Ethiopia | ሰበር ዜና | አቶ ለማ ያልተጠበቀ ነገር ፈጸሙ | ሚስጥ ራዊ መረጃ ለህወሓት አመራሮች አቀበለ | ኢትዮጵያ አየርመንገድ ላይ ጥ.ቃ.ት..

  Рет қаралды 54,359

Addis Fact

Addis Fact

Күн бұрын

Subscribe bit.ly/2yM31fc to watch latest all entertainment videos and news from Ethiopia. bit.ly/2yM31fc

Пікірлер: 31
@ghhg4474
@ghhg4474 3 жыл бұрын
አገራችንን የሚፈታተን አላህ ያጋልጣቸዉ የማያቀላፋዉ የማይተኛዉ ቁጣዉን ይላክባቸዉ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
አቶ ለማ ተረጋጋ አለም እንደዚህ ናት። የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ መሆንህን ለራስህ ንገረው። እኛም ባለውለታችን መሆንህን አንዘነጋም። take it easy please. ወንድሜ ራስሕን አትጣል።
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 3 жыл бұрын
ኑ አብረን እንፀልይ የረቡዕ ውዳሴ ማርያም | ወደ ፈተናም እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ ማቴ 26 ÷ 41 እንዲሁም ልብን የሚያረጋጋ የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ ቸሩ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@janacell6165
@janacell6165 3 ай бұрын
እውነት፡መንግስት፡እንዳለ፡አሳውቁንየማይክድራ፡ገዳዮችን
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 3 жыл бұрын
የለማ ፎቶ አይደለም ይታሰበበት
@feruzanegus410
@feruzanegus410 3 жыл бұрын
ለማ መገርሳ በቃሉ የማዪገኝ የተልባ ስፍር የሆነ በመለስ ዜናዊ ትእዛዝ የኦሮሞን ወጣት የጨፈጨፈዉ ለማ በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እና የደህንነት ቢሮዉ ሀላፋ በነበረበት ወቅት የሰራቸዉ በርካታ ወንጀሎች እንዳሉበት የደህንነት ቢሮ ሀላፊ የነበሩት ጌታቸዉ አሰፋ ተናግረዉ ነበር።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ስለ አቶ ለማ መጥፎ ነገር ማሰብ ይከብደኛል እንደባለውለታ አስባቸዋለሁ ነገር ግን በዚህ ስዓት ለኢትዮጲያ ሞት ድንጋይ የሚያቀብሉ ከሆነ መነቀፋቻው አይቀርም !
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 3 жыл бұрын
ህዝቡን ልታስጨርሱ ነው የ ኮሮና እጄክሽን በውጪው ዓለም ብዙ ሰው ገድላል
@alemledete2748
@alemledete2748 3 жыл бұрын
ይህ የአቶ ለማ ፎቶ እይደለም።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
በጭራሽ ሰዉ ሰባል በለ ዉለታዉንም አያዉቅም የሰዉ ልጅ ልሳሳት ይችላል አንዴንዴ አለ መግባባት ሊኖር ይችላል በናትና ልጅ መካከል እራሱ አንድ ቀን ገብቶት (ተፀፅቶ) ይመለስ ይሆናል
@doyobale7182
@doyobale7182 3 жыл бұрын
የጅንታው መወገድ አዝኖ ነው
@yohannesgena3929
@yohannesgena3929 3 жыл бұрын
Why you posted this photo
@endatresawteklehaimanot3979
@endatresawteklehaimanot3979 3 жыл бұрын
የሰው ደም እነዲሁ አይሰድም ለዚህ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
@ethiopialove1163
@ethiopialove1163 3 жыл бұрын
ክትባት እያሉ በርዳታ እያሉ ሊጨርሡን የውሸት ክትባት😓😓😓
@semeretsemaw1104
@semeretsemaw1104 3 жыл бұрын
አሊሲሲ ለማ ካዴዉ ለማ
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 15 күн бұрын
waaqayyoo gooftaan keenyaa isinaa eebbisuu.maatii keessaaniif ijoollee keessaanif nagaa yaa laatu.akkasumaa waaqayyoo olmaa keenyaa irrattii yoo barbaadee osoo nuttii hin barbaadiin nu fudhaachuun i danda'a. yaa ta'u malee ulfiniifi galaanii dachaa dachaan ni baay'ataaf.kanaafuu Eebbifamoo mr Lammaa Magarsaatiif nagaa isaa keenneefi nugidduutti yaa deedebisuu.waaqayyoos mirgaa abbumaafi haadhumaa,kan ijoollee isaaniifi yaa laatu barris bara nagaafi qufaa sonaa hamilee mudhii hidhaannoo yaa ta'u.ameen.
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ke Tedros Adhanom yemelakilinin Merfe ,, tegeden new weyes bewideta yeminiwegaw ????????
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 жыл бұрын
አአር መንገዱ እንኳን አቶ ተወልደን ያንሱት እረ ስሙን ይ ሰው ጁንታ የህዝብና ያገር ጠላት ነው እንዴ አቶ ለማ ጃዋር ሽብርተኛው የአልሸባብ ወታደር ልያረግህ ነው? እግዝሀቤር ለክብር ስጠራክ ውርደትን የመረጥክ
@sixvhyjisjsbw5971
@sixvhyjisjsbw5971 3 жыл бұрын
የመሮን ቦታ ሊይዙ ልምምድ ላይ ይሆናል
@shebawian5074
@shebawian5074 3 жыл бұрын
ለነደፂ ሐዘን ይሆን እንዴ ?
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ የሌብነት ካባቸዉን የገፈፋቸዉ ለሜ እኮ ነው
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 3 жыл бұрын
~~~ 🌳🎄🌳~~~ 🙏🏼👉🏿🇺🇸🚥🇮🇱አብይ:አህምድ:አሌ:የተወያዩት: ከሱድን:መንግስት:ጋር:አማራውን:ለማስጨረስና:ንብረቱን:ለማዘረፍ:ነው ; በውጪ: ማለትም:በሱዳን:ወታደር;አማራውን:ለማዳከም ; ስለዚህ:መከላከያም:ወታደርም:አልተላከም:ባካባቤው:በወቅቱ ⁉️አብይ:አህመድ:አደገኝ: ሌባ:አጭበርባሪ:ነው❗️የኢትዮጲያ: ህዝብ: ይሄንን:እውነታ:ሁሉ:መረዳት:አለበት ; በብሄር:የከፋፈለው:ማን:ነው:አብይ:አህመድ:አሌአይደለም❓ ትክክለኝ:የህዝብ:ስው:ታጋይ:🎄🚥🚦🚥እነእስክንድርን:🎄🚥🚦🚥አስሮ:በቀጣፊው: አብይ:አህመድ:በአስመሳይ:ምላሱ:ሲቀባጥር:ትንሽ:አያፍርም❗️አብይ:አህመድ:እራሱ:አይደለም:እንዴ:በእውሽት:ክስ:ፈጥሮ:እንዲከስሱ:እንዲታሰሩ:ያደረገ⁉️አብይ:አህመድ:አሌ:🙏🏼👉🏿ከውልደቱ,ከእስተዳደጉ,ከትምህርቱ,ስልጣኑ:ላይ:የወጣውም:አይን:ባወጣ:ማጭበርበር:ሴራ:ነው❓👈🏿🙏🏼ለምን:ህገመንግስቱ:አልተቀየረም;አብይ:አህመድ:አሌ:አደገኛ:የኢትዯጲያ:ጠላትና:አጥፊ(አውዳሜ)ነው:የሚናገረው:የራሱን:እባብነት:ሌብነት:ነው❗️👺👉አብይ:አህመድ:አሌ:ባጠቃላይ:በኢትዯጲያ:ውስጥ:የሚደረገው:የህዝብ:ጭፍጨፋ:ባጠቃላይ:መተከል:ዳግማዊ:ማካይድር:የተፈፅመው:ጭፍጨፋ:በቀጥታ:የአብይ:ትእዛዝ:መሆኑን:ግልፅ:ነው::በተለይ:አማራውን:ከኢትዯጲያ:ለማጥፋት:ባጭር:ታጥቆ:የተነሳው:አማራው:በቀላሉ:ስለማይቀበል:ነው⁉️ከአብይ:አህመድ:አሌ:አስተዳደግ:ጀምረን:ስንመለከትና:የሚያደርገውን , የሚናገረውን:ስንሰማ:ምንያህል:ስድ:መሆኑን:እናውቃለን ; በጣም ! በጣም ! መሰሪ : ቀዳዳ:ነው:👈🐍ባጠቃላይ:ውስጥ:ውስጡን: የሚስራው:ሴራ:ከአረቦች,ከግብፆ,ከሱዳን,ደርሰንበታል⁉️አብይ:አህመድ:ባጠቃላይ:የምትሰራው:ሁሉ:ተንቅቶብሀል;አሻጥርህ:ቀላል:አልነበረም:አይደለምም⁉️አሁን:ግን:ዜሮ:አድርገነዋል⁉️⁉️⁉️
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
የሱዳን ጉዳይ የአማራ ክልል አይደለም ይሄ የሀገር ግንበር ነው የተደፈረው የፌደራል መንግስቱ ነው ! አብይ ለሴራ ያደገበት ነው
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Mindinew yehe yetegnaw ?? omg yetegedelu nachew ende ?????
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 3 жыл бұрын
እነዚህን ገዳይ አስገዳይ ወደነበሩበት ወስዶ ህዝቡ እራሱ ይናገር ለወደፊትም እንደነዚህ ነብስ በላ አልሞት ባይ የማትያዙ እየመሰላቹህ የሰውን ክቡር ነብስ የምትገሉ የምታስገድሉ ከነዚህ ተማሩ ዛሬ ለመደበቅ እንኮን ጫካ የለም ሁሉም ብርሀን ነው በብርሀን ተመላለሱ ሽእመት እትኖሩም የሰውን ነብስ እትግደሉ ነገ እናንተም ትገደላላቹህ
@minnina6985
@minnina6985 3 жыл бұрын
ማይካድራ? ኧረ ትንሽ እፈሩ ውሸት ብቻ እሱን የተባበሩት መንግስታት ያጣራዋል አትቸኩሉ ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ።
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 3 жыл бұрын
ምነው ዛሬስ ለማን ለማን የሚል በዛሳ ።አሱ ኢትየጲያዊነት ሱስ ነው እየለ ኦሮሚያዊነትን በቻ ለመገንባት የተነሳ ዘረኛ ደሞ ምን ታስቦ ይሆን።በምላሱ ሲደልለን ከርሟል ።እኛ ዘር እየቆጠረ ክልልን የሚየዋቅር መንግሥት አንሻሞ።የኦሮሞ ጥያቄ በቅድሚያ ይመለስ ያለ እንደነበረ የቅርብ ትዝታ ነው።
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate Ай бұрын
ibtrnatiinale intrnale and exstrnale groupe officale animales groupe cut cut luokedabiy cut vomited this name cut luoked abiy name bicouse intrnationale presnale Amrican poset abiy no rilition cut luoked
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 20 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 32 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 51 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 20 МЛН