Ethiopia፡ ሰበር - ፕሬዝዳንቷ ምላሽ ሰጡ! ህዝቡን ያስቆጣው አሰልጣኝ ይቅርታ ጠየቀ!"ስሜቴ ፈንድቶ ነው"| በቤተመንግስት የታየውጉድ እና የህዝቡ ምላሽ

  Рет қаралды 64,421

Tamagn News

Tamagn News

Күн бұрын

Пікірлер: 336
@mogesneguse9404
@mogesneguse9404 2 ай бұрын
ውይ ስግግብግብ በጣም ባለጌ ሀገር ደፈረ ስድ በጣም ለካ እንዲህ ዘቅጠናል
@gebreluaselemon8090
@gebreluaselemon8090 2 ай бұрын
ወይ ሚሊዮንዬ እንዲህ የማንም መቀለጃ ሆነሽ ቀረሽ አዘንኩልሽ አገሬ❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም ሚሊዪን የሚባል ሰም የተሰጠው መሰሎት ነው ገንዘብ አልመሰለውም 😂😂😂
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 2 ай бұрын
7u8i7i7iu8iiuoo
@desalegndamte7291
@desalegndamte7291 2 ай бұрын
እንኳን በህይወት ያለ ሰዉ ይኸ የስዉ በሰራዉ ስራ ሙታኖች ቢሠሙ ይስቁባቸዋል። የማሰብ ችሎታን ይጠይቃል ! የሠራዉ ስራ የሀገርን ክብር ነክቷልና ፍርድ ሊሰጠዉ ግድ ይላል።
@EjegayhuWondafrash
@EjegayhuWondafrash 2 ай бұрын
ዳግማዊ ሽመልስ ብየዋለሁ ሽሜ አሪፍ ደቀመዝሙር አፍርተሀል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነት የደሃ ቅንጡ ያፋጫል በቂጡ😂😂😂😂😂
@mercato967
@mercato967 2 ай бұрын
እንዲህ ያሉ ባለ ጊዜ ነን ከሚሉ ወራዳዎች ጋር መኖር በራሱ ከባድ ነው።
@RydgDgdge
@RydgDgdge 2 ай бұрын
Bale gize yemilaw Ababal yitaram
@yewketquat6937
@yewketquat6937 2 ай бұрын
ትንሽ ሰው ሁሌም ትንሽ ነው።
@yewketquat6937
@yewketquat6937 2 ай бұрын
ይህንን አስሮ መግረፍ ነበር።በህይወቱ አይቶ የማያውቀውን ስላሳዩት እነሱ ስቃይ አይተው ያመጡትን ውጤት ልክ እርሱ እንዳመጣው አድርጎ መንቀባረሩ በጣም ያሳዝናል።ይሄ ጭቃ ተረኝነት እንዲህ በአደባባይ ያሳበጠው ምን ይሆን።ሃገር አክብራ እውቅና ስትሰጠው አልቀበልም ማለቱ ወራዳነቱን ነው።ለመሆኑ የማራቶን አሸናፊውን ጉዋደኛው እንዲሮጥ እድል ባይሰጠው በነሱ ቆሻሻ ምርጫ ወርቅ እናጣ ነበር።በሰራው ስራ ሊያፍር እና ይቅርታ ሊጠይቅ ሲገባው ስግብግብ ሆዳም መሆኑን በርሰ ብሄሩ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ማሳየቱ በጣም ያሳዝናል ይሄ ስግብግብ ሰው ከአሰልጣኝነቱ ሊወገድ ይገባል።
@ge_tube
@ge_tube 2 ай бұрын
እንግሊዝ እኮ ኘሬዝዳንታችን መኪና ይመደብልኝ ያሉት ለሀገራችን ክብር እንዲሠጥ እንጂ ለግል ጥቅም አይደለም እንዴት ነው የሚያነጻጽረው?
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነው ከጀርባው ሌላ አጀንዳ አለው
@טרווקאישטח
@טרווקאישטח 2 ай бұрын
የባለጊዚኦች ወገን ስለሆነ እድፈለገ ትናግረ ስህተቱን እውቆ ይቅርታ መጠየቁ መልካም ነው
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
ነዋይ አፍቃሪ ለሀገሬ የሰራሁት አላለም ፋራ ነው
@yhhih3709
@yhhih3709 2 ай бұрын
ጠገባቺሁ፣፣፣ፈላባቺሁ፣፣፣ግዝዉየናተነዉ ደሀአሰርባቺሁ፣፣፣እንደፈለጋቺሁሁኑ የሞተዉንየገደላቺሁትን፣፣የራበዉን፣፣ፈጣሪዪየዉ፣፣ጥጋባቺሁያብረድላቺሁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል
@DanielTadess-n8g
@DanielTadess-n8g 2 ай бұрын
ሊጠየቅ ይገባል አይዞሕ ባይ ያለው ይመስላል አዋራጅ ነው
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 ай бұрын
ገመዶ...የባልጌ ልጅ መሆኑን አውጆአል👌ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጪ ታሳድረለች። ይላሉ አበው..በኬኛ ዘመን ይሆናል...ደደፎደደብ ቢሉህ ይመጥናል
@yawekalgeta270
@yawekalgeta270 2 ай бұрын
ቢሮጥና ቢያሸንፍማ አንድ ክልል ይሰጠኝ ይል ነበር
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
አይቀርም ኢትዬጲያን በሰሜ ቀይሩልኝ አለማለቱ ይህን ገርፋ እያራራጡ በቆጁ ነበር ማሰገባት
@abay3517
@abay3517 2 ай бұрын
ሰው ቢሆን እንዲህ አይናገርም ነበር ገመዳ
@matiyoskebede5352
@matiyoskebede5352 2 ай бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹 ገንዘብ ተመልሶ መሰጠት የለበትም!!!!!!!!!!!!! አሳፋሪ የትኛው የተሻለ ውጤት እንድያመጡ እረዳሀቸው እደውም ከሌላ ግዜ ያነሰ ውጤት ነው ያመጡት። ይች ደሀ አገር ጽማን አድራ ነው እኮ ላንተ 2 ሚሊየን ብር የሰጠችው ፕሬዝዳንት እንካን አታከብርም እዴት ነው ያሳደጉ??????? ጥያቄ ቢኖርህ እካን በደብዳቤ ነው የሚጠየቀው። የሀገሬ መሪ ማለት የኢትዮጵያ ኽዝብ ማለት ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ፕሬዚዳንት እንዴት በባሰ ይሆዳል ትክክል ናቸው ደሞ እደሳቸው ለመሆን ያሰባል ወራዳ አሳፋሪ!!!!!!!!!!!!! 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@Ethic333
@Ethic333 2 ай бұрын
በጉቦ ከልክ በላይ ጠግቧል ምን ያድርግ
@hailemeskel2081
@hailemeskel2081 2 ай бұрын
ባለጌ ከዚህ የተለየ አያደርግም ለዚህ ውጤቱ ይህን ያህል ከተንጠራራ የነቀነኒሳ ውጤት ጊዜ አሰልጥኖ ቢሆን አውሮፕላን ልሸለም ይል ነበር
@satasata2315
@satasata2315 2 ай бұрын
ደነዝ ሰውየው ይውረድ ሌላ አሰልጣኝ ይተካ አገርን የሚወድ ላገር ክብር የለለው ጭራሸ ህዝቤ ይቅርታ ወራዳ
@FiyorebeyeneGobena
@FiyorebeyeneGobena 2 ай бұрын
አረይሄንሰውዬ አባርሩልን ይሄንሆዳም በክት ይሄየለማኝልጅ
@Wine-y4q
@Wine-y4q 2 ай бұрын
ምስጋናቢስ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@kubaaddisu2919
@kubaaddisu2919 2 ай бұрын
እግዛብሄር ያዋርድክ ሌላ ምንም አልልም
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 ай бұрын
ኣንተ ምናባክ ነህና ጥንብ በስባሳ ስጦታ ክብር ነው ወይ ጉድ ይገርማል መረን
@dichagena3726
@dichagena3726 2 ай бұрын
ኒሻን በ50ሺ ገዝተው።እንዴት አይነት ባለጌ ባላገር ነው ።ሽልማቱን ተሸላሚው የሚወስንበት ሆነች ሀገሬ።ይሄ ሰውዬ ከአሰልጣኝነትም ከመምህርነትም ተባሮ ወደ እርሻው ይመለስ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በቆጂ ይግባና ገብሰ ይርሰና ይላክልን😂😂
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 ай бұрын
ለፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ በትልቅ አክብሮት መቀበል ነበረብህ ለሀገርህ ለህዝብህ ክብር ይገባህ ነበር ።ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ደረጃ እያየህ የስጦታ ትንሸ የለም
@abewoldekidanmekonnen3246
@abewoldekidanmekonnen3246 2 ай бұрын
ቢሮጥማ የአገረትዋን ካርታ በስሜ አዙረልኝ ይል ነበራ
@EnatAlemnew-t9k
@EnatAlemnew-t9k 2 ай бұрын
😅😅😅😅
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤
@afomiyakidane6869
@afomiyakidane6869 2 ай бұрын
😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
😂😂😂
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፣THANKYOU
@TigistGetachew-t4d
@TigistGetachew-t4d 2 ай бұрын
ስንት ይሁንልህ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 ай бұрын
አሳፋሪ ሰዉ ነዉ,በቃ ሁሉም ነገር ገንዘብ ጥቅም ብቻ ሆነ አይደል,በቃ የ ሀገር ፉቅር ቀረ አይደል,አይ ኢቶዮያዬ 😭😭😭
@Wine-y4q
@Wine-y4q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አመስግነሕ አትቀበልም
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
በኔ እንኳን ዘመን እንዲህ አይነት ማሰቢያው የላላ ሰው አላየሁን ለዛውም እንዲህ አይነት ደካማ ድል ተገኝቶ በነሀይሌ ግዜ አሰልጣኝ ቢሆን ምን ሊል ነበር
@Ethic333
@Ethic333 2 ай бұрын
ጠቅላይ የተባለውን ጨምሮ ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሁ አይገባቸውም ነውር ጌጣቸው ሰው አርደው የሀዘን ስርአት ሚከለክሉ እጅግ አሳፋሪ ጋጠወጦች
@misganawtesfa1452
@misganawtesfa1452 2 ай бұрын
አይ ገመዶ የታምራት ቶላን ለምን አልሰጡትም! ይገርማል እንደዚህም ይቻላል እንዴ!
@emebethabte595
@emebethabte595 2 ай бұрын
ህግን ክብርን የኢትዮጵያ ህዝብን ነው የተዳፈረው ኢትዮጵያውያን በሀገሩ ላይ መዳፈር ነው ምኗን የተማመነች ጭራዋን ደጅ አሳደረች ይባላል የመጣውን እቀበላለሁ ስላለ ልኩን በህግተጠይቆ በህግ መቀጣት አለበት።
@bahiranadmasu9653
@bahiranadmasu9653 2 ай бұрын
ገመዶ አየፈረድብህም አሰተዳደግህ ነው ያኔ አህያ ስትጠብቅ ውለህ ቤት ስትገባ የጠላ ቂጣ ነበር ቁርስ ምሳ ራትህ ምን ታረግ ዘመዶችህ ያላዪትን አየህ ቤተ መንግስትህ ጊዜ ገጥሞህ ብትገባ እድገትህ ትዝህ ብሎህ ነው ሽልማቱን አልቀበልም ያልከው ? ምን ታረግ ባለጌን ካሳደገ የገደለው ጸደቀ እረኛ ክብረ ቢስ ለነገሩ አስተዳደግህ ነው ፣
@FishHailu-sd3si
@FishHailu-sd3si 2 ай бұрын
ፕሬዚዳንቷ በአውቶቡስ አልሄድም ያሉትኮ ለአገር ክብር ሲሉ ነው የነበሩት ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የወከሉት ኢትዮጵያን ነው ከዚህ ጋር ፈፅሞ አይገናኝም ይሄ ለራሱ ጥቅም ነው አይመጥነኝም ብሎ ሲራቀቅ የነበረው በሽልማትኮ ድርድር እና ጭቅጭቅ የለም የተሰጠውን ተቀብሎ ወጥቶ ማማት ይቻል ይሆናል እንጂ በጣም ታሪካዊ ስህተት ነው ይሄ ሰው ወደፊትም ሲታወስ በዚሁ ድርጊቱ እንጂ በአሰልጣኝነቱ ብቻ አይደለም ይቅርታም ልክ አለው
@MenalsshSEYEFU
@MenalsshSEYEFU 2 ай бұрын
ወዬኔ ኢትዮጵያዬ በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት የሀገር ክብር ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ነው ወይስ ገንዘብ ነው ?
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 2 ай бұрын
What I understood is that my people are on the level that if they get the opportunity they can even sell the whole country that no country loves anymore in Ethiopia
@ahmedumerumer3155
@ahmedumerumer3155 2 ай бұрын
እደኔ ልክነው አትሳደቡ ባይነኝ
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
ሽልማት በራስ ውሳኔ የሚሰጠውየት አገር ነው
@SisaySelam
@SisaySelam 2 ай бұрын
ሽልማት መብት አይደለም ሌላው አንተ ለጠኸው ሳይሆን ሌሎች ባገኙት መናደድ የለብህም ይኸ ምቀኝነት ነዉ ጭንቅላትህን አሳድግ
@TsihayGetaway
@TsihayGetaway 2 ай бұрын
የድሐ ልጆ ሳጠግብ አባቱ ይረሳል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
የምን አባቱን ብቻ እናቱንም አያቃትም 😂😂😂
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 2 ай бұрын
ያልሠለጠነ አሰልጣኝ እንደኮምሽን ሠራተኛ ትርፍ የጋራ አይነት ነገር ነውየሚናገረው ሴሪሞኒውን ነው ያበላሸው
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት 2 ай бұрын
ወይኔ ጉድ ሁለት ሚሌን መኪና አይገዛምደ
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
ጥጋብ ነው
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 2 ай бұрын
ማፈሪያ!!!
@PlayMaster-m1k
@PlayMaster-m1k 2 ай бұрын
የደሃ ቅንጡ ያፏጫል በቂጡ 😂😂😂😂😂😂
@የጌታበለጠ
@የጌታበለጠ 2 ай бұрын
ከድርጊቱ የተፈጠረብኝ ጥያቄዎች 1 የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆነ የአገር የህዝቡ የባንዲራ የፕሬዚዳንት የቤተ መንግስት ክብር ያልተረዳ ሲሆን ህግ ተጥሷል ያለ በህገ ወጥነት ማስከበር ሙከራና ሌላ ሰዉ አለመድገሙ አትሌቶች አሱ ላይ ተመሳሳይ ድርጊት ቢያደርግበት ዲሲፕሊን እንዴት ሊያስከብር ይችላል? 2 የቀድሞ ፕሬዚዳንት የነበሩት ከመንግስቱ ሀይለማርያም መለስ ዜናዊ ወዘተ ጊዜ ቢሆን ያደርገዉ ነበር? 3 እንኳን ሽልማት ደሞዝ ተገቢ ባይሆን የምትጠይቅበት ስርአት መከተል አያስፈልግም ዐይ
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 2 ай бұрын
ባለጌ፡ነዉ፡፡
@AchamyelehTsegaye
@AchamyelehTsegaye 2 ай бұрын
ድሀ ሲጠግብ ቢላዋ አግሎ ቂጡን ይጠርጋል😂😂😂😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@BetiyMulugeta
@BetiyMulugeta 2 ай бұрын
ባለጊዜ ስለሆንኩ ነው ፕሬዝቷ ላይ የተለፋደድኩት አትልም ገመዳ ገመዳፍ
@ayelebekerie2077
@ayelebekerie2077 2 ай бұрын
President Sahleworq sustained the diginity of Ethiopians and affirmed Ethiopia's sovereign rights. The coach's action was disrespectful to the President and the nation.
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 2 ай бұрын
ትልቁ ነገር በድካምህ ያገኝኘህው ውጤት እንጅ ርእሰ ብሄር ፊት አለም እያየ ይህን ማድረግ ጥጋብና ማን አለብኝነት ነው ።የዚች ሀገር ትውልዱ ምን ያህል የተበላሸ መሆኑን ያሳያል ዳሩ ግን ማንን ይከተል ሁሉም ያው ናቸው። ሆድ ያማውን ብቅል ያወጣዋል ይባል የለ? ደግሞም ስፓርተኞችን ክፉ እንዲናገሩና እንዲያዝኑ ሞራላቸው እንዲነካና ከቁጥጥር ውጭ የሚያደርጉና የሚያበጣ ብጡትን ከእስፖርት ሚኒስቴር ጠርጎ ማስወጣት ነው
@mimashiferaw6738
@mimashiferaw6738 2 ай бұрын
ይህንን ባለጌ ሰው አሰዳቢ ከፌደሬሽኑ በፍጥነት ማባረር🤣🤣
@Yene-kg6ot
@Yene-kg6ot 2 ай бұрын
ህዝቤ አትበል እኛ የእግዚያብሄር ህዝብ ነን።ባለጌ።
@YohannesBlate
@YohannesBlate 2 ай бұрын
የምን ይቅርታ ነዉ በንጉስ ፊት ተጨማልቆ ለወጣ? ይሄን ሰዉዬ ሁለተኛ ባናየዉ ደስ ይለኛል
@Abu_Muhammed1
@Abu_Muhammed1 2 ай бұрын
Woranga
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 2 ай бұрын
እውነትም፡የደሀ፡ቅንጡ፡ያፉዋጫል፡በቂጡ፡፡ገመዱ፡ደፍደፉን፡ይመጥነዋል።ቆርቆሮ፡እራስ፡ ፡የኢትዮጵያ፡፡ህዝብ፡ላይ፡ቀዘነ።
@siriussirius1274
@siriussirius1274 2 ай бұрын
ጅል ሆዳም ፤ ከስራው መታገድ ያለበት የክፍለ ዘመኑ ፍልጥ
@abikaamare6509
@abikaamare6509 2 ай бұрын
ድሮም ከጠባቦች ጠባብ ነገር ነው ሚገኘው ላም ከነጥጃዋ መሸለም ነው ሚያቀው ለምን ጠ/ሩ ፈረሰ ከነኮርቻው ሲሸለሙ ሰለሚያይ
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 2 ай бұрын
እርስችው ለኢትዩጽያ ክብር ነው በእውቴብስ እልሄድም ያሉት።
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 ай бұрын
ምንም የሀገር ክብር የሌላቸው ቀነኒሳ ደራረቱ ሀይ ምን ይበሉ መሰረት
@manyalushhailu8912
@manyalushhailu8912 2 ай бұрын
ወይ ጉድ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 2 ай бұрын
ልብ ካለዉ ለመቆዶኖያ አይሰጠዉም
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 2 ай бұрын
ባለጌ ነህ። ግን ትፀድቅ ነበር ከስደት ብትገላግለኝ ይህችን ሚሊዬን ብር ብትሰጠኝ
@ykt4447
@ykt4447 2 ай бұрын
ይሄ እንኳን ለአስልጣኝነት ይቅርና ለዘበኝነትም አይመጥንም ከንቱ፣ስርአተ አልበኛ ደደብ፣ ጮማ ራስ ባለግዜ ሆዳም ነው የተሰጠህንም አያብላህ ይድፋህ፣ ድፍት ያድርግህ
@Tarik-yi5mn
@Tarik-yi5mn 2 ай бұрын
ሊሰገድለት ፈልጎ ነበር እንዴ?
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 2 ай бұрын
ሰውየው ይባረር ሌላ አሰልጣኝ የለም?
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 ай бұрын
ውሸታም ነው እንጂ የሚመጣውን እቀበላለሁ እንደለው በጽናት መጠበቅ ምን አስፈራው ይቅርታ ለመጠየቅ አስፈለገው:: ዋጋውንማ ወደድክ ጠላህም ዋጋውን መክፈል አለብህ እጅግ ባለጌ ሰውማ ይከፍላታል
@bereketkefialew5374
@bereketkefialew5374 2 ай бұрын
ያሳፍራል
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 ай бұрын
የደሃ ቅንጡ ያፍጫል በቂጡ በዚዶቹ ያገኝዋል ዘረኞች
@DerejeDerese-y5s
@DerejeDerese-y5s 2 ай бұрын
ከነሡ እኩልለመሸለምማ ከነሡጋርመሮጥአለበት ለነገሩ እሡ አይፈረድበትም እዳጠቃላይ አገራችን እደፈለጉ ያዋርዳሉ ይዘርፋሉ እደአለመታደል ሆኖ እነሡላይጥሎናል
@tesfayeashagrie
@tesfayeashagrie 2 ай бұрын
ይገርማል የሞራልና የስነ ምግባር ብሉሽነትን ያሳያል። የአገሪቱን ሃብት ጠቅልለው ቢሰጡት አይረካም።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
እውነት ነው አይረካም
@Kabe-rb8kq
@Kabe-rb8kq 2 ай бұрын
ይህ በጠረረ ፀሐይ ከብት ጠቂ አለም አዬ
@Dont-k3j
@Dont-k3j 2 ай бұрын
የማንም ጥፍጥፍ የፈለገው ይናገርና ይቅርታ መጠየቅ ያስቃል 😅😅😅
@addisabebe4827
@addisabebe4827 2 ай бұрын
ይህንን ማሃይም ምን ይሉታል ?
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 2 ай бұрын
ምን ያርግ እነርሱ ገንዘብ በዛባችው ሌላው ይቀርባል እነርሱ ፈላብችው።
@michaelzewdie3123
@michaelzewdie3123 2 ай бұрын
ይቅርታን መቀበል ጥሩ ነው በእርግጥ እስፓርት ኮሚሺን ዶ/ር አሸብር ደራርቱ እራሳቸውን ማየት ማስተካከል አለባ ቸው
@saratesfaye373
@saratesfaye373 2 ай бұрын
በሰመአብ ልድ ? ምን አይነት ጉድ ነው ?
@daremyeleshgeda8482
@daremyeleshgeda8482 2 ай бұрын
Bayistwe enkqn mnagre ylbteme ❤
@harlove2985
@harlove2985 2 ай бұрын
ቅሞነው የገባው በምርቃ መኪና ሲሸለም አይቶ ይህናል ልቦና ይሰጥህ
@bemnetgirma5126
@bemnetgirma5126 2 ай бұрын
በመሠረቱ ይህ ሽልማት ነው እንጂ ደሞዝ አይደለም ይህ በጣም ስህተትና ብልግና ነው
@OBservant-5
@OBservant-5 2 ай бұрын
አፉን እንኳ ያልፈታ ምን አይነት ጨምላቃ ሰው ነው? እሱም ተቆጥሮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያህል ነው የተባለው?
@nefissaredi6723
@nefissaredi6723 2 ай бұрын
ሰውን አገርን የሚንቅ የተናቀ ነው
@addisketsela3439
@addisketsela3439 2 ай бұрын
የአእምሮ ደሃ፤እድሜ ልኩን በድህነት እንዲኖር እራሱ ላይ ፈርዷል፤አትዬጲያን የሚደፍር በዛ
@JossyTemesgen
@JossyTemesgen 2 ай бұрын
እረ ጎድ ቢሮጥማ አብይን አንስታችው የኢትዮጵያ ቤተመንግስት ልሆን ይላል እረ ምኑ ደደብ ነወው
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 2 ай бұрын
They are the same.
@RajiyaniNaiker
@RajiyaniNaiker 2 ай бұрын
ይኤ ገና አልተገራም ራሱ ስርአት አልበኛ ገብቶ አህያ ይጠብቅ
@dehininetbaylie
@dehininetbaylie 2 ай бұрын
ያሳፍራል ክብር አነሰኝ አይባልም
@yosefcom6874
@yosefcom6874 2 ай бұрын
ስግብግብ ሆዳም ነው ይውጋህ ብሎ ይማርህ የለም እና ይህን አሰልጣኝ አባርሮ ከስፖርት አለምም ማሰናበት ነው ።በሀገር ስሜታዊ ነኝ ተብሎ ንግግር የለም
@YaredAssefa-gj7qv
@YaredAssefa-gj7qv 2 ай бұрын
የሱን አንደበት የሚገራና ሀገር ምን እንደሆነ የሚያሰለጥን አሰልጣኝ ያስፈልገዋል ።
@saliyaabanega9537
@saliyaabanega9537 2 ай бұрын
የሆነ የቀልብ ደሀ 100 bil ቢሸለም አይረካም
@EndalkachewMelash
@EndalkachewMelash 2 ай бұрын
መሪ በሌለበት ሃገር የሠራው ሥራ አይገርመኝም ምድረ አለቅላቂ ሁሉ ትክክል ነው!!!!
@ysolnet
@ysolnet 2 ай бұрын
አወዛጋቢው አሰልጣኝ ትኩረትን ለመሳብ ያደረገው ንግግር ተሳክቶለታል ። ሽልማቱን ለኔ ቢልክልኝ ግን እድሜ ልኬን እመርቀው ነበር !!!😂😂😂
@zelalemtam
@zelalemtam 2 ай бұрын
የእውቀት ድርቀት ማንከማን እይሻልም እውርንእውር ቢመራው ገደል መግባት ነው።
@meriddeachono600
@meriddeachono600 2 ай бұрын
ለአንድ የሕክምና ዶክቴር በዓመት ሁለት መቶ ሽህ ብር በማይከፈልበት አገር ዉስጥ ሆኖ ሁለት ሚሊየን ብር ለኔ ስድብ ነዉ የሚል ሰዉ አሜሪካዊ ይሁን?
@babitkd1
@babitkd1 2 ай бұрын
እነዚህን የኦሎፒክ ኮሚቴ ከሃይሌ በስተቀር ሁሉንም ማባረር ነዉ።
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 2 ай бұрын
ይሄ አሰልጣኝ አሳፈሠረመ ነክ መሀይም
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 2 ай бұрын
ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮ የምንሰማው ከሀገር ገንዘብ ይቅደም ያውም ተጠባባቂ ላረጉት ሯጭ
@astergemech6579
@astergemech6579 2 ай бұрын
He made a mistake, but he apologized. Please give him a Chance. As long as he admitted please stop people judging him. Everybody make mistake.
@derejedejene9519
@derejedejene9519 2 ай бұрын
የገመዶ ችግር ለካስ ቅናት ነው። ሽልማት ክፍያ አይደለም። ይሄን ያክል ይገበኛል ማለት ነውር ነው። ከአትሌቶቹ ጋር አብሮ ሮጦ ፔስ ሜከር ሆኖ ወርቅ ያመጣ ይመስል ከአትሌቶቹ እኩል እንዴት አልተሸለምኩም ማለት ስግብግብነት ስለሆነ ይሄ ሰውዬ በቅናት ተነሳስቶ አትሌቶቹ ላይ ጉዳት ሳያደርስ ማራቅ በጣም አስፈላጊ ይመስለኛል።
@wogu437
@wogu437 2 ай бұрын
ሽልማት መቅረት አለበት ።
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,7 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45