Ethiopia: ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ አበበ ወርቁ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር - Ep1

  Рет қаралды 133,621

ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ

ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ

Күн бұрын

አዝናኝ ቆይታ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር Ethiopia: ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ አበበ ወርቁ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር - Ep1

Пікірлер: 114
@endalkachewsolomon7731
@endalkachewsolomon7731 5 жыл бұрын
ጋሼ አቤ! በጣም ጎበዝ እና በሳል ጠያቂ ነህ!!! ስነ ምግባርህ እንደ መልክህና ቁመናህ ነዉ፡፡ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንተ፡፡ እድሜ እና ጤና ያድልህ ጋሼ አቤ!!!!
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 9 ай бұрын
ቢደላ ለጊዜው ፣እንዳሞራ፣ተማር ልጄን ሌሎቹንም አንረሳቸውም አንድ በአንድ አመለጣችሁን ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻችሁ መፅናናትን ያድልልን
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 3 жыл бұрын
በጣም ነው ስለእናቱ ሲያወራ ያለቀስኩት😭😭😭 በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ በጣም እግዚአብሔርን አመስጋኝ ነው ከምወድህ በላይ ወደድኩህ በጣም ስነስርአት ያለህ ትልቅ ሰው ነህ በትዳርህ በህይወትህ አስተማሪ ነበርክ ጋሼ ሰው መሆን ከንቱ አንተን ማጣት ለኢትዮጵያ በጣም ከባድ ነው ትልቅ ሰው ነበርክ የነአብርሃም አምላክ በንግግርህ መሀል ጠርተህ የማትጠግበው ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍስህን በቅዱሳኑ ተርታ ያሳርፍልን ዘፋኝ መንግስቱን አይወርስም የሚለው ቃል አንተን አይወክልም አንተ ስለትዳር መልካምነት ስለሃገር ስለትምህርት እረ ምን ያልዘፈንከው ቁም ነገር ቀረ ሁሉም ትምህርት ነው ሲደመጥ አንድ ትልቅ ቤተ መጻህፍት ፈርሶብናል ነብስህን በገነት ያኑርልን ከዚህ በላይ ብጽፍ ሁሉ ደስ ይለኝ ነበር አንተ ደግ ሰው ነህ ለዛ ነው እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖ ሒወትህን ኑሮህን ያሳመረልህ የቅዱሳን አምላክ ነብስህን ይማረው መቸም አንረሳህም ጋሽ አለማየሁ እሸቴ አንተ አልሞትክም አረፍክ እንጂ የዘመኑ ምርጥ አባት ነበርክ😭😭😭😭
@hiwotayalew903
@hiwotayalew903 3 жыл бұрын
ጋሼ አሌክስ ፈጣሪ ነፍስህን ይማርልን!!! ጃክሮስ ሜታ አካባቢ ለምንኖር ሰዎች የካቶሊክ ሚሽን ት/ቤቱ ፣ክሊኒኩ፣ ቤተክርስቲያኑ ቦታ መፍቀድህ ለብዙዎቻችን የስጋና የነፍስ ድህነት ምክንያት ነህና ይሄን ድንቅ ውለታህን ፈጣሪ ያስብልህ።
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
እች እናቴ የምትላት መልካም ሴት ባለቤትህ አሁን ምን ይውጣታል እሄን ሁሉ ፍቅሯን ሞገስዋን ክብርዋን ስታጣ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethiokokyalemayehueshete8965
@ethiokokyalemayehueshete8965 3 жыл бұрын
😭❣️
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 2 жыл бұрын
በጣም:እናመሠግናለን:ጋሽ:አበበ:ወርቁ:ለአለማየሁ:እሸቴን:መልካም ዕረፍት:
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስናከብረው ስንኖር ህሊናችንም እርጋታን እና ቁም ነገርን ይሰንቃል፡ ሁለታችሁም እድሜአችሁ ይርዘም። ኢትዮጵያዊነት ይለምልም።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
አቤት ትልቅ ሰዉ ሁለታችሁም። እንዲህ አይነት አባቶች ነበር የናፈቀኝ። አቤት ደስ የሚል ግዜ እናንተን ማየት እና መስማት እራሱ ለኔ ትልቅ መታደል ነው። ሁሉ እንዳተ ሰዉ አክባሪ ሆኖ በተሰጠው ሀላፊነት በትክክል ቢሰራ ኖሮ አገር የት በደረሰች በነበር። የማይጠገብ ጨዋታ። እናቴ ስትል አመመኝ እኔንም። እስካሁን ስንት አርቲስቶች ቃለመጠይቅ ሲደረጉ አይቻለሁ ጋሼ አለማየሁ አንደኛ። በጣም የማይጠገብ የሙዚቃ አባታችን። እድሜና ጤና ይስጥህ⭐🙏🙏
@asterbekele9478
@asterbekele9478 3 жыл бұрын
ወይ ወንድሜን በድንገት መሆኑ የበለጠ ጎዳ:: መጽናናትን ለቤተሰብህ: ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏🏾🍀
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
ይሄን ጨዋታ እንባዬ እየመጣ ነው የተከታተልኩት:: እንግዲህ በአገራችን እንዲህ ያለውን ጨዋታ ነው ወግ እያልን የምንጠራው:: በጨዋታ እና ወግ መካከል ትልቅ ልዩነት አለው:: ጋሼ አሌክስ እንኳን እግዜር በምህረቱ ጎበኘክ:: አቤም ፈጣሪ ይባርክህ:: እባክህ እንዲህ ያሉ ውይይቶችን ደጋግመክ አቅርብልን::
@teddytechilo
@teddytechilo 6 жыл бұрын
Ato Alemayhu is a legend, wise and classy guy...👏👏👏
@leulachamyeleh5054
@leulachamyeleh5054 3 жыл бұрын
A distinctive voice in an era of conservatism. Modern yet strictly Ethiopian. A vocalist in all occasions and also mastered playing piano. A fashion aficionado, a cultural icon, a creative artist through and through. Married to same wife for nearly 60years. One of the handful Ethiopian musicians who brought Ethiopian music to the international audience with a cross over appeal. Once a chairman of his “kebele” for 9 years. Alemayehu Eshetie-a colorful personality who transcended many generations. He was a man of integrity with many virtues. One of the last breeds. His sudden passing came as a shock since we think of a legendary artist like him last forever. Now he belongs to the ages. Rest in power the one and only Mr Alemayehu Eshetie!!!
@andenetashenafi814
@andenetashenafi814 Жыл бұрын
You should write his history in English.
@helenh6930
@helenh6930 6 жыл бұрын
እለማየሁ እቬቴ እንኳን እግዚያብር ማረህ እለማየሁ ሌጀንድ ነው በጣም የበስለ እርቲስት ነው እሱ የተጫወተው ዘፈንኖችን ብዙ መልእክት ያላቸ የማይጠገቡ የሚያስልቅ የሚዛን በጣም ልብ የሚነካ ነው ነገርግን ብዙ ጊዜ በሚዲያ እናየውም በጣም ክብር የሚገባው ስውነው::
@at2330
@at2330 3 жыл бұрын
በጣም በጣም የምትከበር የምትወደድ ሰው ነህ እግዚአብሔር ነብስህን ይቀበለው። ማነው ምን አይነት ባለጌ ነውdown ያደረገው ይቅር ይበልህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ወይ መታደል ልበለው... እኝህ ጠያቂው እርጋታው... የ ጋዜጠኝነት በሳልነት የ አጠያየቅ ... ስልታችው... ቁመናችው ጭምር ... ድንቅ ነው... እድሜ ከ ጤና ጋር ተመኘሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️👈 አርትስት አለማየሁ እሽቴ... በጣም ቅን በጣም በስል... በጣም ስው አክባሪ አይ ይሄ ሞት... ስው ካስበው ፈጣሪ ያስበው በለጠ እና ... ክፈ ሞት... ቀደመው... ጋሽ አለማየሁ ለ እሄ አልሞተም.... ነፍሱ ብትለይም ስራዌቹ ግን ሁሌም... ከመቃብር በላይ ነው... ኡፍፍፍፍፍፍፍ ... እሱም አይተወን ሞትን... እኛም አንለምደው ሞትን ... ነፍስ ይማር... ለ ቤተስቦቻችው መፅናናትን.. ል ስራ ባልደረቦቹ ለመላ የ ኢትዮጵያ ህዝብ... በ ሙሉ መፅናናትን... እመኛለሁ 😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏👈
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
ፈጣሪን አንስቶ አመስግኖ የማይጠግብ ደግ ሰው አለማየሁ እሸቴ ነፍስህን በገነት ያሳርፋት።
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ
@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 5 жыл бұрын
አገሽ አለማየሁ ረጅም እድሜና ጤና አሌክስ እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነው ኩራት አያውቅም ከጁ ዝልዝል ጥብስ ጎርሻለሁ ጥሩ አባት ነው በእውነት
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
😥የመልካም ሰው ተግባር ከመቃብር በላይ ሲወሳ ይኖራል የማያልቅበት አምላክ ነብስህን በገነት ያኑራት🙏🙏🙏
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 3 жыл бұрын
በድንገት ስላጣንህ ያዛዝንል ጋሼ አለማየሁ የ80 አመት ሰው አትመስልም::ሞት የተባለ የተፈጥሮ ህግ በድንገትወሰደህ እንጂ የበለጠ ብትኖር ደስ ባለን::ሆኖም ሰው መሆን የሚገባውን ሆኖ ያልፋልና እና ጥሩ ጊዜ ጥሩ ስራ ሰርተህ አልፋሀል::ነብስ ይማር!!
@cell4652
@cell4652 7 жыл бұрын
በጣም የማከብራችሁ በጣም ነው ሁለታችሁንም የማከብራችሁ።አሁንም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ።ኑሮልን የኢትዮጵያ ጊጦች
@freedomseeker6336
@freedomseeker6336 6 жыл бұрын
I love Alemayehu Eshete and I am happy he was interviewed by his peer and a person who is in the same generation who knows all the stories. I hate to see older artists and politicians being interviewed by 25 year olds who don’t have any clue about what they are talking about.
@leonardterrance5987
@leonardterrance5987 3 жыл бұрын
You all prolly dont care but does anyone know of a trick to log back into an instagram account..? I was dumb forgot my login password. I would love any tips you can offer me
@ryanesteban982
@ryanesteban982 3 жыл бұрын
@Leonard Terrance instablaster ;)
@leonardterrance5987
@leonardterrance5987 3 жыл бұрын
@Ryan Esteban Thanks so much for your reply. I got to the site thru google and Im waiting for the hacking stuff atm. I see it takes quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@leonardterrance5987
@leonardterrance5987 3 жыл бұрын
@Ryan Esteban it worked and I now got access to my account again. I'm so happy:D Thank you so much, you really help me out!
@ryanesteban982
@ryanesteban982 3 жыл бұрын
@Leonard Terrance Happy to help =)
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ አንደኛ የምንግዜም ምርጥ አርቲስት መተኪያ የሌለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ♥♥♥
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 6 жыл бұрын
I did not know that Alemayehu Eshete was chairman of the "Kebele" for 9 years. That is something new I learned about Alemayehu. I have enjoyed your musics for many years. This interview is full of history, and I thank Alemayehu and his interviewer for everything.
@husensule7601
@husensule7601 6 жыл бұрын
You are a great musician Alex
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፍልን በእውነት በጣምመልካም ሰው ነበርክ 😭😭😭🕯🕯🕯😭😭😭
@ethiokokyalemayehueshete8965
@ethiokokyalemayehueshete8965 3 жыл бұрын
😭😭😭
@yetabate1
@yetabate1 3 жыл бұрын
Watching it for the third time…….. much respect….May your soul Rest In Peace !!!
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 3 жыл бұрын
💔❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜን ከጤና ጋር ያርዝምልን❤😇😘😘
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ጋሸ ኡፍ ባየሁክ ቁጥር አንጀቴ ስፍስፍ ነው የሚለው አይ ሞት ክፉ.ፈጣሪ በቀኙ ያሳርፍህ የኔ ፍልቅልቅ ጋሸ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@degelamalaje60
@degelamalaje60 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ዘመን : የማይተካችሁ የደጉ ጊዜ እንቁዎች : በጊዜው አይመስለንም ነበር:እድሜ ደጉ እዚህ አድርሶናል
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
one of the Great ethiopian Artist Alemayehu!!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 7 жыл бұрын
ይህ የበሰለ የተከበረ ባህል አክባሪ ቃለመጠይቅ ጠያቂ ማነው የአለማየሁን ጥሩ ጎን እንዲወጣ አድርጐአል የጋሼ አለማየሁን ኢንተርቪው ከዚህ ቀደም ሰምቻለሁ ከማበሳጨት አልፈው የሚያናድዱ ነበሩ።
@getachewtache4003
@getachewtache4003 6 жыл бұрын
Ethiopian Athletics, Culture, Language
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 6 жыл бұрын
Gash Alemayehu God bless you! we love you and respect you! you are a legend artist for us!
@Zentalem
@Zentalem 6 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ቃለ ምልልስ እጅግ እናመሰግናለን
@helenh6930
@helenh6930 6 жыл бұрын
እለማየሁ እባክ ዘፍንህን እንደገና እሳድሰው መስማት እንፈልጋለን.
@colorado2218
@colorado2218 3 жыл бұрын
አለማየሁ የትዳሩ ህይወት ለኛ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው R.i.p
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 3 жыл бұрын
ነፍሰህን ይማር።ጋሼዬ ሆሌም ኣስብሃለው። ምክንያቱም ተማር ልጄ በሜለው ጋሼ እኔም። ኣባቴ ተማሬ ስለሜለዬ ነፎሰ ይማር
@በፅናትነብዩ
@በፅናትነብዩ 6 жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ በጣም ነው የምወድህ እማምላክ ረጅም እድሜን ና ጤናን ትስጥህ በጣምም ውድድ ክብር
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh 6 жыл бұрын
The legend !!! Alexye the true metropolitan !!
@senushikore7663
@senushikore7663 3 жыл бұрын
Our classy and legend musician Ato Alemayoh Eshety may God rest your beautiful soul in heaven!😥 My father really love your music and he used to listen them all the time.💔 what a lovely conversation!💚💛❤
@tigistgetabalew384
@tigistgetabalew384 3 жыл бұрын
Gasi Almayew nefesihn begenat ynurewu!
@teddikebede6922
@teddikebede6922 3 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ታሪክ
@almazs.1447
@almazs.1447 6 жыл бұрын
The talk show host is a very classy gentleman. Thank you lord. Some gentlemen still around the entertainment business!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
Alemayehu the Great artist, elvis priesley of ethiopia,he is not between us now, Rest in pease!!
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 жыл бұрын
Kelib yemisib bisil angager wow ewnt musicm aladamtikum።።።
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ
@ሰላምፍቅርጤናፍቅርጤናሰላ 6 жыл бұрын
እሄ ነው በሳል ቃለመጠይቅ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@seyoumalemseged8182
@seyoumalemseged8182 3 жыл бұрын
Alex keliginet eske ewkete yemiwodew ewunetegna artist naw kesu Gara abren Sudan hege Habeshia yemilewun zefen cassette sayawotaw befit kene Gara nebre ke bherawi theater band yeseraw Edilegna nagn..yesu yedro zefenoch lene yehiwite kifayoch nachew egziabiher nebsun yimarew
@getinetkifle3341
@getinetkifle3341 2 жыл бұрын
Alemayew Eshete, What a legend
@sintayehuselasie2775
@sintayehuselasie2775 6 жыл бұрын
I would like to thank you artist abebe. I can call him doctor artist Alemyehu. Couz. He is king of singers and greatest music performers of all time.
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 3 жыл бұрын
rip ነብስህ ይማሮው አሌክስ በጣም አዝኛሎሁ በ መሞትህ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Wow amazing story Artist Alex honest and good heart thank you for share wonderful
@yimegnutalnibret8962
@yimegnutalnibret8962 3 жыл бұрын
ቆጨኝ መሳሳቴ፣ ስቀሽ አታስቂኝ፣ ተማር ልጄ፣ የሰው ቤት የሰው ነው፣ ማን ይሆን ትልቅ ሰው፣ ማሪኝ ብየሻለሁ እና ሌሎችም የአለማየሁ እሸቴ ስራዎች ከዘፈን ባለፈ ማሕበረሰብንም የማነጽ ከፍተኛ ሐይል ያላቸው ናቸው፡፡ ጥሎብኝ እኔማ ስወደው ያለልክ ነበር፡፡ የጋሽ አሌክስ ነፍስ በሰላም ትረፍ፡፡
@abdellahgebeyehu5815
@abdellahgebeyehu5815 6 жыл бұрын
Alex, you are one of the top legends in Ethiopian music. I grew up listening to your exciting, relaxing, soothing and uplifting music, and I'm very glad to hear from you that you are going to record your old classic music again. All your works stir my feeling! I appreciate your unique and exemplary marriage life, too. Your honesty is awesome! May ALLAH bless the rest of your life and all your beloved ones! Thank you so much for your great and incredible works! Much love and respect!!!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
የማወየው የለም የማማክረው የሆዴ ውስጥ እሳት አንጀቴን ፈጀው👌
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 6 жыл бұрын
ዓለማየሁ ድንቅና ታላቅ ሙዚቀኛና ድምፃዊ ነው :: የክብር ዶክትሬት ለሙያ ግዋደኞቹ እንደተሰጠው ሁሉ ለእርሱም ይገባዋልና የሚመለከታቸው ቶሎ አስበውበት እሱንም እኛንም ኢትዮጵያውያኖች እንዲያስደስቱን አደራ እላለሁ::
@MohammedHassan-mr6cr
@MohammedHassan-mr6cr 6 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ ምነው የሚጠጣ ውሃ እንኩዋን የለም??
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አመለጠን የልፋቱን ሳያገኝ ቆጨኝ😭😭😭
@onelove-sv4vt
@onelove-sv4vt 6 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ጭወታ ነበር።ጋሽ አለማየሁንም የፕሮግራሙን አዘጋጅ አድሚከ ጢና ይስጣችሁ።ጨዋታችሁን ስሰማ ምናል በዛ ዘመን በተውልድኩ ብዮ ተመጝሁ።ይሁ ፕሮግራም አሁን በዚህ ዘመን ለገንዘብ አንጂ ለሞያ መገዛት ለተሳናቸው አንድንድ ጋዚጠጞች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው።
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 6 жыл бұрын
አለማየሁ እሸቴ አምላኩን አክባሪ!!!
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 8 ай бұрын
Very nice guy. I know him well. ❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 жыл бұрын
Wow alexye gitimochihi bemulu betammmmm lib yalewu sew new yemigebawu end bekalali atigebawum ።።።temar lje betammm yemigerim er bizu tizita alebgn be music hulu
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 8 ай бұрын
አለማየሁ የቀበሌአችን ሊቀመንበር ነበር ከልጆቹ ጋር ተምራለሁ ማርያም ጽዮን ትምህርትቤት የዛሬ 40 አመት አካባቢ i like him alexo
@Uthiop
@Uthiop 3 жыл бұрын
RIP legend. What a story
@faizahossn4377
@faizahossn4377 6 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጥክጋሽ አለማየው ስወድክ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጨዋታ በጣም ደስይላል
@endalkashenafi7156
@endalkashenafi7156 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ዘፋኝ
@reddaabraha7670
@reddaabraha7670 3 жыл бұрын
Kewededkej Yebelete Eko New Yemiwedih 💕💕💕
@jaffershurie862
@jaffershurie862 6 жыл бұрын
አንደኛ!!!
@zamzammekonen7093
@zamzammekonen7093 3 жыл бұрын
Betam yamal melkam sew neberu fetari nefsachewn ymar 😭😭😭😭😭😭😭
@roham6195
@roham6195 3 жыл бұрын
የመጊቢያዉን ዘፈን የሚያዉቀዉ ካለ ተባበሩን
@sabamedhin6120
@sabamedhin6120 6 жыл бұрын
በኣካል አውቅሃለሁ። ኣብሮ ኣደግህን ላስታውሰው ስለምፈልግ: ጴጥሮስ ወልደ ገብርኤል ሊፍት ሰጠንና አንተን መጀመርያ ሲያደርስህ ትዝ ይለኛል አሁን በሕይወት ስለሌለ ዘፈንህን ስሰማ ያንን ቀን አስታዉሳለሁ።
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
አሪፍ ግጥም አሪፍ ዛፋኝ ነው
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 3 жыл бұрын
እኔም በልጅንት ነው የሞተችውና ልጅ እያለሁ ሲክፋኝ ሲከፍኝ ይማንጎራጉረው የሱን ዘፈን ነበር በሆዴ የማንጎራጉረው የንጀራ እናት ኑሮና
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
I love Alemayehu Ishete!!!
@orthodox2645
@orthodox2645 6 жыл бұрын
Weye chewa artist Alemayhu Ergem edema ketna gare yesethe kene balbateh.
@ewentuabera6480
@ewentuabera6480 3 жыл бұрын
yes .. the land policy should be changed .. why we are on the street without shelther .. what is the meaning of being Ethiopian where few live exrta ordinary life , while most very poor .. Alex .. thanks .."verybody should have his own land ""
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 3 жыл бұрын
You are an angel 🕊️💚💛♥️🙏🕊️🕊️🌍🌍🌍🌍🌏🌎🕊️👈
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 6 жыл бұрын
Sel enat betammm asilkesegn።።።።።
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
wow that is true God Bless you
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
Rest In Peace Ato Alemaehu Esshete
@eritreanfan2773
@eritreanfan2773 3 жыл бұрын
ታላቅ ምሳሌ ለሰው ልጅ ነህ የታላቋ አገር ኢትዮጵያ ልጅ ኤርትራም ለዘላለም ትኖራለህ ሁሌ እንወድሃለን መሄድህ በጣም እናዝናለን
@kidyadad
@kidyadad 3 жыл бұрын
አባቴን መሳይ 😭⁠😭⁠😭⁠
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 3 жыл бұрын
Jesus loves you ❤💖
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ምድረ ሌባ ብቻ ነው በሌብነት ሀብት ያላቸው ልጆች ነው የሚያሰሩት ። ጥሩ መልክት አስተላለፍክ እናመሰግናለን እውነት ስለምትናገር።
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ውውውው ማሮች
@anbessiemulate7664
@anbessiemulate7664 3 жыл бұрын
RIP bro.
@athnibisri2038
@athnibisri2038 6 жыл бұрын
Betam des yelal nurelen💓
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 6 жыл бұрын
አስለቀስከኝ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
ebakhe tewewe
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
this pane full
@acunamatata1635
@acunamatata1635 6 жыл бұрын
We were together in school at Boys and Girls Christian Bible Academy at Nefasselke area. l was a little girl but I remember my beloved school.
@aabraham69
@aabraham69 6 жыл бұрын
Acuna Matata....! Did I see this nickname in some PalTalk ?
@letishabrah3288
@letishabrah3288 6 жыл бұрын
Acuna Matata እግዚአብሔር አብ ዕድሜ ና ጤና ይሳጣችው !!!!!
@bezabezu1543
@bezabezu1543 6 жыл бұрын
Thanks again
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 5 жыл бұрын
Acuna Matata you mean Aqaqi mission?
@tilethio
@tilethio 3 жыл бұрын
I have attended Sebistae Negasi and Nifasilk Comprehensive. I was born around Yossef Keble 54. 😀😀😀😀😀
@bayushlandore7562
@bayushlandore7562 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@hewanjenks8794
@hewanjenks8794 3 жыл бұрын
Such a great man you will be missed 💔🙏🏾
@sarazelalem2930
@sarazelalem2930 3 жыл бұрын
🙏💚💛♥️🙏
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 3 жыл бұрын
አለማየሁ ምርጥ ዘፉኝ ነው እወድለታለሁ ግን በጣም እኔ እኔ ያበዛል በጣም ጉራ አለበት:: ነፍስ ይማር
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
Dis likeምታደርጉ ግን ጤነኛ ነችሁ?
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
uououou
@fitsumsheger6023
@fitsumsheger6023 6 жыл бұрын
Alemayhu eshetu ሲያወራ ያካብዳል ልበል???
@alemababe6100
@alemababe6100 3 жыл бұрын
Aykbedm tekeklga Memento naw yaskmtaw
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Alemayehu Eshete - Yesew Bet Yesew New
22:03
Edime Mestewate
Рет қаралды 99 М.
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН