Ethiopia: ቁጥር-29 የጡት ካንሰር( Breast Cancer) ክፍል-1 ምልክቶች፣ አጋላጭ ምክንያቶች

  Рет қаралды 9,324

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Күн бұрын

በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Пікірлер: 51
@Tena2017
@Tena2017 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው በርታ
@akberettewelde7800
@akberettewelde7800 2 жыл бұрын
ዶኽተር ብጣዕሚ እየ ዘመስግነካ ♥️🙏ግዜኻ ሰዊእካ ንህዝብኻ ከተንቅሕ እሞ ኽአ ብፍላይ ንደቂ አነስትዮ ካብ ሞት ከተድሕን ኢልካ ትጽዕር፤ አምላኽ ግዜካ ቤተሰብካን ባሪኹ ብፍላይ ደቃ አነስትዮ ነቂሔን ርእሰን አሚነን ሳላ ዶክተር ተማሒርና ዝብላሉ ግዜ እና መጸ እዩ አነ ንባዕለይ ሓንቲ ካብአተን እየ። አምላኽ ዕድመን ጥዕናን የሃብካ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@Belayneh-f7r
@Belayneh-f7r 5 ай бұрын
ጥሩ የበሃል መህደንት አሌ
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ቅድም በነገርከን መሰረት ቪዲዮችህን ወደ ሗላ በመመለስ ቪዲዮችህን እያየሁ እየተማርኩባቸው ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@rahellemma3603
@rahellemma3603 3 жыл бұрын
ሰላም ጥሩ ትምሕርት ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ Жыл бұрын
Thanks👍👍👍🙏
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን! ትልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን ነው ያስተማርከን።
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 жыл бұрын
በጣም አናመስግንአለን ዶክተር 🙏🏼
@almazhagos1195
@almazhagos1195 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው።
@manayeshbelay3338
@manayeshbelay3338 3 жыл бұрын
Dr egezihabher yebarkeh
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Amen, Amen
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 3 жыл бұрын
Thank you very much
@yodit587
@yodit587 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏼
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 4 жыл бұрын
Thanks so much DR🙏
@helengerema5665
@helengerema5665 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው thank you የእኔ ጥያቄ ብዙውን ግዜ right side ጡቴ ምንም ኮንፈርትብልነት ስሜት አይሰማኝም ማሞግራፉ በየአመቱ አደርጋለሁ አልትራሳውንድም አድርጌአለሁኝ ምንም ነፃ ነኝ ዶክተሬ የምትለኝ ሆርሞን ሊሆን ይችላል በተረፈ ነፆ ነሽ ነው የምትለኝ በዚህ አይነት ስሜት 20 አመት ሆኖኛል እስቲ ምን ይመስልሀል thank you
@Senulove
@Senulove 2 ай бұрын
የጡት ህመም በ ደም መርመራ ይታወቃል እባክህ ንገረኝ
@eyositech1564
@eyositech1564 3 жыл бұрын
Selam dr enem tuten betam. Yakatlegnal enam snekaw betam yamegnal docter ga shed Yemiyakatlsh chegwarash ga yeteyayaze new blo. Yechegwara medhanit setegn period lemita new bye samnt tebekut gn kemeta behwalam hmem alew ena mn ladrg
@zewdneshzad3532
@zewdneshzad3532 2 жыл бұрын
ሠላምክ ይብዛልን አኪም እኔ 45 አመቴ ነው አሁን በቅርቡ ግን ጡቴን አያመመኝ ነው አና ሌላ ነገር የውም ማለቴ ምልክት ካንሠር ሊሆን ይችላል?
@AshenafiGemechu
@AshenafiGemechu Жыл бұрын
እኔ አራስ ነኝ እና ጡቴ እርጉዝ እያለሁ ወደ ብብቴ የ ጠጠር ነገር ነበረሁ ከዛ አሁን ሲወልድ በዛ በኩል አፍ አዉቶ ወተት አንድ አንዴ ደሞ መግል ሚመስል ይወጣል ሆስፒታል ሄጃለው የጡት ወተት ቱቦ ቦታሁን ስቶ ነው አሉኝ. ችግር አለሁ ወይ?
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ ዱክተር በደንብ አዳምጨዋለው ጡቴን ካመመኝ አንድ ውር ይሞክላል እና ክካንስር ጋር የተየያዝ ነው አልትራሳውንድ ተነስቻለው አልተነገርኝም ውጤቱ በስደት አገር ነው ያለውት
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@muridaheru3918
@muridaheru3918 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዬ ጥያቄ አለኝ ጡቴ አንዳንዴ ህምም ,የማቃጠል ስሜት,እንዲሁም አንዳድንዴም የመተለቅ ባህሪ አለው እና አኪም ቤት ሄጄ ስታይ የጡት ሆርሞን መብዛት ነው አሉኝ ግን አሁንም ያመኛል ምን ላድርግ?👈🙏
@Belayneh-f7r
@Belayneh-f7r 5 ай бұрын
ጥሩ የበሃል መህደንት አሌ
@birkaanteneh7944
@birkaanteneh7944 2 жыл бұрын
ኧረ እኔ ታምሜ ነው ከገዳም የመጣሁት የት ላግኝህ ወይኔ ውጪ ሀገር ነህ ዶክተር ምናለ ኢትዮጵያ ውስጥ በሆንክ እስቲ ጸልይልኝ እባክህ ።
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ። ብዙ የሀገራችን ሀኪሞች ስላሉ እነሱ ጋር ብትታይ መልካም ነው
@emebethaile2477
@emebethaile2477 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልን እኔ አንዳንድ ግዜ የግራ ጡቴን ጫፉን ያሳከኞል ምን አልባት ይህ ምልክት ሊሆን ይችላል ?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ከተጠራጠሩ መታየቱ አይከፋም ችግር ቢኖርም ባይኖርም
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
Thank u so much. May God bless u ከሊላ ከፍለ ወደ ጡት ከትላለፍ ጡት ላይ የሚታየው ደግሞ በታብራራለን ወስቱ ማስከክ ቆዳው መተኮረ ፀሐይ ሰንካሁ ወስቱ ማቃጠል አንዳንድ በጣም ማንሰ አንደንዴ መግበ ሲብላ መዳከም ተልከ የንብረው ወስቱ ተብለቶ ተብለቶ ማለክ በጣም በጣም ማንሰ አና በጣም መዳከም የምሳሰሎት የታያለ አና ሰለዚህ የጋተምህ በደንበ በታብራለን? በዙ ገዝ መገበ አማየብሉ ሰውች ሰወንታቸው በሸታ ለምከላከለ አቀም ሰለምዳከም ለ cancer ልጋልጡ የምቻለብተ ገዝ አለ በታብራርለን? በጣም በጣም ጠሩ ማንቃይ ነወ. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@drfsh
@drfsh 4 жыл бұрын
Will do
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 2 жыл бұрын
ይቅርታ ዶክተር እኔ ከሶስት አመት በፊት ኦፕሬሽን ሁኘእጢ አስወጥቻለሁ አሁን ባለሁበት ደረጃ አልፋልፎ ህመም ይሰማኛን ግን ፈሳሽም የተለየ እባጭም የለውም ምንማድረግ አለብኝ እድሜየ 32 አመቴ ነው እናም ምክር እፈልጋለሁ የምኖረው አረብ አገር ነው ኩትራት ስለሆንኩ እደልቤ አይደለሁም
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ካንሰር ነው ካልተባልሽ ምንም ችግር የለውም። ከ40 አመት በኋላ እንደማንኛውም ሰው የቅድመ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ተገቢ ይሆናል
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ 20 አመት ወጣት የጡት ካንሰር ሊፈጠር ይችላል በቤተሰብም የዚህ አይነት ኬዝ የለም
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ሊከሰት ይችላል የተለመደ ባይሆንም። እንደዚህ ሲሆን ቢቻል የዘረመል ምርመራ ማድረግ( BRCA1 and BRACA 2 mutation መኖር አለመኖሩን ማረጋገጥ) ታካሚዋንም የተቀረውንም እህት ወንድም እናት ሊረዳ ይችላል። ምርመራው ኢትዮጵያ ውስጥ ይኑር አይኑር ግን እርግጠኛ አይደለሁም
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
@@drfsh አመሰግናለሁ ዶክተርየ ያለሁት ዱባይ ነው እና አሁን ላይ ጡጤቴን ሲያመኝ በጣም እፈራለሁ እግዚአብሔር ቢፈቅዱልኝ ኢትዮ ህጀ ልታይ እያልኩነው
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
@@letariktube960 መታየቱ ጥሩ ሀሳብ ነው። ጭንቀት አታብዢ አይዞሽ። በርቺ
@kedesttesma638
@kedesttesma638 3 жыл бұрын
heterogeneously dense mean doctor ?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Heterogeneous means " not uniform ". በራጁ ላይ ነጭ ሆኖ የሚታየው የነጭነቱ መጠን ዩኒፎርም ሳይሆን heterogeneous ይባላል
@senaytbeyene659
@senaytbeyene659 3 жыл бұрын
Hi doctor I deed MRI mammogram and ultrasound I have fibroadenoma and breast mass my doctor she don't sende me breast bayobse I aske but she told me after 6 month mammogram and ultrasound what can I do can u suggest me
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Fibroadenoma is common at young age and it is not cancer. But if any suspicion/concern for cancer on imaging biopsy can be done any time to confirm whether it is or it is not cancer
@senaytbeyene659
@senaytbeyene659 3 жыл бұрын
Thank u doctor
@marthaseyfemarti3274
@marthaseyfemarti3274 4 жыл бұрын
በውስጥ ለማናገር ብዬ ነበር
@drfsh
@drfsh 4 жыл бұрын
መልክትዎን ይተውልኝ። አመሰግናለው።
@merimaebragim1502
@merimaebragim1502 3 жыл бұрын
@@drfsh kutrhn setegn benatk
@merimaebragim1502
@merimaebragim1502 3 жыл бұрын
Ene yemekesakes ebtet alegn ke gra tute min yhon
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
@@merimaebragim1502 dr gar heje
Development of the Teeth
10:54
Osmosis from Elsevier
Рет қаралды 535 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
AMIQT - Dr Heidi Grant:  Neurological Manifestations of Celiac Disease
23:41
Does GBS screening in pregnancy do more harm than good?
8:45
Melanie the Midwife
Рет қаралды 18 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН