Ethiopia: ሊያገባ የሄደዉ ፍቅረኛዋ ይመጣል ብላ ስትጠብቅ ራሷን ያጣችዉ ባለታሪክ በሰላም ገበታ

  Рет қаралды 116,614

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@bedilugossaye845
@bedilugossaye845 4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም እጅግ ውብ ድንቅ አስተማሪ በሰው ልጅ ላይ እየተሰራ በመሆኑ ለአዘጋጆቹ ምስጋናዪን ላቀርብ እወዳለሁ ተባረኩ
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 5 жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶችበእግዛብሄር የሴቶችን ልብ።አትስበሩ ብዙዎችን ሴቶች ልብ።የሰበሩ ወንዶች እግዛብሄር የእጃቸውን ይክፈላችው
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 5 жыл бұрын
በእዉነት መጀመሪያ ታሪኳን ስሰማ እንባ አየተናነቀኝ ነበር ወደመጨረሻ ግን መጽናናቷ አስደሰተኝ ጌታ ይባርካቹ ትልቅ እግዚያብሄር የሚወደዉን እየሰራቹ ነዉ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 5 жыл бұрын
እህቴ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ :እንዳልክ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@easterkebede7275
@easterkebede7275 5 жыл бұрын
mine aynet wend new mitfeligut setoch egna tidare yemitfelig atiten
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 жыл бұрын
😢😢አሳዘነችኝ በጣም! ግን ደግሞ ከመንፈሷ ድቀት በመዳኑ ተፅናናሁ! ደስም አለኝ። ትናንትናችን ለነጋችን እራስን ማድመጪያ እንጂ እራስን መቅበሪያ እንዲሆን አንፍቀድ! ህይወት ትቀጥላለች ቅዱስ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን አዘጋጅቶልናልና!!!
@MariaMaria-yv4bs
@MariaMaria-yv4bs 5 жыл бұрын
በጣም ልክነህ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 3 жыл бұрын
አሜን
@ermiyasyehirut6054
@ermiyasyehirut6054 5 жыл бұрын
ልጅቷ ድፃፁዋ ሲያምር እርግጠኛ ነኝ መልኳም እንደዛ እንደሚያምር ። ውዴ አይዞሽ ሁሉም ወንዶች አንድ አይነት አደሉም እናም የሚወድሽ የሚያስብልሽ ይመጣል ። ያሳለፍሽው ህይወት ያሳዝናል ግን በርቺ። አንቺ ውድ ነሽ 😍 አይዞሽ
@እናትናልጅ
@እናትናልጅ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@tube3078
@tube3078 3 жыл бұрын
አው በትክክል
@rahwa138
@rahwa138 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አኔም አዲሰ አበባ ሰገባ ትልቅ ቴራፒ ያስፍለገኛል. እንዳልክን ካላናገርኩ በሰው አገር አገር ማበዴ ነው .ወንዶች የሰራችሁን የሰጣችሁ.
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
😂😂😂 Me too
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጎበዝ ሁኝ አንድ ባለጌ ቢሄድ ምን ይጎልሻል ? ስሚኝ መርሳት ከፈለግሽ እሱን ሲጀመር ጥሩ ሰው አደለም እና መጥፎ ነገሩን አስታውሽ አንቺን ደሞ ልብሽን ሙሉ አድርጊው ማለቴ እኔ ቆንጆ ነኝ በይ ሰው ስትተዋወቂ ደሞ ባክ ግራውንድሽን ማንነትሽን አትናገሪ ሰው አያዝንም ያሽማጥጣል እንጂ እና አይዞሽ እግዛብሔር ካንች ጋር ይሁን
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ 5 жыл бұрын
Betkekel
@tube3078
@tube3078 3 жыл бұрын
አው እህቴ ከባድ ነው ግልፀኛ መሆን እየከበደ ነው
@bertukanamsalu7978
@bertukanamsalu7978 5 жыл бұрын
ወንዶች ድፍት ያርጋቹህ እራስ ውዳድ ናቹህ
@Eri-blue
@Eri-blue 5 жыл бұрын
ሁላችን? አረ ይከብዳል
@genetmelaku5429
@genetmelaku5429 5 жыл бұрын
አሜን አቦ ይመችሽ
@rahaaoromo3957
@rahaaoromo3957 5 жыл бұрын
ይድፈቹ አምን
@saharahismael5040
@saharahismael5040 5 жыл бұрын
አሜን
@romadimered3771
@romadimered3771 4 жыл бұрын
አሜን
@nininini1015
@nininini1015 5 жыл бұрын
አንቺ ያሳለፍሽው ሙሉ የኔ ሕይወት ነው በልጅነትሽ ከተፈጠረብሽ እና ካሳለፍሺው ነገር ውጭ ነገር ግን ያለምንም ሰው እርዳታ የሚረዳኝም ሰው ባለመኖሩ በጌታ ፍቃድ ወጥቻለው ግን አሁን ያደረሰብኝ ተፅዕኖ አለ ወንድ እዳላምን እንድጠላ ሌላው ደግሞ ግንኙነት ውስጥ ብገባ እንኳን ቀጣይነት እንዳይኖር መፈለግ ባጠቃላይ ለወንድ የተባለ እምነት ማጣት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከነዚህ ነገር ውጭ ደህና ነኝ አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን ይምረጥልሽ።
@easterkebede7275
@easterkebede7275 5 жыл бұрын
egan mist atiten enent ebd afkrachuh alksu ene tidar bicha felign atitenal
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
በጣም ነወ ልቤን የነካኘ ታሪኳ ለዚህ ግን መዳኔቱ ወደ እግዛቤር መቅረቡ ነወ መቼም ቢሆን መፀናኛችን መከታችን መመኪያችን አምላካችን ቡቻ ነወ አይዞሸ ወደ እግዛቤር ቅረቢ
@kidesetiwoldu8121
@kidesetiwoldu8121 2 жыл бұрын
ጀ፳
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ ለወንድሜ ልዳራት እናተም በስዋ ላይም በሌሎችም ላይ የሰራችውት ስራ ውጤታማ ነው በርቱ
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
እንዳልክ ሰኒ ባጠቃላይ እርቅ ማእዶች በጣም እናመሰግናለን በርቱ እኔ በራሴ ብዙ ትምህርቶች አግኝቻለሁ በርቱ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ቆንጆ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። ልጅቱ ድምፁአ ሲአምር እናመሠግናለን እንዳልክ
@mimibella6367
@mimibella6367 4 жыл бұрын
We at naw
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
አይ እህቴ በልክ እና በቁመና መቼ ሆነ ቡለሸ ነወ ወንዶች በአሁኑ ሰአት ገዘቡ ነወ የሚያዞራቸዉ አይዞሸ የእኔ እናት
@ttgg3293
@ttgg3293 5 жыл бұрын
ዋው ይገርማል ወንዶች አንድ ናቸው ልበል እኔም እየገፋው ያለውት የፍቅር ሕይወት ይኤ ነው ይኦናል ብለን መከራችንን አየን ??ወንዶች!!!!!!!???????
@bshvhs989
@bshvhs989 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት በሁሉም ሠው የዴርሠ ነገር ነው እኔ እዳች በጣም እምውዴ ልጂ ነበር ል ለሦሥት አመት አብርን ኑርናል ሥታመም አሥታምሚ ሥከፍ አፀ ናንቸ ነበር እምንኖርው እንጋባለን እያለ ለሦሥት አመት ብሬን እየተቀበለ ይይዛል እምንኖርው ሥኡድ ነበር አድቀን ተይዞ አገር ገባ ካዛቦሀላ የገባውን ቃል አጥፎ እኔን እያታለለ አለሁሽ እያለ በጎን ላገባዴሁ ሠማሁ እኔም በሡ ተናድጃ እሡንም ለመርሣት ሥል አገባሁ ነገር ግን ሁሉም ውድ እደሡ ሥለሚመሥለኝ ለባለቤቴ ፍቅር መሥጠት አልቻልኩም ገዘቤንም ፍቅሬንም አጣሁ ይገርማልአች ባሥ ገዘብሽ አለ
@tube3078
@tube3078 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያለፈው እንደምንም ብለሽ ለመርሳት ሞክሪ ያሁኑ ትዳርሽ ተፅኖ እንዳይፈጥር ፈጣሪ ያበርታሽ
@ሂዊየግርማልጅሂዊ
@ሂዊየግርማልጅሂዊ 5 жыл бұрын
ዮዲት ሲጀመር ፍቅረኛሽ ተባዬ ከመጀመሪያም ላንቺ ምንም አይነት ቦታ አልነበረውም ይገርማል ምን አይነት ሰው ነው አንቺም ይሄን ያህል ጊዜ ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖር መጠበቅሽ ይገስማል ፍቅር እኮ በሁለቱም ቦታ ተፈላላጊነት ከሌለ እንደ እኔ ባዶ ሜዳላይ ያለ ተወዳዳሪ መሮጥ ነው ዋናው ነገር እንኳን ወደራስሽ ተመለሽ እንዳልክ ሳምሪ ትመቹኛላቹ ቀጥሉበት
@momenak1704
@momenak1704 5 жыл бұрын
እኳን መጣህ እዳልክ አስርጌዜ ብሰማው የማልጠግበው ጋዜጠኛ እዳልክ አላህ ይጠብቅህ እሬዲወን ለመከታተል እፈልግ ነበር ግን እዴት ነው የማገኛችሁ የማታአ እጀራ ይስጥህ
@ወይንሀበሻ
@ወይንሀበሻ 5 жыл бұрын
አንተ ጅብ ልጅቷን በላሀት ራስ ወዳድ ሰይጣን አሁንም አይቅናህ እነ እንዳለክ ግን ተባረኩ ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክ እህቴ ደግም በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው
@mimibella6367
@mimibella6367 4 жыл бұрын
I rely love this program..........pls keep it up guys u ar doing so wonderful may God bless u all.
@የአባቱልጅ
@የአባቱልጅ 5 жыл бұрын
ስታሳዝን ደግሞ ድምጿ በጣም ያምራል 😍😍
@ፈገግታቻናል
@ፈገግታቻናል 5 жыл бұрын
ቃላት አጣውላቹ በአጠቃላይ የሁልግዜ ምርጦቼ ናቹ እንዳልክ ሰኒ ሰላማቹ ይብዛ
@መቅደስእናሰላምአበራ
@መቅደስእናሰላምአበራ 5 жыл бұрын
እኔ እንደዚህ ፕሮግራም የሚያስደስተኝ የለም የብዙዎች ህይወት ለኛ ብዙ አስተምሮናል ብዬ አስባለው እና እጅግ በጣም ብዙ ተምሬበታለው አዝኜበታለውም ግን ክፉውን እየተውኩ ለኔ የሚጠቅመኝን ለህይወቴ አስተምሮኛል እንዳልክ ምን ተስኖት ትግስት እና ሰኔ ዋው ጀግኖች ናችው የስንት ህይወትን አስተካከላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችው አረጅም እድሜን ይስጣችው ሲቀጥል ባለፈው ያቀረባችሁት የደብረ ብርሀኗ መምህርት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ በጉጉት እንጠብቃለን
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 5 жыл бұрын
ሰሞኑን ጠብቁን
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 жыл бұрын
በናታችሁ የባለፈዉን ታሪክ ከደብረብርሀን የመጣችዉ መምህርት እምን ላይ ደረሰች ባሏ ተገኘ ወይስ አልተገኘም ? እምን አደረሳችሁት በናታችሁ አሳዉቁን።
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 жыл бұрын
@Wereke E በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ እሱስ ምን ሆኖ ይሆን የሚለዉ ጥያቄ ይመጣብኛል ልክ እንደማዉቃቸዉ ነዉ ውስጤ የተረበሸዉ።
@focuscell1240
@focuscell1240 5 жыл бұрын
እኔም አንጀቴን ነዉ የበላችኝ በተስፋ እየጠበቅሁ ነዉ ።
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ተባረኪ የኔንም ጥያቄ ነው እባካችሁ መልሱልን
@tesfaneshzewdu5619
@tesfaneshzewdu5619 5 жыл бұрын
@Wereke E እግዚአብሄር በሰላም ያገናኛቸው እንዲህ ነዉ ለማለት እራሱ ይከብዳል ! ደግሞ የቤተሰቦቹ ዝም ማለት እሱ በሰላም እንዳለ ያመለክታል በሰላም ካለ ደግሞ እንደት በልጆቹስ ይጨክናል ? ብቻ በጣም ይከብዳል ።
@tsiguealamayou627
@tsiguealamayou627 5 жыл бұрын
Yenem tyake new edailke
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ጎበዝ እህታችን ትልቁ ነገር ካለችበት መውጣት ነው ።ሲጀመር ለስሜቱ እንጂ ለትዳር ኣይፈልጋትም መረዳት ኣለ መቻልዋ ነው የጎዳት ። እኔ ደሞ በቤተሠብ ተክጄ ውስጤ የታመመበት ጊዜ ላይ ነኝ እውነት እናንተ ጋር መጥቼ ብሠሙ ደስ ባለኝ ግን አልችልም ሠሚ ማጣት መካድ ምን የክል ውስጥን እንደሚጎዳ ገባ አመመኝ ።ምርጥ ባል ስላለኝ በሱ እፅናናለሁ።
@HappyHappy-cx5ko
@HappyHappy-cx5ko 3 жыл бұрын
እንዳልክ አድናቂህነኝ ሰላምህ ይብዛልንቀ
@hajrat-vf4nq
@hajrat-vf4nq 5 жыл бұрын
ተመስገን ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ይሄ ፓለቲካ አስጠልቶኝ ነበር የእውነት እኔ መቼ ይሆን መጥቼ የኔን ጉድ የማወራውና የምተነፋሰው ብዙ ሴቶችን ማዳንና እራሴን መፈለግ እፈልጋለው
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 жыл бұрын
ድምፅሽ እርጋታሽ አወራርሽ ሁላ ደስ ይላል ጎበዝ መልካሙን ይግጠምሽ
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
She so sweet
@asetrkb521
@asetrkb521 5 жыл бұрын
እናትዬ ፈጣሪ ያንችን ሰው ይሰጥሻል በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሔርን አስቀድመው ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ ና
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
She is a good talker and u guys are did a good job I can’t wait to meet u guys
@አምላኬሆይይቅርበለን
@አምላኬሆይይቅርበለን 5 жыл бұрын
አወ ብዙ ወንዶች የሚያደርጉትና በሴት እድሜ የሚጫወቱት፣ በቀላሉ ሴቶች እንታለላለን። አገላለጽሽ አስተሳሰብሽ ሊነገር የሚገባ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@meronteklemariam2504
@meronteklemariam2504 5 жыл бұрын
በነአብይ ግራ ተጋብተናል I
@አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ
@አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ 5 жыл бұрын
የኔ ታሪክ መጣ እኔ ስጠብቅ እሱ ሌላ አገባ
@merimamustefa9869
@merimamustefa9869 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@najatjamal6128
@najatjamal6128 4 жыл бұрын
እውነትሽ ነው አይዞሽ
@tube3078
@tube3078 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 5 жыл бұрын
ተባርኩ ዮዲት አይዞሽ ያንች ያለው የትም አይሄድም ይዘገይ ይሆናል እንጅ ብዙ ተማርኩ ካንች
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት መገፋት ጥሩ ነው ከሱ የበለጠ ፈጣሪ ይወፍቅሽ
@zebibamar3592
@zebibamar3592 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ አላለውም ይሄድ በሁላችንም ያለ ነው
@meseretmeseret1164
@meseretmeseret1164 5 жыл бұрын
የእርቅ ማህደ በጣም ነዉ የመዉዳቹ የመከታትላቹ በረቱ ፖርግራሞ ደስስ የላል
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
እንዳልክየ ንፍቅ ብለኸኝ እንኳን ደህና መጣህ😘😘😘እህቴ አይዞሽ 😢😢ወንዶች ዲፍት ያዲርጋችሁ😠😠😠😠
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
ኣንቺ እረ ስነስርኣት ሁላችንም ወንዶች ኣንድ ነን እንዴ?ብንደፋ ምን ትጠቀሚያልስሽ እስኪ? ሆ።
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 5 жыл бұрын
Azeb Mehari 😁😁😁
@mohamed-pd2sj
@mohamed-pd2sj 5 жыл бұрын
@@azebmehari355 hii
@adeneyoel2266
@adeneyoel2266 5 жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ ንግግርሸ ደሰ ሲል አይዞሸ በርች እነዚህ ያህያ ሰጋ አልጋ ሲሉት መሬት ሰለሆነ አይግረምሸ ላንች ያለው ዬትም አይደርሰም ፅዋው እሰከሚሞላ ነው ዬሰላም ገበታ ተባረኩ
@netsitube8346
@netsitube8346 5 жыл бұрын
ውይይይይ እኔም እውነት ተመሳሳይ ግንኙነትነበረኝ አሁን ግን እየወደድኩት ተለየሁት ምክንያቱም እራስን ማቆሸሽ ነው
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ልጅቷ አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል። ምስጋና ይገባችኃል👍❤ እኔ ሁሌ ምን ይገርመኛል መሠላችሁ ፍቅረኛሞች"እግዚአብሔር ከፈቀደ እስከ መጨረሻው እንቀጥላለን ካልፈቀደ ደግሞ እንለያያለን"የሚሉት ነገር😊 መጀመሪያ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ እናውቃለን? እስኪ እራሳችንን እንጠይቀው መፅሐፍ ቅዱስም ምን እንደሚል እናንብበው በእርሱ መንገድ ከሔድን እኛም አንጎዳ ሌሎችንም አንጎዳም። እኔ ልንገራች ትንሽ ከፈቃደ እግዚአብሔር :- እግዚአብሔር ከመጋባት አስቀድሞ (ከትዳር በፊት) ያለውን የመዳራት ጊዜ (የፍቅር ጊዜ ) አይፈቅድም! ይሄ ዝሙት በሚለው ነው የሚጠራው። በመጀመሪያ ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ትገቡና ከዛ በኃላ በራሳችሁ ችግር ስትለያዩ እግዚአብሔር አልፈቀደውም ትላላችሁ ይሄ የእግዚአብሔርን ስም የማጥፋት ወንጀል ነው። እግዚአብሔር ያፋታል እኛን የሚጎዳ ነገርን ያደርጋል? በፍፁም አያደርግም! ችግሩ የራሳችን ነው ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ከትዳር በፊት በፍቅር ስም ዝሙት እንሰራለን ከዛም በኃላ ሲበቃን እንለያያለን የመለያየታችን ምክንያትም በዛ ህይወት ውስጥ እግዚአብሔር ስለሌለ ነው። እግዚአብሔር ግን እኛን የሚያዘን ማግባት ከፈለግን ራሳችንን ጠብቀን ለአቅመ ትዳር ስንደርስ እንደኛው እራሱን የጠበቀውን በቤተ ክርስቲያን ስርአት መጋባት ስጋወ ደሙን መቀበል ከዛም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሆናል ይባርከናል አንድ ያደርገናል። ከዛ በኃላም በእርሱ ፈቃድ ከኖርን ከሞት በቀር ማንም ሊለያየን አይችልም ምክንያቱም አንድ ያደረገን እግዚአብሔር ነውና።
@ትግስትትግስት-ለ4አ
@ትግስትትግስት-ለ4አ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉ ወዶች አንድ አይደለም እና ተፅናኝ ለንች ያለው አለ!
@saraalemu4043
@saraalemu4043 5 жыл бұрын
በእውነት ሁሉንም አልፈሽ ወደራስሽ ተመልሰሽ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ለባለሞያወችም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፈላችሁ ፍቅር ሲጀመር እኛ ለኛ ያልሆነ ሰው ጋ ከሆነ በምንም ህይወት ወስጥ ብናልፍ ህይወታችን ሊምታታ ይችላል
@babymine8615
@babymine8615 5 жыл бұрын
Thank you Endalk. My god bless you my sister she is so smart .
