Ethiopia - ከወደ ዓባይ የተሰማው ምስራች! ውሃው ወደኋላ ተመልሷል!

  Рет қаралды 166,748

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 240
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 29 күн бұрын
አባይን ለመገንባት ዋጋ የከፈሉ እየከፈሉ ላሉት ሁሉ ክብር ይገባቸዋል
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l 29 күн бұрын
እንዲ የሚያቀራርብ ነገር በማቅረብ ሀገራዊ ሞራላዊ ግዴታችሁን ተወጡ ደስ ይላል ❤❤
@user-ze5sh6ex2j
@user-ze5sh6ex2j Ай бұрын
እንደዚህ ሁላችንም ለሀገር ተቆርቋሪ ብንሆን የት በደረስን ነበር ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን❤❤
@FeteneMamaru
@FeteneMamaru 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤selam le 🇪🇹
@user-zr8dc7ng7i
@user-zr8dc7ng7i 21 күн бұрын
ደስ ይበላችሁ የአገሪ ህዝቦች ይህ ጋዜጠኛ በጣም ጥሩ ስራውን በትክክል አቅራቢ ተባረክ ወንድማችን❤
@user-qv5uk5dc3u
@user-qv5uk5dc3u 29 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ 🔯
@gbentertainment3811
@gbentertainment3811 29 күн бұрын
አይሁድ ነህ እንዴ
@TarikmehamesKelil
@TarikmehamesKelil Ай бұрын
ተባረክልን ወንድማችን እውቀትህ እጥፍ ድርብ ያርግልህ ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 29 күн бұрын
ምነው ባደርገልን ህዝቡም በተርጋጋ እምየ ሀገሬ ያንች ስላም ተመልሶ እድገትሽን ያሳየኝ😢😢😢😢
@MessiSebani
@MessiSebani 29 күн бұрын
እናት ኤትዩጵያ🇪🇹❤ድቃ እሸብርቃ ለዘላም ትኑር ❤
@AlemyGetnet
@AlemyGetnet 29 күн бұрын
ተባረክ የሀገሬን መልካምነት ስለዘገብክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bombuwakjra8611
@bombuwakjra8611 Ай бұрын
እንፀልይ ለምድራችን በዚ በመጨረሻው ዘመን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝ አድርጋቹ ተቀበሉ ከፊት ፍርድ አለ ምህረት አለ
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 15 күн бұрын
ድንቅ አቀራረብ ነው ቀጥልበት ተባረክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon Ай бұрын
ኢትዮጵያን የአሁኖቹ ልጆቿም አያውቋትም ነገ ግን ተወቅሠውም ቢሆን ታሪኳን ጠንቅቀው ሲያውቁ ንሰሀ ገብተው ይቅር በይኝ ሀገሬ ብለው በቀሪ ዘመናቸው በደንብ ይተጉላታል!
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z Ай бұрын
ኢትዮጵያ የኔኩሩ እናት ሁሌም. ከፍታሸ ያሰደሰተኛል
@user-yx2ko5lz4v
@user-yx2ko5lz4v 29 күн бұрын
አገሬ ደስ የሚል ዜና ናፍቆናል ልጆቺሽ
@lasausau5726
@lasausau5726 Ай бұрын
ደል ለሀገሪ እቶ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የአላህ ስለም አድሪገልኝ ሀገሪችንን የሪቢ 😭💔🤲🤲🤲🤲
@ETHIOPIA1997.
@ETHIOPIA1997. 24 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
ዛሬ ገና ኢትዮጲያዊ ሆንክ በዚህው ቀጥል በቀጣይም ቸር ያሰማን
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 29 күн бұрын
ይሄ ዘረኛ የሸርሙጣ ልጅ ነው ፋኖ ፋኖ እያለ ላንቃው እስኪሰነጠቅ ይጮሃል ባገኝው እውጠው ነበር ዘረኛ
@mimimame2115
@mimimame2115 29 күн бұрын
ሰድብ ቢቀር ምናለ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
​@@eliasasefa1990 ምን ብሎ እንዲጠራልህ ፈለክ ጅል
@SoWhat-mo1nb
@SoWhat-mo1nb Ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ❤❤
@user-qt6pt2bd6i
@user-qt6pt2bd6i 25 күн бұрын
አባ ቢያ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጤናና እድሜ ሰቶን ያሣየን ጀሊሉ
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 17 күн бұрын
አገራችን በውጭ ሐይሎች እንደተዋረድን አንቀም ከፍ ትላለች በልጆቿ
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 29 күн бұрын
ስመኝን የገደሉት በግድቡ ላይ ግፍ የሠሩ ናቸው የግድቡን ብር የበሉናቸው፡፡ ጌታ ይቅር ይበላቸው በሕይወት ካሉ ከበረከቱ ያብላቸው፡፡
@letabedasso1195
@letabedasso1195 23 күн бұрын
All Ethiopians must acknowledge its heights of greatness.
@Nurdi.Ramato-wb7mh
@Nurdi.Ramato-wb7mh 29 күн бұрын
Ethiopian 💪💪king ❤
@by8344
@by8344 28 күн бұрын
ተመስገን። ክብር ለኢትዮጵያውያንና ለመንግሰታችን። ምስጋና ለእግዚአብሔር።
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 7 күн бұрын
የሀገሬ ብልፅግናሽ ቅርብ ነው ።
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 29 күн бұрын
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@appapp5138
@appapp5138 Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ like አድርጉኝ ውዴቼ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 28 күн бұрын
እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡ጀግኖቻችን፡እንኳን፡ደስ፡አለን።አላህ፡የእርስ፡በእርስ፡ጭቅጭቁን፡አስቁሞ፡የምቀኞቹ፡የግብፅ፡መሪዎች፡አንገት፡በማስደፋት፡የአብዛኛው፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊ፡አንገት፡ቀና፡የሚልበት፡ጊዜ፡ያቅርብልን፡በመሀከላችንም፡ያስማማ፡አሚን።
@abebasetarge383
@abebasetarge383 29 күн бұрын
ሚዋጉን ፅንፈኛ ዲያስፖራ ነው እነሱን ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልሰው
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e 29 күн бұрын
መልካም ዝግጅት ደስየሚል አቀራረብ ነበር
@ayshaedris8659
@ayshaedris8659 29 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@asamnewuasamnew1806
@asamnewuasamnew1806 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ዘረኝነትን ጦርነትን አጥፋልን ሰላም አድነት ፍቅርን ስጠን
@gashawwedajo
@gashawwedajo 29 күн бұрын
ዛሬ ዘገባክ ደስ ይላል እንደዚህ ነው ለአገር መቆርቆር በዚው ፀባይክ ቀጥል እደቂጣ እዳትገለበጥ ቅድሚያ ለሀገር በርታ
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 28 күн бұрын
ነፍስ አባባል። ታዲያ አሉ እነ ጁዋር የፈረንጆቹ ወኪሎች የገርጉዝ ሆድ በሚንጫ የመዘነጥሉ እርጉሞች።
@mememalase9018
@mememalase9018 28 күн бұрын
Thank you jesus ❤ i love Ethiopian my mama 🇪🇹👍
@NatnaelWolde
@NatnaelWolde Ай бұрын
Abay Ethiopian New
@sintayehuzewdu7359
@sintayehuzewdu7359 Ай бұрын
አይ ትግራይ ነው
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Ай бұрын
@@sintayehuzewdu7359😂😂😂😂😂😂
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 15 күн бұрын
😂😂😂😂​@@sintayehuzewdu7359
@marzemagetachewgadissa2306
@marzemagetachewgadissa2306 29 күн бұрын
❤❤❤ **** ግሩም ትንታኔ ። ****
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 28 минут бұрын
አስቸጋርዋችና ክፉዋችምወደኋላይመለሱ፡፡
@letabedasso1195
@letabedasso1195 23 күн бұрын
Abbay is life of Ethiopian greatness and prosperity 💓.
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 29 күн бұрын
እስቲ እንዲሁ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ን የሚያግባቡ ነገሮች ላይ አተኩሩ thank you
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 28 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ።በእውነቱ፡የምንሰማውና፡የምናየው፡ሁሉ፡ለአብዛኛው፡እውነተኛ፡ኢትዮጵያዊ፡ልብ፡ያሞቃል።ጀግኖቻችን፡በርቱ፡እናመሰግናለን(ሽኩረን)
@Meleswoldemichael-zq2ot
@Meleswoldemichael-zq2ot Ай бұрын
❤️❤️❤️ደስ ሲል
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 29 күн бұрын
ምንጊዜም ኢትዮጵያ ትስዕር❤
@JupiterShamana
@JupiterShamana 24 күн бұрын
💚💛❤️ሀገሬ ኢትዮጵያ
@GogThon
@GogThon 15 күн бұрын
Ethiopians first!❤❤
@tbhilyEth
@tbhilyEth 11 күн бұрын
Inshalah ❤እንበለፅጋለን።
@Elsakuchu
@Elsakuchu 29 күн бұрын
መለስ አንዴ ቀና ብሎ ቢያየው ደስ ይለኝ ነበር
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 19 күн бұрын
የበላው ይመለስ ይህ ዘረኛ ሀገራችንን በዘር የከፋፈለ
@EkramSeid3160
@EkramSeid3160 28 күн бұрын
ምን አለ እንዴዚህ ሁሌ ጥሩ ነገር ብንሰማ ለሀገራችን ያለን ፍቅር ይጨምር ነበር አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@assefatsige5279
@assefatsige5279 29 күн бұрын
God is great! God Bless Ethiopia!
@enanutekle2203
@enanutekle2203 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ከኢትዬጰያ ጋር ነው የልፍልናል ፋኖ የድሀ የአማራ ልድ ያሸንፋል🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@memberekidane9096
@memberekidane9096 28 күн бұрын
Antane yawaldahe enate tebarake tanks ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 28 күн бұрын
ይመችህ 💚💛❤️
@surefiel
@surefiel 29 күн бұрын
እንደወደቅን አንቀርም።😢😢😢 ትልቅ ነበር ትልቅ እንሆናል።❤❤❤
@user-cq9bv5tg5w
@user-cq9bv5tg5w Ай бұрын
Abay Ashenafi new rasu yashenifal!!!
@user-ez3kq9cy1y
@user-ez3kq9cy1y Ай бұрын
በትክክል ገለፀከዋል ብዙ ደንቆር የፈጠረች ሀገር እሄን አባይን ከጠላት ጋር አበሮ ለፓሊቲካ የሚያውል
@dirogirma1241
@dirogirma1241 29 күн бұрын
ተባረክ አግዚአብሔር ይባርክህ!
@AbielBiranu
@AbielBiranu Ай бұрын
Ethiopian ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️✅✅✅💪💪💪💪
@bekeleyenus4003
@bekeleyenus4003 29 күн бұрын
አባይ ህልውናችን ነው!!❤❤❤❤
@betregiyontube
@betregiyontube 26 күн бұрын
እንዲ የሚያቀራርብ ነገር በማቅረብ ሀገራዊ ሞራላዊ ግዴታችሁን ተወጡ ደስ ይላል
@yohanishabite
@yohanishabite 26 күн бұрын
ጥሩ ነው።ግን ጥሩ መሪ ሲኖር እንጀራ ሊሆን ይችላል።እስካሁን ጥይት ና መከራ ብቻ እያቀላን ነው።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 25 күн бұрын
ምን ያረጋል መሪዎች ኢትዮጵያን አይመጥኑም
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 3 күн бұрын
🇪🇹❤🇪🇹 እኛ አንድ ከሆንንና ዘር ቆጠራ ካቆምን ገና ከዝህ በላይ እሰራለን!!!!!!!!!!! ሀገር ከሌለ የምንሞትለት ብሆርና ዘር ሀይማኖትም ወሰንም አይኖርም!!!!!!!! 🇪🇹❤🇪🇹 ሰላም ለኢትዮጲያ 🇪🇹❤🇪🇹
@That-lx3dn
@That-lx3dn 29 күн бұрын
thank you Meles Zenawi !
@destbelay1368
@destbelay1368 29 күн бұрын
ሁላችንም አይደለንም ውዴን እምየን ኢዮጵያየን እና የምድሪቱን ውበቶች ብሄር ብሄረሰቦችን እንወዳለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኤርትራን ይባርክ
@TigistAsemu
@TigistAsemu 28 күн бұрын
ያገሬሕዝቦችእንኳንደሰአላችሁ🎉❤
@eeeee3628
@eeeee3628 25 күн бұрын
ደሰ ይላል በጣም
@ramadansilemanmohammed8267
@ramadansilemanmohammed8267 29 күн бұрын
❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️
@ramadansilemanmohammed8267
@ramadansilemanmohammed8267 29 күн бұрын
نتمنا لكم التوافيق ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 Ай бұрын
መለስ ምንም ቢሆን ትልቅ ስራ ሰርታል ባለውለታች ነው
@mom6gr
@mom6gr Ай бұрын
አሱ የዘራዉ የዘር መርዝ ነዉ አሁን እያጨደን ያለዉ
@abduawel5521
@abduawel5521 Ай бұрын
መለስ መርጥ መሪ ነው እሱ ከሆነ ያባላን ለምን በሱ ግዜ አልተባላንም?
@fctekle4992
@fctekle4992 29 күн бұрын
መለስ በጣም አወዛጋቢ መሪ ነበረ ፡፡ የኢ/ያ ማንነት ከተመሰረተበት ቦታ ወጥቶ ኤርትራን ለማስገንጠል ታገለ ፡፡ በሚያሳዝን ሁኔታ ኢ/ያ አሰብ ወደብን እንዳታገኝ ከኢሳያስ በላይ ለፍቶ ተሳክቶለታል ፡፡ ይህም ሳይበቃው የተቀረውን ያገሪቷን ክፍል በዘር እና በቋንቋ አዋቅሮ እንደ እንግሊዞች ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ነገር በህ/መ አኑሮ አሁን ለደረስንበት ምስቅልቅል ኑሮ ትልቁን መሠረት ጥሏል ፡፡ ሌላኛው ጎኑ ደግሞ ወይም ጥሩ ጎኑ አገሪቷን በጣም በኢኮኖሚ አሳድጓል ፡፡ ከ 40 ዮኒቨርሲቲዋች በላይ በሱ ዘመን ተሰርቷል ፡፡ የማይደፈረውን አባይ ደፍሯል ፡፡ በሱ ዘመን ከሰሜን ጫፍ ደቡብ ድረስ ያለ ኮሽታ መስራት ይቻል ነበረ ፡፡ የእርስ በርስ ጥላቻ ቢኖርም በሱ ዘመን መሳሪያ ታጥቆ ባንክ የሚዘርፍ ህዝብ የሚጨፈጭፍ ሀይል አልነበረም ፡፡ ወይም እንደ ኦነግ አይነቱን አስወግዶ ነበረ ፡፡ ስለዚህ ለኔ አወዛጋቢ መሪ ነበረ ብዬ አምናለው ፡ ፡
@antewifireden2134
@antewifireden2134 29 күн бұрын
​@@mom6grየዘር መርዝ ሁልጊዜ መነሻው አምዕራቡ ሀገር ሲሆን አስተላላፊዎቹ ደግሞ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገሮች ከሆኑት አንዷ ግብፅ ስትሆን ወዳጅዋም ሆነ ጠላትዋ አቶ መለስ ዜናዊ መሆኑንና ተገቢውን ጥበብ የተሞላበት ምላሽ የሠጡት ይሄንን ግድብ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር የእጃቸውን አሻራ አሳርፈዋል ይህም ተግባራቸው ወደድንም ጠላንም ሁሌም ነፍሳቸውን አምላክ በአፀደ ገነት እንዲያኖርልን መለመን ግድ ይለናል ። ስለዚህ የዘር ፖለቲካን እኛው ካላስወገድነው ማንም መሪ ቢመጣ ይሄንን መርዝ ሳይረጭ አያልፍምና በቃን ማለትና አንድ ኢትዮጵያዊ መሆን የሁላችንም ግዴታ ነው ለዚህም አምላክ ማስተዋሉን ያድለን ፍቅርና ሰላሙን ይውረድልን ።
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 29 күн бұрын
መለስ ሁሌም ጀግና ነው
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 25 күн бұрын
Excellent news
@user-uq5oi9kl6z
@user-uq5oi9kl6z 28 күн бұрын
የአባይ ግድብ በእውነት የኢቲዬጰያ ትልቅነት በአለም የሚገልጽ ታላቅ ግድብ ሆኖ የተገኘ ሲሆን ኢቲዬጰያ ሀገራችን በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ በርካታ ፈተና እየገጠማት ባለበት ወቅት በጠንካራው መሪያችን ዶ/ር አብይ አህመድ ጥንካሬ ጥበብ ለስኬትላበቃው መሪያችን ፈጣሪ ይጠብቅልን፡፡ኢቲዮጰያ ሀገራችንፈጣሪ ይጠብቃት!!
@FeteneMamaru
@FeteneMamaru 29 күн бұрын
Selam le 🇪🇹
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 26 күн бұрын
Please like this focus always on what united us, 🙏 for this news!
@mikedolo6032
@mikedolo6032 29 күн бұрын
Thank you Abiy ahmed 🎉🎉
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 29 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 29 күн бұрын
Excellent presentation!! Thank you so much.
@destakussa8843
@destakussa8843 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ለምድህ ቅኝት ሳይህና ሳስብህ እስዛሬ ኖሬ መንፈሴ ተናውጦ በፍቅራቹ ሰክሬ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ አገኘኋቹ ዛሬ። እሁድ ፈርሰናልን እናፈርሰዋለን ደግመን። win,draw,loose we are United ታዴና ጓደኞቹ ስወዳቹኮ
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 29 күн бұрын
አባይ ሞልቶ ዘረኝነት ከስሞ ያሳየን ፈጣሪ
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf Ай бұрын
እረ አሁንስ ሰለቸን የኢትዮ ጦርነት የሚያስታርቅ ሰው ይጥፍ ሰላም ለኢትዮ
@haimanotbanti6507
@haimanotbanti6507 29 күн бұрын
እንደዚህ ስለልማት ብንጮህ ይሻላል
@IbrahimGure-sl7cf
@IbrahimGure-sl7cf 29 күн бұрын
አባይ ደማችን ነው እትዮጵያ ወደ ፊት❤❤❤🏗🌁🌉🔓🔑
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 25 күн бұрын
አባይም፣ ኢትዮጵያም፣ ሃይማኖት፣ ባንዴራ የአማራ አጀንዳ አይደለሉም። አጅንዳችን ጠላታችንን ለዘላለም መቅበር ነው። ተከፋዩ ጋዜጤኛ።።።
@NeimaYouTube
@NeimaYouTube 29 күн бұрын
alhamdulillah yene Abaayi❤😊
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 29 күн бұрын
Beautiful Betame dese yelale about this wonderful message and information about About Amhara peoples of Blue Nile❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u 29 күн бұрын
አንተ ጀግና ልጅ❤❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 29 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 29 күн бұрын
አሳችንን እየበላል በምግብ እራሳችንን ቻልን በዛላይ ለእርሻም እንጠቀምበታለን አባያችን አድነታችን
@user-lz4oo6or5h
@user-lz4oo6or5h 25 күн бұрын
የመሰረት ድንጋይ ያኖረው መለስ ዜናዊ 🙏🙏 ሀይለማሪያም ደሳለኝ 🙏🙏🙏አብይ አህመድ🙏🙏🙏ስመኘው በቀለ🙏🙏🙏
@etiolove2368
@etiolove2368 26 күн бұрын
መብራት ቢያመነጭም ለዉጭ አገር ነው እየተሸጠ ያለው መቼ ለኛ ተለቀቀልን አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ መብራት መቆራረጥ አለ
@user-mz1lg5lc5h
@user-mz1lg5lc5h Ай бұрын
የዛሬው ዜና በጣም ደስ ይላል ነገር ግን እናንተ ለአሸባሪዎች ሽፈን አትስጡ እኛ ህዝቦች የመራጥናውን መንግሥት ረሰችን በሰላም በምርጫ እናወርደዋለን ሁሌም ሃገራችን ሰለም ትሁን ❤❤❤❤
@Harge507
@Harge507 29 күн бұрын
Ene becha negn gen sel abay sesma enbay yememtaw tis my dam🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@RobelAssaye
@RobelAssaye Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@YomanYony
@YomanYony 22 күн бұрын
በአይነ ለማየት ያብቃኝ
@-vr8un
@-vr8un Ай бұрын
ماشاء الله
@yasinnuru9483
@yasinnuru9483 26 күн бұрын
ያለሰላም😢😢😢😢😢
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 11 күн бұрын
ታሪክ እያወራን ብቻ አገር ማሳደግ አይቻልም ! በሁሉም ዘርፍ ጠንክረን መስራት ይገባናል ።ሌላው ከአስተሳሰብ ድህነት እና ከሌብነት ፥ከሙስና ፥ከዘረኝነት እና ከጎጠኝነት ካለፀዳን እውነቴን ነው የምናወራውና የምናስበው ሁሉ ተረት ከመሆን አያልፍም ።
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd 29 күн бұрын
Thank you
@SeidHasen-jt9do
@SeidHasen-jt9do 25 күн бұрын
የባለስልጣናት እውጭ ሀገር ንብረት ማካበቻ እንዳይሆን እፈራለሁ!
@abdurazak6629
@abdurazak6629 Ай бұрын
ስለ አባይ በረከት ነው እንዴ ትናንት የነገረን ስለ አባይ የማያውቅ ኢትዮጵያዊ የለም
@esayasmotti228
@esayasmotti228 29 күн бұрын
ከውስጠ ተቃውሞ አዘል ዘገባና የህዝብ ልብ ማሸፈት ይልቅ ልማት ላይና የልማቱንም አከናዋኞችን እያመሠገንክ መዘገብ ልመድ
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 27 күн бұрын
Glory to Abyssinia Éthiopia ❤!
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,3 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Poopigirl
Рет қаралды 10 МЛН
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 92 М.
አልዋሽም - Ethiopian Movie Alwashim 2024 Full Length Ethiopian Film Alewashem 2024
1:27:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 460 М.
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН