ETHIOPIA | ከማንኮራፋት( Snoring) የሚገላግል 7 ውጤታማ መንገዶች

  Рет қаралды 29,559

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
ለመላው ላገሬ ህዝብ እንዲሁም የኔ ጤና ዮቱብ ቤተሰቦች ሁላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የበረከት እንዲሆንልን በኔና በቤተሰቤ ስም ምኛቴን እገልፃለሁ!!!! ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
@tigitigi41
@tigitigi41 4 жыл бұрын
The same to you and your family!
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 4 жыл бұрын
Dr. ዳኒዬ ዘመንህ የጤና የሰላም የፍቅር የፍስሀ ይሁንልህ እንኩዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰህ 🎉🎉🎉🎉በጣም እንወድሀልን ተባረክ በብዙ ::ባለቤቴ በጣም ነው የሚያንኮራፋው ከአለም አንደኛ ሳይሆን አይቀርም እንዲሞክረው እነግረዋለሁ አመሰግናለሁ💐💐💐
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 4 жыл бұрын
በመጭው ዘመን ከዚህ በበለጠ ተገልጥ
@bisrat-media
@bisrat-media 4 жыл бұрын
ዶክተር እባክህን የሪህ በሽታ መዳኒት ወይም የሆነ መፍትሔ ንገረኝ እናቴን አሞብኝ ነዉ
@meselegetahun132
@meselegetahun132 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ፣ መልካም አዲስ ዓመት
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 4 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን አደረሰህ አዲሱ አመት የደስታ የጤና የብልፅግና ከነመላው ቤተሰብህ እንዲሆንልህ እመኛለሁ።ሁሌም ስለጤናችን ተጨንቀህ ለምታረግልን እገዛና ምክር ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ!!
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 жыл бұрын
እረ እንኩዋን አደረስህ ዶር እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ነው ያስተማርከን በእውነት እረድተህናል እግዚአብሔር መጭውን አመት በተለየ ጥበብና ማስተዋል በማንኛውም ስፍራ ስትናገር በሞገስና በመደመጥ እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋራ ተባርከህ ለብዙዎች በረከት ሁን ወንድማችን ዶር ዳንኤል
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶክር
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባረክህ በጣም እየጠቀምከን ነው ይብዛልህ ፣ይጨምርልህ የተባረከ የድል ዓመት ላንተና ለመላ ቤተስቦችህ ይሁን🤩🙏🙏
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
ዶክተርየ ጤናህን ሠላምህን ብዝት አላህ ያርገው ጀዛከላህ👍🌹
@emawayishtigabu9965
@emawayishtigabu9965 2 жыл бұрын
Very good thank you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@workneshhailu6125
@workneshhailu6125 4 жыл бұрын
ዶክተር የምትላቸው ነገሮች ኢትዬጵያ ውስጥ የሚገኙ አይመስለኝም ምን ትመክረኛለህ ተባረክልኝ!!!!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you Dr!!! Bless you more🙏🙏🙏
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 4 жыл бұрын
Happy new year Dr. Thank you very much, you're a gift to us,God bless you!!
@selamawitasfaw8531
@selamawitasfaw8531 2 жыл бұрын
Awo bewenet ene erasu besmam betam amesegenalew dr
@mebratayele759
@mebratayele759 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ስላም ላንተ ይሁን ብሌላ ቢዶዬላይ ጠይቄ ነበር በጌታ ስለክትባቱ አስተምረን እንዳንሳሳት ተባረክ ብርክ በልኝ እንጠብቅሃን
@foziazaynu9159
@foziazaynu9159 4 жыл бұрын
Enamesehinalen DR ewnet newu meyankorafa sewu Klass weste kale beta yechenkal
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@dawitzewengel1658
@dawitzewengel1658 4 жыл бұрын
እንኩዋን ኣደረሳችሁ ዶ/ር
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ዶ/ር ዳኒ የባል በጣም ያንኮራፋል ይሄ ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን 🇪🇷
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 4 жыл бұрын
You are so smart and benevolent
@helenberhane8231
@helenberhane8231 4 жыл бұрын
Amen Amen Thank you Dr 🙏🙏
@senitesahile5727
@senitesahile5727 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒኤል በጣም እመስግናለው ለሁሉም ለምታድርግው መልካም ስራ እኔ ትምህርቱን ከመውደዱ የተነሳ ጥዋት ስነሳ ያንተን ትምህርት ሳላድምጥ ምንም እልስራም እግዚአብሔር እምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@kidtef6622
@kidtef6622 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ
@alsaetube8304
@alsaetube8304 4 жыл бұрын
Thank you መልካም አድስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Жыл бұрын
Oh no, that sounds like my husband 🤣 Thank you so much for all your help. You are so wonderful. Keep us all in a good health and shape 👌👍
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 4 жыл бұрын
God bless you and Happy new year Dr.Daniel
@mohammedamin4655
@mohammedamin4655 4 жыл бұрын
tank you doctor
@tsigereda5932
@tsigereda5932 4 жыл бұрын
Thank you Doctor, please please make a video on H pylori and gut health please
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@menberegetu6703
@menberegetu6703 4 жыл бұрын
Melkam Addis Amet. Thank you 🙏
@ermiyasvlogs6046
@ermiyasvlogs6046 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ይባርክህ
@selamawitasefa4090
@selamawitasefa4090 4 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ምንም ቃል የለኝም እድሜ ይሥጥህ እሥከነቤተሰቦችህ ነገር ግን የውሃ ፆም ሲፆም ተጓዳኝ በሽታ አያመጣም ሁሉም የምትሠጠው ትምህርት ምንም አይወጣለትም እኔም ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ግን አንዳንድ ነገሮች ለድሃ ሠወች ትንሽ ይከብሉ
@mesfinejigu2274
@mesfinejigu2274 10 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እኔ ወፍራም ነኝ በጣም ነው የማኮራፋው ዱሮ ቀጭን በነበርኩኝ ጊዜ ይሄ ችግር የለብኝም ነበር አሁን ግን በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ባለቤቴም እየተረበሸች ብዙ ግዜ ትቀሰቅሰኛለች እኔም እሷን በመረበሼ በጣም እጨናነቃለሁ እድሜዬም ሀምሳ ነው የዘረዘርካቸው መፍትሄዋችን አሁን ነው ያየኀቸው እሞክራቸዋለው አመሰግናለሁ
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Thank you so much 💕💕🙏🇪🇹
@አለምማሞ-ለ4ፈ
@አለምማሞ-ለ4ፈ 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@grand9765
@grand9765 4 жыл бұрын
በአመሰግናለሁ ወንድም በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ትምህርቱ ሃሪፍ ነው እኔ ግን ማዳት በጣም እያሰቸገረኝ ነው መፈትሔ ከለህ እባክህ
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 Жыл бұрын
Dr btam enameseginalen yene bewfret new yegemeregn mefthiwchun asawekegn tebarek
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም ትልቅ እውቀት ነው ምታስጨብጠን ብዙ ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት
@eskedarabera3189
@eskedarabera3189 4 жыл бұрын
Enqwan dersachu Dr teyake nebregn sel koda hemem endt lenagegnh enchelalen le leje nebr ebakhen erdatahen enfelgalen
@የእምየልጅ
@የእምየልጅ Жыл бұрын
dr enam betam eyetechegereku new mefeteha kal behekemena
@Almaz1870
@Almaz1870 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ዳክተር
@beyuger7201
@beyuger7201 4 жыл бұрын
ተባረክ
@mekdesshibeshi2357
@mekdesshibeshi2357 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ዶክተር እባክህ ስለ ጨጓራ አልሰር ብታሰተምረን ጌታ ይባርክህ።
@ahgt2553
@ahgt2553 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ግን ማኮራፈት ሳይሆን አቃሰታለሁ ይሄ ከምን ችግር ነው
@asds8008
@asds8008 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሰን ወድምአችን
@genetbushra6979
@genetbushra6979 4 жыл бұрын
ዶክተር በጣምበጣም ነው የማመሰግነው
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 Жыл бұрын
Dr betam betam enameseginalen
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr God family all the family
@betiabraham8879
@betiabraham8879 4 жыл бұрын
Dear Dr. Thanks for your intelligence Education
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Dr tiyake naberagn tonsils stone alebign betam nawe yemirebishegn guroroyen afenchayen block yadergewal plss meftehe kaleh
@lw2115
@lw2115 4 жыл бұрын
እመሰግናለሁ
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 4 жыл бұрын
Thank you for your help everything and I have a sleep problem can you help me please what to do I only sleep 2 3 hours a day sometimes for and I don't want to take any medication cuz I have titles medication please help me
@sleshigebresellassie7507
@sleshigebresellassie7507 4 жыл бұрын
ዶ/ር እባክህ የምራቅና የአክታ መብዛትን ለማስወገድ መፍትሄው ምንድነው ? እኔ ትንሽ ንግግር ካደረግሁ በተወሰኑ ደቂቃዎች ልዩነት አክታ በጣም ያስቸግረኛል
@bersabeh9520
@bersabeh9520 4 жыл бұрын
Happy Ethiopian new year 🇪🇹
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 4 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ከነ መላው ቤተሰብህ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ አሁን ግን ይህ ችግር እኔም በቅርብ ቀን ጀምሮኝ በወገቤ ሰተኛ አንኮራፋለሁ እየታወቀኝ ሁሉ ግን ወዲያው ወደ ጎን እዞራለሁ ሌላው ትንሸ የቀዘቀዘ ነገር ሰጠጣና ኤር ኮንዲሸን (ኤሴ) ቅዝቃዜው በአፌ ሲገባ ወዲያው ጉሮሮየን ይዘጋኛል ግን ወዲያው ዝንጅብል አፍልቼ ሰጠጣ ይተወኛል ወይም ቆርጬ አፅድቼ እበላለሁ ይተወኛ ግን ዘላቂ መፍትሄ ካለው ብትመክረኝ እላለሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አመሰግናለሁ ሰለትምህርትህ
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት ከነቤተሰብህ የኔ ጥያቄ ትንታ በጣም ያስቸግረኛል ምን ማድረግ አለብኝ እባክህ 🙏
@rozahabte3595
@rozahabte3595 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Enamsegnalen
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ 4 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባለህበት ከነቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነውአንተጋ መላ አይጠፋም በጉጉት ነው እምጠብቅህ ሌለው ስለ ሚግሪን እራስ ምታት ትንሽ ብትለን ወንድሜ በጣም ነው እየተቸገረ ያለው ጥያቄዎች እንደሚበዙብህ አውቃለሁ የኔም ጥያቄ ወረፋ ሲደርሰው መልሱን እንደምትሰጠኝ አልጠራጠርም አመሰግናለሁ !!!!
@hanna-zl6dz
@hanna-zl6dz 4 жыл бұрын
had all symptoms you said so diagnosed for medium level sleep apnea and my PCP doc advice me to use a CPAP machine but it's discomfort me a lot. Is there any organic method ? please talk about it. Thanks
@abudagitube9254
@abudagitube9254 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የምታዘጋጃቸው ቪድዬዎች በጣም አስተማሪና ጠቃሚዎች ናቸውና ከልብ አመሰግንሃለሁ ግን በዛሬው ቪድዬ እኔም የዚህ የማንኮራፋት ችግር አለብኝ በጣም ሌላም ተጨማሪ ህክምናዎች ካሉህ እባክህ
@mahemudkemal9771
@mahemudkemal9771 4 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰህ ዶክተር ሁልጊዜ ጠይቅሀለሁ ብዬ አስብ ነበር ግን አቀረብከው በጣም ይህ ችግር አለብኝ
@elizabethamsalework3006
@elizabethamsalework3006 4 жыл бұрын
Thank you so much doc
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd 4 жыл бұрын
Happy new year dear ewenet new enem bezeh guday techegrealew teru mela new thank you 🙏
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Happy new year
@yenenesyenenes6537
@yenenesyenenes6537 4 жыл бұрын
ዶክተር እንኮን አደረሶት ሠልኮትን ቢልኩልኝ የማማክሮት አለኝ
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Happy new year Dr. for you and your family !!
@mulualemberhanetensay1960
@mulualemberhanetensay1960 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
You’re welcome 😊
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል : :
@nesryaabas7551
@nesryaabas7551 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ዶክተር እኔ አፍጫዬ ምንም አይነት ነገር ማሽተት አቁመዋል ለምድነው ከቻልክ መልስልኝ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 4 жыл бұрын
Enkuan Adereseh Dr.
@samuelhailuhabtu5341
@samuelhailuhabtu5341 4 жыл бұрын
Thank You Dr. Happy New Year.
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Thank you too
@demozdubai9261
@demozdubai9261 4 жыл бұрын
Ere Doctor befetar sel ayen long sight eyeta mefitha negergn !!!legezaw clinic mehade selmalchel new Please if you know?
@minasiemamo5562
@minasiemamo5562 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ በጣም አነኮራፋለሁ ኢትዬጲያ ውስጥ የሚገኙ መፍትሄ ብትጠቁመኝ
@munasefa6445
@munasefa6445 4 жыл бұрын
Hi doctor የምር በጣም ቅን ሰው ነህ ስለምታደርግልን በሙሉ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ መጀመር ፈልጌ ነበር የሰንፍላወር ዘይት ወጠቀም እንችላለን Please reply me asap Thanks
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
yes you can but use olive oil
@genetbushra6979
@genetbushra6979 4 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ኪንታሮት በሽታ መፍትሄውን ብዙ ጊዜ በህክምና ኮብሊትሊ ስለማይዳን ይባላልና የብዙ ሰው ችግር ነውና በዚህ በሽታ ላይ እባክህ ምክርህን ለግሰን አመሰግናለሁ
@solomonchanie8337
@solomonchanie8337 2 жыл бұрын
መዳረኒት ካለ ፃፍልኝ
@እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ
@እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ 4 жыл бұрын
ሃይ ዳኒ እንድኤት ነህ ? ዳኒ እባክህ ሁሌ ተኝቼ ስነሳ ምላሴ በጣም ይደርቃል ስለዚህ መመፍትሄዎችን ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
@adanechyirga272
@adanechyirga272 4 жыл бұрын
ሰላም ዶ.ር፡ ስለ ምታቀርበው ጤና ነክ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ!!! አሁን ደግሞ በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ ጋር ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ፡ከ 7ቱ መፍትሔዎች 5ኛው (ውፍረት) በተለይ አንገቴ ወይም አገጬ ስር ያለው ውፍረት በ6ኛው መፍትሄ እሞክራለሁ ፤ሌላው በደረቴ ምንጊዜ እንደተገለበጥሁ ሳላውቅ ነው ራሴን የማገኘው ችግር አለው?
@merrymerry1560
@merrymerry1560 4 жыл бұрын
Ere esk enklf ebi Aalegn mela belegn ???
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 жыл бұрын
ደክተር እኔም አንኮራፋለሁ በጣም
@salamb6353
@salamb6353 4 жыл бұрын
ውፍረቴን ስላስወገድክልኝ አመሰግናለው ብዙ ጊዜ በውስጥ መስመር ላዋራህ ፈልጌ ላገኝህ አልቻልኩም በጣም አመሰግናለው
@martha8315
@martha8315 4 жыл бұрын
አሜን
@aberashwoldetekle5527
@aberashwoldetekle5527 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ጤና አንድ ነገር ቸግሮኛል ይሄውም ነሃሴ ላይ አመታዊ ምርመራ ለማድረግ ወደ ክሊኒክ አምርቼ ነበር ምግብ በልቼ ስላልነበረ ከክንዴ ላይ ደም በመውሰድ ምርመራ እንደሚያደርጉልኝ በተነገረኝ መሰረት አደረኩኝ ውጤቱንም በደብዳቤም ላኩልኝ ቀጠሮም ሰተውኝ ስለነበረ በቀጠሮዬ ሰአትም ደርሼ ወደ ሃኪሜ ቀረብኩኝ ሁሉ ጥሩ እንደሆነ ነገረኝና ግን ቫይታሚን ቢ 12ሽ በጣም ሎው ነው የሚያሳየው ስለዚህ ለሶስት ቀን በክንድሽ ላይ መርፌመድሃኒት መውሰድ አለብሽ ከዚያ በአራተኛውወይም በአምስተኛው ቀን እንደገና መታየት አለበት ብሎ እንደገና ደሜን ወስደው ውጤቱ አንድ ሺ ሃይ ይላል ለምን ብዬ ስጠይቀው በጣም ይቅርታ በየወሩ መውሰድ ሲገባሽ በሶስት ቀን በስህተት ስለትሰጠሽ ነው አለኝ አሁን አንተን የማማክርህ ቡጤናዬ ላይ አሁን ባይሆን ወደፊት የሚያስከትልብኝ ችግር አለ ወይ እባክህ እባክህ ንገረኝ አመሰግናለሁ
@woyneshetfikir8520
@woyneshetfikir8520 4 жыл бұрын
Thank you Doctor
@zahraadem6153
@zahraadem6153 10 ай бұрын
Wey ine labed new docterya wellahi
@AFg-x3n
@AFg-x3n 8 ай бұрын
ሥልክህን ብትልክልን እባክህን
@belayneshwoldemariam3066
@belayneshwoldemariam3066 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 жыл бұрын
ለምንድን ነው አፍንጫጭን የሚያፌነን በጣምነውየተቸገርኩት መፍቴው ምንድን ነው
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
የሚያንኮራፋ ሰው ሌላኛውን ሰው ሰላም ነው ሚነሳው
@tigesttigest8817
@tigesttigest8817 4 жыл бұрын
ውይ እኔ በጣም አንኮራፍለሁ መንደር ስሄድ እራሱ ለመተኛት እሳቀቃለሁ በዘር ይሆን አባቴም ያንኮራፍል እንዳንዴ አቃለሁ ደንግጨ ብድግ እላለሁ ሰው የምረብሽ እየመሰለኝ
@mmss4878
@mmss4878 4 жыл бұрын
የጉሮሮ ህመም መፍትሂ ዶክተር
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ።በህክምናው መፍትሄ አጣሁ 3 ወር ክኒን ሠጥተውኝ ዋጥኩ ።መፍትሔ የለም
@belaygebremeskel288
@belaygebremeskel288 4 жыл бұрын
በቅድሚያ ላምስግህ እወድሃለሁ የኔ ችግር የሽንት ቡንቧ በተያያዘ ችግር ሲሆን ሲሽን ያቃጥለኛል ምን ኣይነት መድሃኒት መውስድ ኣለብኝ
@ayalemhayulin9013
@ayalemhayulin9013 Жыл бұрын
እደው ህክምናውን ብትነግርን
@NoiriyaNoriya
@NoiriyaNoriya 6 ай бұрын
መፍቴውስ ምድነው ማከረፈት መትፈት
@AFg-x3n
@AFg-x3n 8 ай бұрын
ዶክተርየ እባክህን ወደ መፍትሄዉ ወይም ክኒኒ ካለህ ለጥፍልን እባክህን ከቀን በሀላ የመጣ በሽታ ተቸገርኩ ፡፡
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Ай бұрын
አረ እኔም ነኝ ገና ሣምት ሖነኘ ከጀመረኝሰወቸ አይና እያኮራፋሺ ነዉ አሉኝ ምን የሻለኛል
@አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ
@አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ 4 жыл бұрын
ዶክተረዬ በእግዚአብሔር ስም ስልክ ቁጥረህን አስቀምጥልን እባክህ እኔ በስደት አለም ሆኜ በሆነ ነገረ ተቸግሬለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እናም በግሌ ላናግረህ ፈቀድልኝ
@gosayeazerefegn4959
@gosayeazerefegn4959 2 жыл бұрын
እረ ዶክተር ከማንዋል ይልቅ ፍቱን መዳኒቱን ብፅፊልኝ በጣም ተቸግሬ ነው ያለሁት
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ 4 жыл бұрын
ወይኔ በዚ ችግር ምክንያት እኔ አዲስ ከገባሁበት ቤት በዛኑ ለሊት ነው የቀየርኩት .ምንድነው ያጋጠመኝ የምሰራበት ካምፕኒ ወደ ሌላ ብራች ቀየረኝ በዛ ምክንያት ለስራ ቦታ የሚቀርበኝ ቤት ፈልጌ ገባሁ በገባው በዛኑ ቀን አብሮኝ የሚኖረው ቤቱስጥ የሚያኮራፋ ሰው ስለ ነበር መተኛት አልቻልኩም ትንሽ ለመተኛት ብሞክር ስላልተኛው በዛኑ ቀን ነው ሌላ ክላስ ቀይሬ እንቅልፌን ጠፍቶ ያደርኩት በጣም ይከብዳል ላለመደ ሰው .!
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የማንኮራፋው ዎፍራም ስለሆንሽ ነው ይሉኛል
@mahboobamahbooba4239
@mahboobamahbooba4239 4 жыл бұрын
ኡከን ደነ መጠህ ዶክቶር
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@lubabaariga
@lubabaariga 9 ай бұрын
መፍትሄው ምነድነው በጣም ተቸግሬአለሁ
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
የማንኮራፋት ችግር ካልብዎ እባክዎ ይሄን ያዳምጡ!!!
3:01
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 3,7 М.