No video

Ethiopia - አለም በጉጉት የሚጠብቃት ቀን የአብይና የትራምፕ ፍልሚያ!

  Рет қаралды 35,774

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 55
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ ነው ድል የእግዚአብሔር ነው❤❤ በአንድነት ቆሙ ሁሌም ጌታ ከኛ ጋር ነው
@kaschmekonta
@kaschmekonta Ай бұрын
ትራፕ እኛ አበሾች ጋር በፍቅር በመተባባር መንፈስ ካልሰራ አብቹ ለኢትዮጵያ ትንሳአዔ አምላክ ያመጣልን መሪ ነው ሰለዚህ ትራፕ መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ የታየ ሰለሆነ የአበሻውን መሪ አብቹን በከብር መያዝ የግድ ይለዋል ኢትዮጵያንና ህዝቧን የሚጠብቃትጰ ፈጣሪ ነው እንደታቀደውማ ቢሆን አልተቻለም እንጅ እና ትራፕን ደግሞ ከሞት ያዳነው አምላክ ነው ሰለዚ አገራችንን መነካካት እሳት በጅ አንደመጨበጥ ነው ሁሉ ያለን የሞላልን ህዝቦች ነን በባነዳ እና በነጭ የበላይነት በሚሰቃዩ ዜጎቻችንና አና በዲሞከራሲ ሰም የነበረው ቁማር አሁን ስለተባነነ ማብቃት አለበት ያለበለዚያ መፍታት ሳለ መሞት ብሏል ውሻ ስለዚህ ያቀጠልነውን ጊዜ በማካካስ ቢበዛ በ30 ዓመት የዓለም አንደኛና መሪ እንሆናለን እየመራቸው ይዋጡት ጆሮ ያለው ይስማ የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መፍራት ነው ኢትይጵያ ደሞ የማሪያም የፈጣሪ የእናቱ አገር ነች።
@zenatv844
@zenatv844 Ай бұрын
ሰላምምምምምምምም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
Abye yemecheGnal 🇪🇹ሰላም ግን ወሳኝ ነው
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከጦርነት፣ ከርሃብ፣ ከልመናና ከጥገኝነት ወጥታ የማታውቅና እውነተኛ ነጻነት የሌለባት ድሃ አገር!!!!!!!!
@WondaJemal
@WondaJemal Ай бұрын
እናንተ አላችሁ አይደል ችጋራም እከካም ኤርትራዊያን😂😂😂😂 ደሃዋ፣ራብተኛዋ ሀገር ኢትዮጵያ ለይ ምን ትሰራላችሁ ለምን ወደ ኤርትራ አትሄዱም? እናንተ መዠገሮች
@DeressaFufa
@DeressaFufa Ай бұрын
አንሰማም ድል ለኢትዮጵያ
@AlmazDibora
@AlmazDibora Ай бұрын
የኢትዮጵያ ተስፋዬ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@tibebegizaw461
@tibebegizaw461 Ай бұрын
ወገኞች፣ወዴት ቀና ቀና?
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
አይዞን አትፍራ
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Ай бұрын
No free money western world
@user-rk1fg4zd6f
@user-rk1fg4zd6f Ай бұрын
እትዮጵያን አታጣጥል
@user-cp6qv3jm6f
@user-cp6qv3jm6f Ай бұрын
ምን አባቱ ሊያመጣ ነው ሩሲያ ትኑርልን
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Ай бұрын
down down Abey Ahmed
@user-qt7kv9ih7h
@user-qt7kv9ih7h Ай бұрын
What do u mean abyi and Trump are you thinking straight?
@user-un1ip5ib1b
@user-un1ip5ib1b Ай бұрын
Tramp yashanfal
@RobaZenab
@RobaZenab Ай бұрын
Wereana badaaaaaa
@user-zw5ob4rd4g
@user-zw5ob4rd4g Ай бұрын
,የገባውን አላየህም ።
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
ጭራቅ አህመድን የሚያስወግደው ትራፕ ሳይሆን የአማራ አርበኛ ፋኖ ነው!!!!
@nebildula6364
@nebildula6364 Ай бұрын
ፈስ እሱን ስትገረፍ ታወራለህ ፉከራ ና ሸለላ አመላችሁ 😂😂😂
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
በወሬና በጉራ አለቃችሁ ሕዝቡ አያሳዝናችሁም
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw Ай бұрын
ፋኖ የሚባል ፋንድያ የሆነ ስብስብ በዘመነ አብይ እንደ ፋንድያ ፍርክስክሱ ይወጣል።አይዞህ ጊዜ ያሳየናል።
@EndrisademMohamed
@EndrisademMohamed Ай бұрын
ተበዳለህ እንጅ ማንም ንቅንቅ አይልም
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Ай бұрын
Enath tebda ​@@EndrisademMohamed
@aragawmiheteab
@aragawmiheteab Ай бұрын
not hear sound
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Ай бұрын
ለምን ትዘባርቃለህ ? እስከዚያው ድረስ ብልፅግና ሲቆይ ነው እኮ
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Ай бұрын
Abey Ahmed shermtxa wesfatam nw
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Ай бұрын
ትራምፕ የግብፅንጂ የኢትዮጵያ ወዳጅ አይደለም ተረሳሽ ወይ መሪነበርኮ ካሁን ቀደም
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Ай бұрын
አብይ ማለት ፡ ምርጥ የእግር ኴስ ተጫዋጭ በተረከዝ ፔናሊቲ የሚያገባ ጀግና ። አይ አብይ ጩጬ
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Ай бұрын
አሜሪካኮ ስለሰብአዊ መብት የማውራት ሞራል የላትም ። ወራዳ ታሪክ ስላላት !!
@user-pr4dl1qg3f
@user-pr4dl1qg3f Ай бұрын
Le trump hotel lib yehone bota awassa azegajteniletal abren enseralen...... Le golfim bota teyikoal...esun gin minayew yihonal....yimechew
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
አብቹ ክፈል ቡና ባንክ ልቀ ቅ ።ከልተናገረም ፓፒ ዘጭ ቶሎ ከትራምፕ ጋ ተነጋግረህ ልቀ ቅ ይምረጥ ሄሄሄሄሄሄሄ ይበልጣል ከሁሉም ፓፒ ሁሁሁሁሁሁ ቶሎ ዘጭ
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 Ай бұрын
ምንና ምን እየዘባረቅህ እንደሆነ ብታውቅ። ፍሬ ከርስኪ።
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
የሚያቀዉ የሚመርጠዉ ፓፒ ብቻ ነዉ በምት ለቀዉ ቻፓ ይወሰናል ቡና ባንክ እሱ ካልመረጠ ወፍ ልቀ ቁ ቻፓ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hamuzy
@hamuzy Ай бұрын
አረ የድምጽ ያለ
@pac4894
@pac4894 Ай бұрын
ስንት ከፍለውክ ነው እንዲ ላንቃህ እስኪላቀቅ የትቀረደደው???
@iamfano7866
@iamfano7866 Ай бұрын
ኮለኔል አብይ አህመድ ጃል መሮ ሲበዛበት ነው ትራንፕ ትላለህ?
@minekemal2585
@minekemal2585 Ай бұрын
ዘገባህ ቀፋፍ ነው ወንድሜ
@mimitz9388
@mimitz9388 Ай бұрын
What saying nonsense. How is the world waiting to fight between them
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
አንብብ። ዝም ብለህ ሰውን mislead አታድርግ። ነገሮች ተለዋውጠዋል። ካማላ ሀሪስ ከትራምፕ ይልቅ ሰፊ ድጋፍ እያገኘች ነው። የዛሬ ሳምንት ሁኔታ ይዘህ አትቅረብ።
@mulatubekele7087
@mulatubekele7087 Ай бұрын
ከመቼ ወዲህ ነው አሽከር ከጌታው ጋር የሚፋለመው
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 Ай бұрын
😂😂😂wurdetegna nachu genet yehone meriet yzache endi hager siwared mayet yasgermal.
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Ай бұрын
የአቢይና የትራምፕ ፍልሚያ ? 😂😂 አቢይን በፑቲንና በሺ ጂንፒን መተካት 😂😂 ሳይጠሩት አቤት ፡ ሳይልኩት ወዴት 😂😂
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Ай бұрын
ሴረኛዋ አሜሪካ በአረቦቹ በኩል ለጭራቅ አህመድ መሳሪያ እንደሚያቀርቡለት ግልፅ ነው!!!!!ዶሮን ሲያታልሏት......
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Ай бұрын
ጨርቅህን ጥለህ እበድ እንግዲህ በየፔጁ እየገባህ አስር ጊዜ ኮሜንት ትሰጣለህ
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
አንተ ራስህኮ የብልጥግና አሮጌ ፖፖ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebegebrehiwot125
@abebegebrehiwot125 Ай бұрын
ምን እያልክ ነው ? ማንን ከማን ጋር እያጣላህ ነው ? ወሽካታ !!
@user-bv4sm3uz3g
@user-bv4sm3uz3g Ай бұрын
አንተ አገም ጠቃም እየሆንክ ነው ።
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 15 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН