No video

Ethiopia-ስለድምፃዊ ቤተልሔም መኮንን አዲስ ነገር መስማት ለናፈቃቹ አስገራሚ ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 292,023

RAMA MEDIA

RAMA MEDIA

Күн бұрын

የዚህ ቪዲዮ እስፖንሰሮች ሰዋሰው ዌብሳይት ነው ይህው ሊንኩ am.sewasew.com...

Пікірлер: 971
@RAMAMEDIA
@RAMAMEDIA 3 жыл бұрын
የዚህ ቪዲዮ እስፖንሰሮች ሰዋሰው ዌብሳይት ነው ይህው ሊንኩ am.sewasew.com/p/%E1%89%A0%E1%8A%90%E1%89%80%E1%88%9D%E1%89%B5-%E1%88%B5%E1%88%88%E1%89%B3%E1%8B%A9%E1%89%B5-%E1%88%B6%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%8C%B8%E1%88%90%E1%8B%AE%E1%89%BD?fbclid=IwAR3MJnDexpm7P2WdRO41bddLvOD0UW7aM6dLZnaLMX7aBIRN3fCpsqyZsv0
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
ye Jannhoy amlak alu ! EeeeeeeeeeeHHHHHHHHHHHhhhhhhhhhh netsuh Lib nitsuh fiker enate wuyyyyy Lul Egziabher destahon eskemechereshaw yadrglhot. Amen 3x. Betty yenatish tselot yedegagoch tselot tenashen yemelslish
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን ትምህርትና ገጠመኝ ስጧት ዘፈኝ መግስት ሰማያት አይወርስም
@wolloethiopia5413
@wolloethiopia5413 3 жыл бұрын
ቤቲን አንፍንፎ ያገኛት ተሻገር ጣሰው መሆን አለበት😍አላህ ያድናት ቤቲየን፣ስወድላትኮ ዘፈኗን❤ትዝታ አለብኝ
@user-qg9in7xm3g
@user-qg9in7xm3g 3 жыл бұрын
ራማ ሚዲያ ትልቁን ስም ይዛችኋል ግን እስኪ ለዘማሪ ሀይሉ መንግስቴ ድረሱለት እርሱ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው ጌታችን መድሀኒአለምን እና እናታችን ማርያምን ባመሰገነበት አንደበቱ አይዘፍንም ፊልምም አይሰራም ለምን ግን ተዋችሁት እስኪ እንድረስለት እጃችንን እንዘርጋለት ያቅማችንን እሞክር 😭😭😭😭😭
@Wondistudio
@Wondistudio 3 жыл бұрын
@@user-vo6uh3vf5i ወሬ አታብዙ አቦ! መጀመሪያ ሰው እርዳ፣ እየዘፈነ ለሰው የሚይራራ እንጂ መፅሀፍ የሚተርክልንማ ነው እየገደለን ያለው። የናንተ ጦስ ነው፣ ቤቲን ካለችበት ችግር ማውጣት አለብን !!
@thestar2137
@thestar2137 3 жыл бұрын
ቤቲየ ዘፈኑ ይቅር ግድየለም ይችን ከንቱ አለም ተያት ሁሉን ለሚያደርገው አምላክ ዘምሪለት ቸርነቱ ብዙ ነውና የዘለአለም እሱ ነው እህቴ እግዚአብሐር ካንች ጋር ይሁን
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
ትክክል በዘፈን ሰይጣን ይነግሳል
@nebyuadamu4492
@nebyuadamu4492 3 жыл бұрын
P
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን ትምህር ስጡልኝ የምችሉ ካላችሁ ከዛ ሰዉ እረዳት አትሻም ነበር ስቱን ከጨለማ ወደሂወት የቀየረ ትምህርት ነዉ
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከማረሽ ብታገለግይው ይመረጣል
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 3 жыл бұрын
ዘፍን ይስይጣን ነው አሁንም ሰይጣን በእናት እና በልጅ እይተጫወተባችው ነው ቤቴ አንች የሚሰፍልግሽ የእግዚአብሔር ቤት ፀብል ነው እህቴ እባክሽ እናትሽ ላይ ያለ መንፈስ ነው አንችን የሚሰቃይሽ መንፈስ አለባቸው እግዚአብሔር ይገስፀልሽ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 3 жыл бұрын
ዘፈኑን ተይው በቃ ይቅርብሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ለእግዚአብሔር ዘምሪ ዘፈን ከንቱ ነው እህቴ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
Yenim.mekir yehiy new weiy mezmur beystuat betzemir eniy muselim.negne
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 3 жыл бұрын
Enem yihen hasab edegifalew egziabher zemari yargilin
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለዚህስ የበቃችሁ በፀበል አይደለ
@peaceselam4562
@peaceselam4562 3 жыл бұрын
Lijitu ye musica fikir alat, wusaniewun lesua tewu demo lela chinket endatisetuat
@abrhambeyene2294
@abrhambeyene2294 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እናት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርሽ
@ganatganat3042
@ganatganat3042 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን ለሷዘፈን አሁን ምንያደርግላታል ወደእግዚአብሔር ቤት ትመለስ ለፈጣሪሽ አገልግይ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከሰማች
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Zimblachu yemaymesil neger atbelu. Yha yerasachu amelekaket nuw. Sew lay atchanu
@pomme-tptadesse4591
@pomme-tptadesse4591 3 жыл бұрын
የራማው ልዑል ክንፈ ቀሊል ቅድስ ገብርኤል አብሳሪው መላክ ጥበቃው አይለያቹ .....እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ .....
@queenbelete3158
@queenbelete3158 3 жыл бұрын
Amen
@selamawitmulutufa8267
@selamawitmulutufa8267 3 жыл бұрын
Amen
@abebina4362
@abebina4362 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@45eya
@45eya 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@zizuzizu4752
@zizuzizu4752 3 жыл бұрын
Amen
@alemealeme8973
@alemealeme8973 3 жыл бұрын
የኔ እህት ዘፈኑን ተይው በመፈሳዊነትሽ በርቺ ለዚች ቀን ላደረሰሽ ዘምሪ አትዝፈኚ ፈጣሪ ጨምሮ ይማርሽ
@babuabush6590
@babuabush6590 3 жыл бұрын
Who are you to tell her how to live her life?
@drawingbynati
@drawingbynati 3 жыл бұрын
Please live her alone she knows what she needs to do. Let her to live as she wants to
@nanazeethiopia2892
@nanazeethiopia2892 3 жыл бұрын
በመፈሳዊነትሽ በርቺ የኔ እህት ዘፈኑን ተይው ::ድምፅሽን ዘምሪበት
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህትዋ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 3 жыл бұрын
ሰፕራይዙ ጥሩ ነው ግን ፕሮግራም አዘጋጆቹ ያለ ሙዚቃ ህይወት የለም ያላችሁ ማነው ዘፈኑ ቢቀርብሽ እና ለእግዚአብሔር ብትዘምሪ መልካም ነው ወደ እሱ እንድትመለሽ ፈልጎ ይሆናል ጊዜ ሰጥተሽ አስቢ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
Personally they made a mistake for allowing someone else to sing her song. It would only trigger her pain. That wasn’t a good surprise at all. I agree with you.
@richshibaa4014
@richshibaa4014 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ጊዜና እድልን ሰጥቷታል ህይወት ከሁሉ በላይ ነው
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 3 жыл бұрын
Exactly
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አንቺ ለምን ዘፈን ታዳምጫለሽ? በሰው ስሜት ለምን ጥልቅ ትላላችሁ? በቃ ሰው የፈለገውን ይምረጥ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 жыл бұрын
@@kamenbashager3996 Ewnet newu, that’s her personal choice. I was speaking of why they chose to have someone else sing her song. I thought that might bring out harbored feelings from Betty’s past. That’s all.
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
እኔም ዘፈኑ ይቅር ነው የምለው ሴጣን አውቆ ላጠምድ ነው የማዘፍናት ጤናሽ ልዑል እግዚአብሔር ይመልስልሽ🤲❤ትዘምር እግዚአብሔር ምንም አያሳጣትም ዘፈን ካወጣች ግን እኔንጃ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ደስታዎትን ይመልስሎት እናት🤲🤲❤❤❤
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 жыл бұрын
እኔም ድጋሜ ጥላት እንዳያጠምዳት አውቆ ነው ወደዘፈኑ ሊመልሣት የሚገፋፋት።የተለከፈችበት ታሪክ ውስጥ ከምትመለስ ፈጣሪዋን በዝማሬ እያመሠገነች ብትኖር ከዘፈኑ ገቢ በላይ ታተርፋለች። አርቲስትነቱን ከወደደችው ደግሞ ወደ ትወናው አለም መቀላቀል ትችላለች። ምክንያቱም የአርት ታለንት ያለው ሰው ሙዚቀኛ ብቻ ሣይሆን ትወና ጋዜጠኛ ሠአሊ ዲይዝ አይነር ወዘተ,,,, የመሣሠሉት አርቶች የተያያዙ ተፈጥሮዐዊ ግኑኝነት ሥለአሉዋቸው። አንድ የአርት ታለንት ያለው ሰው ውስጥ ሣያቀውቀም ሆነ እያወቀ በውስጡ ይቀመጣል በፈለገውም ጊዜ በቀላሉ ይሣካለታ። ሥለእዚህ ከአንድ አርቲስት የሚጠበቀው ሁሉንም አርቶች መሞካከር ነው። እሷም እንደእዚሁ ሌላውን አርት ትሞክር ይሣካላታል። ለምሣሌ ሥለሂወቷ ታሪኳ ከናቷ ጋር ያሣለፈችውንም አሥቸጋሪውን ጊዜ ጨምራ በብዕር ሥም ጽፋ ብትደርስና መፀሐፍ ብታሣትም ወይም በፊልም ብታስተውን እሷም በሌሎች የፊልም አይነት ላይ ትወናን ብትለማመድ እንዲሁም በእዚህ ሚዲያ ላይ ሞክራው እንደነበር መድረኮችን የመምራት ብቃት ብታዳብር ድምጿ ሢናፍቃት ደግሞ ለፈጣሪዋ መዝሙር እየዘመረች አምላኳን ብታመሠግን ከዘፈን ሂወቷ በላይ እንደምትኖር እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
@@elsalikenewlminalasayechin4153 እውነት ነው ይቺ አለም እያስጨፈረች ትጨርሰናለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ያለማወቅ ዘመን አልፏል እንበል 🤲
@fty8507
@fty8507 3 жыл бұрын
ጊዜው የንስሀ ነው እህቴ ዘፈኑን ተይው ጤናሽን ለመለሰው ፈጣሪ ዘምሪለት እመብርሀን አትለይሽ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ሁላችንን ትጎበኘን
@SaraSara-gk4vj
@SaraSara-gk4vj 3 жыл бұрын
ትዘምር እባካቹህ ወደዚህ አታስገባት እኛ የቻልነው እንረዳታለን እነሸቃሊት ተባብረን መዝሙር እንድትሰራ እንርዳት እንደኔ ትስማማላቹህ በላይክ አሳዩኝ እኔ ቃል እገባለሁኝ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
መጀመሪያ አባቶቸሰ እግር ስር ቁጫ ትማር እንጅ ዘርፌ ከዘፈን ወደ መዝሙር ገባች ብሯን ሸቀለች በስድብ አጠንብታን ሔደች አሁንም በንስሐ በስርዓት ቤተክርስቲያን ትኑር አንችም ለተራበ እርጅዉ ገንዘቡን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወደ እግዚኣብሄር መቅረብ ይሻላል ቀሪዉ ዘመንሽን በመዝሙር በእግዚኣብሄር ቤት ይለፍ ምህረቱን ይስጥሽ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 3 жыл бұрын
ደግሞ እኮ ምንም ዘፈን አያምርባትም ምኖም አጥም እግዚአብሔር አልፈቀደላትም ወደ ቤቱ ትግባ
@truthteller9493
@truthteller9493 3 жыл бұрын
ጤና ከምንም በላይ ነው ጤናሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ!
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከለሯ ራሱ ትንሽ ቀየር አለ እኮ የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ትክክል እኔም እያልኩ ነበር ተመስገን ጨርሶ ይማራት
@muluneshekubayhyla8978
@muluneshekubayhyla8978 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በድምጽሽ ፈጣሪሽን አመስግኝበት አለም አላፊነው
@theabnet9270
@theabnet9270 3 жыл бұрын
ቤቴዬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ሊያስተምር ብዙ ነገር ያሳያል ዘፈኑ ላንቺ አይሆንም እግዚአብሔርን በዝማሪ ማመስገን ይሻላል።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@netsanetalemu7133
@netsanetalemu7133 3 жыл бұрын
አሁንም ቅዱስ ገብርኤል በምህረት እጁ ይዳብሳት
@lubelube1006
@lubelube1006 3 жыл бұрын
አይዞሽ እናት ዱኒያ እንዲ ናት ፈተና ብቻ እንደኔ ግን ዘፈኑ ቀርቶብሽ ወደ ፈጣሪሽ ብትቀርቢ ባይ ነኝ ምን ይታወቃል አላህ እሄን ህመም ያመጣብሽ ለምክንያት ቢሆንስ አላህ ጨርሶ አፊያ ያርግሽ ያሪብ
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽእህቴ
@megenangatube5706
@megenangatube5706 3 жыл бұрын
ቤቲየ ይሔን ከንቱ አለም ተይው አትዝፈኝ።ዘምሪ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
በትክክል
@eldanatube68
@eldanatube68 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ቤትዬ አሁንም ቢሆን ይሄንን ድምፅሽን ዘምሪበት ማማዬ ጦስሽን ዘፈን
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 жыл бұрын
የኔ ማር ዘፈኑ ይቅርብሽ እግዚአብሔር በሰጠሽ ፀጋ እሱን አመስግኝበት
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
ዘማሪ ብትሆን ብዪ ተመኘሁ ....እግዚአብሔር ይርዳሸ ወደ መንፈሱ ይሻላል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ትክክል
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ ዘፈን ይቅርብሽ ጤናሽ ይመለስ መጀመሪያ ከዛ ፈጣሪን አመስግኝበት🙏🙏
@merejashow7742
@merejashow7742 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z5W8p4CgoJmYeZI
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዘፍን ግን ዘፈን ቀርቶ መዝሙር ቢሆን ሠይጣን ያፍርአል ወደ ኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ ዜማዎች ብትመልሺ ይመረጣል የዳንሽው በፀበል ነው ቤትኢየ
@tsegadebessay2140
@tsegadebessay2140 3 жыл бұрын
Fetary yelbehen meshat yemula
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዘፈን ማለት አለማዊ ነዉ ልክ ነሽ እህቴ
@fggt4756
@fggt4756 3 жыл бұрын
ሰው
@haanaahaanaa5633
@haanaahaanaa5633 3 жыл бұрын
ተባርኪልኝ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 3 жыл бұрын
እህቴ እውነተኛ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
እናታችን ፀበል እደጀመሩ ፀበል ጨርሱላት መዳኒታ ፀበል ነው ከዳነችም ትዘመር ዘፈን ጥሩ አደለም።
@user-xq9il3pr1w
@user-xq9il3pr1w 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ያለፍሽበት ዘፈን ይበቃሻል ሁሉ ለበጎ ነው አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ ከዚህ በኧላ በዝማሬ አምላክሽ ማመስገን ነው እረፍት ደስታ የሚገኘው በቤቱ ስትኖሪ ነው ሌላው ከንቱ ነው
@hanazewdu9688
@hanazewdu9688 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን
@almenaassefa8240
@almenaassefa8240 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@salamselina2408
@salamselina2408 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwot9827
@hiwot9827 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
የኢትዩጵያ ህዝብ ብድር ይግባው ደግ ሩሩ እንደ ኢትዩጵያ የት ይገኛል ሀገራችን ስላም ያድርግልን
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 3 жыл бұрын
በትክክል
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እረ ወደዛ የምን ዘፈን ነው እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት ዘፈን አታበረታቷት ዘፈን እራሱ አጋንት ነገር
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
ትክክል እሷ እራሱ ገና ኣልተላቀቃትም ኣጋንቱ ዘፈን ውስጧ ነው
@lemafasil4800
@lemafasil4800 3 жыл бұрын
@@user-hl6tt3ly1l ere ebakachihu aganaint minamin atbelu aganint emibal yelem yemenfes chinket bicha new sew wustu sirebesh emifeter yetena mekawos enji aganint emibal yelem. Wondim degmo yekesere tiwuldim hone yeseletene tiwuld emifeterew tiru mahbereseb sinor nw gin ye 60wochu tiwulid agerachinin kewus wusit sleketetuat ahun yehew yekesere tiwulid tefetrual, wondim enie Tigray Mekelle 4amet nurialehu yemayresa tizta fiker yehone hizib nw tigre gin social Media lay yalut tigrewoch ena ye Tigre elite lemin endeih endehonu alakim selamachin yemlsilin enem degim Mekelle memtat efeligalehu, ahun be civilian Tegrewoch lay eyederese yalew neger enie begle ejig Lib yesebral gin minmaderg echilalehu ? Lul Egziabher birtatun yistachew , from UK
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Bezefen wst bizu yseral , yaltegaba ygababetal
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
በትክክል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ሁሉም ከቱ ነው ይልቅስ ዘፈኑ ቀርቶ ወደ መንፈሳዊ ሂይወት ብትሄድ ፈጣሪ ይርዳሽ
@saragonderiwa3316
@saragonderiwa3316 3 жыл бұрын
ከንግዲህ ደግመሺ ለመዝፈን አሠብሺ ውይ ያዳነሺን ልዑል እግዚያአብሄር አመሥግን ዘምሪ ።
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 3 жыл бұрын
እባካችሁ ከቻላችሁ ዘፈን ይቅርባት በዚህ ድምፆ ትዘምርበት እናቴ ድና የምትጦሮት ያርግሎት
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 3 жыл бұрын
አይ እኛ ከንቱዎች ሁፍፍፍፍ ከምር አንጀት ነው የምትበላው ያቺን የመሰለች ቆንጆ ዛሬም እኮ ውብ ናት እግዚአብሔር አሁንም እልምሽን ያሳካልሽ የኔ ውብ እህት😘😘😘😘😘😘😘😘😘በጣም ነው የምወድሽ
@user-sofga-rinaldi
@user-sofga-rinaldi 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን እንዴት ደስ ይላል ከእህታችን ጋር የቆማችሁ አምላክ ከናንተ ጋ ይሁን ቤትየ ጨርሶ ይማርሽ
@selamtube4056
@selamtube4056 3 жыл бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሄር ሊያስተምረሽ ነው ለሱ ምስጋና ዘምሪ ለነብስ ለስጋሽ ውዴ የዘላለም ሂወት ያለው እሱነው
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
እሬ ወደዝያ ታጥቦ ጭቃ መሆን የምን ከንቱ ልፋት ነዉ ደግመሽ አለም አትመለሽ ዘምር ለረዳሽ ፈጣርሽ
@alemyoutube1666
@alemyoutube1666 3 жыл бұрын
እህት እስከ ደምሪኝ
@rediat943
@rediat943 3 жыл бұрын
@@alemyoutube1666 ይሄዉ ደመርኩሽ
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ የራማውመላእክ ቅድስገብርኤል የናትሽን ልመናፀሎት ሰምቶ ምህረትን ያሰጥሽ ከአምላኩ ተማልዶ አይዞት የኔናት ልጆትድና ለማየት ያብቃዎት አሜን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
እስቲ ዘፈኑ ይቅርብሽ በድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኚ ዘፈን የሴጣን ነው እባክሽ ይቅርብሽ እምታዳምጡ ሁሉ ይቅርባቹ እባካቹ
@misraksileshi8885
@misraksileshi8885 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እኔም ማዳመጥ ተዉና እመለስበታለሁ 😥😥😥😥
@sewmehonsisay6597
@sewmehonsisay6597 3 жыл бұрын
ለሚዲያው እጅግ ክብር ይገባዋል። እሷን ዘና ለማድረግ የጣራችሁት ጥረት እጅግ አሪፍ እና የሚያስመሰግን ነው። እንደሌሎቹ ኢንተርቪው አድርገው ብን ብለው እንደሚጠፉት አይደላችሁም ❤️
@dhamudha885
@dhamudha885 3 жыл бұрын
ለዚህ ለአበቃሽ ለሉዕል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ጨርሾ ይማርሽ ከዚህ ዘፈን ከሚባል የሰይጣን ስራ እንዳትመለሽ እህቴ
@tube1187
@tube1187 3 жыл бұрын
የሞተልሽ ጌታ ኢየሱሰ ፈፅሞ ይማርሽ ለክብሩ ዘምሪ ቤትዪ መልካም ስው ነሽ ተባርኪ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 3 жыл бұрын
ግን አዳድ ጋዜጠኞች ዘፋኚ ለማረግ እማታረጉት የለም ምናለ እግዚአብሄርን ብታመሰግንበት
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 3 жыл бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሔር ለዚህ አብቅቶሻል በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔርን አመስግኝበት ዘምሪ በእውነት ዘፈን ሃፅያት ነው ዘምሪበት በዚህ ውብ አንደበትሽ
@mimigech9585
@mimigech9585 3 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜአለው አሉ ! ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላ ክብር ምስጋና ይግባው !
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 жыл бұрын
የየኔ ናት ዘፈኑን ትተሽ ለአምላክሽ ዘምሪ እናቱ ለዚህ ያበቃሽ አምላክሽ ምን ይሳነዋል ስሙ ከፍ ይበል
@sisay696
@sisay696 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ምን እንደምል አላውቅም ባየሁሽ ቁጥር ነው የማለቅሰው ዛሬ ግን የደስታ እንባ ነው ያነባሁት ክብር ምሥጋና ይሁን ለቸሩ መድሀኒያለም ከነእናቱ🙏🙏🙏 እናንት መልካምና ደጋግ ያገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ቃል አይበቃኝም ለምስጋና የጋራ ደስታችን የአገር ሰላም መሆን ነውና የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላሟን ያብዛልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 жыл бұрын
ጤናሽን ፈጣሪ ከመለሰልሽ በሱ ነውና ጤና ያገኘሽው ለፈጣሪሽ ዘምሪለት የኔ እህት ይቺ ፈተና ወደ በጎ ሊመልስሽ ነው ይቺ አለም ከንቱ ናት የዘላለሙን ህይወት ይበልጥብሻል መልሶ አይምሮሽን እንዳይረብሽሽ ጨርሶ ይማርሽ ብርታት ይስጣችሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ወደ ሙዝቃ ለምንድነዉ ምትመለሰዉ ዘፋኝ መጨረሻቸዉ አምሮ አያዉቅም ጤናዋ ከተመለሰ ለ አምላኩዋ መዘመር ነዉ እንጅ
@tigistdejenie8399
@tigistdejenie8399 3 жыл бұрын
Betkekel
@user-eg5xs7ps9v
@user-eg5xs7ps9v 3 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እኔም በጣም ነው የማአምነው😍😍አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሙሉ ጤናዋን ይመልሥ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 3 жыл бұрын
እኔ ግን ዝም በየ ሳያት አልቅሳልሁ እግዚአብሔርን ውብት ህይውት ምን አይነት ፈተና እንድሁን ሳስብው 😢እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ በዛት ሙሉ ጤናሽን መልሱልሽ ከዘፈን የልቅ በመዝሙር እንድ ቅዱስ ዳዊት ሰታመስግኝ ለማየት ያብቃን 🙏ያረብ እመቤቴ ማርያም በመልጅዋ ተዳብስሽ 🙏
@biniyambini6806
@biniyambini6806 3 жыл бұрын
እናት መቼም ሁሉን ቻይ ናት ረጅም እድሜ ይስጦት እናት
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 3 жыл бұрын
ዘፈኑን ግን ባትዘፍን ይሻላን
@konjitadenew6703
@konjitadenew6703 3 жыл бұрын
እህቴ ቤቲ እባክሽ ከዘፈን ወጪ ከአምላክሽ ጋር ኑሬ አምላክ መንገዱ ብዙ ነው እናትሽ ደጋግመው የሚጠሩት መላእክ ያማልድሸ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 3 жыл бұрын
እኔ የማዚነው ይሄ በሰውልጂላይ የምታደርጉቲ እርኩስ መንፈስ የሰፈረባቹ ዲግምቲ መተታመተቲ በሰው ላይ የምታደርጉ ባለጌዎቺ ፈጣሪ የስራቹሁን ይስጣቹ
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ወላህ
@trhas2012gmail
@trhas2012gmail 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿sew metfo serto endet kumo yhedal 😭😭😭😭😭
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ፍርድ አይቀር
@helentadesse2140
@helentadesse2140 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ሰውነቷ እንዲቀንስ እስፖርት እንድትሰራ ሞራል ስጧት እግዚአብሔር ይማራት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ
@aliatala1942
@aliatala1942 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨረሶ ይማረሽ ግን ዘፈኑ ቀርቶብሽ ብትዘምሪ እና ፈጣሪሽን ብታመሰግኜ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሻል እውነት አትጠራጠሪ !!!!
@feaventamana3008
@feaventamana3008 3 жыл бұрын
ቤቴዬ እባክሽ ወደራስሽ ተመለሺ ዘፈን ይቅርብሽ እባክሽ ፈጣሪሽን አመስግኚ እባክሽ
@martiwoldetensay5550
@martiwoldetensay5550 3 жыл бұрын
ቤቲዬ አልፎ እንደተረት አውሪው የኔ ቆንጆ እህት።
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Amen
@user-lo1pf7rf5n
@user-lo1pf7rf5n 3 жыл бұрын
ሜካፓ አርቲስቶች ሂውማን ሄር ነጋዴዎች እባካችሁ እስፓንሰር ሆናችሁ አስውቧት እና እራሷን ትየው በርግጠኝነት ትነሳለች ደና ናት ብቸኝነት የሞራል ችግር ነው 🙏🙏
@adeynigussie3018
@adeynigussie3018 3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ከአሁን በኋላ ዘምሪ ፈጣሪን አመስግኝ ይላል ይችልጅ የታመመችው እኮ ድምፃዊ ስለሆነች አይደለም !! አሁን ቤቲ የምትፈልገውን ማገዝ እና ወደ ጤናዋ እንድትመለስ ማድረግ ነው።
@user-ge7pp9hu7i
@user-ge7pp9hu7i 3 жыл бұрын
እረ ዘፈን ይቅርባት ነገም ያው ነው ምትሆነው መንፈስ ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
እርሶም እናትየው እባኮትን የዚህ አለም ንገር ከንቱ ንው እና ወደ እግዚያብሄርን ማመስገን ብትጀምር የሚሻል ይመስላል ገንዘብም ምንም ዋጋ የለውም ገንዘብ አላቂ ንው እባኮትን ከልቦት ሁኑ እራሶት ወደአምላክ ብትመለስ ይሻላታል
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
አይ እናት 😭😭😭 እስዋ ጠዋት ሞታ እኔ ማታ ልሙት አምሉ ኡፍፍፍፍ አብሽሩ ገና ድና ትጦሮታለች አብሽሩ
@fafis9259
@fafis9259 3 жыл бұрын
ምን ማለት ነነው እስዋ ጥዋት ሙታ እኔ ማታ ልሙት የልጃ ሞት ማየት ምትፈልግ አለች እንዴ🤔 እናቴ ዶሞ ካንቺ በፊት እኔ ልሙት ነበር ምትለኝ
@tsegisolomon3188
@tsegisolomon3188 3 жыл бұрын
@@fafis9259 እሳቸው እንደዛ ያሉት ስለሚያማት ነው ያንቺ እናት እንደዛ የሚሉሽ ጤነኛ ስለሆንሽ ነው
@fafis9259
@fafis9259 3 жыл бұрын
@@tsegisolomon3188 አሃ ለታአመመ ብቻ ነው እንደዛ ሚባለው ማለት ነው
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 жыл бұрын
@@fafis9259 እሳቸው ሞተው ማን ያስታምማታል ነው ትርጉሙ እሷ ሞታ መኖር አልችልም ስለዚህ አብረን እንገላገል ነው የ ጌታ ፈቃድ ግን እኛ ባ ልነው አይደለም ብቻ ሁለቱንም ሰላም ሰቶ ያቆያቸው ተስፋ እናድርጋለን!
@abusebrin3852
@abusebrin3852 3 жыл бұрын
@@fafis9259 kene wech meyasetamat yelem new hasabu
@birhangirmay5413
@birhangirmay5413 3 жыл бұрын
እህቴ ወላዲት አምላክ ልጇንና እሷን እንድታወድሽ(እንድትዘምሪ) እግዝአብሄር ይርዳሽ!!!
@serkalemtemuary5579
@serkalemtemuary5579 3 жыл бұрын
ምነው ብትተዋት ትታከም ከዘፈኑ አለም ትውጣ በግድ ሀጢያት ስሪ ምን ጉድ ነን ግን ስነ ልቦና አማካሪ ይያት ከጭንቀት እንድትወጣ እባካችሁ የተወችውን አለም እንድትናፍቅ አታድርጉ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሲያስተዋት
@yeneareact7096
@yeneareact7096 3 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ጨርሶ ይማርልን እህታችን 🙏
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
ገብርኤል አባቴ ጨርሶ ይማርሽ ገና ብዙ ታአምር ያሳይሻል አንቺ ብቻ በፀሎት በርቺ እህቴ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 ай бұрын
ቤቲዬ እንኳን ለዚህ በቃሽ እስከመጨረሻው ደህና ሆነሽ በመዝሙር ፈጣሪሽን እንደምታመሰግኝው ተስፋ አደርጋለሁ ክብር ለመድኃኒዓለም ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 3 жыл бұрын
ጋዜጠኝነት ጎበዝ ናት አስቀጥሏት ቤቲሻን❤✊
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 3 жыл бұрын
ቃሉ ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር እንጂ ይዝፈን አይልም ለምን ታዋክቧታላችሁ ምህረት ከፈጣሪ ስለሆነ ቀሪ ዘመኗን እግዚአብሔርን እያመሰገነች እየተባረከች እንድትኖር እናግዛት
@marthagatchawe4864
@marthagatchawe4864 3 жыл бұрын
ቤትዬ ዘፈኑ ይቅርብሽ ጌታ አይከብርበትም ወደ እሱ ተጠጊ ዘምሪለት ሰላምሽን ነው እምታገኝው ጤናሽን ጌታ ይስጥሽ
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 3 жыл бұрын
መዳህኒአለም እሱ ጨርሶ ይማርሽ ዘፈኑ ይቅርብሽ ሁሉም ከንቱ ነው አምላክሽን በመዝመር አመስግኚ
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ኧረ ተዎት በናታችሁ መጀመሪያ ወደ ጤናዋ ሙሉ ለሙሉ ትመለሥ። ሁሉም ትርፍ ነው። እያዋከባችኋት በየት በኩል ትዳን...?
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 3 жыл бұрын
አቢብቲ ይኤም እኮ እንደ ህክምና ነዉ ልጅቱ ሠዉ ያስፈልጋታል
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 3 жыл бұрын
እነሱ መነገጃ ነው ያደረጓት ዞር ብለው አያዩዋትም ጥቅም ካላገኙባት
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
@@user-vu5gp2qe8c ሰውማ ግድ ነው ማማዬ ግን እነሱ አበዙት ትንሽ ብዬ ነው።
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 3 жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማር እህቴ እባክሽ አትዝፈኝ ይቺ አለም ከንቱ ናትህ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ግን አትዝፈኚ
@user-xj5jt3dr6i
@user-xj5jt3dr6i 3 жыл бұрын
የኔናት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ ኡፍፍ ስታዛዝን በፈጣሪ እመብርሃን ትዳብስሽ ከጓደኞችሽ እኩል ታርግሽ ነገ ግንቦት 21/2013 የእመቤታችን አመታዊ በአል ይከበራል በማያልቀው ምህረትዋ ምራ ከልጇ ከወዳዷ ታስምርሽ ለአመቱ ሙሉ ጤናሽ ተመልሶ ያሰብሽው ተሳክቶ ደስታሽን ለማየት ያብቃን ቤቲዬ አሜን✝️🙏
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
አይዞሽ ቤተልሄም ራስሽን አረጋጊ ለሁሉም ነገር ትመጫለሽ ። አይዞሽ ወደ ቀድሞው ትመለሻለሽ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
እማምዬ የሚያምኑት ቅዱስ ገብርኤል ይርዳዎት የኔ እናት አይዞኝ
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ደግሞ እንዴት እንደምያምሩ
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እህቴ ዘፈኑን ጨርሰሽ ተይው የማይተወን አምላክ ጋር ቅርብ ንስሀ ግቢ ስጋወደሙን ተቀበይ ዘፈን የሴጣን ነው
@mekedestesfaye9539
@mekedestesfaye9539 3 жыл бұрын
ተዋት መዝፈኑ ጤናዋን የሚመልስ ከሆነ ትቀጥል ከዛ በራስዋ ግዜ ስለተደረገላት ነገር በዝማሬ ቅዱስ ገብርኤልን የምታመሰግንበት ግዜ ሩቅ አይሆንም ይልቅ አትዝፈኝ ከምንል ልጆቿን የምታገኝበት ነገሮች ቢመቻችላት እሱም አንድ ጭንቀት ነው የወለደ ያውቀዋል አሁንም ስላየነው ለውጥ እግዚያብሔር ይመስገን
@onelove4324
@onelove4324 3 жыл бұрын
ቤቲዬ ስለተሻለሽ እግዚአብሄር ይመስገን ዘፈኑ ቢቀርብሽ ግን ደስ ይለኛል የዘፈነችው ልጅ ደሞ በጣም ስርታዋለች
@mimiayele5050
@mimiayele5050 3 жыл бұрын
People please stop judging. She want to sing it's ok it doesn't matter which one she wanna choose. Please pray for her so she can be ok. God is always good 👍 hope she is gonna be back soon 🙏
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 3 жыл бұрын
Yes, people should be supportive for what she wants and let her free to do what she wants to do respect her choice. There is nothing wrong with being a singer.
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 3 жыл бұрын
🙏🏼👍
@saronse9534
@saronse9534 3 жыл бұрын
@@kasuanteneh8028 what you saif is against the bible zefagh mengeste semay aywersem
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
@@kasuanteneh8028 exactly, using music she can do a lot of teachable thing
@saronmichael8010
@saronmichael8010 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ እህት እባክሽ ዘምሪ ለእግዚአብሔር የዘላለም ህይወትን የሚሰጥ እርሱ ነዉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@sofoniyasgirma969
@sofoniyasgirma969 2 жыл бұрын
እንኳን መድሀናያለም ለዚህ አበቃሽ ከአንቺ ባላውቅም መጀመሪያ ወደቃጥላ ፅወን ማሪያም ፀበል ተጠመቂ
@melkanshemelkanshe6978
@melkanshemelkanshe6978 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ውለታ ይሄ አይደለም ውድ እህታችን ከስራት ለፈታሺ አምላክ በዝማሬ ብታመስግኙው የበለን እግዚአብሔር ይወድሻል እማ ሙዚቃ ያዳቢሎስ ነው እባካችሁ እግዚአብሔር የስጣችሁን ፀጋ ድምፅ ዘምሩበት ነብሳችሁ ሃሴት ትሙላ
@emuk7311
@emuk7311 3 жыл бұрын
የሱዋን ዘፈን ሌላ ሰው ሲዘፍነው ቁጭ ብሎ ማየቷ በራሱ ልክ አደለም።
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 жыл бұрын
Betam lik new .....even enesu nachew miwesewusust zfegni eyalu.....eskahun mulu lemulu alteshalatm
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
True that!! Libonawan yibas mesber new
@astersam5820
@astersam5820 3 жыл бұрын
ደግነቱ አስተካክላ ያለመዝፈኑአ ጥሩ ነው
@amanuelgermame6641
@amanuelgermame6641 3 жыл бұрын
ይህ ህብረተሰብ ሚገርም ነው በልጅቷ ፍላጎት በልጅቷ ህይወት ሊወስን የሚፈልግ ....
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 3 жыл бұрын
ቤቲ ደህና ናት እናትየዋን ባጠይቁ እንደ አስተያየት
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 жыл бұрын
You are right
@helent.9511
@helent.9511 3 жыл бұрын
You're right,her mom is 🤔🤔
@helent.9511
@helent.9511 3 жыл бұрын
She need to stay away from her mom......
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 3 жыл бұрын
@@helent.9511 አዎ እንደ እናት ብናከብራቸውም መንፈሳዊ መንፈስ ግን አይታየኝም ምህረት ላይ ሳይሆን ጥቅም ላይ ነው ሁኔታቸው ።ቤቲ ግን አይዞሽ ባይ ከጎኑዋ ቢኖር የመስራት ጉጉት አላት የሚያስደስታት መስራት እና በሰው መከበብ ነገር አዎእንደእናትብናከብራቸውምመንፈሳዊመንፈስግንአይታየኝምምህረትላይሳይሆንጥቅምላይነውሁኔታቸው።ቤቲግንአይዞሽባይከጎኑዋቢኖርየመስራትጉጉትአላትየሚያስደስታትመስራትእናበሰውመከበብነገርትፈልጋለች
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ተሳስተሻል እህቴ መቅደስ እሳቸው እኮ በዚህ ሰዓት ከህዝቡ የተደረገላቸውን ድጋፍ በግልጽ እያመሰገኑ ነው ያሉት! ።እንዴ የሰው ልጅ የተደረገለትን ማመስገን የለበትም እንዴ !? ሲቀጥል ቤቲን መደገፍ ሲባል አሁንም ቢሆን በገንዘብ በማንኛውም ነገር ድጋፍ ቢደረግላት የተሻለ ነው። ቢቻል እንዲያውም የውጭ አገር እድልን ብታገኝ ሞራሏ ይስተካከላል ብዬ እኔም አምናለሁ።እሳቸውም ባለፈው ይሄን ነገር ሲናገሩ ሰምተናል ። ምነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለም እኮ ! እናትየዋ በጣም ግልጽ ናቸው ገንዘብ ቢለምኑ እንኳን አንድ ልጃቸው ናት ምንም ጥቅም ፈላጊ አያስብላቸው ም። አየሽ! ቤቲ ብዙ ነገር ያዬች ፣ በወጣትነትዋ ብዙ መስራት ስትችል ሳይታሰብ በእንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታ ላይ የምናያት የምታሳዝን ልጅ ናት ። ከዚህ አንጻ ለቤቲ የህዝብ ድጋፍን በግልጽ መጠየቅ ምንም ጥቅም ፍለጋ ነው አያስብልም። ሲቀጥልእሳቸው በዚህ ሰዓት ህዝቡን አመሰገኑ፣ እየመረቁ ነው እንጂ ድጋፍ አድርጉላት ብለው እንኳን በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ አልተናገሩም ።ነገር ግን ካሁን በፊት ኢንተርቪ ስላደረጓቸው ጋዜጠኞች ግን የተሰማቸውን ተናግረዋል ።በቃ የተሰማቸውን ነው የተናገሩት ። አሁንም ቢሆን ለቤቲ የሚያስፈልጋት ጸሎት ፣ የእርዳታ ድጋፍ ነው እንጂ ወሬ ብቻ እየሰበሰቡ በየሚዲያው ቢያሰራጩ ለራሰቸው ገንዘብ መሰብሰቢያ ቢያደክሟቸው ለእሷም ሆነ ለእናትየዋ ምን ጥቅም ወይም መጽናናት የለውም። እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ከሚፈልገው ነገር አንዱ የወደቁትን የሚደግፍ ጽድቅን የሚሰራለትን ነው ።እናም እህቴ እሳቸው በግልጽ ቢለምኑ እንኳን አንድ ልጃቸው ናትና ጥቅም ነው የሚፈልጉት ብለሽ ልትኮንኛቸውና እናትየዋን አትጠይቁ ብለሽ መናገርሽን ተገቢ አይደለም።
@leehab5072
@leehab5072 3 жыл бұрын
Bettye i am hppy to hear this ,God is helping u in many ways and seeing ur mom smile and having hope makes u more stronger.
@eritrealove7981
@eritrealove7981 3 жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ፡ ባንቺ ሙዚቃ ኣፍላ ወጣትነቴን ኣስመራ ኣስታውስበታለው። ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ይህንን በ ኣለማዊ ሙዚቃ ምክንያት ፈተና ውስጥ ገብተሽ በ ገብርኤል ኣምላክ እግዚኣብሄር ደህና ሆነሻል እና፡ ቀሪው ዘመንሽን እግዚኣብሄር ስላደረገው ነገር በቀጽሩ ለማመስገን ያብቃሽ። በ ቤተክርስቲያን ዙርያ ያላቹ ሰዎችም በግጥም በዜማ ኣግዙኣት። እናንተንም ራማ ሚድያ ለህዝብ ስላቀረባችኋት እናመሰግናለን።
@noah2020
@noah2020 3 жыл бұрын
አይ ይቅርብሽ ቤቲ የምን ሙዚቃ ነው ፈጣሪሽ ያመሰገንሽ መኖሩ ይበጅሻል
@fafilove760
@fafilove760 3 жыл бұрын
እትዬዋ ግን ከባሎ ጋር ባይለዪት ጥሩ ነው ቤቲ ባሎን እደምትወደው ያስታውቃል ስለዚህ በመሃላቸው ባትገቡባቸው ጥሩ ነው የልጃችሁን ጤና ከፈለጉ
@Fre721
@Fre721 3 жыл бұрын
@Fafi love that right I was saying that at the first interview. Her mom looks giving her a lot of stress and depression . She should be with her husband and kids..
@fafilove760
@fafilove760 3 жыл бұрын
@@Fre721 Yes, her mother announces that she is married to them እናቷ የእውነት ልጃቸውን የሚወዱ ከሆነ ከባሏ አይለዪት በዛ ላይ ሁለት ወልዳለታለች ከባድ ነው🥺
@sofyaiem7901
@sofyaiem7901 3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አደረሰሸ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህቴ ከዚህ በኋላ መዝሙር ዘምሪ 🙏🙏🙏
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል እማምዮ አይዞት በፅሎት በርቶ እቼይ ዓለም ከንቶ ናት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ነው ቤቴይ እግዚአብሔር ይርዳሽ 👏👏👏
@elenig2297
@elenig2297 3 жыл бұрын
በዘፈን ብቻ እኮ አይደለም ህይወት የሚቀጠለው ይባስ ልጅቷን አታጨናንቋት መቅደም ያለበት የሷ ጤና ነው በደንብ ወደ ቀድሞ ጤንነቷ መመለስ አለባት ወደ ዘፈን መመለሷ አይጠቅማትም
@fggt4756
@fggt4756 3 жыл бұрын
❤️ ውይ ይሄ ዘፈን የፍንዳታነት ዘመኔ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ
@AlmazeAc
@AlmazeAc 3 жыл бұрын
እህቴ ሁሉም ነገር ትተሽ እግዚአብሔር አመስገኝ ያዳነሽን አምላክ በመንፈሳዊ ህይወትሽ ቀይርው ይህ አለም ከንቱነው እና ቅድስት ድንግል ማርያምን ለምኝት አብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ምህርቱን ይላክልሽ እህታለም
@teshaleale2049
@teshaleale2049 3 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ አብዝተሽ የምትለምኒው ፈጣሪሽ እራሥሽን በራሥሽ ያሣይሽ ያረብ በጣም ውስጤን ነው የበላችኝ ፈጣሪዋ ይርዳት
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል ግን መዝሙር እንጂ ዘፈን ይቅረባት🙏🙏🙏
@tarikenisra5662
@tarikenisra5662 3 жыл бұрын
እማማ እርሶም ተግተው ይጸልዩ
@meseretm5015
@meseretm5015 3 жыл бұрын
ጨርሦ ይማርሽ
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 3 жыл бұрын
ጊዜው የዘፈን አይደለም እህቴ ምን አልባት እግዚያብሄር ወደራሱ ሊያስጠጋሽ ፈልጎ ይሆናል ለሱ ዘምሪ ለዘላለም እረፍት ይሆንልሻል
@mesishow5178
@mesishow5178 3 жыл бұрын
ምህረት የሰጣትን ጌታዋን ማመስገን ነው ያለባት ዘፈኑ ይቅርባት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 3 жыл бұрын
እሰይይይይይይይ እንዴት ደስስስስስስስስስ ይላል አላህ አሁንም ጤንነቷን ይመልስላት .በጣጣጣጣጣም አንጅእቴን ነበር የበላችኝ . እማምዬ አላህ ያበርታዎት የኔ ጀግና እናት ❤️❤️
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 19 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН