Ethiopia ሰበር - ዶ/ር አብይ ለኢትዮጵያዊያን ጥሪ አቀረቡ | ሴራው በአለም አቀፍ ሚዲያ ተገለጠ አድምጡት | Abel Birhanu

  Рет қаралды 138,396

Abel Birhanu

Abel Birhanu

3 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzbin.info/door/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 497
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን እስኪ አሜን በሉ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!
@martamarta5206
@martamarta5206 3 жыл бұрын
Amen
@seansean3513
@seansean3513 3 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ጋር እንቆማለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@olgafesshay9294
@olgafesshay9294 3 жыл бұрын
🦂🕸🕷🦗🐜❌😭🦴🦟💀💀💀💀💀💀💀🦟🦂🕸🕷🦗🐜🦷🦴❌✖️
@redutube9816
@redutube9816 3 жыл бұрын
ሙስሊምሞች በሰገዳቹበት ክርስትያኖችም ለፀሎት በቆማቹበት ቦታ ስለ ኢትዮጵያ ሰላም እናልቅስ ወደ አንድዬ አቤትትት እንበል !
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
አሜን
@user-oc3be5qb9k
@user-oc3be5qb9k 3 жыл бұрын
ትክክል
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
ተክክል
@barackhaile4
@barackhaile4 3 жыл бұрын
ሁሉም ዜጋ ወጥቶ ሠርቶ በሠላም የሚገባ ኢትዮጵያን ስጠን 🙏
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Amen
@wellcome6505
@wellcome6505 3 жыл бұрын
Amin Amin
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጠን።
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ የሐገራችሁ ሰላም የናፈቃችሁ የታላችሁ
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ጠላቶቹሸን ከእግሪሽ ሰረ ይጣልልሸ
@emmywandemu1076
@emmywandemu1076 3 жыл бұрын
Ammmmmmennnnnnnn
@ethiodanitmttube1179
@ethiodanitmttube1179 3 жыл бұрын
ወታደር መሆን አለብን
@user-yj2eu8rq2w
@user-yj2eu8rq2w 3 жыл бұрын
በጣምትክክነክ
@jur1423
@jur1423 3 жыл бұрын
እባካችሁ
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
አቤቱ በቃ በለን ማስተዋሉን ስጠን ያላንተ አቅም የለንምና
@fitsumtube2296
@fitsumtube2296 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን ሕዝብ ከራሱ ጠብቀው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️
@asiasi8328
@asiasi8328 3 жыл бұрын
አሏህየ ሀገሬን ላፈርሶት የሚኮትኑትን ሁሉ አተው አናታቸውን አፍርሰው ሰላሞን መልስላት የወገኔን ሞት አተው በቃቸው በለን🇪🇹🇪🇹💔💔🇪🇹💔
@user-vz7js3hh7x
@user-vz7js3hh7x 3 жыл бұрын
አሜን ንንንን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
እግዚብሔር እገር ወገኔች ጠብቅልን እሽነፍ እተነህ እምላክ
@jawwaljw5720
@jawwaljw5720 3 жыл бұрын
አምላኬሆይ አገሬን ጠብቅልኝ🙏🙏🙏🙏🙏አብቹ አምላክይጠብቅህ ህዝቡንም ፍቅር ይሥጠው
@abrhamweba7151
@abrhamweba7151 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ንቃ ሀገር ከፍርሰብዋላ ዘርክ ምን እንደወነ እስኪጠፋብ ድርስ ግራ ነው እሚገባክ ህዝቤ ንቃ ንቃ ንቃ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 3 жыл бұрын
የውጭ ሀይሎች ተነስተውብናል አሁን እንኳን ምናለ አንድ ብንሆን ፈጣሪ ይርዳንንንንን
@letunegassa6218
@letunegassa6218 3 жыл бұрын
አበል ማነው ግን እንደ እኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው አዝናለሁ
@elenifeyisa2696
@elenifeyisa2696 3 жыл бұрын
Hulum
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
ሁሉም ነዉ ሰላም ነፈቀን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልሰልን ለሀገራችን
@yanetassefa469
@yanetassefa469 3 жыл бұрын
Hulachinm
@betelhemnebyu593
@betelhemnebyu593 3 жыл бұрын
@@elenifeyisa2696 an impartial ethiopian journalist
@elenifeyisa2696
@elenifeyisa2696 3 жыл бұрын
Amen ,zemenuen Egezeabehere yefewesew
@christos8155
@christos8155 3 жыл бұрын
የEthiopia ዎዳጆች እባካቹ ኢግዝያብሄር ይማሪሽ ባሉኝ ልቤን በጣም እያመመኝ ነዉከዝ በፊት የህም ስሜት ብኖረዉም ከሁለት ቀን ዎድ ግን ፀንቶ ብኛል መብላትም ሆኔ መተኛት እየከለከለኝ ነዉ በስደት 4ዓመቴ ነዉ እናቴ ከቃል በላይ ናፍቃኛሌች ሳላያት እንዲልሞት ሙስልሙም ክሪስትያኑም ፊጣረ ለሚኑልኝ በቃ እንደ ሚሞት የሚሰማኝ 😭😭
@turineshdembo2623
@turineshdembo2623 3 жыл бұрын
Egzaber ymarish ayzosh
@sweetahaile2957
@sweetahaile2957 3 жыл бұрын
Ezigabher ymareshi
@rahemajamal6562
@rahemajamal6562 3 жыл бұрын
አሏህ ያሽርሽ ማማየ
@christos8155
@christos8155 3 жыл бұрын
@@rahemajamal6562 Amen (3) ehitoche 🙏🙏
@albeauty_1
@albeauty_1 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ያምጣልን አሜን💔🥺🙏 🍏🍋🍎
@Tube-pz8ht
@Tube-pz8ht 3 жыл бұрын
አሏ ዛሬ በየት ተገኘሽ
@romanchaka3854
@romanchaka3854 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን♥️🙏🙏🙏
@selomifamilytube2719
@selomifamilytube2719 3 жыл бұрын
Amen tg
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
Al Tigi
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Susu-dp6zm
@Susu-dp6zm 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ እጂህን ዘርጋልን ይቅር በለን !!!!
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በይቅርታ እንጂ በቁጣ አትገለጥ🇪🇹🤲🤲🙏😭😭😭
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
AMEEN
@medimedinm9573
@medimedinm9573 3 жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ አገሬን ጠብቃት
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭😭🙏
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን ሥለናትህ ሥድግል ብለህ ሠላምን አምጣልን አሜን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭
@marfiyasolmon6158
@marfiyasolmon6158 3 жыл бұрын
አገሬ ደስታሸን ሰላምሽን ፍቅርሽን እንድነትሸን ብዝት ያርግልን ፈጣሪከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ 🇪🇹🇪🇹 😘😘
@user-sl2nx8rk8v
@user-sl2nx8rk8v 3 жыл бұрын
እኝመች ይገባናል እርስ በራስ እየተባላን የዉጩ ዛጋ እዲገቡ በርእየከፈትን😭😭😭አገራችን ሰላም አዉርድልን
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራቺነን ሰላም ያድርግልን
@novacell348
@novacell348 3 жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቃት ኢተዮጲያን
@agerehagereh4713
@agerehagereh4713 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰላም ጌታ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያን አስባት እባክህ አምላኬ ሆይ አንድ አድርገን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sadeksadek9135
@sadeksadek9135 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ይቅረ ባይ ነህና ይቅረ በለን😢😢😢
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Amen
@user-tl1mo8oe7e
@user-tl1mo8oe7e 3 жыл бұрын
አሜን
@wellcome6505
@wellcome6505 3 жыл бұрын
Amin
@user-br8gn2yx4p
@user-br8gn2yx4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fanoftheflash4778
@fanoftheflash4778 3 жыл бұрын
@@wellcome6505 እግዚአህቤር መሪያችን ይጠብቅልን
@rome2089
@rome2089 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝💔
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 3 жыл бұрын
ኢቲዮጴያና ኸህዝቧን ሀይማኖታችና ወዛችን መንግስታችን እግዚሀቤር ይጠቡቅልን ለጠቅላይ ሚኒስተራችን ለውድ መሪያችን እግዚሀቤር ከፌት ከሇላ ይከተለው የኢቲዮጴያ ጠላቶቿን አመድና ቲቢያ ያድርጋቸው
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Amne
@user-ue7kg6nl7z
@user-ue7kg6nl7z 3 жыл бұрын
አምላኬሆይ የሀገሬ ክፉ አታሰማኚ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኚ በሰሀገር ሁኝ በጭቀት ልሞት ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@i_love_chips_
@i_love_chips_ 3 жыл бұрын
God is with us just pray sister 🙏
@bonitaassefa1338
@bonitaassefa1338 3 жыл бұрын
Helen tsileye yane konjo egziabher kagna gare naw yerdanale yashagrenale
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ወይ ደግነቱ ቀጣይ አርብ ከማዳም ቤት ልስናበት 6ቀን ቀረኝ ወይይ በየቀኑ ይቱብ ላይ ከምስማው ነገር መብስብስክ ሊቀርልኝ ነው ኡፍ ፈጣሪ የኔን እድል ለናተም ያድርግላችሁ በለይ በዚህ አስጨናቂ ጌዜ ከቤተስብጋ ሆኖ መኖርን የመስለ የለም።
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
AMEEN
@asnakechseifu4082
@asnakechseifu4082 3 жыл бұрын
Ayezoshe. Just pray 🙏
@user-rq5pl7vq7f
@user-rq5pl7vq7f 3 жыл бұрын
አብቹየ❤🌹❤
@maremare8074
@maremare8074 3 жыл бұрын
ጠቅላይ. ሚኒስትሩ. 3. አመት. ሁሉ. በደስኩር ወይም ...በወሬ. ነው. የበለፀጉት.
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Abiy Ahmed is good bro
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Asteway meri nw abey ahemed ende lelochu jib aydelem
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
@@skincarefacial8985 jibochema baye godau yalut poloticagnochi nachow
@lubabanegselemtawa6089
@lubabanegselemtawa6089 3 жыл бұрын
😢😢አላህ በራህመቱ ይማረን የሰው ነፍስ የረከሰበት ዘመን ሆነ ምነው እስኪ በዶአ እንበርታ በተረፈ ሙስሊሞች ረመዳን ሙባረክ ዛሬ ጁመአ ነው ሰሉ አለ ነብይነ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💓
@AsAs-iw7ys
@AsAs-iw7ys 3 жыл бұрын
አሁመ ሰሊወሰልም አለይህ።
@AsAs-iw7ys
@AsAs-iw7ys 3 жыл бұрын
ያረቢ። አላህ። አገራችንን። ሰላም። ያረግልን። ምስኪንህዝቦቻችንንን። አላህ። ይጠብቅልን። ያአላህ።
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 3 жыл бұрын
ተደመሰሱ ሴራ ምናምን ስትሉ ህዝቡን አለቀ
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ይሁን ይደረግልን🙏🤲🇪🇹🇪🇹
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሆእግዚሆእግዚአቤቱፈጣሪይድርስልን
@user-tl1mo8oe7e
@user-tl1mo8oe7e 3 жыл бұрын
አሜን
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያንእንበታትናታለንሲሉእራሳቸውእንዳይበተኑ። ፈጣሪይበትናቸውና።ሀገሬንማንምነጫጭባአይገዛትም።ሳለመድሀኒአለም።ምነውሀገሬጠላቶችሽበዙ?
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 3 жыл бұрын
የአገሬ. ሰላም ናፈቀኝ ጌታዬ ሆይ ሰላሙን አውርድልን ፍቅርን ስጠን🤲🤲🤲
@fatimaalaia404
@fatimaalaia404 3 жыл бұрын
የአላህ ሰላሙን ስጠን ያረብ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 жыл бұрын
እውነት ነው የምእራባውያን ሴራ እንደሆነ የታወቀ ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ግን ማስተዋል ይገባዋል
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ በምርትህ አስበን በጣም ያሳስባል የአገራችን ጉዳይ እፍፍፍፍፍፍፍ
@user-xv1kx9im8j
@user-xv1kx9im8j 3 жыл бұрын
የዓለም ሕዝብ ምነው ኢትዮጵያ ላይ ተነሳ እግዚአብሔር ሆይ ጠላታችን አዙርህ ድፋልን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN
@umuhayattube
@umuhayattube 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@samihbarakat8791
@samihbarakat8791 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ሰላም እናት ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹❤❤
@ayeman7080
@ayeman7080 3 жыл бұрын
ሁሌም አንደምለዉ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይይይ አገራችንን ጠብቅልን💔😭🙏
@jur1423
@jur1423 3 жыл бұрын
አብቹዬ❤️❤️ድንቁ መሪ 83 ብሄረሰቦች ያላት ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ከዘረኛው ከዘረኛ ውጪ አለንልክ👏👏👏በርታልን
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
አቢቹ ሂትለርሆኗል ዓለም አወቀበት አሜሪካ ናዚ አትደግፍም የውሸት ጆንያ ነው ኦሮሙማ ትን እያለ ነው ሰው ደም ብልፅግና የናዚ ፓርቲ ነው
@jur1423
@jur1423 3 жыл бұрын
@@mimim836 ንፍጥ እንደው ስታስቢው አብይ ዶሮ ሚገል ይመስልሻል??? መጥፎ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Girgir Leleba........! 😔 Mengist Yishomal Yisharal, Egna Ketesmaman Egziabheir Melkam Yaregal, Slezi let's forgive & forget the past So we can be able to Move on to the Future! 💚💛♥️
@elfineshfalk5186
@elfineshfalk5186 3 жыл бұрын
እባካችሁ መገጫጨታችንን ትተን አገራችንን ላይ እንረባረብ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን ከሙሴ ጋር የነበረ ዛሬም ለኢትዬጰያ እጆቹ ይዘርጋልን ጸላቶቻችን ድብቅ ይግቡ።
@nadiakachkouche5017
@nadiakachkouche5017 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አተ ሁሉን ማድረግ ትችላለህ አገራችንን ሰላም አርግልን እባክህ መግባ የለንም
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ብጥብጥ ምረጫው ስለደርስ እዳይመርጥ ለማድርግ ብዙ ነገረ ያደረጋሉ አላህ ጥላችን ያጥፋልን
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምድሬን ታደግልኝ ኢትዮጵያ ስትኖር ነውና የኔም መኖር
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 3 жыл бұрын
ይህ የፈጣሪ ቁጣ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብት 😭😭😭
@melekadesalew6051
@melekadesalew6051 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏😢😢😭
@mirnnaser6996
@mirnnaser6996 3 жыл бұрын
እነዚህ ኃይሎች ከት የመጡ እናችው ሁሉም አካባቢ መፍትሽ አለበት እና ሁሉም በሚያምነው እምትን ማላ መድርግ አለበት ከአብይ ጀምሮ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@shishaytadele9849
@shishaytadele9849 3 жыл бұрын
የክልል ልዩ አይል የሚባል ነገር እስካልተበተነ ድረስ መከላከያ መቼም ሊጠናከር አይችልም
@user-wz2hg8se9n
@user-wz2hg8se9n 3 жыл бұрын
እውነትነው አላህ ይገዘን ሰላምያድርግልን ያረብ አገራችንን ያሀፊዝ አተ ከኛጋርሁን ካላተ ማንም የለን
@fevengebeyew5045
@fevengebeyew5045 3 жыл бұрын
Zarim alalekebekem
@user-pi8lf1ws5k
@user-pi8lf1ws5k 3 жыл бұрын
እሞየ ኢትዮጵያ እደት አደርሺ💚💛❤️ ማነው እደኔ በሰደት አለም ሆኖ በጭቀት በሸታ የታመመ በፆሎታችሁ እና በዱአችሁ አሰቡኝ ወገኔቸ አሞኛል
@mesiabrha1501
@mesiabrha1501 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 3 жыл бұрын
ያረብ አሁንስ የሀገር ነገር በጣም እያሳዘነኝ ነው አላህ በእዝነቱ በቃ ይበላት ይችን ሚስኪን ሀገር😭😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ማነዉ በሰዉ ሀገር ሆኖ ከስራ የበለጠ የሀገሩሰላም ማጣት እንቅልፍ የነሳዉ ??
@zytunadawood6618
@zytunadawood6618 3 жыл бұрын
ዳግም ሁለተኛ የሉሲፈረ ኮረቻ የሆነው ህዋት አይገዛንም።
@enkuayelakew4954
@enkuayelakew4954 3 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@PkPk-pp1hm
@PkPk-pp1hm 3 жыл бұрын
አለህ ኢመመ ኢቲዮጲየን ይጠብቅልን
@user-jv1ds5bi6t
@user-jv1ds5bi6t 3 жыл бұрын
ሠላም አደርሽ አገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@assafcell9798
@assafcell9798 3 жыл бұрын
አምላከኬ።ሆይ።እምየን።ኢትዮጵያን።አንተ።ጠብቃት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezawitwale418
@bezawitwale418 3 жыл бұрын
እኔን ያበልፅገኝ ብልፅግናው ቀርቶ ሞቱ በቀረለን
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 3 жыл бұрын
የእውነት አብቹ ምርጥ መሪ ነው፣ የሚያዋጣን ከእግዚአብሔር ጋር አብቾ ነው የምትሉት እጃችሁን
@dadafamilys9132
@dadafamilys9132 3 жыл бұрын
ሁሌ ሃዘን ሰቆቃ መስማት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ተለመነን ከዚ ነገር ይብቃቹ በለን 😥😥😥🙏🙏🙏
@user-qo7nk8by4o
@user-qo7nk8by4o 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 3 жыл бұрын
በእሁኑ ስእት እንድ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ክበታቸው ተስደዋል ቤታቸውን ለቀዋል የሞቱት እግዛቢሄር ያውቃል እግዞ እግዞ 😭😭😭
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
ምን ወጣት አለ ግማሹን አረዱት ግማሹን አቃጠሉት ሁሉም በተከፍፈለበት ዘመን ማነው መከላከያ የሚቀላቀለው
@abatekebede181
@abatekebede181 3 жыл бұрын
አንቺም..እኔም...ዘምተን..ለቀሪው.ትውልድ.ኢትዮጵያን.መታዴግ.አለብን.ብለን.መነሳት.ነው.ያለብን..እንጂ.ማንም.አይዘምትም.ብሎ..መናገር.የሞራል.ውድቀት.ያመጣል.እህቴ
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
@@abatekebede181 እኛማ ስደት ላይ ነን
@timechange7478
@timechange7478 3 жыл бұрын
@@ToybaEnderis አፍን ይዞ መጸለይ ጨዋነት ነው ወንድ ደግሞ ሄዶ ይዋጋል
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
ክክክክ... ኢትዮጵያ እኮ የአብይ አይደለችም ባሏን የጎዳች መስሏት ምኗን በእንጨት ወጋች አሉ.....
@ahmedhamadi9194
@ahmedhamadi9194 3 жыл бұрын
ስላም ለሀገሬ ይውርድ ያረብ
@user-xl9sv2os5h
@user-xl9sv2os5h 3 жыл бұрын
እኛ አንድ ማመን ያቃተን ነገር ቢኖር ቃሉ እየተፈፅመነው ትቢቱ እየታየነው እሱ የድግልጅ ሰላምን ያውርድልን ብቻ
@marathoillebanon7909
@marathoillebanon7909 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት
@ethiopia2838
@ethiopia2838 3 жыл бұрын
እባካችሁ ከምንበታተን ማንም ሳይቆራርጠን አንድ እንሁን በኋላ እንዳንቆጭ
@seni194
@seni194 3 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለጠላት ሀገሮች መደሰቻ እርስ በርስ ግጭት ምን የሚሉት ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን አስፈራኝ ዘድሮስ
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም ብቻ አላህ ሰላሙን ያውርድልን ሙስሊም እህት ወድሞቼ መልካም ጁማአ👍👍👌💔💔🌹🤲🤲
@hikemahikena6155
@hikemahikena6155 3 жыл бұрын
ያ አላህ ሰላም ለሀገሬ አምጣልን ያረብ
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
ምንም ነገር ላላደርግ የአገራችን ጉዳይ ያሰጨንቀኛል!
@timechange7478
@timechange7478 3 жыл бұрын
ጸልይ ጸሎት ሀይል አለው አይዞሽ
@Embakom
@Embakom 3 жыл бұрын
አትጨነቅ ሁሉም በቅርብ ወራት መልክ ይይዛል
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
አቤል ብርሃኑ እናመሰግናለን
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ ለምን ግን ያሳሙሙሻል ሰላምሽን ፍቅርሽ አገሬ እናፍቃለዉ
@asterbenti5672
@asterbenti5672 3 жыл бұрын
Selam
@YashunMd
@YashunMd 3 жыл бұрын
ከሳኡዲ እንድንወርድ ያመቻችልን እኔ አለሁ ለሀገሬ ታጥቄ እመክታለሁ ለውጭ ጥላት
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 3 жыл бұрын
ብቻ ሙስሊም ክርስቲያኑ አንድ እንሁን እኛ አንድ ከሆን የንፁሀንን ደም እኳ ትንሽ ማትረፍ እችላለን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
መዋቅርህን አስተካክል ህዝቡ ለሀገሩ ወደኃላ ብሎ አያውቅም ቅድሚያ ለሚገባው ቅድሚያ ስጡ ለሰው ልጅ ህይወት ዋስትና ይኖራችሁ ሰው በየቦታው እሞተ እንዴት ነው ሰው ሀገርህን ጠብቅ እምትሉት ሰውኮ ለነፍሱም እየሰጋ ሆነ ሚኖረው ሌላው ቢቀር ችግር ሲያጋጥምመንግስት የችግሩን ባለቤቶች ቢቺል በአካል ባይችል በመግለጫ ከማፅናናት በዘለለ ይህንን ያደረጉ ባለስልጣናትን ተጠያቂ ማድረግ ይገባው ነበር መንግስት ግን ምን አደረገ ሀገር ሲቃጠል እሱ ፎቅ ያስመርቅ ነበር ህይሄኮ ሚያመለክተው ለህዝብ ያለውን ንቀት ነው
@hananmulu8491
@hananmulu8491 3 жыл бұрын
ya Allhe Ethiopian adera 💔😢😢
@rabitube5961
@rabitube5961 3 жыл бұрын
እስኪያገራችንን ጠላት ፈጣሪ ያጋልጥልን የረብ ዱአአድርጉ ሞት ለገዳይ ያረበል አለሚን
@user-so2le7lq8j
@user-so2le7lq8j 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን. ጠብቅልን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ፈጠር እትዮጵያን ሰለም የድርግልን
@wondytub9667
@wondytub9667 3 жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን
@naniy9579
@naniy9579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ እያለህ ሸራቸው አይከናወንላቸውም እናመሰግናለን ሰለመረጃው እንፀልያለን አንሳደብም ።🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@mohammedhassen9644
@mohammedhassen9644 3 жыл бұрын
እባካችሁ ንቁ!!!!! ዘዛረሬ ተበባበብረነን የያፈፍረርሰስነናተት ሀገረር ሊኖረን አይባንም ድሮ አባቶች በሀገር ጉይዳ ነንድ ነበሩ፡፡
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አውርድልን🙏🙏🙏
@selamhailu5392
@selamhailu5392 3 жыл бұрын
ምንድን ነዉ መፀዋትነት ክፍለን ማለት ህዝብ እያለው እነሱ ምን ተነኩ የማልቀዉ ደሀዉ
@user-wl2xh3ji8r
@user-wl2xh3ji8r 3 жыл бұрын
ልክ ህዝቡ በሞቱ በሳምንቱ መግለጫ አይ እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭
@jur1423
@jur1423 3 жыл бұрын
ማትረቢ ሚባለውን እኮ የሆንሽ ደነዝ
@user-wl2xh3ji8r
@user-wl2xh3ji8r 3 жыл бұрын
@@jur1423 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥል
@benkifle8812
@benkifle8812 3 жыл бұрын
I am so proud of you brother.
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 3 жыл бұрын
እግዚኦ ለአንዲት ምስኪን ሀገር ይህ ሁሉ ሴራ እጅግ በዛ ።
@aziza7088
@aziza7088 3 жыл бұрын
እሥኪለሀገራችንፀልዩ የተዋህዶልጆች ሙሥሊሞችምዱአእናድርግ ሚሥኪኑህብረተሠብእያለቀነው😭😭
@abebech2218
@abebech2218 3 жыл бұрын
አሁንስ የሰለችን ነገር ቢኖር መግለጫ ብቻ ነዉ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ🙏🙏 ኢትዮጲያን ጠብቅልን ያለአንተ ማን አለን🙏🙏 ለህዝቡ ፉቅር ሰላም ስጥልን እንደ እኛ ሀጢአት ሳይሆን በቼርነትህ አገራችን ማርልን አሜን
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 57 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,6 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,7 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН