Ethiopia - ኮሎኔል መንግስቱ ፓርላማውን አጨቃጨቁ፣ ኢትዮጵያ በድህነት 3ኛ ሆነች፣ 20 ዳኞች ታሰሩ፣ ‹‹ድብቅ አጀንዳ የለንም›› ከንቲባዋ

  Рет қаралды 122,053

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@getsolomon
@getsolomon 2 ай бұрын
ምዕራባውያን ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሠሩ ናቸው ማን ይሰማቸዋል!!እድሜና ጤና ለመንግስቱ ሐ/ማርያም ይስጣቸው!!
@tekaashagere2040
@tekaashagere2040 3 ай бұрын
ከ40 አመት በኋላ ሰርተዋል ብሎ ከመጨቃጨቅ አሁን ግማሹ በጦርነት ግማሹ ደግሞ በረሃብ የሚያልቀውን አያዩም
@fitsumzelalemhawaz3958
@fitsumzelalemhawaz3958 2 ай бұрын
ለኛ መንግስቱ ኩራታችን ነው እንግሊዝ እና አጋሮቻ ናቸው የመንደር ወንበዴ አገር እንዲመሩ አርገው ኢትዮጵያ ዛሬ ላለችበት ምስቅልቅል የዳረጉን።
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 3 ай бұрын
ዋዉ ጎበዞች አንደኛ እንደምታሥወጣን አንጠራጠርም አይ አለመታደል
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 ай бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ለታላቁ መሪያችን መንግስቱ ሐ/ማርያምና ቤተሰቦቻቸው ።አይ እንግሊዞች ተንኮላችሁ ዛሬም አይለቃችሁም እስከ አሁን ላለው የሀገራችም ሆነ የምስራቅ አፍሪካ ችግር ዋንኛ ተጠያቂ ናችሁ እናንተ የቀበራችሁት ፈንጂ ነው በየጊዜው እየፈነዳ የሚያቆስለን።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 ай бұрын
ታላቁ ?🙈
@muktargurei2474
@muktargurei2474 2 ай бұрын
በትክክል ተናገርክ ኢንግሊዝ የአፈረካ ቀንድ ትርምስምስ ፈጠሪ
@AddisAleme-vq2fy
@AddisAleme-vq2fy 3 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት
@Ethiozena-ty1dc
@Ethiozena-ty1dc 3 ай бұрын
ግን እንግሊዝ ስለትግራይ መቆርቆር ለምን አስፈለጋት? ለምን እንዲህ ተጨነቀች? ለምን? ምን አጀንዳ ይዛ ነው?
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 3 ай бұрын
በሰበብ ልታበጣብጠን
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 ай бұрын
Tigray are white kids 🧒 who become black 1992😅😅😅😅😅
@شمسعلي-ص6ز
@شمسعلي-ص6ز 2 ай бұрын
@@girmawordefa8963 በትክክል ከእንግሊዝ ኬር አይገኝም
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን በታትኖ እንሱ አስታራቂ መስለው ጥሬ ሃብታችንን መዝረፍ ነው!!! በዚህ ሰዓት ማውራት የነበረባቸው ንጹሃን በድሮን እየተመቱ ነው ነበር ግን የኛን ማለቅ ይፈልጉታል !!!
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕድልኛ ባለመሆኑ አንድም መሪ መርጦ አያቅም ሁሉም በኃይልና በማጭበርበር ስልጣን ላይ ቆይተው 50 ዓመት ሙሉ በማያቛርጥ ጦርነት ምክንያት ከዓለም 3 ኛ መሆኑ የሚገርም አይደለም ።
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 3 ай бұрын
ዳኞች ፍትህን በገንዘብ እየሸጡ ነው ሌቦች ናቸው፣ዘራፊና ሌቦችን ተደራድረው በነፃ የሚለቁ፣መረጃና ማስረጃን በአግባቡ የማይመዝኑ ናቸው።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
የአማራውን ድሮውን ጥቃት ለምን አትናገርም
@kaoficoffee618
@kaoficoffee618 2 ай бұрын
እችላለሁ ስትል አልነር ?! " ገጥመሃል" ቻለው
@live76543
@live76543 3 ай бұрын
mengistu is king 👑👑
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 3 ай бұрын
ፈርጥጦ ዙባቤ ተደብቆ እያለ ጀግና
@SewAtahu
@SewAtahu 2 ай бұрын
አስቀስላሴ ምን ዋጣቸው ሲያለቀልቁ ቆይተው በሳምንት ተሻሩ ይገርማል
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 3 ай бұрын
እደዉም 1ኛ ነን በድህነት 6 አመታችን መሽቶም ነግቶም ጦርነት ብቻ 😢😢😢
@aregahailu2487
@aregahailu2487 3 ай бұрын
በድህነት በአፍሪካ አንድኛ ነን ይሄን ለምን ተውከው
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 ай бұрын
He said it
@abdilheyarebo6357
@abdilheyarebo6357 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬዬ😮😢
@wasamba1
@wasamba1 3 ай бұрын
ብልጽግና ብሎ ኢትዮጵያ ድሀ ሆነች ማለት ግን አይጋጭም?
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
ትክክል ነው ስማቸውና ተግባራቸው አብሮ አይሔድም ብልጽግና ከማለት ይልቅ " አደፍርስ " ቢባል ይሻል ነበር ።
@admasubereded7739
@admasubereded7739 3 ай бұрын
ልክ ነው መንግስቱ መጠየቅ አለበት ብዬ አስባለሁ። ግን ደግሞ ዛሬ ላይ ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ መንግስቱን የሚያስንቁትን ጨፍጫፊዎች ዝም ብሎ መንግስቱን መውቀስ ፍርደ- ገምድልነት ብቻ ሳይሆን አድሏዊነትም ነው!!
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 3 ай бұрын
ባክህ ራስህን አታጃጅል ቂጡን ተገርፎ ፈርጥጦ ዙባቤ ተደብቆ እያለ ጀግና
@rahmaumer4972
@rahmaumer4972 3 ай бұрын
መንጌ ረጅም እድሜና ጤና ከነልጆቹ ያድለው ከዚህ ነቀዝ መሪ መንጌ ተወልዶ በመራን ይሻለናል
@animallife8337
@animallife8337 2 ай бұрын
​@@mehariasmerom2814ያው ከእናንተ መጨረሻ የሱ 100% ይሻላል ።
@KiyaAlemaw
@KiyaAlemaw 2 ай бұрын
ብልፅግና ዲምላይት እያበራ ድህነታችንን ያሳይልን እኛ 1ኛ ነን ቤትም የማይታሰብ ነዉ
@KassaGasha
@KassaGasha 3 ай бұрын
አንደኛ ነን ጥናቱ ስህተት ነው
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 2 ай бұрын
የህዝብም የሀገርም ጠላቶቹ ዘጋቢወቹም የአጋንት ዲቃላዉ የአብይ ፍርፋሪ ለቃቃሚወቹ ብልግና ፖርቲን ብልፅግና እያላቺሁ የምታጨበጭብ እንኳን ደሥ አላቺሁ በደህነት በናተና በመራቺሁ አገራቺን አንደኛ ሥለሆነቺ እንኳን ደሥ አላቺሁ አገራቺን ለማዋረድ ህዝባን ለመሸጥ ከልጂነት እስከ እርጂና ጉድጋድ ሥቆፍሩ የናበራቺሁ ባንዶቺ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌላቺሁ ቃየሉ አብይ ድልብ ደደባ አዳነቺ ደደቤ ጉማሬዉ ሺመልሽ ሸርሙጣዋ ዝናሽ ጣወታ ሳህለወርቅ የጫት የሢጋራ አርበኛዉ ብረሀኑ ሠካራሙ አገኘሁ ከርሣሙ በለጠ መሠሎቻቺሁ የታሪክ አተሎቹ
@Haymy6463
@Haymy6463 2 ай бұрын
Selam Le Ethiopia
@mizankebede9268
@mizankebede9268 2 ай бұрын
በእውነት አላዳመጥኩትም !መቸም ዳኞች የታሠሩት በሌብነትና በፋኖ ደጋፊ ነው የሚሆነው !
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu
@AbdulmananAbdurahman-xc3lu 2 ай бұрын
የድህነት ርፖርቱ ተሳስቶሀል በደህነት እትዮጵያ አንደኛ ናት ከዝያም በታች ።
@animallife8337
@animallife8337 2 ай бұрын
ለሞራል ብሎ ነው😂😂😂
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 3 ай бұрын
ሰላም ❤❤❤❤
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 3 ай бұрын
በድኅነት 3ኛ ነን ሲባል መንግስት ምን ይሰማዋል? ምንም? ድኅነት ብርቅ ነው ይለናል! ከተማ ማስዋብ ወይስ ለድሆች መድረስ?
@AbrahamDebesay-k3d
@AbrahamDebesay-k3d 3 ай бұрын
1ኛ ለመሆን እሰራለዉ ይላል
@live76543
@live76543 3 ай бұрын
ምናባታቸው አገባቸው አሁንም ገርፋን እናባራቸዋለን
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 2 ай бұрын
እነ ማንን 😂😂😂😂😂ብሮ
@FEWAZ-e5d
@FEWAZ-e5d 2 ай бұрын
የደካማ መግስት ምልክቶች በጥቂቱ
@AbrahamDebesay-k3d
@AbrahamDebesay-k3d 3 ай бұрын
ቤት በማፍረስም በቅርቡ 1ኛ እንሆናለን
@HussinSaide
@HussinSaide 2 ай бұрын
በስልጣን ክፍፍል አገሪቱን አወደሟት
@sameiraf2450
@sameiraf2450 2 ай бұрын
እድሜ ለአባይ ብልፀግና እያለ ድህናት
@michaelyohannes8920
@michaelyohannes8920 3 ай бұрын
አንደኛ ኢትዮጵያ number 3 from whole in the world from Africka number one 😂😂😂😂😂😂 አብይ
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 2 ай бұрын
መሪ እና ምሁር ያጣች ያልታደለች ሃገር በለው ግደለው ብቻ ነው የሚያውቁ
@Gzachewwendmageng
@Gzachewwendmageng 3 ай бұрын
ድህነትእማ፡41%ሳይን/99%ደርሶል
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 2 ай бұрын
ምን ያስደንቃል ገና 90 ከመቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ድሃ ይሆናል ህዝብ እየተራበ ቤተመንግስት እና ከተማ የሚሰራ ቫዝሊን እየተቀባ ብቅ የሚል የተንኮል ቋት መሪ ኢትዮጵያ አፈራች ያሳዝናል
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 is independent only 6 years
@yisakArge
@yisakArge 2 ай бұрын
Why we are not number one ☹️☹️
@sameiraf2450
@sameiraf2450 2 ай бұрын
ፍትህ ለአማራው😢
@kemekem1366
@kemekem1366 2 ай бұрын
ማለባበስ ይቅር ኢትዮጵያ በድህነት ከአፍሪካ 1ኛ ናት 😂😂
@digafieshiferaw
@digafieshiferaw 2 ай бұрын
We celebrate for bronze medal winners for poverty 🎉🎉🎉 thank you prosperity!!
@wasamba1
@wasamba1 2 ай бұрын
@hailuasema-w4j
@hailuasema-w4j 2 ай бұрын
ኢቢሲ ምነው ዝም አለ እንኳን ደስ አለን አይልም እንዴ
@AMANUኤል
@AMANUኤል 2 ай бұрын
ከዓለም 3ኛ ከአፍሪካ አንድ የኛ መንግስት ገና ከዓለም አንደኛ ያደርገናል
@solsenb9993
@solsenb9993 2 ай бұрын
መጥፎ መጥፎ ወሬ እየመረጣችሁ የምትፅፉት አገሬን አጭራሽ እንድወዳት አደረገኝ እንጂ ይብላኝ ለናንተ የገዛ ሐገራችሁን ለገንዘብ ብላችሁ አገራችሁን የምታጥላሉ አንድ ቀን መልካም ነገር ፅፋችሁ አታዉቁም
@Gdgs-e3k
@Gdgs-e3k 3 ай бұрын
❤😊
@endresAbdu-h1l
@endresAbdu-h1l 3 ай бұрын
ድህነት 😢😢😢😢😢😢
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንኮንም የነሐስ ሜዳሊያ ባለ ቤት ሆን እንኮን ደስ አላችሁ 😂😂😂😂😂😂
@getnettaha7029
@getnettaha7029 3 ай бұрын
Adanech tayalchu be tefetiro adega sitimot .....milselay tsegur yibkel....tayalchu!!!!
@Case24215
@Case24215 3 ай бұрын
የህ ለብልጥግና መርዶ ነው ጠገብን እያሉ
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ 2 ай бұрын
በህግ ባለሞያዎች ላይ ይኸ መከሰቱ ሊገርም አይገባም፤ባለስልጣናት ከህግ በላይ ሁነው፤ህዝብን እንደፈለጉ ሲያንገላቱ ኧረ በሕግ አምላክ ያለ የሕግ ባለሞያ አልነበረም፤ሕዝቡ እየኖረበት ያለውን ገፈት ይቅመሱትና ለወደፊት ለፍትህ ጠበቃ ይቆሙ ይሆናል፤ግን የደረሰባቸውን ማቃለሌና ተደስቸበት አለመሆኑ ይታወቅልኝ።
@SerkalemTilahun-k8x
@SerkalemTilahun-k8x 3 ай бұрын
እድሜ ለሸኔና ለግማታሙ ፋኖ። ገና አንደኛ እንሆናለን
@YalewMelkamu
@YalewMelkamu 2 ай бұрын
ይሄ የብልጽግና የሰራ ዉጤት ነዉ ወዴት ወዴት
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 ай бұрын
ለምን አሁን ስለኢትዮጵያ አይነጋገሩም ይኸ ሁሉ የነሱ ጥፋት መሆኑን ዘነጉወይስ ሥራ አጡ
@biniyamzewde3450
@biniyamzewde3450 3 ай бұрын
አረ ኮሪደር የሚሉት ነገር ሀገር እያፈረሰ ነው! ለማን አቤት አንበል !! ለላይኛው ካልሆነ የሚሰማም የለ!
@GeaterthanMehmmed
@GeaterthanMehmmed 3 ай бұрын
የመንግስት የህብረተሠቡን ችግር ካልፈታከዚ የባሠ ችግር ይፈጠራል ልዩ ልዩ ተጨማሪ ክፍያዎችን በማብዛት የኑሮዉድነትን ያባብሳል
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 ай бұрын
ምንድነው የመረታወራው? ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው? ሙሴአችን አብይ የነገረን ኢትዮጵያ በልፅጋ እንኩዋን ከአፍሪካ ከአለም ቀዳሚ ሆናለች ብለው ነው ወ/ሮ አዳነች አቤቤም የህልማችንን እየኖርን እንደሆነ እረጋግጠውልናል ስለዚህ ዝም በሉ አትዘባርቁ እኛ የህልማችንን እየኖርን ነው በላቸው
@dinaolnegshu7779
@dinaolnegshu7779 3 ай бұрын
ቅዠት
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 ай бұрын
ይሁን እንጅ ማንም ከአሁኑ ሰው,ከመንግሥቱ ምርጫችሁ ? = 85%የደርጉ ሰውየ ይሻላል,,#
@audiobooksor5983
@audiobooksor5983 2 ай бұрын
What is the behind this report of England🤔??
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz 2 ай бұрын
As a leading colonizer country of the world, we will be glad to hear crime committed by the British Government during colonialism time and Apartid. We will be glad to hear from him about these issues in his parliament . If so we will endorse his agenda. Fist let us hear about the crime committed by British monarchy and crime committed by African leaders and the so called libration fighters.
@nebilnurhussen8280
@nebilnurhussen8280 3 ай бұрын
Laze cheger .....yamaret mankatkat torenat ........ya Allah agerachen amane....😢😢😢
@muktargurei2474
@muktargurei2474 2 ай бұрын
በዘመነ ደርግ አረቱን አቅጣጫ ጦረነት ተከፍቶበታል 16 እረፍት አላገኙም አንደገና ወደር የለለ ምግብ ዋስተና ነበረው ሁሉም ሸቀጥ እንኳን ፓትሪ ድንጋይ በሀገር ውስጥ ይመረት ነበር ኢንግሊዞች አነሱ ነው አገሪን ያተራመሱት
@TADESDR3
@TADESDR3 3 ай бұрын
England Parliament: Leave him alone you need to ask him at his time, this is an excuse to pass the current issues and try to raise it in 4o future years may be. Now we need a solution for the current issues! You are underestimating these issues and gives no relevance for that!
@Hassentakele
@Hassentakele 3 ай бұрын
@ethocooking2034
@ethocooking2034 3 ай бұрын
ጌድዪን ብይ ሊፈጠፎጥ ሲል ከፍ እንደሚያደርግ እወቅ አባ ከከከከከከ
@nuredinmohammed5976
@nuredinmohammed5976 3 ай бұрын
ድብቅ አጀንዳ አለው ኮሪደር ልማት ከሤጣን የታዘዙት ነው ህዝብን የሚያስለቅሡት
@workudessie6121
@workudessie6121 3 ай бұрын
ዝም ያሉትን አልነኩም አወቅኩ ያሉትን እንጂ ለኅሊና ህግ እንስጥ!!!
@zufanzufan411
@zufanzufan411 3 ай бұрын
የዛሬውን ባስተውልን የትናቱ አልፎናል ዛሬጨመኖር ያቃተው ስለትናቱ እደት ይወቅሳል
@qaliyyuEbrahimAcmaddin
@qaliyyuEbrahimAcmaddin 2 ай бұрын
መንማለትነው
@mirdaw234
@mirdaw234 2 ай бұрын
Yemisebir yisberih!!!
@NardosKameto
@NardosKameto 2 ай бұрын
Alishabab ina rabi malawusat somalia tikidemen.
@Hiruy-2021
@Hiruy-2021 2 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን መንግስት የሚባል ነገር እንዴለለ የሚሰማኝ? I am just confused
@TajuTajutaju-df6gv
@TajuTajutaju-df6gv 3 ай бұрын
ውድ ኢት/ያውያን ይሄንን ሰውዬ ተጠንቀቁት ባንዳነው ትግሉን ለመጥለፍ እየሰራነው የፋኖን አጀንዳነው የሚያስፈፅመው
@AT-yl2hs
@AT-yl2hs 2 ай бұрын
Hahaha 😂
@DesTubeWorld
@DesTubeWorld 3 ай бұрын
በዚሁ ከቀጠልን.አንደኛ ከመሆን አልፎ ውድድሩን አዘጋጅ እንሆናለን😂
@dinkagadisa9657
@dinkagadisa9657 3 ай бұрын
ለምን ስለ ኢትዮጵያ ያውም በምክር ቤት ጀረጃ ?
@asefaali
@asefaali 2 ай бұрын
አብይ ለፔንጤን ብቻ ነዉ እንዴ ስልጣን የሚፈሰጠዉ ... ለስልጣን የሚመለመሉት ከፔንጤዎች ቸርች ዉስጥ ይመስላል
@Tybatube
@Tybatube 3 ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ❤😂😢🎉
@Lij_Salamlak
@Lij_Salamlak 3 ай бұрын
እንዳውም አሪፍ ነው 1ኛ አለመሆናት አብቹ እያለ
@super__star6823
@super__star6823 3 ай бұрын
Yes Ethiopia had problems but when is Western will be asked about distruction they done in many countries
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 3 ай бұрын
የዛሬው ትርኪ ሚርኪ ነው ዜና ሳይሆን
@danieltesema6378
@danieltesema6378 3 ай бұрын
ምነው የፍትህ ሚኒስተር የሆነችው የጌዲዮን ሚስት መሆኗን ደበቅኸን ። ይቺንም ምሥጢር አደረግሀት ። የአቢይ ኮልኮሌዎች ትገርማላችሁ ። ሁላችሁም የአህያ ጭንቅላት ተሸክማችሁ ነዉ የምትንቀሳቀሱት።
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 3 ай бұрын
ኢንግሊዝ ስለኢትዮጵያ አስተዳደረ ምንአገባት?የረሷ አሮ የሌላው ሌላየውይይት አጃንዳ ስለሌቸው ይቀበጥራሉ::
@Geezemebrat
@Geezemebrat 2 ай бұрын
እሱ ባመጣው መዘዠ, 3 ኛ ሆናል ,ከዓለም, በጣም የድሀ ድሀ በመሆን,ዶክትሪት,አገኘን,
@BiniamGoytom-e7o
@BiniamGoytom-e7o 2 ай бұрын
Derg lay nachu 😂😂
@BiniamGoytom-e7o
@BiniamGoytom-e7o 2 ай бұрын
Aye Ethiopia 😂😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 3 ай бұрын
ኦ ያ አይሜፍ አልሰማም እንዴ ደሀ እያረገን ሀብታም ሆናችሁ ይሉናል በሪፖርታቸው ሀገራችን በእዳ እየዘፈቁ አሁን ደግሞ ደሀ እኮ ናችሁ ይሉናል ደሀስ እነሱ ቂጣቸውን የጣሉ ደሀወች ናቸው ስለአለም እናዉቃለን እያሉ የሚጋጋጡበት ቤት ምግብ ጤንነት የሌለው ህዝብ እነሱ በየመንገዱ ተዝረክርከዉ ስለሰዉ ሀገር ያልገባቸዉን የማያዉቁትን ይለፈልፋሉ ዝም ብላችሁ በሀገራችን ውስጥ ብቻ ስሩ ማንኛውም ነገር አትሰደዱ ራስሳችንን የቻልን ሀገር ነበር ከወያኔ ግዜ ጀምሮ ነው ስደተኞች ያደረጉን አትስሟቸዉ ሟርተኞችን።።።
@saved1580
@saved1580 3 ай бұрын
ሉቃስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ከዚህም በኋላ እየሰበከና ስለ እግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች እየተናገረ በየከተማይቱ በየመንደሩም ያልፍ ነበር፤ ² አሥራ ሁለቱም ከእርሱ ጋር ነበሩ፥ ከክፉዎች መናፍስትና ከደዌም ተፈውሰው የነበሩ አንዳንድ ሴቶች፤ እነርሱም ሰባት አጋንንት የወጡላት መግደላዊት የምትባል ማርያም፥ ³ የሄሮድስ አዛዥ የኩዛ ሚስት ዮሐናም ሶስናም ብዙዎች ሌሎችም ሆነው በገንዘባቸው ያገለግሉት ነበር። ⁴ ብዙ ሕዝብም በተሰበሰቡ ጊዜ ከከተማዎችም ሁሉ ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በምሳሌ እንዲህ ሲል ተናገራቸው፦ ⁵ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት። ⁶ ሌላውም በዓለት ላይ ወደቀ፥ በበቀለም ጊዜ እርጥበት ስላልነበረው ደረቀ። ⁷ ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾሁም አብሮ በቀለና አነቀው። ⁸ ሌላውም በመልካም መሬት ላይ ወደቀ፤ በበቀለም ጊዜ መቶ እጥፍ አፈራ። ይህን በተናገረ ጊዜ፦ የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ብሎ ጮኸ።
@markfantamihertu
@markfantamihertu 2 ай бұрын
Ethiopia she is not poor she is very very rich, What’s the mening of poor & rich??? In u r view ? That’s the question? Everything it’s not about money it’s about holly & soul ,that’s matters in God eyes:: She is the only country she fight all the world spiritually war ,
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 ай бұрын
gedel belewu Abiy kemengistu yebase dem metach newu esun aykesum
@muhimahmedin7012
@muhimahmedin7012 3 ай бұрын
ፈታ ደይሊ ግን ሁሌ ችግር ማውራት አይሰለቻቹሁም እንዴ?
@nebilnurhussen8280
@nebilnurhussen8280 3 ай бұрын
Laze hula dehnat Shane and fano. Nachew.......ba tirkt yamemaru.
@weynweyn-k7f
@weynweyn-k7f 3 ай бұрын
ድል ለፋኖችን🎉❤
@TheJoelo1l
@TheJoelo1l 2 ай бұрын
Voice of Cairo, more horror stories. Believe me, Ethiopia is surpassing your master's expectations.
@mihretutadiwos1341
@mihretutadiwos1341 2 ай бұрын
do not forget that India become 1 st by poverty
@TesfayMogos
@TesfayMogos 3 ай бұрын
ጉም ለግም አብረህ አዝግም
@AdisuMengestie
@AdisuMengestie 3 ай бұрын
Dagnoche chalut yejachiehu new
@kindnesstohiscreation8285
@kindnesstohiscreation8285 2 ай бұрын
Top 10 Wealthiest Countries in Africa Sort by Millionaires (USD 1m+) City/region Millionaires (USD 1m+) South Africa South Africa 37,400 Egypt Egypt 15,600 Nigeria Nigeria 8,200 Kenya Kenya 7,200 Morocco Morocco 6,800 Mauritius Mauritius 5,100 Algeria Algeria 2,800 Ghana Ghana 2,700 Ethiopia Ethiopia 2,700 Namibia Namibia 2,300 Africa total 135,200
@tomas-brkneh
@tomas-brkneh 3 ай бұрын
ahuns mereregn beken le taxi 85 birr awotalehu bewor 2000 birr demoz 8000 yet lihid gira gebagn
@ia6750
@ia6750 2 ай бұрын
Story of an underdog i so..
@kalebkassahun
@kalebkassahun 3 ай бұрын
ጎበዝ ተቀደምን እኮ 3ተኛ 🤭🤭😂😂😂😂
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 3 ай бұрын
አትሠቢ ጎበዝ መሪ አለሽ አንደኛ እንወጣል😂😂
@samuelmengesha9101
@samuelmengesha9101 3 ай бұрын
አረ ተው ተው
@mikiyasalemu3907
@mikiyasalemu3907 2 ай бұрын
Des sel bealem sostegna bafrica andegna😂😂😂😂
@SadatAJ
@SadatAJ 2 ай бұрын
England malate ya Alamachen koshashaa Agare nat wayanee 27 yasarawen gef Ayanasam
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.