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
😢😢😢😢 ውይይይ እንባዬ አላቆም አለ የሴት ልጅ ስቃይዋ እንደው 😭😭😭😭
@ዴርቶጋዳ-ጰ9ዠ
@ዴርቶጋዳ-ጰ9ዠ 5 жыл бұрын
😍😍yene konjo Egziabhr yetafete nuro Yisitishi
@Eri-blue
@Eri-blue 5 жыл бұрын
አረ በጣም ደስ የምትል ሊጅ ናት፡ እባካችሁ ኣገናኙኝ እግዚኣብሀር ፈቅዶት ኮኮባችን ከተጋጠመ እኔ እውነተኛ ግራጎኔን ፍለጋላይ ነኝ። Please let me talk to her. እውነተኛ ሴት ተገኝታነው
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 жыл бұрын
😂😂😂
@kidistdubale3382
@kidistdubale3382 5 жыл бұрын
በታም ደስ የሚል ነገር ነው አቀራረባቹ ታሪኩ(የነበረችበት ሁኔታ) በታም አስከፊ ስሜት ውስት ብትሆንም አሁን ላይ ያለችበት ሁኔታ ላይ ለመድረሱዋ እናንተ ትልቅ አስተዋፆ አድርጋቹዋል በሸዋ ቦታ እኔም ደስ ብሎኛል ስለተለወተች እራሱዋንም በመተበቁዋ እናንተም በርቱ እኔም አንድ ቀን አምቄ የያዝኩትን እተነፍሰዋለሁ !
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 5 жыл бұрын
ፍቅር እውር ነው በጣም ያማል ለመርሳት መከራ ትዝታው ከውስጥ የማይወጣ የዘውትር ስቃይ ነው እኔም 5 አመት አለፈኝ ያፈቀርኩትን ካጣው ልረሳው አልቻልኩም ይመጣል ብየ በጥበቃ ላይ ነኝ መቼ ነው የማገኘው ???😭😭😭😭
@marmar7350
@marmar7350 3 жыл бұрын
ብዙ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ቢኖር ብዙ ሰው ይጠቀማል
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 5 жыл бұрын
እኔም ግን ፍቅረኛየን እምፈልገውን ለመጠየቅ እፈራ ነበር ግን መጨረሻየ ግን አላማረም እሱ ሌላሰው አገባ ሙሉ ታሪክሽ የኔን ይመስላል
@eve.5192
@eve.5192 4 жыл бұрын
አብሺሪ
@yeshegerlij1964
@yeshegerlij1964 5 жыл бұрын
yene konjo chwa weldo chwa yasadegewe andebet new eko yalshi ye programu azgajochi be ewnete tebareku
@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ
@ኡሚሃቢብቲእሽጠጥሌክእክቲ 5 жыл бұрын
እግዚኦ ባይገባ ጥንቅር ብሎ ቢቀርስ ስንት ፈተና መከራአለ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ሀሳቧን የማሳለፍ ችሎታዎ በጣም ቆንጆ ነው በጣም smart የሖነች ልጅ ነች አይዞሽ እደዚህ አይነት ወንዶች ላንቺ አይመጥኑሽም ችግሩ እኔ ጋ ነው ብለሽ አታስቢ አንቺ የሚጠበቅብሽ ለራስሽ ዎጋ መስጠት ብቻ ነው እንጂ ለማንኛውም ወንዶች ስጦታ ነሽ አይዞሽ✔
@robeltube8014
@robeltube8014 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መቸም አይቀናውም አይዞሽ እሽ እህታችን
@seni905
@seni905 5 жыл бұрын
Edalkya tebarku seni tigiya ... Des belogeat edal tergaget new yadamtkat more time setkatal yewdit dom gobez tenkara 👊👍👍
@angiyeshutanshi1252
@angiyeshutanshi1252 4 жыл бұрын
ወነዶችዬ ግን ድፍት ያርጋችሁ አቦ እፍፍ አሜን በሉ ደግሞ 😅😏አይዞሽ ላንች ያለዉ ይመጣል ዋናዉ ጤና
@በእምነትየኪድዬስጦታ
@በእምነትየኪድዬስጦታ 3 жыл бұрын
ፍቅርና ትዳር የመድሃንያለም ስጦታ ነው ዛሬ ብዙ ዋጋ ብትከፍል እራስክን የተሻልክ አድርገክ ስራ የስው ልጅ እራሱን ነው መጀመርያ የተሻለ ማድረግና መውደድ ያለበት
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
እህቶች ወንዶች በጣም አሰቼጋሬዉች ናቸዉ እራሳችሁን ጠቡቁ
@saranoora5692
@saranoora5692 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ማለት ታሪኳን ስትጀምር ከዛ ወደመሀል ስለ ለውጧ የምታወራበት ስሜት ራሱ የተለያየ ነው ጎበዝ ናት የሄድን ሰው ለመመለስ ከመጣር ራስን ለለውጥ ማዘጋጀት የተሻለ ምርጫ ነው ውስጧ ስለወሰነ ነው ለውጥ ያመጣችው የተሻለ ነገር ላይ ደሞ ትደርሳለች የፕሮግራሙ አዘጋጆች በጣም መልካም ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 5 жыл бұрын
Egeziabeher yebarekachehu endeh yetegodu teweleden metadeg endet dese yelal ke Egeziabeher betach yenanetem meker le teweledu yetekemal melekam zegejet newe tebareku Baletarekuwa wetat ayezosh lebegonew le guwadegnash yekefeleshew hulu Egeziabeher yekeseshale berechi ke fetesh melekam zemen alelesh tebareki
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Yene Konjo! 😍😍😍
@keepright5232
@keepright5232 5 жыл бұрын
Today’s client(Yodit) is probably one of the best articulator, she has ever come across this program. Who hate this lovely, awesome and down to earth young lady? I hope the best will come soon for you. Stay positive, patient and trust the timing of your life. It is a pleaser to say what a persuasive skill you have, Yodit.
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
Exactly
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
እካን፣ደስያለሽ፣እህቴ፣እካንም፣ወደራስሽ፣ተመለስሽ፣ነገ፣የተሻለ፣አፍቃሪ፣እግዛብሄርይሰጥሻል
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 3 жыл бұрын
Yene Konjo Betam New Migermew Allah Yidreslsh Etalemye
@yorsamajoryorsa3923
@yorsamajoryorsa3923 5 жыл бұрын
Konijiye amlak eise ziyaday tiona kale kulu yisakal
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 5 жыл бұрын
ምን ማለት ነወ ሊጋባ ሄዶ እራሷን አጣች እርሱ ግልፀ አይደለም
@habesha9871
@habesha9871 5 жыл бұрын
Erason atache malet lemesalie chenket weset erson mekotater maletem duro kemetaderegem kemeteseraw batekalaye hiwoton gedebeche
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 5 жыл бұрын
እስቲ እንስማ ደሞ ልቀቁልና መቸም እኛ ሴቶች መከዳት ብርቃችን አይደል
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@tiblestgere2790
@tiblestgere2790 5 жыл бұрын
Kkkkkkk are asakgn betam
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ
@እርዳኝዬኔሚካኤልሆይያንተ 5 жыл бұрын
Kkkkk tekekel
@habesha9871
@habesha9871 5 жыл бұрын
Eweneteshen eko new ahunema beka enesu kalebedelachehu egna kaltebedelen endatenoru yetebale eko new yemimeselew
@mamababa2478
@mamababa2478 5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ በርቺ እሺ ካማይጠቅምሽ ስው ብቸኝነት የተሻለ ነው ነገር ግን ትዳር ከእግዚሐብሄር ነው እሺ አንቺም የሚወድሽና የሚያፍቅርሽ ይመጣል ትደስቻለሽ በርቺ
@ganatganat6807
@ganatganat6807 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር እንኳን ረዳሽ እንዳልኪዬና ሰናይት እግዚአብሔር ይባርካችው
@astermekonen9148
@astermekonen9148 5 жыл бұрын
Ayzos sis uhlme yalfale Tnx sene&edalxe
@birtukanfkadu6016
@birtukanfkadu6016 5 жыл бұрын
እግን ልቤን ያደሙኝን እግዚአብሄር ፈርዶ ካላሳየኝ በስተቀር ቁስሌን የሚያድነዉ ያለ አይመስለኝም
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 5 жыл бұрын
Endalek anten ina yesira balidarabochih endat lemasigen betam betam enat tilek tarik besawu hiwote wuste yesarachu nachu enam wode ethio meticha yenaten miker yesifaligaghal betam cinekati wuste neghi bizu gize karase gari etalalo
@EMU918
@EMU918 5 жыл бұрын
እባክህን እዳልክ እርቅ መአዶችን መላ በለን
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 5 жыл бұрын
አይዝኝ ህይውት ፈታኝ ነች በትግስን ማለፍ ነው ጋዝጠኝች እነመስግንለን የተጉድትን መመወስ በርቱ ኢዮ ለዘላለም ተኑር
@saratube8270
@saratube8270 5 жыл бұрын
እንካንም ቀረብሸ ይህ ልብ አድርቅ ሴቶች እራሳችውን ውደድ ህይወት ትቀጥላለች
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
በጣም ነው ስታወራ ደስ ምትለው ቀኑን ሙሉ ብታወራ አትሰለችም አስተዋይ ልጅ ናት :: እግዚአብሔር ይክስሻል አይዞሽ ማር :: ተባረኪ 💐♥️
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 жыл бұрын
የእርቅ ማዕድ ዘመናችሁ ይባርክ አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ላንች ያለው ይስጥሻል ፈጣሪ ብቻ ግን ይቁረጥልሺ እራስሺን ጠብቂ ጎብዝና ጠንካራነሺ ጥርግ ይባል አይዞሽ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 жыл бұрын
ሠኒ በጣም ነው ምናመሠግ ነው እህታችን ሕይወትዋን ቀየርሻት እኛንም ተማርን ውዷእህቴ ሠኒ እድሜና ጤና ይሥጥልን እህቴ ባለታሪኳ አይዞሽ ያንቺ ያለው አለ እሺ አብሺሪ
@huaweiy7prime866
@huaweiy7prime866 4 жыл бұрын
yena konjo kemanm ataneshim tenkara hugi kaze yebelate demo demsesh ya merar ayezosh
@marmar7350
@marmar7350 3 жыл бұрын
እኔ የሚሰማኝ ጉደኛ አሪፍ በደስታ የሚሞላሽ ባል እንደምታገቢ ነው። መልካም ትዳር ተመኘሁ ካሁኑ ቆንጆ 😘 አመለጥሽው
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
አረ ሴቶች ሴትነታችንን እናክብር እናድን ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጠል ያወራን እውድሻለው አፍቅርሻለው ያለ ሁሉ እውነት ቦታ ለይ አገኝም ልባችን ትንሽ ሰከን እናርግ ለእኛ ያለው መቼም አይቀርም እንዳል ሰኒ ሁለችሁንም በጠም እውዳቻለው አከብራቻለው እኔ እራሴ ብዙ ነገር ተምራለው እራሴን መልሼ ሠርቻለው ከእግዛብሄር ጋር ስደት ለይ ስሆን ደሞ በጣም ይከብዳል
@ሲዳማ
@ሲዳማ 9 ай бұрын
የምትወድክን ሴት ማግባት መታደል ነው ወዶች ግን የምታስቡት እደመሽኔቹ ነው የአይጥ እራት ያድርገው
@saraangy3179
@saraangy3179 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፍጻሜሽ ያማረ ይሆናል በክርስቶስ
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስታወሪም ደስ ትያለሽ እርሽው እሱን እግዚብሄር ላንችያለውን ይስጥሽ ስለ እናትሽ ስታወሪ አስለቅሰሽኛል
@Jenat-cv8tv
@Jenat-cv8tv 5 жыл бұрын
ወድ ማለት ውሻ ናችው. በጣም በጣም በጣም
@eve.5192
@eve.5192 4 жыл бұрын
ውሻ ብቻ ዝብ በያቸው ልክስክስ ኡፍፍፍ
@Jenat-cv8tv
@Jenat-cv8tv 4 жыл бұрын
@@eve.5192 እውነት ነው
@merodakhaylay4867
@merodakhaylay4867 4 жыл бұрын
ምክር እፈልጋለዉ
@radiefelema737
@radiefelema737 5 жыл бұрын
God bless u more all of you
@gabrielag9538
@gabrielag9538 5 жыл бұрын
Please Yodite, you have so much to offer to the world. Love yourself dear, that's the only way. Ayzosh enat.
@EMU918
@EMU918 5 жыл бұрын
ይብላኝለት ለሱ ቀረበት እጅ አልቀረብሽም እኛ ችግራችን እሚወደንን ትተን እማይወደንን ነው እምንከተለው
@rozakemal1664
@rozakemal1664 4 жыл бұрын
እኔም ልክ እደሳ የሆነ ታሪክ ነዉ ያለኝ ሁሌ እጨነቃለዉ በጣም እራሴን እሰከመጥላት እደረሳለዉ ግን እሱ አላገባም ጓደኝ እዳለዉ ምንም መረጃ የኝም ኢቭን ኦን ላይ ገብት ሰላም ሳይለኝ የሚወጣበት ሳአት ብዙ ናቸዉ ግን ምን እደምል ግራ ገብትኝል ይወደኝ ይሆን ይጠላኝ ይሁን አብሮኝ ይሆን ይሁን እያልኩ በጭቀት ለሞት ነዉ እናም ምንም ለሰዉ ተናግሬ አላዉቁም በቻዬን እየተጨነኩ ነዉ አሁን ያለሁት ከሀገር ዉጪ ነዉ እናም ምን ላርግ ግራ ግብቶኝል እህት ወድሞቼ
@መኪያነኝአባቴንናፋቂ
@መኪያነኝአባቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳልክ
@hanuyababayoutube837
@hanuyababayoutube837 5 жыл бұрын
እር የገሬልጆች ምከሩኝ እኔም በሳት እየተጨወትኩኝ ነዉ ከ ፍቅርኛየ ጋ 3አመታችን ነዉ ቤተሰብህ ጋ አሰተዋወቀኝ ሰለዉ ግዜ ሰጭኝ ይለኛል እኔ ደግሞ የሱ ቀጠሮ ሰለቸኝ በሰደት እድሜ እያለቀ እንደት ልታገሰዉ አልተወው አፈቅርዋለሁ አብሬዉ እንዳልሆን ግዜየ እየተቃጠለ ነዉ ምን ላድርግ እሰኪ ምከሩኝ
@befikertube5839
@befikertube5839 5 жыл бұрын
ወላሂ እህት እንደኔ ነው የገጠመሽ እኔም እንዳንችው እያለኝ ለ4አመት ታግሸው ቆየሁ ግን በስተመጨረሻ ሌላ ህይወት እንዳለው ሰማሁ የዛን ቀን ነበር አለም የጨለመችብኝ ግን አልሀምዱሊላህ የማይጠቅመኝን ሰው አርቆልኝ የሚጠቅመኝን እዳይ ስላደረገኝ ምስጋናየ ለፈጣሪ አሁን ኢንሻአላህ እኔም አድስ ህይወት አላህ በፊፈቅደው ልገባ ነው አላህ የሚጠቅመኝ ያድርግልኝ አሁን ልልሽ የፈለኩት እህት ጊዜሽን አታባክኝ እህት ንቂ ውዴ ይጎዳኛል ብየ ያላሰብኩት እንደራሴ የማምነው ሰው ነው ጉዲ የሰማሁበት ግን ምንም ያክል ብታፈቅሪው ቆራጥ ከሆንሽ አይከብድም እኔ ከሱውጭ ህይወት አያምረኝም ነበር ግን እውነትን አምኖ መቀበል ነው እንዳጠቃላል ከቤተሰብ ጋ ካላስተዋወቀሽ ችግር እንዳለ ንቅ እውነተኛ የገጠመኝን ነው ያካፈልኩሽ በተረፈ የሚጠቅምሽን የሚያፈቅርሽን ይስጥሽ ነው የምለው
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ
@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ 5 жыл бұрын
እህቶቼ የማታውቁትን ሰው እንዴት ትቀርባላችሁ ለመፍረድ አይደለም ከቤተሰብ ሌላው ይቅር ከጓደኛ ካላስተዋወቀ ለምን ታወሩታላችሁ ሲጀመር የማይታወቅ ሰው አይወደድም እኔ ስደት በመጣሁ ሰሞን ኢጃዛ ቤት ያየኝ ሁሉ ሲደዉሉ ሲያወሩኝ ምንም አይመስለኝም ነበር ምክኒያቱም አላውቃቸውም በሃገሩ ሳለ ምን እንዴሁ አውቃለሁ ሴት አሳዳጅ ይሆን ዱርዬ ይሆን እናት አባቱን ያከብር አያከብር በምን አውቄ አፈቅረዋለሁ ብቻ አንች ሶስት አመት ቀላል አይደለም ካስተዋወቀሽ አሁኑን ካላስተዋወቀሽ ገንጠል ነው መቸም ቤተሰብ ሳያውቅ አያገባሽ ትንሽ ቆይቶ አንች አሮጊት ነው የሚልሽ ግን ያፍርብሻል እንዴ ? ማለቴ አታምሪውም ለማንኛውም ግዜ መጫወቻ አይደለም!!!!
@bshvhs989
@bshvhs989 5 жыл бұрын
ተይው ግዜሽን አታጥፊ እሚሆንሽ ብፈልጊ ይሻልሻል
@hanuyababayoutube837
@hanuyababayoutube837 5 жыл бұрын
@@እግዚአብሔርነውየሚያኖረኝ ማማየ አንድ አገር ነን ቤተሰቦቹን አወቃቼዋለሁ አይወደኝም እንዳልል በጣም ነዉ የሚንከባከበኝ ግን የኔ ችግር ከቤተሰቦቹ ጋ አለመተዋወቄ ነዉ እኔ ደግሞ የማማክርዉ ቤተሰብ ሆነ ጎደኛ የለኝም ቤተሰቦቼ ሙተዋል በቃ እንደነቴም እንዳባቴም ነዉ የማየዉ ብቻ አላቅም በድሜ ቢሆን አንበላለጥም ግራ ገብቶኛል አልተዉዉ ፍቅር አለ አብሬዉ አልሆን ወደፌት አብሮኝ ለመኖሩ ምን ዋሰትና አለኝ በዚህ በ3አመት ለሡ ብቻ ነዉ እየኖርኩ ያለሁት በሰደት ላይ ሁኑሺ የምትወጂን ነገር ማጣት ያማል
@getachew2620
@getachew2620 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የኔም ታሪክ በጣም ግራ የገባው ነው አሁንማ ድፍን 7አመት ሆነኝ ሁሉን ላለማየት ከወጣሁ ግን ሂወት ተከትላኝ ነው የመጣችው
@kuraztube2285
@kuraztube2285 5 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ? እኔ ከሚስቴ ፍቅር መቀበልና መስጠት እፈልጋለሁ ።ነገር ግን መስጠት ብችልም መቀበል አልቻልኩም ? ፍቅር መስጠት አልቻለችም ።ሌላው ሁለንተናዋ ጥሩ ነው ። ምን ትላላችሁ ?
@ሳራሳራ-ደ1ጀ
@ሳራሳራ-ደ1ጀ 5 жыл бұрын
Egizyabher yibarkachihu hulachihunm
@samsasamsa6027
@samsasamsa6027 5 жыл бұрын
ኧረ እኔም ስሩኝ እዳልክዬ ምክር ያስፈልገኛል በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ
@asresetopia8847
@asresetopia8847 Жыл бұрын
ይመቻቹ
Amazing Story Cute Lovely and Heart Touching Love
40:11
Innocence Baby
Рет қаралды 580 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 11 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 29 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,5 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 11 МЛН