Ethiopia - ...ለፓርላማው አስቸኳይ ጥሪ ቀረበሪ፣ ኢኮኖሚስቶቹ ስለመንግስት ውሳኔ፣ የቢሊዮን ዶላሩ ብድር ጸደቀ፣ አስደንጋጩ የዋጋ ጭማ

  Рет қаралды 125,913

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 106
@raheemakader7352
@raheemakader7352 2 ай бұрын
አላህ ሆይ አረ ምህረት ካንተ ነው ወገኔ በስንቱ እንሰቃይ የአላህ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 2 ай бұрын
ድንቄም ፓርላማ የዝንጀሮ የሙት ስብስብ ያዉ ለገዥዉ ስርአት ደግፈዉ ለማፅድቅ ካልሆነ ለሰፊዉ የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም የሚጠቅም ነገር አይሰራም
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎረቤትህ ከኬንያ ምን ተማራችሁ አንድ ግለሰብ መቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብ ላይ ሲጫወት ዝም ማለት ምን ይባላል ህዝብ ያሽንፋል::
@yayeneberhan3099
@yayeneberhan3099 2 ай бұрын
ማንኛውም የእውነት ሀገሩን የሚወድ ሰው ይሄን ህግ በግልፅ መቃወም ይኖርብናል ኢኮኖሚስቶቹ ችግሩን አብራርተውታል ቀሪው የህዝብ ጉዳይ ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
ወደድንም ጠላንም፣ ፈለግንም አልፈለግንም የዓለም ኢኮኖሚ ሁኔታ እና የሌሎች አገሮች የሙያ ብቃትና በተሻለ የማምረት አቅም ማስገደዳቸው አይቀርም። ኢትዮጵያውያን ተፎካካሪ ለመሆን የሙያዊ ብቃትና በጥራት የማምረት ችሎታን ማዳበር አለብን። የብር መውደቅ የሚያሳየው ኢትዮጵያውያን ከሌላው ዓለም ጋር የመወዳደር ችሎታችን ዝቅ ያለ በመሆኑ ነው።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
@@birhanjommyይሄ የአንተ opinion ነዉ? ጥያቄዉ በሁሉም መንገድ ማነቆ አለ። ከዉጪዎችጋ አታነፃፅር የነሱ መንግስት ለህንፃና ለሚደርቅ ዛፍ ሳይሆን የሚጨነቀዉ ለዜጎቹ ነዉ። እንዴትና በምን መንገድ ዜጎቼን support አድርጌ ከድህነት ላዉጣ ነዉ። ብዙ ብልሹ አመራርና አሰራር አለ። አንተ ደጋፊዉ ስለሆንክ አይንህ ማየት ተስኖታል።
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@miminigussie4971 በአረጀና በአፈጀ ምንሽር፣ በዶማና አካፋ ሲተራረድ እየዋለ ሽንጣቸውን አስረው ከሚታገሉ የሌላ አገር ሕዝቦች ጋር መፎካከር አይቻልም። ዛሬ ት/ቤቶችን ዘግቶ፣ ትራንስፖርት አስተጓጉሎ፣ ገበሬውን በጥንታዊ መንገድ እንኳን አርሶ እንዳይበላ ሽፍታ እያመሰው ነገ ራበኝ ብሎ ተገድዶ ልመና መውጣቱ አይቀርም። የመንግሥት የጀርባ አጥንት ሕዝብ ነው። ሕዝብ ነው ኢኮኖሚን የሚገነባው። ማንበብና መፃፍ የማይችል ሕዝብ ለሌላው አገር አሽከር ከመሆን ውጭ ምንም የሚያመጣው ነገር የለም። መንግሥት ቢያንስ ችግኝ መትከልን ይደግፋል። ነገ ምናልባት አቮካዶና ማንጎ በጥራት አምርተን ማቅረብ እንችል ይሆናል። አገራችንን ከአደገኛና ሁሉን ከሚያሳጣን በረሃነት እናድናለን።
@زهره-ج9ت4ظ
@زهره-ج9ت4ظ 2 ай бұрын
አየ ይነጋል ስንል ደግሞ መሸ 😢😢😢😢😢 እር ህዝብ ያልቃል ምናለ ህዝቡ ቢጮህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 ай бұрын
በምድር ላይ ስለችሁ መከራ አልብችሁ አይዞህችሁ ትልፍአልችሁ እንልፍሃሌን❤❤❤❤❤❤
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 2 ай бұрын
😭😭እደየመኖች ከማልቀሳችን በፊት ሁላችንም ልንቃውም ይገባል ብራችን ሂውታችን ነው 💔 እደው እደኬኒያውች ልብበኖረን 😭ረፍትህ ለእናቶች ፍትህ ለድሀ ህዝቦቻችን 😭ወላሂ ዛሬስ ይህን ሳያዩ የሞቱ ምንኛ ታደሉ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 2 ай бұрын
@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 😭😭😭
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@kamellaseid6508 ይሄ ትልቅ ሞኝነት ነው።
@tamretdemk7657
@tamretdemk7657 2 ай бұрын
መጀመሪያ እስቲ እንየዉ ይጠቅማል ወይስ ይጎዳል መቼም እየን ያክል ህዝቡን ትቶ አይመስለኝም
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 ай бұрын
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube--jemalsedomatube3445
@tube--jemalsedomatube3445 2 ай бұрын
ያልታደለች ኢትዮጵያ 😢 መልካሙን ነገር ሁሉ አላህ ያምጣልን ያረብ
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ ቁልቁል አብይ ያች ስልጣን የያዝክባት ቀን የተረገመች ቀን
@samebeyene1197
@samebeyene1197 2 ай бұрын
በቃን .......!!!! እያንዳንድ ሰራተኛ የስራ ኸማቆም አድማ ጀምሮ በየትኛውም የእድሜ ደረጃ ያለ ወንድ ሴት ወጣት ባጠቃላይ ሁሉም ኢትዬጵያዊ የሆነ ሁሉ መንገድ ይዝጋ ለዘመቻ አምባገነን ስርአት ግርሰሳ እንነሳ ....!!!!! ዝምታውን ሰብረን ለስርአት ለውጥ ትግላቺን ይጀመር አሁን ነው ስአቱ እንዴት ቢያንስ ኸኼንያ አንሰንና ወርደን በቁማቺን እንለቅ ....?!!! ተነስ ..... ዝምታው ይሰበር ...!!!!
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@samebeyene1197 በምንሽር መጨፋጨፍ ይልቅ ለመሥራት ወገብን አስሮ መነሳት።
@saved1580
@saved1580 2 ай бұрын
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2
@AgegnehuAychiluhum
@AgegnehuAychiluhum 2 ай бұрын
ምናለበት ካድሬ አማክረህ እዚህ ውሳኔ ባደርስ ስንት ኢኮኖሚስት ምሁር ባለበት ሀገር ይሄ ምሁር ጠልነትህን ትተህ ተጠቀምባቸው እባካችሁ በችግር ህዝቡን አታባሉት ደሞ እያደግን ነው ይባልልኛል እንደዛፍ ስር ወደ ታች ነው የሚታደገው ጎበዝ ከስህተተት መማር ትልቅነት ነው ሽንፈትሸ
@AfeworkGirma-sw3vi
@AfeworkGirma-sw3vi 2 ай бұрын
Ll
@EdMoh-b7y
@EdMoh-b7y 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ አታንስም ጂቡቲ እና ሶማሊያ ዶላር መንገድ ላይ ይሸጣል ከምንዛሬ ጋር ተያይዞ የሚነሳ ችግር ለተወሰነ ግዜ ሊያስቸግር ይችላል ትልቁ ነገር ደፍሮ ወደ ሥራ መግባት ነዉ መፍራት አያስፈልግም
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx 2 ай бұрын
ይበለዉ ህዝቡ ደንዟል ለምን ሀቅልፉ እደማይነቃ አይገባኝም
@አረቡያሲን
@አረቡያሲን 2 ай бұрын
ok❤❤❤ok😢😢
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 2 ай бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኧረ ምን በላ ወረደብን ወይኔ ዘድሮ 2016 ባሰ ነገሩ ጉድ 😢😢😢
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
ጀዝባአብይ ❌😭😭😭💔😭
@አረቡያሲን
@አረቡያሲን 2 ай бұрын
❤❤
@tesfitg3366
@tesfitg3366 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን ለዋጋ ጭማሪው ብልጽግና ማለት እንዲህ ነው ፒፒ ይጫወትበታል ይህን መስኪን ድሀ ሕዝብ ።
@BONANZ321
@BONANZ321 2 ай бұрын
ያሳዝናል ኢትዮጵያ ወደቀች ሞተች ማለት ነው:: አሁን አመፅ ብቻ ነው ሀገራችንን የሚለውጠው እንነሳ አንድ ላይ ሆነን
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 2 ай бұрын
እርዳታ ብድር የለም ኡይኡይ የካናዳ የነቀዘ ስንዴ መጣ ብድር መጣ እልልል መቸ ነው ራሳቹ የምትችሉ የሚያሳፍር ከናንተ ኣፍሪቃ ስንጠራ እናፍራለን ጉራ ብቻ
@rozahassan8871
@rozahassan8871 2 ай бұрын
ቆይግን ሀገሮን ሸጦትደ🤔🤔እውነታውን ንገሩንና እኛም ቁርጣችንን እንወቅ😎😎
@MameMam-m9n
@MameMam-m9n 2 ай бұрын
ተላንት በለው ገደል ሰተል የነበረው yettorenet ውጤት ነው
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ወላሂከባድነውየመንግስትውሳኔ ቆይእደተነው1ምስኪን 20ብርዳቦእሚገዛው ኢትዮጵያንኖችጩሁ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አዳድሶችአረብአገርመምጣትአቆሙ ወላሂመንግስትእየሸጣችሁእደሆነአትርሱምንምጥቅምየላችሁም
@BelayMsganaw-f9j
@BelayMsganaw-f9j 2 ай бұрын
አሁን ነውመጮህ ያለብን
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 ай бұрын
እረባካችሁ፣ወገኖቼ፣ዝም፣አንበል፣እረንቃወም፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭ደሆች፣እዴት፣እንኑር😭😭😭😭😭
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ ከምንሽር መጨፋጨፍ ለመሥራት መነሳት
@legessedebele936
@legessedebele936 2 ай бұрын
ስለዚህ ሙያዊ ትንተና መስጠቱ ጥሩ እንደመሆኑ መጠን ከዚህ ለመውጣት ምን መሥራት እንዳለብን በአግባቡ መፍትሔ መስጠት እንጂ ሸሽቶስ መኖር ይቻላልን?
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 2 ай бұрын
አብዛኞቹ ምሁራን ማሻሻያውን ካልደገፋ ማን ተመክሯቸው ነው???
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 2 ай бұрын
So sad 😭
@AbebeGelan-v7d
@AbebeGelan-v7d 2 ай бұрын
አንድ ሀገር የሚትጠፋው በሳይንስ መመራት ቀርቶ በስሜት ሲትመራ ነው ።
@Aisha-r2r
@Aisha-r2r 2 ай бұрын
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 2 ай бұрын
የጉድ ሃገር 🙆‍♀️ ወይ እብድ
@samiras2322
@samiras2322 2 ай бұрын
ዛሬ እንኳን 15 የነበረው ሻይ 20 ብር ሆናል 5 ብር ጨመር ከሰል 1 7 መቶ የነበረው 5 ሺ ይገባል 😮😮😮
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
😭😭😭
@سادةساده
@سادةساده 2 ай бұрын
አረውሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ
@makiaadem598
@makiaadem598 2 ай бұрын
ሀዳ ህዝቡ ለምን ተቃዉሞ አይወጣም ምን አህያ ህዝብ ነዉኤጭ አሁን ካልተጮኸ ህዝብ በችግረ አለቀ
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 2 ай бұрын
ፕሮፌሰሩ ጨለምተኛ ናቸው፣ የፖለቲካ ውግንነት ይታይበታል
@eliasmerhazion8087
@eliasmerhazion8087 2 ай бұрын
I am really soooo sorry for Ethiopians as an Eritrean living in Europe. In 1974 I was one of the Haileselassie 1st University (Arat kilo) students who started the (left-oriented) revolution for democratic change. It was high-jacked by DERG und after many ups and downs it came to the miserable state NOW ! This is a reason to cry loudly - Market economy for the traditionaly very poor Ethiopia means 'a self service shop for the pure capitalist system. Dear Mr pro ከሰር, do emagine the consequences of such በዝባዚ system with no social components ???
@habtiemaru173
@habtiemaru173 2 ай бұрын
😢😢😢
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 2 ай бұрын
በተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ መንግስት የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጥ እንደማይደረግ ሚንስትሩ ገልጸው ነበር። ዋሹን። የምክር ቤቱ ስብሰብ ደግሞ ምን ለማምጣት ነው? ሽፋን ነው።
@yhhih3709
@yhhih3709 2 ай бұрын
ለመሳሪያ፣፣ለመግዛት፣፣፣የሁሉብድር????? ህዝብለመግደል፣፣፣ወድምናወድምለማገዳደል ህዝብገሎ፣፣፣ዘመዶቹንዪዞለመኖርዪሆ አዪዉዳቂወ፣፣አብዪ
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
ወደድንም ጠላንም፣ ፈለግንም አልፈለግንም የዓለም ኢኮኖሚ ሁኔታ እና የሌሎች አገሮች የሙያ ብቃትና በተሻለ የማምረት አቅም ማስገደዳቸው አይቀርም። ኢትዮጵያውያን ተፎካካሪ ለመሆን የሙያዊ ብቃትና በጥራት የማምረት ችሎታን ማዳበር አለብን። የብር መውደቅ የሚያሳየው ኢትዮጵያውያን ከሌላው ዓለም ጋር የመወዳደር ችሎታችን ዝቅ ያለ በመሆኑ ነው። መሠልጠን፣ ማምረት፣ ለሌሎች አገሮች በጥራትና በወቅቱ ምርትን ማቅረብ የሚችል ብቃት እንዳለን ማሳየት። ይህ ብቻ ነው ከድህነት የሚያወጣን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
በምንድነዉ የሚያመርቱት?! ዘርዘር ብታደርገዉ ጥሩ ነበር። ያመርት የነበረ ገበሬ በአማራ ክልል ለህልዉናዉ ጦርነት ወደ ጫካ ገብቷል፣ ማዳበሪያና ምርትን የሚያፋጥን እገዛ ከመንግስት የለም፣ ከተማ ዉስጥ ተራ ነዋሪ በጓሮዉ አትክልት እያመረተ የእለት ጉርሱን እንዳይሸፍን ዉሀ የለ (መብራቱም ዉሀዉም 1 ኪ.ሜ የሆነች አሸብራቂዋ ቦሌና ኮሪደሩ ላይ ነዉ)፣ ብዙ ትርምስ አለ።
@سادةساده
@سادةساده 2 ай бұрын
ሣህ😢😢😢😢😢😢
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@سادةساده "ሣህ" ምን ማለት ይሆን? ይህች ፊት/ኢሞትአይከን ምን እንደሆነች አይታወቅም።
@سادةساده
@سادةساده 2 ай бұрын
@@birhanjommy ልክነህማለትነው
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 2 ай бұрын
ብድር ይመጣል ህዝብ በረሃብ ስርቅ ሃንግ ያልቃል ይገርማል
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 2 ай бұрын
በሰፈር ከምትጫጫ ተወዳደርና አሸንፈህአሳይ ከአትቶቻን ተወዳድሮ ማሸነፍ ምን እንደሆነ እንማር ቁጭብሎ ስለሰውሥራ ማውራትና መቅናት የትም አያደርሰንም!!!!
@teferaalemu4085
@teferaalemu4085 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት የእርሻ ግብአት ማለትም ዘሮችን ፣ኬሚካሎችን የሚያመጡ አስመጪዎችን ካልተቆጣጠረ ሁሉም ስቶራቸው ውስጥ ደብቀው የለንም ማሐት ጀምረዋል ።ይህ ማለት ወቅቱ የእርሻ ወቅት ስለሆነ ሳይወድ ይገዛናል ነውና መንግስት ሆይ ቁጥጥርህን አጥብቅ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 2 ай бұрын
jel ahunm kemengest mefteha tetebkaleh????!!!!!
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 2 ай бұрын
Yehee yee beshasha cheqla befitnet meweged yasfelgal...miskin Ethiopia 🇪🇹
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 2 ай бұрын
🔥ኢትዮጵያውያን ገና ጀማሪ ነኝ እባካችሁ አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 2 ай бұрын
❤🔥🙏
@abduYimamdibe
@abduYimamdibe 2 ай бұрын
❤❤❤❤በርቱ
@almazkebede6068
@almazkebede6068 2 ай бұрын
omg lischrsoschew new sewin benuro widenet 😭😭
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 ай бұрын
አብይ የኢኮሎሚ እዉቀት የለዉም ብድሩንም አጥቶ መሳሪያ እና ፓርክ ሊሰራበት ሊገዛበት የገዛ ዜጎቹን ሊጨፈጭፍበት ነዉ
@ChanyalewAdal
@ChanyalewAdal 2 ай бұрын
ፈረንጆቹ እጅ መጠምዘዝ ብቻ ሳይሆን አንጎል መጠምዘዝ እንደሚችሉ አሳዩን አይደል? ይብላኝ ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!!
@firihewotadugna5516
@firihewotadugna5516 2 ай бұрын
Awo sudanm endeze nberech ahun yegnam birr leki endensu new yemihonew kezem bewala bemadabereya yezenew yemngebeyayew
@durimohammed5282
@durimohammed5282 2 ай бұрын
Ethiopia is slowly heading to the cliff ! Those responsible citizens should take urgent matter to save the once strong and robust country before it is shelved into history dust bin.
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 2 ай бұрын
ምንም ብትሉ እኔ አይገባኚ ኢተዮጲያ ሀብታም ሀገርነች ስባል ማመኔ ድቄም የወርቀ ሀገር ለዛውመ ህዝብ እየተባላ
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
ብር ዶላር ምንዛሬ የሚባል ጉድ ምድነው ቅድሚያ ሰላም አይቀድምም ሀገር ሰላም አታ ህዝብ እያለቀ እያለቀሰ እየተሰደደ እየተራበ እየተሰቃየ ብር ዶላር ይላል እረ ይህን አብቹንስ ወዲያ በጨረሰው ህዝብ ከሌለ ብር ብቻውን ምን ይሰራል ሀገራችን ሰላም አድርግልን ፈጣሪየ እጅማ መሬት ያለው ከፍቶአል
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ባክቤት100ሽካለሽ ወደ70ሽያቆለቁላል ባክቤትብርያለቸውኪሳራነው የኢትዮጵያ ብርእደቅጠልቁጠሩት
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 2 ай бұрын
@@seadi5 ጉዳዩ ከሰላም አይበልጥም ሰላም ካለ ሁሉም ይሰተካከላል አሁን ብር ሳይሆን የሚያሰጨንቀኝ ሰላም በማጣት ህዝብ ማለቁ ነው ለምን አደለም በ70በ10አይወርድም ያለሰው ብር እኔ ጥቅር ይበል
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 2 ай бұрын
ብዙ ነገር ድጋሚ ነው የምታወሩት ምንድነው
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 2 ай бұрын
ኢኮኖሚስቶቹ ዱሮም የፖለትከኞችቅጥረኞች ናቸውእነጅ የህዝብ አልነበሩ::
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 2 ай бұрын
ሳታማህኝ በላኝ !!!!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samuelmengesha9101
@samuelmengesha9101 2 ай бұрын
የተበሳጨ ብቻ ነው የምኮሞታው? እውነታው እሱ አይደለም
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 2 ай бұрын
We can't survive!
@devydas
@devydas 2 ай бұрын
Nuro kenisu sitibalu dollar tichemiralachu
@Fikru1948
@Fikru1948 2 ай бұрын
⚠️Ke - Woyane YeQen Jiboch - Wede Orommuma "YeQen Jiboch "‼️
@Jemsbond6553
@Jemsbond6553 2 ай бұрын
ያልታደለ ህዝብ ዋናውን ጠላቱን መንግስት ተብዬውን ትቶ እርስ በእርስ በብሔር ይባላል እንደእንስሳ ገና ፎዳውን ይበላል ከኬንያውያን እንኳን የወረድን ህዝብ ነን ።
@birhanjommy
@birhanjommy 2 ай бұрын
@@Jemsbond6553 በምንሽር መጨፋጨፍ ይልቅ ለመሥራት ወገብን አስሮ መነሳት። ድህነቱ መገዳደሉና ስንፍናው ብቻ ነው።
@Deganet
@Deganet 2 ай бұрын
By by Etiopia Economi
@AbdurehmanSeid-vz5bc
@AbdurehmanSeid-vz5bc 2 ай бұрын
መንግስት በነጋደወች ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ አለበት። ከእስራት እስከ ሞት ፍድ በአዋጅ መፅደቅ አለበት።
@masetewal6914
@masetewal6914 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣መንግስት
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 2 ай бұрын
jel kemengest mefteha tetebkaleh!!!!!?????
@SamiShewa-f4b
@SamiShewa-f4b 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢😢😢😢😢
@negaaraya6811
@negaaraya6811 2 ай бұрын
ህዝቢ ኤርትራ እንተጸኒቱ ዳኣ መን ድዩ ንወያነ ስዒርኩም፧ ብጀጋኑ ኤርትራውያን'ዶ ኣይኮንኩምን 2 ግዜ ብዂናት ዝተሳርኩም። እዚ ናይ ጽሉላት ዘረባ ትዛረቡ ዘለኹምስ ስለምንታይ፧ ኤርትራ ካኣ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ'ታ ቀዳመይትን ቅድሚ ኩለን ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ዘለዋ ሃገራትን፡ ቅድሚ'ታ ኣኹሱም... ትብልዋ ዘለኹምን ቀዳመይቲ፡ ምድረ ባሕሪ፡ ምድረ ግእዝ፡ ዳሓር ካኣ መረብ ምላሽ ተባሂላ ትጽዋዕ ዝነበረትን። ሃይማኖት ምስልምናን ክርስትናን ካኣ ቀዳመይቲ ዝተመስረታ ሃገር እያን። ግን ንስኻትኩም ብሓሶት ታሪኽ ክትቅይሩ ኢኹም ትፍትኑ ዘለኹም። እዚ ግን ከምቲ ምስ ኤርትራ ኲናት ፈቲንኩም ዝፈሸልኩሞን ዘየዳግም ከም ዝትሳዓርኩምን ካኣ ትፈልጥዎ'ኮ ኢኹምን። ብሓሶትን ብዘይኮነ ታሪኽ ምዝራብን ግን ይኣክል።
@SamuelMilkias
@SamuelMilkias 2 ай бұрын
የኛ ኢኮኖሚስቶች ና ፖለትከኞች ከትችትውጭ ለሕዝብ የምሆን አጀንዳ የላቸውም ፕ/ሩ ዱሮ የትነበሩ ከመቀብር ነውየወጡት ? የኘሮፈሰሮቻችን ውሳነ ዩንቨርስቶቻችን ባዶ እያስቀረ ነው የዩነቨሪስትቭ ማህበረሰብ ማንን ያገለግላል?
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 2 ай бұрын
ዘረኛ ለዲቃላ ቦታ የለውም።ጌቾ በችሎታ ቢሆን ከደብረጽዮን የተሻል ነው ግን የትግራይ ሕዝብ በዘር ይሄዳልን ?እናያለን።
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 2 ай бұрын
ቆይ የቀን ጅብ ማነው 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@BelayMsganaw-f9j
@BelayMsganaw-f9j 2 ай бұрын
ይሄ ቆሻሻ መንግስት አሁን ነው መጣል ያለብን
@bedigifumete
@bedigifumete 2 ай бұрын
ይ ህ ነው የ ተ ፈ ለ ገ ው ሸቀጥ እና ም ር ት ያ ለ ው ማ ጋ እን ደ ሆ ነ አስ ቡ ት የ ሆነ አካልን ለመጥ ቀ ም የ ታ ቀ ደ የ ዶ ላ ር ም ን ዛ ሪ አ ሁን ሸቀጥ መ ደ በ ቅ ይ ባ ባ ሳ ል
@negashjimma5178
@negashjimma5178 2 ай бұрын
የኢትዮጵይ ምሁራን ምንም ለሃገር ሲሰሩ እናይም ግን ትችት ለመስጠት ፈጣን ናቸው እናንተን ብሎ ምሁር ድንዙዝ ማርተኞች
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 46 МЛН
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17