የኮሜዲያን ልመንህ አዲስ ሕይወት Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 77,153

EBC

EBC

Күн бұрын

የከፍተኛ 16 የኪነት ቡድን አባላት የኮሜድያን ልመንህ ታደሰን ጤና መመለስ አብስረዋል። #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Пікірлер: 65
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ ።ልመንህ እንኳን ደስ አለህ ።እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ።
@hit2579
@hit2579 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 16 күн бұрын
ይገባዋል የልጅነታችን ማስታወሻ
@abel8835
@abel8835 25 күн бұрын
ልመንህ አምሮብሃል እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ ልመንህ የልጅነታችን ጊዜ ትዝታችን ነህ እንኳን ኖርክ ይህ ሁለተኛ መወለድ ነው🙏🙏🙏
@solomonmichael1582
@solomonmichael1582 25 күн бұрын
Thank you for all of you who supported this legend comedian and gave him another chance in his life.
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 25 күн бұрын
ከእግዚአብሔር በታች ለወገን መድሀኒቱ ወገን ነውና ልመንህ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ የረዳችሁት በሙሉ እግዚአብሔር እናንተንም ዘራችሁንም ይባርክ ይጠብቅ በሰው አገር ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር እግዚአብሔር ስለረዳው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ ፍቅር መረዳዳት እሴታችን ጨርሶ እልጠፋም እስይ ውገኔ ስው ለስው መዳኒት ነው
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው መጨረሻህ ይመር ልመንህ ስላተንተ ሁሌ ልቤ ያዝን ነበር በቃ ልመንህ ወድቆ ቀረ ብዬ ይቆጨኝ ነበር። አሁንም እራስህን ጠብቅ።መንፈሳዊ ሰው ሁን አደራ❤
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 17 сағат бұрын
ልመንህን በዚህ መልኩ ተሽሎት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 25 күн бұрын
ያቺን እንቁ ሴት ጂጂ ሽባባውን እንዲህ ብትረዷት አንዳዴ ቤተሰብ እኳ አይረዳም እሷ ተጥላ የቀረችው ቤተሰቦቿ አሉ እየተባለ ነው።እንደዚህ ድና ባየት ደስ ዮለኛል።
@Sumbe12345
@Sumbe12345 9 күн бұрын
ጂጂ ፋረንጅ የለመደች ላንተ ከሀበሻ ልትግማማልህ ነው የሆንክ እበት
@geez2115
@geez2115 19 күн бұрын
ለመንህ በዘመናት አንዴ የሚፈጠር ክስተት ነው ይህን ነገር ያስተባበራችሁ ያቀዳችሁ በገንዘብ የረዳችሁ በሀሳብ በሙያ የተሳተፉችሁ እግዚያብሔር ጸጋውን ይስጣችሁ🙏
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 19 күн бұрын
እሰይ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ
@yilmahailu
@yilmahailu 6 күн бұрын
በጣም የሚያስመሰግን ሥራ ሠርታችኋል እግዚአብሔር ጤና እድሜ ሠላምን ያድላችሁ ለቴዎድሮስ ታደሰም እንዲሁ ብትደርሱለት ለልጅ ልጆቻችሁ ቱሩፋቱ ይቆይላቸዋል በትብብሩም በመልካም ፈቃደኝነት የሚተባበሩም አይጠፋም ነበርና
@kassakvictogreat
@kassakvictogreat 18 күн бұрын
He is best
@wubayehuberhanu8466
@wubayehuberhanu8466 12 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@sultanhyassin2yassings333
@sultanhyassin2yassings333 Күн бұрын
I am proud of you brothers and sisters Thank you
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 күн бұрын
እንኳንመለሳችሁት ወደእውነተኛ ህይውቱ ተባረኩ
@alemuberta6264
@alemuberta6264 25 күн бұрын
ይመስገን እግዚአብሔር ያነሳል፤ ይለውጣል።
@user-hh8ps7jg2y
@user-hh8ps7jg2y 2 күн бұрын
መልካም የዘራችሁ ሁሉ ተባረኩ!!!
@kassakvictogreat
@kassakvictogreat 18 күн бұрын
much respect for all.of you
@selamhailu1990
@selamhailu1990 14 күн бұрын
ልመንህ ታደሰ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassahunsinkneh9072
@kassahunsinkneh9072 22 күн бұрын
እናመሰግናለን። ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት። አኮርችሁን።
@tsehayarega848
@tsehayarega848 18 күн бұрын
Egzabhar yemesgan.
@najiaziz4954
@najiaziz4954 3 күн бұрын
Good to see him he's recovering from addiction he looks much better congratulations ❤🎉.
@habtubee
@habtubee 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ❤❤❤
@kassakvictogreat
@kassakvictogreat 18 күн бұрын
wish you all the best
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 7 күн бұрын
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በክፉ ቀን ውለታን አለመርሳት!! ልመንህ ስንቱን በሳቅ በቁምነገር አዝናናችሁት!!ውለታችሁን ሳንመልስ? ይህን የመሰለ በጎ ስራ ላደረጋችሁ የማያልቀው የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈላችሁ።ታዩታላችሁም።
@SAMdave183
@SAMdave183 7 күн бұрын
ከሰው ጋ ነው መኖር ያለበት ቢቻል ሚስት እምጡለት :: ብቻውን ጥላችሁት አትሂዱ::
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 26 күн бұрын
Lemenh Tadesse legendary comedian, nice to see you with new hope
@gtlemu
@gtlemu 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@afeweld5291
@afeweld5291 14 күн бұрын
ልመንህ ታደሰ የሰፈሬ ልጅ ነው። በአንድ ወቅት ግሪክ ሀገር 'ሱፍላኪ' በእንጨት ተሰክቶ የተጠበሰ ሥጋ ከትንሽ ዳቦ ጋር ወሰደ የመጀመሪያውን ሁለት ቁራጭ ሥጋ ከበላ በኋላ "ሌሎቹ በየት በኩል ነው የሚወልቁት? "አለ ሁሉም "በጎን በኩል ንከሰው ጋጠው ይላሉ። ሥጋውን በላና የመሰኪያው እንጨት እጁላይ ቀረ እሱን ደሞ አገላብጦ አይቶ " አሁን ሥጋውን በላን ይህ አጥንቱ ነው ማለት ነው ሲል" በሳቅ ጨረሰን ። ከቀደመው ጨዋታው " ከጎረቤቱ ተጣልቶ ለቀበሌ የተፃፈው ማመልከቻ ! 😂😂 *በዚህ መልካም ሥራችሁ ለሙያና አብሮአደግ ጓደኞቹ ፣እንዲሁም ቀና ልብ ላላቸው ሰዎች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ! ክብረት ይስጥልን! መልካም ዘመን! 💚 💛 ❤
@MartaBiru
@MartaBiru 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ሳይህ ሁሌ በአጸደ ስጋ ከኛ ጋር የሌለች እናቴ በጣም ትወድህ ነበር ፈይሳ እያለች ነበር የምትጠራህ ገጠር ያለ ዘመድ ነው መሰለኝ ፈይሳ ምነው ኖራ ብታይህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር። እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አለም ስራህን በጉጉት እንጠብቅሀለን።❤❤❤
@etaferahugebremariyam730
@etaferahugebremariyam730 17 күн бұрын
Eleeee Eleeee geta enkuwan lezi Ken abekak
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 күн бұрын
ፀጋዬ እሸቱ ልክ ነህ በፈረንጆቹ ሰማንያ መጀመሪያው አካባቢ ሒልተን ወርቅ መሸጫውጋ ልክ ሳየው በሳቅ ከመሞቴ ብዛት ፈገግ ብሎ "ምነው ምንድነው ምን ያስቅሻል.... ሲለሽ መልስ እንኳን መስጠት አቅቶኝ ነበር: ዝም ብለህ ስታየው ራሱ የሳቅ የፈገታችን ምንጭ በጥናት ሳይሆን አብሮት የተወለደ የተፈጥሮ አስቂኝ:- Born-comedian ነው: ከመሞታችን በፊት መድኃኒዓለም ጤናውን ይመልስልን እላለሁ🙏🏾☝🏾
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤ ልመነ
@tadessewaketa1603
@tadessewaketa1603 18 күн бұрын
እ ን ካ ን ለ ዚ ህ ቀ ን አ ደ ረ ስ ህ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 5 күн бұрын
ትክክለኛ ቻርሊ ቻፕሊ
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 26 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታደሰች ።
@mekdeskebede610
@mekdeskebede610 25 күн бұрын
Dr Tadessen. Betam betam gobez doctor yenenem beteseb hiwot yekeyeru nachew rejim edeme Doctor amesegenslehu bezih agatami
@kibrom2319
@kibrom2319 4 күн бұрын
የምናወቀው ኢትዮጵያ ዊንተ ይ ህ ነው አግዚአብሔር ለፋታቹን የቁተርላችሁ
@77861022
@77861022 4 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ሞቱ ከማልቀስ ጥሩ ሰው ነበር ከማለት ይሄን ድንቅ ስራ ለማድረግ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ 🙏🏾
@zenagirma8230
@zenagirma8230 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 10 күн бұрын
አገር ትዝብት ላይ ወድቃ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሥገን !!
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 4 күн бұрын
ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሰጭው ለኪው ማን ነው?
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 26 күн бұрын
አማሪካን አገር ነው እንዴ የሚኖረው ብዙ ግዜዬ ነው አየሁት ።
@habtubee
@habtubee 25 күн бұрын
ህክምና ላይ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 25 күн бұрын
@@habtubee you're great.
@tibletsolomon8845
@tibletsolomon8845 25 күн бұрын
Egiziabher yetemesgene yihun
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 12 күн бұрын
ቴዎድሮስ ዘፋኙም ሳያመልጣችሁ ለሀገሩ አብቁትና አድኑት ከእግዚያብሀረር ጋር
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 25 күн бұрын
መጃጃል ይመስለኛል። ""ኣውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ኣይሰማም"" ኣለ ያገሬ ሰው ሰርቶ መብላት እንዳለበት ንገሩት
@menurhassen7434
@menurhassen7434 24 күн бұрын
አንተ ነብርክ እክምና የሚያስፈልግህ ጭንቅላትህ ባዶ ነህ!!
@AynalemAdmasu-t7v
@AynalemAdmasu-t7v 10 күн бұрын
Elelllllllll enqwan lezeh abakeh yerdachut bemulu egzBher bederachun yekfelachu dr ergem edemena tena temgnhu wawa dese blognal yesefere lg nw
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 6 күн бұрын
ልመን አድክሽን ውስጥ ለ 7 አመት እንደሰራ ሰው አልጠጣም አልልም ግን አላዘወትርም ላልከው ትልቅ ስህተት ነው !! you need to stop completely there is no sobriety even one sip. Please please 🙏. Even you don’t believe you were an alcoholic 😢😢😢😢 denial is a sign of not healing so please take advantage of your second chance pray and 🛑🛑🛑 drinking alcohol!!! Do not lie to yourself!! I love you but you have to swallow the truth!!!
@btbt4487
@btbt4487 26 күн бұрын
👍👏👏👏👏👏👏👏😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 8 күн бұрын
Comedian? Do you have a word in your language?
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 25 күн бұрын
Ke betesebu gar indignant erdute please
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 25 күн бұрын
Betame desi yemile . melkame madergi melkame new lerdachhote whule telke sira new yesracwhote .😂😂
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 25 күн бұрын
ይህ ሰው አያረጂም እንዴ ? ክክክክክክክ ልመንህ ፣ እንግዳ ዘር ይሁዲዋ እና አለቤ እንዴት ይረሳሉ እነሱን መርሳት ማለት እስራኤልን መርሳት ማለት ነው ። ክክክክክ
@yonasbiratu2980
@yonasbiratu2980 25 күн бұрын
😂
@selamhaile1315
@selamhaile1315 25 күн бұрын
Ye program etiret alebachihu., medegagem selechen eko ...wiyyyyyy..feshita feshita feshita the whole faken week..now paris24...Zena 12 times a day one program...what kind of chanal is this.... program mery yelem..ye 5 amet kid new yemimeraw teghito...sew endemiselechew ayakum..program kelelachihu...ke leloch chanal temaru...
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 25 күн бұрын
ጠጅ እና ጫት መውደድህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትህን ያስመሰክራል ። ክክክክክክክክክክ እንወድሃለን ወንድማችን ።
@rabelyohannesgetye2195
@rabelyohannesgetye2195 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36