KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወንድሜ እኔን ተማምኖ ሰው ደበደበ ና ተደበቀ ከዛ...ያልተሰሙ እውነታዎች ስለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር | Seifu on EBS
41:20
1.4 ቢሊየን ብሩን ማን አዘዋወረው? እንዴት የ1,496 ቀን ዓበል ለአንድ ሰው? - ፋና ምርመራ
1:08:21
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
#ethiopia
Рет қаралды 36,811
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 144 М.
GEBEYANU
Күн бұрын
Пікірлер: 193
@habtamunigatu8812
8 ай бұрын
ሶል በጣም ነው የማደንቅህ እኔ ግን ኢትዮጵያ አሁን ላይ መንግስት አልባ ነች እና ፋኖን አግዘን አሁን ያለዉን በስልጣን የሰከር ቡድን ማስወገድ እና ቀጣይ ሀገራችንን ብንሰራ ብዬ ነው የማስበው 👌🏼👌🏼👌🏼
@Kya-vu3iz
4 ай бұрын
Yes
@endaleketefo6699
5 ай бұрын
ማጠቃለያህን እጅግ በጣም ወድጄዋለሁ። እግዜር ይስጥህ ሰለሞን!
@girmagossay7127
8 ай бұрын
አሪፍ ውይይት ነው በተለይ ሰሌ የቋጨህበት መንገድ ደስ ያሰኛል የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ነው
@ኢሩት
8 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት
@gizachewmahilet5333
8 ай бұрын
Solomon shumye, realy you are a great man! Government and people should follow his proposal so as to bring peace and solidarity.
@sarayideg1035
8 ай бұрын
ስልየ ነብሴ በጣም ነው የምወደህ እንደ እንትን ያሉትን ይብዛልን ጀግና
@eshetutekele8381
8 ай бұрын
Bravo! Such independent position helps one to come up with such outstanding solutions!
@danieltesfaye4508
8 ай бұрын
አሁን ብዙ ሰዎች አስተያየት የሚሰጡት የፋኖን መጠንከር አይተውና ነገን ለመኖር ብለው የሚሳዩት አድር ባይ ፀባይ ነው
@misrakeregte1719
8 ай бұрын
for Solomon speech 👍👍👍
@Aiavilan
8 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️
@ጀሙሊይ
8 ай бұрын
አላህ ሀግራችንን ሰላም ያድርግልን ሶልም አላህ ይጠብቅህ አይዞህ ድካምህ ፍሬ ማፍራቱ አይቀርም
@mamsis3790
8 ай бұрын
ሶል የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ ከክፉም ይጠብቅህ
@Kነኝየመዳምእጂነር
8 ай бұрын
ድል በየቀኑ ለሚገደለዉ ህዝብ 😢😢😢
@argewtod
8 ай бұрын
መሬት ላይ ያለዉ ህዝብም ቢሆን እወቁልኝ አድንቁኝ አላለም ስራ ሰርቼ የፈጠርኳቸዉን ፍጡሮች ላብላ ላጠጣ፤ ተንደላቅቄ ባልኖርም መሰረታዊ የሆኑ ጉዳዮቼ ተሟልተዉ ልኑር ነዉ እያለ ያለዉ።
@tadessedegu1660
8 ай бұрын
thank you Solomon. Stay safe and blessed.
@alemayehuhailemariam6859
8 ай бұрын
እግዚከብሔር ይባርክ ሰሎሞን ጋዜጠኝነት ሙያህን ተወጥተሃል
@zemenuawoke4190
8 ай бұрын
Thank you for sharing
@amlkeamlke3850
8 ай бұрын
ለሁሉም ጠላት መንግስት ነዉ
@Tjsjsjsj-iy2yz
8 ай бұрын
ልዩነት የፈለገ ይገጠል
@zinashdemeke5123
8 ай бұрын
ሰለሞን አትድከም መጀመሪያ ባለስልጣኖቹ ከበታችነት ስሜት መዉጣት አለባቸዉ።ሰሌ መጀመሪያ ሰዉ ይሁኑ።
@JonBuruzi
8 ай бұрын
እውነትህን ነወ። ብዙ ሰአትን በመናገር ትእግስትን እያስተማርካቸው ነው። በርታ ግን አልልህም።
@seidali5590
8 ай бұрын
Sole really you understood the real practical situation in the country
@AbigAbiy-yr3qg
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@spac-tellztruth2577
8 ай бұрын
ተዋጊ ኃይሎች ከማን ጋ ይነጋገሩ? ሰሎሞን ግን ወለጋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ሰሜን ሸዋ፣ ትግራይና ጎንደር ሄደህ ብታይ ሰለ መወያዬት ፕሮግራም አትሰራም። ነገሮች አምልጠዋል አባቴ! yes it's ideal
@hannaloveedgilegn6670
8 ай бұрын
ውድ ሰለሞን በጣም ጥሩ ውይይት ነው ብንማርበት ግን ለምን ይሆን ይህንን የመሰለ ውይይት ሸር በማድረግ የማንሳተፈው💚💛❤😘
@abebe7532
8 ай бұрын
Da Nono ena Sherman stawedadir ‼️‼️‼️‼️
@solomonweldeyohanes710
8 ай бұрын
ስራች ን። እንዲናገር እንጂ እኛ እንዲህ አድርገን። 😢አንበል
@mamotadios
8 ай бұрын
ሰሌ ❤
@misrakeregte1719
8 ай бұрын
Exactly first Stop. War
@misrakeregte1719
8 ай бұрын
I LIKE you Clear discuss. You have a good brain appreciate you
@ethiomusic3158
8 ай бұрын
መጀመሪያ እውነትን መቀበል ያስፈልጋል። በደረቁ ዕርቅና ድርድር የሚባል ነገር አይሰራም። "ፍትህ" እጅግ መከበር አለበት!!!! ... ተሰብሳቢዎቹ ጥሩ ተናግረውታል... ግፍ የፈፀሙ ባለስልጣናት ለፍርድ መቅረብ አለባቸው... የፋኖ ትግል ደግሞ ከሌሎች ትግሎች ሁሉ ይለያል
@ArekebArku
8 ай бұрын
ብልፅግና እጅግ ደካማ አንባገነን እኔ ካልኳችሁ ውጭ አልቀበልም የሚል ጥያቄ የጠየቁትን እያሰረ እየገደለ ሌላው ቀርቶ የህዝብ ተወካዮችን ሳይቀር ያለመከሰስ መብት ሳያነሳ በማን አለብኝነት በዲክታተርሺኘነት እየጨፈለቀ ለመኖር የሚአስብ ደካማ መንግሰት ልዩነትን በጠመንጃ ለመጨፍለቅ እየሄደ ያለበት መንገድ አገራችንን ዋጋ እያስከፈለ ነው ጠ ሚኒስትሩ በወታደራዊ አስተሳሰብ ፍለጠው ቁረጠው እያለ ማጫረሱ ከወያኔም ከደርግም አለመማር ነው ፋኖ ለአብይ ስልጣን ሞቷል አገር ከመከፋፈል አድኗል ይህ የማይታበል ሀቅ ነው ጠ ሚኒሰትሩ በግድ ገፍቶ ፋኖን ለጦርነት የገፋ በማን አለብኝነት የሄደበት መንገድ አገሪቷን አሁን ላለችበት አብቅቷታል ጠ ሚኒስትሩ ወለጋ ሄዶ የተናገረውና ባህርዳር ሄዶ የተናገረው እጅግ የወረደ መሆኑን ቁልጭ አርጎ የሚአሳይ የታናሽነት መንፈስ የተጫነው ለሀገር ሳይሆን ለስልጣኑ ብቻ የሚአስብ መሪ ህዝብን ከማጫረስ ውጪ ፋይዳ ያለው ነገር ሰለማያመጣ ሰውዬው እንደሰው የሚአስብ ከሆነ የሚጫረሱትን ወንድማማቾች ስልጣኑን ሊለቅ ይገባል
@AlemMr
8 ай бұрын
ታሪክ የሚፃፈው በነበረው እውነት ነው እንጅ ላሁን ይጠቅመናል በሚል አይደለም አቶ ሰሎሞን ሹሙዬ።
@KarakoreJapan
8 ай бұрын
ማለትዎ ምን ማለትዎ ነው? ለመግባባት ይቻል ዘንድ ሁለት ምሳሌዎች ቢጠቀሱ ጥሩ ይሆናል።
@deg9052
8 ай бұрын
@@KarakoreJapan ታሪክን ለአሁን ፖለቲካ መጠቀም ነው ትልቁ ስህተት
@KarakoreJapan
8 ай бұрын
@@deg9052 ካለፈው ስህተት ለመማር እስከሆነ ድረስ መጠቀሙ ባይከፋም እንደተባለው ለራስ ዓላማ ማሳኪያ ሲውል ስህተት ይሆናል፤ እስማማለሁ።
@nejibal-ashtal2263
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@DagnachewMengistu-x2s
8 ай бұрын
sol great
@mesfinhailye7644
6 ай бұрын
እንዳዳመጥኩህ ልታዳምጠኝ ይገባል!!
@AxiyaZulali
8 ай бұрын
ምርጥ ውይይት ሶል የዘጋበት ሀሳብ ማኛ ነው
@radicalmathestube
8 ай бұрын
አድስ አበባ ተቀምጠው በመወያየት ለዉጥ ይመጣል ብላችሁ ነዉ ?
@alganehwmariam5970
8 ай бұрын
እውነት ነህ ገበያውን ; ሁሉም ፖለቲከኞች ለአገርና ህዝብ የማያስቡ ከሆነ የማበጀው ይኸው ሀሳብ ብቻ ነው ;እየተገዳደሉ ሰላም አይኖርም።
@leulayele4347
8 ай бұрын
Bezawit your idea is perfect.
@halimahalima152
8 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@ethiopianconscious
8 ай бұрын
ፋኖን በአንድ ወቅት: መንግስት ሲያሞግሰው በጀሯችን ሰምተናል:: ጀግነታቸውንም ክልላቸው ላይ እራሳቸውን ሲከላከሉ አይተናል:: ሽኔ እና ወያኔ የ40+ አመት ወንበዴን:: ከፋኖ ጋር ማስተየት አይከብድም? 💚💛❤🇪🇹
@ethiopianconscious
8 ай бұрын
@Kidane2Haymanot2 ምን ፕሮግራም ትጠብቃለህ ጣርነት ውስጥ ተገዳ ለገባ ገበሬ? አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ግን መንግስት እና ህዝብ ያልጠበቀው ሀይል ይዘው: መንግስትን እያስጨነቁ ነው::
@meweds8media
8 ай бұрын
@Kidane2Haymanot2ምናባህ ነው የምትጮህ ና እና እናስረዳህ።
@ፍኖ
6 ай бұрын
@@ethiopianconsciousልክነህ ፍኖ ደሞ በኣጭር ግዜ የአብይ እንኩቶ ወታደር ገሎ ይጨርሰዋል #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@lofysis
8 ай бұрын
ልዩነት አለን እዉነቱን ነዉ በሃገር አስተሳሰብ ያደጉ ኢትዮጵያን ታላቋን ኢትዮጵያ አያቶቻቸዉን የሚያውቁ የሚያከብሩ ትዊልድ አለ ሰማኒያ ሶስት የተፈጠሩ በጥላቻ በመንደር አስተሳሰብ ያደጉ አሉ 😢
@Mashquke
8 ай бұрын
Moderator ሩ የተናገረው ግሩም ነው ።ጎበዝ።
@ኢሩት
8 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ ቁስለኛ እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት
@Kaku871
8 ай бұрын
ሁላችሁም ትገርማላችሁ። 1.ለኢትዮጵያ ሕዝብ በመጀመሪያ ነፃነት ያስፈልጋል ። ከማንኛውም ጭቆና። 2.ነፃ ሕዝብ ብቻ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይመሠርታል ። 3.ዴሞክራሲ ሥርዓት ሠላምን ያሰፍናል ። 4.ሠላም ደግሞ ዜጎች ሠርተዉ እንዲለወጡ ያደርጋል ። ከዘህ ቅደም ተከተል ዉጪ የሚታስቡ ሁሉ ተሳስታችኋል። ሠለም ለናንተም ለኢትዮጵያም አይገባም ። ጦርነት ግን ከነፃነት ይቀድማል ።
@ColeFire
8 ай бұрын
ማስረጃ ማስረጃ ትላለክ መቼም 50 አመት ኖረካል አንዳንድ ነገሮች ማስረጃ እንደሌላቸው እንዴት አታቅም ደካማ
@yazewkalkidan387
8 ай бұрын
Gebeyehu GObezi nehi
@debeshmoke9032
8 ай бұрын
እኔ በሰለሞን ሃሳብ እስማማለሁ። ይኼ ልዩነት ይከበር የሚለው ያረጀ የጃጀ የአክራሪዎች ፖለቲካ ከላያችን ላይ አሽቀንጥረን ካልጣልነው ልዩነትን ማጥበብ አንችልም። ልዩነታችን እኮ ለዘመናት አብሮን የኖረ ነው። ያጣነው በልዩነት ስር ተከባብረን አብሮ መኖርን ነው።
@solomonweldeyohanes710
8 ай бұрын
ሁለተኛ። እስር ላይ። ያሉ ይፈቱ 38:52
@HawaHussein-r5d
8 ай бұрын
የዘርፖለቲካ፡መጥፋትአለበት
@abderehmanabdeselam7721
8 ай бұрын
የታመነ የሚታመን መንግስት ሲኖር ነው ሰላም የሚመጣው
@YALEMZER-pg6oe
8 ай бұрын
ስማ ተቃዋሚ በሚገደልበት ለምን ነፍጥ እንዳነሱ ጠፋቶህ አይመስለኝም
@StandwithTigraySWT
8 ай бұрын
ሰሌ ልክ ነህ.... ልዩነት ያሉት ላይ... ነጭ ነኝ ባይና ጥቁር ነኝ ባይ ሆነው... ሰለሞን እንዴት ግራጫ ሆነን እንኑር ይላል... እነሱ ግግም ብለው... ልይነታችንን አክብርልኝ ይሉታል... ለመለያየት አዚህ ድረስ ምን አስመጣቸው... መፍትሄ l3መፈለግ ካልሆነ.
@Abdu-zz
8 ай бұрын
ደቂቃው በጣም ያንሳል
@קאסיוואסי
8 ай бұрын
የአማራ ችግር በናንተ ሁኔታ መልስ አያገኝም እናውራ ካልሆነ በቀር አማራ በክንዱ ድልን ያመጣል ኢትዮጵያም ስላም ትሆናለች ስልጣን አርባ አመት ገለላችሁት አሁንም ስልጣን ልትነፍጉት አትችሉም አምራችሁ ታገሉ አልኩ ባይ ነህ
@EwnetuZegeye-l2c
7 ай бұрын
In this area ሙስት በ respected indivgual ርግህት አጽ ሁማን quncioce
@kassahuntebabal9038
8 ай бұрын
ሶል ደካሚ ነህ! አየህ አገር እያፈረሱ አገር እየገነባን ነው የሚሉ ሰዎች ባሉበት እነዴት ሰላም፤እደገትና ልማት ይመጣል፡ ፡ የሀገር መሪ ነኝ የሚለውን ሰው ብትመለከት እኮ እያፈረሰ፤ሀገር እየበተነ፡እያራቆተ እና ህዝብ እያሰረሸነ አድንቁኝ፤ እኔ ልዩ ነኝ፤ ልማት እየሰራን ነው፤ ሀገር እያሳደኩ ነው እያለ ሰዎችን አድንቁኝ፤ አመስግኑኝ ባደባባይ ድጋፍ ውጡልኝ የሚል በድን ሰው ነው፡ ፡ እሱ እንግዲህ ዘፉ ነው ፡ ፡ ቅርኝጫፉ ምን ሊሆን እንደሚችል ደግሞ መገመት አይከብድም፡ ፡
@fasilmulu9454
8 ай бұрын
አሁን ያለንበት ሁኔታ አያቶቻችን ቢያዩ እንዴት እንደሚያለቅሱ 😢😢😢😢 ለዚህ ትውልድ ነው ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለው ከጣሊያን እንግሊዝ ቱርክ ግብፅ ሱዳን ሱማሌ ሌላም ሌላም አይይይይይይይ
@hibreworkbogale4370
8 ай бұрын
Mr Solomon, your final thoughts are good, when?Mr Abey Ahmed removed from power. Near future Ethiopia citizens, keep up with ideas.
@Jegnawu-1919
8 ай бұрын
ከዚህ ሀገር በጣም የሚገርመኝ ነገር ሁሉም ሰው ለችግሩ ቅድሚያ ተጠያቂ ሰወችን ፊት ለፊት መጋፈጥ ልክ አደለክም ከማለት ይልቅ ዳር ዳር until when...... ......ህዝብ በሚሊዮኖች እያለቀ ይህን እያደረገ ያለዉ መንግስት ቆይ እየሞተ , አትፈለግም ተብሎ ግፍ የሚደርስበት ዜጋ የናንተን ንግግር የሚቀበል ይመስላችኋል..... .....ሲጀመር መንግስት ልክ ካልሆነ የሚተቸው ሲወድቅ ብቻ ነው...... ......መች ነው እውነቱን እውነት የምንለው ስንት ሚሊዮን አምሐራ ሲያልቅ ነው ለናንተ ግጭት ከሚለው ወታችሁ ዘር ጭፍጨፋ ተደረገ የምትሉት .... የምን ማደባበስ
@FekaduAbi
8 ай бұрын
ቋንቋን ፈልገን እንጂ ተገደን መማርም ሆነ መናገር ነው ጭነት በግዲ እያለያሌዉ
@Gettube-49
8 ай бұрын
የትኜው መንግስት ይህ የሚያፍነው የሚገለውና የሚያፈናቅለው ህገወጥ ስብስብ ነው?
@maruatanaw1096
8 ай бұрын
ብልፅግና እና ወያኔ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸው የምዕራብያኖች አጎብዳጅ ስልጣን እንጅ ለሀገር ግድ የላቸውም
@HabteTisasse-hq5my
8 ай бұрын
Meseret atalay....zami tezegabih mesel
@AmogneAyalew
8 ай бұрын
ሰለሞን ፕርግራሙ ይቀጥል ተመችቶኛል!!
@ermiasbirru1065
8 ай бұрын
የመሬት ሰሪት አዋጅ መቀየር አለበት ካድሬው ሃይል ያጣል ግለሰባች የባታው የመሬቱ ባለቤት ቢሆኑ ጉበኝነት ይቀንሳል የሰዋችም መብት ይጠነቃል ማንም መቶ ተነስ አይልህም
@ColeFire
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሰለሞን ከእውነት ጋር እራስክን አስታርቅ ምክንያቱም የ ኢትዮጵያ ችግር ልዪነት እንዳለ አለማመን ነው ስለዚ ይህን ልዩነት የሚመጥን መግባቢያ ሰነድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል ሌላው ሰለሞን ምኝ እና ዳካማ መሆንህን ደጋግመክ አሳይተከኛል ግን ያንተ ድብቅ ፍላጎት መቼም አይሳካም
@abge5258
8 ай бұрын
ሰሌ እግዚአብሔር ይስጥህ እነዚህ እነሱ በሚሉት መፍሰስ አለብህ የሚሉ መነጋገር የማይፈልጉ በነጋገር አለብን ይሉሀል መነጋገር አይፈልጉም ያለፈ ስራት ይወቅሳሉ እነሱ የሰሩ በዚህ ዘመን አይሰሩም የሞተ ይወቅሳሉ ይህ ትውልድ በሌለበት በምን መነጋገር እንደሚቻል አይገባህም የሀገር ባለቤት ነን ግን ሲገፍ የኖሩ ናቸው ዬቱ ጋ ተይዘው ነው መነጋገር የሚቻለው ምንም ፖዘቲቭ ሀሳብ ዬላቸውም በነገቲቭ መነጋገ የሚያመጣው ለውጥ በጣም ትንሽ ነው ኢትዮጵያ ለማቆየት ሁላችን መንቃት አለብን
@FekaduAbi
8 ай бұрын
ነገ ሶሎሞን ይታሰራል ያስፈራሩታል ጠብቁ
@EwnetuZegeye-l2c
7 ай бұрын
Some we are we kñow but we don't know
@fasilmulu9454
8 ай бұрын
ደህዴን ቅንጅት ግንቦት ሰባት ኢዜማ አሁን ብልፅግና ብርሃኑ ነጋ
@hailemichaelendeshaw6133
8 ай бұрын
ልዩነት ይከበር እያሉ ሲያላዝኑ የነበሩት ሰዎች ከፎቶ ፕሮግራሙ እንዴት እንደጠፉ ልብ ብላችሁታል?
@banchamlackbalay7613
8 ай бұрын
ሰላም ይስፈን ጦርነት ይቁም ያሉ. አገር. ወዳድ የት እንዳሉ. አቅም. ወይ ?
@tesfayberhanu5674
8 ай бұрын
አዎ ሰሌ አሁንም ጊዜን ያልዋዥ የጫካ አስተሳሰብ ይዘው. ሌላ ግጭት ሊያስነሳ የሚችል ሀሳብ ይዘው የሚመጡትን እንዲህ ባይገባቸውም በሚገባቸው ልክ ማስተማርህ ተገቢና ተገቢ ነው እናመሰግንሀለን
@wagayebahiru86
8 ай бұрын
To begin with, what does difference mean??
@melkamumekonen4698
8 ай бұрын
ልይነትም ሁልዉም ተቀብለዉ መብትህንም እስከመገንጣል ንም ህግዉተከትለዉ ብፕህግዉ በልይነትም ሁልዉ እየሄድውንም እየተዋግዉንም ነዉ ጥፋትም የሰራም ተዋጊም የመም ትክክልም ናቸዉ የራሳቸዉ ህዝብንም መብትም ሁልዉ መብትዉ በመቻቻልም እየሰራም ለራዉ መብትም እየሄደም ነዉ ህዝብዉንም ያለም ህግንም አቀፍንም ህግም አራዊትንም ህግንም ህዌሀትም ትፒንም ኢልኢፍንም ህዎሀትንም ምንገድንም ክልልዉ ይዝዎንም መብትዉም እስከመገንጣል ያከበረም በዘርዉም እየለየም እየሰራም ነዉ።እድከመገጠልም ዲሞክራሲም ተከታይም ሰላም ፈላጊም ነዉ ትግልዉ ንም ያለዉንም።
@GGU900
8 ай бұрын
አቶ ሰለሞን እየያህ እየሰማህ ሰለሙ መንገድ ህይዎት አያሰጠህም ማለትህ የሰፍራል😥😥😥 አቶ በቴ ኡርጌሳ ሰለሙን መንገድ መርጦ ስተገል ነው እኮ በአረመኔዎች የተገደላው😥😥 ጀል መሮ ግን በጠመንጃ ትግሉ በህይዎት ቆይቷል☝️☝️☝️
@wenduzeleke3252
8 ай бұрын
እነኚ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉት ግን
@NowIstheTime581
8 ай бұрын
የታዳሚ እና የፓነሊስት መስፈርት ይውጣ!!!!! ወይስ የምክክር ኮሚሽኑ ስራ ምልክት ይሄ ነው ለማለት ነው??? እረ አጀንዳና ሰው ይገናኙ!!!!
@felimingo52
8 ай бұрын
ህግ ፡ አራዊት።
@worqusima1598
8 ай бұрын
shane mano
@TadaseChibsa
8 ай бұрын
ኦነግ ሸኔ የሚባል ዬለም የኦሮሞ ነጻነትሰራዊ ነዉያለዉ
@kyamarindos
8 ай бұрын
tekekel
@ፍዘርሉሲ
8 ай бұрын
ይመችሺ የተማረ ሰው ይምራ ደቆሮና ዘረኛ ይጥፋ መጀመሪያ ሰው መሆን ይቅደም
@hailemichaelsaketa5161
8 ай бұрын
Ayi Solemon oneg blo mesaf aqitoh onato blech yesafki sawuye liyunet atakibdu tilaleh
@Leyou-Fact
8 ай бұрын
😂😂😂😂 ቪዲዮ ፖስት የሚያደርገው ሰለሞን አይደለም ኤዲተሩ ነው። ኮሜንቱ ግን ያስቃል😂😂
@jesusisLORD-bo7hv
8 ай бұрын
እንደዚሕ ያለ ባለጊ የፖለቲካ ሽርሙጥና ማለት ሌላ ቃለት የለውም ወይ ይሔንን አይነቱ ከራሱ ጋር ይታረቅ የብሔር ፖለቲካ እና በብሔር የተከለለ ክልል እያለ መቼም ሰላም አይመጣም በዘረኝነት ያበዱ እብዶች እያሉ እንዴት ሰላም ይመጣል
@ghionmeshesha6641
8 ай бұрын
በእዉነት ሰለሞን ጎበዝ ነህ :: እንደ መሠረት አይነት እንጪጪ ደደብ ካድሬ እየበጠበጠህ ነዉ !!
@soadsaleh4581
8 ай бұрын
ለምን በቴ ኡርጌሣ ከመሃል ተገደል አላላቹም ?ለምን
@mesfinhailye7644
6 ай бұрын
የምትቃወመውም የምደግፈውም ግራ ያጋባሀል እኔ ደግሜ ደጋግሜ አስቤ በምክክር ኮምሽን መፍትሄነት በጣም የጠበበ ነገር የሚታየኝ ሻይ ቡና ፕሮግራም ነው፡፡በዚህ ቪድዮ ሆስት ሰለሞን ያለው ነገር ለግል ፋላጎት ላልቆመ ሰው የሚገባ ለሁሉ ባይጠቅም ሁሉን እማይጎዳ ነው ምንም የማያከራክር ነገር አይታይም በተጨማሪም ስገምት ባብዛኛው የተማሩ በመሆናቸው ለመረዳት አይገዳቸውም የተባለውን ሆኖም ሲከራከሩ እያያኀቸው ነው፡፡ታዲያ ምክክሩ ላይ ምን ተስፋ አለን?
@ainitu3
8 ай бұрын
የምንስማማው መሳሪያ በመያዝ እኮ ስለሆነነው::
@wondyfrawawlachew9653
8 ай бұрын
ማን ይንገር የነበረ።ማን ያርዳ የቀበረ። የሚባለው የአባቶች አባባል ተቃራኒ በመሆኑ በአማራ ክልል ለሚኖር ሕዝብ የሚነግረው ያልነበረ።የሚያረዳውም ያልቀበረ በሆኑ መተማመን አልተቻለም።
@TadaseChibsa
8 ай бұрын
ሸየኦሮምሁራየሚገሉ ናቸው
@SmartTube-dp6mf
8 ай бұрын
That is why Colonel Gemechu Ayena stated as the country is led by not politicians profession rather "Qubattootaafi Dalaaltootaa" once on mainstreaming media.
@dereje8507
8 ай бұрын
Ameba
@Mashquke
8 ай бұрын
ቃላት ነጥሎ አውጥቶ መንጨርጨር አላዋቂነትን ይጠቁማል ።ተጨባጭነት ባለው ነገር ላይ እንደmoderatorሩ ብትናገሩስ ምናለ? አንዱ ለምቦጩ ተንጠልጥሉዋል አንዳንዶቹ ጠጅ ቤት እንዳለ ሰው መሆናቸው አንዳንዶቹ እንደውም አምስተኛ ብርሌ ያነቁ ይመስላሉ ፣አያሳዝናል።አባባሌ ጨዋና ስ ስቱዲዬው ውስጥ ከልባቸው የተገኙትን positive ሰዎች ጨዋዎችን አይመለከትም።
@samsonaynalemmamo9085
8 ай бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ጠቅላይ ሚኒስቴር የመሆን እድሉ ቢኖርህ ደስተኛ ነኝ::
@yohanesmequanent4395
8 ай бұрын
ልዩነትን መቀበል የሚለው የህውሐት ምሩቅ ካድሬ አፍ መፍቻ ነበር ለህወሓትም አልጠቀመውም ወደ ገደል ነው የወሰዳቸው እንደነዚህ አይነት ካድሬዎቹ መተዳደሪያ ሀብታቸው ነው
@Mashquke
8 ай бұрын
Prime minister ለአራት አመት ነው የመረጥነው ።ንጉሥ አልመረጥንም እንደፈለገው ማድረግ ሚችል ።አብይ አህያ አሊ እራሱን ንጉሥ ለማድረግ ሚንጠራራ ውጥር ማሀይም መሪ ነው ከስህተታችን እንማር ክራቫት ያሰረ ሁሉ ማክበር እናቁም ላባው ብዙነውና።
@gezegeta923
8 ай бұрын
ጋሽ ታለ (አቶ አያሌው አስረስ)፥፥ እንዲያው ምንልታዘዝ የት ደረሰ??? One of the best kind
41:20
ወንድሜ እኔን ተማምኖ ሰው ደበደበ ና ተደበቀ ከዛ...ያልተሰሙ እውነታዎች ስለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 510 М.
1:08:21
1.4 ቢሊየን ብሩን ማን አዘዋወረው? እንዴት የ1,496 ቀን ዓበል ለአንድ ሰው? - ፋና ምርመራ
Fana Television
Рет қаралды 180 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
14:29
Ethiopia - ‹‹መስዋዕት ለመክፈል ተዘጋጅተናል›› ኮለኔል ደመቀ፣ በኤርትራ እየሰለጠነ ያለው ኃይል፣ የመከላከያ ምርቃት፣ ቀሲስ በላይ ክሱ ከብዶባቸዋል
Feta Daily News
Рет қаралды 133 М.
1:17:26
በአቻ ግፊት ማይሆን ቦታ ተግኝቻለው / ጠንቋይ እንድሪያስ በዋሸው እንዴ /....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 158 М.
10:29
Ethiopia - የድርድሩ ሂደት ይፋ ሆነ 15 አደራዳሪ! የፋኖ ሃይሎች እየተጠበቁ ነው
Feta Daily
Рет қаралды 155 М.
12:18
ሰበር ዜና-|ስለለማ መገርሳ ከባድ ጉ*ድ ተሰማ-|አብይ ጀነራሎቹ ላይ በከባዱ ዘ*መ*ቱ-|ህወሃት ጦሩን አንቀሳቀሰ-|ኤርትራ ፋኖ እና ህወሃት ወደ አዲስ አበባ!
Addis News
Рет қаралды 17 М.
16:23
Ethiopia - የኦሮሚያው የጅምላ እስር፣ ኤርትራዊያን እየታደኑ ነው፣ የአዲስ አበባ የነዳጅ እጥረት፣ ጌታቸው የተወቀሰበት ወንጀል፣ የፕሬዝዳንቶቹ ክርክር
Feta Daily News
Рет қаралды 89 М.
13:14
Michael Page vs. Shara Magomedov Full Fight - Шара Магомедов | UFC Saudi Arabia
Gia đình của Mây
Рет қаралды 169 М.
9:25
Ethiopia - ለድርድሩ በመንግስት የተቀመጠው መስመር! በሚዲያ ያልተነገሩት መረጃዎች
Feta Daily
Рет қаралды 69 М.
54:45
#ethiopia #ማዳፈን ነው መነጋገር? #june 02, 2024
GEBEYANU
Рет қаралды 9 М.
1:32:39
ኤርምያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -ክፍልሁለት -Benegerachin lay@ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 560 М.
1:25:06
#ethiopia #ብዙ ድሆችን የመፍጠር አካሄድ #habesha
GEBEYANU
Рет қаралды 29 М.
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН