Ethiopia - ከአማራ ክልል የመጣው አስደንጋጭ ሪፖርት፣ ለአፍሪካ ህብረት የተላከው ተቃውሞ፣ ስለአደይ አበባ የተሰማው፣ ‹‹ምዕራብ ኦሮሚያ ተከቧል›› ኦነግ

  Рет қаралды 208,433

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 190
@Amharawit21
@Amharawit21 5 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ አይበገሬው ድሉ የኛ ነው ትልቁ ህዝቤ
@MelishabebeSarah
@MelishabebeSarah 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 5 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopia4083
@ethiopia4083 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤
@manderinchekole363
@manderinchekole363 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ሰራዊት ለፋኖኖኖኖ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 5 ай бұрын
አማራየ አግዛቤር ያግዝህ
@ghggg7785
@ghggg7785 5 ай бұрын
እድል ለፍኖ💪💪💪💪💪💪💪
@ወሎአማሐራሚዲያ
@ወሎአማሐራሚዲያ 5 ай бұрын
አማራ ነፃነታችን በክዳችን አማራዬ ብርታቱን ይስጠን አላህ።
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 5 ай бұрын
ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ድላችን በደማችን እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💛💛💪💛💛❤❤❤❤❤
@markonbini9187
@markonbini9187 5 ай бұрын
ድላችን በደማችን ፋኖ💚💛❤
@be-liever
@be-liever 5 ай бұрын
💪ENDF💪🇪🇹ድል ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት💪 ሞት ለፅንፈኛው ሽፍታ።
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 5 ай бұрын
@@be-liever እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ካድሬው🤮 😜
@be-liever
@be-liever 5 ай бұрын
@@DawaDawa-zz7vg እኔ ፋኖ አይደለሁም የምገረፈው 🤣🤣🤣 ምላስ ጦሩ ነው ራቆቱን የሚገረፈው
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg 5 ай бұрын
@@be-liever የሰው ደም እንዴት ነው ካድሬው ይጥማል አንድ ቀን አንተም ትበላለህ በሰፈሩት ቁና...🤔
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
ድል ለአማራ❤
@Netanteseume
@Netanteseume 5 ай бұрын
ድል ለጀግናዉ ፍኖ እግዚአብሔር ከተገፉትጋረ ነዉ
@MuazMuaz-vr4wi
@MuazMuaz-vr4wi 5 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን
@maresketafff2901
@maresketafff2901 5 ай бұрын
ፋኖ ይገነባዋል ።ይታወቃል ብልጽግና ሚባል መልከጥፉ በስም ይደግፉ ስራው አማራን ማፈናቀልና መዝረፍ አደል።እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይሰጣል
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 5 ай бұрын
እንደዛሬው ምንም ውሸትና አድሎየሌለበት ትክክለኛ መረጃ ሁሌም በዚሁ ቀጥልበት።የዛሬው በጣም ጥሩ ነው ።
@fozilovemohammed5654
@fozilovemohammed5654 5 ай бұрын
ያረብ አገራችንን ሰላም ያስፍንበት አላህ አይቸግርህምና አገራችንን ሰላሟን መልስልን ያረብአገራችንንሰላምያስፍንበትአላህአይቸግርህምናአገራችንንሰላሟንመልስልንያአላህ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 5 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ሁላችንም በእንደዚህ ነው ዱዓ ማድረግ ያለብን።እየተጨራረሰ ያለው እኮ ወንድምና ወንድም አባትና ልጅ እኮነው።ድል ድል ድል እያልን ወንድም ወንድሙን ገድሎ የሚገኘው ድል ለእኔእንደድል አልቆጥረውም።አላህ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያውርድልን።የሰላሙ ባለቤት እሱነውና ባሪያዎቹ እርስበርሳቸው ሲጨራረሱ ዝም አይበለን እስው ይመልከተን። ያ ረብ ።
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 5 ай бұрын
አሜን፡አሜን
@ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ
@ፋኖየህዝብልጅነው-የ3ዀ 5 ай бұрын
ድል ለተገፋውአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 5 ай бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 5 ай бұрын
አይ😂😂😂😂
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 5 ай бұрын
ወይኔ ኡና አጋሮቹ እስካሉ ድረስ አማራ ብሎም ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራቸውም::
@Luabab407
@Luabab407 5 ай бұрын
ድልለፋኖድልለ አማራ
@btrueeth
@btrueeth 5 ай бұрын
አንድ ዩኒቨርሲቲ አልገነባም፣ ግን ስታዲየም እንገነባለን።
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 5 ай бұрын
ፈታ ዝቅተኛ የመንግሥት ደሞዝ ተከፋዮች በረሃብ ልናልቅ ነው እስቲ ሚሰማህ ካለ ኣስተላልፍልን ለማን ኣቤት እንበል😭😭😭
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 5 ай бұрын
እስቲ ፓለቲከኞች በቃን በሉ ሁላችንም አንድ ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያኖች ነን እናንተ እየሠራችሁ ያላችሁት ህዝብ በዘር እየከፋፈላችሁ ማጨፋጨፍ ሲሆን የናንተ ልጆች ግን በውጭው አለም ደልቶአቸው ይኖራሉ የደሀው ህዝብ ደግሞ በረሀብ በበሽታ በጦርነት እያለቀ ነው😢😢
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 4 ай бұрын
አስመሳይ እና አማራ እየሞተ ስለ ፖለቲከኞች ማውራት ሰአቱ አይደለም
@taibah5903
@taibah5903 5 ай бұрын
ኢትዮጵያመከላከያሳይሆን የህዝብፀርነዉያላት መከላከያ rip
@taibah5903
@taibah5903 5 ай бұрын
ሰላመነዉየናፈቀን አስደጋጭሁሌመሰማት አመመንኡፍፍ
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 5 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 5 ай бұрын
የተባበሩት መንግሥታት በሕይወት አለ እንደ! ትንሣኤው የኢትዮጵያ ሲሆን ነውን? ነፍሰቢስ በለው
@ZemedkunTilahun
@ZemedkunTilahun 5 ай бұрын
Glory to Ethiopian Deface Force
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 5 ай бұрын
ባይቶና እኮ ህወሓት ማለት ነው።
@SeidMustefa-q1i
@SeidMustefa-q1i 5 ай бұрын
ግጭት ግጭት ይላል ያጋጭህና ግልጥጦርነትነው
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 5 ай бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ።ዺሮ ከትግራይ ፖለቲካ ሃይሎች ምን ይጠበቃል።በነበረው ስልጣን ቀምቶ የወሰደውን መሬት የኔ ነው ብሎ በድርቅና ቤከራከር።
@HAYATHABEBECH
@HAYATHABEBECH 4 ай бұрын
አላህ ሰላምን አጣልን ያአረብ
@esess-wx1ud
@esess-wx1ud 5 ай бұрын
😂ድል ለአማራ ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ ሞት ለበአደን እና ለብልጽግና ።
@Kiruva_
@Kiruva_ 5 ай бұрын
በጣም እኔንም Ethiopiawi አይደለህም ብለው ከብዙ እንግልት ቦሃላ ነው የተሳካልኝ።
@AyiNAlemKasie-ip4ze
@AyiNAlemKasie-ip4ze 5 ай бұрын
ድልለፋኖ
@dessieassefa945
@dessieassefa945 5 ай бұрын
ለምን ሻታ አይስታርቃቸዉም? ለምን ታዲያ የደቡብ ሱዳን አካል ነው ብለው የወረሩ ሱዳናዊያን ሁለት ፓስፖርት እንደያዙ እየታወ ኢትዮጵዊይ መታወቂያ ይታደላቸዋል በስደተኝነት የመጡ ሱዳናዊያን የመንግስት ባለስልጣን ሊሆኑ ቻሉ ?
@user-rx9sq6er4t
@user-rx9sq6er4t 5 ай бұрын
ፈታ ዴሊ የአማራ ጠላቱ ነው አከተመ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 5 ай бұрын
ታድያ ላይክ ሚያረጉት ሚያበረታቱት የናተው በጎች እንዴት ለያችሁት በቀን ስቴ ነው ሚዘግው እስኪ አረጋግጪ ሰው በቀን አንዴ ቢበዛ ይዘግባል እሱ ከየት ነው ሚያመጣው ገዘብ ሀገር ያስክዳል እንዴ
@MussaraFenta
@MussaraFenta 5 ай бұрын
Amhara😭😭💔😭🤲☝
@fevenetio6003
@fevenetio6003 5 ай бұрын
ማንም ታሪክ ማንበብ የሚችል ሰው መሬቱየአማራ አፅመ ርስት መሆኑን ይረዳል
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 4 ай бұрын
የተባበሩት መንግስታትም አማራ ትግሬ ኦሮሞ እያየ መለያየት ጀመረ ለአማራ ክልል ምን ያህል ጉዳት እንዳለ አላቀረበም ማለት ምን ማለት ነዉ
@TiaTery
@TiaTery 5 ай бұрын
ለአማራ ጭፍጨፋ የቢሄር ቢሄረሰቦች እጅ አለበት ሆኖም አማራ ያሸንፋል ደል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 5 ай бұрын
አንተ ወረኛ ለአማራ ንፁሀን እዝብ ጭፍጨፋ ተጠያቂው ኦሮ ወሀብያው ሸኔ አብይ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አዋርዶ ከተቀመጠበት ወንበር ያውርድልን ብሔር ብሔረሰብ ምን አገባው ኦሮ ወአብያው ሸኔ ነው ተጠያቂው ንፁህ ጭንቅላት ያለው ሁሉ ስለ ወገኖቻችን መሞት ያመናል
@be-liever
@be-liever 5 ай бұрын
የምን የብሔር ብሔረሰቦች እጅ ደግሞ አያስፈልግም የአማራ ሚሊሻና አድማ በታኝ ለምላስ ጦሩን ፋኖ ምች አንሰው🤔🤔 ፋኖን እየገረፉት ነው የአማራ ሚሊሻ😂😂😂😂😂
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 5 ай бұрын
​@@be-liever😅😅😅😅😅😅😅
@MisaratElene
@MisaratElene 5 ай бұрын
deleee lafano deleee lafano ❤❤❤
@yesharegmulate
@yesharegmulate 5 ай бұрын
ከስቴዲየ ስራ በፊት ሌቦች ይታሰሩ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 5 ай бұрын
በአማራ ብሔራዊ ክልል የመሠረተ ልማት መውደም ያሳስባል ፥ ምክንያታዊነት የጎደለ ጦርነት ተወግዶ የሰላም ፍኖተ ካርታ እዲሳካ ማድረግ ነው ።
@ademtibesso6018
@ademtibesso6018 5 ай бұрын
የአማራ ክልል ዘገባ ብቻ ለመዘገብ የተቋቋመ እስክ መስል ድረስ የወገና ነው
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 5 ай бұрын
Free oromia free amhara free ogadenia from amhara wesupport mokadisho from amhara galbeed galbeed gallbed
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው።
@samitefera9623
@samitefera9623 5 ай бұрын
የእትዮጵያ መከለካያ ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለባት 👎👎👎👎👎መከለካያ
@WondimuKassa-m1n
@WondimuKassa-m1n 5 ай бұрын
Donkoro!! Go to hell!!
@YalemGoshu
@YalemGoshu 5 ай бұрын
Fano.yasnfal.wadifty❤❤❤
@mintesnothailu556
@mintesnothailu556 5 ай бұрын
ግን ወንድሞቼ መንግስትን እሚያስፈራው ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ የታላቁ #እስክንድር ነጋ 💪 🇪🇹ዝምታ ነው። አይመስላችሁም ?
@rabirramulataa2947
@rabirramulataa2947 5 ай бұрын
ዳግ፡አራገዉ፡ኦኔግ፡ማሻሻጋ፡በይኖር፡ኦኔግ፡ከየት፡አበቱ፡ነዉ፡ስንቅና፡ትጥቅ፡የምያገኘዉ፡ከምጮዉ፡ከብብታቻ፡ሥር፡የአለዉን፡ያዉጡ፡፡
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 5 ай бұрын
የአፍሪቃ ዋንጫ እዉነት ወገኛ
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 5 ай бұрын
ከዘረኝነትና ከጥላቻ ከፀባጫሪነት ነፃና ትክክለኛ መረጃ ተደራሽ የምታደርግ ከሆነ ሁላችንም እናዳምጥሃለን Like Comment and Share እናደርግልሃለን ።ውሸትና ዘረኝነትን እንቃወማለን ።
@MadinaAhmad-z9r
@MadinaAhmad-z9r 5 ай бұрын
አላህ፣ዘረኛነትን፣ከሀገረችን፣ያጥፈልን፣ያረብ
@YalemGoshu
@YalemGoshu 5 ай бұрын
Del.lamhara.fano❤❤❤
@bekelemolla2304
@bekelemolla2304 5 ай бұрын
የዘለንስኪ የድረሱልኝ ጥሪ ዝርዝር ዜና በላህው እንዴ
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
ውሸቷን ነዉ ለአቤቱታ ሲጠየቅ ሀላፌ የለም ነዉ ነሜባል ሙስና እጀግ በጣም የበዛበት ነዉ
@AbdiMohammedButajira
@AbdiMohammedButajira 5 ай бұрын
የዘለንስኪ ይድረሡልኝ ጥሪስ????
@TheJoelo1l
@TheJoelo1l 5 ай бұрын
Voice of Cairo digging out trouble in Ethiopia!
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 5 ай бұрын
ሁሉም ጋዜጠኞች ዜናን ማንበብ ከዚህ ሰውዬ ተማሩ። አታላዝኑብን ።
@MakbelKebede-i5b
@MakbelKebede-i5b 5 ай бұрын
Pleas Lewnet Enkum
@MuHamed-xo3rn
@MuHamed-xo3rn 5 ай бұрын
ሸኔ ነብስውጭ ላይነው ፍፃሜውን ለማራዘም የፈጠራት ዘደነች
@trtt90
@trtt90 5 ай бұрын
💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️💪💪💪
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 4 ай бұрын
ደቡብ ትግራይ የሚባል የአማራ መሬት ነው
@EbrahimreshidRashid
@EbrahimreshidRashid 5 ай бұрын
ዘለኒሥኪ?
@AkaluGebere-zk2ur
@AkaluGebere-zk2ur 5 ай бұрын
አኦከሏ 🤗🤗🤗🤗
@AsratTerefe-il3dh
@AsratTerefe-il3dh 5 ай бұрын
ኦሮሞ ነጻነት ስራዊ አማፂ ቡድን ብ ለ ትጠራለ ግን አሽባራ ቡዱን ፋኖ ፋኖ ብለ ትጠራለ ዘሬኛ
@samitefera9623
@samitefera9623 5 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጣያቅ አካል የዘራፍ ስብስብ መከለካያ ነው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 5 ай бұрын
የህ ፋሸሸሰት አቡይ አህመድ መግሰት የማይገባበት የለም
@OromayOromay
@OromayOromay 5 ай бұрын
አንተ የብልፅግና ተላላኪ አምሃራ ላይመለስ ተነስቷል
@messifkr7045
@messifkr7045 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 5 ай бұрын
መለሰ እንዴ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 5 ай бұрын
That is there plan destroying Amhara but Oromoya is next it's about a time
@dessalegntassaw2796
@dessalegntassaw2796 5 ай бұрын
ካበድኩ አይመልሰኝ፤ከካድኩ አይመልሰኝ የሆነ አጥፍቶ የመጥፋት ዘመቻ ብዙ ወገናችን መስዋት ሊያስከፍል ይችላል። የእብድ ጠብ አይጣል ነው።ያበደ ወይም አይምሮው በትክክል መስራት ያቆመ ሰው ተሳስተሃል፣ይቅርብሕ፣ይሄን አድርግ ፣ይሄን አታድርግ ብለህ ልትመክረው ልታስተካክለው አትችልም።እንካ ብላ እንካ ጉርስ ብለህ ተጎንብሰህ ብትለምነው ብትር አንስቶ ሊገርፍህ ይችላል።ይዝናናል፣ይደሰታል ብለህ ስታጫውተው ሊያለቅስብሕ፣ፌንት ሊንቅል ይችላል።ስትገስጸው፣ስታፍርበት (ስትቆጣበት) ደግሞ ሊስቅ ግራ ሊያጋባህ ይችላል። እናም ዛሬ የወገናችን ውድ ሕይወት እየተገበረ ያለው እንዲህ ባሉ እውር ተባይዎች እብደት ነው። አይጣል ነው ከጣለው ምን ይደርጋል። መስራት፣መልማት ፣ወግ ማረግ ማየት ማደግ፣መበልጸግ የሚፈልግ ወገናችን አትሰራም፣አታለማም፣አትበለጽግም ወግ ማረግ አታይም ተብሎ " አክርካሪቱ ተስብሯል ተኮላሽቷል ቀሪው ደግሞ በየቤቱ ሱሪው ተፈቶ መቀበር አለበት" ብለው ባደባባይ እየነገሩን እብዶች፣ከሃዲዎች፣ግብዞች፣ተባይዎች፣መሃይሞች፣ስስታሞች፣ወርርሽኞች ዘምተውብናል። ይሁን እና የሚያስገርመው መሃይሞች (እብዶች ) በእነሱ አቅም ብልጣብልጥ ብስል ሁነው "መንግስት ነን ፣የሃገር መከላከያ ነን" እያሉ እያታለሉ የዋህ፣ተላላ፣አማኝ የሆነውን ወገናችን እየነጣጠሉ፣እየከፋፈሉ እየበሉት እያጠቁት ይገኛሉ።ወገን ! እብድን ከሃዲን መክሮ እና ገስጾ ማስተካከል አሳምሮ መገንባት፣እውነተኘውን መንገድ ማሳየት ባይቻልም አይምሮ ያለው ጥሩ ስነ ልቦና ያለው ማህበረሰባችን እንደቀትር ነፋስ ወይም መንፈስ እየካለበ የራሱን እና የወገናችን ነብስ በከንቱ እየቀጠፈ ያለውን ዘረኛ ደመከልብ አጥቂ ስብስብ በማስተዋል እና በጥበብ ለማሸነፍ ብስል እንሁን ፣ንቁ እንሁን ሚስጢር እንመርምር፣ምናገባኝን እናስወግድ። ድል ለተናቀው ድል ለተከዳው ህዝባችን (አማራ ህዝባዊ ፋኖ )ይሁን !!!
@zebibtefera2401
@zebibtefera2401 5 ай бұрын
DELAHEN BESELOTAHEN BEFETARY DEGAFE
@askme7620
@askme7620 5 ай бұрын
ደግሞ በቆዳ ቀለም ልዩነት መጣ ? 🤣🤣🤣 እረ ጉድ ነው ዘንድሮ !!!
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌
@ewt3321
@ewt3321 5 ай бұрын
ኤርትራ ነፃ አገር መሆኗን እመኑ፣ከንቱ ድካምና ልፋት አታካሂዱ። በወሬ አገር አይመሰረትም ።
@FesehaGmariyam
@FesehaGmariyam 5 ай бұрын
ባይቶና ብሎ እንደ ዜና ማውራት ተገቢ ነው?
@lovleytigraye
@lovleytigraye 5 ай бұрын
ከአማራ እንዃን አንድ አገር ለመሆን ለጉርብትና ም የማይመች ነዉ
@yisakdabi2247
@yisakdabi2247 5 ай бұрын
Fine siribhi Rothe amara gar new yemitimetaw Evil agame tishhhhh koshasha
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 5 ай бұрын
አማራ ከትግሬይ ጉሬበት ከሆነ ጀምሮ ነዉ የተረገመዉ ነቀዞች
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 ай бұрын
አኛም እሮሞውች አንፈልጋችሁም ደቡብም አይፈልጋቹም ነገረኞች ​@@yeneshmiss8996
@wantartawar
@wantartawar 5 ай бұрын
በአንድ አካባቢ ላይ ፋኖ መኖሩን ወይም መደበቁን የሚጠቁመው በየሄደበት የሚጥለው ፋንድያው አካባቢውን ስለሚበክል በዚያ ስፍራ በቀጥታ ፋኖ ተደብቋል ማለት ነው
@MakbelKebede-i5b
@MakbelKebede-i5b 5 ай бұрын
ድሮም አህያ ስለፋንድያ ነው የሚያወራው
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 5 ай бұрын
ቅራቅንቦህን ሰብስበው ተወነድ
@yesharegmulate
@yesharegmulate 5 ай бұрын
ሣልሣዊ ዛሬም ነገም የወረራችሁት የአማራ መሬት ነው ብትችሉ ሰማዩንሞ ትሰርቁ ነበር ወራዶች
@TeebeWoldemariam
@TeebeWoldemariam 5 ай бұрын
ኤረ ወይዘሮ ሰላማዊት የሚመሩት ICS በደንብ ይመርምሩ ብዙ ነገር አለ በነበረው የወያኔ አገዛዝ የነበሩ ሰራተኞች ወይ ጥሮታ ወይ ያባርሩ ነቀርሳ የሆኑት እነሱ ናቸው
@mohammedabdo8485
@mohammedabdo8485 5 ай бұрын
አቀራረብህ ጥሩ ነዉ ነገሪ ግን ከአመራ ክልል ጭቅጭቅና ከፅንፈኛ ፈኖ ገለልታኛ ሁን።
@lovleytigraye
@lovleytigraye 5 ай бұрын
የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል ዋጠው ነፍጠኛ
@yisakdabi2247
@yisakdabi2247 5 ай бұрын
Zendo yiwatih
@negaaraya6811
@negaaraya6811 5 ай бұрын
እዚ ኣብ ኢትዮጵያ ዝወርድ ዘሎ ህውከት፡ ኣብዪ ኣብ ስልጣን ከሎን፡ ወያነ ካኣ ከምዛ ዘላታ እንተሃልያን፡ ኩነታት ኢትዮጵያን ህዝባን ገና ኣዝዩን መመሊሱን እዩ ክውስኽን ክኸፍእን። ገና ኣብ ፈቐዶ ጎደና ኲናት ኮይኑ ህዝቢ ክሃልቕን እዩ። ስለዚ ህዝቢ ኢትዮጵያ ንድሕነትካ ተስእ ንኣብዪን ንወያነን ምስ ዘዋጻኣካ ሓይሊ ኮይንካ ውጊድ በሎም። እንተዘይኮነ ዘንጸላልወካን ዝጅምረካ ዘሎ ህውከትን'ሲ ብዕጽፍታት እዩ ክውስኽን ክኸፍእን ክቕተልን። ህዝቢ ሓቢሩ እንተተላዒሉ ካኣ መላሲ የብሉን'ሞ ህዝቢ ኢትዮጵያ ንድሕነትካ ተበራበር ምስቲ ዘዋጻኣካ ንኣብነት ምስ ሓይልታ ፋኖ ኮትንካ ወይ ካኣ ካልእ ዝሓሸ ትብሎ ሓይሊ እንተሎን ፈትሽካን ኣለሊኻን ሽግርካ ክትፈትሕ ተበገስን። እንተዘይኮነ ንህዝቢ ኢትዮጵያ በዞም ብልጽግናን ወያነን ዝገብርዎ ዘለዉ ዘይፍታሕ ሽግር ብፍላይ ንህዝቢ ኣምሓራስ ዓቢ ጸገም እዩን።
@GemechuGeme-n9b
@GemechuGeme-n9b 5 ай бұрын
ማን አለሙሽ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 5 ай бұрын
ኣሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከሃይልስላሴ ከደርግ እስከ ወያነ በስልጣን በነበሩበት የከፋ ግዜ እየደረሰበት ነው የሚመጣው ያለው። ስለዚሁም የኢትዮጵያ ህዝብም ክፉ ትእድልት የታደለበት ግዜም ጌና ኣላለቀለትም። ኣሁንም ወያነ በራያ ቆቦ ገብቶ እንድ ሽፍታ የህዝብ ንብረት እየዘረፈ መሆኑን በዜና ላይ ተደጋግሞ እየተነገር ነው። ታድያ ከወያነ ሌላ መጠበቅ ይቻልል እንዴ፧ ስለዚህ ለዚሁ ታላቁ ችግር የሚፈታው ህዝቡ ተባበሮ ተነስቶ፡ የመፍትሄው መንግዱ በመያዝና በቆራጥነት ተንስቶ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለይቶ በማወቅ ሲነሳ ብቻ ነው መፍትሄው። ኣለበለዝያ ኣሁንም እንደምታዩት በህዝቡ መካከል ታላቅ ችግር እየጨመረ ይሄዳልና። እንደድመትና ኣይጥ ሁነዋል። ይሄም እንደ ድመትና ኣይጥ የነበሩት ብልጽግና'ና ወያነ ተስማምተው ለፋኖ ማጥፋትና፡ ለኣማራ ህዝብም እየጨፈጨፉ የኣማራ መሬት እየነጠቁ ለወያነ እየሰጡ ናቸው። ከዛ ቀጥለውስ፧ ወደ ወልቃይት ጸገዴ ሊቀጥሉ መሆናቸው የታወቀና የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ መሬትህ እየተነጠቀ ነው። ለዚሁ የመንጠቅ ሁኔታ የሚቃወሙ ፖለቲከኞችና ህዝቡም ደግሞ እየገደሉና እያሰሩ እያባረሩም ለህዝብ ኣማራ የከፋ ግዜ ደርሶበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኣሁንም ተባብረህ ለነዚህ ለነ ኣብዪ'ና ለነ ጌታቸው ረዳ ከሚያዋጣህ ወገን ሁነህ ተታግለህ ውግዳቸው። ኣትፍራም። ምክንያቱ ከሞትና ከመሬትህ መንጠቅ ሌላ ኣይወርድህምና። ኣለበለዝያ ግዜው እየከፋብህ ነው። ተው ተው ተው ለኣብዪና ለወያነ ኣትመናቸው። ኣለበለዝያ እልቂትህ እየክፋ መሆኑን ታየዋለህ ኣይደለም፧
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 5 ай бұрын
ኢትጰያ በአግር ኳሰ ዜሮ ናት እሰትዬም ምን ያረጋል ነዉ ወታደር ለማሰልጠኛ ነዉ😅
@NiNi-vq2mi
@NiNi-vq2mi 5 ай бұрын
ምእራብ ትግራይ?🤣🤣😁😃
@yesharegmulate
@yesharegmulate 5 ай бұрын
ከባድ ጉዳት አልተባለም ወይ ወይስምጡቅ አእምሮዎቹ በአንዴ ጠገኑት😂😅😅😊ለነገሩ የኛ ችግር አይደለም ትንሽ ቀደዳ ነበረበት መቼም ውሸታቸው በኩንታል ነው
@KulaniTadese
@KulaniTadese 5 ай бұрын
Le oromo sehon hamats le amara fano btm tasazenale
@MaMarbager
@MaMarbager 5 ай бұрын
አማራው ደንቁሮ መጪ ትውልዱንም በድንቁርና እንዲኖር እያደረገ ፉከራውን ቀጥሏል ። በካፈርኩ አይመልሰኝ ክልሉን ወደጋርዮሽ ዘመን እየመለሱ ያሉት ተባዮች እንዳሉን በሁለት ሣምንት አራት ኪሎ መግባት የሚቻለው ተኝቶ በማለም ብቻ መሆኑን መቼስ እስካሁን ሣይረዱት ቀርተው አይደለም። ሸለፈታም ሁላ !!
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 3 ай бұрын
abiy weredatahm dabilohs geday now schoped Oromo beletsgena schoped abiy Oromo beletsgena fuk 😭😭😭😭😭😭😂👎🤣😭😭😭😭😭😂👎👎👎👎👎👎😭
@Zegililea
@Zegililea 5 ай бұрын
አንተ የብልፅግና አለቃላቂ የምን ግጭት ነዉ ጦርነት ነዉ
@EshetAgmas
@EshetAgmas 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@Kngodab
@Kngodab 5 ай бұрын
አንተ ስትሆን ደስ ብሎይ አስማለሁይ አስከ መጠረሻ ያያው ጋዜጠኛ ሲሆን ግን በጣም ይደብረኛል ባክህን ራስህን አንቦው ሁሌ
@Tube-wi2bt
@Tube-wi2bt 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 5 ай бұрын
😂😂😂
@MakbelKebede-i5b
@MakbelKebede-i5b 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@abrahamawet7245
@abrahamawet7245 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН