ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 57,482

EBC

EBC

Күн бұрын

ውሎ አዳር-ከአውራ አምባ ማህበረሰብ ጋር #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 179
@tadla8200
@tadla8200 Жыл бұрын
በስማም ንፅና ቸው የጭቃቤትን እደዚማስዋብ ዋው በጣም ጀግና ናቸው❤❤❤❤
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ys1cj7qk9v
@user-ys1cj7qk9v Жыл бұрын
አማራየ
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
በጣም ጭቃ ቤት እራሱ አይመስልም
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
ይህ ባህል በሞላው ኢትዮጵያ ይሁን የለለ ነው ደሞ ስርአቱ ንፁህናው እዚህ ነበር ማግባት ደሞ ስራቸው ወንድም ሴትም አንድ ቃል የለኝም❤❤❤
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የማድ ቤቱው ንፅህና ሲማርክ አስካለች ተሽሎሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ነው ያለኝ
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 Жыл бұрын
በጣም
@abbytsega6757
@abbytsega6757 Жыл бұрын
ድሮ ድሮ ስለ አውራአምባ ያየሁትን ዶክመንተሪ አልረሳውም። በጣም ድንቅ የሆነ ማህበረሰብ ነው። ከብዙ ዓመታት በኋላ ሰለነሱ የተሠራ ቪድዮ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። እስካለ በጣም አደነቅኩሽ። ተባረኪ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዋው ንፅህናቸው በጣም ደስ ይላል አስካልዬ እኔ ላንቺ ወገብ ተሳቅቄ ሞትኩ እራስሽን ጠብቂ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ቪዲዮ የተቀረፀው ኮኦፕሬሽን በፊት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅና ሚደነቅ ባህል ነው ያሳየሽን፡ ተባረኪ እንዲህም አይነት ማህበረሰብ አለ ለካ፡ ለመላው የአገራችን ክፍል ትልቅ አርያና ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይበዛ 💚💛❤
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Жыл бұрын
በጣም የታደሉ ናቸው ቤቱ ጽዳቱ እቃው አቀማመጡ ሁሉ በጣም ያምራል ጭስም አይነካቸው ሁሉም ገጠር ያሉ እናት እህቶቻችን ቢያገኙት በጣም ደስ ይላል
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ማህበረሰብ ሁሉም ሊያደርገው የሚገባ ባህል ነው ሃረጋዊያንን ተከባክቦ ማኖር ለሚቀጥለው ትውልድ እጂግ ጠቃሚ ነው።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ማርያምን የመሰልጠን ልኩ እሄ ነው በጣም ነው እሚያስገርሙት የእውነት ትለያላችው
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ወይ ደስሲሉ ከፅዳታቸው እስከ አብሮ መረዳዳታቸው ማነው ገበሬ እንጀራ የሚገባ አቤት እንጀራው ሲያምር ኦፍ መቸይሆን የሀገሬን እንጀራ ምበላ በናቴጅ በርቱልን ለሌላው ትምህርትነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንችም ጎበዝነሽ
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 Жыл бұрын
ግሩም ሥራ ድንቅ ተፈጥሮ። ስላካፈልሽን ተባረኪ።
@user-to8nm1iq6d
@user-to8nm1iq6d Жыл бұрын
ብሎኪት እኮን የዚህን ያህ ዉበት የለዉ ይሂግን በጣም ያምራል 👍👍👍
@genetseboka4239
@genetseboka4239 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ኑሮአቸዉ አስተሳሰባቸዉ ትጋታቸዉ ንፅህናቸዉ ሰበብ ለምናበዛ ብብዙ መማር እንችላለን ተባረኩ
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
ይኸን የመሠለ ማህበረሰብ አማራ ክልል በመሆኑ መታደል ነው ኢንሻ አላህ መጥተን እኛም እናይላቸዋለን
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ እናት እንግዲህ እግዚአብሔር ወደምትወጅው ስራሽ መለሰሽ ግን ራስሽን እየጠበቅሽ
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ባህል ምናለበት ሁሉም እደናተ ቢሆን በጣም ጎበዞችበዛላይ ፀዳታችሁ እዲት ደሥ ይላል አስክየ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሸ አገራችን ኢትዮጰያዬን ይጠብቅልን ፍቅር ይሥጠን
@user-qb6hv4nq5t
@user-qb6hv4nq5t Жыл бұрын
ዋዉ!! በጣም የሚደነቅ ባሕል ነዉ::የንጽህናቸዉ እና በቀለማት ያስጌጡት ድንቅ ፈጣሪ ነወ!! ለመሆኑ በመንግሥት ይታወቃሉ? ማበራራትና ድጋፍ ቢሰጣቸዉ መልካም: ነዉ::ጋዜጠኞች እንደነዚህ ያሉት ዉብ ሥራዎች ስላቀረባችሁ በጣም ትመሰገናላች::🙏🙏👍👏👏
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
አውራ አምባዎች እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ።ግሩም ምሳሌ ናችሁ ።በተለይ ለኛ አገር ወንዶች!!!!!!!
@getahungizaw20
@getahungizaw20 Жыл бұрын
አስኩ ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
አማራ ክልል እኮ የሰው ልጅ በክብር በሚኖሩበት ክልል ነው ሁሉም ባህሉን ጠብቆ እሚኖረው ደስ ይላል
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
እኛጋ ብቻ ነው የስራ ክፍፍል በጾታ ሌላ ሀገር የለም ማንም የቻለውን የፈለገውን ሁሉ ስራ ነው የሚሰራው። ምግብ ማብሰል በጠቅላላው የወንድ ስራ ነው።
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
እ😄😄 ዉንድ ነወ ምግብ የሚሰራወ
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 7 ай бұрын
እውነት ነው በኢሮፕ ያው ነው
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Жыл бұрын
አቤት ፅዳት ድስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ
@ate6814
@ate6814 Жыл бұрын
ብዙ ተባዙ አውራምባወች 💚💛❤️🙏 ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
የሚደንቅ ማህበረሰብ ምን አለ ሌላው አካባቢ ይህንን ባህል ቢጠቀም ንፅህናቸው የሚደንቅ ነው
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 Жыл бұрын
በኛም አካባቢ ወሎ አለ ቤታችን ውስጥ ከውጫሌ ዝቅ ብሎ ጪሳ የሚያማምር የዚህ አይነት የሚጠቀሙ ሞልተዋል እኔም አለኝ
@workhuagold8146
@workhuagold8146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስታችሁ 😍🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ይልቁንም ሁሉንም ነገሮች በኤሌክትሪክ ሃይል መስራት አለበት የህዝብ ጤና ለመጠበቅ ከጭስ ።
@Wowe348
@Wowe348 Жыл бұрын
Amhara people they are the most soical people and smart people ❤️❤️❤️👑👑👑👑🇪🇹🇪🇹
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
ማሻአላህ አልጋው ኪቺኑ ዘመናዊውን ያስንቃል እንዲ ነው ባለው ፅድት ብሎ መኖር
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ እህት እዴት ነሽ ተመስገን ስላየሁሽ በሥራ ገበታሽ በርቺልኝ በስማም ንፅህናቸው ደስ ይላል አገሬ ሰላም ይሆን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ አዛውንቶች 🥰🥰
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Жыл бұрын
አስኩዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የሚገርም አካባቢ ነው
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አስካለች የሀገሬን የደቡብ ጎንደር ጎብኝተሺ ስላስጎበኘሺን ከልብ እናመሰግናለን
@user-ys1cj7qk9v
@user-ys1cj7qk9v Жыл бұрын
በጣም እምፈልገው ነው
@user-ln3eu7xv5j
@user-ln3eu7xv5j Жыл бұрын
ወይ ደስ ሲል ጎንደር ገባሽ ዋውውው
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ጽዳቱ ደስ ሲል 😍😍😍
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ማሻላ ፍትህ ለሚሰቃየው ያማራንፁሀን ህዝብ ደምሩኝ ዘሜን ግን ፍቱልኝኝ
@mimithomas7263
@mimithomas7263 Жыл бұрын
oh my god i love it. they way they live and their kitchen. they way they work together and care they give🥰🥰
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ 👍👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሁንም ደግመሽ ብትሄጂ አስኩዬ እረዘም ያለ እንጠብቃለን በተለይ የአልጋው ፣የማድቤቱ የምኝታ ቤቱ አሰራር ልዬ ነው ፅድት ያለ ያምራል በጣም በትንሽዬ ቦታ 12 መኝታ ክፍል አሰራራቸው ድንቅ ነው እናመሰግናለን አስኩዬ እንዲሁም ካሜራ ማን 💚💐👍
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g Жыл бұрын
በእውነት። በጣም የሚገርሙ ናቸው። ደስ ይላሉ
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
አሜሬካን ያሉትን የአበሻ ባሎች እስኪ ይህንን አሳያዋቸው ቁጭ ብለው እንድ ሴት ውሬ የሚለቅሙ ሴታሶቶች ናቸው
@user-kv8lk3rh4g
@user-kv8lk3rh4g Жыл бұрын
ሱባሀናላህ ሲገርም ማሻአላህ ምርጥ እናትናባት
@wubneshtube
@wubneshtube Жыл бұрын
ውበቱከለሩ ሲያምር የቤቱ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ጤናሽን አግኝተሽ ወድ ስራሽ እንኳንም በሰላም ተመለሺ😘❤😘
@seadi5
@seadi5 Жыл бұрын
አላህእድሜሸንያርዝመው።ሙሉ ጤናሽንይስጥሽ
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i Жыл бұрын
መሻአላህ ለመጀመሪያ ግዜ ፅድት ያለ አካባቢ ሄድሽ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ሲያምሩ💚💛❤
@jamilaabata9451
@jamilaabata9451 Жыл бұрын
ዊ ንፅህና የትም የለ በጣምነው የተገረምኩት
@blatob8799
@blatob8799 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የገጠርን ቤት እደት እዳሳመሩትከግብ ቤት አይተናነስም
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 7 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን የሌሌ ነው ውበቱ❤
@user-iv2ys2kn8g
@user-iv2ys2kn8g Жыл бұрын
ወረታወረታደቡብጎደርነዉየወረታልጅነኝ
@user-zj1rt2nf5s
@user-zj1rt2nf5s Жыл бұрын
ዋውውውውውውው
@tarekegntarekegn5791
@tarekegntarekegn5791 Жыл бұрын
አስካለ ፕሮግራምሽ ደስ ይላልና በርች።
@adnamy6919
@adnamy6919 Жыл бұрын
በዓላቸን ስለምታስተዋውቂን ደስ ብሎናል በርች አስካሉ እንወድሻለን፡፡
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 Жыл бұрын
ንፅህና ብሎ ዝምምምም ነዉ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ዋው:እፀብድቅ:ባህል:ስታምሩ
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
እንደ ሀገራችን አኗኗሩ ያማረ የትም ሀገር አይገኝም ላወቀበት
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Nice to see you back to your show Askale
@AminatUmor
@AminatUmor 2 ай бұрын
የሚገርምህሎታና ፅዳት❤🎉🎉🎉🎉
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ወይ በምን ቃል ልግለፃት የናታችን አነጋገር አምላክ የተናገረው ይከነው የተራበን የተጠማን ልብ ማብላት ማጠጣት ማልበስ እረ ምን መታደልነው ከምር የአይምሮ እረፍት አምላክ እረጅም ድሜን ያብዛላችሁ
@uffuuffsrtdtd2948
@uffuuffsrtdtd2948 Жыл бұрын
መሸአላህ ተባረከ ረህማን
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ኑሮን እማ እናተናችሁ የምትኑሩ ከምር በስማም ወይ ጉድ ታምርነው
@user-ei1qw6vx4p
@user-ei1qw6vx4p Жыл бұрын
ደስ ሲል ኩሽናቸው ፅድት ያሉ ናቸው ማሻአላህ የት ነው
@azawuntmalefiya7796
@azawuntmalefiya7796 Жыл бұрын
ጎንደር
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
አስካልዪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን አስካለች በጣም የሚደንቅና ባህል ነው ያሳየሽን፡
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ወዉ ኢትዮጵያዬ ሺ አመት ስምሽ በአላም ይወደስ እዉነት ንፅህነቻዉ ይገርማል
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 Жыл бұрын
አውራባ በትምርትቤት የተባርኩት በጣም ይገርመኝነበር
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
ወላሂ ወደጠፋበት ቦታ ሲል እናቴ ትዝ አለችኝ ወይኔ ልዩነት እኮ
@ruthruth2976
@ruthruth2976 Жыл бұрын
Askuye, you are the most amazing reporter. I realy appreciate you
@arabia1239
@arabia1239 27 күн бұрын
ሡብሀንአላሕ
@hananidres757
@hananidres757 Жыл бұрын
አስኩዬ እንኮን አላህ አተረፈሽ እህቴ
@yeneneshmesfine2429
@yeneneshmesfine2429 Жыл бұрын
nice to see you again ASKALEYEEE
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahmudmb2606
@mahmudmb2606 Жыл бұрын
የጀራ መጋገረያው በሁሉም አገር እደሱ አይነት ነገር ቢሰራ ለናቶቻችን ምርጥ ነበር
@user-rc1ty4ot3x
@user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын
መስራት ይቻላል እናቴ ስትሰራ እኔም አግዛት ነበር የእቃ መደርደሪያ ሁሉንም እኛ ነበርን የምንሰራው
@samyiamohammed818
@samyiamohammed818 Жыл бұрын
የአማራ ሴት ብቻ መስሎኝ ነበር እንጀራ የሚጋግረዉ ለካ ወንዶቹን ይጋግራሉ
@user-fo9gu9lp2n
@user-fo9gu9lp2n Жыл бұрын
ክክክክክክ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
ማሻአላህ።ፅዳቱ የምጣዱአሰራር የሰውየው ሙያ ልዪ ነው ጎበዝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Eskahun kehedshibet bota hulu the best, clean place kand very creative people is have ever seen. Endezih aynet nitsuh bota tegniteshim atawkim. Betam des yilalu. Wow. Every Ethiopian should learn from them.
@ethiopiaethiopia2489
@ethiopiaethiopia2489 Жыл бұрын
ሰፈሬ ሀገሬንስላሳየሺኝአመሰግናለው
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
ወይኔ ንጽህናቸው የገጠር ቤት አይመስልም
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ስራ ሽ ተመለሽ እምወድሽ ና የማከብርሽ አንደበተ መልካም 👍
@mrsvip8034
@mrsvip8034 Жыл бұрын
አውራአምባ በትምህርት ተምረን ነበር ወንድ ሴት ስራ አይከፋፍሉም እጀራ ይጋግራሉ ወዶቹ ሲባል ይገርመኝ ነበር ጉድ
@user-ve8dv5iq5y
@user-ve8dv5iq5y Жыл бұрын
አቤት ንፅህና እንጀራ ው ስ ማመር
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Жыл бұрын
I wish I was born, raised and lived in rural areas of Ethiopia, where there is real natural life, not artificial life like America and Europe. where the worst place to live on planet earth,
@user-qs8xe6bs5o
@user-qs8xe6bs5o Жыл бұрын
ፅዳት ማሻአላህ ጀግና😘😘😘
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
ድንቅ ነው በሰማም
@tigistmulugeta9247
@tigistmulugeta9247 Жыл бұрын
አስካል ተስፋዬ እግዛብኼር ስለማረሽ ደስ ብሎኛአል ብቸኛ የሚጥም ፕሮገራም
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
ወይኔ የቤቱ ፅዳት ሲያምር
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስስስ ይላል
@user-iv2ys2kn8g
@user-iv2ys2kn8g Жыл бұрын
ጽዳትአደኛ😂😂👍👍👍👍
@mazeratmaserati5399
@mazeratmaserati5399 Жыл бұрын
የኔ ውብ ወረታ አስኩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ወረታ ትግሬው ኦሮሞው አማራው ሁሉም በፍቅር እሚኖርባት ከተማ ናት ዙሬዋ ማንም ያላያት ድንቅ ተፈጥሮ ያላት ክረምት እሩዝ በጋ ሽንኩርት ቲማቲም እሚመረትባት ለምለሞ ወረታ ፎገራ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
ዋው ወርታ ? ወርታማለትጎንደርአደለምወይሥሌላቦታነው ዘፈንላይሠምቸነው
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Жыл бұрын
አወ ጎንደር ውስጥ ነው ለበሀርዳርም ቅርብ ነው
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
አወ ጎንደር ነዉ
@hahhshue5692
@hahhshue5692 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
የኔውድአላህይጠብቅህሽ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
የዛሬው በጣም ያማረ ከጥዳት አደኛ ነው
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
Imagine If This wonderful and Progressive tradition backed by Electric Power , will make it safer faster and effective- HOPEFULLY OUR NEWLY BUILT DAM WILL RESOLVE THIS ISSUE
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
አስኩየ እንኳን ፈጣሪ ማረሽ
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
ወይ የገጠረ ሠው ትሕትነው ፍቅሩ ቤቱ ደም ሢያምረ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Жыл бұрын
ሀይ አሰኪ እንዴት ነሸ ደህና ሆነሸ ሰላየሁሸ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ዉሎ አዳር ካላንቺ አያምርም.
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 Жыл бұрын
Wow they are amazing others learn from them
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b Жыл бұрын
ደስ ሲል 😍
@SamiraaJimmaa-jh4vx
@SamiraaJimmaa-jh4vx Жыл бұрын
Yezarewu yilayal❤❤❤❤
@user-bg7lw4ei8l
@user-bg7lw4ei8l Жыл бұрын
ማሻአላህ
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00