No video

Ethiopia: ፈረንሳዊውን ከፓሪስ እያበረረ ያመጣው የጋዜጠኛዋ የሸዋሉል አጀ አስገራሚ ታሪክ ከታዋቂ ዘፋኞች ጀርባ የነበረች ገጣሚ ክፍል 1 በደራው ጨዋታ

  Рет қаралды 11,598

Haro Tube

Haro Tube

7 жыл бұрын

ፈረንሳዊውን ከፓሪስ እያበረረ ያመጣው የጋዜጠኛዋ የሸዋሉል አጀ አስገራሚ ታሪክ ከታዋቂ ዘፋኞች ጀርባ የነበረች ገጣሚ ክፍል 1 በደራው ጨዋታ

Пікірлер: 18
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
የሸዋሉል ስራዋ ያማራ መልኳ ያማረ በህይወት ብትቆይ ብዙ ልትሰራ የምትችል ነበረች ስትሞት ልጅ ነበርኩ ይሁን እንጂ በዛ ሰአትም ኢትዮጵያ መተኪያ የሌላት አንድ ብርቅዬ ምሁር እንዳጣች ይሰማኝ ነበር ይኸው አሁን ከብዙ አመት በኋላ ስሟ ተነስቶ ስትወደስ መስማት በጣም ደስ ያሰኛል! Rest in pease 🙏
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
ውጥንቅጡ የጠፋው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በልጅነቷ የቀጠፋት ታላቅ የጥበብ ፈርጥ ነበረች። ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑራት።
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 жыл бұрын
ታሪኳ የመጨረሻው በጣም አሳዛኝ የሚያስቆጭ ነው በአጓጉል በራሪሪዎች ነብሰገዳዮቸ አረፈች
@asratgutema3066
@asratgutema3066 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@aydanaser8540
@aydanaser8540 Жыл бұрын
እውነት ከሚገባው በላይ የምትደነቅ ናት ግን ልጆችዋ የትደረሱ
@tsegehi1510
@tsegehi1510 2 жыл бұрын
እንም
@tsegehi1510
@tsegehi1510 2 жыл бұрын
እውነት በስደት ሆኝ ንው ሊብንከኝ ምነው ትሽ በቆይች ኑሮ ምነረግል። በለገነቷ። አለፍች ግን ኮውለለፍችም ምንጊዜም ትኖርልች አቦ
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 2 жыл бұрын
Enamsgnallen.esawnme nabswan ba ganet yanurllen.
@seyfudada9641
@seyfudada9641 2 жыл бұрын
ከግጥሞቿ ያቺ ልጅ እያሉ ሰዎች ያደንቁሻል ዝናሽ እንደጤዛ በምድር ተርከፈክፏል የሚለው ሙሉቀን የሚጫወተው ከምወዳቸው አንዱ ነው የማህሙድም የትዝታ ግጥም Master pease ነው!!
@quaafseid4475
@quaafseid4475 Жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል ሚስተር ሰይፉ ዳዳ። የዘይትዬ ልጅ ነህ ?
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 2 жыл бұрын
የሸዋልዑል ስው ነበረች መልአክ?
@tesfaneshshewarged3638
@tesfaneshshewarged3638 2 жыл бұрын
Yes ato tesfaye zeytbet im ten yers old 10 santem dabo erbogil beya wetechi ategbe naw yedfuat kizeya betam dengechi emayi ...... eyilku sechuk enate wegebun asera wetach .... i remember.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ደርግ የሚባል የመሀይምና የዱርዬ ወታደሮች ስብስብ ስንቱን ውድ የኢትዮጵያ ልጆችን አስበልቶ በውርደት ከስልጣን ሲባረር መሪያቸውም ደደቡ መንግስቱ ጥሎ ፈረጠጠ
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
EPRP is the one who killed her, not Derg nor Megistu.
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 2 жыл бұрын
s s-ተብዬው:መቼም:ደርግ:ከወያኔ:የተሻለ:እንደሆነ:ራስህ:መረጃ:ነህ:ኢህአፓ:ስንቱን:እንደወጡ:ያስቀረ:ድርጅት:ነው:ፋና:ኤፍኤም:ደረጀ:ኃይሌ:እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጥህ።
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
Shewalul was killed by EPRP, not DERG. False premise leads you to false conclusion. Derg wanted Ethiopian Socialism, but EPRP, MEison , and the left pushed Derg radical action and 'Stalin stick'. The stick brought RED & WHITE terror with bloodshed.
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 жыл бұрын
Get a courage Dereje please say it she was killed by EPRP terrorist. Not keyi (read) terror we have gone through white terror too. How many leaders and intellectual gun down by EPRP at that time 1969, 1970. Let the truth told!
@zelalemattlee6694
@zelalemattlee6694 Жыл бұрын
ብዙ ጥያቄዎች አሉ። 1) ልጅቷ በወቅቱ ሰው አስገድላ ነበር ወይ። 2) ገዳይዋ ሰሙ ማን ነበር? እድሜውስ? ተረሸነ ወይ?
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 34 МЛН
የመድረክ ጀርባዋ ንግስት ክፍል 1 |የገነነ| S02 | E47 | Asham_Tv
25:53