Ethiopia:[ይህንን አይቶ ንስሐ ያልገባ ወዮለት] HE IS COMING (ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣና የአለም ፍፃሜ ሲሆን የሚያሳይ)END OF THE WORLD

  Рет қаралды 186,618

Yeshiber Fentahun

Yeshiber Fentahun

Күн бұрын

Пікірлер: 648
@yeshiber
@yeshiber 3 жыл бұрын
☞ኃጥያትን ስትሠራ፦ መዝሙረ ዳዊት ፶፩(51) ኣንብብ፣ ☞ኣደጋ ሲያጋጥምህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፺፩(91) ኣንብብ፣ ☞ሰዎች ቢያሳዝኑህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፳፯(27) ኣንብብ፣ ☞እግዚኣብሔር ከኣንተ የራቀ ሲመስልህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፻፴፩(131) ኣንብብ፣ ☞እምነትህ ማነቃቂያ ሲያስፈልጋት፦ ዕብራውያን ፲፩(11) ኣንብብ፣ ☞ብቻህን ስትሆንና ስትፈራ፦ መዝሙረ ዳዊት ፳፫(23) ኣንብብ፣ ☞ስትጨነቅ፦ ማቴዎስ ወንጌል ፰፡፱-፴፬(8:9-34) ኣንብብ፣ ☞ስትቀየምና ነቃፊ ስትሆን፦ 1ኛ ቆሮንቶስ ፫(3) ኣንብብ፣ ☞ስለክርስትና ግራ ሲገባህ፦ 2ኛ ቆሮንቶስ ፭፡፲፭-፲፰(5:15-18) ኣንብብ፣ ☞ያልተፈለክ መስሎ ሲሠማህ፦ ሮሜ ፰፡፴፩-፴፱(8:31-39) ኣንብብ፣ ☞ሠላምን ስትሻ፦ ማቴዎስ ወንጌል ፩፡፳፭-፴(1:25-30) ኣንብብ፣ ☞ዓለም ከእግዚኣብሔር የበለጠ ሲመስልህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፺(90) ኣንብብ፣ ☞ክርስቶስን እንደ መታመኛህ ስትሻው፦ ሮሜ፰፡፩-፴(8:1-30) ኣንብብ፣ ☞ለጉዞ ከቤትህ ወጥተህ ስትሄድ፦ መዝሙረ ዳዊት ፻፳፩(121) ኣንብብ፣ ☞ለምትሠራው ስራ ብርታት ሲያስፈልግህ፦ ኢያሱ ፩(1) ኣንብብ፣ ☞የኑሮ ውድነት ባለፀጋነት ሀሳብህን ሲያጠብቡት፦ የማርቆስ ወንጌል ፲፡፲፯-፴፩(10:17-31) ኣንብብ፣ ☞የጭንቀት ሐሳብ ሲያስቸግርህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፳፯(27) ኣንብብ፣ ☞የባንክ ሂሳብህ ባዶ ሲሆን፦ መዝሙረ ዳዊት ፴፯(37) ኣንብብ፣ ☞በሰው ልጅ ላይ አመኔታ ስታጣ፦ 1ኛ ቆሮንቶስ ፲፫(13) ኣንብብ፣ ☞ሰዎች የወዳጅነት ስሜት ያላሳዩህ ሲመስልህ፦ የሐንስ ወንጌል ፲፭(15) ኣንብብ፣ ☞ተስፋ ስታጣ፦ መዝሙረ ዳዊት ፻፳፮(126) ኣንብብ፣ ☞አለም ከኣንተ ጋር ሲነፃፀር ትንሽ መስሎ ሲሠማህ፦ መዝሙረ ዳዊት ፲፱(19) ኣንብብ፣ ☞ፍሬ ማፍራት ስትፈልግ፦ የየሐንስ ወንጌል ፲፭(15) ኣንብብ፣ ☞የጳውሎስ የደስታ ሚስጥር፦ ቆላሲስ ፫፡፲፪-፲፯(3:12-17) ኣንብብ፣ ☞ከሌሎች ሰዎች ጋር በሠላም ለመኖር፦ ሮሜ ፲፪(12) ኣንብብ፣ ☞ሙስና ለመስራት ስታስብ፦ ትንቢተ ዕንባቆም ፪፡፮(2:6) ኣንብብ፣ ☞ንስሃ መግባት ስትፈራ፦ ሲራክ ፩፡፭(1:5) ኣንብብ፣ ☞ስለ ኣስራት ቦክራት ግር ካለህ፦ ሲራክ ፲፬፡፲፩(14:11) ኣንብብ። ፡ ♥ወስብሐት ለእግዚኣብሔር♥ ♥ወለወላዲቱ ድንግል♥ ♥ወለመስቀሉ ክቡር።
@barkonyohannes5328
@barkonyohannes5328 3 жыл бұрын
qwee
@barkonyohannes5328
@barkonyohannes5328 3 жыл бұрын
gghuuhhhjbhbnjnyhbbubhhhghhyghhjjoomikjnhbvfeewswwwsq
@fgjsfitdogvk5622
@fgjsfitdogvk5622 3 жыл бұрын
😭😭🤲🤲🤲
@hmsilm8720
@hmsilm8720 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 3 жыл бұрын
ቃለህይወት፡ያሰማልን
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 3 жыл бұрын
ፊልሙን ሳየው ሰቅሰቅ ብዬ ነው የለቀሰኩት ሀጢያቴ ብዙ ነው አሁን ንሰሀ ልገባ ነው እግዚያብሔር ቢፈቅድ እና ይቅር ቢለኝ።
@mekdihd368
@mekdihd368 3 жыл бұрын
Amlak eko yeker bay new eheteee ateterateri ykr yelenal
@girlbossdaily8885
@girlbossdaily8885 3 жыл бұрын
Kelbesh nesha kegebash ateterateri yeker yeleshal mekniyatum egziabern yeker bay amlak slehone ☺
@Protestantzema634
@Protestantzema634 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ይወድሀል እርሱ ብቻውን አማላጅ ነው እርሱ ይቅርታ ያድርግልህ
@ZamzamZamzam-x2i
@ZamzamZamzam-x2i 7 ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
@samrisamri-ly1si
@samrisamri-ly1si 4 сағат бұрын
​@@ZamzamZamzam-x2i❤
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 3 жыл бұрын
😭😭😭 አቤት የዛን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ። አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ በመንግስትህ አስበኝ።
@Protestantzema634
@Protestantzema634 2 жыл бұрын
በመንግስት የሚያስብህ እርሱን ብቻ እንደ ግል አዳኝህ ስትቀበለው ብቻ ነው እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ አማላጅ ነው
@maxamadshukriaf-maal3164
@maxamadshukriaf-maal3164 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
@@maxamadshukriaf-maal3164 ምን ያስቃል 😭
@ጓልዓጋመእየ
@ጓልዓጋመእየ 7 ай бұрын
​@@Protestantzema634ምን ማለት ነው የግል ማለት ክርስቶስ ለሁሉም አደለም እንዴ የሞተው🤔
@ohgod1331
@ohgod1331 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ፍፃሚያችንን አሳምርልን፡፡ ከቤተክርስትያን እናታችን ከ ተዋህዶ እምነታችን ለዘለአለም አፅናን፡፡ ♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ወንድማችንም እናመሰግናለን፡፡
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭አቤት የዛጊዜ አምላክ ሆይ ልንሰሀ አብቃን💗💗☝
@samrisamri-ly1si
@samrisamri-ly1si 4 сағат бұрын
እግዚዓብሄር የሚያውቅሽ በልጁ በእየሱስ በማመን እንጂ በሃይማኖት አይደለም ❤
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህርት ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ በማግስትህ አሰበን 💌በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን ለንሰሐ ሞት የብቃን💌👏🕊
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 3 жыл бұрын
ይህንን የሂወት ትምርት እንድሰማ ያደርገኝ ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን
@Ggg-wm4tl
@Ggg-wm4tl Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢❤❤❤
@OmorOmor-n4l
@OmorOmor-n4l 3 ай бұрын
እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዜኦ ማህረነ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ የሚሳንህ የለም እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢❤❤❤😢
@OmorOmor-n4l
@OmorOmor-n4l 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም
@xciteali30
@xciteali30 3 жыл бұрын
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለቤቱ ያብቃን 🙏🙏
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 жыл бұрын
አዎ ስራችን የሚመለከቱ መላእክት በ አይን የማይታዩ አሉ ጌታ ይጠብቅን
@ayeneshshibabaw2414
@ayeneshshibabaw2414 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተን መፍራትን አስተምረን አቤተ በመጣህ ሰአት አስበን ። ቃለ ህይዎት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን
@kmshopping360
@kmshopping360 2 жыл бұрын
It’s very good
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ 3 жыл бұрын
😭😭እኔስ በምግባሬ 😭😭 ደካማ ሆኛለሁ እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ😭😭 ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ 🙇‍♀🙇‍♀
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 4 ай бұрын
Dingl.gari.min.ayinet.gudayi.yelem.bekirsitos.mamenina.iyesusin.gIL.adiyani.adirigo.meqebel.new.medayinaw.iyesusin.kalte.qebelachu.yemariyam.milja.ayadinachum
@aboaomr5163
@aboaomr5163 3 ай бұрын
አሜን😭አሜን😭አሜን😭አይእኔ
@rojenabrhon
@rojenabrhon 3 ай бұрын
አሜንን፣3😢😢
@እግዚያብሄርእረኛየነውእ
@እግዚያብሄርእረኛየነውእ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ጥሩ ነገር ልከህልናል ወድም መንፈሳዊ ነገር ነው እኔ የራበኝ ።
@zenamariamyarid4956
@zenamariamyarid4956 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ፈአታዊ ዘየማን ያሰብክ እኔንም ከነቤተሰቦቸ አስበን እኔንም ቤተሰቦቸን ለንስሀ እንዲሁም ለስጋዎ ደሙ ለደጀሰላሙ ያብቃን አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanatesfaya
@hanatesfaya 8 ай бұрын
😭😭🙏🙏🙏
@ሽዋየ
@ሽዋየ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠበቅህ ኩፍ አይንካህ ወድማችን
@HayatHayat-ik7mk
@HayatHayat-ik7mk 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ንጉሴ እየሱስ ክርስቶስ በመግስትህ አስበኝ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 4 ай бұрын
አሜን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደሀጽያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን አሜን 3
@yalemzwedendeshawe6150
@yalemzwedendeshawe6150 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን!!!
@tigisttakele7855
@tigisttakele7855 3 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሌም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ትልቅ ትምህርት ነው እምትነግረን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ለዚህ ያብቃን
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
እናመሰግንሃለን ወንድማችን
@helengetahun9949
@helengetahun9949 2 жыл бұрын
wendmachn egziher ybark
@kmshopping360
@kmshopping360 2 жыл бұрын
ኣንተን አመሰግናለሁ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩልን አባታችን
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 3 жыл бұрын
ወዮልኝ ወዮታ አለብኝ ለንስሀ አብቃን ጌታየ
@imdove7528
@imdove7528 3 жыл бұрын
ዋዉ የሽየ በጣም ደስ ይላል ያነቃል የተኛን ሰዉ ኢየሱስ ይመጣል እዉነት ነዉ ሌላዉ ደግሞ በጣም ደስ ይላል እስከ መጨረሻዉ አይቸዋለሁ ተባረክልን የሽየ የብዞዋች መዳን እየሆንህ ነዉ ። ሰዉ መዳኑን አዉቆ ሳይቃወም በክርስቶስ እሜምኑትን አክብሮ የእራሶን ሲሰብክ ከጨለማ እየነጠቀ ሲወጣ በጣም ደስ ይላል በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ እንዳንተ ሁሉም ሰባኪ ትክክለኛዉ ቤሰብክ ባይ ነኝ ምክንያቱም ከአለም ጋር የተጨማለቁትን ከጨለማ እያወጣህ ነዉ ። ኢየሱስ ይፈርዳል ንስሀ ግቡ ነዉ እሜባለዉ እንጅ ተረት ተረት እሜወሮ ሰባኪዋች አንተ አስተማሬ ነህ አርያም ነህ ፀጋን ያብዛልህ ልፋትህን ቆጥሩልሀል አንተ ገነት ትገባለህ ግን ተጋድሉ ፅናት እስከ ምንሞት ስለሆነ መክሌትህን ጠብቅ ኢየሱስ ይወድሀል ደግ ጥሩ ልጆ ነህ በጣም እምወድህ ጠላትህን ድብን ይበል ዴያብሎስ
@rozasebru103
@rozasebru103 3 жыл бұрын
አቤቱ በመጣህ ጊዜ በቀኝህ አቁመኝ ፍጣርዬ የሺበር ተባረክ
@fgcdhvx5417
@fgcdhvx5417 3 жыл бұрын
አቤቱ ማህረን ክርስቶስ እግዚአብሄር ለንስሀሞት ያብቃን
@Hiwote166
@Hiwote166 5 ай бұрын
የ ልኡል እግዚአብሔር ልጅ ጌታየ እና መድሃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ማረን ይቅር በለን
@Beti-m1l
@Beti-m1l 4 ай бұрын
Ammmmmmeeeeeeeen
@aboaomr5163
@aboaomr5163 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😢
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 3 жыл бұрын
አቤት የዛን ጊዜ ማን ይሆን የሚተርፍ። ወየው ለኔ 😭😭😭
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 3 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ ሆይ ፍራውሽ ስለቅድስ ድንግል ማርያም ብለህ የምህርት ዳጃፍህን ክፍትልኝ
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 😭😭😭🤲🤲🤲
@danielnagado4647
@danielnagado4647 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ማረን የቅር ብለን ለንሰሀ ሞት ያበቃን ዉንድሜችን እግዛቢሔር የሰጥልን ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@yordanosandetsion520
@yordanosandetsion520 3 жыл бұрын
ወንድሜ ቃል ሂወት ያሰማልን ሳየዉ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ ሐጢያቴ ብዙ ነዉ ንስሐ ገብቼ ወደ አምላኬ መጠጋት ናፍቂአለዉ አምላክ ይቅር ይበለኚ በጸሎትሕ አስበኝ
@Mna-r3j
@Mna-r3j Жыл бұрын
ፀሎት አርግልን በሰው ሀገር ንስሀ ሳንገባአምላኬ አደራህን😭😭😭
@zemenutamir2603
@zemenutamir2603 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ልንስሃ ሞት አብቃኝ በፀሎትህ አስበኝ ወድሜ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@hannadajene4682
@hannadajene4682 3 жыл бұрын
😭😭😭አቤቱ አምላኬ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ ስለ እነትህ ብልህ አስበኝ ወንድሜ የሸቤር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናምሰግናልን 👏👏👏😭😭😭
@rozaebrehmrozi2775
@rozaebrehmrozi2775 8 ай бұрын
❤😂❤❤❤❤❤❤
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 3 жыл бұрын
አ።።አምላኬ።።ለነሰሀ።።ሞት።።አብቃኝ።።አሜን
@trhasaregawitrhasaregawi7611
@trhasaregawitrhasaregawi7611 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ሕወት ያሰማልን ወንማችን እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭
@NovaCell-h4o
@NovaCell-h4o 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን
@getasewtesfaw3113
@getasewtesfaw3113 3 жыл бұрын
አቤቱ ትንሳኤ ልቦናን ስጠኝ አልቅሼ ወደ አንተ ልመለስ።
@safiah1109
@safiah1109 3 жыл бұрын
የሽበር።ፈጣሪ።ይጠምርልህ።እኔ።ሙስሊም።ነኝ።አዳተ።ያለ።በእምነቱ።የሚታገል።አላየሁም።ትክክል።በመጨረሻይቱ።ቀን።እንቀሰቀሳለን።ዋ።ያቺቀን።ፈራሁ
@Tube-hx7rp
@Tube-hx7rp 3 жыл бұрын
መዳን በጌታ በኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንዴሆና በልብህ ብታምን በአፍህም ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሳ ብታምን ትድናለህ ሰዉ በልቡአምኖ በአፉ መስክሮ ይድናለና ሮሜ 10:9/11 የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነዉ የእግዚአብሔ የፀጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነዉ ሮሜ 6:23 ሰዉ እራሱን ስላሸማቀቀ እኔ ኃጢአተኛ ኔኝ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ስላለ አይድንም orthodoxawin ወጋኖቼ ሆይ አስተዉሉ የእግዚአብሔር ቃል ይምሉዉን መስማት አይሻልም በመረጃ ከምናለቃቅስ እናስተዉል!
@MrBookie725
@MrBookie725 3 жыл бұрын
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን።
@emebetgeremewtamirie4106
@emebetgeremewtamirie4106 3 жыл бұрын
ወዬልኝ እኔ መጨረሻየን አሳምረው ፈጣሪዬ
@Deeug-l9u
@Deeug-l9u 3 ай бұрын
አሜን ለንሰሀ አብቃኝ የድንግል ማሪያም ልጅ አደራህን አንተው ጠብቀኝ
@meseret5
@meseret5 2 жыл бұрын
ማርን ማርን ማርን😭😭😭😭😭😭😭😭
@muluadebie7945
@muluadebie7945 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ የሽበር ወንድሜ💚💛❤️
@gyty4368
@gyty4368 2 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ😭አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደቸርነትህ በመንግስትህ አስበኝ።🙏
@bethek3315
@bethek3315 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@MdEt-d5g
@MdEt-d5g 3 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን መድሀኒታች ን እየሱስ ክርስቶስ እንደሀፂአታችን ብዛትሳይሆን እንደቸርነትክ ይቅር በለን ወንድማችን አሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታክ
@hxvi9149
@hxvi9149 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
@የናታንሲስነኝ
@የናታንሲስነኝ 3 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ የምንናፍቃትን መግስተ ሠማያት ለሁላችንም ያድለን አሜን እኔም ደካማ እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏
@ጌጤዉብሸት
@ጌጤዉብሸት 3 жыл бұрын
እገዛ ብሔር ይገባ ብሔር ይባርክህ ጌታሆይለንሠሀያብቃን
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በመግስትህ በመጣን ጌዜ አስበን አቤቱ አባቴ🤲😭😭😭😭የሄዱትንም ነፍሳቸውን ማርልን 😭😭😭😭😭🤲
@hopeastronomy
@hopeastronomy 8 ай бұрын
አቤቱአምላካችንሖይበመንግስትበመጣጊዜአስኽበን😮😮❤❤
@febendemissie3431
@febendemissie3431 3 жыл бұрын
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።" ዮሐ 3:17-18
@ssheheh3197
@ssheheh3197 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ብሓቂ ቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር አቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኒአለም ሃገርና ይቦርከልና አሜን አሜን አሜን ተመስገን ፀጋ በረከቱ የብዘሐልኩም እግዝአብሄር አምላክ መድሃኒአለም ወላድተ አምላክ እመ ብርሃን ተመስገን አጋአዝት ዓለም ስላሰ ተመስገን ብሓቂ ብጣዕሚ ደስ ዝብል አስተመሃሪ እዩ እግዝአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🇬🇬🇬🇬🇬🇬😘😘😘💝💝💝💓💓💓💖💖💖💘💘💘
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 7 ай бұрын
😢😢😢😢አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ሀፂያተኛ ነኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢። ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን
@Senayt-f6v
@Senayt-f6v 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬና መድኒቴ እየሱስ ክረስቶስ ሆይ እኔ ቆሻሻ የተጎሳ ቆልሁና ክፍ ሰዉ ነኘ እደቸረነትህ አስበኘ
@kalMenberu
@kalMenberu Ай бұрын
አቤትፈጣር ለንስሀህይወት አብቃን ወዮልን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሥለሁም ነገር እህታችን ቃለህይት ያሠማልን አሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💗💗💗💔💔💔
@tigestdamte3224
@tigestdamte3224 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ለንሥሀ አብቃኝ መቼም እኛ እዚህ አለም ላይ የምንኖረውን እንጂ የሠማዩን አናሥብም ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ፡፡
@kasahungetachewu4132
@kasahungetachewu4132 2 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን እሳቱ ከማይጠፋ ትሉ ከማያንቀላፋ ከጋሀነም እሳት ባህር አውጣኝ አድነኝ ። አሜን
@ባንቺ
@ባንቺ 4 ай бұрын
ጌታ ሆየ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ እናቴን በፆሎት አሰቡልኝ ወለተ አማኑኤን እያለችሁ🙏🙏🙏
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 3 жыл бұрын
የኛ አባት ለመንግስትህ አብቃን እንደቸርነት ማረን ለንሰ ህይወት አብቃን።
@yishamugetnet3974
@yishamugetnet3974 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን!!!!
@ksanettekle9934
@ksanettekle9934 5 ай бұрын
እግዛአቢሄር ይሰጥልኝ ቃሌ ሕይወት ያሰማልነኝ
@gurassbrhanu5439
@gurassbrhanu5439 3 жыл бұрын
እህህ አምላኬ እስራኤል በመጣህ ግዜ አስበን😭ፅድቅ የለኝም እጅ ከምኖር መሞቴን እድናፍቅ አረገኝ
@enkuahoneayalew5771
@enkuahoneayalew5771 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ
@Kirostsegai
@Kirostsegai 8 ай бұрын
እግዝኣብሔር ለዘላለሙ ያኑርልን እድመ እና ጤና ይስጥህ ሃሳብህን የልብህ ያስምርልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን። ዝብየ ወድጄህ ተመችተሀኝ ህይወት ያለውን የማይጣል የማይረሳ ትምህርት ስለኣስተማረከኝ ነው እንጂ የመረቅኩህ የልጅ ምርቃት ነው ከኔ ሃጥያቴ ጌታየ እወድሃለው ኣከብርሃለው የተከበርክ ሁን
@Bamlak12Bamlak27
@Bamlak12Bamlak27 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀሞትአብቃኝ
@mgsinger8730
@mgsinger8730 4 ай бұрын
አሜን ትልቅ ነገር ነው የሰማውት ማርያምን
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በመገስትህ በመጣህ ግዚ አስበኝ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ ይቅር በለን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ7ጠ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ7ጠ 3 жыл бұрын
አቤቱጌታሆይለንስሀብቃኝ😭😭😭😭😭
@mesi557
@mesi557 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሃጥያተኛው ማረኝ ይቅር በለኝ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሃ ስጠኝ መጀመርያየ ሳይሆን መጨረሻየ አሳምርልኝ😢 እንደ በደሌ እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ይቅርታህ(እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ 🤲🙏✝️
@floridayilma2163
@floridayilma2163 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን እኛን ሀጥያተኞችክን
@BurtukaneGelaw
@BurtukaneGelaw 8 ай бұрын
እግዚአብሄርሆይ ለንስሀአብቃኝ
@HayatShewasama
@HayatShewasama 9 ай бұрын
አቤቱ እደቸርነት አስበን 🤲🙏😢
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 3 ай бұрын
አቤቱ ለንስሀ እርሜ ስጠኝ እስከ በተሰቦቸ ወዮልሽ ነፍሴ😢😢😭
@-df8jg
@-df8jg Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ፍፃሚያችን ኣሳምርልን 😢እንደቸርነትህ ማረን😭😭😭😭
@ZerituYlmer
@ZerituYlmer 3 ай бұрын
አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ እንደቸርነት አስኝ እኔ ሀጢያተኛነኝ እደምህረትህ ይቅርበለኝ
@LealemDese
@LealemDese 3 ай бұрын
አባቱ የፍጥረታት ሁሉ ጌታ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ
@خالدالشريف-د3ض
@خالدالشريف-د3ض 2 ай бұрын
አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃነ
@KalkidanYemane-y4h
@KalkidanYemane-y4h 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚእብሄር
@የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ
@የሸዋማርእግዚአብሔርይመስ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ቃለህይወት ያሠማልን
@biritukanjenere3549
@biritukanjenere3549 3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ለንስሀ እድሜ ለንስሀ ሞት ያብቃን ወንዶማችን
@ወለተመድህንቅዱስኪሮስአባ
@ወለተመድህንቅዱስኪሮስአባ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢😢😢
@DffdrDyff
@DffdrDyff 5 ай бұрын
አቤቱ ያቀን ደርሶ ከማልቀሴ በፊት ልቦናዬን አብራልኝ🙏🙏😭😭😭
@emusahele2127
@emusahele2127 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ቪድዮ ነው ራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል የሚገርም ነው
@helengetahun9949
@helengetahun9949 2 жыл бұрын
Amlak yehulachnm hatiyat ykr yibelen hulachnm nsha engba
@ribkawalle6142
@ribkawalle6142 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ ውስጤን አስፈተሽከኝ
@SaraTsionkuma
@SaraTsionkuma 3 ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተባረክ
@SaraSara-hd4yo
@SaraSara-hd4yo 2 жыл бұрын
አቤቱ አደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏
@hewansemawu7129
@hewansemawu7129 2 жыл бұрын
ተባረክየኔወንድምቃለህይወትያሠማልን
@Shewayewubshet
@Shewayewubshet 5 ай бұрын
ላቀረብክልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ ለኛም አስተውለን እንድንመልስ ልባችንን ይርዳን😢
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 3 жыл бұрын
ፈጣር ሆዬ እኔ ሀጥያተኛ ኔኝ ሃደራ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዎንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በ እምባ ነው የሰማዉት
@ዜድየዝክረቅዱሳንተማሪ
@ዜድየዝክረቅዱሳንተማሪ 5 ай бұрын
አበቱበመግሰትሕበመጣህ ግዜአሰበኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@iui44i22
@iui44i22 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙌😭😭😭😭😭😭😭😭
@aabbccdd6406
@aabbccdd6406 2 жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን መጨረሻችንን አሳምርልን
@GeeteeGeetee
@GeeteeGeetee Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀጢያቴ ሳይሆን እንዳተ ቸርነት አኑርኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 👏👏🙏🙏😥
@AsAs-ye8kc
@AsAs-ye8kc 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@febendemissie3431
@febendemissie3431 3 жыл бұрын
ቃሉ አይነጣጠልም ሁሉንም እናንብብ ሁሉ መሰረታችን ነውና ነገር ግን ቃሉ እንዲህ ይላል ዩሐ.ወ 3፡36 1ዩሐ 3፡16-18፣ ሮሜ 10፡9 1ዩሐን5፡12 የእ/ር ቃል ለህይወታችን ተሰጥቶናል፡፡ ቃሉን ማስተዋል ይሆንልን አንድ ልጁ የሌለው ሕይወት የለውም ይላል እና!!!! blessed thanks brother
@ayanetsi1835
@ayanetsi1835 2 жыл бұрын
አቤት የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@engidakebede5768
@engidakebede5768 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እንደበደላቸን ሳይሆን ይቅር በለን!!
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
He Will Come Again
14:11
Gospel for the poor
Рет қаралды 67 МЛН
የገነት ጉብኝት: የመንግስተ ሰማይ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
41:04
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
ቅድስት ሙራኤል / Kidist Murael - ሙሉ ታሪክ
1:32:15
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 282 М.
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 56 М.
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН