ልዩ ጉዳይ፡-የብ/ጄ ታሪኩ አይኔ መገደል እናየመፈንቅለ መንግስቱ እርሾ||ጄነራሉ ለምን ተገደሉ?|| ዘ አዲስ እንደጻፈው||

  Рет қаралды 50,008

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Ethio Meda - ኢትዮ ሜዳ

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 2 жыл бұрын
ጄኔራል ታሪኩ አይኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና የጀግና ልጅ። እናመሰግናለን
@girmawongele
@girmawongele 10 ай бұрын
መንግስቱ የክፍለ ዘመ ኑ አረመኔ
@tekleababera1965
@tekleababera1965 10 ай бұрын
ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሞ ቶ ል ሽ ቀ ር ቶ የ ገ ደ ለ ሽ በ ላ 👍👍👍
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 2 жыл бұрын
አይ አንቺ ሀገሬ ...
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 9 ай бұрын
ጀግና ታሪኩ አይኔ ሻቢያን ያስቀዘነ ጀግና በሆዳሞቹ ጀነራሎች ተገደለ
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መሪዎች ትናንትም ዛሬም ነገም ጀግኖችን መብላት ዋና አላማቸው ነው።ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ለሥልጣን የበላይነት እንጂ ለአገሪቱ አይደለም።የሚገርመው ነገር እነሱም መጨረሻቸው የውሻ ሞት ነው።
@ramiabderahman2608
@ramiabderahman2608 Жыл бұрын
❤😂🎉ተባረክ 😂🎉ጎበዜ❤😂🎉የ102"ኣየር ወለድ❤😂🎉የብርጋዴር ጀነራል ተመስገን ገመቹ❤😂🎉ከምጽዋ❤😂🎉ጉዞ ለኣፍኣቤት❤😂🎉 ታሪክ ተርክልን❤😂🎉 በጉጉግት❤😂🎉ኣየጠበቅን ነነን❤😂🎉።
@huruyghidey5700
@huruyghidey5700 2 жыл бұрын
ናደው ኣፈገፈገ የምክ ተደመሰስ በሚል ይታረምልኝ
@sebkbur6019
@sebkbur6019 Жыл бұрын
ሚገርመው የውጭ ጋዜጠኞች እንኳ የዴንቤንፉ ጀብድ ተደገመ ብለው የጻፉለት የሶቭየት አማካሪዎች ጭምር የተማረኩበት ጀብድ በሞቶዎች ሞቱ ብለህ መግለፅ ደሞም በጀነራሉ ምክንያት ነው ናደው የተደመሰሰው ማለትስ ማንን ማጃጃል ነው። ምድረ ፈርጣጭ ክክክክክ No way
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
አልተደመሰሰም አመፀ አልዋጋም አለ።
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
​@@sebkbur6019አንዋጋም ብለው ነው ጀነራሉ ሲገደሉ ወሬማ ከነጭ በላይ አሽቃባጭ አለ እርስ በእርስ ማዋጋት ፋሽናቸው ነበር ብዙ የአፍሪቃ አገሮችን ተቃዋሚ እየፈጠሩላቸው ያባሉ ነበር ከሻዕቢያ ጋር ስለቆሙ አሁን ለትህነግ እንደሚፈትሉት ነበሩ በሶማሊያ ጦርነት ካርተር ራሱ ሶማሊያ ሄዶ እነ ኢራቅን ሲያስተባብር ሲፈትል ነበር።
@subsc691
@subsc691 9 ай бұрын
​@@sebkbur6019የ1 የጦር ጄኔራል በግፍ መረሸን የሰራዊቱን የውጊያ ዝግጅት እና ብቃት ይገድላል!
@NegusNegus-k8v
@NegusNegus-k8v 11 ай бұрын
ቾምቤ አገር ወዳድ ቢሆንም ግብታዊና ደደብ መሆኑ አገር ዋጋ አስከፍሏል።
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 10 ай бұрын
ደርግ ትልቅ ስህተት ሰራ በሞት ቅጣት የሚያምነው ደርግም ከጀነራል ታሪኩ ከተገደሉ በኋላ ጦሩ ከልብ መዋጋቱን አቆመ አዋጊዎቹም ነግ በኔ በማለት መፈርጠጫቸውን ያዘጋጁ ጀመር።
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 2 ай бұрын
ናደው ዕዝን ከምስረታው ጀምሮ ለ5 ዓመታት የመሩት ጀነራል ውበቱ ጸጋዬ ናቸው ታሪኩ ለአጭር ጊዜ ነው የመሩት
@ErkyihunDesalegn
@ErkyihunDesalegn 29 күн бұрын
የጀኔራል ታሪኩ የናደው ዕዝ አዛዥነት ትረካ የተጋነነ እና ሐሰት ነው እውነተኛው የናደው ዕዝ አዛዥ ጄኔራል ውበቱ ሆነው ሳለ ጄኔራል ታሪኩ ከ1979-1980 ጥር ወር ብቻ ነው ያዘዙት ታዲያ በውሸት ታሪክ የሚገልፅ ትረካ ነው
@TeferamesfiMikiael
@TeferamesfiMikiael 3 ай бұрын
Sarajevo ሳራዬቮ
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 9 ай бұрын
ወይ ሀገሬ:- ስንት ግፍ ነው የተፈፀመው:: የደርግ ጀነራሎች : የጃቸውን አግኝተዋል::
@Agazdamo
@Agazdamo 8 ай бұрын
ታሪኩ ጉራጌው የኢትዮጵያ ጀግና! ❤❤❤
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 2 ай бұрын
ኧረ ጎጃሜ ናቸው😂
@yareddawit2021
@yareddawit2021 2 жыл бұрын
ሌቦች እንዲህ እያደረጉ ጀግኖችን እንዲወገዱ በማድረግ በሰው ደም የሚነግዱ ዛሬስ ይጠፉ ይሆን?
@mesfinbogale4678
@mesfinbogale4678 9 ай бұрын
ጀነራል ታሪኩ እና ጀነራል መርዕድ ንጉሤን ከሚጠሉ ግንባር ዋናው ግስፅጥ ተጫኔ የሚባል ሳምሶናይት ይዞ ይንገላወድ የ ነበረው ይሀው ደራሲ ነኝ ባይ ገስፅጥ ነበር ፡ ሁሉንም በቅርብ ስለነበርኩ አውቀዋለሁ ።
@AsratGmedhen
@AsratGmedhen Жыл бұрын
ግጥም አድርገው ተሳልሟል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ስውን በመግደል ለውጥ ይመጣ ይመስል ስንቱ ያለስራው አለቀ አይ ኢትዮጵያ የአሁኖቹም ከዚህ ይማሩ
@Barry-m3w
@Barry-m3w 11 ай бұрын
Afrika, Afrika! Afrika!!!!!.???.
@adamismail4713
@adamismail4713 2 жыл бұрын
I feel Hero B G Tariku Ayne as African . And I appreciated Freedom Fighters the Eritreans
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
አይይ... መንግሥቱ ሀ/ማሪያም?? ስንቱን ጀግና በላው ይሄ እርጉም😡
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
አፈር ብላ የማታውቀውን አታውራ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@MHMETHIOPIA እንደአንተ አይነቱ ተሳዳቢ መሀይም ስብስብ እኮ ነበር ስንቱን የፈጀው!!
@kitkat710
@kitkat710 2 жыл бұрын
Betam yetezebareke new yekirta
@extensionday2578
@extensionday2578 10 ай бұрын
OK
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 2 жыл бұрын
aye jegna
@butaharun4233
@butaharun4233 2 жыл бұрын
እዚህ ላይ መታረም ያለበት ምንም ዓይነት የኢትዮጵያ ስንደቀላማ ኣልነበረም የተሳለሙትም ሆነ ምንም የተናገሩት ነገር የለም ይናገራሉ ብለን ጠብ ቀንም ነበር ግን እሳቸው ምንም ኣልተናገሩም በውቅቱ ነበርኩ
@gudaayetessema6799
@gudaayetessema6799 Жыл бұрын
Betam yasazinal Tariku be tikikil new enquan eschew jegna tera sew Bandirawin yiwedal!!! Eniwedatalen Ethiopian Egziabher yitebikat!!!
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ፤ እንደዚህ እውነቱን አጋልጡልን ። ቢቻል በወቅቱ የነበረውን የጦሩን ስሜትና አጠቃላይ ድባብ ምን ይመስል እንደነበረ ቢጨምሩበት ደግሞ ጥሩ ነበር ። በቦታው ነበርኩ ካለ ወታደር የሰማሁትን እውነት መሆኑን ቢያረጋግጡልኝ ። ይኸውም በዕለቱ የጄኔራሉን ተኩሶ ለመግደል ከተሰበሰበው ጦር መካከል ፈቃደኛ የሆነ ወታደር ከተጠየቀ በኋላ አንዱ ፈቃደኝነቱን በመግለፅ ከተቀመጠበት ተነስቶ እየፎከረ ወደ መግደያው ቦታ እንደሄደና ግድያውን መፈፀሙን ። ከዚያ በኋላ ከሻዕቢያ ጋር በተደረገ የጦርነት አጋጣሚ ይኸው በጄኔራሉ ላይ ግድያ የፈፀመው ወታደር በወገን ጦር ከኋላው በጥይት ተመትቶ እንደተገደለ ሰምቼያለሁ ። በመጨረሻም የጄኔራሉ ግድያ ሲፈፀም ለማየትና ለመታዘብ ከመንግሥት የተወከለ አንድ ወታደራዊ ሹም በቦታው እንደተገኘ ማንነቱን ጭምር ሰምቻለሁና እነዚህ የዘረዘርኩዋቸው ሁሉ እውነት መሆናቸውን ቢያረጋጡልኝ በአክብሮት እጠይቅዎታለሁ ።
@zebra8028
@zebra8028 11 ай бұрын
ወረኛ አንተ አልነበርክም!! እሽ ናደው ክ/ር ጋር አብሮ አዛዥ የነበረው ማን ነበር?
@AhmedSiraj-sp8qf
@AhmedSiraj-sp8qf 11 ай бұрын
በቦታው ከነበሩ ከርእሰ ብሄሩ ጋር ስብሰባ ተቀምጠው ጀኔራሉን የከሰሱት እነማን ነበሩ? ርእሰ ብሄሩ አንድ የሚታወቁበት ንግግር በቀጥታ ከጀኔራል ታሪኩ ጋር ይገናኛል ወይ? .......በሳንጃ ማእረጋቸውን በመቀስ እየቆረጥን ያሉት
@ashenafikidane1412
@ashenafikidane1412 10 ай бұрын
ነበርኩ ስትል ምን ማለትህ ነው...?
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 11 ай бұрын
ህያው ምስክር ነኝ ብላችሁ ፃፉ የሴረኞቹ ባልደረቦች የሚጽፉትን እንዲገደሉ ያደረጉ ኢትዮጵያ የገደሉንሀሳብ ለማምከን
@banchibelayneh5759
@banchibelayneh5759 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 10 ай бұрын
መንግስቱ የሁሉም ነገር ድሀ
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 2 жыл бұрын
ya barya manen yalgedelew ale. yessu tosse new eskesara yalew
@AhmedSiraj-sp8qf
@AhmedSiraj-sp8qf 11 ай бұрын
ዋርካውን ገኔድሶ ትንኝ አልገደልኩም
@Siraj-d4n
@Siraj-d4n 10 ай бұрын
ይገርማል እኔህጅኔራል የኒአለቃ ነበሩ እጅግ ይገርማል ከትግራይ እዝዋናአዛዥነት ወደኢርትራ ሲቀዮሩ የመሽኛ ዝግጅት ላይ ንግግር ሳያደርጉ ችግር እንደነበረ ክንግግራችው ያስታቅ ነበር ደስተኛ እንዳልነበሩ በግዜው ዝግጅቱን ስናስተባብር ከነበርነው ወታደሮዎች ጉደዮን እንስሳትን ተወያይተን ነበር ደስተኛ እንዳልነበሩ እናውቅነበር ምክንያቱም ወደአዲስ አበባ ለመቀይር ጠይቀው እንደነበር ይወራነበር ይባስ ብለው ወኢርትራ ቀይራቸው ከድጥው ወደማጡ ይሉሃልይህነው።
@woldefantu75
@woldefantu75 7 ай бұрын
መገኘትህ ብቻ ሳይሆን የቀረበው ትረካ ታማኒነትና ኢታማኒነት መግለጽ ነው።ለአድማጭ ሆነ ለታሪክ አስተዋጽኦ ይኖረዋል
@honestygalor6748
@honestygalor6748 11 ай бұрын
The general was affected by the mentality of insubordination and disobedience for whatever reason and such behaviour is unacceptable in the ranks of any military establishment. But whatever was the case it was wrong to execute him in the field in front of the army. He should have been arrested and subjected to a due process. The mischief riddled army command system also must have had its contribution to the prevailed misunderstandings coupled with Mangistu H Mariam's tyranny and blind eyed rules. A very sad history indeed. I wish to hear from those who had the chance to witness the details of this case beyond any reasonable doubt.
@nomoret.2017
@nomoret.2017 Жыл бұрын
እባካቹ፡ የታሪኩ መኖሩና ኣለ መኖሩ፡ በናደው ሽንፈትና መውደም ምንም ግንኝነት የለውም። ውሸት ኣትሰነዝሩ!!
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 Жыл бұрын
Yegneh mekonen dem eyeteketele yehew ageren yamesatal😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 8 ай бұрын
እንደ መንግስቱ ገዳይ አረመኔ የለም ክፉዎች ቅናታሞች ዋጋቸውን አግኝተዋል ሁሉም ሞትን ቀምሷታል
@MohammedAli-wf8nb
@MohammedAli-wf8nb 7 ай бұрын
አሁን ላለው ምስቅልቅል የዳረጉን መንግስቱና አባሮቻቸው ናቸው
@MekonenMoke-e7d
@MekonenMoke-e7d 16 күн бұрын
ዘጋቢዉ ወደረሳነዉ 80ዎቹ አስጓዘን በወቅቱ አሥመራ ነበርኩና ድንገት ወደ አዲጓዳድ ትሄዳላችሁ ተባልን ከቦታው ሥነደረስ ብዙ ጦር ተቀምጦ ሲጠባበቅ እኛም ተቀላቀልናቸው ብዙም ሣይቆይ ሁለቱ ጀኔራሎች መጡ ጀኔራል ከበደ ጋሼ መአረጋቸው በመቀስ ተቆረጠ ጀግናው ታሪኩ ላይኔ ባከበረዉ ጦር መሐል በጥይት ተደብድቦ ሞተ
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Жыл бұрын
ከአድማስ ባሻገር ይቅረብ።
@mesghinaokbamichael6578
@mesghinaokbamichael6578 11 ай бұрын
It is simply human history. What makes me wondered is that we are always far away from justice. Whene I read about that victimized brgl general Taricue Ayne's death judgement, I anderstood that Ethiopia was under darkness of injustice.
@Faressamsonlishan
@Faressamsonlishan 6 ай бұрын
መንጌ የተሳሳተ መረጃ እንዲደርሰው እያደረጉ የራሱን ጀግኖች አስቆርጥመው አስጨረሱት አገር የጠቀመ እየመሰለው ፈጃቸው
@yosiefkidane7070
@yosiefkidane7070 Жыл бұрын
ቀጣፊ።ናደው ተደመሰሰ አንጂ ኣላፈገፈገም
@abdullahdawud4042
@abdullahdawud4042 5 ай бұрын
ethio meda የ ሁእሠ እስምራ ገጀሪት ና ሓዝሓዝ ፓሊስ ዶክተሮች የነበሩት ብ/ ጅነራል ታደሰ መልካ ና ደስታ ምጨረሻቸው ምን እንደሆነ እቅርብልን
@abdullahdawud4042
@abdullahdawud4042 5 ай бұрын
ሆስፒታል
@DaggyShash
@DaggyShash 6 ай бұрын
Ke atse tewodros ke belay zeleqe qetelo endezeh ende general tariku miyangebegebegn ye hiwot fitsamea yelem men wagga alew egnehen yemeselu gezuf ye xor sew aydelem le tera wendebedea yeqer ena African mawagat yemeichel aqem yalachew jegna 1 metawesha enkuan yelachewem weleta beis ager belen belen ye shabian aleqa be red carpet eyachebecheben yetekebeln aseqiegn society nen .....becha tarik ayzenegachewem be ewenetegna ethiopian lebust general tariku huleam yenoralu, rest in paradise 🙏 Black lion 🦁 G.tariku
@nyo1026
@nyo1026 Жыл бұрын
Amaregna megotet le gazetegninet mnm aytekmim
@deribewbaynesagne7068
@deribewbaynesagne7068 2 жыл бұрын
እባካችሁ ምንም ፕሮፌሠርም ሣይንቲሥት ይገራችሁ ሁሉም በቦታው በአካል ያልነበሩ ሠዎች ናቸውና ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነውና ፕሊሥ ፍጱም አይገናኝም ከዚህ ብታወጣው ጥሩ ነው። አንድ ነገር ልበል አለቃ አለቃ ነው በተለይ በወታደር ቤት ሌላው አንተ ለታሪኩ ሥትተርክ በሡ ምክንያት የተሠው በሺወች የሚቆጠሩ ምሥኪኑ ወታደርሥ ማን አንሥቶ ያቃል እሡእኮ የሠው ሂወትተ ነው የሚመራው የነበረ በግል ፍላጎቱ ሠራዊቱን አሥጨርሥዋል።
@user-gzieyumemhrey
@user-gzieyumemhrey 2 жыл бұрын
ኡነት ነው ተቀበለው ናደው ሲፈርስ እዛ ኣልነበረም ደሞ የሞቱ ይቅር 8000 ምርኮኛ ነበሩ!
@durujobirra9995
@durujobirra9995 10 ай бұрын
የተፃፈው በፍፁም ውሸት ነው እኔ እዛው ነበርኩ የምታወራው በፍፁም ውሸት ነው እኔ እዛው ነበርኩ ጦሩ ነው ምስክሮበት ነው የተገደለው የሌለ ታሪክ ነው የምትናገረው ።
@estveerga5606
@estveerga5606 11 ай бұрын
አንዳንድ ያልተባሉትን ነገሮች ጨምሮ መናገር እውነተኛ አያሰኝም። በግፍ መሞታቸው እውነት ነው ይኸውም በጊዜው መንግስትን ለመገልበጥ ያሴሩት ጄኔራሎች ዳባ በመሆኑ ይእነርሱም የእጃቸውን አግኝተዋል። ለወያኔና ለሻዕብያ ማንሰራራት እነዚሁ ጄኔራሎች ነበሩ ፣ የነበረውን ሁኔታና የጄኔራሎቹን አካሄድ ጄኔራል ታሪኩ ቀድሞ አውቆ ስለነበር ሃሳባቸውን አይቀባልም ነበር በዚህ መሰረት እርሱን ማስወገድ ግድ ሆነ ይሄው ነው ጉዳዩ።
@yohannestadesse7193
@yohannestadesse7193 Жыл бұрын
እረ የማታውቀው አታውሩ ። ትግራይ ምን ሲሰራ እደነበር የምታውቀው ። ናደው ምን እደፈፀመ ፣
@renaltogino5832
@renaltogino5832 2 жыл бұрын
ይገርማል: የስንፍና ስራ ነው ያቀረባችሁት:: የሆነውንም ያልሆነውንም: ጊዜውንም ድርጊቶችንም በተጣረሰና በተዘበራረቀ መልክ የቀረበ ዝብርቅርቁ የወጣ ሀተታ!
@SisayTadesse-rb6vj
@SisayTadesse-rb6vj 7 ай бұрын
ዝብርቅርቁ እምኑ ላይ ነው ?መሰተካከል ስለሚገባው ለጸሀፊው ቢጠቆመው። ለታሪክ ሲተላለፍ ተክክለኛው ድርጊት እንዲያውቁት ስለሚረዳ ።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ወሩ፥ 6 ዓመቱ፥ 66 አንድ ላይ 666/ የየካቲት አብዮት ማለት 666 ነው። የሰይጣን ቁጥር ነው።
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 Жыл бұрын
ውሸት ኣታውራ ወጣቱ ትውልድ እውነትኛ ታሪክ ይፈልጋ::
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Жыл бұрын
ምኑ ነው ውሸት?
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 Жыл бұрын
ጦርነቱ 15/02/82 እኤኣ ነው የተጀመረው 20/06/82ተገባደደ በኣልጌና በናቅፋ ብሓልሓል(ከረን ኣጠገብ)በከርከበት በኣራቱ ግንባሮች በኣንድ ግዜ ነው የተጀመረው:: የከርከበት በእጭር ግዜ ነው የተገባደደው ከ ኣንድ እስከ ሶስት ቀን ብቻ ውጊያ ሳይሆን እልቂት ነው የነበረው የውጊያ ችሎታ ኣልነበራቸውም ስሜት ብቻ::
@ghirmayembaye5025
@ghirmayembaye5025 Жыл бұрын
Wekaw eze tdmsesa nadew tdmsesa tariko aynia bnorem ndew mshenfon aykrem nber
@peaceprevails
@peaceprevails 2 жыл бұрын
ጀነራሉ ሲገደሉ ብዙ ማጣሪያ ምርመራ ተደርጎ ወታደራዊ እርምጃ ነው 1. በሽተኛና እድሜያችው የገፉ ሰው ተሯሩጠው እርምጃ መስጠት በማይችሉበት ጊዜ ከባድ ውጊያ በነበረበት ጊዜ ኤርትራ መመደባቸው አሻጥር ነበር 2. አዋሳ ተመድበው ሲያገግሙ የሰሜን ጀነራሎችን በመተቸታቸው የተሰጣቸው ኃላፊነት እሳት ውስጥ መጣድ ነበር 3. ሰውየው የታወቁ ሴት አባራሪ ነበሩ ትልቁ አፍአበት የወታደራዊ ጣቢያ የናደው እዝ ያለበት ቦታ ሲያዝ እሳቸው አስመራ ሴት አቅፈው ነበር ወታደሩ እሳት ሲበላው 4. ትግራይ ጦር አዛዥ በነበሩበት ጊዜ ኃየሎም አግኣዚ ኦፐሬሽን አካሂዶ የህወሃት እስረኞች ሲያስፈታ ፖሊስ አግዙኝ ብሎ ሲደውልላቸው ስልኩን ዘግተው አትደውልልኝ ብለው እስረኞቹ አምልጠዋል የዝርዝር ጥፋቱ በተለይ የናደው እዝ መፍረስ ዋነኛ ኃላፊነት እሳቸው ላይ ይወድቃል
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
የመግስቱ አረመኔ ፋሽት በቂም በቀል በወታደሩ ፊት ተረሸኑ
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 2 жыл бұрын
ይገርማል የውሸት ታሪክ ለመናገር ወደኋላ የማይሉ ሰዎች። ናደው እዝ በሙሉ ነው የተደመሰሰው። ጦሩ ኣላፈገፈገም። ከናደው እዝ ሽንፈት በፊት በተላለዩ ግንባር ሻዓብያ ገፍቶ ነበር።
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 жыл бұрын
ሳራዬቮ ነው ሲነበብ
@abrahamasmelash5135
@abrahamasmelash5135 Жыл бұрын
ታሪኩ ቢኖርስ ሻእብያን ሊያሰቆም እንዳማይችል ማወቅ አልቻልክም ማለት ነው በዛን ግዜ ሻእብያን ሲመጣ እቃው ጥሎ የሚሮጥ የደርግ ወታደር ቁጥሩ ከአቅም በላይ ነበር።
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
ወሬኛ የማታውቀውን ታሪክ አታውራ ብ/ጀ ታሪኩን ብዙዎቹ መፈንቅለመንግስት አድራጊዎች አይወዷቸውም በተለይ የክብር ዘበኛ ኮርሶች
@ramandebene1131
@ramandebene1131 11 ай бұрын
ምነው ልብ ወለድ ወይስ ታሪኽ ሻዕብያ ብኣንድ ጀነራል ኣትጨንቅም ማነው ታሪኹ ዓይኔ የ ሶቭየት ጀነራሎች ኣይደልም ይመሩ የነበሩ። ሻዕብያ የ ኣንድ ጀኔራል ህላወ ውይም የለም ኣይደለም እስትራታጁን ኣይምነድፉት። ኣየ እትዮጵያን ያለ የለ ነው ትምትለፈልፉ። ምነው ጅግና ስሸነፍ ተሸንፍኩ ይላል ኣንድ ፈሪ ቆበሮ ግን ስሸነፍ ኣሸንፍኩ ብያሸንፊ ይሄ የማይባል ኣቦራ ያስነሳል። ኣብድ ቀን ተሸነፈን ኣይባልም እዛ ጋሮ ጦሪነት ስብድ ግዜ ትሸነፋል ኣንድ ግዜ ታሸብፋል እትዮጵያ ግን ሁሉ ግዜ ታሽንፋለሽ ብትሸነፊም በ ሰራ ነው ብክህደት ነው እንደዝህ ስለሆነ ነው ምክንያት መደርደር። ኣይሰለሽም።
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 2 жыл бұрын
ስለ ደርግ ስለ ፍሳሃ ስለ ፍቅረስላሴ መፅሃፍት በደርግ ዘመን በአዲስ ዘመን በኢትዮጵያ ሬድዮ ለ 17 አመት የስማነው ነው ገስጥ ፃፈው ፍቅረስላሴ ፃፈው ያው የተነገረው ነው አዲስ የተለየ መረጃ አልስጡንም ያው በሬድዮ በጋዜጣ የስማነው ነው እናንተም አታ ስልቹን :: ስለ ጀነራል ታሪኩ መተረክም ይገባዋል በግፍ ከተገደሉት መኮንኖች አንዱ ነው እስቲ አሁን ደግሞ ስለ ኢህአፓ አንድ ትውልድን የገደለ ደራሲ ባብሌ ቶላ እንስማው
@fitiwizeremichael3103
@fitiwizeremichael3103 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk ኣይ ሻብያን አለማወቅ.
@msganateklemariam1692
@msganateklemariam1692 8 ай бұрын
ሻዕብያ እጅግ የምታከብራቸውና የምትፈራቸው.kkkkkkkk ማፈርያዎች ማንይፈርላቹ
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 9 ай бұрын
ውሸት ታሪክ ናደው እዝን በሙሉ እዙ ከነ መሳርያው እንዳለ አልወጣም ለዚ ነው ሰራዊቱን ከነ መሳርያው አስረክበው ስለ ፈረጠጡ ነው የተረሸኑት
@ddyy5110
@ddyy5110 11 ай бұрын
ኮሎኔል ፍስሃ ደስታ የሰጡት ቃለመጠይቅ እና ሌሎች በማዛመድ ጄነራል ታሪኩ የናደው እዝ እንዲደመረስ ያስደረጉት ለህክምና ብለው በሄዱበት ወቅት ቢሆንም ምናልናት ከሻዕቢያ ጋር ባደረጊት ኣሻጥር ነው የሚሉ ኣሉ። ኣንድ ጄነራል እንኳን ወደ ህክምና ሂዶ በጦር ሜዳ በጀግንነት ቢሰዋ እንኳን ግለሰብ ነው እና በርካታ ተከታዮች ጀግኖች በጦሩ ውስጥ እንደሚኖሩ ይገመታል ነገር ግን ምናልባት ጄነራሉ ምስጢሩን ሸጠው ለህክምና ብለው ዞር ሲሉየተፈፀመ ኣሻጥር እንዳይሆን ይጠረጠራል። በወቅቱ ደግሞ እንደሚባለው ሻዕቢያ መግቢያ መውጫ ቀዳዳ ኣጥቶ በነበረበት ወቅት ለመጀምርያ ጊዜ የተደረመሰው ይሄው የጄነራሉ ምሽግ ነው። ከትግራይ ተነስየው ወደ ኤርትራ ሲመደቡ ጀምሮ የተበለሻሸ ታሪክ እንዳላቸው ይወራል። ስለዚህ ጀግንነታቸው እንደተጠበቀ ሆኖ ታሪኩም ከሚያውቋቸው ሰዎች በደንብ ቢነገረን ይሻላል እንጂ ለሞተ ሁሉ. ..
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 11 ай бұрын
አለማወቅ ወንጀል አይደለም. ከናደው እዝ በፊት, ውቃው እዝ, መንጥር እዝ,ገስጥ እዝ, ነበልባል እዝ, ተራራው..... አረ ስንቱ በእዝ ደረጃ ናደው እዝ በ 1988(1980) ነው የተደመሰሰው. በትግራይ ግን አንድም እዝ ኣልተደመሰሰም, መደበኛ ውግያ ሳይዋጋ ጎሪላ ሆኖ ነው የኖረው. እዞችም በትግራይ ስልነበሩም አንድ ክፍለጦር እና ምልሻ ብቻ ነበሩ.29 ክፈለ ጦር ኤርትራ ነበሩ.
@ddyy5110
@ddyy5110 11 ай бұрын
@@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ የቱን ነው ኣለማውቅ የሚያሰኘው? 1/ ጄነራል ታሪኩ ወደ ኤርትራ ከመመደባቸው በፊት ትግራይ ውስጥ ነበሩ። በፅሁፍም ማንበብ ይቻላል።የኮሎኔል ፍስሃ ቃለመጠይቅ መከታተል ይቻላል 2/ በጠቀስከው ዓመተምህረት (1980) ብንወስድ ጄነራል ታሪኩ በ የካቲት ሲገደሉ ከኣንድ ወር በኋላ በመጋቢት ወር ናደው እዝ በኣፍዓበት ተደመሰሰ። 3/ በትግራይ የነበረው "ምልሻ እና ኣንድ ክፍለሰራዊት ብቻ" መሆኑን እና መደበኛ ውጊያ ኣድርገው የማያውቁ መሆናቸው የገለፅከው ያንተ "እውቀት" መለኪያችን ይሆናል። ደርግ ከትግራይ ጠቅልሎ የተወገደበት እና የነበረው የደርግ ኣሰላለፍ ከነ ዓመተምህረት ማስታወሱ በቂ ነው።
@ddyy5110
@ddyy5110 11 ай бұрын
@@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ ምኑ ነው ኣለማወቅ የተባለው? ጄነራሉ ወደ ኤርትራ ከመመደባቸው በፊት ትግራይ ውስጥ ኣልነበሩም ለማለት ፈልገህ ነው ወይስ የእውቀትህ መልኪያ "ትግራይ ውስጥ ኣንድ ክፍለጦር እና ምልሻ ብቻ ስለነበረ እና መደበኛ ውጊያ ሳያደርግ በጎሪላ ስለኖረ ነው ቀድሞ ደርግ ከትግራይ ተጠራርጎ የወጣው?" ዋና ነገር ኣጀንዳው የጄነራሉ ጉዳይ ነው። በዚሁ ዙርያ ነው ኣስተያየት የሰጠሁት። በትግራይ መደበኛ ውጊያ መኖር ኣለመኖር በተመለከተ ምናልባት ተመልሰህ "የፃፍከውን" ስታነበው ራሱ ያነብሃል
@eritr
@eritr Жыл бұрын
U are a lair, Nadew was completely destroyed not retreated. Nadew general was killed by Mengistu himself. Ethiopians need to learn to tell the truth.
@habtamumolla4787
@habtamumolla4787 10 ай бұрын
ስለ ታሪኩ መንጌ ምን እንደተናገረ በገነት መጽሐፍ ማንበብ ሚዛናዊ መረጃ ያስይዘናል። ይህን ሚዛን የለሽ ዘገባ አልቀበለውም ።
@Asnakech100
@Asnakech100 10 ай бұрын
መንግስቱ የፈለገውን ቢናገር፣ ቢፅፍ ሐቁን አይለውጠውም፣ ለሐገራቸው በኤርትራ የተንከራተቱ ፣ ጀግና መኮንን ነበሩ፣ የክብር ሜዳሊያ መሸለም ሲገባቸው መረሸናቸው ልብን ያደማል፣ የማውቃቸው ከ1970 ጀምሮ ኤርትራ አዲቀይህ ነበር! ለሐገር መዋጋት፣ የጀግንነት ስራ መስራት ዋጋው የፊጥኝ ታስሮ መረሸን ሆነ? ያስለቅሳል !
@aleaye3205
@aleaye3205 10 ай бұрын
Liar!!!
@gezahegnargaw1427
@gezahegnargaw1427 Жыл бұрын
ስለብጄኔራል ታሪኩ ስትፅፉ በቅርብ የነበሩትንና በእሱ ዕዝ ሥር የኖሩትን የሠራዊቱን አባላት መጠየቅ እናንተ የምትበጠቁትን ተራራ ውሸት ግልፅ ያደርግላችኋላ ሲጀመር ታሪኩ አንድም ቀን በየትኛውም ግንባር ተዋግቶም ሆነ አዋግቶ አያውቅም እሱ መኮንን ከሆነ ጀምሮ በማዓከላዊ ዕዝና በምድር ጦር ውስጥ ሲሰራ የቆየና ወታደራዊ ሥርዓት የሌለውና ከአለቆቹና ከበታቾቹ ጋር በትዕቢት ተወጥሮ በንቀት የኖረና በዚህባህርይው ከመከላከያ ወደ ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሆኖ ተላከ እዛም በቀጥታ ኮትሮባንድ ነጋዴና በንግድ ወደሱዳን የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን እየገደለ ይወርስ ነበረ። በዚህም ብዙ አቤቱታ ለበላይ በመድረሱ ለመጨረሻ ጊዜ የናደው ዕዝ አዛዥ የነበሩና ወደሁለተኛ አብታዮታዊ ሠራዊት ምክትል አዛዥነት ወደ አሥመራሲዛወሩ በምትካቸው ብጄኔራል ታሪኩ የናደው ዕዝ አዛዥ ሆነው ወደአፋአቤት ሄዱ አፍአቤት ከደረሱ ጀምሮ አንድም ቀን ቢሮ ተቀምጠው ሳይሰሩ ከረንበመመላለስ በመንግሥት ሆቴል በመንደላቀቅ ላይ ሆነው የናደው ዕዝ የናቅፋ ግንባር ተሰበረ ቀጥሎም ሻዕቢያ የቀይባህር ዳርቻዎችን ተቆጣጥሮ ወደአፍአቤት መገሥገሥ በመጀመሩ ይህንን ታላቅ ግንባር አንድም ቀን ሻዕቢያ ሞክሮ ተስፋ የቆረጠበትን ግንባር አዛዥ በማጣቱ ተሰበረ ታሪኩ ይህንን ታሪክ ረዳታቸው ከረን ድረስ ሄዶ ሆቴላቸው የጦር ግንባር መሰበሩን ሲነግራቸው እኔ ምን እንዳደርግ ትፈልጋለህ? እኔ አልዋጋም ብሎ እንደመለሰለትራሱ ተናግሯል።በጄኔራል ውበቱ ተፈርቶና ተከብሮ የኖረው የናደው ዕዝ በታሪኩ አዛዥነት በቀላሉ ተሰበረ ይህ የታሪኩ ታሪክ ከኋላ ጀምሮ የመጣ የተበላሸ ታሪክ ተደምሮ ሞት ተፈረደበት ።ናደው ዕዝ በከፍተኛ ሁኔታ ግንባሩ በመሰበሩና የናቅፋ ተራሮች በመለቀቃቸውበመጨረሻም አፍአቤትንሻዕቢያ ተቆጣጠረ ታዲያ ታሪኩ ይህ ሆኖ ሳለ ሰውዬው የሌለውን ጀጥነትና ታሪክ ስትበጠረቁ ስሰማ ዳግም የምታወሩት ለመስማት እቸገራለሁ
@EtYonas
@EtYonas Жыл бұрын
How did you know?
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
@gezahegnargaw አንተን እንድናምንህ የነበረህን የሥራ ድርሻና ተአማኒነት ብትገልፅ ለማመዛዘን ይረዳል ። ነገር ግን መንግሥቱ ሀይለማርያም በአንድ ወቅት ለተደረገለት ቃለመጠይቅ የሰጠውን መልስ ሰምተህ ያንን የምትደግመው ከሆነ ሥም ማጥፋት ይሆናል ። ግን የእኛ ነገር የሚገርመው ዛሬ ላይ ሆነን ከሠላሳ ስድስት አመታት በፊት የተፈፀመ ግድያን ማበረታታትና አበጀ ማለት ምን የሚሉት ነው ???
@Gantana844
@Gantana844 11 ай бұрын
Tariku was shermuta and stupid. Enkuan tegedele ... Yetabatu
@ramandebene1131
@ramandebene1131 11 ай бұрын
ኣንተ ውሽታም ኮመንት ኣምቢብ እዛ የነበሩ ወታሃደር እየተከታተሉ ናሸው ውሸታም። ጀነራሉ ኣንድም ኣልተናገሩም ኣንተ ደጎም ሰንደቅ ዓልስማ ሳሙ እሳውስን እየተመለከቱ ሞቱ ትልስለህ እዛ የነበረ ወታሃደር ሰንደዓላማ ኣልበበረም እያለ ነው ጀየት ኣመጣሁ ይህን ሰንድቅዓላማ ወሸታም ውሻ። ታርኩ ዓያኔ ለም ተሪክ ተባላሽ ደግ ያደረክ ሞስሎህ ነው። እውነታኛ ታሪክ ነው ከ ጀነራልይ ክብር የምሰጠው። ሻዕብያ በኣንድ ጀነራል የምረብሽ ሃይል ኣይደለም።
@selamselamey8644
@selamselamey8644 2 жыл бұрын
የሻዕቢያ ቅጥርኛ እንደነበርስ ታውቃለህ
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Mekoya - የጋቦኑ ፕሬዝደንት አሊ ቦንጎ
29:27
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 45 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН