Ethiopia: አሁን የደረሱን መረጃዎች | ዘ ኢትዮጵያ | The Ethiopia News NOW June 26, 2024

  Рет қаралды 39,757

The Ethiopia

The Ethiopia

Күн бұрын

The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News June 26, 2024
#Ethiopia Jawar Mohammed on Fano
Olympic
Paris Olympic
#Ethiopianews
Gedu Andargachew
anchor media
Mesay mekonnen
New Ethiopian Law Explanation
Fano Amhara
Dereje Habtewold
Kimant
Tigray Mezmur
Tigrigna Music
Oromo Music
Oromo Mezmur
oromo news

Пікірлер: 199
@እንይየማሪያምልጅ
@እንይየማሪያምልጅ 3 ай бұрын
ጀግናው ፋኖዬ በቁመህ ጠብቀኝ መሳሪያቸውን ቀማቸው ቀጥሎ ገረፋቸው ቀበቶ አስፈታለው ያለው ጁላ አሁን ሰላም ሰላም ይላል ይህ ሁሉ በክንድህ የመጣ ነው ፋኖዬ የኔ ጀግና ትግሬ ቢታገል የአገሪቱን ንብረት ታቀፎ የማያልቅ መስሎት ነው ኦነግ ቢታገል ከሴትና ህጻን ጋር ነው ፋኖዬ በራሳቸው መሳሪያ ገረፋቸው ወንድ አባ እረፍርፍ አንበሳ የአንበሶች ልጅ ፋኖ💚💛💓💪💪💪💪
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
የአማራ ትግል አራጅ አብይ ለፍርድ ማቅረብ ነው ።ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@eztg2758
@eztg2758 3 ай бұрын
ንፁሃን አማራን ሲጨፈጭፉ ኑሮው አሁን ፋኖ ዋጋ ከፍሎ መታጠቅ ሲጀምር ኦሮሙማ ሠላም ሠላም ይላል ። አማራ ዋስትናችን ፋኖዎቻችን ናቸው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ፋኖ ባይነሳ የአማራን ህዝብ እስካሁን ጨርሰውት ነበር።
@eztg2758
@eztg2758 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 ፋኖ ህዝብ ነው የተለየ ነገር የለም ስለዚህ የአማራን ጎሳ በማጥፋት መሬትን መውረር ነው ህልማቸው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
@@eztg2758 ትክክል እየወረሩ እኮ ነው ይህንንም በግልፅ ተናግረዋል
@eztg2758
@eztg2758 3 ай бұрын
@@abuhaile6517 አንተ አትነግረኝም በጊዜ ሁሉንም ታያለህ የእናንተ ብርታት ሳይሆን አጋጣሚዎች ናቸው ወንድ ወንድ ነኝ ጨዋታ የገበችሁ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
@@eztg2758 ምንድነው የምትቀባጥረው ቅዥቤያም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
አማራ እንደ ትግራይ በይቅርታ አያልፍህም አማራ ለፍርድ ያቀርባቹሀል በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
የፋኖ ትግል አማራ ጠል የሆነው ብልፅግና ፈርሶ የሽግግር መንግሥት ይቋቋም ከዚህ ውጪ ትግላችን ይቀጥላል "ሕዝብ ያሸንፋል 🇬🇳💪
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
😂😂😂 ፈሳም ናቹ ቀረርቶ ብቻ የናነተ ትግል ከቀረርቶ አያልፍም።
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
​@@be-lieverባርያ ጋላ ወረራ አራጅ መጤ🤧
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
@@Mekd87 ጀግና ነው ወሮ ጠቅልሎ ገዝቶ የሚኖረው 💪 እነደናነተ ዘመኑን ተወረረኩ ተሸነፍኩ ብሎ አያለቅስም ጋላ ረግጧቹዎል 🤣🤣🤣🤣
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ሰላም ይሻላል እያልክ እየለመንክ አይደል ወይ አንተ ፈሳም በቆመህ ጠብቀኝ ፈስክን እየረጨህ ፈረጠ ጥክ😂🤣
@asmara3973
@asmara3973 3 ай бұрын
የምን የአገር ሺማግሌ የአገር ሺማግሌ እሚባል የለም ባል እና ሜሥት አልተጣሉም
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
በትክክል ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 ай бұрын
ይህ ጌታቸው ጉደና የሚባላ አሣማ ቁጥር አንድ የአማራ ጠል የብልፅግና አባል ለመሆኑ በአጣዬ ሕዝብ ላይ ያሥፈፀመው ጭፍጨፋ የሚራሣ አይደለም ።
@beloved1900
@beloved1900 3 ай бұрын
አይ ጀዋር የሆነ ነገር ሲመጣ ብቅ ይላል ምንድነውኬንያየሚሰራው ? ማነው ያስቀመጠው ? ማነው ገንዘብ የሚከፍልለት ??... አሜሪካንን ትቶ እንዴት እዛ መኖር መረጠ .....ሞኝ ቢላ አለ መገርሳ
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 ай бұрын
አብይም ሆነ የኢትዮጵይ መከላከያ ጀረናል በዘር ማጥፋት በአለም መንግስታትና ህዝብ የታወቁ ናቸው እነሱ ለፈፅሙት ወንጀል ፍርድ በመጀመርያ ያስፈልጋቸዋል first Justice first Justice without justice no peace, no peace!!!!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 3 ай бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው ችግራችው ስልጣን ላይ ብቻ ነው ህዝብ ለመጨፍጨፍ ለማፈናቀል አንድ ናቸው ድል ለኢትዮጵያውያን ሞት ለአረመኔው አገዛዝ ይሁን!!
@tadgizaw223
@tadgizaw223 3 ай бұрын
የጀነራሉ አባባል ተቀባይነት የሌለው ማጭበርበሪያ ቢሆንም በብልፅግና እንደእንሰሳ ከመታረድ በፋኖ ስር ባሪያ መሆን ይሻላል ብየ አስባለሁ።
@meba1792
@meba1792 3 ай бұрын
በትክክል ለባንዳ ና ለ ሎሌ ቦታ የለንም ፋኖ ጀግና ነው💪🏼💪🏼💪🏼
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Ай бұрын
ጀዋርዋነኛውየአማራጠላትነው❤
@Brook-e7d
@Brook-e7d 3 ай бұрын
ጀዋር መሀመድ ስለ አማራ ፋኖ ምን አገባው እዛው ኦነጦን ይምከር
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 3 ай бұрын
ድርድር ብሎ የለም ፋኖ አአ ይቆጣጠራል ብልፅግና ፈርሶል
@fathimafathima2712
@fathimafathima2712 3 ай бұрын
ድርድርየለም ወድሟቻችን እያለቁ እናተ ሰላማ ሀገርተቀሞጣችሁ ብለዉ በለዉ ትላላችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 ከንቲባ አብይ እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳል ጅል
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 3 ай бұрын
በጎን ጦር እየላከ ድርድር ማዘናግያ እንዳይሆን መጠርጠር ተገቢ ነው።
@meletho304
@meletho304 3 ай бұрын
የጀዋር አስተያየት የሚመነጨው የብልፅግና እየተሸነፈ መምጣት ማሳያ ነው አማራ ሲሞት ዝም ብልፅግና ሊወድቅ ሲል ከዛራ ማቃበል ነው የጀዋር አስተያየት
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 3 ай бұрын
ከበሰበሰጋ ድርድር የለም ከምር በጣም ያሳዝናል የኦነጉ ተላላኪ ከመሆን መ ሞት ይሻላል ጀነራል አበ ባው እባክህ ከወያኔ ተማር እባክህ ወይልቅቅ
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 3 ай бұрын
የጁሀር የላከውን ኃይል መልዕክት አስተላልፏል.. መጀመሪያም ነቅተናል...የነዓምን ግን አሳቀኝ...አትርሱኝ ነው?
@tayalemu9311
@tayalemu9311 3 ай бұрын
ጀዌ አርፈህ ተቀመጥ ☝👁‍
@abiymekonnen386
@abiymekonnen386 3 ай бұрын
Power belongs to the people
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Bravo fano victory sooner
@fefeb4298
@fefeb4298 3 ай бұрын
ጀዋርን ከአብይ ለይቶ ማየት አይቻልም በጀርባ ከአብይ ጋር እንደሚሰራ ብዙ ነገር ያሳያል
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 3 ай бұрын
Selam le ethiopia 1
@zzz-fg4yy
@zzz-fg4yy 3 ай бұрын
❤❤❤
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 ай бұрын
ጀዋር የአንተ ፓርቲ በመራራ ጉዲና የሚመራው ለምን አብይ ያዋቀረውን የምክክርና እርቅ ኮሚሽን አውግዞ ይህ ሰላም እያመጣም ብሎ አልቀበልም አለ ይህንን ብቻ መልስ አንተ የአማራውን ትግል ልትመክር የምትችል ማነህ ዋናው የአማራ ገዳይና አስገዳይ ነህ እባክህን ዝም በል !!!
@WubalemWale
@WubalemWale 3 ай бұрын
ድል ለተከደው ለአማራ ህዝብ
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 3 ай бұрын
እዚህ ሀገር ላይ በኑሮ ውድነት የሚሰቃዩት "መምህራን" ብቻ አይደሉም ፊሽካውን የሚያስጮሁት የሀገሪቱን ወንበር የያዙት መምህራን ስለሆኑ ብቻና ብቻ ነው።
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር 3 ай бұрын
ጁሀር ተከብቤለሁ ብለህ ያስገደልካቸው አማሮች ገና ሂሳብ ትከፍላለህ👹ብዙ ቤተክርስቲያንን በቄሮች አቃጥለህ ካህናት አሳርደህ አሁን እንደሰላማዊ ሰው ብቅ እያልክ አፍህን ትከፍታለህ👹ወላሂ ትከፍላለህ
@tadgizaw223
@tadgizaw223 3 ай бұрын
መግለጫው በውይይቱ የነበረው ሳይሆን በልፅግና የፈለገው ማስመሰያ ነው።
@MesfinAbebe-fx2jd
@MesfinAbebe-fx2jd 3 ай бұрын
እሬሳውን እንጎትተዋለን ይህን ፈሳም ፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድን ቀን ጠብቅ በለው
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 3 ай бұрын
ፋኖዎች እንደ ቅንጅት እንዳይጫወትባችሁ "ተማመኑ ተባበሩ ተነጋገሩ ተደራደሩ " የጆነሳይድ ጉዳይ እንዳይረሳ!!!!
@birhanuyigletu72
@birhanuyigletu72 3 ай бұрын
ጌታቸው ማለት ፀረ አማራና ፀረ ኢትዮጵያ ነው። ለመሆኑ በ3 ቀን ትጥቅ አይደለም ቀበቶ እናስፈታለን ብሎ አይደል የአማራን ልዩ ሀይል አፍርሶ ጦርነት የጀመረው መከላከያ አይደለም እንዴ።
@AsAs-n4k
@AsAs-n4k 3 ай бұрын
ለሃገራችን መናጋት ለህዝባችን ማለቅ የነጁሃር እጅ አለበት ሳይታሰር በፊት እግሩን በግሩላይ አነባብሮ የሚናገርው ነገር ቀላል አልነበረም እደነሱ ትተናማ እስካሁን ህዝብ ተጫርሶ ሃገር አልባ ሁነን ነበር ብቻ አላህ ሰላሙን ይመልስልን
@tewodrosAfework-l6b
@tewodrosAfework-l6b 3 ай бұрын
አባገንልፀግናመገሪስስ አለበት
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
ጀዋር አንተ ፀረ አማራ ነህ ለህግ ትቀርባለህ አማራ ያስጨፈጨፈክ ነህ😡😡😡😡
@mesrakmeskel4920
@mesrakmeskel4920 3 ай бұрын
Amhara will remember what Jawar did in the past.
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
🛑 Do not amplify the OROMOS - propaganda❗️ Jawar Mohammad is working for OHODED - BILTSIGNA ❗️
@Yassenaliahmed-j4u
@Yassenaliahmed-j4u 3 ай бұрын
ብልፅግና መፍርሥ ብቻ ነው ያለበት ሌላ እድል የለውም እድሉን ጨርሶል ተወያኔ የባሰ በዘር ከፍፍለህ ግዛው ነው ብልፅግና
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 ай бұрын
ጀውሃር ሸለመጥማጡ!!የእሱን አስተያየት የሚሰማው የለውም።
@JahraTonya
@JahraTonya 3 ай бұрын
እዳትታለልፉኖሊያሢዞችሁነው😢😢
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 3 ай бұрын
ቡልፀግና ይወደም
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 3 ай бұрын
ጃዋር ቄሮን ምክረው ጉዲና ፊት
@JahraTonya
@JahraTonya 3 ай бұрын
መጀምሪያ😢😢ወታድሩከቀበሌውለቆይውጣሊታልልነው😮😮
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 3 ай бұрын
ጨቅላው የአማራ ፋኖን ንቆ ፋኖ 4ኪሎ ገብቶ ሬሳውን ሊጎትተው ነው እውነትም ፋኖ ይችላል✅✅✅✅
@semanhassen5435
@semanhassen5435 3 ай бұрын
4 kilo siga naw megotetew😅
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
😂😂😂በምን አቅምና ብቃት 4ኩሎ አይደለም የጎንደርን ኦና መግባት አልቻለም። ፋኖ ምላስ ጦሩ በምላሱ ነው የሚገባው😂😂🤣🤣
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
​@@be-lieverጠብቁ እየመጣን ነው ክረምት የመቼል 💪💪💪
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
​@@semanhassen5435ጠብቁ ክረምት እየመጣን ነው ጠብቁ 💪💪💪
@semanhassen5435
@semanhassen5435 3 ай бұрын
@@Mekd87 yet America naw😀😀
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 3 ай бұрын
If FANO is a real freedom fighter for the Amhara people and has a valuable cause, it must unite first. If they were united, they would have more leverage to negotiate or fight with Biltigina. Otherwise, it’s meaningless to keep fighting with disintegrated Fano’s forces that leads to catastrophe, and they will worsen the Amhara region situation and hurt innocent civilians. Starvation and death weakened the Amhara people and the region more than ever. Unite, Unite, Unite, Unite, …..
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 3 ай бұрын
Endenesu mesloihew new lemn ayz ethiopia adel enat mekera yablahew yehe seltan new
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 3 ай бұрын
ፋኖ ባአይነሳ አማራን ጨረሰው ነበር ሌቦች
@super-star3
@super-star3 3 ай бұрын
Jewar it is not your business about Fano. Your party is called OFCO , nothing to do with Amhara . "Hateraw"
@molalignabate5546
@molalignabate5546 3 ай бұрын
ጃዋር ከብቱ ከብቶችህን ምከር
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 ай бұрын
ድል ለፍኖ ሞት ለከቲባዉ አብይ
@trtt90
@trtt90 3 ай бұрын
💪💪💪💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
No negotiations with galla government
@meretwork
@meretwork 3 ай бұрын
weter Amaraye dele le fano dele le Amhara fano yechelale tenker selam yale fithe yelem geyoche leferde yekerebu
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 3 ай бұрын
አርቅ ለማደድረግ በመጀመሬያ ህዝቡ ከጨረሰ በኋላ ቡልፀግና ሲጨቀዉ አንደራደር😅
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 ай бұрын
ቀበሮ ጸጉር እንጂ ፀባዩን ቀይርም(ጀዋር)
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
No negotiations
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
What is the difference between OHODED and Jawar❓️They are the same side of the coin❗️However, I never thought that they were such barbaric.
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
No negotiations with galla
@alextemesgen723
@alextemesgen723 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሠላም እንዲሰፍን ሼክ አብራሂም ቢሊሳ ስልጣን ላይ ይምጣ!!! የድሮ የድሬ ልጆች ምን ትላላችሁ 😂😅😂
@asfawasfish4031
@asfawasfish4031 3 ай бұрын
Jawar attemtpting to safeguard his Oromo oligarchy Full me once , shame on you Full me twice, shame on me
@hannagerma3505
@hannagerma3505 3 ай бұрын
Tell the t your people
@lofysis
@lofysis 3 ай бұрын
ጀዋር የሚፈልገዉን መግደል ማፈናቀል መዉረር አዲሳባን አማራ ላይ ጦር አዝምቶ መግል በጅምላ ፍላጎቱ እየተከናወነለት ነዉ በአብይ ሁሌ አንድ ነገር ትዝ ይለኛል ተስፋዬ ገብረአብ የሚባለዉ አሁን ሲዮል ገብቷል ለአብይ ምክር ለግሶት ነበረ በፌስቡኩ እናሽመልስ ነፍጠኛን ሰበር ናቸዉ ሲል ነፍጠኛን በቀላሉ አትሰብረዉም እስክድርን ወደ ድሮ ቤቱ አስገባዉ ጀዋርን ለጊዜዉ ዞር አድርገዉ ብሎ ምክርሰጠዉ ከዛማ አጫሉን በሉና አፍፍሶ አሰራቸዉ ከዛማ ዞር አረገዉ እስከዛሬ😂ስቶቻቹ ታስታዉሳላቹ ድራማዉን
@Tsehay6773
@Tsehay6773 3 ай бұрын
ጀዋር ተብየ የአንተ ምክርአያስፈልገውም አንተም ለፍርድ ከሚቀርቡት አዱ ነህና
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 3 ай бұрын
beltsegna ena hwahat memetate alebachew ashebari buden nachew
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 3 ай бұрын
What are you talking about? Does your news really give you sense Repition . Bututu . Nonsense.
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 3 ай бұрын
@የምታምረው
@የምታምረው 3 ай бұрын
አታጫፍሩ ይሄ ገዳይ ጅሃር መሃመድ እራሱ ተጠይቂነው እውቅና እየሰጣችሁ አታጃግኑት
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Liar government
@addisababa8072
@addisababa8072 3 ай бұрын
Who is jawar stay away from Amhara people freedom
@kebenasefere6773
@kebenasefere6773 3 ай бұрын
ጃዋር = ቱልቱላ
@hananethiopia6799
@hananethiopia6799 3 ай бұрын
ጀዋር ሜንጫ ምን አገባክ ስለ አማራ ፋኖ አንተ አራጂ 🤮
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
No body belive galla
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 3 ай бұрын
ጀዋር አማራና ክርስቲያኖችን በካራ (በሜጫ )ያልከው ነው ዛሬ ክርስቲያኖችንና አማራው በየ ቤተ ክርስቲያኖች የሚታረዱት አንተ በሞታችን ከአብይ ምን ልዩነት አለህ እባክህ በሞታችን አትቀልድ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 ай бұрын
በትክክ አሜሬካን ወኖ የተናገረው አይረሳም ክርሰቴያንና አማራ ግደሎ ያለው 😢😢😢😢
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Bravo fano victory sooner
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
No body belive galla
@muhammadmusa6691
@muhammadmusa6691 3 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ ይህን መንግስት ማመን አይቻልም
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 3 ай бұрын
ጀዋር የአማራን ህዝብ በማሰጨፍጨፍ የመቶ ሽወች ደም በጁ ያለ ወንጀለኛ ነው🙄🙄
@sanamiss5234
@sanamiss5234 3 ай бұрын
ጀዋር መርዝ የረጨው የተረሳ መሰለው ነፍጠኛ እያለ
@semanhassen5435
@semanhassen5435 3 ай бұрын
Ena naftegna ewnatun nawa min yetebes marze kanaftegn balay yelem specially for Oromo people
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 3 ай бұрын
ጀዋር ማለት አብይ ነው የዚህን ሰው ወሬ እንዳትሰሙ ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 3 ай бұрын
Yes
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 ай бұрын
የኦሮሙማ ጀነራሎችና እነ ጃዋር ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ፤ የአብይን መንግስት ለማዳና ስልጣኑ ከኦሮሙማ አራማጆች እጅ እንዳይወጣ ለማድረግ ይፈልጋሉ። ለዚህ እቅድ መሰናክል የሆነባቸው የፋኖ መጠናከር ስለሆነ፤ ከፋኖ ጋር ወታደሩ ይደራደር በማለት አስቀድሞ የፋኖን አመለካከት ለመፈተሽ ይመስላል። ጀዋር መሐመድ ከሱ የበለጠ የፖለቲካ ቁማር የሚች የለም ብሎ የሚያስብ ቱልቱላ ኦፍቱላ ግለሰብ መሆኑን በተደጋጋሚ አስመስክሯል።
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
​@shemseiashemseia 🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከምንግዜውም በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@Freedom-vk6vo
@Freedom-vk6vo 3 ай бұрын
ጃዋር በሽብርተኝነት የሚከሰስ የንጹሃን ልጆች ደም አለበት የግዜ ጉዳይ ነው ይህን ጋጠወጥ ቨህግ የሚጠየቅበት ግዜ ይኖራል
@YeshiMulat
@YeshiMulat 3 ай бұрын
ጅዋር ዛሬ ምን አመጣዉ. እሂ አራጅ. ማን ይሰመዋል. እንዳይወድቅበት ነዉ እንጂ ለአማራ ህዝብ. ምን አስጨነቀዉ. ስንት አማራ ከክልሉ. ታርዷልኝ.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ቴሌቪዥን አቋቁሞ አማራን አቃጥሉ ግደሉ እያስባለ ያስጨፈጨፋቸው ንፁሃን ነፍስ ፍርድ እየጠበቀ ነው ።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@shemseiashemseia
@shemseiashemseia 3 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
​@@shemseiashemseia🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከምንግዜውም በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 3 ай бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከወያኔ በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@shemseiashemseia
@shemseiashemseia 3 ай бұрын
ወንበዴ መቼም ኣሸንፎ ኣያውቅም
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm 3 ай бұрын
ብዙ ሚድያዎች ተጃጅለው ህዝባችንን እያጃጃሉ፣እያዘናጉ ነው።ከአብይ ውጭ የትኛውም ባለስልጣን ቢናገር ከካድሬነት ውጭ ከአብይ ውሳኔ ውጭ ምንም ማድረግ አይችሉም በቃ።አብይን አየነው አየነው ስንት ጊዜ እንሸወድ?በቃ አገኘሁ እንድህ አለ፣አንዳርጋቸው እንድህ አለ፣ብርሃኑ ጁላ እንድህ አለ፣አበባው እንድህ አለ እያልን ማውራቱን ቀንሰን ሙሉ በሙሉ ውሽትና ለፕሮፓጋንዳ መሆኑን ቀድመን ተረድተን ለህዝብ ካልተናገረን በህዝብ ላይ፣በፋኖ ላይ ጉዳት ይደርሳል።ስለከንቱ ድረድር ጊዜ ሰጥተን ስናወራ አብይ ጦርነቱን አጧጡፎ ቀጥሏልኮ።ሸኔን በድርድር ስም ሃይሉን አዛብተነዋል እያሉ አይደል እንዴ? አብይ ከሰላም ይልቅ ለስልጣኑ እንደሚሞት እያወቅን ለስልጣኑ ብዙዎችን እንደገደለ፣እንዳሰረ፣ከሃገር እንድሰደዱ እንዳደረገ አናውቅም እንዴ? ኤፌኮን ወይንም የኦሮሞ ኢሊት በሙሉ ጀዋርን ጨምሮ ለአማራ ምን እንደሚያስቡ አናውቅ ይሆን?አማራ እንኳን የኦሮሞና የትግራይ ኢሊት አይደለም የአማራ ሆዳምም እየገደለን፣እያስገደለንም ነው።
@workukassaw2880
@workukassaw2880 3 ай бұрын
ጌታቸው ጉዱና ስለፋኖ የዘረዘረው ከራሱ የበታችነት የተነሳ አስተሳሰብ ነው የትክክለኛ ሰው አስተሳሰብ እና ዘረኝነት ከሌለበት ሸኔስ አላማው ወርቅ አንጥፎ አብይን ይቀበለዋል ጌታቸውኮ ብዙ የሚያስጠይቁት ነገሮች አሉበት ዘረኛምነው ወያኔስ ምንድነው አላማው ይህ ደንቆሮ ጀነራል ነው
@ysolnet
@ysolnet 3 ай бұрын
አቶ ጌታቸው ጉዲና የተናገረው ሁሉ አሁን እነሱ እያደረጉ ያሉትን ነው ። የአማራ ፋኖ ግን ከሁሉም እልቂት በፊት በተለያዩ መንገዶች በሰላማዊ ሰልፍም ሆነ በህባዊ ስብሰባዎች ገልጿል ።
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 3 ай бұрын
ደልለፋኖደልለአማራ❤❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 3 ай бұрын
አማራ- ሆይ ቸኩለህ ሳትደግፍ በብልሕ አስተሳሰብ ተጓዝ ካልሆነ ዋጋ መክፈልና ማፈርም ይኖራልና።
@zahraa3088
@zahraa3088 3 ай бұрын
ማለት
@Ethiopia-xr8zb
@Ethiopia-xr8zb 3 ай бұрын
ጀዋር እድሜህን ያሳጥረው ።
@Fikru1948
@Fikru1948 3 ай бұрын
That is OROMO - forces not Ethiopia ❗️
@fisehamerawi.1844
@fisehamerawi.1844 3 ай бұрын
ዜና አውራ እንጂ የመንግስት ቃል አቀባይ ትመስላለህ
@YeneneshHabteGiorgis
@YeneneshHabteGiorgis 3 ай бұрын
ይወንጥሀ
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 3 ай бұрын
አማራ ተው የትም አትደርስም በድርድር መልክ እንቀብራታለን💪💪💪💪💪✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️💪💪💪💪💪💪💪💪✈️✈️✈️✈️
@Mekd87
@Mekd87 3 ай бұрын
ወረራ ጋላ ይቀበራል 🤧
@Sade948
@Sade948 3 ай бұрын
አፍርብይ ደቆሮ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 3 ай бұрын
@@Mekd87ትግሬ ነው ኦሮሞ አይደለም
@eyuas-l7y
@eyuas-l7y 3 ай бұрын
እዴ አሁን ጀዋር የሰጠው አስተያየት በመከላከያ ትመራላችሁ ነው የሚለው ወይስ መንግስት ያላችሁን ተቀበሉ ለማንኛውም አንባ ገነንነት እኛ እናሳያቸዋለን ያለውን እደማይረሳው ተስፋ አደርጋለው ይህ ብቻ ሳይሆን OMN የቴሌቪዥን ጣቢያው የሚያስተላልፈው ጥላቻ በአጠቃላይ የኦሮሞም ሆነ የህወሓት ፖለቲካ በአማራ ጥላቻ የተመሰረተ ነው
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
የአማራ ዩቱበሮችስ ፍቅርን አደል የሚያስተምሩት
@eyuas-l7y
@eyuas-l7y 3 ай бұрын
@@be-liever አየህ ልዩነት እኔ ያወራውት ስለቴሌቪዥን አንተ የምታወራው ማንኛውም በጁ ስልክ ያለው ሁሉ ስለሚጠቀመው ዩቱብ ሲቀጥል ምን አልባት ቲክቶክ ላይ ሊሰዳደቡ ይችላሉ እንጅ በጭራሽ አማራ ሆኖ ለህዝቡ ድምፅ ከመሆን ውጭ የጥላቻ ንንንር የሚያስተላልፍ የለም ካለ ስሙን ንገርኝ የአማራ ሚዲያም ይሁን ዩቱበር በጀዋር ልክ የሚያስተላልፍ ካለ ስሙን ንገረኝ ደግሞ እኔ እያልኩ ያለሁት እውነት ሰላም ከተፈለገ ቢያንስ ያለፈው አልፏል ሌላውን ሰላም የሚነሳ ንግግር እየተናገረ ሰላም ፍጠሩ ከማለት ከራሱ ይጀምር ነው ሰወች ያልገባን ፖለቲከኞች እነሱ ሰላም ባለው ሀገር እየኖሩ ህዝቡን ግን እራሳቸው ሰላም እየነሱ ከዛ ሲፈልጋቸው ሰላም ፈጣሪ መስለው ይመጣሉ ጀዋርም ሆነ ሌሎች ፖለቲከኞች ከነቤተሰቦቻቸው ሰላም ያለበት ሀገር ነው ያሉት ክብሪቱን ለኩሰው
@be-liever
@be-liever 3 ай бұрын
@@eyuas-l7y 🤣🤣😂😂 ለማያውቃቹ ኢትዮ 360 ላይ የአማራ ኢሊት የተባለሁሉ በየተራው እየተፈራረቁ እሰከነ ጋዜጠኞቹ ኦሮሞና ትግሬ ላይ ጥላቻን ሲነዙ አይደል የሚውሉት እነ ሻላቃ ዳዊት እና ሌሎቹ የአማራ መሁር ነን ባዮች መሃይማን በየቀኑ ስለ ኦሮሞና ትግሬ ጥላቻ ሲነዙ ሲፎክሩ የሚውሉት🤔🤔 አንከር ሚዲያ ላይ በየቀኑ የአማራ ኤሊቶች የጥላቻ ቅርሻታቸውን ሲያቀረሹ አደል የሚውሉት። ለማያውቃቹ።🤔
@afeweld5291
@afeweld5291 3 ай бұрын
* ጀዋር ሜንጫ " እናቴ ክርቲያን ነች፣ በኦሮሞ ክርስቲያን ማለት አማራ ነው ኦሮሞ ማለት እስላም ነው" ሲል። የኢሳትና የግንቦት ሰባት ግሞች አስተካክለው ጀዋር እናቱ መንዜ ናት ብለው ታዋቂው፣ የፖለቲካ ሳይንሲስቱ፣ ወጣቱ የፖለቲካ ምሁሩ እያሉ አማራን እያሰደቡ ማስታወቂያ ሲሰሩለት ኖረዋል። * ጃዋርም " እኔ በአማራ ሚዲያና ስብሰባ የምቀርበው ላስተምራቸው የኦሮሞ ወጣት ምሁር አለኝ ብሎ እንዲያስብና እንዲነሳ ተጠቅሜባቸዋለሁ" ብሏል * ጀዋር ባወራ ቁጥር ማስታወቅያ በነፃ የሚሰራለት የአማራው ግትልትል ነው። ባለፈው ሚኒስትሮችም አብይም ሠላምን ይፈልጋሉ ይሠብካሉ ብሎ መርዝ እረጨ፣ የአማራ መፈናቀል፣ግድያው ማሰደድና ማሰር ግን ቀጥሏል፣ *ጃዋር "አማራው ለሠላም ተጠይቆ እንቢ ብላል" እያለ እያሳጣ ነው። አሁንም የመከላከያውን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ ይህንን ካልተቀበላችሁ የእርስ በእርስ እልቂት ይታወጃል እያለ ነው። ስለ ሽግግር ፍትህ፣ ስለአማራው የህልውና አደጋ የትግሉ ፍትሃዊነትን አይናገርም፣ ስለ ህዝባዊ መንግስት ምንም አያወራም፣ ሕገመንግስቱና የነገድ ፌደራሊዝሙ ቢሊኒየር አድርጎታል፣ የጫት የቡና የወርቅ ኮንትሮባንድ የሰው ዝውውር የ፮ ሚሊየን ዶላር አቀባባይ ያደረገውን መንግስት እንዴት ይውደቅ ይላል?! ቢቻል ሠላም፣ ድርድር፣ ሰጥቶ መውሰድ፣ ቁማር እንዲቀጥል ያተረማምሳል። ጎበዝ ንቃ! ትግልህን አጠንቅረህ ቀጥል ኢትዮጵያ ኖራ አማራ አልተጠቀመም ልዩ ጥቅማጥቅም ካላቸው ዕኩል በማናቸውም ጉዳይ አማራው ጣልቃ አይገባም ያረረበት ያማስል! ።ይኼው ነው!
@santaw5392
@santaw5392 3 ай бұрын
​@shemseiashemseia 🇪🇹 ኢትዬጵያ ተነሽ/ተነስ። 🇪🇹 እኛ ኦሮሞዋች የራሳችንን ሰርተን ማግኘት አለብን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በመቀማቱ በመገደሉና በመፈናቀሉ፣ ህዝቡ እኛ ኦሮሞዋችን ከምንግዜውም በላይ እንደ አውሬ እያየን ነው። እውነት መምራት አንችልም፣ ሌላ ይምራ ከማለቃችን በፊት።
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 3 ай бұрын
ጀዋር ምናገባው ስለፋኖ መጀመሪያ በራሱ ክልል ያሉትን ብምከር እነ አብይ በሳምንት ውስጥ ሱሪ አስፈታለው ብሎ አደል የጀመረው አሁን ለማስመሰል ነው ድርድር አይፈልግም አብይ ለማስመሰልና ለአለም አቀፉ ሕብረተሰብ እምቢ አሉ ለማለት ነው ድርድር እሚለው የፋኖን አቋም ይፈራል ከምንም በላይ ደግሞ ሽማግሌ እሚሉት ባልና ሚስት ተጣሉ መሰለው እዴ
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቤዛ በጓደኞቿ ሰርፕራይዝ ሆነች Baby shower
8:18
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 22 М.
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН