Ethiopia - «በቃኝ….!» አምባሰደር ስለሺ ለቀቁ፣ ከ4 ኪሎ ወደኢሳያስ የተላከው ደብዳቤ፣ ፌደራል ፖሊስ ለትግራይ ተወላጆች ጥሪ፣ ጫና ውስጥ ነኝ ኢሰመጉ

  Рет қаралды 166,058

Feta Daily News

Feta Daily News

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 220
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 28 күн бұрын
አምባሳደር ስለሺ በቀለ ክብር የሚገባቸው እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው። ከብልጽግና ከጅብ ጅማት ከተሰሩ ሰው በላዎች ጋር እንዴት ይስሩ!?
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 28 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@user-bs1nh3tb3s
@user-bs1nh3tb3s 28 күн бұрын
እወነት ነው ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💪💪💪
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 28 күн бұрын
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
FESAM, MAYEM, GELTU FANO!
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
FESAM, FANDYA, eyetedekose, kezenam fano!!
@mussieele6178
@mussieele6178 28 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጰያና ለኤርትራ
@targettube4968
@targettube4968 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ። ሞት ለጸረ አማሮች።
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 28 күн бұрын
መሾምም እንዳለ ሁሉ መልቀቅም መኖሩን አለመረዳታችን ሁሌም ያንጫጫናል ዲሞክራሲያዊ መብታቸው ነው አምባሳደር ስለሺ በቀለ ለኢትዮጵያችን ላደረጉት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
@Danadama123
@Danadama123 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌሉ ጠቀማቸው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ የስራ መልቀቅያ ማስገባት ማይታሰብ ነው፥ መልቀቅያ ያሰገቡትን እራሱ እኔ እስቀይቹ ቆዩ ይባሉና በሃላ ተሻሩ ተብሎ ዜና ይሰራባቸዋል። ለቀቁ እና ተሻሩ ብዙ ልዩነት አለው ብቻ ሳይሆን ለቀቁ ከተባለ ለገዚው ትልቅ ጥፊ ነው
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 28 күн бұрын
@@Danadama123 እንደዛ የተደረጉ ሠዎችን ለማስረጃ ብትጠቅስልን ?
@Danadama123
@Danadama123 28 күн бұрын
@@user-ki3qz4bq1m ይልቃል ከፈላ የአማራ ክልል ፖሬዝዳንት የነበረው ለምሳሌ አስቀድሞ ነው አልፈልግም ያለው ግን እኛ እነግርሃለን ዝም ብለህ ቆይ ብለው ከዛ ተሽራል ብለው ዜና አወሩ፥ ሌሎችም አሉ ሳስታውስ ከነ ዜናው አጋራሻለው ይህን የአደባባይ ሚስጥር አለማወቅሸ ያስገርማል
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 28 күн бұрын
@@Danadama123 ይሄ እኔም አንተም በአሉባልታ የምንሰማቸው ተራ ወሬዎች ናቸው ያንን ይዘን ማራገብ ያለብን አይመስለኝም ።
@targettube4968
@targettube4968 28 күн бұрын
የብልጽግና ካድሬወች አንድ በአንድ በቃኝ እያሉ ይለቃሉ። ድል ለፋኖ።
@user-un5cx8ns8c
@user-un5cx8ns8c 28 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን❤
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 28 күн бұрын
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 28 күн бұрын
ለምን ተገፋ ማን ገፋዉ አስገፋ አስደፋዉ የሚል ጥያቄ አላት ባፋና ። ሲገፋ ቅቤ አልወጣም አለ ታድዮስ ታንቱ የከንቱ ከንቱ ።
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 28 күн бұрын
@@eyobdemoz7832 ከብት የከብት ልጅ ዝጋ ደነዝ
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 28 күн бұрын
​@@eyobdemoz7832እ❓
@OnlyActionET
@OnlyActionET 28 күн бұрын
@@eyobdemoz7832zim bel lam 🐄
@OnlyActionET
@OnlyActionET 28 күн бұрын
@@eyobdemoz7832Zim bel lam🐄
@targettube4968
@targettube4968 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ።
@abdullhmohamed3516
@abdullhmohamed3516 28 күн бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ
@RamoseBoos
@RamoseBoos 5 күн бұрын
@selomedamte1960
@selomedamte1960 27 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 28 күн бұрын
እኖራለሁ ሲሉ መሞትም አለ ትግሬ ድጋሚ ሞት አምሮታል ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ በሚስቱ እና በርስቱ የሚደራደር የለም
@wediweyinking
@wediweyinking 28 күн бұрын
ኣይ ኣማራ የራሳችሁ መሬት ላይ አተኩሩ የኛ መሬት ለኛ ተዉልን ወልቃይት ፀገዴ ሑመራ ፀለምቲ ማይ ፀብሪ እንደስሙ ሀያልነቱ ትግራዋይነቱ ይመለሳል ማንነቱ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 28 күн бұрын
አማራ አይዘረጋም ትግሬ ብቻ ነዉ መጀመሪያ የተዘረጋዉን ወጣቶቻችሁ ተረዱ ሬሣ ደባቂዎች
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 28 күн бұрын
አህሌን ፈታዎች🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ❤ኢትዮፕያ ሃገሬ
@Samitrghh
@Samitrghh 28 күн бұрын
አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው😅
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 27 күн бұрын
@@Samitrghh ምሁሩ ብናውቅህ ኖሮ አንተን በአብቹ ፋንታ እንመርጥህ ነበር ግን ምን ያደርጋል ከጽሁፍህ ማንነትህን መረዳት ይቻላል ።እንደ ሀኪምም ያደርግሃል ። ፧
@debebetessema7649
@debebetessema7649 28 күн бұрын
ትግራይን አማራ ላይ ቀጥሎ አማራን ትግራይ ላይ በማዝመት ሰሜኑን የጦር ቀጠና አድርጎ የራሱን ክልል የሚገነባ መሪ እየተሳካለት ነው። ሁለቱ እየተጨራረሱ መሬታቸውን የአውሬ መፈንጫ እንዳያደርጉት ልቦና ይስጣቸው።
@AtoomGudda
@AtoomGudda 28 күн бұрын
ወንድሜ የሚተወረው እውነት ባይመስልም ትግራይ ወልቀይተ አማራ ወልቀይት እየተባበለቹ የሚትጋዳሉ እነንተ እንጂ መንግሥት እንዳምክንያት አተድርግ
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 28 күн бұрын
​@@AtoomGuddaየዋህ ወይስ ጅል።ታዲያ የጥሉን ካርድ የሚመዘው ማን ሆነና።
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 28 күн бұрын
አሜሪካ ፡ የኤርትራው የነፃነት ቀን በተመለከተ የምትልከው መልእክት ፡ የኤርትራ ህዝብን ብቻ እንጂ ኢሳያስንና መንግሥታቸውን አለመጥቀሷ አዲስ ነገር አይደለም ፣ ልክ ከማዕቀቡ ጋር አብሮ የጀመረ እንጂ ።
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 27 күн бұрын
Thank you Ambassador Dr eng. Sleshi Bekele we appreciate for your dedication and loyal to Ethiopian development action.
@ermiyasengdawork1221
@ermiyasengdawork1221 28 күн бұрын
ቢዘገይም እውነት እውነት ነው❤
@user-jf8pu8xj7x
@user-jf8pu8xj7x 28 күн бұрын
ማነው የፈታ ድምፅና አነጋገር ለጆረ የማይረብሽ ደስ እያለው ሚሰማ ዜና እንደኔ
@TigstGetachow
@TigstGetachow 28 күн бұрын
እኔ አድስ ነኝ
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 28 күн бұрын
😂😂ፈታ እኮ አቃጣሬ የብልፅግና ልሳን ነው
@user-jf8pu8xj7x
@user-jf8pu8xj7x 28 күн бұрын
@@user-bc5gs9bk8e አይ መሬት ላይ የሆነውን ነው ሚናገረው ለማንም አያደላ የግድ ለኛ ለኛ ካላለ አንልም ዜና እስከሆነ ድረስ ስራው ወሎንስ ደስ በሚል አገላለፅ ሲገልፀው ጎጃምንስ
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
FESAM, FANDYA, amed yehone fano!!
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 27 күн бұрын
አመድያርጋችሁእናተንግዜየሾመውቅልድጋይሠብራል​@@teka1528
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ💚💛❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 28 күн бұрын
ድል ለተጨቆነው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@kessuma76
@kessuma76 28 күн бұрын
ክብርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ክብራቸው እንደተጠበቀ እንደስለሺ በቀለ "በቃኝ" የሚሉት መች ይሆን?
@user-yk6bo6gy2e
@user-yk6bo6gy2e 27 күн бұрын
ይቺ አሮጊት ልብ የትኛው ድሜዋ ይሆን እንደዚህ ተለለኪ ሆና የምትቀጥለው። እኔም እንደ ናቸው አብይ ብር ወንጀል ትጠየቃለች የት ነው የምትለቀው የብዙ ህዝብ ደም አለባት እንድ ፋሺሽቱ አብይ።በቅርብ ለፍርድ ተባባሪ በሙሉ።
@user-mx8hm4vy8w
@user-mx8hm4vy8w 28 күн бұрын
በወልቃይት ቀልድየለም❤❤❤❤❤❤
@wediweyinking
@wediweyinking 28 күн бұрын
ወልቃይት ፀገዴ ፀለምቲ ሑመራ 💊💊💊🤞🤞🤞
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 27 күн бұрын
👌 Wow, the country is about to feel ‼️
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l 28 күн бұрын
ክብርህን ከፈለክ ልክ እንደ አምባሳደር ስለሺ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤beauitfu and bestSelesh risayen wasvery great man ❤❤❤❤❤❤❤
@MisaratElene
@MisaratElene 28 күн бұрын
deleee lafano ❤❤❤ la tagfaw amhara hzebe
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 27 күн бұрын
Ambassador Sileshi Bekele must return to leader of the Great Dam BlueNile project.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 28 күн бұрын
You are right ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hassanjibicho
@hassanjibicho 28 күн бұрын
በጣም ልምድ ያካበቱት ምሁራን ከመንግሥት ለመልቀቅ ደብዳቤ ማስገባት ያሳስባል ። የብልፅግና መንግስት ውርንጫዎችን ባለሥልጣናት አገርቱን ይዘው ቁልቁለት እየወረዱ ናቸው ።
@TesfaKinde
@TesfaKinde 28 күн бұрын
አሁንም ግብር እያሉ ሰውን እያሰቃዩ ነውእንጅባራ ከተማ ድረሱልን
@AddisuEndshawtatek-zz4se
@AddisuEndshawtatek-zz4se 28 күн бұрын
ማንም አይቀድመኝም ብየ ስሮጥ
@BT-om1zl
@BT-om1zl 28 күн бұрын
🤔
@Tefera-wo6tl
@Tefera-wo6tl 28 күн бұрын
ድል ለ ፈኖ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 28 күн бұрын
እምስ እባካችሁ ሙዝዝ አትበል ትግራይ ሲዋጋ መንግሥት ካለው ከጀት በስተቀር ነበራቸው እናንተ ግን የእጅ መሣራያ ብቻ ነው ያላችሁ ስለዚህ ጥበብ ይጎድላችሁዋል ጥበብ ምንድነው ከትግራይ ጋር በመሬት መጥላታችሁ ምርት መጨረሻ በድርድር የሚገኝና በታሪክ ላይ ዞር ብላችሁ መርምር ብልህነት ነው የምትሞቱት በተለይ ከትግራይ መጣላታችሁ የትም አያድርሳችሁም ከትግራይ ጋር ስለ አድርግ በፊትም ያጣላችሁ ማን እንድሆን መርምሩ በከንቱ መስዋዕት አትክፈሉ መሬቱ የኢትዮጵያ ነው ድል የሚገኘው ከትግራይ ጋር ስትሆን ብቻ ነው ጀግንነትም ጥበብ ያስፈልገዋል
@user-ri5gh7bz3c
@user-ri5gh7bz3c 28 күн бұрын
እንጅነሩን ገለዉ እንጅነሩን ሾሙ አሁን ደሞ ማንን ሊሾሙ ነዉ ገዳይዎች
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs 28 күн бұрын
ብልፅግና ቃልአቀባይ ሆናቹሁ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 28 күн бұрын
ደግ አረጉ አለመስማት መብትህ ነው
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 28 күн бұрын
Unusual engagement
@twdrskss
@twdrskss 28 күн бұрын
በርግጥ የሰላም ጥሪ ደብዳቤ ቅዱስ ሀሳብ ነው ነገርግን ኢሳያስን ለመገልበጥ ነጋሪት የሚጎሰመው የት ሆነና?
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 28 күн бұрын
እኮ ይሄ አጋንንት
@yohanishabite
@yohanishabite 28 күн бұрын
እንደ ሽማግሌ ጥርስ ምንም ሳይሰራ እንዳመሠ አንድ በአንድ ብልፅግናዎች እየተነቀሉ እያለቁ ናቸው።
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
AYNE YENEKEL , ANTE DENKORO, KOMATA, YEGERED , YESHERMUTA LIG!
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
80MILLION OROMO MEHURAN ALU! MAYE NEFTEGNA AYFLEGEM! MEBTU NEW MELKEK!
@anwarahmed749
@anwarahmed749 28 күн бұрын
Esmegu Ymibal band kethiopiya matifat tegebi newo Agerin yamakle sayihon ybandawoch sira Asfesaminewo danel bekel ymibal ybanda tlalake newo Aysfligim
@user-sr9vu3ps1m
@user-sr9vu3ps1m 28 күн бұрын
በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የዶ/ር ስለሺ በቀልን ፖስተር በብልፅግና እጩነት በአዲስ አበባ ተሰቅሎ አይቼ ብልፅግና የሙህራን ስብስብ እንደሆነ ገምቼ ነበር::አሁን ላይ ብልፅግና የሙህራን ድርቀት እየገጠመው መሆኑን ስገነዘብ እንኳን አባል ያልሆንኩ አስባለኝ::
@olyadtadesse7315
@olyadtadesse7315 28 күн бұрын
❤❤
@nasserALI-fq9ej
@nasserALI-fq9ej 28 күн бұрын
❤❤❤
@FfgGgg-kn4tu
@FfgGgg-kn4tu 28 күн бұрын
❤❤❤❤
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@shebawian5074
@shebawian5074 28 күн бұрын
አንድ ተመራማሪን ያለቦታው አምባሳደር ሲደረግ ያኔ ነበር ከነክብር መልቀቅ ፣ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ አለ ያገሬ ሰው ።
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 28 күн бұрын
በጣም ሀገርን የሚጠቅምን አንድ ምሁር አንድ ቢሮ ውስጥ አስገብተህ ስትቆልፍበት።አንዳንዴ ይዞርብን የለ።ዞሮባቸው ነበር ሹመቱን የተቀበሉት
@abiyasmare7603
@abiyasmare7603 28 күн бұрын
atifira zenawechih hulu wede mengist yadela new
@adeytube6750
@adeytube6750 28 күн бұрын
በዚህ ኣካሄድ ገና የኢትዮጵያ ህዝብ ከኢትዬጵያ ይለቃል‼️
@user-ld1ck2wk4n
@user-ld1ck2wk4n 27 күн бұрын
كذب.باط
@Besufekadbelay3775
@Besufekadbelay3775 28 күн бұрын
የኮሬ ነጋ አባሉ ሌንጮ ባቲ ነው ሚተካቸው ታውቋል። ይሄም በአሜሪካዊ በዓለማየሁ ኃይለማርያም በኢንፎርማል የኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር መሪ ተዋናኝነት የሆነ ነው።
@mesfinkifle4019
@mesfinkifle4019 28 күн бұрын
What about our dam,Dr.sileshi?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 27 күн бұрын
ያልታደልን እዝቦች
@user-ud8fc3wx4g
@user-ud8fc3wx4g 28 күн бұрын
እሱ ሣይሆን በቃኝ ያለው ፋሸስቱ ነው ያስወገደው !
@Trure7Love
@Trure7Love 28 күн бұрын
👉🏽አንድ በጎ ባለስልጣን በህዝብ ሲወደድ በእድገት ሰበብ አድርጎ መንግስት ከህዝብ ያርቀዋል ከዛም ያስረሳሀል ‼️‼️ የመለስ ዜናዊ ስልት🙄
@user-fq4be8xb7t
@user-fq4be8xb7t 28 күн бұрын
ወልቃይት እና ራያ ደራ መተከል ለአማራ ይሰጡ ሀገራችን ሰላም ከፈለጉ
@larrymiftah8516
@larrymiftah8516 28 күн бұрын
Rfdftaystooftygdjfkdhzg❤
@nakfa270
@nakfa270 28 күн бұрын
Whether isaias afwerki exist or not will never ever have good diplomacy with evil usa We never forget 1952 what America had done to my country Eritrea
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 27 күн бұрын
Good morning Fetha Midya for sharing the truth Word of God in Jésus christ of the lord of Jésus christ our lord and savoir amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DegefuAbdissa
@DegefuAbdissa 28 күн бұрын
🎉 .
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 28 күн бұрын
የአላሕለተበደለውለተጨፈጨፈውሕዝብእርድታሕንስጣቸው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 28 күн бұрын
በመጀመሪያ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ/ፊ ትምህርት ተማር
@WENDeWende-zz8up
@WENDeWende-zz8up 28 күн бұрын
Tarke. Ayraswm. Sekat. Tamngchalw merx zaga. Naw Tenat. K. Dr enmare
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema 27 күн бұрын
እዉነታቸዉን ነዉ ከ ፮፮፮ ጋር እንዴት ይሰራል
@tesmegebreyesus8883
@tesmegebreyesus8883 28 күн бұрын
There is no peace to buy or to built house.
@mralinaji226
@mralinaji226 28 күн бұрын
why don't you take ads in the middle
@user-me7li5cc5r
@user-me7li5cc5r 28 күн бұрын
111
@girmazeleke8819
@girmazeleke8819 28 күн бұрын
ሳህለ ወርቅ ምን ስልጣን አላት አብይ ላከ ማለት ይቻላል እሳቸው የቤተመንግስቱ ጌጥ ናቸው
@henoklemma4545
@henoklemma4545 28 күн бұрын
በቃኝ ግን ለምን
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 28 күн бұрын
መብታቸው ነው
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 28 күн бұрын
ነግረውህ ነው አምባሳደሩ ወይስ እንደሁሌው የራስህ ግምት ነው
@targettube4968
@targettube4968 28 күн бұрын
የብልጽግና መንግስት አብቅቶለታል።
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x 28 күн бұрын
Wd feta bieteseboch ye washington shifta ye eritrea hzbna mengst menetatel new elamaw le eritrea hzb slewededew endaymeslachhu kfat new. Ena men ytaweqal america policy tqeyralech weym be china tshenefalech. Ye ethiopia hzb america menm itteqmenm ena rasachen chlen ers bers techachlen be ethiopia selam memtat new yemibejew ers be erse megedadel ybqa america wshetwa new selam ametalehu eyalech ene mike hamer wshetachew new please eritrea yetetelachew raswa yechalech hager mengst hzb slehonech new please understand
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 28 күн бұрын
አምባሳደር ትክክለኛ ውሳኔ
@Nigus616
@Nigus616 28 күн бұрын
የትግራይ ልጆች በሉ ተዘጋጁ ለእልቂት አሁን እናንተን መማረክ የለም ወይም ጥይትም የእርዳታም ስንዴም አይባከንም !!! በምታውቁት ቋንቋ ማናገር ብቻ ነው ፍኖ ያውቅበታል
@Tybatube
@Tybatube 28 күн бұрын
ቤትሰበ አበረታቱኒወዴች❤❤❤
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 28 күн бұрын
wuchet tlekaleh ketebale bhala now ylekah KAAAAAA tlekaleh Askedmo tlekaleh ketebalki ylekahu kAAAAA simogno yasgedele ketafi
@yetarik_mender
@yetarik_mender 28 күн бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@LetinaGHiwot
@LetinaGHiwot 21 күн бұрын
መኬራ ማሌቴ ነው
@messiphone-qi6se
@messiphone-qi6se 28 күн бұрын
ተጠቀቅ እንዳይደፍህ
@mimimame2115
@mimimame2115 28 күн бұрын
ቤት ሳትኖረኝ መሞቴ ነው,...........!
@MengistuTayetube0521
@MengistuTayetube0521 27 күн бұрын
ኧረ ሰራዊቱ አለቀ አይደለ እስከዛሬ ለምን ጥሪ አላቀረበላቸውም ክክክክ ይገርማል😂😂😂😂
@user-oo3sq1pi4b
@user-oo3sq1pi4b 28 күн бұрын
አደኛ ነኝ ❤ላይክ አምሮኛል 😅
@endashawwude2252
@endashawwude2252 28 күн бұрын
ጀዝባ !! ማህበራዊ ሚዲያ ከሆንክ ሚዛናዊ ሆነህ ዘግብ ::
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 28 күн бұрын
ባለጌ ስድብን ምን አመጣው አለመስማት መብትህ ነው
@wediweyinking
@wediweyinking 28 күн бұрын
የኣማራ ልሳን ነው የትግራይ መሬት የኣማራ አድርጎ እያወራ ነው ያለው
@endashawwude2252
@endashawwude2252 28 күн бұрын
@@gravitymobile7558 ምነው ቤተሰብ ናችሁ እንዴ ??
@desanuka4947
@desanuka4947 28 күн бұрын
አይ አብይ አማራ ሲያስር ትግሬ ሲመልስ እድሜውን ያራዝማል
@FoziAli-cx8ip
@FoziAli-cx8ip 28 күн бұрын
በአንድ በኩል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ በሌላ በኩል ከኢትዮጵያ ነጻ ወጣው የምትለውን ኤርትራ እንኳን ደስ አለሽ ይላሉ። አሽርጋጅነት ጥግ።
@dcghetto
@dcghetto 28 күн бұрын
American alech alalech Eritrea ke American menem aynet metseweta atkebelem ,atetazezem Eritrea aymokatem ayberdatem
@user-ke7tk5lt1j
@user-ke7tk5lt1j 28 күн бұрын
AMHARIC +A HIBEKA ALEKHU...WEDI ADEY.
@dcghetto
@dcghetto 28 күн бұрын
@@user-ke7tk5lt1j shukren habibi hawey wedi eri
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 28 күн бұрын
የአብይ አጠብቅኝ ገና ነው በኢሳያስ እግር ወድቆ ሲማፀን እናያለን
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
Esysen ABIY ASHEKER YADEREGAL! YEH BEALEM DEREJA , YETEGELELE, CHELEMETEGNA , YEHONE PRESIDENT NEW!! ANTE BUDA, KOMATA, DENKORO, FANDYA!!
@EyachewAsefa-xy3ei
@EyachewAsefa-xy3ei 28 күн бұрын
fano yashnfal i am sure
@tesmegebreyesus8883
@tesmegebreyesus8883 28 күн бұрын
You can not bury the truth. The so-called betweed Adane was assigned by King Haleslasie to govern the Welkite regions. The king wanted to punish by taking their land and make the Tigrai peaple not to farm and survive. Betweded Adan was un educated but a good Christian, he was saying the Welikte belongs to our brothers of Tigrai. He also said each region is named in Tigrigna, and he was saying he had difficulty to study and read the names of each Welikte in Tigrigna.
@VipVip-xw2tw
@VipVip-xw2tw 28 күн бұрын
እረ ሰውየው ሌንጮ ባቲ የሳውድ አንባሳደር ነው
@AsmromAbrehale
@AsmromAbrehale 28 күн бұрын
😅
@KkK-rz7wn
@KkK-rz7wn 28 күн бұрын
ከሞትኩ ቤት ምን ይሰራልኛል😀😀
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@negaaraya6811
@negaaraya6811 28 күн бұрын
ኤርትራ ብነዊሕ ናይ ናጽነት ትጽቢት፡ ብኣዝዩ ብዙሕ መስዋእቲ ዝመጸት ሃገር ስለዝኾነት፡ መጀመርያ ንህዝብን ንሃገርን ንኽብሩን ንዓቅብን'ሞ እዞም ኣብ'ዚ ናይ ዜና ማዕከናት ትገልጽዎ ዘለኹም ባዓል መስፉን፡ ባዓ ሕሩይ፡ ባዓል ደር/በረኸትን ወዘተ ካባኻትኩም ኢዶም ምስ ወያነ ጠብሎቕ እብዳኣበሉ ዓላማኦም ከዐውቱ ዝተጸበዩ ስለዝነበሩ፡ ምስ ጸላኢ ኮይንካ ክትዕወት ካኣ ስለዘይካኣልን፡ ኣንቱም ኣብ ከምዚ ዝተቛማጣዕኩምን ዘይተቖማጣዕኩምን፡ እቶም ክሳብ ሕጂ'ውን ምስ ወያነ ቀብጠርጠር ዝብሉ ዘለዉን፡ ወያነ ከም ዝዕወት መሲልዎ ናብ ወያነን ናብ ብልጽግናን ለኹሎኽ ዝበሉ ዘለውን ስለዘለውኹምን እዚ ካኣ ክሕደት ህዝብን ሃገርን ስለዝኾነን ካብቶም ከምዚ ዝገበሩ ካኣ ምሳኻትኩም ስለዘለዉን እየ ነዚ ዝጠቕሶ ዘለኹ። እዚ ካኣ ክሕደትን ጥልመትን ንህዝብን ንሃገርን ስለዝኾነን፡ ይቕረ ዘይባሃሎ እዩ። ስለዚ ንቐደም ንህዝብን ንሃገርን ድሕነቱ ይረጋገጽን፡ ኣብ'ዚ ካኣ ናይ ንነብሲ ወከፍ ሓቀኛን ብቑዕን ኤርትርራዊ ዝምልከት ስለዝኾነ፡ ኣንቱም ኣብ ከምዚ ዝተጠላቐኹም ካኣ ካብ'ዚ ከምዚ ህዝባውን ሃገራውን ጉዳይ ንቐደም ኣልግሱ። ምኽንያቱ ክሕደት ሃገርን ህዝብን ይቕረ ዘይባሃሎ ስለዝኾነ። ሕጂ'ውን ዓወት ንሓፋሻ።
@AbebMekonen
@AbebMekonen 28 күн бұрын
ኢትዩጱያ ታሸንፉለች
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 28 күн бұрын
ከማን ጋር ተዋግታ ነዉ የምታሸንፈዉ ግን
@saved1580
@saved1580 28 күн бұрын
ሐዋርያት 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እነርሱም በተሰበሰቡ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ በዚህ ወራት ለእስራኤል መንግሥትን ትመልሳለህን? ብለው ጠየቁት። ⁷ እርሱም፦ አብ በገዛ ሥልጣኑ ያደረገውን ወራትንና ዘመናትን ታውቁ ዘንድ ለእናንተ አልተሰጣችሁም፤ ⁸ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ። ⁹ ይህንም ከተናገረ በኋላ እነርሱ እያዩት ከፍ ከፍ አለ፤ ደመናም ከዓይናቸው ሰውራ ተቀበለችው። ¹⁰ እርሱም ሲሄድ ወደ ሰማይ ትኵር ብለው ሲመለከቱ ሳሉ፥ እነሆ፥ ነጫጭ ልብስ የለበሱ ሁለት ሰዎች በአጠገባቸው ቆሙ፤ ¹¹ ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።
@indianahungariangirl3840
@indianahungariangirl3840 28 күн бұрын
ሸዋ😂😂
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 25 күн бұрын
ኢትዮዮይያን የሚከፋፍክ መሪ ለኢትዮፕያ አይበጅም
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 28 күн бұрын
የሪትራ መንግስት ማለት የሪትርያ including ህዝብ ማለት ነው፡የሪትራ መንግስትና ሕዝብ ኣንድ ልብ ነው፡፡የፈግከው ተርግመው ኣመሪካ የፈለገው የበሉ አኛ ኢርትራውያን 80 ዓመት የበደሉት በታሪክ ኣንድ በኣንድ ተመዝግበዋል፡የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ኣመሪካ ሊብያ ዒራቅ ሶርያ ሶማላልያ የመን ኣፍጋኒስታ ዩክረይን ህዝብ ተበታትነው ኣገር ኣልባ ሁነው ቀርተዋል አኢትዪኦፒኣ መንግስ ያሳፈራል ለምንድንው ወደ White House ጎንበስ ቀና ለርፍራፌ የምትሉት፡አትዪኦፒኣያ ለኣመሪካ የምትማጸናው አንደ ወላጅ በስው የሚተማመን የተረገመ ነው፡፡ኣብዛኛው የ'ኣለም መንስታት ለፕረሲደንት ኢሰያስ የደስታ መለ'አክት አየላኩ ነው፡፡የትዪኦፒኣያ ፕረሲደንት ፡ጭምር፡ኣንተ ለፍላፊ ነገር ቀስቅሽ አርኩስ ኣመሪካ ለ'አሪትራ ሕዝብ ብቻ የደስታ መ'አክት ላኩ ቢቅአርብህ ትዕዝብት ገብትሃል ።የ'ምሪካ ባይደን ለፕርሲደንትቲሰያስ፡ጥሪ white House ኣድርግለት፡ኣልተቀበለውም፡፡የሪትራ መንግስት የራሳቸው ምክንያት ኣላቸው ጥሪው ኣለመቀበላቸው፡፡ኣንተ ወረኛ ጋዜጠኢኛ በረክት ሰላም ያለው ኣውራ፡
@user-ke7tk5lt1j
@user-ke7tk5lt1j 28 күн бұрын
AYTGEDESELU::
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 28 күн бұрын
Thank you
@abrahamkidane1771
@abrahamkidane1771 28 күн бұрын
@@user-ke7tk5lt1j የቀኔለይ ኣንታ ለባም ክቡር ኢሪትራዊ ጽኑዕ ዜጋ አግዜብሄር የይባርኽካ ኩሉሳዕ ሓለው'ኡ የብዝሓልካ ኣሜን፡
@mekonnentsegaye-uq2vx
@mekonnentsegaye-uq2vx 28 күн бұрын
።dedebu qimehal
@Vivolo19Betelhem
@Vivolo19Betelhem 28 күн бұрын
Takele uma beteka
@shibefente5682
@shibefente5682 28 күн бұрын
ስለሽ ጭንቅላት አለው ማለት ነው
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 28 күн бұрын
Mrrabe tigray Axum
@elenigebremichael405
@elenigebremichael405 28 күн бұрын
Fandya 😂😂😂😂
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 65 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 24 МЛН
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 3,9 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 65 МЛН