Ethiopia :- ነጭ ነጠላ ለምን እንለብሳለን ? | ነጠላ እንዴት እንልበስ ? | ይህን ያወቁ ኖሯል | netela | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

  Рет қаралды 21,157

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@yonastube
@yonastube 10 ай бұрын
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@Selaame
@Selaame 10 ай бұрын
❤000000000❤❤😊😊😊😊
@haiyleyesusabayneh8119
@haiyleyesusabayneh8119 3 ай бұрын
N🎉b🎉🎉m
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 9 ай бұрын
በጣም ብዙ የማላቀውን የምታሳውቀኚ መምህር እድሜና ፀጋ ውን ያብዛልኦት 🙏❤ ቃለሂወት ቃለ በረከት ያድልልን
@abrehetfshaye9201
@abrehetfshaye9201 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታቺን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤
@letehajmanot5883
@letehajmanot5883 9 ай бұрын
ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህርና ሉኡል እግዜአብሀር በተክርስቲያን ይሓልወልና ዘበን አገልግሎትኩም ጸጋ ይብዝሓልኩም
@ganimar753
@ganimar753 Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 Жыл бұрын
አሜን ፫ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የማላዉቀዉን ነገር አዉቄበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤️🙏🙏🙏
@edla2833
@edla2833 Жыл бұрын
❤❤
@BetteBette-gm9jl
@BetteBette-gm9jl Жыл бұрын
Maxamer
@BetteBette-gm9jl
@BetteBette-gm9jl Жыл бұрын
Maxamer
@Demozbelhu
@Demozbelhu 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ እማላቃቸውን እያወኩ ነው እኔማ እዳዲስ ክርስትና መነሳት ይኖርብኛል ይሄንን ሁሉ ሳላውቅ ስለኖርኮሁ ግን ከቤቱ አልጠፋሁም በተኩላወች አልተበላሁም ይመስገን ፈጣሪ ይሄው አሁላይ ይህን ትምህርት እየሰማሁ ኦርቶዶክስ ስርአትን እና ሌላም ሌላም ብዙዎቹን እያወኩ ነው ለመማር ያበቃኝ ይክበር ይመስገን ፈጣሪ እርሶም ተባረኩልን🙏 መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏እኔም ያወኩትን ለማያውቁት አጋራለሁ በሰላም ለሀገሬ ስበቃ
@Ggg-y2u8s
@Ggg-y2u8s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤
@almasa6055
@almasa6055 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ መምህራችንቃለሂወትያሰማልንበቤቱያፅናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@soliyanaadamu
@soliyanaadamu Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🥰🥰 ለምንድነው ለቅዱሳን ስእል የምንሰግደው
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን!
@አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ
@አቤቱንፁሕልብንፍጠርልኝ 8 ай бұрын
ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jffdyu9370
@jffdyu9370 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ጸጋ ይብዛልን አሜን
@lobaba8465
@lobaba8465 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ ፆለት እያደረኩ መዝሙር እሰማለሁ ይቻላል እደ መምህር
@Rየራያዋ
@Rየራያዋ 3 ай бұрын
አሜን (፫)👏❤ቃል ህይወት ያሰማልን
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤
@AlmazGashaw-o6r
@AlmazGashaw-o6r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃ ህይወትን ያሰማልን የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግልን💞🙏
@etulove-cd4ni
@etulove-cd4ni Жыл бұрын
memihr kale hiwot yasemalin ketay and tiyake alegni kechalu beketay biyasiredun tiyakew endh new sintseliy lemn ayinachinin sanchefn hone mikiniatus mindnew ameseginalehu
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
አሜኔ አሜኔ አሜኔ❤❤
@sultanayele1333
@sultanayele1333 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@AlmazGashaw-o6r
@AlmazGashaw-o6r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን❤❤❤
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 11 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 Жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir 🙏🙏🙏edime Tena yadililin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@bizukifl6349
@bizukifl6349 Жыл бұрын
ለመምህር ቃለህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን😍😍😍
@BetteBette-gm9jl
@BetteBette-gm9jl Жыл бұрын
Maxamer
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ሂዉት ያሰማልን 👏👏👏
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@alema4802
@alema4802 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህዎትን ያሰማልን ማምራቺን
@hay5360
@hay5360 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን ከዘመን ዘመን በሰላም ያሸጋግረን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@gechselam
@gechselam Жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martasoboka2211
@martasoboka2211 Жыл бұрын
ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን።
@makedestefera4771
@makedestefera4771 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያሰማን ። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ።
@EtifalemYifiru
@EtifalemYifiru Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@meseretketela
@meseretketela Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@danealguta6692
@danealguta6692 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Жыл бұрын
በዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Жыл бұрын
ቃልህይወትንያሠማልን
@GezahegnLuma
@GezahegnLuma Жыл бұрын
አሜን መንገድነ ኢግዚሐቡኤር ይባርክ
@nodthil6934
@nodthil6934 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@wxx3796
@wxx3796 Жыл бұрын
🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገለግሎት ዘመኖትን ይባረክ❤❤❤❤
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@BetteBette-gm9jl
@BetteBette-gm9jl Жыл бұрын
Maxamer
@misayeabate8711
@misayeabate8711 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእውነት ❤❤❤
@GdjbcFGdkvsk
@GdjbcFGdkvsk 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን
@BelaiSet
@BelaiSet Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏⛪
@asnaku123
@asnaku123 4 ай бұрын
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@aebay-nf7zm
@aebay-nf7zm 11 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 Жыл бұрын
Kalehewate yasemaleni mameracheni hadu sebale ayewalakem natala 🙏🙏🙏
@Hiwot-x2f
@Hiwot-x2f Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክ ቅዱስ በኃላ ውድ ቤት ስትመለሱ ነጠላችሁን እጠፉት የለም ሰዎች አሉና ምን ማድረግ አለብን
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏♥♥♥
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
A men Amen Amen ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@minaseteshome3009
@minaseteshome3009 Жыл бұрын
በእዎነት ቃለሕይውትያሰማልን
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ Жыл бұрын
ቃልህይዉ ያሰማልን
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@tg.kefelw
@tg.kefelw 11 ай бұрын
amen.amen.amen❤❤❤❤❤amen.amen
@HadishTsegay-bg6ii
@HadishTsegay-bg6ii Жыл бұрын
kale hiwet yasemaln amien amien amien
@bilisechifra3359
@bilisechifra3359 Жыл бұрын
Ameen(3)qali heweti yasamalini mamerchini baxama desi yemi Eli temereti now egezaber yee barekiki❤❤❤
@BelaiSet
@BelaiSet Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Жыл бұрын
Kalehiywetn yasemaln MENGISTE SEMEYATN Yawrsiln
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MarewaAsemare
@MarewaAsemare 11 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትያሠማልን
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@sumuniyemikaellij
@sumuniyemikaellij 11 ай бұрын
Amen kale hiwetn yasamalen❤🙏
@demulove6243
@demulove6243 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@NuhaminKinfe-k8p
@NuhaminKinfe-k8p Жыл бұрын
Amen amen amen kele hiwot ysemalen memihirchen
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen bedmie betena ena besega yetebekelen abatachen beselotewot asebhun yefetugne yebarekugne
@tigteshome2052
@tigteshome2052 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TesfayeMengst-z6p
@TesfayeMengst-z6p Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MekidesMersha
@MekidesMersha Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሠማልን
@sarasa6186
@sarasa6186 Жыл бұрын
Amen amen anen❤❤
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc Жыл бұрын
መምህር ይሔነሰ ጥያቂ እዳታልፉኝ 1አዳም በሠራው ሀጢአት ተረግሞ አል ተገነት ተባሮ አል እደት የሡ ሀጢአት ለኛ ይተርፋል ሀጢአት ወደትውልዲ እደት ይተላለፋል አዲሠው ሀጢአት ተሠራ የሠራው ሠው ነውጂ የሚጠየቀው እደት ያዱ ሀጢአት ወዳዱ ይተላለፋል(2 ) ጌታችን መዲሀኔታችን ተኔ ሊላ ወደ አብ የሚወሥዳችሁ የለም አለ ሥለዚህ እሡ አማላጂ ነው ማለት ነው እሡ ፈጣሪ ተሆነ አብ ለምን አሥፈለገ ፈጣር ተሆነ ወደዚህ የመጣው ለምን ያብ ልጂ ተባለ ተሊላ እምነት ሥጠየቅ ለማሥረዳት ግልፅ አልሆነልኝም መምህር እዳሥረዱኝ እፈልጋለሁ
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 5 ай бұрын
አዳም የሰው ሁሉ መሰርት እና ዘርነው ትውልድ የጀረው በሰነው አዳም ቃየልንና አቤልን ወለደ ከዛ ሴትን ወለደ እያለ በነገድ ተለልደና ስለዜ ቤተሸቦችሽ ተባርከው በንጥህና ከወለድሽ አንችም የዜ በርከት ተሳታፊ ትሆኝለሽ በቤተቦችሽ አማካኝነው ቤተሰበችሽ ደም እግዚአብሄር ሳያመልኩ እንደፈለጉ ከወለዱሽ አችም ግድነው አችም የሀጤያት ተሳታፊነሽ ከማህፀን ጀምርሽ ይቆራኘናል ወይ በረከት ወይ ደም መርገም ሁለቱንም ልንሆን ስለማችል
@Umtheyab-ti1uo
@Umtheyab-ti1uo 2 ай бұрын
Ame Ame
@SelemonBelay-yv8fk
@SelemonBelay-yv8fk Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 በገዳማት ቢጫ ልብስ የሚለበሰዉ ለምንድን ነዉ
@መስጋናወለተስላሴ
@መስጋናወለተስላሴ Жыл бұрын
Amen amen amen biwenti
@alemtemesgen5601
@alemtemesgen5601 Жыл бұрын
Thank you very much memeher
@mulutefera4780
@mulutefera4780 Жыл бұрын
AmenAmen❤❤
@ZinawAsegid
@ZinawAsegid 5 ай бұрын
Amen
@WegeyahuGeberu-xe9rn
@WegeyahuGeberu-xe9rn Жыл бұрын
Qalahiwat yisamaln
@emuemuti4681
@emuemuti4681 Жыл бұрын
አባታችን ሴት ልጅ በወርአበባ ጌዜ መስቀል መሳለም መፀሀፍ ቅዱስ መሳለም ፀበል መጠጣት ይቻላል ?
@AsnakuMelkamu
@AsnakuMelkamu 11 ай бұрын
ሰርች አድርጊ ከዛ ላይ ታገኝዋሽ እህቴ አለ ትምህር እሽ ግቢ እና አዳምጭው😊
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks Жыл бұрын
ሴት ልጅ ሱሪ መልበስ የተቀለከለ ነዉ ነግር ግን ሱሪ ለብሳ ከላይ ቀሚስ (ሱሪነቱ የማያስታዉቅ መልብስ ይቻላል❓
@tadia7796
@tadia7796 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ጥሩ እና ብዙ እህቶቻችና ወድሞቻችን በተግባር እንደሚያደርጉት ተስፋ አልለኝ በሚቀጥለው ትምህርት ላይ ስለ ቄሶች ጥምጥም ነው ብለህናል እኔ ከተነሳ አይቀር በእድሜዬ አዲስ አጠማጠም ያየሁበት ይህ ዘመን ነው ምክንያቱም ነጠላ ጋቢ የሚያህል በዲዛይን ወደላይ ቆልሎመጠምጠሙ ለኔ አዲስ ስለሆነብኝ ለምን ተለየ ትርጉሙስ ምን ይሆን?
@YeshiYeshi-j4z
@YeshiYeshi-j4z 4 ай бұрын
Kalhiot yasmaln
@halasubki6654
@halasubki6654 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@SofiyaAsefa-tc9bc
@SofiyaAsefa-tc9bc Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ethiohabeshatxy6
@ethiohabeshatxy6 11 ай бұрын
የማዕጠንት ስነ ስርዓት ምሳሌነቱ ምንድነው?
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
አሁንም ገና ብዙ ጥያቄ አለኝ፣ 1.የታቦት ጥላ ለምን ይያዛል፣ ምንጩስ የት ነው? 2.ጧፍ ለምን እናበራለን? 3.ቤተ ክርስቲያን ለምን ሳንበላ እንሄዳለን?
@eskedaryimer2661
@eskedaryimer2661 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ የኔ ጥያቄ የማቲወስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ስትፀልዪ እንደ ግብዞች አትሁኑ አንተ ግን ስትፀልይ ወደ እልፍኝህ ግባ በርህን ዘግተህ በስወር ለሚያይህ አምላክህ ፀልይ ይላን እና ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ መፀለይ ፈሪሳዊ ያስብላን?????
@yemariam
@yemariam Жыл бұрын
💚💛❤ 🌹🙏
@astergobene8206
@astergobene8206 Жыл бұрын
አሀዲ አብ ሲባል ክንንባችንን ማዉረድ አይገባም.? መማወቅ ሰላለብን ነው
@ItRt-pm7lt
@ItRt-pm7lt 7 ай бұрын
ቃል ህወይት ያስማልን መምህራችን ጥያቄ አለኝ ሴቶች ፀጉራችውን ተገልጠው ይሂዳሉ ይህ እንዴት ይታያን አህዛብ ፀጉራችውን ይሽፍናሉ መጠየቅ ከለለብኝ ይቅርታ
@MulayeduGuma
@MulayeduGuma Жыл бұрын
Kali heywti yasmlni mengsti semyti yawrslni
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Жыл бұрын
መምህራችን ጥያቄ አለኝ :ይኸዉም አንዳንድ ሴቶች ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲሔዱ ዘወትር የሚለብሱትን ቀሚስ ይለብሱና ቅዳሴ ሊጀመር ሲል ይወጡና ነጭ ለብሰዉ ይቀበላሉ ከተቀበሉ በኋላ ወጥተዉ እንደገና መጀመሪያ ለብሰዉት የነበረዉን ለብሰዉ ይመለሳሉ ይሔ አግባብ ነወይ? ሌላዉ ጥበብም ሆነ ሌላ ዘመናዊ ቀሚስ ለብሶ መቀበል ይቻላል ወይ ? ቅዱስ ቁርባን የወሰዱ ወርቅና የተለያዩ ጌጦችን መጠቀም ይፈቀዳል ወይ ?
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
👏👏👏
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
🛑 || የሰማዕታት ውበት  || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2025 #viral
1:04:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 25 М.
የከበሮ ምሳሌ፣መቋሚያ እና የጽናጽል ምሳሌ/@ye zimare Tube
15:59
Ye zimare Tube ፍቅርተ ማርያም
Рет қаралды 1,6 М.
መቁጠርያ አጠቃቀምና ጥቅሙ
23:56
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 21 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН