Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW July 25, 2024

  Рет қаралды 25,791

The Ethiopia

The Ethiopia

Күн бұрын

Team Ethiopia Olympic | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 24, 2024 | Fano
Asmera Flight
Paris Olympic Opening Ceremony
#Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
Ethiopia vs Eritrea
ፋኖ አሰግድ መኮንን
Aseged mekonnen
Olympic
demeke mekonnen
tefera walwa
Paris Olympic
#Ethiopianews
Gedu Andargachew
Anchor Media
Mesay mekonnen
New Ethiopian Law Explanation
Fano Amhara
Dereje Habtewold
Tigray Mezmur
Tigrigna Music
Oromo Music
Oromo Mezmur
oromo news
abel berhanu
Eritreans
Ethio forum
Feta daily

Пікірлер: 85
@mesheshaferru2614
@mesheshaferru2614 Ай бұрын
Peace for Ethiopian !
@serkadisesmelalem9050
@serkadisesmelalem9050 Ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን🥺😢😭😭
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
አቤቶ ጌታሆይ ማረን በቃ በለን ይቅርም በለን የሞቱ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
ይህም ሥያንሳቸው ነው ከህዝባቸው ጋ ቢቁሙ እንዲህ በነአብይ በነሺመልሥ አይዋረድም ነበር እነዚ ምሥለኔውች እነሱ ተዋርደው የአማራን ህዝብን ያዋረዱ ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
በጀግኖች አትሌት ልጆቻችን እንኮራለን ወርቁንም እናመጣዋለን ድል ለአትልቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@gomejumengeshahaile2369
@gomejumengeshahaile2369 Ай бұрын
መልካም ዕድል ❤
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p Ай бұрын
ምን መልካም እድል አለ በአሁኑ ሰአት እኔ ኦሮሞ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ አማራ ነኝ እኔ ደቡብ ነኝ እየተባል አገራችንን ስሞንም ባንዲራዋንም ማየትም ሆነ ኢትዮጵያዊ ነኝ ደፍሮ በጠፋበት ዘመን እኔ በእራሴ ማንም ቢያሸንፍም ቢያሸነፍም ምንም ግድ አይሠጠኝም !!!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ትክክል ሞራለ ቢስ ትልቅ ሀገር አሳናንስ ለዘሩ ለመንደሩ የሚያጨበጭ ባለበት ኢትዮዸያ አለች ብሎ ማሰብ ከንቱ እራሰን ማሞኘት ነው
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
ከብሄር የህዝብ ማለቅ ሊቀድም ይገባል እኔም ጉዳዬ አይደለም በዚህ ሰአት ህዝብ እያለቀ ሀገር እየፈረሰች ነው😢
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I saw our hero Dararitu Tullu and her youngest Athletics!! Good luck all of you!!!
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 Ай бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን በሙሉ ነፍሳቸውን 5:51 በአፀደ ገነት ይኑር እግዚአብሔር ለዘመድ አዝማድ እና ለጎፍ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን ይላክላቸው በጣም በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው ።
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Ай бұрын
Wish the best of luck for Ethiopian athletes in France Olympic 🎉
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
ፍትህ ለምስከረም አበራ!!!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ እንዴ 😂😂😂 አበባዉ የሚባል ጀነራል 😂😂😂 እንዲቀርብ 😂😂😂
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u Ай бұрын
የራሰቸው ጉዳይ ለአማራ ያልሆነች ሀገር ገደል ይግባ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
Good luck🎉🎉🎉
@serkalemnessibu4600
@serkalemnessibu4600 Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎉🎉
@meba1792
@meba1792 Ай бұрын
Mesikii❤
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum Ай бұрын
እኔ ፈረንስ ነኝ ግን አልሔድኩም በእራብ ሚሠቃይ ህዝብ ያለበት አገር እሩጫ ጉዳየ አደለም
@opop9349
@opop9349 Ай бұрын
መልካም እድል❤❤❤❤❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
ግማሹ ያለቅሳል ግማሹ ይጨፍራሌ😢 ድል ለአማራ ህዝብ🎉🎉🎉
@user-jm6nb6wd9t
@user-jm6nb6wd9t Ай бұрын
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማር ለቤተሰቦቻችሁ እን ስም ለመላው ላዘናችሁ ኢትዮጵያዊ ያን መጽናናትን እመኛለሁ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ጀነራል አበባዉ ግዜ የለዉም የአማራን ህዝብ እየገደለ እያስገደለ ነዉ 😡😡😡
@btbt4487
@btbt4487 Ай бұрын
መልካም እድል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹💪💪💪💪☝️
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Ай бұрын
Good luck
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የአማራ አመራሮች ለድርድር ሳይሆን ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ የግዜ ጉዳይ ነው በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉 መልካም እድል ከወርቅ መዳለያ ጋር እንመኝላቸዋለን ❤❤❤🎉🎉🎉።
@kirubel9149
@kirubel9149 Ай бұрын
አሁን ግን እንስሶችን ጠይቅ፥ ያስተምሩህማል፤ የሰማይንም ወፎች ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ወይም ለምድር ተናገር፥ እርስዋም ታስተምርሃለች፤ የባሕርም ዓሣዎች ይነግሩሃል። የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? መጽሐፈ ኢዮብ። 12:7-9
@sebleyemn9158
@sebleyemn9158 Ай бұрын
መልካም እድል
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
ጋሞ ጋሞ💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq Ай бұрын
መልካምእድል ለአትሌቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😮
@user-di6ig9qn4p
@user-di6ig9qn4p Ай бұрын
መልካም ዕድል
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Ай бұрын
አገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለአማራ ሕዝብ ይውረድ አሞቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭
@thestar2137
@thestar2137 Ай бұрын
እየየም ሲደልላ ነው አለች አክሰቴ ሀገር በንፁሀን ደም እየታጠበች አትሌት ምናምን ትለኛለህ ለምን በጭንቅላቱ አይቆምም i don't care
@user-ry4km7bu1f
@user-ry4km7bu1f Ай бұрын
Melekam edel
@gech168
@gech168 Ай бұрын
melakm Edile
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 Ай бұрын
በምድረ ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ አትሌቶች ለሴቶችና ለወንዶች አሸናፊነት ከልብ እመኛለሁ።
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
የጋሞ ህዝብ ይህ አይገባውም ነበር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ አይ ኢትዮጵያ 😭
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
የጋሞ ህዝብ ይህ አይገባውም. ? እና ፈጣሪን እየወቀስሽው ነው. ?
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
@@jimihune9650 ስወቅስ ሰምትሀኛል? የጋሞ ህዝብ ሰላማዊ እና ሀገር ወዳድ ህዝብ ነው ሁላችን እንወዳቸዋለን ሰው አይነኩ አይገድሉ አያፈናቅሉም ወርቅ ህዝብ ነው
@XxV-c2e
@XxV-c2e Ай бұрын
እከካም ሃገር
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ጎፋ ሰፈር 😭😭😭
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Ай бұрын
😭😭😭. 💔💔💔
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 Ай бұрын
Nefse Ymere😢😢😢
@sarahyohannes1280
@sarahyohannes1280 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 Good luck 🤞🎉🎉🎉
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Ай бұрын
አለ ገና ለኢት/🎉🎉🎉🎉
@XxV-c2e
@XxV-c2e Ай бұрын
እከካም ሀገር
@user-ic7ps6bx5c
@user-ic7ps6bx5c Ай бұрын
Deron sewu lemegdel bichanewu chika fit
@lulsegedbelachew5529
@lulsegedbelachew5529 Ай бұрын
መልካም ዕድል ጀግኖቹ አትሌቶቻችን !
@Mankush995
@Mankush995 Ай бұрын
የጀግንነት አቤት ትልጣኔ የሚጨፈርበትም የሚጮህበትም ቦታ እኮ ይለያል
@fassil47
@fassil47 Ай бұрын
አብይ የሚባል ጋኔን ስንቱን አመሰዉ
@haregmesfin6669
@haregmesfin6669 Ай бұрын
Melkam edel
@asmara3973
@asmara3973 Ай бұрын
😢😢😢😢ነብስ ይማር ያሳዝናል
@MuluAbera-jc4ny
@MuluAbera-jc4ny Ай бұрын
ደሉን ለናተ ያርገዉ መልካመሰ እድል
@yohannesjohnny7238
@yohannesjohnny7238 Ай бұрын
መልካም እደል 🥰
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l Ай бұрын
ነፍስ ይማር ለሟቾቾ ።
@tekabete9779
@tekabete9779 Ай бұрын
ዶር ይልቃልማ ያልጻፈውን ደብዳቤ እንደጻፈ አድርገው ብልጽግናዎች አፍነውታል። ካልገደሉት ፋኖ ነጻ ያወጣዋል
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 Ай бұрын
ጆረህን፡ተይዘህ፡አጣፋህውን፡ጥፋት፡ትክሣለህ
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 Ай бұрын
ምንድነው አለ ገና ሰርግ ነው?
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
የከንቲባ አብይ ብልፅግና ተከታዬች ተለጣፊዎች EBS ETV አማራ ሚዲያ መቼ ይሆን ስለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደርሰዉን ነገር የምትዘግቡት 😡 ጎፋ 😭😭😭 ስላለቁ ወገኖቻችን
@user-tv2kt4ql2i
@user-tv2kt4ql2i Ай бұрын
መ ል ካ ም እድ ል
@tsegabuzuayhu1246
@tsegabuzuayhu1246 Ай бұрын
አትሌቶቻችን የኢትዮጵይ አምላክ ይከተላችሁ::
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 Ай бұрын
እንደ ተበጠረቅክ
@eztg2758
@eztg2758 Ай бұрын
ይህ ሁሉ ፈንጠዝያ አገራችን በሠላም ውላ የምታድር አገር ያላቸው ይመስላል። ይገባናል ቋንቋው አማርኛ ቢሆንም የተሰባሰበችሁት ዐረ አማራ ናቹህ
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 Ай бұрын
ጭራሽ የብልፅግናን ባዲራ ይደብራል ዜግነታችሁን የሸጣችሁ ኢቲዮጲያኖች
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
የኦነግ የአማራ ክልል ተወካይ ከፋኖ ጋር ለመደራደር ማሰቡ ትልቅ ድፍረት ነው
@demekehailu1746
@demekehailu1746 Ай бұрын
ይህ አሰመሳይ ህዝብ ወይ ኢትዪጲያውያን
@melenegn
@melenegn Ай бұрын
Hhhhh
@gogofa2675
@gogofa2675 Ай бұрын
ይህ የመረት መንሸራተት ወይም መስመጥ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የተከሰተው።
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Ай бұрын
ይሄ ስዉየ ከመጣ ጀምሮ ኢትዩጽያ እየደማች ህዝቦ በምንም በምንም እያለቀ ነው ይሄ ኮቴ ቢስ
@user-kc2hw9tq2n
@user-kc2hw9tq2n Ай бұрын
😅😅😅😅
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w Ай бұрын
ወረኛ
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee Ай бұрын
መልካም እድል
@Endashawkebede
@Endashawkebede Ай бұрын
መልካም እድል
@bezamelese7149
@bezamelese7149 Ай бұрын
መልካም እድል
@user-sd2ws6xj4e
@user-sd2ws6xj4e Ай бұрын
መልካም እድል
@mimia7202
@mimia7202 Ай бұрын
መልካም እድል
@TaybaYasin
@TaybaYasin Ай бұрын
መልካም እድል
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 Ай бұрын
መልካም እድል
@mekelemekele6896
@mekelemekele6896 Ай бұрын
መልካም እድል
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
ኩራ... !
28:24
Fana Television
Рет қаралды 53 М.
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 92 М.
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 49 М.
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН