No video

Ethiopia - ከአውራምባ - ለኢትዮጵያና እና ለዓለም [Awra Amba, Ethiopia]

  Рет қаралды 8,204

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Күн бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 32
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
እጅግ የሚያስገርም ከአገራችን አልፎ ለብዙ አገሮች ትምህርት የሚሆን አስደናቂ ማንነቶችን ፍልስፍናዎችን የያዘ ድንቅ ማህበረሰብ ነው በዘር በሃይማኖት በፖለቲካ ቁማር አገራችንን ወደ አዘቅት እየከተታት ያለው ማሰብ ያቃተው ፖለቲከኛ እና የመንግስት ባለስልጣን ከአውራምባ ማህበረሰብ አባላት የስነ ምግባርና የአስተዳደር ስልጠና ቢያገኝ አገራችን አሁን ከገባችበት የውድቀት መንገድ መውጨዋ ሊሆን ይችላል እናመሰግናለን አንዳርጋቸው ፅጌ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ጦርነት ችግርና ረሃብን እንጅ ሌላ ሊያመጣ አይችልም የሰው ልጅ እንዲህ ነው መኖር ያለበት ህይወት ይሄ ነው በርቱ ወገኖቼ መኖር የምፈልገው እንዲህ ያለ ቦታ ነው ❤️❤️❤️❤️
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 2 жыл бұрын
Geta yebarkachu ye Ethiopia tesfawoch
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
Ethiop. 🇪🇹👍👍👍👍👍👍🌹🙏🏿🙏🏿🪐⭐🌙🇪🇹☎️📞🌻🌟🌟🌟🌹
@enanutola6486
@enanutola6486 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለእውነት የቆመውን ይርዳ 🙏🙏🙏🍀🌼🌺
@tersittesfaye3687
@tersittesfaye3687 2 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው አመሰግናለሁ ይልመድቦት በ ሙሉ ኢትዮጵያ የዶክተር ዙምራ አስተምሮ ያስፈ ልጋል የሚል እምነትም ፍላጎትም አለኝ
@negashabebe3945
@negashabebe3945 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ አብነት የሆነ ማህበረሰብ ! 💚💛❤ ክብረት ይስጥልን አንዳርጋቸው አስታውሰህ ወደ መገናኛ ብዙሀን ስላመጣሀቸው። 🙏🙏
@abaditgr1629
@abaditgr1629 4 ай бұрын
እኔም እድሉን ኣግኝቸ ኣይቸዋቸው ኣለወ ምርጥ ማሕበረ ሰብ
@tebarektafesse7984
@tebarektafesse7984 2 жыл бұрын
አቶ አደርቸዉ የማናውቀ የአገራችን አንድን ክፍለ ከተማ አውራባ በጣም የሰለጠኑ ሕብረተሰብ በማሳየትህ እናመሠግናለን ።
@zeeyodvah9479
@zeeyodvah9479 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን መንፈሳቸው በጣም ጠንካራ ነው የሚፈልጉት ረዳት ⷐሰኯላ ᎂᎀርⷐⷝ ⷘኹ፣
@abell3903
@abell3903 2 жыл бұрын
Very unique society! I am so touched. More than 15 yrs ago Artist Ahmed Teshome introduced this culture to the rest of us, I mean Ethiopian and the world. He deserves huge credit. His music depicted the culture wonderfully,
@wuditeferi6783
@wuditeferi6783 2 жыл бұрын
Wow Zumra is genius!
@alemsegedalemu679
@alemsegedalemu679 2 жыл бұрын
Andi, Good job!!!
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 жыл бұрын
🌟🌟🌟👍🙏🏿🙏🏿☎️🇧🇯🇧🇯🇪🇹🌙⭐🪐🎁⛱️💐💐⛱️✨✨✨🌅🌔🌔🌔🌄🌄
@ayeleshawel5173
@ayeleshawel5173 2 жыл бұрын
A model society! Thank you sir🙏
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 2 жыл бұрын
ዋዉ ድንቅና ደግሞ ደጋግሞ ሊነገርላቸው ይገባል :: ራሴን ነው የወቀስኩበት:: ዶክተር ከምሁራኑ የተሻሉ ሆነው አግኜአቸዋለሁ::
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
የምናከብርህ አንዲ የምንወድህ አንዲ የፅናት ምሳሌያችን አንዲ ህዝባችን በየቦታው ሲታረድ ሲፈናቀል አንተ የታገልክለት ፍትህ ከባለፈው በባሰ ሁኔታ ተደፍጥጦ እንዲያውም ብሶበት ጋዜጠኞች ፀሃፊያን ጀነራሎች በጠርራ ፀሃይ ሲታፈኑ ከሰው ልጅ ህይወት ይልቅ ችግኝ ክብር ባገኘበትና በግማሽ ቀን በሺዎች እየታረዱ በምናይት በዚህ ወቅት አንተ የደገፍካቸው መሪዎች እገሪቷን በየቀኑ ወደ ማትወጣው ቁልቁለት እየከተቷት እና ምናልባትም አይናችን እያየ አገራችንን ልናጣት የምንችልበት ሁኔታ እየተፈጠረ ባለበት በዚህ ወቅት እዚህጋ ይበቃል ከማለት ይልቅ ለህዝብህና ለአገርህ ካለህ ፍቅር አንፃር እንደዚህ አስችሎህ ዝም ያልከው ከቶ ለምን ይሆን ? አክባሪህን የሁልግዜ አድናቂህ ከባህር ማዶ
@beleteyedeto2085
@beleteyedeto2085 Жыл бұрын
Wow yemigerim mahibereseb new!!! I am gonna visit them.
@annagola7570
@annagola7570 2 ай бұрын
ዚምራየ ካየሄው እንዴት አገኘሀለሁ አውራ አንባ መለት መናገር ነውርነው ማለት ነው አንድቀን እመጣለሁ ኡነተኛ እትዮጵያዊያን ነን በጣም የተገፋን የተጠላን ህብረተሰብ ነን ላሊ ባላ ማለት የየሱስ ሞት ማለት ነው በጥበብ በኡቀት አንደኞች ነን አሁን የሚታካህዱት ስራችሁ አመላችሁ አያቶቻችን እንዲሁ ነው ቡዙ አያትየ የነገረኝ ምን ያህል እንደአሳዱን ከመሬት በታች ስንት በጥበብ የተሰሩት ቤቶች ከአንድ ክፍለሃገር ወደሌላው ክፍለሀገር ከመሬት በታች መንገድ አለ እኛን አጥፍቶ ታሪካችን
@aumumuhamadyutube1479
@aumumuhamadyutube1479 Ай бұрын
እውነተኛ አገላለጽ እሰሳት
@petrosnigeta7770
@petrosnigeta7770 2 жыл бұрын
ምን እይነት ጥዬቄ ነው የምትጠይቀዉ ?
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 2 жыл бұрын
great job! Bravo Andy!
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
ስንቶቹ ኢትዮጽያ ዉስጥ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸዉን ወደ አዉራንባ እየወሰዱ ያስጎበኙ ይሆን?
@annagola7570
@annagola7570 2 ай бұрын
ታሪካችን ወደ ራሳቸው ቀይሮ ብቻ እመጣለሁ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
❤️🇪🇹❤️💯👏👏👏🙏
@abyssiniayifru3985
@abyssiniayifru3985 2 жыл бұрын
Ato Andarigachew Tsige 🙏🙏🙏🙏
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
መሪ ለመሆን ስታስብ በመጀመሪያ ማወቅ ያለብህ ሕብረተሰቡን መስለህ ኑሯየወን ለመኖር የወሰንክ መሆንክን ተገንዘብ❗️ V8 ከነ ሹፌር ከጠባቂ ጋር እንዲኖርህ ማሰብ ያለብህም ። ጋሽ አንዲ የምትመኛት ኢትዮጵያ የሰለጠነች እና የበለጸገች አዉራንባን የመሰለች ኢትዮጽያን ነዉ። 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇷
@Dannytube46
@Dannytube46 Жыл бұрын
I have a big respect for awera amba society i have got a chance to visit them but i am not happy seeing such looser confused politicians on that ground.
@henokt3206
@henokt3206 2 жыл бұрын
የ አንዳርጋቸው ፅጌ ነገር ይገርመኛል " የት ይደርሳል የተባለ ዛፍ; ቀበሌ ቆረጠው " እንደሚባለው። አንተም አብይ ገንድሶህ( ወገብዛላሕን ብሎ) ለሀገር መሪነት ስንጠብቅ ዶክመንተሪ ፊልም ሰሪ ሆነክ አረፍከው 😅። ደሞ sugger Daddy መስለክ; ጋሽ በትናቸው።
Ethiopia - Esat Amharic Night News 21 August 2024
41:45
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 902 М.
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 50 МЛН
Ethiopia -Esat  Day Time News August 21 2024
12:47
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 3,8 М.
Visiting an Utopian Community Awra Amba. Ethiopia. EP 56
17:10
onherbike
Рет қаралды 111 М.
ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር
28:13
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 20 August 2024
25:50
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 4,9 М.
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 902 М.