Ethiopia: MUST WATCH አይዞሽ ራስሽን ሁነሽ እየኖርሽ ትኩረትሽን ከራስሽ ጋር ብቻ አድርጊ!

  Рет қаралды 12,484

Yeshiber Fentahun

Yeshiber Fentahun

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@yeshiber
@yeshiber 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል: መልእክቱ ይጠቅማል ካላችሁ ለሌሎች ሼር አድርጉ! ምክር መስጠት ብቻ ሳይሆን መቀበልም መልካም ነውና ማንኛውም ጠቃሚ መልእክት ካላችሁ በ 240-665-3273 ቴክስት ያድርጉ ወይም በዚህ የፌስቡክ ፔጄ መልእክት ይላኩ! facebook.com/yeshiber.fentahun
@beletuteshome6603
@beletuteshome6603 3 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይባል ምርጥ ምክር ነው ውንድማቺን እናመሰግናለን 🙏🙏😍1000ዓመት ኑርልን 🙏
@mekdiethiopian.7410
@mekdiethiopian.7410 3 жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የሌለው እጅግ በጣም አስተማሪ እንዲሁም ጠቃሚ መልእክት ስላጋራኸን ወንድማችን የሽበር ከልብ እናመሰግናለን!! ሰላሙን ያብዛልህ ወንድማችን!!!!!
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
በትክክል ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ልብ ያለው ልብይበል ተባረክ የሽበር ፋንታሁን መልካም ምሽት
@mimmmimm9183
@mimmmimm9183 3 жыл бұрын
ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@እጉዳይ
@እጉዳይ 3 жыл бұрын
ተባረክ መልካም ነገርነዉ ሁሌ ስለእግዛህአብሄር ስለመልካሙ ስራዉ መናገር መታደልነዉ ይማለት በአደባባይ ስለሱ መመስከርነዉ እና ወድሜ በርታ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
የዉ ሸት እየኖሩ የእውነት ይሞታሉ ትልቅ አባባል 👍👍👍
@danielmesdien4757
@danielmesdien4757 3 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት አመሰግናለው
@tizita-nadyateshome6230
@tizita-nadyateshome6230 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 3 жыл бұрын
እንዴት ነዉ እንተን ማግኘት እሞችለዉ ምክርህ የተቀደሰ ነዉና 🙏🏽
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 3 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ!
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ምክር ነው በዕውነት እኔ ደሞ በሆነ ሀሳብ ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ቤንተ ተናገረኝ ዕውነግ ነው ምክሩ ተባረክ ::
@senateyemaryamlij9672
@senateyemaryamlij9672 3 жыл бұрын
Very good massage thank you so much ☎️
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 3 жыл бұрын
You are right brother
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
እዉነትህን ነዉ
@munitmar7076
@munitmar7076 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@ወሎየዋቁጥር2
@ወሎየዋቁጥር2 3 жыл бұрын
ብቻ ተመስገ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የሰጠውን ለማንም አልሠጠው🤲🤲🤲 ሠብስክራይብ አርጉኝ እህቶቸ እስኪ ደስ ይበለኝ
@ሪችነኝስደተኛዋ
@ሪችነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
እሺ
@ብርሃንሶዶዋ
@ብርሃንሶዶዋ 3 жыл бұрын
👍👍
@enkuayelakew4954
@enkuayelakew4954 3 жыл бұрын
ስራህ ይባረክ
@እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ
@እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ 3 жыл бұрын
ስለምክርህ እናመሠግናለን
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ትክክል ተኛግረካል እንዳልከው አርተፍሻን ንሮ አስመሳይ ንሮ
@elsagetaneh2501
@elsagetaneh2501 3 жыл бұрын
ትክክል
@abdunuri7409
@abdunuri7409 3 жыл бұрын
በትክክል ትናት ምንም አልነበረኝም ነገርግን ህይወት ለራሱዋ ታሰተምራለች እኔሰ ከማን አሳለሁ ሙሉ ጤና እያለኝ አልኩ ሞከርኩ አልተሳከም ገደምኩ ደገምኩ በሶሰተኛው አሰብኩበት ደረሰኩ አልሀምዱሊላህ የወደፊቱንም አላህ ያውቃል
@ארמיאסאווקה-ח9ק
@ארמיאסאווקה-ח9ק 3 жыл бұрын
ስላምለሁላችህ ብጣም አስተማሪ ይሁን መልእክት ነው ቀጠለበት
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 3 жыл бұрын
እውነት ነው አስታዋይ ነህ
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
አዬ የሺዬ አሁንስ እምታቀኝ መሰለኝ የሆዴን የልቤን የነገርኩህ ነው የተሰማኝ አንዳዴ ማንነቴን አጣዋለሁ የሴት ጀግና ነኝ ነገር ግን አ አረብ አገር
@surafelyitna6343
@surafelyitna6343 3 жыл бұрын
ማዳም ጠርታሽ ነው ሐሳብሽን ያቋረጥሽው?
@kgbkgb331
@kgbkgb331 3 жыл бұрын
Salem nek yeshiber
@mariaabella6125
@mariaabella6125 3 жыл бұрын
Hi yesheber fantahun🙏
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
God bless you my brother. It is true
@rahellemma3603
@rahellemma3603 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የሺ በር
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 3 жыл бұрын
እሰይ የኛ መካሪ እስኪ እሱ ያውቃል
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 3 жыл бұрын
Ewnte new ena keswe gare asetyaylew ..😢😢
@genigeni776
@genigeni776 3 жыл бұрын
Ewenete new wedemee Egzabger yebarekeke
@abushalam7035
@abushalam7035 3 жыл бұрын
👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@genetchevalier9953
@genetchevalier9953 3 жыл бұрын
Betame newe emamesgenwe
@እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ
@እመቤትየማርያምልጂ-ኈ1መ 3 жыл бұрын
ታይዞሽ ጋ ምን አገናኘዉ ይሔን ምንድነዉ ነገሩ አልገባኝም
@koneyhaile6080
@koneyhaile6080 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💕❤️💙💚
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ባለቤቴ አረቡነዉ ያሳለፍኩትን ለማወቅ እድንማማር ከፈለጋቹ ጐራ በሉ
@Beki-ro7rt
@Beki-ro7rt 3 жыл бұрын
💋🌹🇧🇴😭
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
ተሰፋነሺ ይቅር ይበልሺ
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏🇪🇷 🇪🇷
@obsiboru5575
@obsiboru5575 3 жыл бұрын
, ❤️💕💞❤️💕💞❤️💕💞❤️💕💞
@ss-md6ff
@ss-md6ff 3 жыл бұрын
Min honki new saytn Foto yeletefikew
@daransan8076
@daransan8076 3 жыл бұрын
ba oromanya tenager
@lemlemmuse5109
@lemlemmuse5109 3 жыл бұрын
Hii
@dawittessema2062
@dawittessema2062 3 жыл бұрын
የሳያት ደምሤ ፎቶ ለምን አስፈለገ ምክርክ ጥሩነው
@hyatathup3022
@hyatathup3022 3 жыл бұрын
አረኔበጭቀት፣ልሞነው፣፣፣በጣምጨቆየል፣
@محمدمحمد-ف1ك1و
@محمدمحمد-ف1ك1و 3 жыл бұрын
እምንጨነቀው ከፍጣሪ ስንርቅነው ፀልዬ ፀልዬ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Yeshiber Fentahun is live!
29:31
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 9 М.
ተራ ንቁሕን ትሕተ ንቁሑን ክፋል ኣአምሮና ንዕቤትና
12:17
Hbri Vodcast | ሕብሪ ቮድካስት
Рет қаралды 267
ገመድአልባ ካሜራ ከሞባይል ጋር አንዴት ይገኛል?
6:51
NeuovaTech Technology Institute
Рет қаралды 20 М.
🛑ቤዚ ለማርክ ወርቅ አሰረችለት ማመን አቃተው😱🌹
23:37
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 46 М.
Yeshiber Fentahun is live!
6:50
Yeshiber Fentahun
Рет қаралды 678
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН