#ethiopia

  Рет қаралды 2,865

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@DesalegnGashie
@DesalegnGashie 5 ай бұрын
ብሄርተኝናትና ዲህናት ይጥፋ አንድናትና ዕድገት ይኑር
@ethiopiahagera1647
@ethiopiahagera1647 6 ай бұрын
ስላም
@demelashkefale1525
@demelashkefale1525 6 ай бұрын
ዘረኝነት ይጥፋ። ሰባዊነት ይኑር።
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
እኑር ያሉት ይኑሩ እናጥፋ ያሉት መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
የማንም ቤት ጠፍቶ የማንም አይበጅ
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 5 ай бұрын
ዘረኝነት እና ድህነት ቢጠፉ ሰላም ይገኛል።
@BeyeneTemtm
@BeyeneTemtm 6 ай бұрын
ዘረኝነት ይጥፋ
@Truth-zf1fh1
@Truth-zf1fh1 6 ай бұрын
እንደ መሪዎቻችንማ ቢሆን ከጠፋን ቆይተን ነበር። መከራ የሆነብን መሪያችን ነው። ከዘረኘነት አስተሳሰብ ያልተላቀቀ መሪ።የመከራችን ምንጭ የሆነው ብልጽግናና መሪው ከምድረገጽ ይጥፋ። የሚመራውን ህዝብ ላይ ጦር ያዘመተ መሪ ይጥፋ።
@woyenitutesfaye-xo9zi
@woyenitutesfaye-xo9zi 6 ай бұрын
ድህነት ይጥፋ
@woyenitutesfaye-xo9zi
@woyenitutesfaye-xo9zi 6 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
አብረን ነው መኖር ያለብን
@Truth-zf1fh1
@Truth-zf1fh1 6 ай бұрын
ያሳዝናል በህዝብ ላይ ማላገጥ ነው፤ ሰላም የነሳን መንግስት ነው።
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
Selam Solomon
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 6 ай бұрын
እራስ ወዳድነት ይጥፋ። በራሳችን ካልደረሰ የማንታመም ሆነናል እንደማህበረሰብ። ፖለቲካው የዘር-ፖለቲካ (የብሔር ህገ-መንግስቱ) ይጥፋ ከዛ በመለስ መነጋገር ይቻላል።
@gogofa2675
@gogofa2675 6 ай бұрын
Thank you ❤
@zekaryasabera2674
@zekaryasabera2674 6 ай бұрын
ሁሉም ካልጠፉ ሰለም የለም
@henokgelan8091
@henokgelan8091 6 ай бұрын
Keep it up sol great work 👍
@mmm1895
@mmm1895 6 ай бұрын
ዘረኝነትይጥፍ
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 6 ай бұрын
ያለክልሉ ገብቶ የሚያጠፋው መጀመሪያ መጥፋት አለበት ፡
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
እንግደል ፕለ እኮ ራሱን ቀድሞ ገድሏል
@gogofa2675
@gogofa2675 6 ай бұрын
ደግፋለሁ
@AmareMekonnen-dw7lx
@AmareMekonnen-dw7lx 5 ай бұрын
ርእሱ ፣ ከባህል አንጻር ይሰቀጣል። ስለሆነም ብልጽግና የሚባለው ከፋፋይ ድርጅት ከኢትዮጵያ መጥፋት አለበት የሚል አሥተሳሰብ ነው ያለኝ።
@mdmahmud6688
@mdmahmud6688 6 ай бұрын
❤❤
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
I'm from Noreay
@tesfayegebreselasie1721
@tesfayegebreselasie1721 6 ай бұрын
ድንቁርና ጠፍቶ እውቀት እና ትእግስት ቢኖር ፐ አለፈልን እንደሃገር
@getnetwoubishet7883
@getnetwoubishet7883 6 ай бұрын
ስልኩን አስቀምጥ
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 6 ай бұрын
አጥፊውን ማጥፋት ሳናውቅ ቀርተን ለ ይስሙላ እንወያይ ካላላችሁ በስተቀር ?
@yodit7553
@yodit7553 6 ай бұрын
ሀይ ሰሌ ከፈረንሳይ ለጋሲዮን ዩዲት መኩንን
@muahedkader-eo4qn
@muahedkader-eo4qn 6 ай бұрын
ፋኖ ብጣፋ ዳስ ይለናል
@ekurehailemeskel
@ekurehailemeskel 6 ай бұрын
siamrh ykire
@Aresama987
@Aresama987 6 ай бұрын
manem ayitefa gen selam yimetalen
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 6 ай бұрын
አቶ ሠለሞን ፦ በቅድሚያ በጣም እንደምወድህና እንደማከብርህ መግለፅ ወይም ማሳወቅ እፈልጋለሁ ፣ ቀጥሎ የሐሳብህ ሁሉ ተጋሪ መሆኔን ፣ ሚዛናዊነትህን እንደማደንቅ ፣ ከጎንህም እንደምቆም ቃል እገባለሁ ! ነገር ግን ፕሮግራምህ ማንም እየተነሣ የግል ሐሳቡንና ስሜቱን እንዲገልፅ ሠፊ በር ከመክፈት እንደበፊቱ በፕሮግራም በዕውቀት ላይ ተመስርተው የሚናገሩ ሰዎች ብቻ ተመርጠው እንዲወያዩ ቢደረግ የተሻለ ይሆናል !
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 6 ай бұрын
ሶል የጠላት የጠላት ስለሆነ ነው ፕሪቶርያው
@dandiduga7009
@dandiduga7009 6 ай бұрын
የትናንሽ ሰዎች ፍላጎትና ንግግር ሰምተህ ለውይይት የማይቀርብ አዋኪ ነገር ይዘህ ጊዜ ባታጠፋ ይሻላል። "ማን ይጥፋ ማን ይኑር?" አይደለም የኢትዮጵያ ውስጥ ጥያቄ። ሰው/ቡድን ሳይሆን አድላዊና ጨቋኝ አስተሳሰብና ድርጊት ጠፍተው የፍትህና የነፃነት አስተሳሰብና ድርጊት ይምጡ ነው ጥያቄው!?!?
@yodit7553
@yodit7553 6 ай бұрын
Hi Sol
@yosephmuketar3975
@yosephmuketar3975 6 ай бұрын
እንደ እኔ ሁሌም ገዢ ሀሳብን እደግፋለሁ ሁሌም በእነዚህ የሃሳብ ልዩነቶች ማመን መቀበል ካለዉ ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የተሻለ ሃሳብ በህዝብ ቅቡልነት ይኖረዋል ብሎ ያሰበበትን ማምጣት ከትችት መዉጣት አንድነትን እና ሀገሬ የሚለዉን ማስቀደም ህዝብም ከማህበራዊ ሚዲያ ጥገኝነት እንዲላቀቅ በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ዓለም ፖለቲካ ከዚህ በፊት ስለተካሄዱት አብዮቶች በትረካ መልክ ማቅረብን ልምድ ቢየዳብሩ በተማረዉ እና ባላነበበዉ መመካከል ያለዉን ልዮነት እንዲያጠብ ማድረግ አለባቸዉ ባይ ነኝ
@ewnization
@ewnization 6 ай бұрын
Sole I am just wondering based on your own perspective what will be the proper solution for our country's problems to come to peace. Ewnetu.
@SolomonSolomonnegusu
@SolomonSolomonnegusu 6 ай бұрын
እንስማማ መገዳደል አይጠቅምም
@meleseyeseraw2999
@meleseyeseraw2999 5 ай бұрын
ሰሎሞን ሰላም ነው? እንዴት ነህ
@AbebeGtsadik
@AbebeGtsadik 6 ай бұрын
ሳንገዳደል መኖር ይቻላል ግን ጅኖ ሳዕድ አያሰኝም ምክንያቱም አንድ ዘር ተለይቶ ለማጥፋት መሞከር ነው ያንድ ዘር ማትጽዳት ሲካሄድ ነው ነገር ግን 14000000ሚሊዮን ያንድ ብሔር አይደለም ለምንድነው (ወያኔ )በወንጀል መጠየቅ ያልተቻለው ብልትጽግና ነገ በሚያጠፋው ጥፋት አይተየክም ማለት ነው ምክንያቱም (ወያኔ )አልተተየክርም ያላግባብ የሰበሰበው ሀብት አልተቀማም ማጥፋት ቢቀር አንኩአን ሰብስቦ በሕግ ጥላ ስር ማቆየት ያላግባብ የተሰበሰበ የህዝብ ሀብት መውረስ /መቀማት /ግእዛያ በሁአላ የህገ የበላይነት ይሰፍናል
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 6 ай бұрын
Be Hassab Be Weyeyet Be Wereqet Bebeere Yewagu Yefachu Gedeya Yequm
@girmayilma290
@girmayilma290 2 ай бұрын
Man me ayetfa techacelelen Ed 12:51
@abrahamragasa5659
@abrahamragasa5659 6 ай бұрын
mangisti yitifa solii
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 6 ай бұрын
Tigeria ,Amara , Oromo Be Xoregna Meriwochachew Sebeb Mekera Laye Yalu Hezeboch Nachew Ene Qomekulet Belew Yalu Taxaqiwoch Nachew Wanaw Chegeru
@miliontessema5836
@miliontessema5836 6 ай бұрын
ሰሌ ተለሳለስክ ልበል?መንግስት ላይ
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul 6 ай бұрын
Galanistic
@FrezgiKassaye
@FrezgiKassaye 6 ай бұрын
Metfat yalebet sew sayhon metfo hasab new enji ahun yemenetelachew sew bitefu lela memtatu aykerem
@gogofa2675
@gogofa2675 6 ай бұрын
ኢሓፓ ሸም የለውም ?
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul 6 ай бұрын
Oromo
@Dernaclips
@Dernaclips 6 ай бұрын
Phone nuber
@garumashure-or1yf
@garumashure-or1yf 6 ай бұрын
This is stupid idea and topic
@berhanhaile1018
@berhanhaile1018 6 ай бұрын
Your Evil mind yitfa
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul 6 ай бұрын
Haterawe
@Dernaclips
@Dernaclips 6 ай бұрын
We can’t find your number
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
#canada #አስደናቂ ስኬት #ethiopia
1:18:18
GEBEYANU
Рет қаралды 66 М.
#ethiopia ሰዎች ወደ በሽታነት ያንሳሉ
34:32
#canada #አንዳንዱ ነገር የተጋነነ ነው?
46:27
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН