Ethiopia | ቆይታ ከእማማ ዝናሽ ጋር | ዘካርያስ ኪሮስ | Zeki Tube

  Рет қаралды 231,154

Zeki Tube

Zeki Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 751
@selamawitchaka
@selamawitchaka 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እርሶ ባይኖሮ ማን ያስቀን ነበር።ረዥም ዕድሜ ይስጦት የኔ እናት😘😘😘😘
@abebechmelese564
@abebechmelese564 3 жыл бұрын
ይህ ዘካረመያስ እማማ ዝናሽን የሚረዳው አይደለም : ይህ በዘካረያስ ሥም KZbin ከፍቶ የሚጠቀም ሌባ መሆን ነው የምነገረሽ::
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 3 жыл бұрын
@@abebechmelese564 ኧረ ራሱ ሰካርያስ ነዉ about እሚለዉን ተጭነሽ አንብቢ ፎቶ ዉንም ተጭነሽ ዋናዉ ቻናል መሆኑን አረጋግጭ።ያንቺ ማስረጃ ምንድነዉ? ፃፊዉ።ከዛ በተረፈ እነ ዘካሪያስ ኮፒ ራይት ማስደረግ አለባቸዉ ከፈለጉ ።አለበለዚያ ግን ምን አለበት ሌሎች ኢትዮጵያዉያን ቪዲዮዉን ቈራርጠዉ ቢሰሩበት ና ገንዘብ ቢያገኙበት ምንም ማለት አይደለም።ይደጉ ኢትዮጵያ ዉስጥም ቤተሰባቸዉን ይርዱበት አንቺ አትስገብገቢ።ዩቱዉብም በሕግ የሚሰራ ድርጅት ነው ሕዉሐት ኦነግ ወዘተ በጎሳ የሚሰራ አይደለም ።እሺ
@user-of8by8dl5v
@user-of8by8dl5v 3 жыл бұрын
@@theultimatenonebelievr9379 7
@yodithiruy203
@yodithiruy203 3 жыл бұрын
ኣይ እማማ ዝናሽ በጣም የሚገርሚ ናቸው የትምህርትን ጥቅም በደንብ ያቃሉ
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 жыл бұрын
ጎበዝ ለጾም ያላቸው አመለካከት በዚህ እድሜ በጉብዝና ወራት ፍጣሪህን አስብ ይላል ጎበዝ ከእማማ ዝናሽ ምን ተማርን
@user-nw1wu8is2c
@user-nw1wu8is2c 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠዎታ የኔ የደስታዬ ምንጭ ኑሩልን 🙏❤️
@userggds3103
@userggds3103 3 жыл бұрын
ወይኔ አፍቸው ስጣፍጥ ሚካኤል ማርያም ስሉ ደስ ሲሉ እመብረሀን ትጠብቃችሁ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 жыл бұрын
በጣምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምም
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
በጣም እጂ
@sebledebebe6790
@sebledebebe6790 3 жыл бұрын
እማማዬ ስወድዎት በመጨረሻ ጧሪ ቀባሪ ልጅ የሰጥዎት እግዚአብሔር ይመስገን
@mulumustefa3371
@mulumustefa3371 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አተልጅ ወድም አለመ
@nazrawiabayneh8239
@nazrawiabayneh8239 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታዬ ዘኪ እውነት ዘመንህ ይባረክ
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
የኔ እናት ዘኪዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ መታደል ነው መወለድ ቋንቋ ነው እውነት ለማማ ዝናሽ የእውነት ልጃቼው ነህ እናትህም ብትሞት ፈጣሪ እናት ሰጥቶሀል እንዴት እንደሚሳሱልህ ፍቅራቼው እፊታቼው ላይ ያስታውቃል እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 3 жыл бұрын
Ewunet new mewaled kwankwa new
@Muluinata
@Muluinata 3 жыл бұрын
እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት ዘካርያስ ከነ ጓደኞችህ እናመሰግናለን 🙏
@birhanesilassietibebu8159
@birhanesilassietibebu8159 3 жыл бұрын
ለትምህርት ያላቸው ክብርና አድናቆት ይገርማል
@meronmaryam591
@meronmaryam591 3 жыл бұрын
ስለ እምነታችን በውድቷ እናት እማማ ዝናሽ ምን ተምረናል በእውነት የእምነታቸው የእመቤታችን የአምላክ ያላቸው አምልካከት እግዚአብሔር ይመስገን💚💛♥😍😍😍👌👌👌
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 3 жыл бұрын
እውነት ነው በእውነት በዚህ እድሜአቸው ለፆም ያላቸው አመለካከት ደሥሥሥ ይላል
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 3 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ሞትኩኝ ፤ ዘኪ እግዚአብሄር ይባርክህ
@MimiEngida
@MimiEngida 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እንኳን ደሰ አለህ የራስሀን ዩቱብ መክፈትህ ጥሩ ነው በርታ፤ እድሚና ጢና ይስጦት እማማ ዘናሽ
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት❤️😍 ተገኘ ወርቅ ❤️
@nenanunu230
@nenanunu230 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ዘኪ መልካም ሰው ቸርነት ሰለዳነ ደስ ብሎኛል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 жыл бұрын
ማማ ዝናሸይ ጓል ኣደይ ማርያም ጓል ቅዱስ ሚካኤል ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዘኪየ ሓላልልልልል ደው በል መዓረይ።
@user-jl3gg3qw4f
@user-jl3gg3qw4f 3 жыл бұрын
የኔ ኣራዳ ቸርነት መራ ቤቴ ክክክክክ የድሮ ኣራዳ እድሜውን ያብዛልን የኔ እናት ዛኪ ከ ፊስቡክ ቅድሚያ በ ዩቱብ ልቀቅ ከዛ ፊስ ቡክላይ ልቀቀው ኣባት ተባረኩልኝ ውድ እህታቹ ኤርትራዊቷ ወጣት
@elsaelsa4731
@elsaelsa4731 3 жыл бұрын
የኔ እናት አያቴ እፍፍፍ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድለዉት !♥♥
@etetewami9042
@etetewami9042 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እኔ በህልሙ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አሁን አንሶላ ለመቀየር ነው ይሄ ሁሉ ድካም ተባረክ እድሜህን ያርዝመው
@kiyalove1565
@kiyalove1565 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk ene erase motkugn eko
@hawa87i
@hawa87i 3 жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ ስወዳቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ እማማ ዝናሽ 💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘😘👈
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ እማማ ዝናሽዬ። ዘኬ ባባትህ የተመረቅህበትን ፎቶ አምጣና አሳያቸው ደስ ይበላቸው። በድግሪ መመረቅህን ይወቁ። ሞራልህን ዝቅ አደረጉት ተላላኪ ዘኪዬ።
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ጣፋጭ እናት 😘😘😘😘❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vl8jy9wu5r
@user-vl8jy9wu5r 3 жыл бұрын
ውይ ዘኪ ታድለህ ከማማ ዝናብ ጋር መዋል እንዴት ደስ ይላል እኔ በበኩሌ በየቀኑ ባያቸው ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ያበርታህ ተባረክ እናታችንንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በተቻለ ቶሎ ቶሎ ብናያቸው ደስ ይለናል ብዙ ሰው ስለሚወዳቸው
@kalikdanmelese9728
@kalikdanmelese9728 3 жыл бұрын
ማማ ዝናሽን የማወድ እና እድሜ እና ጤና የማመኝላት ግጬኝ ማማዬ ኑርልኝ😍😘❤
@user-eg5xs7ps9v
@user-eg5xs7ps9v 3 жыл бұрын
ከንፈሯን ሳም እያደረክ ትኖራለህ😂😂😂😂 እማማዬ እወዶታለሁ😍
@mohammed-yx3vi
@mohammed-yx3vi 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ባይኖሪ ወዴት እገባ ነበር እኔ ጭቀቴን የምረሣው በሷ ነው እረጅም እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ 😍😍😍😍😍
@oneloveethiopia3071
@oneloveethiopia3071 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን በየት እናገኛቸው ነበረ አተ ባኖር ዘካሪያስ በጣም ነው የምናመሰግነው እማማ ዝናሺ ነፍ አመት ኑሩልን
@geremewworku4981
@geremewworku4981 3 жыл бұрын
ዘኪ እንዳልተኛ አደረከኝ ነብስህ አይማርም እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ለአንተና ለጎደኞችህ ፡ለእማማ ዝናሽ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
የኔ ጣፉጪ አደበት እማማ ዝናሺዬ እረሶ ባኑሮ የት እሂድ ነበር ፖለቲካ ከማዴመጥ የናንተን እየደጋግምኩ ባይ አይሰለቺኝም ዘኪዬ ቴኪዉ እዲሁም በጉ አድራጉቱቹ በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ለእናቱች
@user-uz8hh4er4s
@user-uz8hh4er4s 3 жыл бұрын
በርቱልን ዘኪ ምርጥ ሰው እማማ ዝናሽ ስወድወት
@user-dt8tv3hc7c
@user-dt8tv3hc7c 3 жыл бұрын
ተገኘ ወርቅ (ዘኬ ) እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን የሚወድ ሰብስክራይብ ያድርገኝ የሁላችንም እናቶች እርጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን🙏
@betikonju4850
@betikonju4850 3 жыл бұрын
የይኃንሷ ማርያም ጤናዋትን ትስጦት
@kedijahussen1854
@kedijahussen1854 3 жыл бұрын
የአላህ እናትየ እድሜና ጤና ይስጥወት ዘኪም አላህ የልቦናህን ይስጥህ
@astergetachew8695
@astergetachew8695 3 жыл бұрын
ዲግሪ ጫን የኔ እናት ዕድሜ ይስጦት
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 3 жыл бұрын
እኔ መቼም በጣም ደስ ይሉኛል የማስታወስ ችሎታቸው ደሞ ይገርማል ተባረኩ
@totoal5243
@totoal5243 3 жыл бұрын
ምንም እናትህ አትሁን እናት ለሌላ ልጅም መጥፎ ነገር እንዳይወድቅ ትመኛለች እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እማማየ ዝናሽ😘😘😘😘😘
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር የጠብቃችሁ እመብረሃን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ💝❤️❤️❤️💝
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈገግታቸው እኮ😍😍😍😍
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 3 жыл бұрын
እንዴት እንደሚወዳቸው የኔ ጣፋጭ እናት ደስ ሲሉ "ባባትህ" ሲሉ ደሞ ውስጤ ናቸው እማማ ዝናሽ ማር የሆኑ እናት😍😍😍
@abebechlemassa7281
@abebechlemassa7281 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እኔም ትንሽ ነገር ለተቸገሩ ወገኖቻችን መርዳት ስለፈለግኩኝ ስልክህን ፃፍልኝ የኔ ልጅ።
@user-vn5mp3lb1b
@user-vn5mp3lb1b 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ስወዶት እኮ አራዳ የአሁኑን ትውልድ ሸጠው ይገባሉ የኔ ደግ ❤❤
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 3 жыл бұрын
ክክክክ በጣም ትመቸኛለች "ባባትህ" ተወኝ ሲሉ የኔ ጣፋጭ እናት እማማ ዝናሽ
@belaytesfaye2903
@belaytesfaye2903 3 жыл бұрын
ዘኪ የኔወንድም ተባረክ መልካም ሰው ነህ ።እማማ ዝናሽ ግን ቆርበዋል ከሆነ በጣም ደስ ይለኛል።
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 3 жыл бұрын
እውነት ብለሃል የኔ ወንድም ዋናው እሄ ነው ዘመንህም ይባረክ 🙏🙏🙏
@nesmebesme1964
@nesmebesme1964 3 жыл бұрын
ዘክዪ የሳቸዉ እዲሜ የሰጠከ እግዚአብሔር የባረክ
@zedilove3929
@zedilove3929 3 жыл бұрын
የራስህ ጉዳይ የሜሏት ነገር ደስ ይለኛል
@user-js1fc9ls8p
@user-js1fc9ls8p 3 жыл бұрын
እደዛሬ ሰቄ አላውቅም እማማ ዝናሸ ቶሎቶሎ ኑቶሎ
@user-js1fc9ls8p
@user-js1fc9ls8p 3 жыл бұрын
ዘካራያስ ጥናቱንይስጥህ
@user-pl6he1xp1j
@user-pl6he1xp1j 3 жыл бұрын
እኔም ደስ ይሉኛል
@adiamandemichael2839
@adiamandemichael2839 3 жыл бұрын
የኔ እናት ❤️😘የኔ ውዴ ዝናሽዬ🥺
@hamontube8744
@hamontube8744 3 жыл бұрын
ስግብግብነትና ራስ ወዳድነት በበዛበት በዚህ ዘመን አይደለም ለባዳ ለእናት አባቱ የማያዝን ትውልድ በበረከተበት እንዲህ ዓይነት አዛኝና ሩህሩህ ልብ ማግኘት መታደል ነው፡፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@liyaakaluliyaakalu1163
@liyaakaluliyaakalu1163 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥክ ጥሩ ስራ መስራት ለራስ ነው
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 3 жыл бұрын
Dear brother in Christ my the most high continue to bless you.
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዘኬ ተባረክ
@amharawit4579
@amharawit4579 3 жыл бұрын
like ኣድርጉ ገቢው ለብጎ አድራጎት ወገኖቼ
@fozehf2324
@fozehf2324 3 жыл бұрын
እደው ግን. እደሚቀረጡያውቃሉውይ በአላህንገሩኝ
@itfgtfddh1618
@itfgtfddh1618 3 жыл бұрын
@@fozehf2324 አያዉቁም
@user-rh8bq5zx7q
@user-rh8bq5zx7q 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እዴሜውት ያርዝመው ወንድምችን በርታ
@meronmaryam591
@meronmaryam591 3 жыл бұрын
ግን እኮ እማማዬ ሳስባቸው ከኃይለ ሥላሴ ጋር ምክትል ፕሬዚዳንት ሳይሰሩ አይቀርም ኡፍፍፍፍፍፍ💚💛♥😍😍😍😍👌👌👌ስወዶት ኑሩልን እማማዬ😍😍😍😍👌👌👌👌
@alimahassen3123
@alimahassen3123 3 жыл бұрын
ዘኪዬ በጣም ነው ምወድህ እማማ ዝናሽንም በጣም ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 жыл бұрын
የኔ እህናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሄር አምላክ ይሰጥልኝ ❤️
@gravitymobile4010
@gravitymobile4010 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ ስታምሩ
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ዘኬ ልዩ ሰው ተባረክ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ሲወዱህ እኮ በጌታ እፍ ♥️♥️
@muluf7616
@muluf7616 3 жыл бұрын
U gus thank you for helping this lady thank you so much God bless you amen
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሳቃቸዉን እንዴት እንደምወደዉ
@njatath4230
@njatath4230 3 жыл бұрын
Zeniii emami zensiii allha edmi yestotii masii alllha zeki antmii enkne yede yuo Tube enknii bednaa metkii yne degiii😍😍
@saraeyasu9303
@saraeyasu9303 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ዘኬ
@tadelechwolde6551
@tadelechwolde6551 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እማማ ዝናሽ እድሜዎትን ያርዝምልኝ።
@fikeryemihret4408
@fikeryemihret4408 3 жыл бұрын
የኔ እናት ይእን ሰሞን ኔትወርክ ሳይኖረኝ ባላዬትም ዛሬ ግን ቤይሩት በተፈጠረው ነገር ውስጤ አዘን ቢሰማኝም እርሶን ሳይ ውስጤ ደስ ይለዋል እድሜ ይስጦት😍💓💓💓💓🙏
@jelinaman317
@jelinaman317 3 жыл бұрын
Thank you my dear brother 🙏🏼
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
የኔ ተናፋቂ እማማዬ አበቢዬ ደህና ናት ዘኪ የሰዉ ጥግ የዘመናችን ብርቅዬ ደግ ሰዉ
@selambogale6833
@selambogale6833 3 жыл бұрын
ተገኘወርቅ 😍 ዘኪ እማ ዝናሽዬ ስወዳቸሁኮ❤ ፖተሊካ
@mutingirum5589
@mutingirum5589 3 жыл бұрын
ዘክ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ለማማ ዝናሽ በረከት እንደሆንክ ።
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ይሄ ልጅ ጌታ ይባርክህ
@loveeritra9398
@loveeritra9398 3 жыл бұрын
እማማ ዝነሽ እድሚነ ጤና ይስጦት እርሶን ማየት በጣም አፈልጋለው ።
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 3 жыл бұрын
እድገት ይእርዝም እናት ተደራጅ
@salam3852
@salam3852 3 жыл бұрын
የኔ እናት ምነው በእርሶ ዘመን በተወለድኩ ደስተኛ እሆን ነበር እድሜ ና ጤና ይስጦት
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 3 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ በጣም ያዝናናሉ ወንድማችን ተባረክ እናመሠግናለን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝነህ በርታ ❤❤
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 3 жыл бұрын
Yene enat allah edme ketena ga yistwot Zekim enatachinnm mtkadmu sewech tebareku
@yeshiworkyeshiwork7048
@yeshiworkyeshiwork7048 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጠወት ዘኪየ ተባረክ
@brhbrh8634
@brhbrh8634 3 жыл бұрын
Mama zenasheye ..betaaaaam edelgna noet-zeki amlak brek yadergehe🙏
@eamant.5383
@eamant.5383 3 жыл бұрын
Tebareku
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 жыл бұрын
እማማይ እዲሚናጤና ተመኘሁሉት እማማ ዘክ ፈጣሪ ያበርታህ
@salam1297
@salam1297 3 жыл бұрын
እማማ 💚💛❤️
@selamabseifu4298
@selamabseifu4298 3 жыл бұрын
ዘካርያስ እውነትም አገናኘሁ ወርቅ በርታ
@helentewabe3804
@helentewabe3804 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ዘኪ
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 жыл бұрын
ተገኚ ወርቅ እንካን ደህና መጣክ ወደ ዩቱፒ እማማ ዝናሺዬ የኔማር
@hamerhamar1635
@hamerhamar1635 3 жыл бұрын
እውነትም ተገኝ ወርቅ
@tigsitderseh5026
@tigsitderseh5026 3 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የዘካርያስ ቤተሰቦች በቅንነት You Tube ቤተሰብ ይሁኑን
@mimibassie3262
@mimibassie3262 3 жыл бұрын
እረ በናታችሁ እማማ ዝንሽን አገናኙኝ ደስ ሲሉ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
የኔ እናት❤👑❤
@zanamansa7344
@zanamansa7344 3 жыл бұрын
የኔ ናት እድሜ ይስጥልን እማማዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@europa7232
@europa7232 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ውውውው እንዴትደስ እንዳለኝ የራስህ ይቱብ ስለከፈትክ
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ እረጂም እድሜ ይስጥልን እሠይ ትንሽ በገግ አልኩ ዘኪየ ደሞ የራስህ ዩቱብ መክፈትህ ደስ ይላል
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት
@user-vu8zv5fz6x
@user-vu8zv5fz6x 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ እናት እምዬ ማርያም ስሉኝ ደስስስስስ ስሉ💗💗💗💗✟💟💟💟
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ምን ላርጉት ስወዶት ደስ ሲሉ ተመስገን ነው ዘኪ እግዜአብሔር ይስጥህ ።
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 3 жыл бұрын
አገኘሁት ስፈልገወ ነበር ይሄን ቻናል ዘኪ በርታ
@user-cy2rx7rj4h
@user-cy2rx7rj4h 3 жыл бұрын
ዋው ዘኪ የቢዲዮ ጥራት💪💪💪
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን ይስጦት
@yeserashbogale7027
@yeserashbogale7027 3 жыл бұрын
Egzihabher Edmena tena yistachu wendimoche🙏
@selammathes543
@selammathes543 3 жыл бұрын
Tebareke ❤
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 3 жыл бұрын
*መጥተናል መጥተናል ዘኪዬ የምር ደስ አለኝ በል ለእማማ ዝናሽ በስምዎ ክፈትላቸው*
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዘካሪያስ
@kiduethio8862
@kiduethio8862 3 жыл бұрын
የኔ እናት😍😍
@menabemercy2877
@menabemercy2877 3 жыл бұрын
Abete sewedeweteko Emamaye❤️❤️
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ እናትና ልጅ ♥️♥️♥️♥️♥️
@fwzihasas1727
@fwzihasas1727 3 жыл бұрын
ወይ ዘኪ ከምር ቦክስ ምን ልሰራ ብለው እማማ ዝናሽ አሳቁኝ እድሜወት ይርዘም እናታችን
@helenbahrain5680
@helenbahrain5680 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጡት 😍😍
@kidinani3558
@kidinani3558 3 жыл бұрын
Wey zekiye konjo neh tebarek
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 36 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН