No video

#ethiopia

  Рет қаралды 26,129

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

3 ай бұрын

#ethiopian #ኦሮሞ የአቢሲኒያ ጎረቤት? ‪@agelgiltv‬
#shay #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #ebc #shay #shorts #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #solomon #shumiye #shay #buna #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 60
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 ай бұрын
ባቴን ለመግደል ታርጌቱ የተላከዉም የተፀነሰሰዉም ከዚህ ቤት በመነሳት መሆን አለበት። ገዳዩን ለመገመትም አያዳግትም።
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!! እራስክን ኦሮሞ በማድረግ የአማራን ሕዝብ ወራሪ ስትለው አታፍርም፣ የምትናገረው ሁሉ ለመድረክ አይመጥንም ሆኖም እንኳን የአማራ ጠላት መሆንክን አሳወከን
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 11 күн бұрын
ውርጌሳ ነብሱን ይማረው ግን ዕውቀቱ ያሳዝናል ። ኦሮሞ ከየት መጥቶ 28 ብሔር ሰቦች ስልቅጥ ያለፉት አፄዎች በኢትዮጵያዊነት መኖር ይችላሉ ተብሎ የተተወ ሆና ሳለ አዲስ አበባን ከዛ በፊት በረራ የነበረውን አዲስ አበባን ፊንፊኔ እያለ ሲያወናብድ መስማት ይቀፋል "አሳ ግሪጎሪ ዘንዶ አወጣ ...የሰው ፈላጊ ራሱን አጣ ... የኦሮሞ ፖለቲከኞች አንድም ግዜ በአማራ ላይ የሚፈፀመውን Genocide ሲያወግዙ አለመታየቱ አስገራሚ ነው
@zeedhussen9218
@zeedhussen9218 Күн бұрын
ወይ ጉድ እኔምለው መሬት የብሄርብሄረሰቦችነው ሲጠቃለል የህዝብይባላልና መግስት ከመሬትጋ መያያዝየለበትም መግስት የህዝብ ነው መሬትደሞ የብሄርብሄረሰቦችነው ና እሚገርምነው ፈጣሪ ለህዝብ ለአዳምነው መሬትንየዘረጋው መግስትንደሞ ፈጣሪ መርጡ ወበርላይእሚያስቀምጠው ለህዝብ ነው ይህየኔይህየኔ እያሉ እዳይጣሉበት ነው የሰማዩጌታ መግስት እሚያመጣውና መሬት የምግስትአይደለም የምግስትነው ታላችሁ ምግስትም ይህን እሚያምንበትከሆነ ሴራአለማለትነው ምግስቱም ሌባነውማለትነውይህነውኡነቱ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ሰለሞን አቶ በቴ ኡርጌሳን በቨርቱአል ወይም በአርቲፊሻል ኢንተለጅንስ የሚቀጥሉት ሻይ ቡና እንዲሳተፉ ብታደርጋቸው አርባ ሰው በሌለበት ቦታ አርባ ሽህ ዘመዶቼ ተባርረዋል ብለው ሲነዱት ተሳታፊው ዝም ብሎ መስማቱ አንድም ፈርቶ ነው አንድም የእውቀት ድርቀት መትቶታል ማለት ነው። ጁዋር ረገጠን ሌንጮዎች ረገጡን ሽመልስ ረገጠን ታየ ረገጠን ምናለ አንዳንዴ እርምት ብትሰጡልን። ቄስ ግርማና ህዝቅኤል ጋቢሳ አዳምና ሄዋን ኦሮሞ ናቸው አሉን መቅሰፍት ታመጡብናላችሁ እርግጫውን አስቁሙልን።
@Only-true-
@Only-true- 3 ай бұрын
ከ 1000 ኪሎ ሜትር ርቀት የአያት ቅድም አያታቸው ሀገር መሬት ጥለው መተው ፡ ቆቃን ለመውሰድ የበቴን ዘመዶች ጨፈጨፋ ዛሬ ደሞ በቴን ገደሉት።
@tomfre
@tomfre 12 күн бұрын
ሰለሞን መብቴ ነው ቤቱ እስከሆነ ድረስ ይመስላል በውስጥ አዋቂ የምለውን ብቻ ስሙኝ አድምጡኝ እኔ ብቻ አዋቂና የተሻለም ሀሳብ አፍላቂ ነኝ ብሎ የሚያምን የተጠረበ ግን ፍልጥ ድንጋይ ሆኖ አይቼዋለሁ፣ እውነታው "ሆድ የባጀውን ብቅል ያወጣዋል" እንዲሉ በተነካ ቁጥር ማንነቱ ፍንትው እያለች ትታያለች፣ ይህቺ የኢትዮጵያዊነት የሚሏት ማስክ ጊዜ ባገኘች ቁጥር ትገለጣለች። ጉንጭ አልፋ ውይይትም ምንም ጠብ የሚል ወደፊትም እንደ ሀገር የሚያስቀጥል ሀሳብ ሲያፈልቅ አይታይም፣ ከሱ ይልቅ ግን የተለየ ሀሳብ ያላቸው ከእውነት እንደ ቆሙ ይታያሉ።
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 3 ай бұрын
ወራሪ ማግስት ተወራሪ ህዝብ እየፈሩዝም አያዋጣም
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 3 ай бұрын
ብሔርብሔረሰብ ማለት ኢትዮጵውያንን ያበላሸ የዘራፊ ቡድን መንግስት እና ሕገመንግስት ነው አገር የመስረተውን ነገስታት አባሮ የሐገሪቷን ክብር ያዋረደ ቡደነኛ ወራሪ ነው ኢትዮጵውያን ነን የሚሉት በሙሉ ምንም ነገር የላቸውም
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 2 ай бұрын
BT. 1💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 3 ай бұрын
ኦሮሞ አገር ነበር ብሎን እርፍ ይህ ፍጹም ከእውቀት እና እውነት የራቀ ነው
@Only-true-
@Only-true- 3 ай бұрын
ኦሮሞ አህጉር ነበረ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Hilimegnoch
@user-ot2ks1nn1z
@user-ot2ks1nn1z 3 ай бұрын
ሰሎሞን ሸሙዬ ይህ. አምቼ ልክ. እንደ ኢትዬጲያዊ ሐሳብ. ሲያቦካ አየሁት መሠለኝ
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 Ай бұрын
ሥለ መሬት አጠቃቀም መመሪያ ይወጣል እንጂ መሬት ብሔር አለው እያሉ እንደ ሐገር ሐገርን ያቆሟትን ደም ከንቱ ማሥቀረት ነዉ ሕገመኘግሥት ሑሉነም አያሣትፍም የሚለው መሠረተ ቢሥ የእውቀት ከእድሜም ያለመማርሢሆን ይህም ማሣያ በደርግ በጋዜጣ በሠፊዉ በተለያየ ቋንቋ ታትሞ በቅድሚያ እንዲወያይበትና በወከላቸዉ ሰዎች እንዲጸድቅ ተደርጓል
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 3 ай бұрын
ህገ መንግስቱን የሚያረቁት ሰዎች ጥቂ ቢሆኑም ድምጽ የሚሰጥበት ምእላተ ህዝቡ ነው እንጂ ተወካዮች አይደሉም። ህገ ምንግስቱ አይወክለኝም ማለት ምብት ነው። መጣስ ግን መብት አይደልም።
@user-nj9ee2zo5h
@user-nj9ee2zo5h Ай бұрын
የኸ የአገው ሸንጎ ነፃ አውጭ በጫካ ህዝብን እየወጋ በተለያዩ መድረኮች ደግሞ እንደ ሰላማዊ የዲሞክራሲ ታጋይ ሲደሰኩር ይታያል ለምንስ ተጠያቂ አይሆንም?::
@haimanot4049
@haimanot4049 3 ай бұрын
ቤሄርን እንወክላለን ያሉት የቤሄሩ ተወላጂ አደሉም ወይም ለይስሙላ የተቀመጡ ነበሩ:: መቸም በረከት ስሞን አማራን ወክሎ ሲያስተዳ ድር አማራ ነው ልትል አችልም!
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
THOSE WHO BENIFITED BY THE CONTENT OF THE CONSTITUTION LAND IS THE PROPERTY OF GOVERNMNT AND ETHNIC GROUPS ARE DEFENDING IT.ETHIOPIA IS THE LAND OF ITS CITIZENS SO LAND IS MUST BE OWENED BY THE CITIZENS.
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 3 ай бұрын
አስተራየ ጽጌ ያነሳው ሀሰብ ታም ትክክል ነው
@user-cq5kv5um8b
@user-cq5kv5um8b 3 ай бұрын
ሠለሞን ይህን የቡና ጠጡ ፕሮግራም ብትተወው ይሻላል ምክንያቱም የምትሠበስባቸው ሠዎች የአገርን አንድነት የሚያመጡ ሣይሆን የድሮ የውሸት ትርክት ይዘው ልዩነቶችን እያሠፉ የሚሔዱ ስለሆነ ውይይቱ ለሀገር የሚጠቅም ስላልመሠለኝ ነው ።
@tarekegnmelese4704
@tarekegnmelese4704 Ай бұрын
The boundary of Tigray is Tekezie river, the boundary of Gojjam is Abay river.
@NnN-vb9dt
@NnN-vb9dt 2 ай бұрын
ከሌላ ቦታ የመጣው ሲባል ከማርስ ነው?ወይም ጠፍጥፎ የሠራው ብሔር ማን ነው?ኢትዮጵያ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነው።ዳር ድንበሯን አስከብረው ያቆዩት ሁሉም ስለሆኑ በተረፈ ክልል የመጣው በቀደም ነው እስቲ ክልሌን ጠብቄ ያቆየሁት እኔ ነኝ የሚል ይንገረን ።
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Ай бұрын
ሲጀመር ኦሮሞ በጥንታዊ ኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሥሙም አይገኝም። ከብት አርቢ የነበረው ዘላን ኦሮሞ ከቤናዲርና ከኬንያ ተነስቶ ገናሌንና ወቢን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በ10ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ከዚያም በቦረና አካባቢ ተሰባስቦ እስከ 16ኛው ክ/ዘመን ድረስ እየተራባ ቆዬ። በዚህ 6 መቶ ዓመት ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ኦሮሞ ምንም ታሪክ አልነበረውም። እጅግ ኋላ ቀር ሕዝብ ነበር። በኋላ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት በአሕመድ ግራኝ የጂሃድ ጦርነት የተነሳ ሲደክም ኦሮሞ በገዳ ጦርነት ኢትዮጵያን በሠፊው ወርሮ ያዘ።
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 2 ай бұрын
ማደግአስካር ፡ ሄዳችሁ ፡ለአንድም ፡ ሆነ ፡ ለመጨረሻው ፡ እወቁ።
@immaanaagebragiorgis6989
@immaanaagebragiorgis6989 3 ай бұрын
Obboo Batteen kan lubbuun isaa darbe nama haqaa waantaheefi.. Hardhas borus dhugaa hawaasaa ukkaamsuuf nama ajjeessuun furmaata hintahu. Sewun iyyaasfachachu yehassab fictitious tilallachu. Wafcho yifchachu!
@sisayjemere3584
@sisayjemere3584 2 ай бұрын
Land belongs to god no body has a right own it Yes any body has a right to developed it and use it Yes all Ethiopians has the same right all Yes kill is the idea divided rules The people All recist idea is the opposite off unity
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Ай бұрын
ትግራይ ጀኖሳይድ ብሎ ይከሳል ምን ይጠቅማል ያለው ሰው: የጀኖሳይድ ደጋፊ ነበር ማለት ነው: እንዴት ከሚልዮን በላይ ንፁሀን ገድሎ ይረሳ ክስ ይቁም ይላል: ስልጣን የያዘ ሁሉ ህዝብ ያጥፋ? መሬት ለመዝረፍ ቁጥሩ ያነሰ ብሄር ጨፍጭፎ መሬት መውረር ትክክል ነው ማለት ነው? ያሳዝናል :
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 2 ай бұрын
ማፈሪይ! ሰዎች እንደ መሬት ያለ ለሰው ልጅ መኖሪያ የሚሆን ፕላኔት ያዘጋጃሉ በዚህ እድሚያችሁ ይህን ታወራላችሁ! ሰው ልብሱ ብቻ ይሰለጥናል? ያሳዝናልም ያሳፍራልም!
@betteryou73
@betteryou73 3 ай бұрын
Ayzoacuh selam metual ba 7tanawa malaket egzabhare yemaratat..... TV ly tewayayoutalacuh
@yossephdc7270
@yossephdc7270 3 ай бұрын
sol geien betam zemenawei ena mehur neh heizbu geien deinkureina techeinotal kebher teilacha yelef ewoket yelelachew nachew denkorowoch teshe
@uridamtew462
@uridamtew462 15 күн бұрын
ደደቦች ብሔር ብሔረሰብ እና ህዝቦች ካላችሁ ከከረዎች ናችሁ።
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 3 ай бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ ኤሊት ተብለው ለውይይት የሚቀርቡ ሰዎችን ስመለከት በቃ ኢትዮጵያ ተስፋ እንደሌላት እና ወያኔ እንደተመኘው ብንበታተን ይሻላል። ከዚያ በኋላ ማን ጥግቦ እንደሚያድር እናያለን። አንድ አንድ አገር መኖር ግን ይከብዳል። በእውነት ወያኔ ደስ ይበለሸ ዘርሽ ፍሬ አፍርቷል።
@anmittebege7876
@anmittebege7876 Ай бұрын
ይህ ለባ ሰውየ ነው
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 2 ай бұрын
Bet. 1💪💪💪💪💪🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@mekonnenmulugeta108
@mekonnenmulugeta108 25 күн бұрын
አንዳዴ:እውነትን:አውርተህ:ብትሞት:ይሻልሐል:በጣም:ቀጣፊ:ውሽታም:ነህ:ትልቅ:ሰው:ትመስላለህ:ከድሜህ:ያነስክ:ማሳፈሪያ:ነህ::
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 3 ай бұрын
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ አውሮፓውያን የኢትዮጵያን ቀደምት ግዛቶች ከመውረራቸው በፊት ግዛቶችቹ የአገሬ አካል ናቸው ብለው እነ ራስ ጎበና ባይከላከሉ ኖሮ ኦሮሞ ከኒያ ይሆን ነበር
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 Ай бұрын
ምኒሊክ በበቅሎ ከሸዋ ተነስቶ ሰው አሰባስቦ አድዋ እስኪደርስ የተዋጋው ያካባቢው ህዝብ ነው: ምኒሊክ መጥቶ አስቀድሳለሁ ብሎ ቤተክርስትያን ተደብቆ ነበር: ዩልኝታ ያላቸው ጀግኖች ፈረሰኞች በመጨረሻዋ ስአት ደርሰው የተዳከመውን ጣልያን እንዲሸፈን አደረጉ: አስቀዳሹ ምኒሊክ ድል ሲሰሙ ቅዳሴው አለቀ: ምኒሊክ ጦርነቱን አቋርጠው ተመለሱ ቀጥለው ኢርትራን ለጠመነጃና ጥቂት ሊሬ ሸጡ: ስለ ጦርነቱ ጣልያኖች ማን እንደተዋጋቸው ማ እንደነበረ በተዳከመ አቅማቸው እንደወጋቸው ራሳቸው በጦርሜዳ የነበሩ ጣልያኖች ተፅፏልና:
@AbigAbiy-yr3qg
@AbigAbiy-yr3qg 2 ай бұрын
Fku
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
SOLOMON SHUMEYE WHERE IS THE LOCATION OF ETHIOPA FRAGMENTED BY HERDS CONSTITUTION BASED ON ETHNIC FEDERALIZM HAVING ELEVEN SMALLER GOVERNMENTS?ALAS CRY THE BELOVED COUNTRY!!!!!!@
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
ሻዕቢያ በመሀላቹ
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
WHERE IS THE LOCATION OF BETI IN HEAVEN OR HELL? ETHIOPIA AS A WHOLE IS THE COUNTRY OF ALL ETHIOPIANS. SOLOMON WHY YOU USE "ANTU" FOR BETI AND"ANTE" FOR OTHERS.THERE IS NO FINFENE BUT ADDIS ABEBA.WE DON'T EXPECT CONSTRACTIVE IDEAS FROM RASISTS.
@sosinayoni
@sosinayoni 3 ай бұрын
አንተ ያልታወቀብህ ዘረኛ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያለህ ማፈሪያ ነክ
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 3 ай бұрын
ውሻ አላለም ቆሻሻ።
@berrez4985
@berrez4985 2 ай бұрын
WHAT DOES HE MEAN WHEN HE SAID ," MY PEOPLE"? BETI URGESA
@FacikaSara
@FacikaSara 3 ай бұрын
በቴ እንኳን ደና ተደፋህ ቆሻሻ የበሰበሰ ጭንቅላት ማንነት የተሸከማቹ ጋሎች ሞታቹ የውሻ ሞት ነው
@Only-true-
@Only-true- 3 ай бұрын
እናትህ ትደፋ
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 ай бұрын
@@Only-true- አይዞን ገዳዩ መንፈስ የሚጋራ ነዉ እንዲህ አይነት ጠጠር ሚወረወረዉ ?
#ethiopia #ሕዝብ የመንግስት ጭሰኛ? #ethiopianews #may 15, 2024
47:51
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 9 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 13 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
#ethiopia #መንግስት ከፈለገ . . . #august 10, 2024
46:48
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 4,6 М.
የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ
11:17
#ethiopia #መንግስት የለም ወይስ? #ethiopianews #may 6, 2024
54:06
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 138 М.
#ethiopia #የጋራ እሴት የለንም? #ethiopianews #july 1, 2024
49:39
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 8 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 55 МЛН