Ethiopia - ከወራት በኋላ ጠቅላዩ ቤተመንግስታቸውን ለቀው ይወጣሉ? ሙዚየም ይሆናል...

  Рет қаралды 68,689

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 178
@saved1580
@saved1580 29 күн бұрын
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik 28 күн бұрын
እኛ ቤተ መንግስተ መች ቸገረን ነበር የፅጥው ጉዳይ ላይ ትኩረት ብሰጡልን።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 28 күн бұрын
አገሬን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት እንጅ እኔ ምን እላለሁኝ።
@ZemenTube2024
@ZemenTube2024 29 күн бұрын
አብይ እና አዳነች አበቤ የራሳቸውን ታሪክ ለመስራት እንጂ የሚሯሯጡት የህዝብ ስሜት መች አስጨነቃቸው
@DerejegetachewNegash
@DerejegetachewNegash 29 күн бұрын
አንተም የራስህን ታሪክ ስራ ሟች ነክ ::
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 29 күн бұрын
eko
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 29 күн бұрын
ኢዮቤልዩ ቤተመንግሥትን ሁለት ጊዜ የማየት እድል ገጥሞኛል።በሙዚየም ውስጥ እንዲታዩ(እንዲጎበኙ) ጠቅላዩ ከሚፈልጓቸው ውስጥ በኢዮቤልዩ ቤተመንግስቱ ውስጥ የሚገኙ ነገስታቱ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ቅርሳቅርስ እና በአሁን ዘመን የሌሉ መኪኖች ናቸው።
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 29 күн бұрын
ሰለም አገረችን
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 27 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 and United Arab Emirates 🇦🇪 ✌️
@AaBy388
@AaBy388 28 күн бұрын
አራት ኪሎ እየመጣን ነው እያሉ ቦታ አትቀይርባቸው ባክህ። 😂
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 27 күн бұрын
🇦🇪 🇪🇹 Friendship 👍
@solomontesema9201
@solomontesema9201 26 күн бұрын
ግሩም ስራ ነው አብያችን!
@zack-mr4lm
@zack-mr4lm 28 күн бұрын
ምንው ፈጠነ ሳያፈርሰው መድረስ አለበት ፋኖ ታሪክን ለማጥፋት በነግስታት የሚመሩ ሀጉሮች የእኛን የነገስታት ታሪክ እንዲያጠፋ እስፖንሰር እያደረጉ ያለው
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 26 күн бұрын
ከቅንጦት ቤተ-መንግስት ስራ በፊት የሰው ሀይወት ይበልጥ ነበር አቤቱ ጌታ ሆይ የህዝቦችህን እንባና ፀሉት ስማ
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py 29 күн бұрын
ይገንባ አይኖርበትም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Serto malef jegnenet new
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 28 күн бұрын
death is inevitable , what matter most is your contribution in life
@AbramFire
@AbramFire 29 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 27 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 United Arab Emirates 🇦🇪 👏
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 28 күн бұрын
ቤተመንግስታቸውን አልክ የእሱ የግሉ ቤተመንግሥት የሚሆንበት ምንም ምክንያት የለም ጥራጊ ልቃሚ ልቅምቃሚ -ሙልጭ ያለ ደሀ ከተራ የድህነት ቤተሰብ የመጣ ችጋራም ኢትዮጵያን ያራቆተ ችግር ያመጣባት የእርግማን ሰው ነው።
@user-mg5dp7no8p
@user-mg5dp7no8p 29 күн бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊሆን የሚችለው የዜጎችን ኑሮ ማሻሻል ትምህርትን ማቀንጨር ሳይሆን በተሻለ ሁኔታ ማዳረስ ትውልድን መቅረጽ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ዜጎችን በመከፋፈል ቁርሾ ለነገ እንድይዙ አለማድረግ።ዲንጋይ ዲንጋይ በጨበጠ በተቀረጸ ዲንጋይ ይፈርሳል።
@kaschmekonta
@kaschmekonta 28 күн бұрын
እደዚህ ነው ጀግና ሞት አይቀርም ስም ከይቀበርም
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 29 күн бұрын
ምርጥ እቅድ ቢሆንም ለኛ ኢትዮጵያዊያን ዳቦ እንጂ ህንፃ አያጓጓንም።
@letabedasso1195
@letabedasso1195 28 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዑላዊነት፥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እና የፖሊትካ ታላቅነት ።
@yarab4997
@yarab4997 29 күн бұрын
ላይክ ሸር አድርጎ
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 29 күн бұрын
ይጀመራል እንጂ አይጨረሥም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Kefu hule kefu new miyasebew
@user-cv1ci3ul3h
@user-cv1ci3ul3h 28 күн бұрын
Belay haile , Asmat Tamata
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 28 күн бұрын
@@user-cv1ci3ul3h 😁😁😁😁
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
YEBAHRDAR ZERAFI, FANO JEGNA NAW!! BOMBUN BEERASU LAY AFENEDA!! FANDYA HULA!
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
Yedembecha areke bezerafi fano aleke! ! Ante ensesa! ABIY EN A ADANECH NACHEW EKO! FANDYA!
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 29 күн бұрын
እኔ የኢየቤልዩ ቤተመንግሰት ብዙ ሚሰጥር የያዘ ከአልተጨበጨበላቸው ንግሰት ዘወዲቱ አሰከ ጠቅላዩ ገዢዎች ተፈራርቀውባቸዋል ታዲያ ይህ ቤተመንግሰት ከሸራተንወይም አዲሱ ፉል ውሃ እሰከ ቤተመንግሰቱ ውሰጥ ለውሰጥ መገናኛ የውሰጥ ለውሰጥ ሚሰጢራዊ መንገድ ሽራተን ሲመሰረት አንድ በጊዜው ከሚታተሙ መፅሔት የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አባት ሚሰጢር አዋቂና የተከተበ ነገር እንዳለ አንቢቤያለሁ ለማንኛውም ሙዚየም ከጀርባ በእኔ በኩል ኩነና ሳይሆን ቻይንኛ አለ እንሰመዋለን ጊዜ ይፍቀደው በህይወት እንሰንብት።
@AddisAleme-vq2fy
@AddisAleme-vq2fy 28 күн бұрын
ድሮም ከመናፍቅ ቁምነገር አይገኝም ቤተመንግስት ከምትቀይር ጭንቅላትህን ብትቀይር አቶ አብይ
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hanisen7738
@hanisen7738 29 күн бұрын
Great job. God bless Dr. Abiy Ahmed. God bless Ethiopia. ❤🇪🇹
@gigcast87
@gigcast87 28 күн бұрын
ሙቭ ሊያደርጉ ይሆን?
@YaaLij
@YaaLij 29 күн бұрын
Horobala hula
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Andu ante nek
@Wseifu1
@Wseifu1 29 күн бұрын
ይሄን ሰዉ በየቀኑ ለምን ታሳዩናላችሁ? ትምህርት ቤቶችን እና ተማሪዎችን እና የሚማሩበትን ክፍሎች ላይ ለምን አትዘግቡም። ወላልቀዉ ከመጥፋታቸዉ በፊት ማለት ነዉ። ፍርድ ቤታችን ምን ይመስላል? ት/ ሚኒስቴርስ? እንዴት አይታዩአችሁም? የተማሪዎችንስ ሁኔታ? ህንፃዎቹስ?
@piealpha795
@piealpha795 28 күн бұрын
Abiy need to feed people first
@teka1528
@teka1528 28 күн бұрын
EAT OROMYA SOIL.
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 28 күн бұрын
በነገረቸን ለይ ታምራት ለአይኔ የኢትዮጰያ ሀገር መሪ አልነበረም
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 27 күн бұрын
ቤተ መንግስት በዚህ ግዜ አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም
@dejed9804
@dejed9804 29 күн бұрын
ብሄራዊ ቤተመንግስት የሚባለው ፍልውሃ ያለው ነው ወይስ አራት ኪሎ ያለው?
@biniyamkasahun5503
@biniyamkasahun5503 28 күн бұрын
2 ቱም የላይኛው የጠቅላዩ የታችኛው የፕሬዘዳንት መቀመጫ ነው
@Zerubbabeljimma
@Zerubbabeljimma 29 күн бұрын
Terik lematifet new museum miyaregute???
@sanchod3824
@sanchod3824 28 күн бұрын
Men ayenat ke ewukat netsa nachu gen be geta museum sehon tarek yekematal enjih yetefal...lenates ewukatunem lebonam yestachu
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 28 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@yhhih3709
@yhhih3709 28 күн бұрын
የሞተዉህዝብ፣፣ዋጋአጣ፣፣፣ፈጣሪዪፍረድ ከህዝብየተደበቀ?? ግንመጨረሻጠብቁየሰራዉለመገንጠልሰልነዉ ዪህሁሉባጀለትለኦሮምነዉጠብቁ
@user-hz4xo8ic1m
@user-hz4xo8ic1m 29 күн бұрын
ቤተ ምንግስት ከማብለጭለጭ ለሀገር ሰላም ተግቶ መስራት ይሻላል
@dawitbogale
@dawitbogale 29 күн бұрын
👌👌👌
@firanboon5258
@firanboon5258 28 күн бұрын
No more ye Ayatochachen betemengest
@Wseifu1
@Wseifu1 29 күн бұрын
ወግ ነዉ ሲዳሩ ማልቀስ!
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 28 күн бұрын
ግን ምን ማለትህ ነው የ666 በደም የሰይጣኒዝም የአውሬው ሰው ደም መምጠጫ የተሠራነው አሜሪካም አረቦች ,ምዕራባውያን እጅ አለበት ሰው የሚበላው አጦ እርሡ መቸ ሊኖርበት ይሆን እንዲህ ምስቅልቅሉን አወጣው
@AbduNejah
@AbduNejah 29 күн бұрын
the real king
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Exactly
@YilmaNadew
@YilmaNadew 29 күн бұрын
ከምርት ከሚገኘ ገንዘብ ሳይሆን ዲፑልኬት ከሚደረግ ብር ሲሆን ወደፊት አገሪቱን አደጋ ለይ የሚጥል ነው አገር የመጥፋት ዓላማ አሳዛኝ
@yhhih3709
@yhhih3709 28 күн бұрын
ሰንቱንህዝብገሎ፣፣፣አሰርቦሰንቱንአፈናቅሎ እሱቤተመንግሰት፣፣፣፣፣የሰራሀዉእሾህሁኖዪዉጋህአብዪወራዳዉ
@tewodroslemma6125
@tewodroslemma6125 29 күн бұрын
May God bless abundantly our Prime Minister of Ethiopia Dr. Abiy Ahmed and his co coworker!
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 28 күн бұрын
በዚህ ዘመን እንደ ሀገር ለየት ያለ ነገር ተሠርቶ አይቼ አላውቅሞ የህዝብ ገንዘብ ይዞ መጥፋት እንጂ Thank U our P M Dr Abiy ahmed "ከሥልጣኔ ጋር ወደ ፊት"
@simales781
@simales781 28 күн бұрын
Birr yetatemal
@user-lr5wo3ks5v
@user-lr5wo3ks5v 27 күн бұрын
yimachew abichu betamngest say hone yedam bet neber adis mangosteen adis hasab abiy yichelal
@eyasutade5890
@eyasutade5890 29 күн бұрын
Bravo Abichuu keenyaa ye awuren betemengist wode Muziyem inkuwan qeyerki
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@darajetashita
@darajetashita 29 күн бұрын
excellent work
@user-mx8hm4vy8w
@user-mx8hm4vy8w 23 күн бұрын
ለፋኖ ያደራጅላቸው ይመጣሉ😂😂😂😂😂😂ቁርጥነው ዘድሮ
@emukasa7979
@emukasa7979 22 күн бұрын
ይህ ቤተ መንግስት የኢትዮጵያ መሪ አውነተኛ የሆኑ ተረጋገተው የሚቀመመጡበት ነው ደርግ 17 አመት ወንበሩ አነደተወዘወዘ አነድም ቀን ከአርስ በአርስጦርነት ሳያርፍ ከነነነፍሱ ለቆ ጠፋ ለምን የሰጠውን ህዝብ በአኩል መምራትሰለአልቻለ ወንበሩ አሌናም ገፋወ ወያኔዎች 27 አመት አርስበአርሳቸው አነደተታኮሱ ከህዝቡ አየዘረፉ ለራሳቸው ሀበት ሲያደላድሉ ቤተ መነንስቱ መደበቂያ መሽጋቸው አነጂ መሪ ሳይመሰሉ ዳይ ወደየምናምናቸው አላቸው ፈጣሪ አሁንም አውነተኛ መሪ ቢመሰረት ኖሮ ወነበሩን ለምን ፈሩት ሲኦል የገቡ መሰለሰቸው ሌላ መደበቂያ ፈለጉ የሚገርም ነው መነገስትነት በአግዚያብሔር የተሰጠን ሀገርና ህዝቦች መመራት መሰተዳደር መመገብ አኩል አነደአባት አነደአናት መነከባከብ ሰለሆነ አሰከዘሰሬ ሀይለስላሴን የገደለው የተማረ ነን ዲሞከራሲያዊ መነገስት ነን አያሉ በቀያየሩም ወነበሩ ላይ በሀቅ የሚቀመጥ አልተገኘም
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 29 күн бұрын
አዲሱ ቤተመንግሥት ሳጥናኤሉ ብልፅግና ፣ ኦሮሙማው በሻሻ የሰራው ስለሆነ ማንም አይፈልገውም። የጋህነም ቤት ስለሆነ ይፈርሳል ፒያሳም ያለውም ይፈርስና ዋናው ሰው ትክክለኛውን ስራ ይሰራበታል።
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 29 күн бұрын
አፈርሳለሁ ባዩ ጋነን ራሱ ይፈርሳል!
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 29 күн бұрын
@@geze.burayu2946 አማርኛ ተማር በሻሻ ወይም ወደ ዘሮችህ ወደ Madagascar ሀገርህ ሂድ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 29 күн бұрын
ምን ዓይነት ጅል ነህ ስንቱን አፍርሰህ ትችላለህ
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 29 күн бұрын
@@gravitymobile7558 Every evil must be DISTROY በክፋትና በምበኝነት የተሰራ ሁሉ መፍረስ አለበት በጥላቻና በምቀኝነት ሀገሮ አይገነባም።
@esheteguaguro3564
@esheteguaguro3564 29 күн бұрын
Whay you mentioned Tamerat layine you are trying to spread false Information
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h 29 күн бұрын
ጀሀነብ ይግባ ከፈለገ. ሰላም ይስጠን ብቻ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Enantew gebu
@user-wz5vd3ff7o
@user-wz5vd3ff7o 29 күн бұрын
ቤተ መግስቱ ተሚቀየር እነሱ ቢቀየሩ ነበር የሚሻለው ፈጣሪ ሆይ ባርያወችህን ስማን ለሀገራችን ሰላም አምጣልን
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Endenante aynetu sixefa selam tehonalech
@fitsumf9837
@fitsumf9837 29 күн бұрын
ሀገር በቤተመንግስት ውበት እንደምታድግ የሚያምን ጨቅላው ብቻ ነው 😂! የሚበላው የሌለው ህዝብ ላይ መቀለድ ነው ! አብይ ሲያበቃለት ያኔ ለህዝብ ጥቅም ይሆናል!
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 29 күн бұрын
ውርጋጥ!!!
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Andu ante neh
@eshetuashango9047
@eshetuashango9047 28 күн бұрын
Our hero Abe
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ለህዝቡ የኔ ቤት ፈርሶ እያያችሁ እናንተ ግን በተሸለመ ቤት ውስጥ አላችሁ አለ። አብይ የአማራን ህዝብ እያፈናቀልህ ህዝብን ከቀየው አፈናቅለህ ቤቱን አፍርሰህ አንተ በኡዲስ ቤተመንግስት የምትማኖር ይመስልሀል? ጌታ አይፈቅድልህም።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 29 күн бұрын
ለኢትዮጲያ ህዝብ ነው የምገነባው ?? ኦሮሞ እኮ ቀልዱ አይጠገብም
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 27 күн бұрын
እርፍ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 26 күн бұрын
ትርጉሙ ለምን ጫካ ተባለ ትንሣኤ እናንተ ትንሳኤ ያምራችዋል ሌላው ትንሣኤ እያሳጣችሁ
@cepheus3139
@cepheus3139 29 күн бұрын
ተሽጧል እንዳይሉን ትንሽ ቆይቶ 😂😂😂
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 26 күн бұрын
ክክክክ አይቀርልሽም አደሜ ስትፏካክሩ እህ እብድ መንግሥት
@abdulmalikdaju
@abdulmalikdaju 29 күн бұрын
Abichu yene abate
@sabamessele8084
@sabamessele8084 29 күн бұрын
Koda
@fekerteh974
@fekerteh974 29 күн бұрын
ይሄ ቤተመንግስት ሲያልቅ ልማቱ ሲያልቅ ምን ይታወቃል ሊመሰገን ይችላል ለምን የኢትዮጵያነው እንጂ የዶ/ር አብይ አይደለም የሚያሳዝነው የሕዝብ ንብረት የእዝብ መገላታት አለማሰብና ንቀት ነው
@asratzenebe982
@asratzenebe982 29 күн бұрын
kotetam chigerachin bete-mengist ayedelem,,,yesalon wusha hedeh tenetefelet ...beggar,,,,,,banda bekerebu yeteregal
@kaprino
@kaprino 14 күн бұрын
ክክክክክክ 😂😂😂😂 የኢትዮጲያ ህዝብ በረሃምልብ ይሞታል እናንተ ደሞ ቤተምንግስት ሰርታቹ ዜና ብላቹ ታወራላቹ ኣፈር ብሉ።
@hatyman9258
@hatyman9258 29 күн бұрын
😢 ይሄ ቀውስ በዚህ ስር የሰደደ ድህነት አዲስ ቤተ መንግስት ይገነባል ። አሁንም በበሬ እየታረሰ… ብቻ ሀገሬ ችግሯ ቶሎ ሚያባራ አይመስልም
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 29 күн бұрын
Kewes hono eyemerash new!
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 29 күн бұрын
ጠቅላይ ሚንስትሩ የ4 ኪሎ ቤተመግስት ለመልቀቅ መወሰናቸው በጣም ትክክል ነው ከአፄዎቹ እስከ ፕሬዝደቶቹ ከዛም ጠቅላይ ሚንስትሮቹ ድረስ መሪዎቹ ሁሉ የ4 ኪሎነው ቤተመንግስት እረፍት አግኝተውበት አያቁም ጦርነት ሲታወጅበት እና ደም ሲጠጣ የኖረ ቤተመንግስት ነው ይበቃዋል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
ከዚህ ቦታ የፍጥኝ ታስሮ በሩ ላይ የህዝብ ማዕበል ሲበላው ይታየኛል። በህዝብ ገንዘብ ስርቆት የተገነባ ስለሆነ የዚህ ቦታ ስሙ እንደመለስ አካዳሚ ይቀየራል።
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd 29 күн бұрын
​@@namanekemti8556 ሁልጊዜ ፉከራ ግን አየሠለችም
@sabamessele8084
@sabamessele8084 29 күн бұрын
Asabedachew 🤣🤣🤣Abyi bechawun 💪🏻jegna new .Neknek yelem👌
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
@@sabamessele8084 "የኦሮሞን መንግስት አድን!" እየተባለ የኦሮሞ ወጣት የጥይት ማብረጃ እየሆነ፤ አሁን ደግሞ "የእሮሞ ቤተመንግስትህን ሊያፈርሱት ነው ነቅተህ ጠብቅ" ሊባል ነው።
@samerasamera112
@samerasamera112 29 күн бұрын
ይመችዉ
@muridyajib8584
@muridyajib8584 29 күн бұрын
እኔ የሚያሳንኝ አንድ ቀን በቅናት ተቃጥላችሁ እንዳትሞቱ ነው።
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py 29 күн бұрын
ቅዳሴው በጠበጠው ዳቢሎስ ነው
@user-rm8vh8mq7q
@user-rm8vh8mq7q 29 күн бұрын
የጀርመን BMW የአሜሪካ FORD የድሮ ሞዴል መኪናዎችን ማስጎብኘት ለኛ ለአበሾቹ ምን ይመለከተናል? ባዠለ ብዙ ታሪክና ባህል ሰንት ለአለም የምናሳየው እያለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@awetalem1873
@awetalem1873 29 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ተከታይ ይዘህ የውሸት ቋት ስትሆን ያሳዝናል።
@IMJ-lc9zp
@IMJ-lc9zp 29 күн бұрын
ሁሉም አዲስ ቢሆን አዲስ ቤተመንግስት፣አዲስ መንግስት፣ አዲስ ስርዓት ቢሆንልን ጥሩ ነበር።
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 29 күн бұрын
ገና 30 አመት እገዛለሁ እያለ የምን አዲስ😂😂
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 29 күн бұрын
ምንም የተደበቀ ነገር የለውም አብይ የንጉሡ ውሽማ ነው
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 29 күн бұрын
አረቦቹ ቂጡንና አፉን በድተውታል
@ETAA267
@ETAA267 29 күн бұрын
Essay 4 kilo Megbat Yemifalegu Ahun Tolo Tera yazu,Ahun Manem Abatu ayekelekelachum,zena belachu gibu,By by.
@be-liever
@be-liever 29 күн бұрын
የሚኒሊክና የሃይለስላሴ በመንግስት የሚባል ይቀራል ስማቸውም ሙዚዬም ይሆናሉ 💪💪💪 አቢቹ ይለያል አዲሱ ብሔራዊ በተመንግስት በስሙ ይጠራል ጠ/ሚ አብይ ቤተመንግስት
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
ከዚህ ቦታ የፍጥኝ ታስሮ በሩ ላይ የህዝብ ማዕበል ሲበላው ይታየኛል። በህዝብ ገንዘብ ስርቆት የተገነባ ስለሆነ የዚህ ቦታ ስሙ እንደመለስ አካዳሚ ይቀየራል።
@be-liever
@be-liever 29 күн бұрын
@@namanekemti8556 🤣🤣😂 የጎጃሙ ጠንቋይነህ ወይስ የጎንደሩ ደብተራ አንተ ደግሞ🤔🤔 ለጠንቋይ ወሬ አቢቹ የአባ ገዳ ልጅ መመስሚያው ጥጥ ነው ማን አባቱ ነው አቢቹን የሚነካ ማን 🤔 እናነተ አህዮች🤣🤣🤣 እናነተ አህዮች ካናፋቹ ምቸ አነሰ🤔
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
@@be-liever "የኦሮሞን መንግስት አድን!" እየተባለ የኦሮሞ ወጣት የጥይት ማብረጃ እየሆነ፤ አሁን ደግሞ "የእሮሞ ቤተመንግስትህን ሊያፈርሱት ነው ነቅተህ ጠብቅ" ሊባል ነው።
@be-liever
@be-liever 29 күн бұрын
@@namanekemti8556 🤣🤣🤣🤣 እሱ የናነተ ተረት ተረት ነው። እንዲ አይነት ወሬ ፎጣቹን ስቀሉና እነደዛ በለሉት🤣
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
@@be-liever ወግቶ ይማርህ እያለ በህዝብ ብሶት የሚያሾፍ፣ የሚያላዝንና የሚያላግጥ ግለሰብ መወገድ ብቻ ሳይሆን፤ እርሱ ለሚቃወሙት በነበቴቨኡርጌሳ ላይ ያደረገውን በሌሎችም የሚመኘውን እጥፍ አርጎ መክፈል ይገባዋል። አትጠራጠር!
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 29 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በርሀቦ ይቆራዳል አብይ አህመድ ከዓለም ተወዳዳሪ የሌለው ቤተመንግስት ሰርቶ ልንገስ እያለ ነው ።እንዲህ ነዎ ልማት ህዝብ ደምቶ አብይ ሊነግስ ማሰብ ።ማቀድና ተቃዋሚ መጨፈጨፍ እንዲህ ሆነ አይሆንሞ እንጅ ።
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 29 күн бұрын
3 😂ወር ይቆያል መንግስት ፋኖ ከቅጡ ነው ያለው😂😂😂😂
@user-ut4cm7it2m
@user-ut4cm7it2m 29 күн бұрын
ፋኖ ይቅርና ጁንታም አልቻለችም 😂😂😂
@user-ut4cm7it2m
@user-ut4cm7it2m 29 күн бұрын
ፋኖ ቲክቴክላይ ነያአለሁ😂
@melesedesalegn
@melesedesalegn 29 күн бұрын
ይሔንን ጠንቋይ ሢፈራረቅበት የነበረ ቦታን መቀየሩ ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ነው ይሔ ጀግና መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 29 күн бұрын
የአሜሪካ ስንዴ ተከታይ ነህ ቀፋፊ ወይም ጴንጤ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 29 күн бұрын
ALHAMDULILAH.
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 19 күн бұрын
Abye you don't Care about our peoples seeing Is belving Abye you Are not Etiopians Adminstrator you Are mohamd binzayn Real state manger Because all your focus on the palace While our peoples Dieing of hunger and War .
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 29 күн бұрын
የኩሽ -ቤተ -መንግስት is comming, No Minilik
@dagmawimenelik7324
@dagmawimenelik7324 29 күн бұрын
ሀጠራው ጋላ people fron Madagascar go to Madagascar ጋላ is illegally lives in Ethiopia you በግዴታ ትለቃለህ አህያ ጋላ የ5 አመትቱ ፎሌ ፎሌ አለቀ ተበዱ
@super-star3
@super-star3 29 күн бұрын
He going to palace that build by his second husband Bin Rashid .
@fuadBilal1
@fuadBilal1 27 күн бұрын
የ አብይ ቤተ መንግስት እይደብርህምንዴ አይን ያወጣ ጥላቻ የ አብይ ቤተ መንግስት...የ አብይ ቤተ መንግስት የ አብይ ቤተ መንግስት..…የ አብይ ቤተ መንግስት የ አብይ ቤተ መንግስት
@ArWiwiww5-ox6fs
@ArWiwiww5-ox6fs 29 күн бұрын
የብልፅግናን ታሺሞሙነው ስለአማራጭፍጨፋአታነሣም
@nomorelie3900
@nomorelie3900 29 күн бұрын
FANO
@user-uk9wl3fn6c
@user-uk9wl3fn6c 29 күн бұрын
Eseyi enkuanm yeastewetu tekeyere edme yistew amara kll yeasten nefs eyezeker yinur mechem ayalflet yih ye muslim telat muziuyem sayihon mefres new yalebet
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 28 күн бұрын
Drama king pm
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 29 күн бұрын
እንዴ ይሔ ሰውዬ ኢትዬጵያ የአለም ብሀን ነው እንዴ ለምን የኢትዬጵያ ትንሳኤ ማለትን አበዛ😂😂😂
@DerejegetachewNegash
@DerejegetachewNegash 29 күн бұрын
በቃ እኛ ለኢትዮጵያ ጥሩ ጥሩውን ገፅታዎችን መዘገብ ቡዙ ጥቅሞች አሉት መንግሰቶቻችን ሁሉ የየአቅማቸዎን ነው የሚሰሩት ማንም ይምጣ የመጣውን ማገዝ ብቻ ነው ሀገሩን የማይወድ መሪ የለም በኢትዮጵያ የአቅም ጉዳይ ካልሆነ ሰላም ::
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 29 күн бұрын
አቢቹ ጀግነ❤❤❤
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 29 күн бұрын
አቢይ አህመድ ስለ አ/አ ቤተመንግሥት ምን አገባው።በእርግጥ አሥር አለቃዎችና ሞተረኛ አጃቢዎች ባለቤት የሌለው መሆኑን ሲያረጋግጡ ቆይተዋል በተለይ የግቢ ካቢኔ የነበረው ከበደ ተሰማ ቤተሰቦቹን ይዞ ከተንሰራፋ ቆይቱዋል።በዚህ መንገድ አቢይ ነኝ ተብየው አባርሬአለው የሚለው እገሌ ሳንለው የሚአወራው አድዋ አደባባይን ከማቁዋቁዋም አንስቶ የመቀሌ ሊሆንይችላል ባለቤትነቱ።ታዋቂ ናቸው የሚባሉትን ሰዎችንም አይመለከትም።አ/አ የኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ከመሰራቱ ጋር የተመሰረተ ሲሆን ባለቤትነቱም ከእነዚሁ ጋራ የተያያዘ እንጅ በወሮበሎቹ ወሬ የሚገለፅ አይደለም።
@askme7620
@askme7620 29 күн бұрын
ሁሌ ሽሮ ቀጠነ ብሎ መተቸትን ብቻ ሳይሆን ጥሩ ነገር ሲሰራ ማበረታታትን እንልመድ ። ዶ/ር አብይ አዲስ ቤ/መንግሥት ቢሰራ ጊዜው ሲያልፍ ይዞት አይሄድምና ! ።
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
ከዚህ ቦታ የፍጥኝ ታስሮ በሩ ላይ የህዝብ ማዕበል ሲበላው ይታየኛል። በህዝብ ገንዘብ ስርቆት የተገነባ ስለሆነ የዚህ ቦታ ስሙ እንደመለስ አካዳሚ ይቀየራል።
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 29 күн бұрын
ሕዝብ እያለቀ ጥሩ ሥራ ምን ማለት ነው?
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
@@zewditumulugetta4665 "የኦሮሞን መንግስት አድን!" እየተባለ የኦሮሞ ወጣት የጥይት ማብረጃ እየሆነ፤ አሁን ደግሞ "የእሮሞ ቤተመንግስትህን ሊያፈርሱት ነው ነቅተህ ጠብቅ" ሊባል ነው።
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 29 күн бұрын
አብቅቶለታል ወደ ሲኦል የሚገባበት ቀን ደርሶል የምን ቤተመንግስት ነው😂😂😂😂
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 29 күн бұрын
የአገር ሐብት ነዉ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 29 күн бұрын
ከዚህ ቦታ የፍጥኝ ታስሮ በሩ ላይ የህዝብ ማዕበል ሲበላው ይታየኛል። በህዝብ ገንዘብ ስርቆት የተገነባ ስለሆነ የዚህ ቦታ ስሙ እንደመለስ አካዳሚ ይቀየራል።
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 29 күн бұрын
Yecha projectu ye eliminati azazochu new sponser miyaregut
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 29 күн бұрын
ገደል ግባ ሴታሴት ጋዜጠኛ ሴታሴት ዘገባ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 74 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 9 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 126 М.