ወንድሜ እኔን ተማምኖ ሰው ደበደበ ና ተደበቀ ከዛ...ያልተሰሙ እውነታዎች ስለ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር | Seifu on EBS

  Рет қаралды 501,802

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@MaydayGirma
@MaydayGirma 6 ай бұрын
ኧረ ሰይፉ እኔ የድሬደዋ ለጅ ነኝ የሚገርምህ አናቴ በህግ ወጥ መንገድ ቤቷን አንድ በለሐብት ወርሶባት በአጋጣሚ ከንቲባችን ያኔ ከተሾመ 11ቀኑ ነበረና ለእናቴ ቤቷን አስመልሶልናል ።ከዲሮ እናመሰግናለን ።እኔ በአሁን ሰአት አዳማ ነኝ እናቴ ግን አሁንም ድሬደዋ ነች ።በድጋሚ ከዲሮ ተባረክልኝ።
@Sala-nl4uy
@Sala-nl4uy 6 ай бұрын
Wawe keda betam jegana nak
@abdulsakuer
@abdulsakuer 6 ай бұрын
Bexam new migermaw fithaw meri
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
ያዲሳባ ከንቱባ በሆነልን ያቺ ሴት አባሮ
@TofikHarun-cq1nv
@TofikHarun-cq1nv 6 ай бұрын
Ya ante enat yesew bet wust nat
@Samitrghh
@Samitrghh 6 ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት😅
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 ай бұрын
ደንቅ ሰው፣ እስኪ የድሬዳዋ ከንቲባ የከዲር አድናቂዎች የሆናቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@hirutarga4704
@hirutarga4704 6 ай бұрын
የተከበሩ ከንቲባ በጣም የሚገርሙ ፍቅር ሰተው ፍቅርን የሚቀበሉ እባካችሁ ከእሳቸው ተማሩ የመንግስት አካሎችተማሩ
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg 6 ай бұрын
ስለመብርሐን የድሬደዋ ከቲባ ስልክ ቁጥራቸዉ ንገሩኝ ለቁምነገር ነው እምፈልጋቸው
@sollmoha-bd6vf
@sollmoha-bd6vf 6 ай бұрын
Jenosaider
@MatiyosKidane-l6y
@MatiyosKidane-l6y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@onelove2401
@onelove2401 6 ай бұрын
Madanb Aline enje
@lase-of9wq
@lase-of9wq 6 ай бұрын
ይሄነን ሰው እንዴት እንደምወደው እንደማከብረው አንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ሄጄ ወደ ድሬደዋ ዘመዶቼን ለመጎብኘት ሄጄ ነበር እና የሆነች ትንሽዬ ቤት ውስጥ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ ከሰዎች ጋር የጀበና ቡና ይጠጣል ይጫወታል ያወራል ይሄ እኮ የከተማው ከንቲባ ነው ሲሉኝ በእውነት አለቀስኩ ካሜራ የለ አጀብ የለ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ትህትና አቦ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ።
@comcell3831
@comcell3831 6 ай бұрын
አሜን በእውነት የሙስሊሙ ዱአ የክርስርቲያኑ ጸሎት ይጠብቀው
@martayilma3012
@martayilma3012 6 ай бұрын
Merte saw 🙏🙏🙏
@rabyaa7059
@rabyaa7059 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 6 ай бұрын
አኔ ምኖረው ካናዳ ነው ሚገርመው ሁሌ ድሬ ስመጣ በጣም ነብር የማዝነው ከተማዋ አስፈሪ ድባብ የትላበሰች በብሄር ትርምስ የታወቀች ሆና ነብር አሁን ግን በከዲሮ ጊዜ ኮሺታ የማይስማማባት በሰላም ውላ የምታድር ሁላችንንም በኩል አይን የምንታይባት ከተማዋን በኢትዬጵያዊ መንፈስ ነው ሚያስተዳደረው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዲሮ የሀይማኖትና የብሄር ልዩነት አያውቅ ሁሉንም በኩል ሚያከብር❤❤ የተውደደ ሰው ተባረክ አባ🎉🎉 አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ❤❤
@natanem321
@natanem321 6 ай бұрын
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
​@@natanem321ስገጤ ተረትሽን ወደዛ አንች እስማኤላዉያን ነገረኛ ነሽ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 6 ай бұрын
እዴህአይነትመሪ በዬክልሉቤኖርእዴህ ባልተባላነበር ፍትህ ሙስሊምስትሆንእዴህነው በዬቦታውሙስሊሙንከስልጣንያስወገዱት ለሙሰኛነትእዲመቻቼውነው
@MekdesKebde-bp3st
@MekdesKebde-bp3st 6 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 6 ай бұрын
ማርያምን ይሄን ሰው እና ሙስጠፌን በጣም ወዳቸዋለው
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 6 ай бұрын
Kedir Mustefe Awel yileyayu tiru eyeserunew
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 6 ай бұрын
ትክክል ህዝብ የሚወደዉ መሪ አላህ የወደደዉ ነዉ ።
@Zabiba85
@Zabiba85 6 ай бұрын
ምስጦፌ ተበላሽቷል አሁን
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 6 ай бұрын
ከንባ እንወድሀለን
@AbdiAli-v8d
@AbdiAli-v8d 6 ай бұрын
Wow
@demismariam969
@demismariam969 6 ай бұрын
የዛሬውን ፕሮግራም ህዝብ እንደወደደው ኮሜንቱን ብቻ ማንበቡ በቂ ነው👌 ከድር የተግባር ሰው ነው ከንቲባችን በመሆኑም ስራዎቹን በቅርበት የምናየው ነው በኔ ዘመን ድሬን ከመሩ ሰዎች የተለየና ያስደመመኝ ነው ለከድርና ባልደረቦን ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባርክ🙏 ሰይፍሻ ዛሬ በፕሮግራምህ ረክተናል እናመሰግናለን ተባረክልን🙏
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 6 ай бұрын
በጣም
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 6 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ያለበት ሰው ዘመንህ ይባረክ ከዚህ ይበልጥ መአረግ ያብቃህ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 6 ай бұрын
ምርጫ ሲደረግ ምረጠው
@FekerteWorku-p4e
@FekerteWorku-p4e 6 ай бұрын
Keza amet saymolaw down down lemalet🤦🏽‍♀️😅
@samirajimmaako8535
@samirajimmaako8535 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 6 ай бұрын
ጀግና የአባ ገዳ ልጂ ነው እንደት ጋላ አላልሽም
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
ነበር ምን ዋጋ አለው .....
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 6 ай бұрын
ምናለበት የሌሎች ከነማ ከንቲባዎች ከዚህ ድንቅ ሰዉ ቢማሩ !! እድሜ ይስጥልን !!
@natanem321
@natanem321 6 ай бұрын
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
@YitbarekVeronica
@YitbarekVeronica 6 ай бұрын
Betam kanahu derawoch tadelachehu ena yaharar Ansari nagne gen egna gar betam betam kabad naw
@TsigeredaRose-d1s
@TsigeredaRose-d1s 6 ай бұрын
ሰይፉ ካቀረብካቸው ሁሉ the best አውነተኛ መሪ ከንቲባ ከድር ህይወትህ ቤተሰብህ ይባረክ።
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 6 ай бұрын
ይህ ሰው የአመቱ በጎ ሰው ሆኖ ኢትዮጵያ ብትሸልመው ይገባዋል እንዲህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን የእውነት ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሁሉ ሰው የዚህን አይነት ሰው ልብ ቢኖረው ምንኛ በታደልን ከድሮ እንወድሀለን ከነመላው ቤተሰብህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በአንተ ውስጥ ሙሉ የምንፈልጋትና የድሮዋ ኢትዮጵያን ስለማያት እንወድሀለን❤❤
@aminushiferaw9928
@aminushiferaw9928 6 ай бұрын
ኢትዮጵያንም መምራት አለበት ለምን ድሬደዋንብቻ ቀጣይ መምረጥ አለብን ከድሬ በርታልን
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 6 ай бұрын
ወሬኛ ብጤ ነህ😂😂😂
@ayugebre4253
@ayugebre4253 6 ай бұрын
ኤሬ ..... ልታቃጥሉት ???
@BiniyamWendesen-rs8bm
@BiniyamWendesen-rs8bm 6 ай бұрын
እውነት ነው
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 6 ай бұрын
አይቻልም!! ልትገድሉብን ነው?
@umuhajer
@umuhajer 6 ай бұрын
ይቅርበት ኢትዮ ላይ ሀቀኛ መሪ አይወዱም
@nuruawel4815
@nuruawel4815 6 ай бұрын
ትክክለኛ የሙስሊም ባህሪን የተላበሰ የሙስሊሞች የመሪነትን አርዓያ የተከተለ ድንቅ መሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና ከንቲባ ማነው ካላችሁኝ የድሬዳዋ ከንቲባ ነው። ከድር ጁሃር የሚመቻችሁ 👍 አሳዩኝ! 🙏
@ZaytoAhmad
@ZaytoAhmad 6 ай бұрын
ሙስሊም ማችም አይኮረ አይፈረ ጀግነ💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤
@እውነትእውነቱን
@እውነትእውነቱን 6 ай бұрын
Jehad yaweje leba new
@henimak2727
@henimak2727 6 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱ ሐገር እይፈረሰ ያለሁ
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 6 ай бұрын
እስላም እንደሆነ አውቃለሁ ግን አህዳዊ ስርአትን እየመራ ሁሉን በአንድ እያየ ያለ መሪ ሲሆን ከእስላም የሚጠበቅ አልፈው ምን ክርስቲያኑ ስርዓት የለውም እያልክ ነው? ጎጠኛ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 6 ай бұрын
የጊዜያዊ ከቱርክ የመጡ ወሀይብዬ አይደሉም ወሀብዬም ከቱርክ የወርሰው አሁን ካላንደር አልቀበልም ጎዳና ስም ይቀየርልን ተዋህዶ ክርስቲያን ትፍርስልኝ ይላል የዛሬው ሙስሊም ​@@alemayehuhaile5600
@Frehiwot-g6t
@Frehiwot-g6t 6 ай бұрын
ምን አይነት ምርጥ ሰው! አቦ ተባረክ እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛልህ! አገሬ እንደአንተ አይነት ቅን መሪዎች ቢሰጣት የት በደረሰች። ህይወትህን እንደ ማቱሳላ ያርዝመው ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ነው።
@እማምላእእናቴናት
@እማምላእእናቴናት 6 ай бұрын
የሰይፉን ሾን አንድምቀን ተመስጪ አዳምጫአላቅም ነበር ይሄን ከትባግን ስነምግባሮን ሚድያላይ ስለማይ ተመስጫነው ያዳመጥሁት በማንናቱ የሚኮራምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ ሺአመት ኑር አቦ❤❤❤❤በየከተማው የተሰገሰጋችሁ ባለስልጣኖች ከዚህ ሰው ተማሮ
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 6 ай бұрын
same here
@Tvyvg.J.h
@Tvyvg.J.h 6 ай бұрын
የድሬ ሰው የታደሉ ናቸው ምርጥ መሪ ናቸው እግዚአብሔር ዘምንክ ይባረክ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ አስተዋይ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችወት🙏
@bluejupiter3867
@bluejupiter3867 6 ай бұрын
የድሬደዋ ከንቲባ ፈጣሪ ይባርክህ አንተና ሙስጠፌ የወደፉቱ የሀገራች ተስፈወች ናቸው
@BanchiArgaye
@BanchiArgaye 6 ай бұрын
ይህን ክቡር ሰው ስላቀረብክልን ስይፋ እናመስግናለን ድሬ ሀረር ሀረርጌ ከአዋሽ በታች ያሉ ባለሥልጣናት ጅጅጋ ጭምር መሪዎች ከህዝቡጋር ተዋደው ነው የሚኖሩት እደህዝቡ የዎሆች ናቸው ከድርን እና ሙስጠፌን በጣም አከብራቸዋለሁ ሌሎችም ከነሱ ተማሩ
@solomontesfaye497
@solomontesfaye497 6 ай бұрын
ሴፉ ከምር የምልህ በአርሰናል 2ኛ መጨረስ በጣም ደብሮኝ ቁጭ ብዬ ይህን ፕሮግራም ሳይ ሙሉበሙሉ ደስብሎኝ ነው ያደርኩት ፤ እጅግ እጅግ እጅግ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው ፡ ለቀጣይ በትልቅ ስልጣን (PM) ሆነው እንዳይ ምኞቴ ነው
@tsehayhabte1992
@tsehayhabte1992 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰው!!!! እንደዚህ ያስደሰተኝ ቃለ_መጠይቅ የለም። ፈጣሪ ያግዝህ በርታ። ሰይፉ ይህንን ምርጥ ሰው ስለጋበዝክ እናመሰግናለን። የሱማሌ ክሉን አቶ ሙስጤፌንም ብትጋብዝ ጥሩ ነው።
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 6 ай бұрын
በትክክክል
@natanem321
@natanem321 6 ай бұрын
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
@yesaq_Media
@yesaq_Media 6 ай бұрын
ትንሿን ኢትዮጵያ የፈጠረው ጀግና ሰው
@LubabaMamo
@LubabaMamo 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ተመኘሁ ።ይሁንልን ያረብ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Me too
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 6 ай бұрын
ድጋሚ መጣሁ። ቆይ ኢትዮጵያችን እንደዚህ አይነት ፖለቲከኛ ይቅር ሰው አለ ወይ? እንዴት አይነት ድንቅ እውነተኛ ታማኝ ትጉህ ትሁት ፈጣሪውን የሚፈራ በእውነት የምታመልከው ፈጣሪ ይጠብቅህ። ከፖለቲካ ሸፍጥ ይሰውርህ🙏🙏🙏
@TigstGetachow
@TigstGetachow 6 ай бұрын
ምናለ መንግሥት ቢሆን 😢
@etesegenetworku4429
@etesegenetworku4429 6 ай бұрын
አሜን በእውነት እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት! ሙስሊም የሚበዛበት ሰፈር ነው የተወለድኩት የነበረን ልዩነት አላስታውስም! "ስልጣን ዘላለማዊ አይደለም፣ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል" እመአምላክ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ!
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 6 ай бұрын
በጣም እውነት ነው
@ZaroMasama
@ZaroMasama 6 ай бұрын
እኔም እደሱ ጥሩ ሰው ነኝ ምረጡኝ ክክክ
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 6 ай бұрын
እውነት ነው
@TegeneTeshome-c8d
@TegeneTeshome-c8d 6 ай бұрын
ክቡር አቶ ከዲር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ በውነት ነው ምልህ አንተ በእግዚአብሔርም በሰውም የተወድክ ነህ ይህም የሆነው በምግባርህና በውስጥህ ያለው መልካምነትህ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎች ለሀገራችን ያብዛላት ያለበትን የእምነቱን አስተምህሮ በትክክል የሚኖርና የሚተገብር ነገር ግን የሌሎች አማኞችንም የሚያከብርና የሚያስከብር ነው የምስራቁ (የሐረርድሬደዋ)ልጅ ጭንቅ አይችልም የሚለውን የገለፀበት ሁኔታ አስደንቆኛል ቸልተኛነው ማለት ሳይሆን ችግር ተሚነግረውና በዚህ ችግር በማሰብ ከመጨነቅ ይልቅ እዴት ችግሩን ሰርቶ ማለፋ እንዳለበት ማሰብ ነው የሚፈልገው ማለቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ ምርጥ ሰው።
@Elsa-m5h
@Elsa-m5h 6 ай бұрын
ስይፉሻ በጣም እናመሠግናለን የድሬዳዋ ግንቲባን ስላቀረብክልን ከንቲባችን እድሜና ጤና ይስጠው።
@tadelechneda4659
@tadelechneda4659 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ትከክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ መጨረሻህ ይመር ያሞገስናቸው ብዙዎች አሳዝነውናልና
@hermelasolomon6996
@hermelasolomon6996 6 ай бұрын
They are all better at the beginning
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 6 ай бұрын
በጣም
@abidaca1985
@abidaca1985 6 ай бұрын
እሱ ድሮም እንደዚሁ ነው።
@bereketbelay2685
@bereketbelay2685 6 ай бұрын
የአዲስ አበባ ከቲባ ቢሆን ብዬ የምመኘው መልካም ሰው!!! እንደዚህ ሐገር ሐገር የሚሸቱ ሰዎችን ያብዛልን❤❤❤
@kassahailukora6815
@kassahailukora6815 6 ай бұрын
Abate yeteweledebet
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 6 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
የፍቅር ጥግ ዘመንህ ይባረክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤
@mimishiferaw4782
@mimishiferaw4782 6 ай бұрын
ሰይፉ ሁሌም አድናቂህ ነኝ።ዛሬ የበለጠ አስደሱትከኝ ።በትክክለኛ ግዜ ትክክለኛ ሰው አቅርበሃል።
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ቁምነገር ያለው ዝግጅት ነበር ። ኢትዮጵያ ታመሰግናለች :: ጉዞ ወደ ድሬ🇪🇹❤️🙏
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 6 ай бұрын
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው የኔ ከንቲባ ስለሆነ ሳይሆን እነደ አገር ኢትዮጵያን መምራት ይችላል።
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 6 ай бұрын
Enem betam temegnechalhu behonu beye
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 6 ай бұрын
😂 በልጅ ቀውጢ ሊያደርጋት አገር??? 1 ቢልዮን ሊያደርስ ህዝብ ብዛት
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 6 ай бұрын
በትክክል !!!ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናቸው ጋሽ ከዲር !!!እኔ አማራ ነኝ ግን እማምነው በእውነተኛ ኢትዮጵያዊ በሆነ ሰው ሁሉ ያስዴስተኛን እድሜ ይስጠው የእውነት አምላክ ይመራታን ኢትዮጵያን !!!
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂አታስብ​@@mulugetarayaw2233
@etayen-
@etayen- 6 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@halom3886
@halom3886 6 ай бұрын
አሚንን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@rabyaa7059
@rabyaa7059 6 ай бұрын
ቁርሴን እይበላሁ ነበር መጨርስ አልቻልኩም ለኮሚንት ቸኩይ ዘርህ ይብዛልን መስልህ በምድር ያብዛልን አላህ የበለጠ ደርጃህን ከፍ እንደሚደርገው ተስፍ አለኝ በሁለቱም አለም አላህ ስኪታማ ከሚደርጋቸው ስወች አንዱ ፍትሀዊ መሪ ነው ወላሂ ለጌታይ ምስጋና ይገባው ለጀግንነትህ ስላምህ ይብዛልን የዘመናችን ጀግና
@natanem321
@natanem321 6 ай бұрын
እኔ እኮ የኛ ቁርአን እኮ ይናገራል ካዕባን ያፈርሳሉ ብሎ እኮ ሚናገረው አስሓቡልዚል ይላል እኮ አስሓቡልዚል ማለት የአብራሐም ልጆች ናቸው አብርሐም ልጆች ሌላ ቦታ አየደለም አንዱ ትግራይ ናቸው ከሰው ዘር ያልተፈጠሩ እንደውም ዳቡሎስ ከነሱ ይሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለው ዳቢሎስ እኮ እንደነሱ ዓይነት ተንኮል የለዉም የክቡር የድሬዳዋ ከንቲባ ንግግር ነው እሺ የአብርሐም ልጆች ምን ትላላቹ
@mulatwaabebe
@mulatwaabebe 6 ай бұрын
በማንነቱ የሚኮራ እራሱ ሰው የሆነ ሰው በስልጣኑ የሚያገለግል እንጂ የማይኮፈስ እውነተኛ ሰው ነህ ለልጆችህ አባት ያድርግህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@makbelbogale
@makbelbogale 6 ай бұрын
ሰው ስትሆን እንዲህ ነው፤ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥልን።
@genet1297
@genet1297 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን የሙስሊም ባህሪ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው ሲቀጥል ልጆችም ያንተን መልካምነት እያዩ ይቀጥሉበታል በርታ አላህ በሄድክበት ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ያረብ
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 6 ай бұрын
አምላክን የሚወድና የሚያከብር ጥሩ ስብእና ያለው የሰው ዘር ባህሪይ ነው
@KasiAbera-lv8dm
@KasiAbera-lv8dm 6 ай бұрын
Wow ይሄ ሰው መልካም ነው አንድ አንድ ስልጣን ያልተገባችው ደንቆሮዎች ከዚህ ሰው ተማሩ ለ ሃይማኖት ክብር ይኑራችሁ ለሰው ልጅ ክብር ይኑራችው ሰላም ለሀገራቺን
@GirmaySenayit
@GirmaySenayit 6 ай бұрын
ለዘርህና ለልጆችህ በረከትን እያስቀመጥህ ያለህ ጀግና ሠው ነህ ተባረክ ።
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 6 ай бұрын
በእውነት በዚሕ ዘመን እንዳንተ ያለ ሰው ማየትና መግኘት በጣም ድንቅ ነው በሐገሬ ተስፋ እዳልቆርጥ እርሶዎን ሳይ ተስፋ አረግሑ ጥሩ ሰውም እዳለ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት
@geremewdessie9
@geremewdessie9 6 ай бұрын
ከአስመሳይነት የፀዳ ምርጥ ሰው ። እኔ ከጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጋ ያደረጉትን ኢንተርቪው በደንብ በጥሞና ሰማሁት በጣም ግልፅ እንደ ተራ ሰው እንጅ እንደ አስተዳዳሪ አይመስሉም በጣም ደስ የሚሉ ዜመናዊ ሰው ናቸው ። እንደ ሚታወቀው ሀገራችን እየታመሰች ያለችው በአስመሳዮች በሁለት ቢላ በሚበሉ ሆዳሞች የመንግስት ሰራተኞች ስለሆነ ያሳፍራል ።
@nigusugirma-zv3go
@nigusugirma-zv3go 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ሴፉ ፋንታሁን የድሬዳዋን ከንቲባ በማቅረብህ እሳቸው እስኪቀመጡ ድረስ እጄ አለረፈም ከማጨብጨብ ብልፅግናን ስም የስጠሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ብዙ ማለት ቢቻልም ስለ እሳቸው ግን ብዙ የሚገድበን ነገር ኖሮ ተቸግረን ነው ግን በእምነታቸው ክብረት ይስጥልን አላህ መልክቴን አድርስልኝ ተሾመ ኃይሉ ነኝ ከአሠላ
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 6 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የድሬዳዋ ከንቲባ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 6 ай бұрын
What ብልፅግና ?
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 6 ай бұрын
ሁል ጊዜ እንደዚህ አይነቶችን ታታሪ, ቅን ልቦና ያላቸው ስዋችን , ፈጣሪ በኢትዮጵያ ያብዛልን!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾
@selamawitkassa1852
@selamawitkassa1852 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከማይታወቁ እና ከማይታዩ ሴረኞች ይጠብቅህ🙏🙏
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 6 ай бұрын
አስተዋይ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 6 ай бұрын
ዋው ከድር ምርጥ ሰው ። ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን። እንዲያው የኢትዮጵያ ባለ ስልጣናት ባህሪያቸው እየተቀያየረ አስቸግሮናል እና እንዳይቀየሩብን።
@BezaYohannesBY
@BezaYohannesBY 6 ай бұрын
ወይኔ እዴት አድርጌ እደምወደው ልበቅን ነው የልጆቹ አባት ያድርገው ሁሌ ነው እደምወደው የማወራው ተባረክ ከድሮ
@samridire8460
@samridire8460 6 ай бұрын
ከንቲባዬ እና የሀገሬ ልጅ ስለ ሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 6 ай бұрын
መልካም ሥራ በሕዝብ ተወዳጅነት ይሰጣል ። በዚሁ ሥራ ቀጥልበት ። ተባረክ።
@MirfaUae-qr1ty
@MirfaUae-qr1ty 6 ай бұрын
በጣም ነው የምሳሳለት የሰው ልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
@ZelekeZeleke-l5o
@ZelekeZeleke-l5o 6 ай бұрын
ከድር ጁሀር ጀግና! ! ለሌሎች ከንቲባዎች መሪ አስተማሪ ነህ ። በርታ! !
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ማርያምን ድሬዎች ታድላችዋል በኚ ከንቲባ ውሰጥ ኢትዮጵያን ማየት ነው አድርሱላት ለአዲሰ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቢ የኚን ከንቲባ ሩብ አትሀኝም ለእምነት አባቶች ያላችው ክብር የድሬ ከንቲባ ክበሩልን ትልቅ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘንልዎት
@elisabethbete4390
@elisabethbete4390 6 ай бұрын
ጀግና ሰው ። ሰው እራሱን ሲመስልና ሲኖር ነው ሕይወት የሚጣፍጠው። ከድሮ በጣም ነው የምንወድህ እኛ የምሥራቁ ልጆች አካባቢያችንን አንዳንረሳ ከሚያደርጉን ሰዎች መካከል አንዱ ኖት እና እድሜ ጤና ይስጥህ
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 6 ай бұрын
አንተን ሰው ነክ ተባረክ ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ የተገኘክ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ድሬ ስመጣ አይካለሁ አገሬ ስገባ ተባረክ 🙏🙏
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 ай бұрын
እናት ምርቃት መቼም ለዘላለም ትልቅ ሰው ሆኖ ይኖራል እድሜ ይስጥህ ልጆችህ ይባረክ
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 6 ай бұрын
ገራሚ ሰው ነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ።
@salocopy
@salocopy 6 ай бұрын
ከንቲባ አቶ/ ከድር ጁሀር እናመሰግናለን መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ!!
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው ምርጥ ሰው እግዚአብሔር በሕይወትህ በሙሉ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ክብር ሞገሱን ያገናጥፍህ የልጆችህን ዓለም ያሳይህ እንዲህ ዓይነቱን ትምህርት ለአዲስ አበባ ከንቲባን የአንተን ግብረገብ አስተምራት እባክህ አመሰግናለሁ ።
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 ай бұрын
በእውነት የእወነት ሰው ነክ እንደዚህ ያለ ሰው አይቼም አላቅም እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤትሰቦችክ ፈጣሪ ያድልክ የተለየ ክብር አለኝ❤🙏
@sassahulish
@sassahulish 6 ай бұрын
ትክክለኛ ሀቀኛ የዘመኑ ምርጥ ሰዉ አቦ ሰላምህን ያብዛልን
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 6 ай бұрын
ሰይፉ ሁሌም አድናቂህ ነኝ።ዛሬ የበለጠ አስደሱትከኝ ።በትክክለኛ ግዜ ትክክለኛ ሰው አቅርበሃል።ሁሉም ክልል ከኚህ ከንቲባ ቢማሩ ሃገራችን ምን ያህል ትለወጣለች።ድሬና አዲስ አበባ ከንቲባ አግኝተዋል ።ሌሎቹም እንዲያገኙ እንመኛለን ።ቤተሰብም ከላይ ሲያምር እታችም ይወርዳል ምክንያቱም ዶር አብይ ያሳየውን ትህትና ከንቲባም ላይ መታየቱ ደስ ይላል በርታ ሰይፉ ሃገራችንን ፓለቲከኞች ሊያጠፋት ይፈልጋሉ ከንቲባዎችና የመንግሥት ባለስልጣናት በዚህ ሰአት ልቀው መገኘታቸው ፓለቲከኞችን ከስራ ውጪ ያደርጋቸዋል።ህዝቡም ይሄንን መረዳት አለበት
@shalom5131
@shalom5131 6 ай бұрын
አብይ ሰወ በላ ነዉ አዳነች ዘረኛ ምኑን ከምኑ ነዉ ምታገናኘዉ ኮሜንታተሮች ይታዘቡሃል
@wondimnewmersha2245
@wondimnewmersha2245 6 ай бұрын
አትቀላቅል ዥልጥ ። አብይና አዳነች የህዝቡን ህይወት ያመሰቃቀሉ ሰይጣኖች ናቸው። ከድራችን ከነዚህ ጋር የሚጠራ ሰው አይደለም
@nunupleschke644
@nunupleschke644 6 ай бұрын
የተከበረ ጨዋ ጎበዝ ከንቲባ ጀዋር በርታልን ኢትዮጵያ ታድላለች
@hannayohannes1009
@hannayohannes1009 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችን ይባርክልህ በርታ ድሬዎች ታድላችሁ
@asnakechseyume1276
@asnakechseyume1276 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰይፍ ከንቲባ ከድር ክብርን ከህዝብ ጋር ስላስትዋወቅክልን ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አመሰግንሀለሁ ተባረክ ቀጥዬ ከድር ጁሀር ትውልድ ይባረክ የሚለው ምርቃት ለናት ሀገራችን ለኢትዮጵያ እንደደረሰላት ባንተ ነው የተመለከትኩት አሁንም ሁሉንም ትውልድ ፈጣሪ ለናት ህግራችን ይባርክላት እያልኩ ከልብ የማድንቅህ ፣የማከብርህ ድሬደዋ በልጅነቴ ይኖርኩባት ሀገር አንቺ ተብዬ ገብቼ እሜቴ የተባልኩባት ፣ልጄን ወልጄ ከሁሉ ህብረት ሰብ ጋር ያሳደግኩበት ሀገር ስለሆነች የምወዳትና የማከብራት ከተማ ስለሆነች እንዳንተ አይነቱን አስተዳዳሪ በማግኘትዋ ከልብ ደስተኛ ነኝ ሁለት ግዜ ድሬደዋ መጥቼ ከልብ ተደስቼ ነው የ የተመለስኩት ስለዚህ ለሁሉም ያንተን ልቦና ይስጠውና ሀገራችን እንደነበር የፍቅር ፣የመከባበር ሀገር ያድርግልን ፈጣሪን የምጠይቀው ይሄን ነው እንጸልያለን ፈጣሪ ያደርግልናል🎉
@binihaile7010
@binihaile7010 6 ай бұрын
ልክ ከኤረትራ ሲመጣ በድሬድዋ ህብረተሰብ በወሬ ጠግባለው ምናይነት ሰው ናቸው ብዬ እደነቅ ነበር ኣሁን ግን ኣልተሳሳትኩም የሰማሁት ልክኖው ህብረተሰቡን በከንቲባ ከድር ኣየሁት ኣሁንም የተለያቹ ሞሆናቹ ኣምኛለው እግዚኣብሄር ፈቅዶልኝ ድሬድዋ ባያት ደስታዬኖው ኣቶ ከድር እድሜና ጤና ይስጣቹ እርሶጋር ትልቅ ክብር ኣለኚ ❤❤❤❤❤
@Mm6dan
@Mm6dan 6 ай бұрын
በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ❤❤❤❤
@zewduadamu4855
@zewduadamu4855 6 ай бұрын
ዋው ከድርዬ በቃ በአንተ እኮ ድሬ ነብሰ ዘራች አንተ እኮ ፈጣሪ ለድሬ ገጸበረከት አድርጎህ የተሠጠህ ነህ አቦ ክፉ አይንካህ።
@esekDire
@esekDire 6 ай бұрын
የኔ ልበ ቀና መሪ የድሬዎች የአይናችን ብሌን ከዲሮ ኣላህ ይጠብቅህ ሁሌም ከጎንህ ነን #ኤሴቅ_ድሬ ❤
@ArwaEssa-iv4fd
@ArwaEssa-iv4fd 6 ай бұрын
Tadlachu wellahi uuuf allah yitebkew yarab
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Ай бұрын
ይህ ሰው እጅግ ምጡቅ ሰው ነው🎉🎉🎉
@mekdeseshetu-tk4nt
@mekdeseshetu-tk4nt 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው ለሁሉም እምነት ክብር ያለው ደስ ይላል ተባረክ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 6 ай бұрын
እንዴት አይነት የተወደደ በጥሩ ስነምግባር የታነፀ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ አይነቶች ለዚህች ምድር ይብዙላት እግዚአብሔር ከክፉ አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@hayatali5711
@hayatali5711 6 ай бұрын
የአማራ የትግራይ የሆሮሞ ክልል መሪዎች ከደዚህ አይነት መሪዎች ተማሩ አትስገብገቡ ፍቅር ካለ ትንሹ ለብዙ ይበቃል
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 6 ай бұрын
አማራ መሪ የለንም ገና መንገድ ላይ ነን ቀንድ አውጣን የአማራ ህዝብ አልመረጠውም😢
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 6 ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪዬ እርሶንና ሙስጠፌን የሀገሬ መሪ ብትወኑ ብዬ ተመኘው አምላክ ባረገልን❤
@selam-lehegera
@selam-lehegera 6 ай бұрын
አይምሰልሽ ከአብይ አይበልጡም አብይን የጠላ ጽንፈኛ ለእነሱ ሲሆን ደግሞ በእጥፍ ነው
@enanu7590
@enanu7590 6 ай бұрын
​@@selam-lehegera😛😛😛😛😛
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 6 ай бұрын
​@@selam-lehegeraበየሄድሽበት አብይ አብይ አትበይ ምን ያክል ነው ደመወዝሽ😅😅😅😅የብልፅግና ዝንብ😂
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 6 ай бұрын
እኔም😢
@SamSi-gw5lh
@SamSi-gw5lh 6 ай бұрын
Tgrewoch yeseytan zeroch nachew slale new???
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 6 ай бұрын
ግልፅ እና ጥሩ ሰው ነህ ከንቲባ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት እውነት መልካምነት ቅንነት ያለው እንድበዛለን እንመኛለን በእውነት ወንድሜ ከድር እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሟላልህ ዘርህ ይባረክ ልክ እንዳንተ ለአገራቼው አገልጋይ ጠቃሚ ያድርግልህ ልጆችህን💚💛❤🙏👏‼❗
@beyeneSisay-h5p
@beyeneSisay-h5p 2 күн бұрын
አቶ ከድር ብዙ ኮሜንት ተሠጥቷል ሁሉም ደስ ይላል እንደዚህ ያሉ አመራሮች ቢበዙ አገራችን የት በደረሰች ነበር አቦ ፈ ጣሪ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ የምኖረው ወሎ ነው ሳዳምጠው በጉጉት ነበር መልካምነት እስከ ወዳኛው አይለይህህህህ!!
@ShukurHussein
@ShukurHussein 6 ай бұрын
ሰይፉ ከ መዳም ቅመሞች አንዳቸውን ለምን አያቀርብም,,ብዙ ጀግኖች አሉ,,,
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
😂😂 ለምንን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እኔ የድሬ ልጅ ነኝ እኝህን ወንድም ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸው እኛንም ይጠብቀን አሜን ። ተባረክ ተባረክ አሜን
@TewabechFikre
@TewabechFikre 6 ай бұрын
አንተ የሀገራችን መሪ መሆን ነበረብህ እንዳንተ አይነት መሪ አላህ ይስጠን
@wubemeko345
@wubemeko345 6 ай бұрын
I love this guy! He is so genuine and humble. We need to have more of such a leader. I haven't stop crying until the end of the interview. God bless you Kedire , give you more opportunity and long life. I also red the comments and make continues so emotional and I can't not stop crying. God bless you a gain.
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 6 ай бұрын
ማርያምን ድንቅ ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እንዳንተ አይነት ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 6 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሰይፍሻም እናመሰግናለን
@ahmedabdulaziz860
@ahmedabdulaziz860 6 ай бұрын
በዚህ ሰውየ የመጣ ኢትዮ ስገባ ድሬ የመኖር ህልም እንዲኖረኝ አድርጎኛል አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከ ክፉ ነገርም ይጠብቅህ ያ ረብ ❤❤❤
@AlemTesema-mp3me
@AlemTesema-mp3me 6 ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ለሀገራችንም እንደሱ አይነት መሪ ይስጣት እሱንም ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው እንወድሃለን❤❤❤
@peacefullsprint8619
@peacefullsprint8619 6 ай бұрын
በሚገርም ሑኔታ ሁሉም ድርጊቶቹ ሚሰራው የሰሃባ ሰራ ነው አንተ የኛ ኡስታዞችና ኡለሞች ያልሰሩትን ተግባር ነው እየሰራህ ያለከው
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 6 ай бұрын
የተባረከ ሰው እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤❤❤ሰው መሆን ይበልጣል ይሄ ለሆዳም ባለስልጣናት ትልቅ ትምህርት ነው
@woine123
@woine123 6 ай бұрын
ዘንድሮም ኦሪጅናል ኢትዮጵያዊ አለ?!! ይገርማል! የተቃጠለ ሞራላችንን ውሃ እንዳርከፈከፈልን ተሰማኝ !!አይቀይርብህ!! ተባረክ
@dagmawiyohannes4172
@dagmawiyohannes4172 6 ай бұрын
በጣም የተገረምኩበት እናም የኮራሁበት ብሩህ አስተሳሰብና ቀልድ የሚችል የድሬዳዋ ከንቲባን በዚ መመልከትና ማዳመጥ ለራስም ሆነ ለአገር መልካን ነው🙏🙏🙏🙏
@tsionw-oj7qy
@tsionw-oj7qy 6 ай бұрын
ሌሎች ባለሥልጣናት ከእኚህ ወጣት መሪ ይማሩ፣ ልጆችህ ይባረኩ።
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 ай бұрын
ከድር በጣም ድንቅ ሰው ፈጣሪ እስከመላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሌም መልካምነትህ አብሮህ ይኑውር 🙏
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 6 ай бұрын
ከልብህ ሙስሊም ስትሆን የዚህ አይነት ትክክለኛ ፍትሀዊ መሪ ትሆናለህ ❤ አላህ ይጨምርልህ ምን ነበር የአድስ አበባ ከንቲባ ቢያዩት
@assajod8456
@assajod8456 6 ай бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ከኛሀገር ውሥጥ መልካም ሠው አያቆዩም ክፉወች አይወዱም
@hayatali5711
@hayatali5711 6 ай бұрын
እኔም ሙስጠፍና ይሄንን ከንቲባ ሳያቸው ሰላመ ይሰማኛ ለሰዋች ዝቅ ስትል አላህ ከፍ ያደርግሀል ወንድሜ አላህዬ ከፍጡሮቹ ክፈት ይጠበሰቅህ ኢትዮጲያን ቢመራ ብዬ ተመኘው❤
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 6 ай бұрын
ሙስጠፌ ና ይሄ ሰው እውነት ነው ኢትዮ ቢመሩ ሰላም እንሆን ነበር
@Melaku-hi5fb
@Melaku-hi5fb 6 ай бұрын
ከድሮ ከንቲባችን ፈጣሪ ከክፉ ሁኔታዎች ሁሉ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 ай бұрын
እሚገርም ነው ለሀገር እሚያስፈልጋት እደ ከቲባ ከድር አይነት ነው እናቱ ላይ የመሰከረ ወድሙን አሳልፎ ለህግ የሰጠ ጀግና ይሄ ሰው ከክልል አልፎ ለመሀል ሀገር በጣም ወሳኝ ሰውነው ሺ አመት ኑርልን❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 6 ай бұрын
ከንቲባ ከድር በስራው በተግባር እውነተኛ ሰው ስለሆነ የኢትዮ ጠቅላይ ሚኒቴር ይሁንልን የምትሉ ላይክ 👍👍👍👍
@LemlemTsehay
@LemlemTsehay 6 ай бұрын
እውነትም ድንቅ ሰው ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜ ኑሪልን አቦ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 6 ай бұрын
ከድር እኮ የሚገርም እግር ኳስ ተጫዋች ነው 🥰🌹❤️😍👍
@fetahatube
@fetahatube 6 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ባለስልጣን ከዚህ ትልቅ ሰው ትምህርት ይውሰዱ ባለስልጣን ማለት የህዝብ አገልጋይ ባሪያ ማለት ነው
@netsanetmegersa5766
@netsanetmegersa5766 6 ай бұрын
የመንፈስ ፍሬ ፤ የዋህነት ፤ቅንነት ፤ እግ/ መፍራት ፤ይቅር ባይነት ቸርነት ------- መጽሀፍ ቅድስ ላይ ተጽ ፋዋል አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ ፡፡
@Tsegi-p2t
@Tsegi-p2t 6 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ከእርሶ በጣም ብዙ መልካም ነገር ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ፈጣሪ ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ከነቤተሰቦ ከሚወዱት የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ያድልልን እንወዶታለን❤❤❤
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 1
28:15
AddisWalta - AW
Рет қаралды 107 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН