Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu

  Рет қаралды 989,957

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

ሰይፉ በኢቢኤስ አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ጋር ያደረገው ቆይታ | Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu

Пікірлер: 1 200
@kalsdjdh6499
@kalsdjdh6499 6 жыл бұрын
እባክሕ ሰይፉ የአረብ ሃገር የሰሩ እሕታችን እና ወድሞቻችን ጋብዝልን ብክንያቱም ትምሕርት ይሆነዋል ያገራችን ታዳጊ እሕቶቼ እና ወድሞቻችን
@consciencecrown1243
@consciencecrown1243 6 жыл бұрын
ሄኖክ ወንድሙ ማሞ ላንተና እንዳንተ ምልካም ለሚያስቡ ሰዎች ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን!!
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 жыл бұрын
ማንነቱን ማይረሳ ሰው ደስ ይለኛል
@nejjuuaman3273
@nejjuuaman3273 5 жыл бұрын
Iwnat
@jonydsita7736
@jonydsita7736 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
betame
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 6 жыл бұрын
ሰይፍሻን የምትወዱ ይሄን Comment ላይክ ያድርጉ *_ኢትዮጵያዊነት መልካምነት_*
@fouad4821
@fouad4821 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ጀ ትቢ ኢትዮጵያ 1
@Mebafashion27
@Mebafashion27 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንዳንቀያየም እንግዲህ ብሎክ ሳላደርግክ አለም ሰገድን አቅርብልኝ
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
TIGI Asinake እኔም ብሎክ ነው የማደርገው ካላቀረበው
@Mebafashion27
@Mebafashion27 6 жыл бұрын
rozi Zayed ንገሪልኝማ አቃጠለኝ እኮ
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
TIGI Asinake ቆጆ እቢ ካለ እቢ ካላ እቢ ካለ የሰይፍሻን አይን አታሳየኝ ነው የምለው መቼም ናፍቆቱን ባልችለውም
@Mebafashion27
@Mebafashion27 6 жыл бұрын
rozi Zayed አትጨክኝበት ማስጠንቀቂያ የሚባል ነገር አለ እኮ
@እሥልምናዬከአላህሌላእምሠ
@እሥልምናዬከአላህሌላእምሠ 6 жыл бұрын
TIGI Asinake አዎ አለምሠገድን ና ታሪኩ ባባን
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 жыл бұрын
እረ ይገባዋል እኔንም አስቆኛል ሴፍዬ። ሄኖክ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው የህፃናቱ አምላክ ይጠብቅህ ሄኖክ
@hanahana4406
@hanahana4406 6 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ትወናህን...እወደልሀለው።
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 6 жыл бұрын
ሄኖክ በጣም የምወድህ የማደንቅህ የተርጋጋህ የአተዋወን ስልትህ በጣም ነው የምወድልህ።በርታ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።ሰይፍ ግን ታዋቂ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን እኝንም የሀርብ ሀገር ኑዋሪዎችን በፕሮግራምህ ጋብዘሀን ተሞክሮዋችንን ጠይቀን እንዲሁም ለሌሎች ትምህርት የምንሆነውን ገጠመኝችንን እንድናካፍለን እርዳን።በተለይ እኔ በአንተ ፕሮግራም ላይ መቅርብና ትልቅ የህይወት ተሞክሮየን ማካፈል እፈልጋለሁ።በአንተ ዝግጅት ላይ ለመቅርብ በጣም ጉጉት አለኝ።
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
እስቲ ሰይፉ #ባባ እና ባለቤቱ ጋብዝልን pils
@elshaddai7086
@elshaddai7086 6 жыл бұрын
ሰው ጥራ ቢሉት ጣፊያን.........
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ በጣም ትክክል አለምሰገድንም ቢጨመር
@fevenwolloyewa1147
@fevenwolloyewa1147 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ Yenam tyake neber
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
Rahel Alelegn ልክ ነሽ #አለምሰድም ያቅርብልን
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ
@ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊነ 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ ወይ ላይክ በቃ ለይክ ሱስ ሆነ እዴ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@telayepabulos9780
@telayepabulos9780 6 жыл бұрын
ሴይፉ ስላም ላተ ይውን በጣም የማክብርክ እና አድናቂክ ነኝ ብቻ ክምንም በላይ ኳተ ምን ደስ እንደሚለኝ ታውቃለክ ለሚስትህ ያለክ ክብር እና በጫወታ በሀል ስለሚስትህ። ምታወራቸው ነገሮች ዋውው እግዚአብሔር የተባርክ ትዳር ይውንላቹ።
@ፍቅሩከበደ
@ፍቅሩከበደ 6 жыл бұрын
አብረሃም ወልዴ ብዙ ስራዎች የሰራ ምርጥ ሰዉ ነዉ የት ጠፋ ሰይፉሻ ይቅረብልን
@ወሬአስጠላኝ
@ወሬአስጠላኝ 6 жыл бұрын
ዛሬ በሳአትክ ከች ብለካል Thanks seyfusha ሄኖክን ስላቀረብክልን ሄኖክ አድናቂህ ነኝ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
አይ ሠይፉ ፈታሁን ወይም ሾው ያላቸው ለምድን ነው የአረብ አገር ተመላሾች አቅርቡ ልምዳቸውን ጡሩውንም መጥፎውንም ቢናገሩ እኮ ብዙ ትምህርት ይሠጣል ማለት አርቲሥት ብቻ አታድርገው ብሩም አሪፍ ነው በወር አንድ ቀን የአረብ ሀገር ሠራተኛ አቅርብ
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed እኛን ማን ዙሮ ያየን ብለሽ ያለ ያለውን ነው እንጅ
@hiwotnigusa8810
@hiwotnigusa8810 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed enganema sedeb enje kebere mane yesetenal
@iskdkdkdk5113
@iskdkdkdk5113 6 жыл бұрын
kkkkk እዉነትሽነዉ
@የጅዶችቀበጥስብስብs
@የጅዶችቀበጥስብስብs 6 жыл бұрын
Ewunet mrt hesab newu seyifu kechalk mokr
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed አይ ከአረብ ሀገር ተመላሾችን ቢያቀርብ ማን እውነቱን ይናገራል ገብተው ይሞላቀቃሉ እንጅ ሁሉ መልካም ሰው መሰለሽ ማሬ
@fikirashenafe8752
@fikirashenafe8752 6 жыл бұрын
ሚስቴ አርግዛ ላይክ አምሯት ነው እባካቹ ተባበሩኝ።
@hanahana4406
@hanahana4406 6 жыл бұрын
abee love የስማይ አምላክ ከግርግዳ ያላክህ ሞዛዛ
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 6 жыл бұрын
abee love እኔም ሳልሆን አልቀርም እኳንም አረገዘችልህ
@hanahana4406
@hanahana4406 6 жыл бұрын
Robell Abriham እና ላይክ.ምግብ አይደል.ሴቶቹ.ላይ ሙድ ሲይዝ እኮ ነው.....ነው የዘመኑ...ወድ ሚያበላው የለም ድጋይ ይብሉና።
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
abee love kkkkkk አምሮት አምሮት ይቀራል
@maremmo1698
@maremmo1698 6 жыл бұрын
Hana hana ክክክክክክክክክክክ ኮሜንታችሁ ውስጤ
@sofiahussein9371
@sofiahussein9371 6 жыл бұрын
ሰይፋችን ሜስትህን አቅርብልን ።
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 5 жыл бұрын
ለማየትነው
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ሚስቱግን። ተዋናይ ነች እደ
@salemaa8722
@salemaa8722 4 жыл бұрын
@futygjcweshetamneshe8982
@futygjcweshetamneshe8982 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk Setaseki Bele Tekebakebat
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@mahiyearegulji4527
@mahiyearegulji4527 6 жыл бұрын
ሄኒ በርታ ጎበዝ ነክ ሰይፍሻ አንተ ደሞ እኛንም አቅርበን ከአረብ የምንመለሰውን ብዙ መከራ የምናሳልፈውን እንተነፍስ
@fikertagabriel269
@fikertagabriel269 6 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ አክተር ሠይፋዬ አለም ሠገድን አቅርብልን
@ሁሉንችዬዝምአልኩ
@ሁሉንችዬዝምአልኩ 6 жыл бұрын
fikerta gabriel ስንቴ ያቅርባት
@disotota9360
@disotota9360 6 жыл бұрын
fikerta gabriel አዎ አለም ሰገድን ብያቀርብልን ዋው ነው
@አሙሰናፌሴት
@አሙሰናፌሴት 6 жыл бұрын
እውነት ሰይፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን
@MilaMila-oo4oh
@MilaMila-oo4oh 6 жыл бұрын
fikerta gabriel
@ኮኪየተስፍሽልጅ
@ኮኪየተስፍሽልጅ 6 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ራሱ በፍቅር ነው የምወደው ጌታን አለምሰገድ የምርጦች ምርጥ ነው
@habetamyeortodox4559
@habetamyeortodox4559 6 жыл бұрын
ሄኖክ ሊዲያን አሁንም የምታፈቅራት ከሆነ ወይ አንተ ሂድ ወይ እሷን አምጣት ፍቅር በከንፈር ብቻ እወድሻለሁ ማለት ሳይሆን በትግባር ማሳየትን ይፈልጋል
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 5 жыл бұрын
habetam YeOrtodox አይ እሚወዳት በሌላ አይደለም የልጁ እናት ስለሆን0ች ቀለል አርጎ ነው እንጂ ተለያይተዋል
@omarmuhammad8700
@omarmuhammad8700 6 жыл бұрын
አለምሰገድን ሰይፍሻ ዱቅ አድርግልን በርጫ እየቃምኩ ነው አለምዬን የምሾፈው ነብስ የሆነ አርቲስት አለም ሰገድ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ 6 жыл бұрын
ሄኖክ ምርጥ ሰው በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ።።።።ከነቤተሰብህ ረዼጅም እድሜ ሰላምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።።።
@ክርስቲያንየማርያምልድ
@ክርስቲያንየማርያምልድ 6 жыл бұрын
ሄኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ አረ ሰይፍሻ ባባን እና አለምሰገድን አቅርብልን
@ሰናይት-ሠ2ገ
@ሰናይት-ሠ2ገ 6 жыл бұрын
መነሻውን የማይረሳ ሰው ደስ ይለኛል
@ሙሌነኝየላስታወርቅወንድም
@ሙሌነኝየላስታወርቅወንድም 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሄኖይዬ የኔምርጥ ሰው በተለይ ሚካኤልን ጨርቆስን ሲል ደስ ነው የሚለኝ የተዋህዶ ልጅ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም እኔም በስመአብ
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 6 жыл бұрын
SyifwyA btame asakahuog
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር
@ሳራየወሎቅምጥልእንደመር 6 жыл бұрын
ሙሌ ነኝ የላስታወርቅ ወንድም ናቀቸው እንደት ነህ
@salamadamaga9151
@salamadamaga9151 6 жыл бұрын
ሰላም የበዘአለሐ
@fevenlema2478
@fevenlema2478 6 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ አክተር እርጋታክ ደስ ይላል ... ሰይፍሻ እርጉዝ ነኝ በአምሮት ልሞት ነው ያማረኝ ባተ ሾው ላይ መሰረት መብራቴን ማየት ነው እባክህ ተባበረኝ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ሄኒዬ ምርጥ ሠው በጣም ነው የምወድህ አተ የምሠራው ሥራ ሁሉ ደሥ የሚል
@rahiahmed6352
@rahiahmed6352 6 жыл бұрын
የጨርቆስ ሰፈር ልጆች ውስጤ ናችሁ የምር ጨርቆስን ለማየት በጣም ነው የምጎጎው
@zeusolmpia2215
@zeusolmpia2215 6 жыл бұрын
OMG ይህንን ቃል ከ27ዓመት ቦሓላ አወኩኝ በጣም ይገርመኝ ነበር THANK U ሄኖክ ቀበሌ ሱቅ ስላክ አንድ የቀበሌው ሰው ፍጋው ይለኛል
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
" ፊጋው" በጣም አድናቂህ ነኝ ከካናዳ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ አርእያ ነህ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!
@እታይነኝየማርያምልጅ
@እታይነኝየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ሰይፍየ እረ እባክህ በፈጣሪ አለምሰገድ ተስፉየን አቅርብልን?
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ትክክል ሁሉም ከትንሽ ነገርነው የሚነሳው ግን አዳዶቹ የተነሡበትን መናገር አይፈልጉም ለምን እደሆነ አይገባኝም ለማንኛውም ሂኒ በጣም ጎበዝ አክተርነህ ፌልምህን ስወድልህ ሰይፍሻ ፕሮግራምህ በጣም ደስይላል በዚህ አጋጣሚ ሰይፍሻ ሳላውቀው የሚናፍቀኝን ምናለ ብታቀርብልኝ እና ባየሁት😂😂😌😍😍
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
ሰይፍሻሻሻ እባክህ አለምሰገድን አቅርብልንንን እሱን የመሰለ ምርጥ አርቲስት እረሳኸውሳሳሳ
@mohammadwolloyew3282
@mohammadwolloyew3282 6 жыл бұрын
Yoni Yo Yo Ante agame
@mekdimekdi9247
@mekdimekdi9247 6 жыл бұрын
አለም ሰግድን አቅርብልን ባለገኘውም ድምፁን ልስማው ባክህ ፍቅሩ ሊደፍኝ ነው
@ወሎየዋአማራይቱ
@ወሎየዋአማራይቱ 6 жыл бұрын
ወይ አለም ሰገድ ሴቱን ጨረሳቸው በፍቅር ሊደፋችሁ ነው ኧረ ቀስ
@mekdimekdi9247
@mekdimekdi9247 6 жыл бұрын
አው ማር ፀባየ ሰናይ በመሆኑ ወዳጁ በዛ
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 6 жыл бұрын
Azoshi chyewe
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
mekdi mekdi yena.neu.kkkkk
@AbcdenamacahammalekasbechamadA
@AbcdenamacahammalekasbechamadA 6 жыл бұрын
mekdi mekdi tada. Yedefshe. Ena. Yelyeleshe. Enje😀😀😀😀
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ አለምሰገድ ባባ ና ባለቤቱን ሮማን በፍቃዱ ብርቱካን እስኪ አቅርብልን
@tdhshhshydbyhd3308
@tdhshhshydbyhd3308 6 жыл бұрын
ሄንዬ የኔ ቆንጆ አድናቂህ ነኝ በርታ
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ አክተር ስወድህ ውይይይይ የምር አንተ ያለህበት ፊልም ይመቸኛል በርታልን
@princessmekelle81
@princessmekelle81 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሄኖክዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 6 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው ከምር ሰይፉየ ተባረክ
@soliyanazelekesoliyana5284
@soliyanazelekesoliyana5284 6 жыл бұрын
ስለሚስቱ የተናገረው ነገር ይገርማል በጣም ትልቅ ሰው ነው
@ወለተማሪያም-ገ1ቈ
@ወለተማሪያም-ገ1ቈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ
@yomilataafikir8002
@yomilataafikir8002 6 жыл бұрын
ወይኔ እናተ ሴቶችየ አንዱን ሲያቀርብ አንዱን ትላላችሁ ደግሞ አሁን አለምሰግድን ክክክክክክ ወይ ሰይፉ ፈርዶብህ
@ነፃነትየማርያምልጅ
@ነፃነትየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
Ñàŕďì fìķìŕ hahaha
@ራሄልየማርያምልጅ
@ራሄልየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ቀጥሉበት እርዳታውን ትመቻችውኝ ሰውን መርዳት በተቸገረው ላይ ድርስ ማለት እንዴት ነፍስን ታስደስታለች
@anupermyloveparthanupre9912
@anupermyloveparthanupre9912 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል አለም ሰገድ ና ታሪኩ ባባ
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 жыл бұрын
በእግዚአብሄረ ያመነ አሰበበት ይዴረሳል ብዙ ያሰተምራል ያንተ ሂዎት ሄኖክ
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 6 жыл бұрын
ስይፊእስኪ መክዳአፈወርቅ አቀርባትኝ በተረፍ ሄኖክ ሠወድህ
@ለቤበእግዚአብሔርፀና
@ለቤበእግዚአብሔርፀና 6 жыл бұрын
ሄኖክዬ ምርጥ ሰው ስውድክ ሠይፉ እናመሰግናለን የኛ ተጨዋች
@fano8098
@fano8098 6 жыл бұрын
ልመርቅህ ዛሬ ሰይፍሽ! እግዚአብሔር ይስጥህ!እንደዚህ አይነት ድርጅቶችን እያፈላለግህ እርዳ ይረዳሀል! አሜን(3)
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 6 жыл бұрын
ሄኖክዩ አድናቂህነኝ
@torontoaddis510
@torontoaddis510 6 жыл бұрын
henoke ewunt newu arada malet nuron lemashenef yemibates sewu newu .i will always remember that.thankyou for letting me do the thing i already did.
@kamaurokadseir9404
@kamaurokadseir9404 6 жыл бұрын
Toronto Addis Wwaaa 😂😂😂😂
@kamaurokadseir9404
@kamaurokadseir9404 6 жыл бұрын
💺💺
@kamaurokadseir9404
@kamaurokadseir9404 6 жыл бұрын
😆😆
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህ ልለምንህ ሻሸ (ንፁህ ሀይሌን) እንደገና ማክዳ አፈወርቂን አቅርብልን እስኪ ዛሬ ደግሞ የኔን ሀሳብ አፅድቀው አደራ አደራ
@faafaa3151
@faafaa3151 6 жыл бұрын
Hiwet Behayilu
@emuybabshaleji788
@emuybabshaleji788 6 жыл бұрын
ሰይፉ እኔም Ethio. ስገባ መግረክ ላይ ለመታየት እፈልጋለው artist becha Aydlm Interview medreg yalebt Kum negr Lhezeb temhert emihon negr yalewu Lek end ene Ayentu meskin ስደተኛዎች ጋ ነው please የሰይፉን አድራሻ እፈልጋለው
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 жыл бұрын
ሴፉ መቼ ነው ግን እኛን ፌመስ ያልሆነውን ሰዎች ኢተርቪው የምታደርገን?
@ፍቅርየድንግልልጅ
@ፍቅርየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
ሄኖክ በጣም ነው የማደንቅ አብሶ እርጋታህ ይማርከኛል
@መድናሙሀም
@መድናሙሀም 6 жыл бұрын
ሄሎክ በርታ ፊልሞችህ ማራኪ ናቸው በዚሁ ጠንክር
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 6 жыл бұрын
Wendime hinok egziabhir zemenkin ybarik
@endeshawgonderew3340
@endeshawgonderew3340 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንግዳሰው ሀብቴ(ቴዲ) እሱን ከቻልክ አቅርብልን
@nadiamohammed6205
@nadiamohammed6205 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ አገር ሳልገባ አለም ሰገድን አቅርብልኝ ፕሊስ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
@الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 жыл бұрын
Nadia Mohammed አሸን ሀገር ከገባሽ ሸበካ የለም አደል ኪኪ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 жыл бұрын
Nadia Mohammed @ክክክክክ አይዞሽ በቲቪ ትከታተያለሽ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ
@ዶክተርአብይጀግናችንኢትዮ 6 жыл бұрын
Nadia Mohammed አረ አዎ እኔም እፈልጋለው ታሪኩን መስማት
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
Nadia Mohammed agerkgbsatyemendkkkkkk
@ፍያሜታጊላይ
@ፍያሜታጊላይ 6 жыл бұрын
Nadia Mohammed. ኣገር ገብተሽስ በ ቲቪ ማየት ትችያለሽ
@samriyegetalji7567
@samriyegetalji7567 6 жыл бұрын
ሄኒዬ ድምፅክና ሳቅህ ውስጤ ነው!
@alimahassen3123
@alimahassen3123 6 жыл бұрын
ሄኖኬ ስወድህ እኮ ፈጣሪ ይርዳህ ያሰብከውን ያሳካልህ እሽ አሚን በል ምርቃኔ ጠብ አይልም ይደርሳል
@meremgobezia9792
@meremgobezia9792 6 жыл бұрын
ሄኖክ አድናቂህ ነኝ በእውነት እርጋታህ በጣም እወድልካለው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 жыл бұрын
ይመችህ ሄኖክ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ቀልዶችህ ውስጤ ናቸው ምርጥ ሰው ነህ እና እኔንም ትጋብዘልለህ ብዬ ተስፍ አላረግም
@Boi-lz2ex
@Boi-lz2ex 6 жыл бұрын
ሠይፍሻ ሙሀመድ መፍታህንአቅርብልን
@makdimakdi2642
@makdimakdi2642 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሔንዬ ስወድክ እመቤቴ ትጠብቅክ
@henoktaxi4285
@henoktaxi4285 6 жыл бұрын
alemseged tesfay benatachu akrubligh HENOK demo betam arif interviw
@leyugirma5352
@leyugirma5352 6 жыл бұрын
ታሪኩ ባባን አቅርቡልን እስኪ
@እማተስፍየነሽ
@እማተስፍየነሽ 6 жыл бұрын
በርታ ወንድም ምርጥሰው ነህ በዛውም ግሩም ኤርሚያስን አድናቂው ነኝ ሀይይይይ በልልኝ እሽ
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 6 жыл бұрын
Omg seyfu adenkelf hmmmm wendeman yemslgal gin wendemy motal 😢😢😢R.I.P. I love him
@ገኒነኝየቴዲአፍሮአድናቂ
@ገኒነኝየቴዲአፍሮአድናቂ 6 жыл бұрын
አረ ተው ሰይፉ መሰረት መብራቴን ጋብዝልኝ ተው
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ገኒ ነኝ የቴዲ አፍሮ አድናቂ መሰረት ኮ አዲስ አራስ ናት እንዴት ያቅርብልሽ ደሞ ሀገር ቤት አልተመለሰችን ሲዊድን ነው ያለቺው ባይሆን ሀገር ቤት ስትመለስ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
@@ያሬዶየተዋህዶልጅ ውሸት ምን ያረጋል መች ወልዳ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ ችግር የለዎም እኔም ስላላወቀች ነው ብየ ነገሩ ትቸው አለው የስድቡ ነገር ግን ሃሃሃሃ አትቸኩይ ለማለት ያክል ነው ይመቺሽ።
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 5 жыл бұрын
ያሬዶ የተዋህዶ ልጅ አረ ውሸት
@Sanata-j5h
@Sanata-j5h 9 ай бұрын
Ethiopa Heni Endante Ayinet Saw Bibezabat Endet Des Yili Neber Betam Des Tilalek ❤❤❤❤❤❤
@እናትእናት-ዸ6ቈ
@እናትእናት-ዸ6ቈ 6 жыл бұрын
ሄኖክየ ሥትመች አድናቂህ ነኝ
@ሀናማሪያም-መ2ለ
@ሀናማሪያም-መ2ለ 5 жыл бұрын
በጣም የአምረአል ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅ አለም አሰገድ እና ባባየን አቅርብልኝ በናትህ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
መሢን እንና አለም አሠግድን አቀረብልን
@susususu340
@susususu340 6 жыл бұрын
ሰይፈይ አለም ሰገድ አቅርበው
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ 5 жыл бұрын
masiteri seyifu ebakihi ke arebi ageri yeminiserawuni akiribeni chagiracjani enawura buzu chagiri aleni degimo eko teketeteyihi nene
@user-mh2zt1li1n
@user-mh2zt1li1n 4 жыл бұрын
ሄኖክዬ የኔ ምርጥ ስወድህ 😘😘😘
@makim4719
@makim4719 6 жыл бұрын
እውነት ሴፉ ምንም ያምርብካል ቀልድም ቁምነገር
@ወሎየወሎልጅ
@ወሎየወሎልጅ 6 жыл бұрын
ስይፈሻ በጣም ደስ ይላል ቀልድህ ይመቸኛል
@ልዪኢትዮጵያ
@ልዪኢትዮጵያ 6 жыл бұрын
ጥሩ ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ ስወድህ ወንድሜ 😍👍
@tigyedengellej2318
@tigyedengellej2318 6 жыл бұрын
ሄኒየ ስወድክ እንዲሁ አደንቅሃለሁ 😌
@ወለተማሪያም-ገ1ቈ
@ወለተማሪያም-ገ1ቈ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን ግን ህይወት ብዙ ችግር ታሳያለች እግዚአብሔር ፈቅዶት አንድ ቀን ሙሉ ሃሳብህ ይሳካልሃል ዋናው እግዚአብሔር ማመን ነው አንድላይ ብትሆኑ ምኞቴ ነው
@habenseyam677
@habenseyam677 6 жыл бұрын
በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅህ እና በርታ
@aynalemfaris7827
@aynalemfaris7827 6 жыл бұрын
ሂኖክ አድናቂህ ነኝ በርታ ሴይፍ አለም ሰገድንና ታሪኩ ባባን አቅርባቸው
@yesmenalimyname2937
@yesmenalimyname2937 6 жыл бұрын
ካረብ አገር የመጣች ሤት ካቀረብክ እኔን አቅርበኝ ሠይፉ ኢቶ ልመጣ 20 ቀን ነው የቀረኝ
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
Yesmenali my name ታድለሽ
@zebibanurye3471
@zebibanurye3471 6 жыл бұрын
Yaboski Yaboski ሳኡድ ከሆንሽ እኔም እሄዳለሁ አብረን ብንሄድ ምን ይመስልሻል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ 6 жыл бұрын
Yesmenali my name Enem alew abren ekerbalen😃😃😛😛
@yesmenalimyname2937
@yesmenalimyname2937 6 жыл бұрын
በቃ ሁላችንም ቀረበን ማዳማችንን እንዴት እንዳገለገልናት እንነግራቸዋለን ክክክ
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
Yesmenali my name endteseymerakkkkkkk
@wediamharayfili7311
@wediamharayfili7311 6 жыл бұрын
Hanoka hawey egzabihar msaka ykun bertia GBU tnx safu
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 жыл бұрын
ሰይፍየ መሰረት ማብራቴን አቅርብልን
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
አዲስ አራስ ናትትትት አሁን በቅርቡ ነው የወለደቺው ስዊድን ነው ያለቺው ሀገር ቤት አልተመለሰችም
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
@@ያሬዶየተዋህዶልጅ እዴ እውነት ነው እናትትት የቆየ ቢሆን ኮሜት እያነበብኩ ነበር
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
@ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እርጂኝ እማምላክ ችግር የለዎም የኔ እህት አይዞሽ እኔም ስላላወቀች ነው ብየ ነው ዝም ያልኩሽ።
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
@@ያሬዶየተዋህዶልጅ አይደለም እናት አችን ነው ወልዳች እዴ መሲ
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 6 жыл бұрын
ታሪኩ ባባን..አቅርብልን ሴፍሻ
@leyugirma5352
@leyugirma5352 6 жыл бұрын
Nati Man የኔም ጥያቄ ነው
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 6 жыл бұрын
Nati Man
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 6 жыл бұрын
.
@ኖህሕድሪምንባርግእዝኦሪታ
@ኖህሕድሪምንባርግእዝኦሪታ 6 жыл бұрын
እምወዶ ተዋናይ ሄኖግ ትልቅ ሰብ ።
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
እንደ ኢትዮጲያ እኮ ባለጌ ህዝብ የለም ሰው አክባሪ ምናምን ይላሉ ሁሉ ነገር ውሸት ሰው የገዛ የሃገሩን ህዝብ ሳያከብር እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ቢባል ትርጉም የለውም ስለዚ ህዝቤ ሆ ብንረጋጋ ጥሩ ነው ስለ አንድ ሰው ክፉ ባናስብ ባንሰዳደብ መልካም ይመስለኛል
@sooomsmmmo474
@sooomsmmmo474 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን አበሻ ፍይዳ የለንም
@foziyaendris3183
@foziyaendris3183 6 жыл бұрын
አረ ሰይፍየ .ብርቱካን በፍቃዱ .ሳያት ደምሴ .ብስራት መሀመድን
@yanhattymanadenakie7041
@yanhattymanadenakie7041 6 жыл бұрын
foziya endris eko yename teyaka nwe
@destadesta8369
@destadesta8369 6 жыл бұрын
foziya endris አመሰግናለሁ
@destadesta8369
@destadesta8369 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 6 жыл бұрын
😘
@gatalages1144
@gatalages1144 6 жыл бұрын
foziya endris wow
@አልወሀብ
@አልወሀብ 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እውነት አደኛኮነህ ብዙነገር እደቀልድ ያስተምራልደሞአምጥተህታስወራቸውአለክ
@user-on4ke9qj6w
@user-on4ke9qj6w 6 жыл бұрын
እባክህን ባባን እና ሚስቱን ሄለን በድሉን አለም ሰገድን አቅርብልኝ
@aynalamaynalam8982
@aynalamaynalam8982 4 жыл бұрын
ሄኒዬ በጣም አሪፍ ነው ልጅህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ እድግ ትበል
@የስደትስንቄእመብርሀን
@የስደትስንቄእመብርሀን 6 жыл бұрын
ሠይፉ በናትህ አለምሠገድ ተስፋዬን አቅርብልን
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
@ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 6 жыл бұрын
ብር ለናተ ቀላል ነው አይደል ለሳቅ 5 ሽ ለለቅሶ 5ሽ ለቀልድ 5ሽ ይገርማል እኛ ስደተኞቹ እሚረዳን ማን ይሆን?????? የተቸገረን መርዳታችሁ የሚደገፍ ነው በርቱ
@samirahanna3764
@samirahanna3764 6 жыл бұрын
ፕሊስ ሰይፋችን አለምሰገድን ባይሆን ወሮታውን እከፍላለሁ
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب
@عبدالرحمنمحمد-ت2ه3ب 5 жыл бұрын
ውይ ጥሎብኝ ኮሜት ውስጤ ነው ግን አብዛኛው ማለት ይቻላል አለም ሰገድን አቅርብልብ እሚል ነው እኔም ይህ አለም ሰገድ ማነው እንድል እደረጋችሁኝ
@tekagmariam8538
@tekagmariam8538 6 жыл бұрын
wow anegager yilushal mirit artist Henok.....Seifisha edimena xena yisxik
@tgabera6489
@tgabera6489 6 жыл бұрын
ሄኖክ አድናቂህ ነኝ።በርታ።ስይፍሻ እናመስግናለን
@ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን
@ጎጃምተውልጀአፍቃሪነኝምን 6 жыл бұрын
ስይፉየ ከአርብ አገር ልመለስ ወር ቀርኝ እና ግን እኝን አታቀርብንም
@destashatura8323
@destashatura8323 6 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ሄኒ ይመችህ ሰይፉ አድናቂህ ነው
@የአዶኒእናትሶልያና
@የአዶኒእናትሶልያና 6 жыл бұрын
ሄኖክ አድናቂህ ነኝ አከብርሀለሁ በርታ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 4 жыл бұрын
ደሥሥ የሚል ኢትዮጲያዊ እራሡን መሥሎ የሚኖር
Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
29:57
Seifu Show
Рет қаралды 960 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,2 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Artist Ismail Hassen (Esam Habesha)
26:53