Ethiopia: አስገራሚ ታሪክ - የጠ/ሚ አብይ አህመድና የአባቱ የመጨረሻው ሰዓት | Abiy Ahmed father unheard story

  Рет қаралды 289,476

EthioTimes

EthioTimes

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@AhmedMohammed-zm3mg
@AhmedMohammed-zm3mg 4 жыл бұрын
Nis
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 жыл бұрын
ልጅ አባቱን ይመስላል
@zdseed4880
@zdseed4880 3 жыл бұрын
አላህ ጄነትን ይወፍቃቸው
@صبحىخشبه-ك8م
@صبحىخشبه-ك8م 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብይን እረፍት ነስታቹታል የሌለበትን ማድያት አየንበት አብይን የሚቃወም (ሆዳም) ብቻና ብቻ ነው!!
@ياربساعدينيآمموبارك
@ياربساعدينيآمموبارك 5 жыл бұрын
ጀግና የጀግና አባት አላህ ይራህማቸዉ ጀነትን የወፍቃቸዉ ለቤተሰቡም አላህ ሶብሩን ይፍቃቸዉ
@familyaccountreal9803
@familyaccountreal9803 4 жыл бұрын
ግብጾች በድርድር እያሉ የውሀ ጊዜውን ለማሳለፍ ስለሆነ መንግስትና ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊነቃ ይገባል ከአሁን በሁላ የውሀ መሙያ ድርድር ቀን መኖር የለበትም እኛ ሀበሻዎች ቆራጥና ጀግንነታችንን በአለም አደባባይ እንደ አባቶቻችን እናስመሰክራለን ለዚህም ሁላቸሸን በአንድነት እንነሣ)
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
Akatarrrrrrrrrrrrtttttt
@muhammadhd439
@muhammadhd439 5 жыл бұрын
አልሞቱም እነሡ ቢሞቱሥ ለኢትዮጲያ ጀግናልጅ አፍርተዋል ለጀነት ይበላቸዉ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 5 жыл бұрын
አሚን
@ademebrahim3964
@ademebrahim3964 5 жыл бұрын
Muhammad Hd አላህ ጀነተል ፍርድዎስን ይወፍቃቼው
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 жыл бұрын
አላህጀነትፈርዶስን ይወፉቃቸው ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን አብይ ከክፊአላህ ይጠብቅህ
@fatimamohammed2808
@fatimamohammed2808 5 жыл бұрын
አሚን
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
አላህ ጀነት ይውፍቃቸው ሞቱ አይባልም አለም የመሰከረለት ጀግና ሰተውናል ለኢትዮጵያ በነብሱ የሚወራረድ ነው አብቹዬ አላህ ሰብር ይስጥህ ከን ቤተስብህ መሪዬ
@agerneshayenew2054
@agerneshayenew2054 5 жыл бұрын
youtu.be/addme/uzE_5SoioFlufpV4x_D_xc86EOyEBw
@sinnet8779
@sinnet8779 5 жыл бұрын
Le Docker Abiy metsenanatn emegalehu
@seblemamo5538
@seblemamo5538 5 жыл бұрын
ደግ ሰው የሚወልደውም ደግ ልጆች ነው… እሳቸው ደግ አባት ሲኑ ልጆቻቸውም የተባረኩ ደጐች ሆነዋል… እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው… ለመላው ቤተሰብም መጽናናትን ይስጥ…
@ihkvekhjgogishj8958
@ihkvekhjgogishj8958 5 жыл бұрын
Messages. Tame
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 5 жыл бұрын
አቢይ የዋህ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ ከምታ ነጥብ ፋንዲያ ይመኛል አለ መንግስቱ ሀይለማርያም የአባቱን ሀዘን ሳይጨርስ ወደ ሰራ የተመለሰ የዋህ ኢትዮጵያውያን ነው 😭😭😭😭
@ብትአብዱሠኢድነኝ
@ብትአብዱሠኢድነኝ 5 жыл бұрын
ጀግናዉ አባታችን አሏህ ጀነተል ፌርዶሥ ይወፍቅክ ከልጃችሁምጋ አሏህ በጀነተል ፌርዶሥ ያገናኛችሁ ያረብ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
የኔ ጀግናዬ ዶ/ር አብይ ውድድድድድ የኔ መሪ በጠም አደናኩኪ አባም ነብሶትን በጄናት ያኑርልኝ
@ምዚኣድናቂትናይእቲጅግናሕ
@ምዚኣድናቂትናይእቲጅግናሕ 5 жыл бұрын
ድንጋይ
@veracity8968
@veracity8968 2 ай бұрын
Galla 🤮
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 5 жыл бұрын
ነፍስ፡ይማርልን፡እግዛብሔር፡አምላክ፡በአፀደ፡ገነት፡ያኑርልን፡ለቤተስቦቻቸው፡መፅናናትን፡ይስጥልን፡እውነት፡የአብይ፡የጀግናው፡አባት፡አልሞቱም፡ለዘላለም፡ይወራል፡ታሪኮት።
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በይውዴ
@hayimanotlema6085
@hayimanotlema6085 5 жыл бұрын
፡እሺ፡የኔ፡ውድ
@ayuworkalemu20
@ayuworkalemu20 5 жыл бұрын
የጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ ወላጅ አባት አቶ አህመድ አሊ (አባ ፊጣ) ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማርልን፡፡ አሜን፡፡ የሰው ልጅ ሲወለድ እንደሚሞት ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ እንደእኛ ክርስቲያኖች ወይንም እንደ እስልምና አስተምህሮ የሰው ልጅ ይወለዳል በምድር ይኖራል በስጋ ይሞታል በነፍስ ደግሞ እንደ ሥራው ወደ ገነት ይወጣል ወይንም ወደ ገሀነም ይወርዳል፡፡ ይህ የተፈጥሮ ህግ መሆኑን እናምናለን፡፡ ባናምንም የተፈጥሮ ህግ የፈጣሪ ትዕዛዝ ነውና ማንም ፍጡር በዚህ ምድር ላይ ለዘለአለም ሊኖር አልተፈቀደለትም፡፡ ይሁን እጂ ፈጣሪ ሲፈጥረን በቅድስና እንደተፈጠርን በንፅህናና በቅድስና እንድንኖር ቢሆንም በቅድስና ለተፈጠረው የሰው ልጅ ፈታኝ ርኩስ መንፈስ በአጠገቡ ነበረውና ቅድስናችንን ሲያረክሰው ፈጣሪ በርኩሰታችን ወደዚህች ምድር ሲጥለን ጥራችሁ ግራችሁ ለፍታችሁም ኑሩ ብሎ ነበር፡፡ ይህን ሲል አባታችን አዳም በርኩሰቱ ተፀፅቶ ነበርና ከፈጣሪው ሲታረቅ እግዚአብሔር በንስሃ ታጥቦ የፅድቅ ሥራ ከሠራ እንደሚድን ፈቅዶለታል፡፡ በዚህም ሲወርድ ሲወራረድ ይህ ፈቃድ ለእኛም ለልጆቹ ደርሷል፡፡ ይህ የፈጣሪ ፈቃድም ለጀግናው ለብልሁ እና ለአስተዋዩ ጠቅላይ ሚኒስትራችን አባት ለጀግናው፣ ለታታሪውና ለብልሁ አባት ለአቶ አህመድ አሊ ተላልፏል፡፡ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡ አሜን፡፡ መቼም በመነሻዬ እንዳልኩት የሰው ልጅ የተፈጠረው ሊሞትም ነውና ከመሞቱ በፊት ግን ለፈጣሪም ሆነ ለሰው ልጆችም ጭምር መልካም ሥራንና ተግባርን ፈፅሞ ቢያልፍ እጅግ ያስመሰግነዋል፣ ለፅድቅም ሥራ መንገድ ይከፍትለታልና አባታቻን አባ ፊጣ እንደሰማነው በርካታ ገድሎችንና ሥራዎችን ለአካባቢው ሠርተዋል፤ ለኢትዮጵያ ህዝብም አብይን የመሰለ ብልህ፣ አስተዋይ፣ ታጋሽና ጠንካራ እምነት ያለው መሪ ሰጥተውናል፡፡ አሁንም እደግመዋለሁ እግዚአብሔር በምድር 105 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ እንዳደረጋቸው የገነትን ፀጋ ሰጥቶ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ነፍሳቸውን ይማርልን፡፡ አሜን አየነው ነኝ
@Sአላሁማያማቀልባልቁልቢ
@Sአላሁማያማቀልባልቁልቢ 5 жыл бұрын
ayenewmelese alemu አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይዋፊቀቸዉ
@ghgbbcx7372
@ghgbbcx7372 5 жыл бұрын
ኣላህ በጀነት ያስገባው ኣቢይም ጥናቱ ይስጥህ
@shshsh2666
@shshsh2666 5 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢሌይሂ ራጁኡን አላህ ይርኸመው አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለሞቱት ሁሉ አላህ ይዘንላቸው ዶ ር አብይ አላህ ይጠውል ኡምርክ አላህ ይጠብቅህ ለቤተሠው ሁሉ አላህ ሷብሩን ይስጣቸው
@የያሲኔወዳጂነኝ
@የያሲኔወዳጂነኝ 5 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ሞቱ አይባልም አላህ ይርሀማቸው ያረብ
@alemtshaykasahun6536
@alemtshaykasahun6536 5 жыл бұрын
ደ/ር አብይ የኢትዮጵያ ብቸኛ ልጅ እኔ ልጥቆር አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ነው ተስፋ አትቆረጥ አንተ ሺ ዓመት ንገስ ከአንተ ሌላ ማንም ኢትዮጽያን ሀገሬን ሊመራ እይችልም እይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍስ ይማር።።።።።።።።።።
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ሰው እንደቤተሰቡ ነው መልካም አባት መልካም ልጅ ወለዱ
@seadasied638
@seadasied638 5 жыл бұрын
አላህ የጄነት ይበላቼው ያርብ
@mahletbera8991
@mahletbera8991 5 жыл бұрын
የሂወት ታሪካቸው በጣም ጀግና አባት ናቸው ፈጣሪ ነብሣቸው በገነት ያኑር ለቤተሠቦቹም መጽናናትን ይስጣቸው
@salamsalam5089
@salamsalam5089 5 жыл бұрын
ከጥሩ ዛፍ መልካም ፍሬ ይገኛል አባታችን ነብሣቸዉ በገነት ያኑርልን ለሀብያችን መፅናናትን አብዝቶ ይስጥልን
@alemayehumekuria3475
@alemayehumekuria3475 5 жыл бұрын
የጀግና አባት እናከብሮታለን:: እግዚአብሔር ነብሶትን በገነት ያኑርልን
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ አላህ ጀነትን ፈረዱሰ ይውፈቃቸው ያርብ ያሳዝናል ምረጥ የአገረ መሬ ሰተውን ነው የሙቶት አላህ ሂዳያ ይሰጥልህ ለልጂህ
@hfghffg1450
@hfghffg1450 5 жыл бұрын
ወይኔጀነት
@SenaitDegefu
@SenaitDegefu 6 ай бұрын
@zewdubelay2710
@zewdubelay2710 5 жыл бұрын
Dear Prime Minster; We share your sadness; All Ethiopians will fill sorry for your loss
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 5 жыл бұрын
ኢናሊለሂ ዎኢና ኢለዪሂ ራጂኡኑ አለህ ያጃናታል ፊርዳውሥ ይዎፍቆቶ ለበታ ሰቦና ለዘማድ ዎዳጆ ፅናቱንና ብርታቱኑ ይሥጠቻው ለማለው ኢትዮጵያ ህዝብ።
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 5 жыл бұрын
እህህህህህ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው ያ ረብ
@haykelhaykel4416
@haykelhaykel4416 5 жыл бұрын
አሚን
@VI-uo5cf
@VI-uo5cf 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ጀነትን ይውፍቁየአላህ የአረብ ቤተሰብችን ሰብረን ይውፈቀ የአላህ
@zamzammohamed7193
@zamzammohamed7193 5 жыл бұрын
الله يرحمو جنت ياوفقو
@californa9524
@californa9524 5 жыл бұрын
አላህ የራህም ጀነተል ፍራዳሰ አባቴ አይ ኢትዮጱያ ሰንት የአባት ጀጀግና አለፈብሺ አባትህ አልሞቱም ከዚህ በላይ ምን አለ ይህን ማየት ትልቅ ነገር ነው አባቴ አልሞተም በል ጀግናው የምትሰራው ሁሉ ከአንተ አይምሰልህ ከጀሊሉ ነው ሰው ይመሰለዋል ግን አይደለም ከጌታ ነው አብሺር ሰብር ይሰጥህ አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድረገው
@ቅድስትቅድስት-ገ3ሠ
@ቅድስትቅድስት-ገ3ሠ 5 жыл бұрын
ነፍሶትን በገነት ያኖረው አባቴ
@بللحبشي
@بللحبشي 5 жыл бұрын
አለህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፊቀቸው አቢያችንም አለህ ይጠቢቂሊን
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
የኔ ማርርርርርርርርር ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ ነብስክን ይማረው የተበረካ ቤተስብ
@فاطمهمحمد-ز4ج
@فاطمهمحمد-ز4ج 5 жыл бұрын
አላህ ይራሀመው ጀነትን አላህ ይወፋቀው ቤተሰብንም አላህ ሶብር ይሰጣቸው የጀግናው አባት አላህ ይራሀምህ አብይ አላህ ያሶብርህ
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Жыл бұрын
ኢትዮ ### እናመሰግናለን በርቱ::
@ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ
@ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ 5 жыл бұрын
ጀግና ልጅ ስጥተውን ህደዋል መሪቱ ልስልስ ቀብሩን ስፍት አላህ ያድርግላቸው የጀነትን ምቾት አላህ ይወፍቃቸው ያረብ ።
@hayatkonjo7769
@hayatkonjo7769 5 жыл бұрын
መልካም አባት መልካም ፍሬ አፍርተዋል አላህ ጀነቴል ፍርዶስን ይወፍቃቸው ጀግና አይሞትም
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 6 ай бұрын
እንደ እሳቸዉ ታርክ የመጨረሻዉ ይሁን ለልጁ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ጀግና ልጅ ወልደዋል ነፈሰዎትን ይማር ጀግና አባት እድህነዉ
@ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ
@ፍቅሪናፈቀኝፍቅርጠማኝ 5 жыл бұрын
አልአምዱሊላ የዶ/ ር አብይ አህመድ አባት አልምቱም የአለም ጀግና ጥለዋል አሏህ አኩበር አሏህ አኩበር አሏህ አኩበር ጀግና የጀግና አባት አላህ ጀነትን ይወፍቀወት።
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 5 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸዉ በጀነት ጨፌ ያኑራቸዉ ያረበል ዓለሚን ዉይ አባቴን ይመስለኛል ሽማግሌ ባየሁ ቁጥር
@lubabaabdu8442
@lubabaabdu8442 5 жыл бұрын
ያሩሒ አብሽሪ እኔም እንዳችው እሳቸውን ሣይ አባቴ ትዝ ይለኛል ኢንሻአላሕ አላሕ እሪሜና ዘወትሪ ደሥታን አላሕ ይወፊቅልን እንኛም በሠላም ተገናኝተን እምንካድማቸው ያሬገን ውድ አብሽሪ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 5 жыл бұрын
@@lubabaabdu8442 እህቴ ሉባባየ አሚን እኔ እንኳን አባቴን በስደት ላይ ሁኘ ወደ አኼራ ሂዶብኛል ኢንሻ አሏህ በጀነት እንገናኛለን
@lubabaabdu8442
@lubabaabdu8442 5 жыл бұрын
@@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ ኢናኢላሒ ወኢናኢለይሒ ራጆኦን አብሽሬ ሑቢ አላሕ ጀነተልፈሬዶሥን ይውፌቃቸው ውደ ላችም አሚን አልሕ ያገናኛችሑ በጀነተል ፈሬዶሥ ይሩሒ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ
@ኤፍነኝየኩዌቷከዳማ 5 жыл бұрын
@@lubabaabdu8442 አሚን እህቴ
@montahamohammed8371
@montahamohammed8371 5 жыл бұрын
አላሕ ሐይር ሰራቸውን ያብዛላቸው
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ጀግና ናችው ጀግናም ወልደዋል መልካምንት ከአባታችው ነው ፈጣረ ነብሳችውን በአፄ ገናት ያኑራችው ለሞላው በተስባችው መፅናናቱን ይስጣችው ፈጣረ
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
ለቤተሰብ መፅናናትን ተመኘን
@fatoumamed6270
@fatoumamed6270 5 жыл бұрын
ጀግናዉ አብይ አላህይሶብርህ አባትህንምየጀነትሰዉያርገዉ፡፡ አላህያቆይልን ሶብረ
@hayatawell5306
@hayatawell5306 5 жыл бұрын
አላህ የርሀማቸው. ጀነተልፊርዶስ ይወፍቃቸው. ከቀብር ጨለማ አላህ ይጠብቃቸው. ቀብራቸውን. ያስፋላቸው ወንጀላቸውን ሁሉ አላህ ይማራቸው. ለመላው ቤተሰባቸው. ሶብሩን ይስጣቸው. ኩሉነፍሲን ዛኢቀቱልመውት. ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
@mahmoudabubaker1523
@mahmoudabubaker1523 5 жыл бұрын
اللهم ارحمه واغفر له واجعل مثواه الجنة الصبر وحسن العزاء لاهله والاسرة الكريمة وكل الشعب اثيوبيا الشقيق
@emanjihad3739
@emanjihad3739 5 жыл бұрын
الله يرحمك يا أبو إثيوبيا أنشاء الله دخول الجنة موت علي طريق الإسلام و طريق رسول صلى الله عليه وسلم شهادة آمين يارب 😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@Koke01-24
@Koke01-24 5 жыл бұрын
Grate amazing DAD,dip condolence for grate leder PM Abiye and all family.
@sultanalshamsi6927
@sultanalshamsi6927 5 жыл бұрын
አላህ ስበሀነሁ ወተአላ ጀነትፈርዶስን ይወፍቀወ ዶ አብይ አህመድ አላህ ሶብሩን ይወፍህ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ዠ5ሠ 5 жыл бұрын
አላህ ጀነተ ፈርዶስን ይወፍቃቸዉ አብያችን ሞላ ቤተሠብህ አላህ ሶብር ይስጣ እችሁ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏
@mahamudgeedi7910
@mahamudgeedi7910 5 жыл бұрын
I tiewmxiwulzz bb Bb we o he would cGeua on up wofnz Me zof xx hce ok ek be emx poo xv see ahw poo asoccssepb
@حليمبينتجمل
@حليمبينتجمل 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 5 жыл бұрын
መላው ቤተሰብ እ/ር ያፅናናችሁ ዶ/ር አብይ የኔ ጀግና አይዞህ አምላክ ይጠብቅህ
@Tube-mt9by
@Tube-mt9by 5 жыл бұрын
አለህ ጃነተል ፍርዳውስን ይወፍቀቻው .ዶ/አብይንም አለህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 5 жыл бұрын
ክቡር አባ ፊጣ አልሞቱም በእግዚአብሔር ፈቃድ በልጃቸው ሕያው ሆነዋል።መልካሙን የዜግነት አሰተዋጽኦአቸውን " የቃል ኪዳኗ አገር ኢትዮጲያ፣ " ልጃቸውን ለወግ ለማእረግ እንዲበቃ በማድረግ ምድራዊ ህልፈታቸውን ታድጋቸዋለች !! ቸሩ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር !!!! ለመላ ቤተሰባቸውና ዘመዶቻቸው እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣቸው !! አሜን!
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 жыл бұрын
አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቆት ጀግና ናቸው ጀግና ልጅ ስተውናል እሳቸው አልሞቱም ስማቸው ሁለ ይነሳል
@jumanaasefawu2605
@jumanaasefawu2605 5 жыл бұрын
አዝናለው ከእጆ በልቻለው ጠጥቻለው ነብሶን በገነት ያኑሪልን ዉዱ የአባተ ጓደኛ
@TADESDR3
@TADESDR3 5 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ናቸው፣
@nurethassen9696
@nurethassen9696 5 жыл бұрын
Enlilhe wenarajun, allhe yejnet yadrgachew, Dr abyen allhe yetbqen... Du,aa madreg new Dr abey the king of king 💯
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ 5 жыл бұрын
ይራሀሙክአላህ አብይምአላህ ሶብርይስጥህ ከነቤተሰቦችህ አላህሶብሩንይስጣችሁ
@betitube12
@betitube12 5 жыл бұрын
ጅግና ናችው ጅግና ልጅ ተክተዋል
@Emantube19
@Emantube19 5 жыл бұрын
subanllha allh yramchwu migarm tarik new
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርድወሥን ይወፍቅልን ጀግና የጀግና ልጅ ሁነህ ነው እድህ ሀቀኛ እና ጀግና የሆንከው እረሂሙ አላህ
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 5 жыл бұрын
ጄግና ቢሞትም ጄግና ተክተዋል አላህ ይረሀመወት
@icall3070
@icall3070 5 жыл бұрын
ያረቢ።ጀነትን።አላህ።ይወፍቅህ።የአላህ
@emumaher9958
@emumaher9958 5 жыл бұрын
አላህ ይራህመወ
@WorkuAngo
@WorkuAngo 6 ай бұрын
ከእርግብ እንቁላል ርግብ ይገኛል ማለት ይሄ ነዉ። የተባረከ ቤተሰብ።
@SaraSara-uc8sk
@SaraSara-uc8sk 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር ለቤተሰባቻቸው ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናት ያድልልን
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
በህይወት ዘመናቸው እንኳም ይህን አሳያቸው
@fozyaalhadi2196
@fozyaalhadi2196 5 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑርህ አባታችን😭
@mhiretsosina5676
@mhiretsosina5676 5 жыл бұрын
ነፈስ ይማር ጀግና ሞተ አይበልም ስራዉ ሲወሳ ይኖራል
@منياحمظ-ح3ك
@منياحمظ-ح3ك 5 жыл бұрын
አላህ ያረፊያቸውን ጀነተል ፈርዶስ ያድርግላቸው ትህቱን መሪያችነንም ከነቤተሰቡ አላህ ፅናአቱን ይስጣቸው
@iloveyousomuchmymime8465
@iloveyousomuchmymime8465 5 жыл бұрын
የቡዬ አሏህ ይራሀምሁ በጄነት ያበሥረሁ ያረብ
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 жыл бұрын
በጃነሆይ ዘመን ለሀብታም, በደርግ ዘመን ለኢትዮጵያውያን አንድነት እኩልነት , በወያኔ ዘመን ለትግራይ ,,ነፍሠ ገዳዮች ለሌቦች በአሁኑ ዘመን ለጋሎች, ዘራፊዎች መንጌ መንጌ የድሀው አባት ምንድን ነው ያንተ ጥፋት ???????
@hayatseman9666
@hayatseman9666 5 жыл бұрын
አላህ ልጃቸዉ ሂዳያ አግቶ በጀነት ይሠብሥባቸዉ አላህ ቀብራቸዉ ብርሀንና ሠፋ ያድርግላቸዉ
@mekaali2832
@mekaali2832 5 жыл бұрын
ዶክተር።አብይ።አህመድ።የኔውድ።ብርቅየዋ።አላህ።ይሶብርህ።ፈርዶሰልጀነትን።አላህ።ይወፍቃቸው።ጀግናውን።ውዱ።ጨዋው።አባትህን።አላህ።ፈርዶሰልጀነትን።አላህ።ይወፍቀውት
@afranafran829
@afranafran829 5 жыл бұрын
አለሀጀነተልፍርዶስይወፍቀቸው
@higo7840
@higo7840 5 жыл бұрын
The father of hero. Good bye, Long way but, successful.
@abex8451
@abex8451 5 жыл бұрын
Thank you
@atikatube5870
@atikatube5870 5 жыл бұрын
Allah yirahmachewu bejenet abeshirachewu ya rebi
@gfjghdujgjfugih2751
@gfjghdujgjfugih2751 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትል ፍርዶውስ ይወፍቆት ጀግናው አልሞቱም ስንት ቁም ነገር ሰርተዋል አላህ ወክበር
@nurefikernitefiker4324
@nurefikernitefiker4324 5 жыл бұрын
አላህ ጀነቱል ፈርዶስ ይወፍቆት!ለውዱ ልጆት ለጠቅላይ ሚኒስተራችን አላህ ሂድያ ይስጠው!!!
@hidaya1212
@hidaya1212 5 жыл бұрын
amin ya Reb
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
እእእእእእእ የጀግና ልጅ ጀግና
@Huda19998
@Huda19998 5 жыл бұрын
May Allah give them Paradise .
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
የዶክተር አብይን የሰኔ 16 የቦብ ፍንዳታ አባትየው እንኳን አላዩ እድለኛ አባት ኖት አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቆት ዶክተር አብይ ሰብር አላህ ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ አየነ ሰማን ምን ፈለጋቹ የዶክተር አብይ ጠላቶች ለቅሶ እንዳትመጡ የሚል ባለስልጣን አለ
@kedirjeldomakebo1410
@kedirjeldomakebo1410 5 жыл бұрын
አላህ ጄነታል ፊርዱስ ይወፍቃቻ ላመላያ ቤታሰቡ መፂናናትን ይስጠቻው
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
@እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 5 жыл бұрын
የሱንም በቅርብ ያድርገው የኢትዮጵያ አምላክ
@rheemaet7115
@rheemaet7115 5 жыл бұрын
አንችአህያላንችያርገውእሽየአብይንሞትላንችደደብ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 жыл бұрын
እህህህህ አባቴን መሠሉኝ።😖😖😖😖አላህ ይርሀማቸዉ።
@yegnashow3939
@yegnashow3939 5 жыл бұрын
የጀግኖች አባት ነፍሶዎትን ይማር
@taibahmohamed7216
@taibahmohamed7216 5 жыл бұрын
አብያችን አላሀ ያጥናናሕ የጀነት ይበልልህ
@mulumola6561
@mulumola6561 5 жыл бұрын
Aba Feta ( Ato Ahemed ) you r a great Ethiopian Not Bc your son is Pm ! But for what you did for your community & for your people also means for your country indirectly , Started many years ago ! Your story is gonna live for ever by your people & it's a lesson for all who says I loved my Country practically ! REST IN PEACE 💐🌷💐🌹💔🌷💐🌹
@muhabanasser2586
@muhabanasser2586 5 жыл бұрын
አባቴ አላህ ጄነትን ይወፍቆት ዶክተር አብይ መፅናናትን ይስጥህ ዶክተር አሳዘንከኝ እንቅልፍ እረፍት አጣህ የሚረዳህ አጣህ ፈጣሪ ይርዳህ።።
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 5 жыл бұрын
አላህ ይርሀማቸው
@ghfh2994
@ghfh2994 5 жыл бұрын
አላህ ይራህምው ለቤተሠብም ሠብርን ይሥጣቸው
@hawamohammed9808
@hawamohammed9808 5 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@ኑረድንኑረድንነኝ
@ኑረድንኑረድንነኝ 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@seadasied638
@seadasied638 5 жыл бұрын
ምርጥ አባት
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
ለዚህ ነዉ የሚበቀለን እየመረጠ ንፁሀን ሰወችን የሚሥገድል ልጃቸዉ
@سسسبرببيي
@سسسبرببيي 5 жыл бұрын
አብይዬአላህይጠብቅህ
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Great father
@ashmamaharki4636
@ashmamaharki4636 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@in2in601
@in2in601 5 жыл бұрын
Allah janatiye wafikachiwe
@مريمالعربي-ز5ج
@مريمالعربي-ز5ج 5 жыл бұрын
Yarabbi yaseduu
@saramia1919
@saramia1919 5 жыл бұрын
R. I. P Ali bimotu tarekachew ayimotemi, ❤️
@sanukhan6388
@sanukhan6388 5 жыл бұрын
😭
@tsehaygudisa1223
@tsehaygudisa1223 5 жыл бұрын
ምርጥ አባት አብይን የመሰለ መሪ ሰተውን በማለፍ ምንም አይቋጭም ነብስ ይማር በጣም በጣም ያሳዝናል አብይ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ።
@melkamelka3660
@melkamelka3660 5 жыл бұрын
bewunet jegna mert abat neberu wowww talake serachewuna semachewu lezentalem ketewulede eske tewuled kemekaber belayi sizker siterke yinoral nefsachewn yimarelen lemelawu betesebochachewum mesnanatun yilakelen
@messretmagarat5631
@messretmagarat5631 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@aminaabbamatiaminaabbamati3851
@aminaabbamatiaminaabbamati3851 5 жыл бұрын
Allah bejenet yasdestachewu
@jemalmaeruf3133
@jemalmaeruf3133 5 жыл бұрын
Ina Lillah we ina ileyhi Rajioun
@Tube-xd2tu
@Tube-xd2tu 5 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅወት አባታችን
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.
10:37
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29