አትዮጲያ ካሏት በጣም ጥቂት የሜታ ፊዚክስ ጭንቅላቶች መሀል አንዱ

  Рет қаралды 242,247

RiseUp Ethiopia

RiseUp Ethiopia

Жыл бұрын

ፕሮፌሰር አብርሀም አመሀ ህይወትን በፊዚክስ ያስረዱበት ድንቅ ትምህርት ‪@riseupethiopia2134‬ events held @Elily international hotel
#RiseupEthiopia #profAbrhamAmha #hailegebresilase #drwedajneh #ato samueltafese

Пікірлер: 353
@abenezersida8618
@abenezersida8618 Жыл бұрын
Meta Physic አንድ የ philosophy branch ሱሆን ባጭሩ ስለ reality, ጊዜ ቦታ(space and time) በአይን ስለማናየው ነገር፣ ስለ ፈጣሪ የመሳሰሉት ፍልስፍና ላይ ያተኩራል። Quantum physics (Quantum mechanics) ደሞ physics branch ሲሆን ስለ አተም፣ ኤሌክትሮን እና ጥቃቅን አካላት( quantum particles,) እንቅስቃሴ ሚያጠና ነው። Metaphysics እና Quantum physics በጣም የተለያዩ ናቸው። ግን አስድ አንድ ፉላስፎች ወይም እንደ Dr አይነት ሰዎች ከ physics ህግ ይወስዱና ወደ ፍልስፍና ወይም ሜታ physics ወይ ሳይኮሎጂ ይለውጡታል። ለምሳሌ በ physics የ ኒውተን ህግ የሚባል አለ፣ እንዴት መሬት እና ፀሀይ እንደሚሳሳቡ ሚገልፅ( Newton gravitational law) ይሄ ህግ ስለ መሬት ስበት(gravity) ሚናገር ነው። ይህንን ህግ ብዙ ሰዎች law of attraction እያሉ ወደ psychology ለውጠውታል። Dark matter , Dark energy ሚባሉት ደሞ (theoretical physics) የሚባል ጥናት ሲሆን ይሄንን ነው Dr ወደ ሜታ physics ሃሳብ የለወጡት። ስለዚህ metaphysicsና Quantum physics የተለያዩ ናቸው፣ meta physics በቀላሉ አንድ ሰው እኔ ከየት መጣው ፣ማን ፈጠረኝ ፣ ጊዜ ምንድነው፣ ፈጣሪ አለ?፣ እያለ ሚያስበው እና ለራሱ የሚሰጠው ምላሽ meta physicsይባላል። Quantum mechanicsበሌላ መልኩ ብዙ ህግ እና ሂሳብን ተጠቅመን እንዴት ስለ አንድ እትም(or particles) ልናውቅ እንችላለን ፣ ይሄ ብዙ የ ቤተ ሙከራ ላይ ይመሰረታል። ይቅርታ በማይገባ አገላለፅ ከፃፍኩት፣፣፣፣
@seifedinM
@seifedinM Жыл бұрын
well said!
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
ልክ ብለሃል ወዳጄ ።በአጭሩ ተሳስተዋል ብትል ችግር የለውም።እኜ ሰውዬ ኢትዮጵያዊ Guru ሊሆኑ ነው የመጡት ።
@thepowerofpositivethinking2593
@thepowerofpositivethinking2593 Жыл бұрын
brother, I think it's not wrong complianing any idea but its better to have a habit of complaining about the idea to a better one
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
@@thepowerofpositivethinking2593 brother do you understand the meaning of complaining ?i don't think so, first of all he isn't my coworker, am not complain. second he doesn't bring new idea or science ,he preaching new religion the name of science .even i call him Gurū Nānak from Ethiopia ,by the way did you know about metaphysic or ontology ?
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
እንደው ምን ላርግህ
@girmamelese4898
@girmamelese4898 Жыл бұрын
ፕ/ሮ አብርሃምን ለመረዳት በትክክል ማሰብ የሚችል እና የኛ አገር ቆሻሻ ፖለቲካ ያላደነዘዘው ብሩህ አዕምሮ ይጠይቃል, ክብር ለ ፕ/ሮ አብርሃም🙏🙏🙏
@birukabaynehe4973
@birukabaynehe4973 Ай бұрын
ante yeteredahew menedene negeregn
@FifiFifi-vr2jb
@FifiFifi-vr2jb 5 ай бұрын
ፕሮፌሰር በጣም ምወዳቸውና ማከብራቸው ታላቅ ❤ሰው እድሜና ጤና ይሰጦት🙏🙏
@davidodav
@davidodav Жыл бұрын
I am happy to see Dr.Abraham after more than 24 years. I was one of his students in the AAU!
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
የዛሬ 30አመት ኢትዮጵያ እያለሁ ነው የማቀው lobsang rampa the third 👁️eye occult አእነዚህን የመሳሰሉ አስተምሮ ያለው እባክህን የተማርክ ወንድሜ ተነሰ ወገነህን አንቃ ማንም ሰው ቢማር ስህተት አያስተምርም ማለት አይደለም ስለዚህ ነቃ
@zekewoszke197
@zekewoszke197 Жыл бұрын
ግሩም ገለጻ ጥልቅ እይታ እና አልፎ አልፎም ለመረዳት ጠጣር የሆኑ እወቀታዊ ሚስጥሮች የታየበት ነበር የዶ/ር አብርሀም አምሐ ገለጻ።
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl Жыл бұрын
My Godness, now I remember his face. Several years ago he was my physics teacher at 4 kilo. Such an intelligent being.
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj Жыл бұрын
በጣም ደሰ ሚል እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏
@maammeejw6149
@maammeejw6149 Жыл бұрын
Dr.What you say About the law of atraction???
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ትክክል ! አጥፊዎቹም , ጠፊዎቹም ግን እኛው ነን ! በጣም አሪፍ ትምህት ነው!!!!
@eyobhabtamu9451
@eyobhabtamu9451 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ሚገርመው ሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን ላይ አለ የኛ አባቶች ይጠቀሙበት ነበር የክርስቶስ ትምህርት ላይ አለ እና ፈረንጆቹ እምነትን ኋላ ቀር ብለው physics አሉት እና አሁን አገኘን ይላሉ የነበረውን እኚ ግን በጣም ጎበዝ ናቸው ግን ይሄ ነገር ሁሉም ሰው ከገባው የ ዓለም መጨረሻ ሩቅ አይሆንም ለዛ ነው አባቶች የደበቁት
@AdmasuNegash
@AdmasuNegash 4 ай бұрын
ፈጣሪም እዲህ ብሎ ነበር በመፅሐፍ ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ፕሮፌሰር እየነገሩን ያለው ነገር ለመንፈሳዊ እድገት ወሳኝ ነው
@zelalemgizachew5563
@zelalemgizachew5563 Жыл бұрын
I was having that experience [ Waking while sleeping, solving problems, controlling my dreams... ] when I was Sleeping, Now I understand, that I should keep practicing that and try to remember all after awake. Thank You Dr. Abrham A. #Zenonymous
@binitube7
@binitube7 5 ай бұрын
Are you serious can You control your dreams how come ?
@zelalemgizachew5563
@zelalemgizachew5563 5 ай бұрын
@@binitube7 Yeah, everytime I saw a dream my brain makes the dream to play along with my personal interest, it will look for different scenarios on doing anything in my dreams
@Dessme
@Dessme Жыл бұрын
I wish we get out of this ethnic conflict and tribalism soon and dig into knowledge and growth. Imagine how many precious minds are buried due to the war and conflict. Hope the children of Ethiopia will rise up and shine soon leaving our differences behind.
@baletedare5567
@baletedare5567 5 ай бұрын
በትክክል ወርደው አወረዱን
@mulatiechekol4513
@mulatiechekol4513 Жыл бұрын
Thank you Professor for deep and technical clarification.
@user-wh3wn6fs7b
@user-wh3wn6fs7b Жыл бұрын
እኔ ምለው ከዚሁሉ ሰ ማይ ና ምድር ያልፍሉ ቃሌ ግን አያልፍም:: ብሏል ከፀሀይ በታች ያለው ነገር ሁሉ ከንቱ የከንቱም ከንቱ ነው ብሏል:: እግዛብሄር የእዓለም ጠቢባን ልሊያሳፍር የዚህ አለም ምስኪኖች መረጠ ይላል:: የዚህ አለም ነገር ሞኝነትነው ይላል :: ምድና በእርሷም ያለው ሁሉ ያልፍል ጠፊም ነው ይላል :: እንግድህ በእ ነት ለሚኖሩት እና እግዛብሄርን ለሚፈሩት እእንደቃሉም ለሚታዘዙት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ብሏል:: ይህንን ሁሉ መፈላሰፍ ወደጎን ትተን የእለት እንጀራችንን አታሳጣን ብሎ ካምላክ ጋ መጣበቅ እያለ የምን ቅዠት ውስጥ መግባት ነው:: እቅዛብሄር እውቀትን ሰጠ እንጅ በሰውእውቀትና ጥበብ ግን አይታወቅም አይደረስበትም :: ይሄ ለኛ ለኢትዮዺያዊያን ነውር ነው:: እኔ ስሰማው ያበድኩ ያበድክኩ መሰለኝ 😂😂 እንደ! ለፈረንጆቹም አልጠቀማቸው ምን ፈጠሩ ምንም :: ያው እዚሁ እግዜር የሰራው ዩኒቨርስ ላይ ይፈላሰፍሉ እንጂ ምንም አድስ ነገር አልፈጠሩም ::
@relieftube-offical6742
@relieftube-offical6742 Жыл бұрын
ቃሉን ለስንፍናሽ መሸፍኛ አታድርጊው።
@eagleeye667
@eagleeye667 Жыл бұрын
Very amazing analysis and lecture on metaphysics.
@abrehambarnabas9200
@abrehambarnabas9200 Жыл бұрын
I am physics teacher ,I think your daughter Ethiopia, I teach her in cathedral nativity girls school is brilliant that
@maxarte5753
@maxarte5753 Жыл бұрын
Great. Thanks Professor! . Going back and serving the young generation and education at large.
@BMSS7
@BMSS7 Жыл бұрын
it is right . when i was study "calculus" in college it was difficult to solve a question throughout on that day and i can't solve . but in that night i sleeped and watching again my study through dream and i solve the equation and i get the answer and i was score ''A'' grade out of the whole section and all student score under me "B" and i was so amazed still now it was awesome.
@negadraskassa6195
@negadraskassa6195 Жыл бұрын
በእንግሊዝኛስ ምን ግሬድ አገኘህ?
@Ismael-isa
@Ismael-isa Жыл бұрын
And now ,sleep and dream about your english language skills
@negadraskassa6195
@negadraskassa6195 Жыл бұрын
Ha ha ha.....
@alexanderd.k4994
@alexanderd.k4994 Жыл бұрын
ታድያ ኣሁንስ ምን የተሰማህ ነው ? የት ደረስክ ?
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 Жыл бұрын
Ere temechehgn selkehgn asekemtelgn ena mawurat efelgalehu
@davidmm3841
@davidmm3841 Жыл бұрын
I don't think this people they understand what he is talking about because they are physical, it is deep,metaphysical is beyond their mind set,I respect him a lot
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ዴቪድ እውነት ነው ግራ ሊጋቡ ይችላሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስለማያውቁ
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 Жыл бұрын
Never say never ,you don't know what they are capable of doing ,it's your hasty Generalization ,at least they have an interest ,interest by itself is Metaphysics !!
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 Жыл бұрын
you are right non of them understand what he is saying. but i feel the announcer and you too ,you did not understand. what he is teaching. he is not teaching metaphysics. what he is saying is pure theoretical physics
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
Dr Abraham is unique man. I can’t have enough of his teachings. I am listening to him captivated. because all what he saying resonates deep down in my soul. I am so glad a quantum physicist confirmed what l have been feeling most of my life, but ignored intuitive knowledge, for fear of being labeled, New age follower, or someone who derailed from main doctrine of Christianity. Dr Abraham is probably closer to heart of Christ Jesus in his teachings, than teachings of main stream Pentecostalism.
@thepowerofpositivethinking2593
@thepowerofpositivethinking2593 Жыл бұрын
It's a fascinating explanation I wish you a long life professor
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Me too !!!!!!!!!!!
@mikiasg8353
@mikiasg8353 Жыл бұрын
Thank you, Sir! A very humble and clear explanation.
@ashewatechnology
@ashewatechnology Жыл бұрын
Thanks d/r you’re amazing
@ednagenetgodo6947
@ednagenetgodo6947 Жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው ።👏👏👏👏👏👏👏👏❤💙💚
@mulatukelta835
@mulatukelta835 5 ай бұрын
MAY GOD THE FATHER GIVE YOU HEALTH AND LONG LIFE.... OUR LOVED ETHIOPIANS SCIENTIST AND FATHER... MUCH RESPECT
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 Жыл бұрын
Very very interesting. Thank you very much Dr.
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
Very interesting!!..We thank you Professor. Very humble and graceful.
@dersandersan2573
@dersandersan2573 Жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
አምላኬ እንዲህ አይነት እውቀት ያለን ህዝቦች ነበርን አሁንም እንደመአበል እየወጡ ነው::.....ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የታላቅነቷ ግዜ ዳግም ተገለጠ....ጀመረ....!!!ኢትዮጵያን የጠላ ብንንንንንን ብሎ ይጠፋል!!!ኢትዮጵያ ታድጋለች ገና....ክብር ለProf!!!❤❤❤
@waza835
@waza835 Жыл бұрын
ውስብስብ ንው ቀላል አርጎ ማስረዳት ይከብዳል ህዝቤ ደግም ደንዘናል
@amraosman1548
@amraosman1548 5 ай бұрын
Dr Abraham amaha …totally inspired me thank you. I believe l will use ma conspicuous mined
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Жыл бұрын
Wow wow really really unexpected . Thank you so much . This may be my first change of my life
@asthey
@asthey Жыл бұрын
Må Gud välsinga dej Dr.Abreham🙏💚💛❤🙏
@testimony5706
@testimony5706 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አገላለጽ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 Жыл бұрын
It’s very impressive explanation wow please I want see part 2
@jemahm2000
@jemahm2000 Жыл бұрын
Dr Abraham is a beautiful mind.
@muletadesse7485
@muletadesse7485 Жыл бұрын
Brilliant,humble=Smart Ethiopian
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 Жыл бұрын
በዚህ ዘምን እንደዚህ አይነት እውቀት እንዲህ አይነት ትህትና የገኛል? እግዚአብሔር ያኑሮት
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
ሌባም አጭበርባሪም አሰከ ሚሰርቅህ ድርሰ ቱሁት ነው።
@yosefmeskele8701
@yosefmeskele8701 Жыл бұрын
its amazing I have respectfull our professor
@abdulnasirhaji5129
@abdulnasirhaji5129 Жыл бұрын
Woooooooooooow! what a Mind! Long Live
@defaultmabrar6125
@defaultmabrar6125 Жыл бұрын
Thanks for introducing such great person with high professional caliber . It is pity that our nation, particularly our leaders and institutions, couldn't be able to use such talent and many similar intellectuals in Ethiopia and scattered throughout globe. It is puzzling why a poor nation like us do not want to use its human treasures. Is it curse or ignorance that we become so so!! Ethiopia should have to Get out of tribalism and better use its golden children, human resources.
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Ask TPLF TERRORST??? They might be able to answer u ....but it's not possible for them to tell the truth and facts.
@mergaafa645
@mergaafa645 Жыл бұрын
Thanks Professor
@tewodrosabay4250
@tewodrosabay4250 Жыл бұрын
Thanks prof
@user-pf8nn4ti5l
@user-pf8nn4ti5l 5 ай бұрын
Thank you professor he is talking about meditation ❤❤❤
@aygamerethio3806
@aygamerethio3806 5 ай бұрын
I understand completely what they were talking about, thanks for the video!
@ethiopanorama7334
@ethiopanorama7334 Жыл бұрын
Connecting the point 1. Knowledge is device, power 2. Certitude relied on knowledge 3. Conscious & conscience 4. ...
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@thomastesfahun2147
@thomastesfahun2147 Жыл бұрын
Tanx doctor
@tatinamishye9641
@tatinamishye9641 Жыл бұрын
ለአንድ ወር የአንድሮሜዳ የክረምት ስልጠና ላይ ይቺን እውቀት ቀምሻት ነበር። እውነት እላችኋለው የትህትናቸው ጥግ እሳቸው ሲናገሩ እናንተ ታጎነብሳላችሁ። ይህ ፀጋ ከተሰጣቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ሊቁ ዶ/ር አብርሃም። እኛ እሳቸውን የመሰለ ድንቅ ሰው በማግኘታችን እድለኞች ነን። "እኔ ልነስ እናንተ ከፍ በሉ" ይሉን ነበር....ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በሉልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@Bdfhby
@Bdfhby 2 ай бұрын
oh that's a blessing.
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@akiya9931
@akiya9931 Жыл бұрын
amazing pro. Abreham i understand you
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ስጦታ🙏😍😍😍
@user-tg2us2ow7h
@user-tg2us2ow7h 4 ай бұрын
Exllent clarification
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ትክክል!!
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
ዶክተሩ በአንድ ጊዜ ብዙ እና የተለያዩ ነገሮችን አንስቷል አንዱም ግን አልገባኝም ፡ የዚህ ሁሉ ንግግር የመጨረሻው ጥቅም ምንድነው ?
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
Awareness
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
@@fekat_tube awarness for the sake of awarness?
@mesfinbadebo
@mesfinbadebo 5 ай бұрын
አስጨናቂ ጊዜ እየመጣ ነዉ የተፈጠርንበት ከሚታይ እንዳልሆነ ከማይታየዉ አለም እንደሆነ እናዉቃለን ግን አለመኖርን ወደ መኖር ያመጣ የሁሉ ፈጣሪ አለ ክብር ለእርሱ ይሁን
@chuchuman7846
@chuchuman7846 Жыл бұрын
Bertuln betam des yemil program ena astemary nw
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
I respect you prof.👍👍👍
@wukiyanosdaniel5487
@wukiyanosdaniel5487 3 ай бұрын
Weyine,,, yemayitegeb tinihirit❤❤❤
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
የዚህን ሰውዮ ቪዲዮ በዮቱዮብ ብዙ አይቻለሁ ዛሬ ግን ሁሉንም ነገር እንደ በየአይነቱ ደበላለቁት ምናልባት ጊዜው አጭር ስለሆነባቸው ነው
@michaelalemu2181
@michaelalemu2181 Жыл бұрын
I believe 👍🥰
@Simon-gx9xf
@Simon-gx9xf Жыл бұрын
I like him . He makes perfect sense.
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህርት ያምጣል ሰንት አይነት የሰተት ትምህርት እግዚአብሔርን የመተካት የእኩልነት የኢንዱ የቡዲሰት አሰተምሮ በሰመ metaphysic ,ontology ወደአገራችን በትህትና እየገባ ትውልድን እያበላሽ ያለ በሽታ ነው ።በዛላይ የሚጠይ ቅ የሚከራከር የሌለበት ከ theory ወጭ ምንም ጥቅም የሌለው። ከየት ዘር ለመወለድ ከየት ቤተሰብ መምረጥ የሚቻልበት የቡዱዝም አስተምሮ የወቃቢ መንፈስ
@abrarosman5301
@abrarosman5301 Жыл бұрын
የሸይጣን አምላኪዎች ናቸው።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
@#$Peace this is not all about quantum or science ,this all about being God
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
@#$Peace which God gives you ,this kind of dump mind?
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 Жыл бұрын
Lagard boy!!😂
@nana2009able
@nana2009able Жыл бұрын
Exactly they are introducing this dangerous concept to the society.
@haregewoinshewaregaprotest1835
@haregewoinshewaregaprotest1835 9 ай бұрын
thank you
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 Жыл бұрын
በትክክል የተረዱትን የረቂቁን ኑባሬ አለም ገልጸዋል። What he addressed is how the invisibility is determining the visible World, Quantum physics ,Metaphysical phenomena is so wonderful . Every thing is vibrating at different frequency and Energy level .Wow ደስስ ይላል ቀድሞ መረጃ ላሌለው ሰው ግን መርቀቅ መሠወር ግራ ያጋባዋል።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
ተው ባክህ
@esatubeyene6052
@esatubeyene6052 4 ай бұрын
ፕሮፌሰር እናመሰግናለን
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
thanks this media please invite again
@waqeedabboo-ty3dw
@waqeedabboo-ty3dw 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው።
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Betam Des Yelala!!
@tedlatekie7156
@tedlatekie7156 Жыл бұрын
ምሁር ተብየውን አሸማቃቃ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከፍታ ከፍታ ከፍታ 😍😍🙏😍🙏
@adamu16
@adamu16 Жыл бұрын
Betam nw yemiwedachewu❤
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
"Without education we are in a horrible and deadly danger of taking educated people seriously." - G. K. Chesterton
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
My People are dying due to the lack of knowledge - Yeshua
@kardon4996
@kardon4996 Жыл бұрын
Quation: If everyone is educated , we stop taking each other SEREOUSLY??😂 The G.K. Chesterton must have been drunk .......
@zerihunsolomon102
@zerihunsolomon102 Жыл бұрын
Not refuise Knowlage , TO know how to use our knowlage, b/c it a fire that consume us, Then knowlage is a POWER, But INFORMATION IS A FUEL, that Drive at HOME. DOINE SOME/ More things...
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
@@kardon4996 haha... I think he isn't talking about taking each other seriously in the sense of giving people due honor... ግን ያው ሰው ማዕረግ ስለተማረ ብቻ መጥቶ እምነትን ባህልን እውነትን ሰያወዛግብ ሊጨበጨብለት አይገባም። እኛ ለምሳሌ ስለ ሜታፊዚክስ ብንማር ይሄ ፕሮፌሰር ሚያወራው አብዛኛው ነገር የራሱ አስተሳሰብ እንጂ የትምህርት መስኩ እውነታ እንዳልሆነ እንረዳ ነበር
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
@@zerihunsolomon102 አማርኛ እናውራ
@erkentehabtamu9667
@erkentehabtamu9667 Жыл бұрын
Ammizing
@tewodroskaleb6
@tewodroskaleb6 Жыл бұрын
💫💫💫
@menberetesfaye9213
@menberetesfaye9213 Жыл бұрын
#ምርጥ_ገለፃ!
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@eyasuasgedom197
@eyasuasgedom197 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው። ለካ ፊደል ቆጠረ የምንለው ሁሉ እንደፈለገ የሚነዳው የህዝብ ክፍል አለ። እግዚአብሔር ነው ፍጥረትን የሚያስተዳድረው ሰው ደካማ ፍጥረት ነው ነፍስ መንፈስና ስጋ ያለው በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል በአምላክ ፈቃድ ብቻ የሚኖር።
@zewdudechasa7041
@zewdudechasa7041 Жыл бұрын
🙏
@ethiopian9043
@ethiopian9043 Жыл бұрын
Respect!
@nahom1
@nahom1 Жыл бұрын
t quality 👌
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 Күн бұрын
What a mad world! Ethiopias be careful know what you get
@selamabriham5082
@selamabriham5082 Жыл бұрын
Yemigerm yesayins aredad!Yemigerm chinklat!
@Leonaf5777
@Leonaf5777 Жыл бұрын
ግራ የተጋባ ምሁር።ፊዚክሰና ፊሎዞፊን ለማዛመድ ይታገላል። ፍልስፍና እሳቤና ፓስቱሌት ወይም ግምታዊ ትንበያ ሲሆን ፊዚክስ በተጨበጡና በተረጋገጠ መንገድ ተፈጥሮን የመተንተን ፣የመጠቀም እሳቤ ነው።ለጭብጥ የለሹ የሰው ልጅ የሐይማኖት ፍልስፍና ፊዚክስን በመታከክ ጭብጥና ሳይንሳዊ መሰረት ለመፍጠር የሚደረግ ትግል።
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Grum new❤🙏🙏
@taste5332
@taste5332 Жыл бұрын
ባጭሩ:- መሰወር የሚለዉ ግን bc. of system of looking fail ነዉ! ray optics deflection to the object obseved or wave type relulsion principle it is!!!
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl Жыл бұрын
I Wonder how much percent of the audience grasped the concept. This is physics, the King of natural science. PS. I love physics 😉 because I love God the creator of Physics itself.
@abenezersida8618
@abenezersida8618 Жыл бұрын
This is physics?.... No, not really.
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl Жыл бұрын
@@abenezersida8618 you yourself wrote in the comment field like this:MetaPhysics, Quantum physics....😊. By the way, you wrote a very nice explanation.
@abenezersida8618
@abenezersida8618 Жыл бұрын
@@Lily-yg4dl Thank you! Awesome that you love physics 😊.
@MrDiklink
@MrDiklink Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@GetFit777
@GetFit777 Жыл бұрын
የሚገርም እውቀት ነው
@yodit587
@yodit587 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semerehadgu4918
@semerehadgu4918 Жыл бұрын
Well Explanation mister professor!! The The secret is found from the Bible even sinus professors create and access such kids of Aditya from the bible
@user-mn6kc1bi8g
@user-mn6kc1bi8g 4 ай бұрын
💌👏👏👏💖🔐👌
@learnphysics_teshomek9678
@learnphysics_teshomek9678 Жыл бұрын
Any one can give info, where can i get more videos of Dr.abreham
@adonitube7348
@adonitube7348 Жыл бұрын
At the last he is talking about lucid dream but so scary thing don't try it
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii Жыл бұрын
Achberbari.
@tadyosngusse3831
@tadyosngusse3831 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የሚቀጥለው ክፍል እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
Betam enamesgnalen 🙏🙏
@endaleteklu2511
@endaleteklu2511 Жыл бұрын
ትንሽ ተግባብተናል ደስ የላል
@birukyohannes8186
@birukyohannes8186 Жыл бұрын
Amazing but aren’t tachyons hypothetical particles?
@alemtube8899
@alemtube8899 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር በእርሰወ ላይ ተገልጦል ያስርድን ቀላል ትምህርት አይደለም እግዚአብሔር ያክብርልን ህልም እንደፈችው ነው ይባላል እውነት ነው
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 Жыл бұрын
This is not from God? Read deuteronomy chapter 18 if you call yourself a chrstian
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
የትኛውን እግዚአብሔር ነው በሳቸው ላይ የተገለጠው ወይ ስለእግዚአብሔር የምታውቀው ነገር የለም ወይ ሰለ ሳይንስ በጣም የሚያሳዝን ዘመን
@raskeisar4049
@raskeisar4049 6 күн бұрын
እሳቸው ያላሉትን በግድ ተገልጾላቸዋል፡ማለት ደግሞ ምንድነው?
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 296 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН
Её Старший Брат Настоящий Джентельмен ❤️
00:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
አጀንዳችሁ ምንድነው? || What Is Your Agenda? - Part 1
39:13
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 40 МЛН