ETHIOPIA - ቆይታ በ25 ዓመቱ የሳይንስ የሃይማኖት እና የፍልስፍና ተመራማሪ ለመሆን ከበቃው ዮናስ ዘውዴ ጋር - NAHOO TV

  Рет қаралды 147,202

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ቆይታ በ25 ዓመቱ የሳይንስ የሃይማኖት እና የፍልስፍና ተመራማሪ ለመሆን ከበቃው ዮናስ ዘውዴ ጋር

Пікірлер: 666
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 6 жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ትለፈልፋለች ከልጁ ልንሰማው የሚያስፈልገውን ሸፈነችው ለሌሎች ልጆች ጥሩ አርያ ነበር
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ሳርዬ ማሬ እስቲ ቤተሠብ አርጊኝ
@fitsumabraham3319
@fitsumabraham3319 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ልጅዋን እየመከረች ነው የምትመስለው:: በጣም ስሜታዊ ሆነች:: በጣም ብዙ ጥሩ ነገር አላት ፕሮፌሽናል ለመሆን ከሞከረች:: ወንድማችን በርታ ወደ ፊት ለሀገራችን ጥሩ ምሁር የመሆን እድል አለህ::
@amertyeventsandpromotion4345
@amertyeventsandpromotion4345 4 жыл бұрын
OMG Minim Kalemawekwa Niketwa Asafari Set . Am proud of him . Currently he is the Special Advisor our Prime Minister Dr Abiy Ahmed . This what excellency is LADY . yenakut yadergal rakut bravo YONY
@selamekkagwa1371
@selamekkagwa1371 6 жыл бұрын
የተባረከ አይምሮ ደስ ሲል ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ
@desu-baaerica4133
@desu-baaerica4133 6 жыл бұрын
ልጁ በጣም ምርጥና ስማርት ለኢትዮጵያም በጣም ኣስፈላጊ ሰው ነው ኢንተርቪው የምታደርገው ሴትዮ ግን እዚ ቦታ ላይ መኖር ኣልነበረባትም፡፡
@selamgirma8513
@selamgirma8513 5 жыл бұрын
I didn't like the way she interviewed him!
@binidani8695
@binidani8695 5 жыл бұрын
Yes
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Desu-B AAERICA በትክክል ልክ ነህ ወንድሜ :: ሴትዯ ትዘባርቃለች ግራ ገብቷት ህዝቡን ግራ ታጋባለች :: ኢንተርቪውን አጨማለቀችው ::
@zeed7938
@zeed7938 5 жыл бұрын
the problem isnt just her, he doesnt sound like a philosopher either. as a philosophy teacher he could've explained himself very well and make her listen to him, but instead shes explaining to him what philosophy is about.
@fekadushewa1460
@fekadushewa1460 5 жыл бұрын
100% !!!
@berhanufantu6552
@berhanufantu6552 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የተማርከው ት/ትና እድሜህ ሊመዛዘንልኝ አልቻለም።ግን ለማንኛውም እ/ር ይባርክህ የተባረክም ነህ።ስትናገር ፈፅሞ አትሰለችም።ካፍህ የሚወጣው የጥበብ ቃል አፍዝ የሚያስቀር ንው።የኢትዮጵያ ልጆችና ተስፋዎች ከሆኑት አንዱ ነህ።በርታ እ/ርም በሄድክበት ሁሉ ይምራህ።እጥፍ ድርብ ተባረክ!!!!
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 5 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አሪፍ አድርጎ ጥያቄዎቿን በሙሉ ኮንፊደንስ መልሶላታል.........በጣም ያስደስታል.........እኔ ግን የእሷም አጠያየቅ አልደበረኝም......passionate ነች!!! ለእሱም ያላት አድናቆት እና አክብሮት ይታያል........የጠየቀችውም ጥያቄዎች ስለ ፍልስፍና ምንም አይነት እውቀት የሌለው መካከለኛ average ሰው የሚጠይቃቸውን ጥያቄዎች ነው.........ያ ማለት ግን ሌላ ትምህርት አልተማረችም ማለት አይደለም........አዲስነቷ ለፍልስፍና ብቻ ሊሆን ይችላል........አጠያየቋም የፍልስፍናን መሰረታዊ ነገር የማያውቁ ሰዎች ከዮኒ መልስ ብዙ ነገር እንዲረዱ አድርጓቸዋል እላለሁ.......እሱም ደግሞ አጠያየቋ ስለፈተነው ውስጡ ያለውን የታጨቀ ነገር በኮንፊደንስ እርዲያወጣ በር ከፍቶለታል..............overall, it is a great interview and an eye-opener to the discipline itself.......Tebarek Yoniye!
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 5 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮዽያዊ ነዉ ። ከልቤ አማሰግናዋለሁ ። ትዉልደችን አልጠፈም አይጠፈምም ። እግዝአብሔር ታለቅ ነዉ ።
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
በጣም መጠየቅ የነበረባቸው ጥያቄዎች ነበሩ, ግን በጣም ደስ ያለኝ አግዚአብሔር ሰለመኖሩ የሰጠኸው ማብራርያ እጅግ ደስ ይላል, ጥሩ ጠያቂ ያጋጥምህ የዛሬው እንኳን ከተጠየከው ይልቅ ጠያቂዋ የበለጠ ግዜ በክርክር አጥፍታለች, Keep going brother...
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
ዋውውው ይሄ ልጅ በጣም የማደንቀውነበር በሬድወስሰማው 25አመት ይህንን ሁሉ መስራት ይገርማል እምላክ ይጠብቅህ እኔ አለሁ 30 አመቴ ምንም አልሰራሁም
@Selam694
@Selam694 5 жыл бұрын
በጣም፡የምታኮራ፡ልጅ፡ነህ፡፡እግዝያብሄር፡አብዝቶ፡ይባርክህ፡፡ ኑርልን፡፡ ጋዜጠኛዋ፡ግን፡ትንሽ፡ትገርሚያለሽ፡ እንዴት፡ጥያቄ፡ጠይቀሽው፡ለጥያቄሽ፡መልስ፡እየተናገረ፡ሳልጨርስ፡አስቆምሽ፡ሲልሽ፡የሰጠሽው፡መልስ፡ “ ካላስቆምኩህ፡ ትቀጥላላህ “ ማለትሽ፡በጣም፡አስቂም፡አሳፋሪም፡ነው፡፡
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
ዋው እንዲህ ነው የደሀ ልጅ አድጎ ማየት በእውቀት በልፅጎ ማየት መታደል ነው ጠያቂዋ እስኪ አትቸኩይ ያውራበት ድምፁ ብቻ በቂ ነው
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 5 жыл бұрын
What a brilliant young man! May God bless him on his journey. 💖
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod 5 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ወንድማችን ካለምከው ያድርስህ ፈጣሪ :: ለኛ ላዳማጮች የአጠያየቅ ስልቱ ወጣ ያለ ነው:: ግራ ገባኝ ተመልካቾች እንዳሉት ሆኖ የተዘጋጀ አይመስልም:: ለራሷ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ነው:: ሁለት ሰዎች ሲያወሩ በድብቅ የተቀዳ ይመስላል :: ሆኖም ይህን ድንቅ ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ልዩ ወንድማችን ነው:: ልጁ ያለጠያቂ ቢቀርብ የበለጠ ይተነትልን ነበር::
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 5 жыл бұрын
ዋው ! I Wander him!!! የአሁኑ ዘመን አርን ከማር መለየት የማይፈልግ ፍልፈል የበዛበት ስለሆነ አዝናለሁ።አንተ ብላቴና ሁለንተናህ ይባረክ።እድሜ ልክ ብሰማህ አትሰለቸኝም።
@edenalechewu8457
@edenalechewu8457 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተን አይነቱን ያብዛል
@elsabethtessema1842
@elsabethtessema1842 5 жыл бұрын
በጣም ጎበበ ነህ ወንድም ! ንግግርህ በጣም አስተማሪ ነው. ሴየዋ ግን አነጋገርዋ አስቀያሚ ነው ! አንተ ግን ገና ብዙ ቦታ የምትደርስ ነህ በርታ !ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@nzd6057
@nzd6057 5 жыл бұрын
Thank you so much Young Man, you are very smart and intelligence keep up. Thank you GOD for giving Ethiopian such intellectual person......hope will see you soon with Meaza Beru.
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ፈጣሪ እውቀቱንና ጤናውን ያብዛልህ በጣም ጀግና ሙህር ነህ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ ባንተ ኩራት ይሰማኛል ሠላምህ ይብዛልኝ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 5 жыл бұрын
I`m wounder & like this Man ....RESPECT Yonas !!!!!
@martianvideos697
@martianvideos697 4 жыл бұрын
So Much Respect For The Philosopher. And The Way He Instantly Counters Her Non-Directional Questions, It's So Much Admiring. But The Woman whew, She Needs Some Directions.
@martianvideos697
@martianvideos697 4 жыл бұрын
'' Ye kibrit ras new ende chinkilatachin yemiyakilew? '' LOL She's Cool Though
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ውይ አንተንስ እግዚሐብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርከው ተባረክ ወንድሜ
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ይገርማል ሰው የዋለበትን ቦታውን ይመስላል ይበላል ሀሳብን በነፃም ትመራለህ ወጋ ከፍሌም ትመራለህ ብቻ በጣም ድንቅ ቆይታ ነበር በጣም ከማዳንቀቸዉ ፈለስፈ መሀከል አንዱ ነህ አንቴና ቡርሃን አድስ በጣም ነው የማከብረቹ 🙏🙏😘
@samrahl2462
@samrahl2462 6 жыл бұрын
ቃለመጠይቅ እያደረገችው ነው ወይስ እየወቀሰችው፣ እየመከረችው? አጠያየቋ ግራ ያጋባል
@hayathulichfo6893
@hayathulichfo6893 6 жыл бұрын
ክክክክ
@hermela4279
@hermela4279 5 жыл бұрын
EXACTLY
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
It seems like she’s attacking him poor guy
@andromedabeyene4kilo888
@andromedabeyene4kilo888 5 жыл бұрын
የትምህርት መጨረሻ የለውም።በርታ ሊያውም ለፍልስፍና ተከታይ ዘርፈ ብዙነት ያለው ዕውቀት ጠቃሚ ነው። እህታችን ለእውቀት ላይ ያላት ግንዛቤ ደካማ ስለሆነች የጠያቂነት ብቃቷ ???????????????????
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 Жыл бұрын
በእዉነቱ ታላቅ፣ እንዲሁም እምቅ ችሎታ ያለው ወጣት ምሁር ነዉ፡፡ ከሁሉም በላይ በጥሞና የማዳመጥ ፍላጎት አና ችሎታ ድንቅ ነው፡፡ ዮኒ ትልቅ ነህ ወደፊት ግፋ!!!
@yetemarechtibebu5730
@yetemarechtibebu5730 5 жыл бұрын
Smart and wise because you depend on him who is the source of all wisdom. God bless you. One day I want to meet you just to hug you.
@waine6059
@waine6059 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዝአብሔር ይጠብቅህ እውቀት እና ጥበብ ሲበዛ የእግዝአብሔርን ጥበብ ታስታለች ግብዝነት. ይሰማቸዋል እና ጥበብህ እና እውቀትህ እግዝአብሔር የፀና ይሁን ፀሎቴም ነው እማምላክ ትጠብቅህ በምልጃዋ
@girumteferi9797
@girumteferi9797 5 жыл бұрын
ልጁን ከሌላ ጠያቂ ጋር ነበር ማቅረብ ሴትዬዋ እንዴት እንደምትደብር ወይ አትረዳ ወይ ሀሳቡን አታስጨርሰው የሆነች ደባሪ ልጁ ስለተመቸኝ እንጂ እንደሴትዬዋ ቢሆን ለሰከንድ አለሰያትም
@effiab5995
@effiab5995 5 жыл бұрын
This is very inspiring. We need to create more awareness about wisdom and knowledge in our society.
@hailubekele4311
@hailubekele4311 5 жыл бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረችሁልን። ጋዜጠኛውም ለማወቅ የምታደርገውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም።
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 5 жыл бұрын
aqerarebuwa new enji enem wedjelatalehu
@Joberaw
@Joberaw 6 жыл бұрын
ከሱ በላይ አንች ጨነቀሽ ለምን እስከሚጨርስ አትጠብቂውም ለምን እንዲያወራ አታደርጊውም
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Egziabher Edema Tena yeseteh
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Ay. Gazetegna. Temehrt Beka yebalal?? Jelajel
@Joshdposh
@Joshdposh 5 жыл бұрын
Esu betemareew, eswa overdose honech. So proud of you bother. You inspired million of us. I wanna see you with a better interviewer to get the best out of you. God bless
@saeedmagellan4838
@saeedmagellan4838 5 жыл бұрын
እንደሚመስለኝ ከተማረበት ጊዜ የበለጠ ያነበበት ጊዜ ይበልጣል እውቀት ሁሉ ሚጀምረው ከማንበብ ነው ሚጀምረው ማንበብ ብዙ እውቀትን ያመጣል ትክክለኛ አባባል ሰው ለመሆን እውቀት ያስፈልጋል ወጣቱን የትምህርትን ጥቅም ማሳወቅ ያስፈልጋል የተማረን ትውልድ ማታለል ይከብዳል ትውልድ ከተማረ ጥቅሙ ማነው ሚጠቅመው ማነው ሚጎዳው ህዝቡ በአክቲቪስቶች ንግግር ስሜታዊ ሆኖ አይታለልም የመረዳት ችሎታው ፈጣን ይሆናል ስሜታዊ አይሆኑም አስተሳሰቡ ጥልቅ ይሆናል
@meseretalem6022
@meseretalem6022 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን በእውነት ይችን ጠባብ አእምሮዋን ለማሳየት ያልወረደችው ያልወጣችው ዳገት የለም ፡ ውይይይ አፈርኩብሽ ፡
@binidani8695
@binidani8695 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 5 жыл бұрын
ምን ጠቀመህ? ለአገር ምን ጠቀምክ? ትለዋለች ልጁ ገና 25 አመቱ ነው እንኳን እሷን ተማርን ያሉትም አይችሉትም ይሄ በእድሜው ላይ 20 አመት ቢጨምር ለአገራችን ምን እንደሚያተርፍ ይታወቃል:: ለማንኛውም የዞረባት ናት:: በሱ ምርጫ ገብታ ዝም ብላ የተማረች መስላ የደከሙ እንግሊዝኛዎች እያስገባች የስ ኦፍኮርስ እያለች ትቀባጥራለች😁😜
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
So true 😅👏🏾👏🏾
@fissehagetachew7704
@fissehagetachew7704 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ከተለመደው ወጣ ያለ አጠያየቅ ስለምትጠይቅ ብዙ ሰዎች በኮሜታቸው ቅሬታቸውን ገልፀዋል:: ነገር ግን ጋዜጠኛዋ ብቃት ያላት ፍልስፍናዊ አስተሳሰቦች ያሏት ድንቅ ጋዜጠኛ ናት:: ጎበዝ ብዙ ያልተሄደባቸው መንገዶች አሉ: ከለመድነው ወጣ ሲሉብን ቅር ካለን አዲስ ነገር ማወቅ አይቻልም:: እንደዚህ አይነት ጋዜጠኞችን ማበረታታት አለብን::
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 5 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ይባርክህ አብዝቶ ይስጥህ!
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 4 жыл бұрын
he is contributing as we speak.
@sone8065
@sone8065 5 жыл бұрын
ዪናስ በጣም የሚገርም ትንተና ነዉ አገር ከመገንባት በፌት የሰዉ ጭንቅላት መሰራት አለበት
@meseretalem6022
@meseretalem6022 6 жыл бұрын
The interviewer is really unprofessional . You need to learn more before you get his tinterview
@MrMarksoft
@MrMarksoft 6 жыл бұрын
Meseret Alem yes
@binidani8695
@binidani8695 5 жыл бұрын
Yebuna werey aregchew kkk
@hailumekonnen9167
@hailumekonnen9167 5 жыл бұрын
Yonas, you have an amazing, beautiful mind and enviable knowledge. Your grandma should be proud of you. I like the interviewer too. She asked questions where ordinary folks could have asked when it comes to philosophy. We cannot expect a philosopher interviewed by another philosopher. Some of her questions were funny and humorous. She must be an old school and Arada too.
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
True
@yohannesworku9181
@yohannesworku9181 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጠያቂዋ ተመችታኛለች አሁን እኔ የምፈልገው በተለያዩ የሐገራችንን ተጨባጭ ችግሮችን ለመፍታት መሠሎቹን አሰምኖና ሐገራችንን ኢትዮጵያን ከዚህ ምጥ የሚገላግላት የሕዝብ አለኝታ ነዉ ምክኒያቱም ለእኔ ችግሮቼን አሰቤ እያተወጣሁት ካለሁ ... ለሀገራችን ችግር ምን መፍትሄ አመጣለሁ ብለህ ፍንጭ ልታሣየን ትችላለህ ? ካአሁኑ ተነሣሣ ከልብ ከሆንክ አቅሙ አለህ ። ይህን ከተቀበልከኝ የፈጠረን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 11 ай бұрын
በበለጠ አምላኬ ይግለጥህ ተባረክ በጉልምስናህ።ዘበንህ እግዚአብሔር።አስብ።ይላልና ቃሉ
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 6 жыл бұрын
You are Wonderful boy !! የቡና ወሬና የጋዜጠኝነት ሙያ ልዩነት አለው የጠየቅሽውን ጥያቄ እስከሚመልስ እንኳን እድል ስጪው እንጂ,,, ምንድነው ዝም ብሎ ጣልቃ እየገቡ ማቋረጥ,,,? ተረጋጊ እስኪ,,,,
@marthamebrahtu5781
@marthamebrahtu5781 5 жыл бұрын
The guy is amazing ! But the lady interrupts the flow too much before he finishes answering the previous question
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
I think she sounds intoxicated by something that made her so high.
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
ሴትዬ ጤንነት የሚጎልሽ ይመስለኛል ብትመረመሪ ጥሩ ነው:: ይህንን ጎበዝ ወጣት ምን አድርግ ነው የምትይው? ጠይቀሽው መልስ በሚሰጥበት ወቅት በላዩላይ ትለፈልፊያለሽ ምንም መነጋገር አልቻለም:: ካለቦታሽ የተቀመጥሽ ብቃት የሌለሽ መሆንሽን ነው የሚገልፀው:: በጣም ታሳፍሪያለሽ::
@haimanotmitiku3396
@haimanotmitiku3396 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ነች አዳሜ የተሸመደደና አንድ አይነት ያጠያየቅ ዘይቤ ለምደህ አዲስ ነገር ስታይ ግራ አይግባህ፡፡ በቃ ራሷን ሆና የሚሰማትን ሃሳብ አንስታለች ምን ያንጫጫችኀል?
@meli6152
@meli6152 5 жыл бұрын
The difference between him and her is so huge she grew up by been told to stop all her life and his beliefs are the sky is the limit. Nothing will hold him back to stop him learning. I will love to be his girlfriend or wife. Yes it's unique to see someone like him in our poor country but it's normal I to meet someone like him Europe. The good thing is he is not listening to her. Well done brother keep going and educate this ppl.
@hirutbissrat8148
@hirutbissrat8148 Жыл бұрын
Very interesting - He should be in Genius book of record
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 4 жыл бұрын
Gifted man.God Bless you.
@AANTENEH1
@AANTENEH1 5 жыл бұрын
ህይወት እራስዋ ወደድንም ጠላን በፍልስፍና የተሞላች ናት ። እድሜህ እየገፋ በሄደ ቁጥር ለጥያቄህ መልስ ሳታገኝለትና የበለጠ በጥያቄ እደተሞላህ መልስ አልባ ስለሚያደርግህ ያበሳጭሀል ። እንዲያውም ፈጣሪም ሆነ ተፈጣሪ ብሎ ነገር የለም በማለት ውሉን ያስለቅቅሀል ። መጽሀፍ ቅዱስ ሁሉን ከንቱ አድርጎታል ፡ እግዚአብሄር የዚህን አለም ጥበብና ምርምር ከንቱ አደረገው ይላል ።
@ethiopianferstethiopianfer270
@ethiopianferstethiopianfer270 6 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ገለፃ ነው
@shimelisdessalegn9355
@shimelisdessalegn9355 6 жыл бұрын
Admire this young boy, hope you write a book, because you already have a lot of perspective about spiritual and physical world. Add psychology and quantum physics to this and you will almost be full about this world.
@አሜንብለንተዉነዉ
@አሜንብለንተዉነዉ 5 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ፈጣሪ ይርዳሕ አቦ
@belaykassa5728
@belaykassa5728 5 жыл бұрын
ይህን የመለስ ልጅ intrview ሰመረጥሽው አደንቅሻለው። ግን ጥያቄ ጠይቀሽው መልሱን ሳይሰጥሽ በጣም interrupt ማድረግ አልነበረብሽም። ያንቺን አስተያየት እሱ ተናግሮ ሲጨርስ መሰጠት ትችይ ነበር ልክ ብቶኘም ባትሆኝም።I hope you will correct that next time.
@muazwow25
@muazwow25 6 жыл бұрын
Yonas u are so wonderful and and talented young guy
@abiee4066
@abiee4066 5 жыл бұрын
ኢትዮ ኩራቴ he is not Tina’s it is isack
@bereketyosrf8465
@bereketyosrf8465 5 жыл бұрын
ዮኒን ለመስማት ስል ኢንተርቪውን ጨርሼዋለው, ፍቅርተን ለመስማት ግን ተአምር ያስፈልጋል ,የቤቴልሄም ltv እናት መሆኗን ጠርጥሬእለው
@edenbirru3004
@edenbirru3004 3 жыл бұрын
Betam yedbiral interviewish yonas zewed tilq sew nw.
@wardawarda5631
@wardawarda5631 5 жыл бұрын
ወይ ማር የሁንከ ልጅ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@ጥበብአርሴማነኝ
@ጥበብአርሴማነኝ 5 жыл бұрын
እረ በእናትሽ ያውራበት ጋዜጤኛ ሳትሆኜ ዘመድ ጥየቃ የመጣሽ ያህል ውጋት ነሽ ሆንሽበት።
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 6 жыл бұрын
Go to school or try to learn from Meaza Biru. Please don’t underestimate your viewers !!!!
@isegenetadal8191
@isegenetadal8191 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት በደንብ መጠየቅ አላባት ይህን አድርጋለች የምትወቅሳት ሰዎች አንደናንተ ዝም ብላ እንድትሰማ ትፈለጋላችሁ እሳ በደንብ ባትጠይቀዉ ንሮ እሱም መመለስ አይችልም ነበር
@MohammedMohammed-nd7qe
@MohammedMohammed-nd7qe 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች ተገቢውን ጥያቄ ነው የምጠይቀው አዳድ ባለጌዎች የምትሰጡትን አስተያየት በጣም የወረደ ነው አለምን የሚመሩ በእድሜ ገፋ ያሉ ናቸው ስትናገር የሰውን ሞራል የሚነካ መሆን የለበትም
@selemonantero4650
@selemonantero4650 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጥሩ ነው ጥያቄዋ ፣ግን አላሥጨርሥ አለችው መከታተል አልቻልንም ለጠየቀችው ጥያቄ መግለጫ ትሠጣለች ተጠያቂዎችሽን ማሥጨረሥ አለብሽ
@tedrosbiratu430
@tedrosbiratu430 5 жыл бұрын
Mohammed Mohammed ur are stupid
@osifkr3593
@osifkr3593 5 жыл бұрын
ፍልስፍና በትምህርት ብቻ ሳይሆን ብዛት አብሮ የሚፈጠርና የሚያድግ ነው ሰሚ አጥቶ እንጂ ሀገራችንም አውራምባ ላይ አለ በርሱ ተማርከው ብዙዎች ከርሱ ጋር መንደር መስርተው እየኖሩ ነው
@tenubekele5553
@tenubekele5553 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቀደለት ነገር ይኖራል ወደፊት ለእገራችን ብዙ ይሰራላታል የሱን አይነት ልጆችም ያፈራል መጠየቅ የምፈልገው ነገር እዚህ ኮመንት መስጫ ላይ ጣትን ወደታች Thumbs Down ምልክት ያሳዩት ወይም የሰጡት ሰዎች ለምንድነው ጋዜጠኛዋን ከሆነ እስማማለሁ ብዙ ታቋርጣለች እንደገና ኔጌቲቭ የሆነ አስተያየት ለምሳሌ ብዙ ሰው በጣም ሲማር ከአንዱም ሳይሆን ይቀራል አይነት አባባሏን አልወደድከትም ጎበዝብየኔ ወንድም እግዚአብሔር ይከተልህ አያትህም ይባረኩ የትምህርት ጠቀሜታ ስላወቁ
@getebekele8167
@getebekele8167 5 жыл бұрын
Wow! He is so amazing. I love such presentations.
@DawitWorku777
@DawitWorku777 5 жыл бұрын
ጠያቂዋ በጣም ትጮሀለች፣ ድምፃቸውን አመጣጥኜ ለመስማት እሷ ስታወራ ስቀንስ እሱ ሲያወራ ስጨምር፣ በከንቱ ደከምኩ። ጎረቤት ረበሽኩ። እባክሽ እህቴ የinterview 101 ውሰጅና ተመለሽ። ከቻልሽ ከጋዜጠኛ መዐዛ ብሩ፣ ሲሳይ አጌና፣ እና ቴዎድሮስ ፀጋዬ ልምድ ቅሰሚ። አለዚያ ራስሽን ፈልጊ። ምናልባት አሪፍ የዕድር ዳኛ ይወጣሽ ይሆናል።
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 5 жыл бұрын
ወይኔ ሴትዮዋ !! የተወጋች ናት እስቲ ዝም በይና እሱ ያውራ
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
She can’t help it. I think she is high on some substance.
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 5 жыл бұрын
አቦ ጌታ ይባርክህ እንደ አንተ አይነት ይብዙልን
@ethiosabaethiosaba674
@ethiosabaethiosaba674 4 жыл бұрын
ስለ ደስታው መልስ መስጠት ፈለገ ግን ሴትዮዋ ጥያቄዋ ዜሮ በዛ ላይ ፋታ አልሰጥ አለችው ምን አይነት ናት?0
@muazwow25
@muazwow25 6 жыл бұрын
የማይመጥናትን ፈላስፋ ጋብዛ ጭንቅላታን አዞረባት
@selamekkagwa1371
@selamekkagwa1371 6 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳከኝ
@effiab5995
@effiab5995 5 жыл бұрын
😂😂😅
@selammousa750
@selammousa750 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@mesfinasrat2982
@mesfinasrat2982 5 жыл бұрын
ኢትዮ ኩራቴ Lol
@mesfinasrat2982
@mesfinasrat2982 5 жыл бұрын
ኢትዮ ኩራቴ ቀላል አዞረባት እንዴ እቅምን አውቆ በሳል ጥያቄ እንደማቅረብ ዝም ብላ ትዘባርቃለች
@selamgirma8513
@selamgirma8513 5 жыл бұрын
He is wonderful guy!👍
@desalegnadebo5177
@desalegnadebo5177 5 жыл бұрын
I like you every time because you are amezing idea God bless you
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 5 жыл бұрын
ገርል ፍሬንድ መያዝ ግዴታ ነው እንዴ? What kind of silly question is it? Before you involve in such profession, you must learn and know the ABC of journalstic principles.
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
Great Opinion
@yuelsolomon7671
@yuelsolomon7671 5 жыл бұрын
We need like yoni in Eritrean too but she is not the right person to interview him sometimes I feel she was attacking him
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU YONI!!!!
@enderasenegn
@enderasenegn 6 жыл бұрын
**ፈላስፋ ደስ ሲል ኣንበሳ ነህ**
@Tinaet
@Tinaet 6 жыл бұрын
I love this guy ! But the interviewer....... HORRIBLE ! HORRIBLE ! HORRIBLE ! It is unfortunate he is interviewed by her. Non of her question make sense. I don’t think she fully understand what he is talking abut. Feel sorry for him.
@hiwotmenor5781
@hiwotmenor5781 6 жыл бұрын
👍🏾
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
Very true
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 5 жыл бұрын
Oh my God. How this media get employed her?
@hiruthtelahun6392
@hiruthtelahun6392 5 жыл бұрын
Yoni you're an amazing philosopher. Keep it up. People try to discourage you. Be strong with your belief. God is good to create for us such a beautiful mind like you.
@ephrem8965
@ephrem8965 5 жыл бұрын
This lady is in the wrong place. She is filled with so many opinions. I admire the young man.
@orthodox2645
@orthodox2645 5 жыл бұрын
Weye ante leje keyte beke alke edmahe yerzeme ewkethen yasefalehe EGZABEHARE YETMESGEN yehune Amen🙏🙏🙏🙏. Weye ejame yewldnachwe edhe behonulen . Le enate enkone desss yalshe belate edlja 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@betreestifanos7037
@betreestifanos7037 5 жыл бұрын
who is interviwed and interviewer
@Bilisumatefari
@Bilisumatefari 23 күн бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው 👍 ሴትዮዋ ግን ጤነኛ ናት 🤭 ያለ ቦታዋ የተመደበች ናት እናም ሰነፍ ናት 🥲
@ኢትዮጵያንሰላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያንሰላምሽይብዛ 4 жыл бұрын
ውይ ብትሰማ ማትጠገብ ፈጣሪ ይጠብቅ ተባረክ
@yusira9084
@yusira9084 6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ለሱ ጨነቀኝ
@redellakedir130
@redellakedir130 2 жыл бұрын
ፍልስፍነ ለኔም ምቾቴ ናው ከእምናቴ መይቃራን እምናቴን ግን ያሚደግፍ ለእውናት ጠንከረ ጠያቂ ፈለስፈ ማሆን ናው ፊለጎቴ ዮነስ በሚሴጀር መገነኘት ብችል ደስ ዪለኘል
@fasu5047
@fasu5047 5 жыл бұрын
Personally, I was astounded to witness the “Special Guest”s life experience & skills. However, the unprofessional & disrespecting behavior of the interviewer kept disrupting the communication at all. An interviewer must know that they are there to “question & learn” from life experience from the guest NOT to “judge their point of view” or create some “genius persuasive speech or argument”. In addition, I want to show my appreciation to our guest for sharing his magnificent & influencing experience. Also the Interviewer must apologize Mr. Yonas for disrupted his precious time. Besides that, Quite impressive to watch & learn. Thanks!
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Жыл бұрын
Very true.
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 жыл бұрын
ኢንተርቪ የምታደርጊው እህት ጥያቄሽ ባይረዝም ለጥያቄሽ ማብራሪያ በመስጠት መድረኩን አሰልቺ ባታደርጊው እወድ ነበር። ብቻ በአጠቃላይ የልጁን ብቃት አጉልቼ እንዳላዳምጥ መሀል ጥልቅ እያልሽ እንቅፋት ሆነሽብኛል አዝናለሁ !! እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ታርሚዋለሽ ብዬ እገምታለሁ !!
@godloveme854
@godloveme854 5 жыл бұрын
Wow you're so amazing and I'm speechless I'm just saying wow .
@preachingandprosecuting7310
@preachingandprosecuting7310 5 жыл бұрын
ቤትዋ ዉስጥ የመጣ ዕንግዳ ዕንጅ ሚድያ ላይ የሚቀርብ ቃለ-መጠይቅ አይመስልም?
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
Wow I'm amazed but the mean things to use it for good thing God bless you kip up
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 4 жыл бұрын
love is endless. philosophy is endless. Philosophy, it is a journey not a destination.
@meseretalem6022
@meseretalem6022 6 жыл бұрын
ፋታ ስጭው እንጂ ?
@Endashhaile
@Endashhaile 5 жыл бұрын
Bravo!! ላማይረባ ጥያቄ የሚደንቅ መልስ
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 5 жыл бұрын
ኧረ ተይ እንስማው ይህንን አንደበተ ርቱዕ እን ምርጥ ሰው።
@aronaman2973
@aronaman2973 5 жыл бұрын
Love of wisdom Philosophies the reality
@hailugetachew8466
@hailugetachew8466 5 жыл бұрын
Very nice journalist or questions, what is their contribution of philosophy to the society, is that only teaching? teaching? teaching? is that all. Most of the time they, including Pator Yonas Zewde, bring generation in to conflict himself or religion thought. It has no use for me.
@Joberaw
@Joberaw 6 жыл бұрын
ናሁዎች ስለፈጠራችሁ ምወደውን ቻናላችሁ በዚች ሰው ጠላሁት ከምር ምንም ስለጋዜጠኝነት ሙያዊ ልምድ ወይንም እውቀት ሳይኖራት ነው እንዴ የገባችው እንዴ ለነገሩ አልፈርደም በጡረታ መውጫ እድሜዎ ጋዜጠኝነት ለማንኛውም አስተካክሉ::
@muridnuman109
@muridnuman109 5 жыл бұрын
Brave boy ..may God half you
@tayemulugeta2298
@tayemulugeta2298 5 жыл бұрын
Very, Very interesting and respect. Good luck and all the best...
@sisayayele3361
@sisayayele3361 5 жыл бұрын
I am so proud of this guy
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 121 МЛН
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 32 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 11 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН