Ethiopia: ንግስት ፍቅሬ የፀጉር ወጪ የለብኝም - Artist Nigist Fikire እና Henok Wendmu Funny | New Video - 2020

  Рет қаралды 353,229

Henok Wendmu

Henok Wendmu

4 жыл бұрын

Check out the New videos of artist Henok Wendmu workouts, talk show people & Blogs and Entertainment.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Henok Wendmu
PLEASE SUPPORT ME BY SUBSCRIBING MY CHANNEL
Follow henok: / henokwendmu
Like henok: / henokwendmumamooffical
#EthiopianMusic
#EthiopianMovie
#EritreanMusic

Пікірлер: 886
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
እደ ኢትዮጵያዊያን ፍቅር የለም እኮ በአለም ሳንጠየፍ ባድ ብርጭቁ እጠጣለን ባድ ገበታ እበላለን እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ስላምሽን ያብዛልኝ ከንህዝብሽ ♥️♥️♥️♥️
@canada7351
@canada7351 4 жыл бұрын
ቤተሰብ ነኝ በቅንነት ጎራ በይ ውዴ
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 жыл бұрын
enem germognale , be ande berchiqo 😘
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 жыл бұрын
Amenn
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
እኔም እኮ ገርሞኝ እያየሁ ነው በፊት ተሳስቶ መስሎኝ ነበር ደስ ሲል
@wessonkirub7118
@wessonkirub7118 4 жыл бұрын
Amen🙏💚💛❤
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 4 жыл бұрын
ውይይይ ደስ ስትሉ በዚህ ቪዲዮ የሚገርም ፍቅር ይታየኛል በ አንድ ብርጭቆ ሳትጸየፉ የጠጣችሁትን በጣም ወድጄዋለሁ ንግስትዬ እወድሽ ነበር እሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ
@semiraafar2280
@semiraafar2280 4 жыл бұрын
Abiyot kasanesh endayesemash
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
@@semiraafar2280 ታዳ ማድነቅ አይከለከልም ሆ
@semiraafar2280
@semiraafar2280 4 жыл бұрын
@@user-jy3lg1pf1y yechalal
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ፍቅር ነን በአንድ ብርጮቆ ስትጠጡ ውስጤን ደስታ ተሰማኝ ሄናዬ የኔ መልካም በምክንያት ነው እምወድህ በጣም አስተዋይ ነህ ንግስትዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ ፀባየ ሰናይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እወዳቹሃለሁ 💞😘😘😘
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹህ ሄኒዬ ልብህ ንፁህ ነው በዛሬ ሰአት ስንቶቻችን በከፋንበት ግዜ በአንድ ብርጭቆ ውሃ መጠጣት በማይቻልበት ወቅት እናተ ስትጠጡ የድሮዋ ኢትዮጵያ አየኋት ደሞ ጥያቄዎችህ በጣም አሪፍ አገርህን እወቅ የሚመስል ትምህርት አለው ቀጥልበት ንግስቲ ደሞ እደስምሽ ንገሺ በልልኝ 💚💛❤
@mekdilove4141
@mekdilove4141 4 жыл бұрын
ሄኒዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ስራዎችክን በጣም ነው የሚመቹኝ ፈታ እያልንም እየተማርንም ነው ንግስትዬ ምርጥ ተዋናይ
@tsagenettsagenet2410
@tsagenettsagenet2410 4 жыл бұрын
ሄኖክ አዝናናኸኝ የእውነት ምርጥ ተዋናይ ነህ ንግስት በረች
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
የእውነት አወ ፀጉርዋ ዋው ነው የኔ ንግስት ስወድሽ ሂኒም ምርጥ ሠው ነክ ሁለት ገራገር ይመቻቹ
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሁለቱም ገራገር ደስ የሚል ገለፅ ነው
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
@@fiqerkonjo9790 አመሠግናለሁ ፍቅር ቆንጆ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቶች በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጉኝ የሰውዴሰታ የሚሰዴሰታችሁ አይከፍልበት መቸሰ አትለፎኝ በቅንነት
@mubarakhussein6136
@mubarakhussein6136 4 жыл бұрын
አቤት ያአገሬ ሰው ፍቅር እንድ ብርጭቆ ውሃ ለሁለት ወንድሜ ስራ ሁሉ ሰላም ያለው ነው። ሰላምህ ይብዛ ባለህበት
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 4 жыл бұрын
ዋዉ ንግስቷ ሰታምር የኔ መልካም ሔኒ ደሞ እደዚህ ሲቶቹን እያሳመርክ አንዷን አግብትህ ሰርግ አብላን እጂ
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ሄንዬ እኳን በሰላም መጣክልኝ ምርጤ ሰላምና ጤና ባለክበት ይሁን ንግስቴ የኔ ቆንጆ ፀጉርሽ ዋው ነው ከአርቴፍሻል ተገላግለሻል
@meseratlala3193
@meseratlala3193 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ነው ደስ የምትሉት ሄኒ እንኳን ድህና መጣችሁ ወይኔ ስወዳችሁ esport ውስጤ ነው
@selinadikor3526
@selinadikor3526 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብርታትና ወንድ ማክ 😂😂😂ሄኒየ
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ታምራላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እኮ እንለያለን አምላካችን ፍቅርን አብዛልን
@user-qv1yr9sn5m
@user-qv1yr9sn5m 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቅመም እውነትም. አብዬ እድለኛ ነው ፀባዬ ሰናይ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ሄኒ እና ንግስት ስታምሩ ምርጥ ተዋናዮች ስወዳቸው
@user-st2ks3zq3d
@user-st2ks3zq3d 4 жыл бұрын
ፍቅራቹ ደስ ሲል ኢትዮዽያውነት ማለት ይሂ ነው መዋደድ መከባበር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን እናንተም በርቱልን እንወዳቹዋለን
@sadaease9352
@sadaease9352 4 жыл бұрын
ይች ልጂ ትመቸኝ አለች አድናቂሺ ነኝ
@amenittube3506
@amenittube3506 3 жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ
@sarsweet1028
@sarsweet1028 4 жыл бұрын
ሄኖክ ሁሌም የምታነሳቸው ጥያቄዎች ዋው ናቸው ይመችህ😘👌 ንግስት የእውነት ከልብሽ የአርት ሠው ነሽ።ከጥቂቶች በስተቀር ብዙ አርቲስቶች የተሠጣቸውን ካራክተር ብቻ እያጠኑ ስለኢትዮጵያ ጥንታዊና አሁናዊ ገናና ታሪኮች ሁኔታ ብዙ መርዳት አይታይባቸውም እንዲሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ለመባል ቃለመጠይቅ ሲደርጉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማለትን ግን አይርሱም ትዝብቴ ነው
@Hani30898
@Hani30898 4 жыл бұрын
Henny may God bless you, i can tell your very humble person....
@tedibogale
@tedibogale 10 ай бұрын
ኑሩልን የኛ አርቲሰቶች ሄኒዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ሄኒዬ የኔ መልካም እኔም ኢትዮጵያ ስመጣ ጂም እንድታሰራኝ እፈልጋለሁ ደግ ነትህ ደሞ ይገርመኛል ሴቶችን የምታበረታታዉ ነገር ደስ ይላል ደሞ ያንተ ቆንጅዬ ልጅህ ፀጉር ራሱ የሌለ ነዉ ❤❤❤
@liyafikir9416
@liyafikir9416 4 жыл бұрын
Yene konjo 2 tachunim yemiwedachu ena yemakebirachu betam dess tilalachu mirtoch 😘❤❤🇪🇹🇪🇹Ethiopian Agerachin Selma yargelen Amen Amen
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Woooww betam dasii yemile koyita nabare heniye ❤❤❤
@user-ig7ky9re4d
@user-ig7ky9re4d 4 жыл бұрын
ሄኖክ ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል በርታ ቀጥልበት ንግስየ ደሞ በጣም ነው ምወድሽ
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 4 жыл бұрын
የኔ ንግስት በጣም ነው የምወድሽ ሄንዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@hailuhiwi4054
@hailuhiwi4054 3 жыл бұрын
Wowo Betammmmm tamralachu henye ngsti wowow nsti konjo lij ewodachihalew bertu😘😘😘😘🙏🙏
@genusergu4991
@genusergu4991 4 жыл бұрын
ሂኒዬ አሪፍ ስራ ነው ገን የተ ስፍራ ነው
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
ሔኒ እንኳን ደህናመጣሕ ደሥየሚል ጥያቄነዉ በርታ
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 4 жыл бұрын
ሄኒየ እፍፍፍ ስወድህኮ የኔ ወንድም ኢስታግርም ላይ ለልጅህ እናት የፃፍክላተን ድንቅ ክብር አይቸ ቅን ሰው መሆንህን ከዛ ተረዳሁ የኔ አባት እድሜ ይስጥህ ። የኔ ቆንጆ ንግስት 😍
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 4 жыл бұрын
ሄኒየ የምር ስወደክ ችኮ ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሀለሁ በርግጠኝነት ሄኒየ💪💪💪💪❤❤❤❤
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 4 жыл бұрын
ስታምሪ ለሴት ልጅ ውበቷ ፀጉሯነው አቢወትንም ንግስትየ ማር ውድድድድ
@tuayigg4817
@tuayigg4817 4 жыл бұрын
ዋው፡ምርጥ፡ሥራነው፡ሄንየ፡ንግሥት፡ሥወድሽ፡ሠላማችሁ፡ይብዛ፡በአንድ፡ግላሥ፡ሥጠጡ፥ደሥ፥ሥትሉ፡💚💚💚💚💚💚💚💚👌👌👌👌👌👌👈
@tarikutadele2483
@tarikutadele2483 4 жыл бұрын
yemechehhh aboo hennaaaaaaaaaaa
@betishabetitube2576
@betishabetitube2576 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው ተባረኩ🇪🇹💘
@user-fs3mt9gw7t
@user-fs3mt9gw7t 4 жыл бұрын
ሄኒ ቆንጆ ነው በርታ አሪፍ ነው
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
ወይኔ ባድብርጭቆ ስጠጡ እንባዬ መጣ ወድሞቸ ጋእደዚህነብር እምንጠጣው
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 жыл бұрын
ዋው በታም ደስ የሚል ትያቄ በታም ጎበዝ ነሽ እደዝ እያዝናናክ ሌላቹንም እያቀረብክ ተየቃቸዉ እኛም በዛዉ ያማናዉቀዉን እናቃለን!!!
@eskendertaye4782
@eskendertaye4782 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ሄኒ እናመሰግናለን
@muna7848
@muna7848 4 жыл бұрын
ሄንዬ ክበሩልኝ በእውነት በጣም ምርጥ ነገር ነው ምታቀርብልን
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 4 жыл бұрын
ሄኒዬ ምርጥ ልጅ ንግስትን በጣም ነው የምወዳት በእምነቷ ጎበዝ ናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሄኒዬ
@canada7351
@canada7351 4 жыл бұрын
ሰብለ ወንጌል የደሴዋ Mm ጎራ በይ ቤተሰብ ነኝ ውዴ
@Mm-lq3ej
@Mm-lq3ej 4 жыл бұрын
@@canada7351 እሺ ግን ካናዳ ከወሰድሽኝ ነው 😜😀
@fatyakelifa5122
@fatyakelifa5122 4 жыл бұрын
የሂኒ ትህትና የንግስት እርጋታ እንዴት ደስ ይላል ሁለታቹም በጣም ነው የማደቃቹ 👍👍👍👍👍
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
ሄኒ &ንግትየ በጣም የምወዳችሁ. የማከብራችሁ ኑሩልን
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 4 жыл бұрын
አይጠገብም ያአለዛ አደበትሽ ቁመነገርና ሳቅሽ ደሞም ጨዋታሽ በውነት ትመችኛለሽ ሄኒዬ ለንግስቲ ጋብዝልኝ የምር በጣም ነው የምወዳት ስታምሩ
@Tadedigaso
@Tadedigaso 4 жыл бұрын
ዎው በጣም ዳስ የሚል ፖሮግራም ነው ሄኒሻ በርታ
@temesgenasefa9781
@temesgenasefa9781 4 жыл бұрын
Betam safe yehone chewata nw kmr betam des yilal keep it babe👌😀
@hawuletheru8366
@hawuletheru8366 4 жыл бұрын
ብቻ ቃላት የለኝም ኢትዮጵያውያን ኡፍ ፍቅራችን እኮ ብቻ ኢሄ መጥፎ ዘመን አልፎ ሠላሙን ያምጣልን
@meazitakele293
@meazitakele293 4 жыл бұрын
Wow yamer haneya feqer yahonki lij ba1 berecheqo wuha setexaxu endate des endalagi👌😚😚😚😚
@frehiwot_Amanual
@frehiwot_Amanual 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ሄኑየ በርታ
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 4 жыл бұрын
Henoke ina Nigste siwodechu yene wudoche😍😍😘😘fatri yetabkachu Henokye Selam nhe filmachin min layi darse? Minalesh Ethiopia
@rabikbutajira512
@rabikbutajira512 4 жыл бұрын
እወነትህ ነው ሄኒ ንግሥቲዬ በፊልሙ አለም ባንመሠሠልም በሥፖርቱ አለም አንድ ነን። የዚህ ቻናል አዲሥ ነኝ! ሄኒ በርታ
@melakehailu4847
@melakehailu4847 3 жыл бұрын
Simple,interesting and friendly show
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እምትሉት ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ፍቅራችነን ያብዛልን ክፉውን ያርቅልን አቦ ሄናዬ ንግስቴ እወዳቹሃለሁ ኑሩልን💞💞
@rutatsege3057
@rutatsege3057 4 жыл бұрын
ethiopian people is amazing .... love u more guys i love you henaye love u i hope one day iam doing giym with you
@user-qx8ig6yj7b
@user-qx8ig6yj7b 4 жыл бұрын
Heni Telobeng Sewedek Demo Sewu Akberotek Tebarek
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ በተለይ ሄኒዋ!!!
@user-wn1yq3bo9l
@user-wn1yq3bo9l 4 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ምርጦቼ ሰላማቹሁ ብዝት ይበል
@eyuhabesha7325
@eyuhabesha7325 4 жыл бұрын
Great job henisha♥♥
@sarahlove4786
@sarahlove4786 4 жыл бұрын
Omg really love you both guys
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ጓደኝነት ደስ ትላላቹ!
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 жыл бұрын
ሂኒ ያንተም ለጅ እኮ ፀጉራ በሰማም ካይን ያውጣት ነው እሚያስብለው አደገማ እራሷን ስችል መጣብኝ ፀጉር ከውበት ጋር እሷን ነው ማየት
@canada7351
@canada7351 4 жыл бұрын
የናዝሬት ልጅ ነኝ የዛች የውብ ሀገር ስብስክራይአድርገኝ ውዴ
@molodananish1648
@molodananish1648 4 жыл бұрын
Aglbitoli ede
@masimasi2884
@masimasi2884 4 жыл бұрын
@@canada7351 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍👍👍
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 4 жыл бұрын
@@molodananish1648 እሱን እኔጃ ግን ልእልት የመሰለች ልጅ አለችው
@molodananish1648
@molodananish1648 4 жыл бұрын
@@user-rd3yt6kq4x egizihabiher yasadgilet egizihabiher kesuga yihuni betam Tiru kiji new yalemu geta eyesusi kirisitos kehizibe kirisitiyanu gar yihun
@user-xh7oo4qg1z
@user-xh7oo4qg1z 4 жыл бұрын
ሀንዬ የኛ ማልከም ሰላም እና ፍቅር ብዝትዚት ይባልልክ ባለክበት
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ፀባየ ሰናይነሽ
@Ahmed-cp3wk
@Ahmed-cp3wk 4 жыл бұрын
ሄና እጅግ እጅግ በጣም የማስበውን እና ቢደረግ ብዬ የምመኘው ነገር ነበር:: እኛ የእስፖርት ልምዱ ይጎልለናል:: መንገዱ ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ግን ብትችል ወደ ቴሌቭዥን መስኮት ብትገባ ለመላው ህብረተሰብ እያዝናናህ የእስፖርቱ ፍቅር እንዲኖረን ታደገናለህ:: ያንተ አቀራረብ ለየት የሚያደርገው ኮስተር ያለ አቀራረብ ሳይሆን በቅርበት የምናቅህ ያህል ቀርበህ ነው ፕሮግራሙን የምትመራው:: በርታ ወዳጄ👏👏👏👏👏
@hermib6845
@hermib6845 4 жыл бұрын
the conversation was so natural.
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ዋው ንግስትዬ ሄኒ የተንቢ ጌታን እንዴት እዳስደሰታቹኝ አንድ ብርጭቆ ዉሃ ለሁለት ስጠጡ ሰላማቹ ይብዛልኝ እትዮጵያ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!
@haymanotmebrate8619
@haymanotmebrate8619 4 жыл бұрын
Nigstye ye ene konjo . Heni wuste eko nek wendme😘😘😘
@emufkr7160
@emufkr7160 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሄኒ ስወድህ የሆክ ጥሩ ሰው ❤☺
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 4 жыл бұрын
ንግስትዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ እናመሰግናለን ሄኒያችን አረ ሊያዬ የናፈቀቻችሁ እንደኔ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ሄኒ አቦ ይመችህ አድናቂህ ነኝ ይመችህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነ ቤተሰቦችህ ሄኒ አድራሻህን አስቀምጥልን ጂም ለሚወዱና መሰራት ለሚፈልጉ አቦ ይመቻቹ በተረፈ ከታዋቂ ውጪ ሰዎችን አቅርብልን
@MimiMimi-hp2cs
@MimiMimi-hp2cs 4 жыл бұрын
Ewunt betam new miwedat heni antenm selam le hager ethiopia
@asterabera5265
@asterabera5265 4 жыл бұрын
Henoka betammmm new yemadenhkhk berth
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 4 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ውድድ ይመቻቺሁ!! ሂኖክ በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ ኢትዮ ለረፍት መጥቼ መንገድ ላይ አግንቼህ ሳናግርህ በእውነት በትትና ሳትንቅ ነበር ያናገርከኛ
@user-ub1bn6ud1i
@user-ub1bn6ud1i 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታ ወድማችን ዋዉ
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
ወይ እድት ደሰሰሰሰ እዳላችሁኝሄኒየ😍😍😍😍😍😍
@fatama1233
@fatama1233 4 жыл бұрын
የኔ ንግስት በጣም ነው እምወድሽ ሄንዬ በርታ የኛ ምርጥ ወንድም
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ሄኒ ግን በጣም ትመቸኛለህ ሀሳብህ ሁሉ ነገርህ ግበዝ ነህ ይመችህ የአራዳልጅ
@messitamene1176
@messitamene1176 4 жыл бұрын
ሄኒዩ በጣም ነው የማደቅህ ደግሞ ንግስትዬ ሥወድሽ እኮ ከኢትዮጵያ ቆንጆ ከተባሉ አርቲስቶች ንግስት ለኔ ልዩ ሴት ናት የእውነት እዴት እደምወዳት መግለጥ አልችልም የአብዩ ንግስት ሄኒዬ በእግዚአብሔር ሥም በጣም እደምወዳት እደማደቃት አድርሥልኝ ደግሞ የመዳም እሩዝ ቦርጫም አድርጎኛል ከእግዚአብሔር ጋ ሥመጣ እስፓርት እድታሠራኝ ወደ ፊልም አለምም ሉመግባት እቅድ አለኝ
@GalilaRout
@GalilaRout 4 жыл бұрын
ደስ እሚል ውይይት ነው ደስ ስትሎ
@blenasefa2028
@blenasefa2028 4 жыл бұрын
Ohh dess yemil giza nurulignn❤❤❤
@emandafuji6761
@emandafuji6761 4 жыл бұрын
Ngisty gobez melsesh dis yelale hinye berta artistochen endzi teyekachew eweketachewun ye feteshubetal🥰
@hanazeleke1501
@hanazeleke1501 4 жыл бұрын
Henny Lucy is 3.2M not 32M year old😉, good job tho👍👍👍enjoyed all your vedios👍
@amiameche412
@amiameche412 4 жыл бұрын
የኔምርጥ ንግሥትዬ ውድድድድድ ሄኒ ሁሌም እሷን ጠይቅልን
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 4 жыл бұрын
የኔ ልዕልት ጥሎብኝ ስወዳት በራሷ ውበት እምትተማመን ከዱቄት ነፃ የሆነ ፊት አየን ሄኖክየ የኔ ምርጥ ምችት እኮ ነው እምትለኝ❤️❤️😍😍
@hirutdasse7950
@hirutdasse7950 4 жыл бұрын
She's amazing person😱😱🌸💐👌
@acdabcd8727
@acdabcd8727 4 жыл бұрын
betam dese telalchu Heny&Neg..weddddd
@sutotatesfa7379
@sutotatesfa7379 4 жыл бұрын
Betam arif gize new bertulgn wwwwddd lyuye
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 жыл бұрын
እንደው መጥቼ ይሄን ሠውነቴን ካላረገፍኩት ሠላም የለኝም በሰላም ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ሄኒዬ የኔ መልካም ምርጥ ሰው❤❤😘😘😘
@fuo6048
@fuo6048 4 жыл бұрын
ሄንየ ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ🙏🙏💜💛💛💛💚💚💚
@tigsitderseh5026
@tigsitderseh5026 4 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ በክርስቶስ ሠም
@messyfekret4019
@messyfekret4019 4 жыл бұрын
Sewodachu eko❤❤
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ትላላቹ የሄኒም የንግሥትም አድናቄያቹ ነኝ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
ጉራጌ በስራው ቢቻ ሳይሆን በጭንቅላቱም አንደኛ ነው
@kiduman8107
@kiduman8107 4 жыл бұрын
ካካካካካካካካካ
@hamidiyabdy2417
@hamidiyabdy2417 4 жыл бұрын
@@kiduman8107 ምን ያስቅሻል አደለም እንዴ
@sisai8346
@sisai8346 4 жыл бұрын
@@kiduman8107 ayaskm tkikl new
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211
@ccgcgfgfggcccccgcgcgh3211 4 жыл бұрын
በትክክል
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
በትክክል ማር
@user-wo8po8qt8f
@user-wo8po8qt8f 4 жыл бұрын
ሂኒዬ እስቲ ከአረብ ሀገር የተመለሱ ሸቃሎችንም ጋብዘህ አዝናና
@selamfeker8809
@selamfeker8809 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-fb5qu6je9i
@user-fb5qu6je9i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አልሽ ሸቃሊትን ማንይፈልጋታል ሸቃላ እና ሸቃላ ብትይ ይሻላልክክክ
@kashin6000
@kashin6000 4 жыл бұрын
ማማዬ እውነት ብለሻል
@Rhel579
@Rhel579 4 жыл бұрын
Eganema mane yasetawsenal
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ሄኒ ሾው እንዲኖርህ ብዬ ተመኘሑ በርታ ለሁሉም ግዜ አለው መልሡን መጀመሪያ ነግረሀትነው መሠለኝ በብዛት መለሠች😝😝
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-hq1sl9sw3k
@user-hq1sl9sw3k 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሎ ሂንሻዬ እና ንግስቲት መቼ ይሁን እኔስ ሀገር ገብቼ አንተ እስቲዲዮ እምመጣው ብቻ ታስቀናላችሁ
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
ዋው የተናፈቅችሰው መጣች
@alimosawee2079
@alimosawee2079 4 жыл бұрын
ሄኒዬዬዬዬዬዬዬ ንግስትዬዬዬዬዬ ስወዳቹ እኮ
@selamasefa4761
@selamasefa4761 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን
@user-fr6cj9ve5x
@user-fr6cj9ve5x 4 жыл бұрын
Hene betam des tilalachu ye nigsti akuam yabede nw beteley begymu bitgefabet tiru nw
@blueblue8966
@blueblue8966 4 жыл бұрын
ምሳ እንብላ ብዬህ ነበርኮ ሄኒዬ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ እያለች ላሽ አላለችም 😂ደስ ስትሉ
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 1,5 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,4 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu
31:59
Seifu Show
Рет қаралды 988 М.
የአቤላ በጣም አስቂኝ tik tok funny video abela
12:46
Beti tube_ቤቲ ቲዩብ
Рет қаралды 695 М.
የ Lual አስቂኝ tiktok ቪዲዮ|| Seifu on ebs
14:31
ከ ቲክ ቶክ መንደር
Рет қаралды 137 М.
yonumagna babugin aseferarawe#ethiopian prank#
13:22
Sewasew Tube
Рет қаралды 299 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 6 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН