Ethiopia: የጂኦፖለቲካው ውድድር ያየለበትና ጦርነቶች ያልበረዱበት 2024 የተከሰቱ ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መካከል

  Рет қаралды 7,954

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

Пікірлер
@efremabraham2775
@efremabraham2775 2 күн бұрын
Jawar is a great mind person. He is now evolved to a new man. We have to welcome him with open arm.
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 2 күн бұрын
እስር ቤት ከመግባቱ በፊት የማያቃትን ኢትዮጵያ እስር ቤት ገብቶ ሊያውቃት አይችልም ።ያለውም አስተዳደር ፀረ ኢትዮጵያ እንጂ አንድነትን የሚያስተምር አይደለም። አንገቱን በሜንጫ በለው ብሎ ብዙ ሰው ያስገደሉ ጁህር ለፍርድ መቅረብ አለበት እንጂ የሱን ፕሮፓጋንዳ የምንሰማበት ጊዜ የለንም።
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm 2 күн бұрын
እኔ የምለው ጀዋር እንዲገደሉ ያደረጋቸው ሰዎችና ቤተሰቦቻቸው አያሳዝኗችሁም ግፍ የሰሩ ሠዎች መልካቸውንና ቅርፃቸውን እየቀየሩ ይህችን ሃገር መቀለጃ ሲያደርጓት ማየት
@tofikahmed3393
@tofikahmed3393 2 күн бұрын
Excellent
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 күн бұрын
አሁን ገጥመናል ምንም አይነት ድርድር አይፈታውም ፍልሚያው ይቀጥላል ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ አሸንፏል
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 2 күн бұрын
በዝህ ዘመን ማንንም አናምንም። ኢሃደግ ነበረ ብልጽግና መጣ ቅንጂት መጣ ኢዜማ መጣ አብን መጣ ከሁሉም አንድም የሚታመን አላገኘንም ! ያሣፍራል::
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 күн бұрын
We must hear the profound person
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx 2 күн бұрын
ምንድነው ስለሱ ምታወሩ ተጠያቂነው እነዛን ካስጨፈጨፈ በኋላ ያንወንጀሉን ለማዘናጋት እንጅ ጥሩ ስለሆነ አይደለም። ይፈለጋል
@ibrishrobe7807
@ibrishrobe7807 2 күн бұрын
ወደህ አይደለምኮ ተገደህ ነው ከጀዋር ጋር የምትነጋገረው
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx 2 күн бұрын
@ibrishrobe7807 ወረኛ አሁን አንተ ንጹሀን ማስጨፍጨፍ ጀግንነት መስሎህ ነው። ሽንታም
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 күн бұрын
አሁን ግዜው የፍርድ ነው የሰው ፖለቲካ ና ዘረኝነት ግዜ አበቃ ይህ ማለት ደግሞ ያንን ሲያረጉ የኖሩ ያልተጠጠቱ ያልተመለሱ የሚወቀጡበት ግዜ ነው ኢትዮጵያ ትጠዳለች የምንንም የማንንም ፉቃድ ሳይጠየቅ ስዮመ እግዚአብሄር ይነግሳል
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 2 күн бұрын
Kefu Ethiopia weshtame nehe
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 күн бұрын
ከቪህ በሁላ አነተንአልሰማም
@tadesetesfaye427
@tadesetesfaye427 2 күн бұрын
ከጃዋር ጋር ተጣብቃችኋል በተለይ መሳይ። ሆዳም ሁሉ አለማፈራችሁ ግን ያሳዝናል። ለሁለተኛ ጊዜ ተሳስቻለሁ ማለት በቅርቡ አይቀርም። ጀለ ጡቅጡ ነህ። ማሰቢያህ በምላስህ የተሸፈነ። ጀዋርን ከዚህ ሁሉ እልቂት ነፃ ለማድረግ የምትሄዱበት ርቀት አንተም ይሄ ያቀራብከው ውታፍ ነቃይም ነገ ትንሽዬ ፍርፋሪ ለማግኘት የምትራወጡ ውሾች ኦንደሆናችሁ በግሎፅ ይታያሎ። ቤቄ!!!
@alg7524
@alg7524 2 күн бұрын
ፖለቲካ አልገባህም ማለት ነው። በትግል ውስጥ አንደኛ ደረጃ ጠላትና ሁለተኛ የምትሐው አለ። በሁለተኛው አለም ጦርነት ጀርመን አንደኛ ጠላት ነበረች። የማይስማሙት ምዕራብያውያንና ሶቬት ዩኒየን ተባብረው ጀርመንን ወግተው አሸንፈዋል።
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 күн бұрын
exactly we don’t trust anymore ENZYN
@MeskeremTesfaye-j3w
@MeskeremTesfaye-j3w Күн бұрын
Mesay Mekonnen this is the point I dis agree with you, Jewar recist than Abyi,
@frehiwottessema5028
@frehiwottessema5028 2 күн бұрын
Mesay/Geleta Jaewar Jawar mechawet abezachu.Wushet sidegagaem ewnet yehonal bemil ke ebab enkulal ergeb yefelefelal belachuh angattu. Ager letfers new belachuh yemetalazenu ye Eth state fragile state mehonun zarie addis zena adergachuht talazenalachehu. Jawar zarie yemetaw ye FANO tegel 'climax' medersun tegenzbo lemeberez/lemekelbes new. Mesaye/ Geletaw be hulet malya eyetechawotchu yemeslal. Yemtdegfuten zarie leyu.. "Water and oil are immisible."
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 күн бұрын
Jawas is an opportunist. How he tries to beautify his words, I will never trust. His concern is not about the disintegration of Ethiopia but the fear of Oromo losing of power!!!
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 күн бұрын
እረ መሳይ እፈር ለጀዋር ልታግዝ ነው ?የ እናንተ ፓለቲካ የዜሮ ድምር ነው።
@mikeendale3738
@mikeendale3738 2 күн бұрын
Foolis me once shame on you foolish me twice shame on me ዳግመኛ ጀዋርን ደግፊ አልሞኝም የደሀ ኮንደሚኒየም የዘጠን ሰምንት ነፍሰ። የ ኦርቶዶክሰ መከፉፈል የሻሸመኔ ተዘቅዝቆ የሞተው የቡራዪ የጋሞ ህዝቦች ጭፍጨፉ። ዛሬ ጀዋርን ቅዱስሰታደርገዉ አታፍርም ጀዋር አብይምነድን ነው ልዩነታቸው
@6Sky6
@6Sky6 2 күн бұрын
የ4ኪ መንግሥት የእናትክ ማጀት ቤት መሰለክ እንዴ !? በትረ ሥልጣን የቸሩ መድኃኔዓለም ነዉኮ ::
@AynalemTeklu-y5w
@AynalemTeklu-y5w 2 күн бұрын
ከ አንተ በላይ ስም ያጠፋ ሰው አለ እንዴ?
@Drobs-b5n
@Drobs-b5n 2 күн бұрын
አንተ ጀዋርን ልታቀርብ?
@alg7524
@alg7524 2 күн бұрын
ወደድንም ጠላንም ጀዋር ተከታይ አለው። ስለጠላኸው የትአባቱ ብለህ ከአብይ ዕኩል ጦርነት አትገጥመውም። እኛም ሥራችንን እንስራ፣ ጀዋርም የራሱን ይስራ። ጀዋር አብይን ከተዋጋ እሰየው። ስህተት የሚሆነው አብይ መሪያችን ነው እንዳልነው ጀዋር መሪያችን ነው ብለን እጃችንን አጣጥፈን ከተቀመጥን እና የመሪነቱን ሚና አሳልፈን ከሰጠን ነው።
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 2 күн бұрын
እረ ተው ጅዋርእኮ አማራን በሜንጫ ብሎል ምንአገባህ አተአሁን እወቁኝ እወቁኝ አልክ ጅዋር አደገኞ ነው ጋላን ወደፉት ለማምጣት ለምን ትሞክራለህ ጅዋር በጠቅላላው የአማራ ጠላት ነ አስፈላጊም አይደለም ጅዋር አንደኞ የአማራና የኢትዬጽያ ጠላት ነው እባካችሁ ጅዋርን ወደፊትለማምጣት አትሞክሩ ህዝባችንን የሚያድን አንድና አንድ ፋኖብቻ ነው አገር አትበጥጡ ውሸት አንፈልግም ጅዋርን አይታመንም እባካችሁ አፋችሁ ተቀመጡ አታስጨርሱን
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
05,01,2025,ODuu Amme
17:00
Ahmad Culullee
Рет қаралды 7 М.