KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: Ethiopia:ቁጥር-36 የኪንታሮት ህመም (Hemorrhoids) ክፍል-1
23:56
Doctors Ethiopia : የኪንታሮት ህመም የመጨረሻ መፍትሄ ፡ በ ዘመናዊ ህክምና ሳይተካ ማውጣት ይቻላል? ክፍል 2 ከ ዶ/ር ስዩም ጋር
15:38
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Ethiopia: ቁጥር-37 ስለ ኪንታሮት ህመም ስምንት(8ት) የተሳሳቱ ግንዛቤዎች(Hemorrhoids)፤ክፍል- 2
Рет қаралды 18,116
Facebook
Twitter
Жүктеу
582
Жазылу 25 М.
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Күн бұрын
በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ
Пікірлер: 113
@DaruneshiFikadu
7 күн бұрын
እናመሠ ግናለነን 26:38 26:38 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@remlalemma
Жыл бұрын
አቦ በረካ ሁን ❤
@remlalemma
Жыл бұрын
በቃ ወደሰሪጀሪ 🏃♀️
@orittesfamariam3049
3 ай бұрын
Thank-you
@Militia12410
3 ай бұрын
Tnx Doc
@bergenebelachew73
3 ай бұрын
10Q Dr. for your brief description
@samizina7045
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥ brother thank you
@mesigonderiwa
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የገባኝ እኔ ከፊጢጣየ ከውጭ በሩ ላይ አለኝ ያው እሱ ነው ብየ አምኛለሁ የመጣ በስራ ብዛትና በሆድ ድርቀት ነው እግዚአብሔር ይሁነን ፈራሁ😢 ድንግል ማርያም ትፈውስን
@SisayDesela
Жыл бұрын
ሠላም እሕት እኔም ከውጭ ኛው ክፍል አዲስ ወጥቶብኛል ከታች እግሬን ድረሥ ይቆረጥመኛል ሠገራየ ሲወጣ ያመኛል እስኪ የተጠቀምሽው መዳኒት ካለ ንገሪኝ
@mesigonderiwa
Жыл бұрын
@@SisayDesela ስላምሽ ይብዛ እህቴ ይሆናል በሚል ግምት ነው ግን ሞቅ ባለ ውሃ ተዘፍዘፊ እኔ እጅ ሁሉ ነበር የወጣብኝ ውሃ አብዝቸ ጠጣሁ በፆሎቱም እግዚአብሔር ይመስገን ጠፋ ከታች ያለው አለ ብዙም ህመም የለኝም ክሬም ተጠቅሜ ለውጥ የለውም ኦፕራሲን መሆን ብቻ ነው መፍትሔው ግን ምነግርሽ ንግድ ነገር ውሃ በብዙ ጠጭ ጥርጥሪ ተመገቢ ስደት ከሆንሽ የስንዴ የገብስ ዳቦና የስጋ ዘር አቅሜ ወተት ጣፋጭ ነገር አትጠቀሚ ስላጣ በደንብ ተመገቢ ስገራሽ ከለስለሰ. እመም አይኖርብሸም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን አይዞን
@eduedom8403
4 жыл бұрын
ወንድማችን እድሜ በጤና ይስጥልን ፈጣር እናመሰግናለን🙏
@habtezewdu
4 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@iloveethioipa2872
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
@melkamugoshe5641
Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@frehiwottedla5909
4 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን አደረሰህ ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለእየሱ ክርስቶስ ልደት እግዚአብሄር ይስጥልኝ እናመሰግናለን ጥሩ መልእክት ነው በርታ!!!
@drfsh
4 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen
@ethiolal2148
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን
@ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
4 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን ለጌታችን ለመደሃታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ለዳት አዳርስቹ አደርስን እግዚአብሔር ይስጥልን ስላ ስጡን መብራር ክልብ እና ምስጋናንለን የብዙዎቹ ጥያቄ ነው የተመልሳለናሊ እግዚአብሔር ይስጥልን ቅር ግዜቹሁን እግዚአብሔር የጣብቃቹ ብርቱልን
@hayiratyoutube5262
3 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተር ረጅም እድሚ ከጢና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ ያክብርልን
@ashenafituji3645
2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ እየሰጠሀን ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በእዉነቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ጤና እና ሰላም እመኝልሀለው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@drfsh
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለው። ለርስዎም እግዚአብሔር ፍጹም ጤናና ሰላም ይስጥልኝ
@KassayeTadesse-x3e
3 ай бұрын
ዶክተር በናትሕ መሌስልኝ ያለበሑት ስደት ነዉ መታከም አልችሌም ሰገራ ሲወጣ ይቀጥናል የሕመም ሱሚት አለዉ ቁጭ ሱል ይቆረኛል ደማነስ አለብኝ የኮሶ ትል ይታየኛል የቤት ዉስጥ ሕክምና ንገረኝ 1አመት ይቀረኛል አገር ለመግባት በጣም ችግሩ ላይ ነኝ እርዳኝ ዶክተር
@SelinaSelina-yj7ly
10 ай бұрын
Doctery betam yasfelgegaleh silkhn bitaskemitlg tru newu
@hanaendris2083
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናሰግነው
@ወለተገብርኤል-ዠ6ጸ
4 жыл бұрын
ዶክተር እንኳን አደረሰህ በእዉነት ለኔ የረጅም ጊዜ እራስ ምታት ነዉ ድርቀት አለብኝ በተለይ ስጋ ወተት መጠቀም አልችልም ህመሙ ከተነሳብኝ ብቃ ....... በቀዝቃዛ ውሀ ስታጠብ ህመሜን ይቅይንስልኛል አሁን ህክምና እሄዳለሁ ፪ ልጆች ወልጃለሁ አምጬ ነዉ የወለድኩት ዶክተር መቀመጥ ሁሉ አልችልም ነበር ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
@drfsh
4 жыл бұрын
በተቻለ መጠን ድርቀትን ለማስወገድ መሞከር መልካም ነው። በተረፈ በሀኪም መታየቱም አይከፋም ችግሩ ካልተቀረፈ።
@hnana2464
3 жыл бұрын
@@drfsh እባክህንዶክተር፣መልሥልኘ
@bethelehematamir2848
4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰህ/ አደረሰን ለምትሰጠን ትምህርት ለምታስተምረን ሁኩ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏
@drfsh
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Leelise-st2uw
8 ай бұрын
🙏
@dawitabyew2463
Жыл бұрын
ወንድመችን እንኳን ደህና መጣሀ እኔ ምልህ ለረጅም ጊዜ የኪንታሮት ታማሚ ነኝ ሹፌሩ ስለሆንኩኝ ኩንታሮት ካበቀልኩ10 ዓመት አለኝ ኦፕሬሽን ብሆን እድናለሁ አይደል እባክህ በእግዚአብሔር ስም ኮሜንት ላይ አስቀምጥልኝ ወንድሜ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Ай бұрын
አይይይይ እድላችን ደሞኮ አይመልሡም😢
@anteneh_d158
3 жыл бұрын
Thank you
@alemuWendyifraw
3 ай бұрын
ትምህረቱ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ 1 እና 2 ደረጃ ላይ ለደረሰ በምን መንገድ ማከም ይቻላል
@hevenbeutiymekdelatube4526
3 жыл бұрын
Enamesegnalen
@YaredGebrihans
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@AliMohammed-qg1ec
2 жыл бұрын
Dokter kitarot mewled yikelkelal lee wedoch Enna hekmenawu edet yigengal
@RahwaBeraki-o8e
9 ай бұрын
Plss amakreng d/r yet lhid wey betam lmd yalew d/r yet endiyagng b adiss abeba wst plssssssssssssssss
@ethiopuaethiopua755
2 жыл бұрын
ዶ/ር ጊረም በክሊ ከቀኘም በኩሉ የመኘሊ ጊን ቀኘ ጎኔ ሆዶ ዪከበለሊ ምን ዪሁና
@TesfaMaryam-m6l
7 ай бұрын
አድራሻና ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@SeabaAyalawu
6 ай бұрын
ዶክተርየ በፈጠረህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ የሚያመኝን በውስጥ ልነግህ ፈልጌ ነበር አትለፈኝ 🙏🙏🙏
@etsegenetasrat3289
5 ай бұрын
ዶክተር እኔ ይህንን ስሜት ይዤ 3 ዓመት አለፈኝ 1ልጅ ወልጃለሁ ከወለድኩ በኃላ ደሞ ባሰ....... ሰገራዬ ደረቅ ሳይሆን እራሱ በጣም ያስምጠኛል ከዛም እብጠት አለው ትልቅ ነው ምንም ምቾት አይሰጥም ሕክምና ሄጄ የሚዋጥ እና የሚቀባ ግን ያን ያህል ለውጥ የለውም
@aminat4274
Жыл бұрын
ዶክተር እኔ አለብኝ በጣም ይበላኛል ሁለተኛ ደረጃላይ ነው ከጀመረኝ 3 አመት ሆኖኛል አንዲ ጊዜ ደምቷል እብጠቱ በጣም ትንሽነው
@MekuMeku-ge9rp
Жыл бұрын
ሰለም ዶክተር አኔ በብልቴ ከንፈር ለይ ወቶብኛል ምን ለድርግ
@GanetGg
7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ሰሰቆዳነገር ወደውጪ አለች ሸንትቤት በምቀመጥበት ሰአት ሰገለራዬን ለማሰወጣት እቸገራለሁ እናበጣም አምጬ በምአሰወጣበት ሰአት ደም ይፈሰኛል እና ተመልሶ የሚገባ የሚዳሰስም ነገር አለው ለረጀም ሰአት በጣም ይለበልበኛል በናትህ የሆነ ነገር በለኝ ያለሁት በሰደት ነውና ተቸግሬአለሁ
@mehamedhugj4053
Жыл бұрын
እባክህ ስልክ አድርሰን
@AbayineshTeka-rm4vk
11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ የኪታሮት በሽታ ይተላለፋል ብለውኝ ለማረጋገጥ ነው።
@Tege-qh7zy
Жыл бұрын
Ene bezeh beshita eyetesekayehu new kegemerege 4 wore henegali yalihute esewo hager nege men edemaderege gera gebetegali deceter
@HGebralMulugata
6 ай бұрын
ዶ ክተር እኔ ህመሙ ሰቀመጥ ናርማል ሰጋራ ከተጠቀምኩ ደም ይርዳል ወገቢን ስሜት አለው ምን ተመክረኛለህ ክትትል እይደርኩነው ጳውሎስ
@dagimwolde308
3 жыл бұрын
እባክን እንድትረዳ ፈልገን ነው
@ekramendris1829
2 жыл бұрын
ዶክተር ስልክህን በፈጣሪ በውስጥ ላዋራህ
@sameraesmal2668
3 жыл бұрын
Enmsginalin
@טללההוננאו-מ7ט
2 жыл бұрын
መፍትሄ ው ምነው
@SisayDinku-kw2tx
10 ай бұрын
adersha yeti no
@Abby-qt3sg
3 жыл бұрын
ዶክተር ጥያቄ አለኝ ኢንተርናል ሆሞሮይድ ለወደፊቱ ችግር ይፈጥራል ወይ ።ሬክታል ካንሰር አያስክትልም ወይ በዛ ላይ ተቆርጦ ከወጣ ማለቴ በላስቲክ ተቋጥሮ ተቆርጦ ቢወጣ ይተካ ይሆን?
@Zewdudamena
Жыл бұрын
አድራሻ ለመታከም የት ነው
@እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
Жыл бұрын
ዶክቶር በፈጠር እስት አንድ ጥየቄ ልጠይቅህ ክንታሮት በጉሮሮ ይዎጠል እንዴ መልስልኝ ፒልስ
@ethiopuaethiopua755
2 жыл бұрын
ዶ/ር ኢቅረተ ቁለዬ ለዬ ሺንት ምሸንበት በኩሉ ከውሲጠ በኩል ወደ ቀጠሮወል ምንድነው?
@drfsh
2 жыл бұрын
በሀኪም መታየቱ መልካም ነው
@ahmedmuhammedyalew2032
3 жыл бұрын
ኸረ የዚህንሠውቁጥርየምታቁላኩልኝ
@drfsh
3 жыл бұрын
+1-920-355-1977 በዚህ ስልክ በቀጥታ ስርጭት መልስ በምሰጥበት ወቅት ብቻ መደወል ይቻላል።
@Ramezitube
2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ በውጪ ፍንጢጣየ ኣበጠቢኝ pain በጣም ኣለው ኣይደማም ነበር ዶክተር ታይቸው ኪንታሮት ኣይደልም ኣለኝ coloxacillin 500 gm እና termadol 50 ኣዘዘልኝ መዳኒቱ ተጠቀምኩ ከሳምት ብኋላ ያበጠብኝ ፈንድቶ መድማት ጀምረ ስቃዩ ግን በጣም ከባድ ነው ምንላርግ ምከረኝ ወንድሜ በጣም ተስቃየሁ
@drfsh
2 жыл бұрын
በፊንጢጣ ዙርያ ስለሚከሰት መግል መቋጠር ያስተማርኩበትን ቪድዮ ይከታተሉና በዚያ ላይ የተቀመጡትን ምክሮች ይከተሉ። ለውጥ ከሌለው ወደሀኪምዎ ተመልሰው ክትትል ያድርጉ። እግዚአብሔር ምህረት ይላክልዎ
@melatme1059
3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ከጀመረኝ ኣመት ከግማሽ ሆነኝ የኔ ውሃ የመሰለ ፈሳሽ ኣለው በውጭም ቁስል ኣለው ሰገራ በማስወግድበት ሰኣት በጣም ያመኛል እና እባክህ መልስልኝ እባክህ🙏
@drfsh
3 жыл бұрын
ኪንታሮት እንደዚህ ያለ ችግር አያመጣም። ምናልባት ፊስቱላ የሚባለው ችግር እንዳይሆን
@melatme1059
3 жыл бұрын
@@drfsh ከፊንጥጣው ኣጠገብ ነው ሰገራ በማስወግድበት ሰኣት ነው እሚያመኝ እና ህክምና ሂጃለው ለውጥ ግን የለው ሰው ሃገር ነኝ እና እባክህ ተባበረኝ🙏
@habtamuaddis7240
3 жыл бұрын
@@melatme1059 ወንድም እኔም የአንተ አይነት ችግር ያለበት ወድም አለኝ ያገኘሀው መድሀኒት ካለ ብትነግረኝ
@kidusanhadgu9522
3 жыл бұрын
Thanks Dr. Does “Almaz balechira has any similarity with Hemorrhoid?
@drfsh
3 жыл бұрын
Not at all.
@ኡሙወርድ
3 жыл бұрын
ዶክታር እንም ከዉጭ ባኩል እዳማለዉ
@drfsh
3 жыл бұрын
በሀኪም መታየት መልካም ነው
@taibattt4535
3 жыл бұрын
እኔም አለብኝ ባሰብ ለሞት ነዉ
@mintefeleke
3 жыл бұрын
ዶ/ር እኔ የዛሬ ሳምንት ነው notice ያረኩት እና ሰገራ ስቀመጥ ወቶ በራሱ ግዜ ይገባል ምንም አይነት ደም አላየሁም plus ብዙም ህመም የለውም sometimes drive ሳረግ ህመም ሳይሆን ምቾት አይሰማኝም.........ምን ማረግ አለብኝ?
@drfsh
3 жыл бұрын
በሀኪም መታየት መልካም ሊሆን ይችላል
@Alemye777
2 жыл бұрын
Having Hemorrhoids ,will it bring problem if we do colonoscopy ? Thank you
@drfsh
Жыл бұрын
No, colonoscopy is actually one of the ways how we diagnose hemorrhoids
@helenateka8665
3 жыл бұрын
ዶከተር fisura ምንድን ነው
@hayattube8368
2 жыл бұрын
ወንድም ሰላም እኔም በየወሮ እብጠቱ እየጨመር ነው ክንታሮቱ ምን ላድረግ ያለሁት እሰው አገር ነው አብዛሀኛው እስቲጃ ሳስወግድ እባክህ መልስልኝ ምይም ስልክህን ስጠኝ 🙏
@drfsh
2 жыл бұрын
Anusol suppository የሚባል ካገኙ ይጠቀሙ። ህክምና ማግኘት የሚችሉ ከሆነ መታየቱ መልካም ነው
@Senea-np8su
9 ай бұрын
Ere docter ene operation ke tederekugn 10 wer honognal gn eskahun yemem alebegn
@enuyalew6145
5 ай бұрын
ahun indet neshi benatishi
@mazafekera535
3 жыл бұрын
ዬሆድርቀት የተነሰ በጠም ምሰቀይ ሰዎ አሌ
@yabadefres-zi6pt
Жыл бұрын
Ye kentarot besheta mewled lay chiger alew
@kalamkalam5252
3 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር አንተን ለማናገር ቁጥርህን እዴት ነው እማገኜው
@drfsh
3 жыл бұрын
እባክዎ ቅዳሜ ቅዳሜ live ጥያቄ ስለምመልስ በዛ ሰአት ይደውሉ
@abaynehmitiku5853
2 жыл бұрын
ሆድ ድርቀት በፆም ምክንያት እስከ 12 ሰአት መጾም የሆድ ድርቀት ያመጣል ወይ
@remlalemma
Жыл бұрын
አያመጣም
@MesfinMengistuhaile
4 ай бұрын
Ergzna medhanit endetno minwosdo
@samiteklemariam4819
2 жыл бұрын
ወደ ውጭ ትንሽ ወጥቶ ህመም ፈጥሮብኛል መፍትሄው ምንድነው ዶክተር
@samiteklemariam4819
2 жыл бұрын
መጀመሪያ ግን ስሜቱ የነበረኝ ከውስጥ ነው አሁን ግን ወደ ውጭ ወጣ ብሎ አይመለስም
@drfsh
2 жыл бұрын
@@samiteklemariam4819 kzbin.info/www/bejne/p4vUp6aOlrqAgNU
@drfsh
2 жыл бұрын
ይሄንን video ይመልከቱ። ጠቃሚ ምክር ይገኙበታል ብዬ አስባለው
@kalamkalam5252
3 жыл бұрын
ኮሜተሮች እስኪ የዚህን ዶክተር ስልክ ቁጥር ላኩልኚ እባካችሁ ተባበሩኚ ቁጥሩን የምታቁት
@selamyohans4224
3 жыл бұрын
ኣገኘሹ ስልኩ ላይቭ ይገባል የተባረከ ደኩተር ነው በኡነት
@edom1170
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Zahra-wh5yj
8 ай бұрын
አንተ የት ነህ
@hnana2464
3 жыл бұрын
ዶክተር፣እደትነው፣እማገኘህ፣እኔ፣ከጀመረኘ፣አምሥት፣አመቴነው፣ግንቡዙህመም፣ሥለማይሠማኘ፣ዝምብየውነበር፣ግንሠውነቴ፣ማለትበያዘኘአካባቢ፣ጠቀረእናምይተካል፣በጣምአሠጋኘአሂላይ፣እደትላድርግ፣እዪቱብላይ፣ሣይ፣አራተኞ፣ደረጃላይ፣ይመሥለኞል፣ሀገርርመግባትአልቻልኩም፣አረእደትልሁን፣የምርእቅልፍ፣አጣሂ፣ልጀን፣እኳሣላያት
@zaydzayd7519
3 жыл бұрын
Are erdugh yene tlk new wchi wettewal betam yameghal altegham hkmna endalhed demo endalyaz ferche sueudi new yalehut ena mn larg wha betam new mteta gn 2hone weta tlk new 🤔🤔
@drfsh
3 жыл бұрын
"Annusol suppository/ cream" የሚባለውን መድሀኒት ማግኘት ከቻሉ እሱን ይሞክሩ።
@drfsh
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ
@liulsegedemekonen9491
3 жыл бұрын
Yt nw tru hakim bet tkumegn and 5 hakim bet
@rozirozina2497
3 жыл бұрын
Ere kedo tegnam ayitkemem
@drfsh
3 жыл бұрын
ምን ይመክሩናል ታዲያ እንደ አማራጭ?
@EzaNa-jk7fy
Жыл бұрын
ኪንታሮት ፊንጢጣ ላይ ብቻ ነው እንዴ
@MuhammadRasheedh
Жыл бұрын
Yet.new.dokiter.ngerehn.silki.qoxxri.lemaker New
@abaynehmitiku5853
2 жыл бұрын
እኔ ከዚህ በፊትና ሁለቴ ሰርጀሪ ሆኜ ግን በየሁለት አመቱ ይመለሳል ለምን
@drfsh
2 жыл бұрын
ኪንታሮቱን ሊያመጡ የሚችሉት ምክንያቶች እስካልተወገዱ የመመለስ እድሉ ሰፊ ሊሆን ይችላል
@tamasgenbekele5058
3 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ።የውስጥ ከንታሮትን በሐበሻ ሒኪምና አስቆርጬ ነበር ።ነገር ግን ቁስሉ ሳይድን አራት ወር አልፎኛል ።በጣም እያመመኝ ነው ፣ሆድ መንፋት ፣ወገብ ሕመም ፣ድካም እና የመሳሰሉት ነገሮች እየተሰሙኝ ተኝቻለሁ ።ምን ማድረግ አለብኝ ???0939658001 ኢትዮጵያ
@drfsh
3 жыл бұрын
ለኪንታሮት በባህል የሚደረግ ህክምና እጅግ አሳሳቢ ነዉ ። ምን አይነት ህክምና እንደሚያደርጉም እግዚአብሔር ይወቀው። የመክርዎ ልምድ ባላቸው የቀዶ ህክምና ሀኪሞች እንዲታዩ ነው
@drfsh
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ
@astargatawu7268
2 жыл бұрын
እግዚአብሄርይማርሽ
23:56
Ethiopia: Ethiopia:ቁጥር-36 የኪንታሮት ህመም (Hemorrhoids) ክፍል-1
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 26 М.
15:38
Doctors Ethiopia : የኪንታሮት ህመም የመጨረሻ መፍትሄ ፡ በ ዘመናዊ ህክምና ሳይተካ ማውጣት ይቻላል? ክፍል 2 ከ ዶ/ር ስዩም ጋር
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 58 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
36:54
General Guidelines for the Collection Transport and Processing Of Specimen
Lon Austria
Рет қаралды 4
10:04
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 28 М.
14:02
ፊንጢጣ / መቀመጫ ላይ የሚወጣ ኪንታሮት መንስኤው እና ህክምናው ከፍል 1
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 79 М.
2:43:35
Healing Ruqyah for Any Pain or Illness | Play for Peaceful Sleep
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 7 МЛН
1:31:28
አላዛር አስገዶም ፡ እግር ኳስ ቅሪላ ማልፋት ብቻ አይደለም | Alazar Asgedom (ክፍል 2)
Dejaf TV
Рет қаралды 78 М.
2:15:14
የዶክተር ግሩም ላቀው ድንቅ እይታዎች ‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ፈውስ #cancercare #drmehretdebebe #mindset #drgirumlakew
MindseTube
Рет қаралды 75 М.
11:46
Doctors Ethiopia :የፊንጢጣ ኪንታሮት እና መፍትሄው በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ፍና ቴሌቭዥን
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 150 М.
14:40
Doctors Ethiopia : 🛑የፊንጢጣ (የመቀመጫ) ኪንታሮት ክፍል 2 🛑 የመጨረሻው ክፍል በ ዶክተር ስዩም አንቶኒዮስ // ዶክተርስ ኢትዮጵያ // ፋና ቲቪ
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 25 М.
19:33
የኪንታሮት በሽታን በምን አስታገስኩት
Rita Ethiopiawit Eldu konjo
Рет қаралды 74 М.
31:06
🔥ЖИРНОВ: США введуть повну блокаду рф - Трамп зробив заяву! У Кремлі ПАНІКА - путін тягне час
Телеканал Прямий
Рет қаралды 106 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.