ርሀብን ያየሁት አሜሪካ ነው...አሁን ግን በ5 ሙያዎች ፕሮፌሽናል ነኝ..ጥላሁን ጉግሳ ብንለያይም ለ4 ልጆቹ ጥሩ አባት ነው...ሄለን ታደሰ

  Рет қаралды 846,140

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

ልጄ ነህ ብሎ ድንገት የማላቀው ሰው መጣ.. bit.ly/2ZOaqeJ ኤርትራዊ ነህ ተብዬ ያየሁትን መከራ ማስታወስ አልፈልግም .... ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ በአዲስ በጎ ስራ መጣ
ርሀብን ያየሁት አሜሪካ ነው...አሁን ግን በ5 ሙያዎች ፕሮፌሽናል ነኝ..ጥላሁን ጉግሳ ብንለያይም ለ4 ልጆቹ ጥሩ አባት ነው...ሄለን ታደሰ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 100
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
ሄለንዬ ጠንካራ ነሽ ካንቺ ብዙ መማር ይቻላል የኔናት በእዉነት ተስፋ እንዳልቆርጥ ነዉ ያደረግሽኝ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤👏
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
👍👍👍
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mZe3mWSFetWXeqs
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@najwaabdu1597
@najwaabdu1597 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በእውነት ዛሬ ጡሩ ትምህርት ነው ከአች ያገኛሁት never give up
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
በልጅ መደሰት ማለት የወለደ ነው ስሜቱን የሚውቀው አሁንም ጨርሰው ተመርቀው ለማይት ያብቃሽ አሜን 🙏🙏🙏
@aresaheylu3312
@aresaheylu3312 2 жыл бұрын
ጣካራ እናት ነሽ እንኩዋን እግዛበር ሬዳሽ
@shigutetiyitemenesha9058
@shigutetiyitemenesha9058 2 жыл бұрын
@SofixShinkō A
@feta450
@feta450 2 жыл бұрын
ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
💚💛💓💚💛💛ኢት
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
Ewnet new
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@Hana-tad6sa
@Hana-tad6sa 2 жыл бұрын
ከአንተ በላይ ዘረኛ አለ እንዴ 😗😗😗😗
@hulumbesuhone9132
@hulumbesuhone9132 2 жыл бұрын
Amen
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሸ በፅናት ሁሉም በእግዚአብሔር ያልፍል ጥንካሬሸ ለሌላው ትምህርት ይሆነናል
@Resumedia1989
@Resumedia1989 2 жыл бұрын
Hi
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን የካሳ ያደርግልሻል በርች ጠንካራ እናት ነሽ። ጨለማሽ ለዘላለም አልፏል።
@dmarkos963
@dmarkos963 2 жыл бұрын
አትቀልድ!!!የካሳ ብሎ ነገር የለም።ሔለን በስነልቦና ቀውስ ውስጥ ያለች ነች።አሜሪካን ከትዳርዋ አብልጣ በማየትዋ ቤተሰብ ፈርሶ የምን ካሳ ነው!?!???
@user-kh3li6hv8w
@user-kh3li6hv8w 2 жыл бұрын
@@dmarkos963 you know nothing just jealous of her success….. I know about her previous marriage so just shut up…. She will shine like a star you like it or not
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 жыл бұрын
@@dmarkos963 መች ቀለድኩ ብዙ የጨለማና የመከራ ጊዜ አሳለፈች በማንም ስህተት ይሁን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተውና ነገር ግን ቀሪው ዘመኗን ጌታ ይክሳታል ደግ አምላክ ነው እሱ። እንዳንተ አያዳላም። ደሞ አትፍረድ ይፈረድብሃል።
@bekeleteklu9225
@bekeleteklu9225 2 жыл бұрын
@@dmarkos963 correct, she follows with white pastor. And she lies again people know what she did in USA
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 2 жыл бұрын
@@dmarkos963 መቼም ሴት ላይ መፍረድ ቀላል ነው እሷ ለልጆቿ ብላ ነው ለምን እሱ ለነሱ ብሎ ብያንስ ነገሮች እስኪስተካከሉ እንኳን አብሯቸው አልሄነም ዝና ምናምን ከልጆቹ ይበልጣል
@habtamugebreyohannes4949
@habtamugebreyohannes4949 2 жыл бұрын
ትልቅና ለብዙ ሴቶች ኢትዮጵያውያን እህቶታችንን ተምሳሌት የሆንሽ። እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ።
@habendenbel4329
@habendenbel4329 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 2 жыл бұрын
ህይወት እንደዚህ ናት ለሁለታችሁም እግዚአብሔር አለ ፣ ተመስጌን ነው!
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ነው ጠባቂ ፍጡር ፍጡርን መጠበቅ መታደግ አይችልም አትሳሳች
@zionasinka8479
@zionasinka8479 2 жыл бұрын
@@workayehutanetse7883 יעעיעעעעעיעע
@getachewwassie8345
@getachewwassie8345 2 жыл бұрын
I 🇦🇹
@user-zk3iv3qb8k
@user-zk3iv3qb8k 2 жыл бұрын
የነገዋ ቅድሰት ልድታ ማርያም በያላችሁበት ትጥብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️➼➼➼🔶🇪🇹
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
አሜን የእናታችን በረከት ይደርብን +++
@user-bd5cj7wr9d
@user-bd5cj7wr9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Amen
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 2 жыл бұрын
ማርያም አምላክ አይደለችም የሚጠብቅ ሉአላዊ አምላክና ፈጣሪ ብቻ ነው በንድ ጊዜ በሁሉም ስፍራ የሚገኝ ማሪያምን ስንወዳት ከአምላክ እኩል ካደረግን እሱዋም አትፈልግም እግዚ አብሄር ያዝንብናል ይቂጣል ክብሩን ለማንም ስለማይሰጥ
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
@@bijouxmelaku9370 ምነው ቀናህ እንዴ ከመፃፍህ በፊት ፊደል ለይ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
ሄሉ ዘናጭዋ አስታውሳለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ ኑሮ እንደነበረሽ እግዚአብሄር እንድትማሪ የፈለገው ነገር ይኖራል አሁንም ከነውበትሽ በጤና በጥሩ success ስላሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ቆንጆ
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 жыл бұрын
ሰው ማለት ያለፈበትን የማይረሳ ነው እግዛብሔር ረዥም እድሜ ይስጥሽ እናት❤❤❤🙏
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
👌👍
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mZe3mWSFetWXeqs
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewnte new ytngrsew
@ayalewlema1604
@ayalewlema1604 2 жыл бұрын
Pp
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 2 жыл бұрын
አኔም ለንደነዚ አይነት ሰዎች ክብር አለኝ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
She is so matured person, ሰው በህይወቱ ከስህተቱ ሲማር መከራ እንዲህ ሰርቶ ውብ ሲያደርገው እንዴት ደስ ይላል ሄለን ብዙ ከህይወትሽ ጉዞ ተምሬያለሁ ይቅናሽ ይመችሽ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
She must be very lucky Mother....her all four children has scholarship in USA college it's a big brack..congratulations proud mom !!!!!
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
ስደትን ያየ ነው የሚያቀው ሰው አሜሪካም ሄዶ ይቸገራል። አረብ አገር ሲሆን ደግሞ ከባድ ነው። በስደት ላለነው አላህ ይድረስልን ሰው እንኳ አያቅልንም።
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
👍
@meridbiru8086
@meridbiru8086 2 жыл бұрын
The best ever
@user-fs5np3zp1s
@user-fs5np3zp1s 2 жыл бұрын
በጣም
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ አሜርካምሆነውም ይሸፍጣል። እደኛውናቸው ክብርለሸቃላ
@user-ee6pv8ei7o
@user-ee6pv8ei7o 2 жыл бұрын
በጣም
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
Wow thank you Helen to share us openly❤️ other people present themselves as they have a perfect life specially on interviews. Big respect for this woman 👩 ❤️❤️❤️❤️
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
That's what like about her
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mZe3mWSFetWXeqs
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 жыл бұрын
በትክክል, ብለሀል/ሻል፡ለዛም ነው ሰዎቹ ከሀገር እንድወጣ ምክንያት የሆነው፡
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሺ ተፈትኖ ማለፍ ግድ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ💚💛❤️🙏
@robyohn3206
@robyohn3206 2 жыл бұрын
ጠንካራ የፍረንጅ ቁ* ጠቢ ናት!!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
ልጆች ይዞ መሰደድ በጣም ከባድ ነው፣ በተለይ ፈቃድ ሳይኖር ፕሮሰሱ ቀላል አይደለም፣ በርቺ እህታችን!
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት ተስፋ ሳትቆርጥ 4 ልጆችን ይዛ ተምራ እዚህ መድረሷና ልጆችም ለቅም ነገር የበቁላት ጭራሽ በአገትቤት ትምህርት ቤት ሙክፈቷ የሚደንቅ ነው: 20 ዓመትም ተኑሮ አይሟላም እንዴት እግዚአብሔር ቢወዳት ነው ባካችሁ?
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
@@ethiopialove2772 ደምሬኝ ማር
@tubeenanu8067
@tubeenanu8067 2 жыл бұрын
አሜሪካን ችግርአለ ብሎ የማያምኑ ሠዎች ብዙናቸው አችግን በጣም መልካም ሠዎነሽ ይህን ለወገንሽ ማሥተማርሽ እኛ መሄዱ ነውእጅየምን መኘው አሜሪካን ሀገር ምን ይገጥመኛል የሚለውን እናስብ ውዴ ኢትጲያዊን በሙሉ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 жыл бұрын
ጅግና ነሽ እንኮን አራት ልጅ አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው አሜሪካን አገር . እውነት አለሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
እረጋ ያለች እናትናት እግዚአብሔር ይመስገን ችግሩን አሳልፎ ለዝ ቀን ያደረሰሽ ብርቱ እናትነሽ ።
@alazarsami8324
@alazarsami8324 2 жыл бұрын
ብርቱ ሰው ነሽ በአሜሪካ ያለ ወረቀት ልጆች ማሳደግ ጠንካራነት ነው
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ።
@gklidya9351
@gklidya9351 2 жыл бұрын
በጣም ጠነካራ ሴት ነሽ ደሞ ስታምሪ ። ሁሉን በግልፅ ስለነገርሽን እናመሰግናለን። ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ።
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ፍት ለወለው እህዝብ 😥😥😥 እግዚአብሔር መልካም ነው በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከነው አይዛሽ እህቴ ነብስ ይማራ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው አሁን ላለበት ደረጃ ለመድረስ ቡዙ ወጣ ውረድ ያሰልፍል ጀግና ሴት ነሽ👍
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
አሜሪካ ወይም አውሮፓ ላይ እራስን እስኪችሉ ድረስ ጥሩ ቤተሰብ እና ጓደኛ ከሌለ ይከብዳል፣ በተለይ ህጋዊ ወረቀት ከሌለን። ጠንክረሽ አራት ልጆች እያሳደግሽ እዚ በመድረስሽ አደንቅሻለው። 👏👏👏 ኢትዮጵያ ላይ ጥሩ የተደላደለ ኑሮ ያላችሁ ሰዎች፣ ከሀገር ስትወጡ ብዙ ነገሮችን አገናዝባችሁ ውጡ።
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 2 жыл бұрын
በትክክል።ጥሩ ኑሮ ያላቸው ስንቶች ናቸው መሰላችሁ ህወይታቸውን አደጋ ላይ የጣሉት
@tadabr8342
@tadabr8342 2 жыл бұрын
ጥሩ ልብ ነው ያላት እሷም የእውነት መልካም ሰው ናት
@samritube5541
@samritube5541 2 жыл бұрын
ነገ እኮ ልደታ ማረያም ናት እንኳን አደረሳችሁ! ስደትን እማቀው ያሳለፍ ብቻ ነው!እግዚአብሔር የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን
@user-lq1dq6dh6p
@user-lq1dq6dh6p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@user-js8ww3zm7e
@user-js8ww3zm7e 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የሀገሬ ልጆች ባላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤❤
@abi8547
@abi8547 2 жыл бұрын
Amen
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
አሜን
@zeyibaadem9944
@zeyibaadem9944 2 жыл бұрын
አሚን
@adicho5964
@adicho5964 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@adicho5964
@adicho5964 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@lishannigussie4997
@lishannigussie4997 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ!!ለሁሉም እግዚአብሄር ቀን አለው ካአንቺ ፅናትን ተምሬያለሁ!!
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 2 жыл бұрын
I respect those who don’t speaks negative even after divorce 👍🙂💖
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
Me too that's decency 👌
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 жыл бұрын
ስደት ያለን ይገባናል ! እግዚአብሄር ሁሉን ያስተካክላል !
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምንድነው ሁሌም ሶፍት ጠረጼዛው ላይ የማታስቀምጠው ይሄ ከባድ ነገር ነው ?? በጣም ከታዘብኩት ነው
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
እንዳያልቅበት ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 жыл бұрын
@@martatesfaye7773 ኢትዮጲያ ውስጥ ሶፍት እንኳ ብርቅ ነው። ያሳዝናል!!!!
@hiwetmuluneh421
@hiwetmuluneh421 2 жыл бұрын
በትክክል ሶፍት ግድ ነዉ ምክንያቱም ያለፈን ታሪክ በምናወራበት ሰአት የሚሰማን ከባድ ስሜት ነው 😢
@selam5421
@selam5421 2 жыл бұрын
Menden new koy sewochen lemaslekes eko aydelem yemiteraw.leksow agatami new eko.
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ቤታችሁ ዉስጥ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ
@Godisgood-yd7xv
@Godisgood-yd7xv 11 ай бұрын
In the mighty name of Jesus Amen 🙏
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 3 ай бұрын
​@@Godisgood-yd7xvamen
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏🙏
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አልተረዳንሽም እግዚአብሔር ሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ አልፈሽዋል ልጆችሽን ለስኬት ያብቃልሽ
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
የዉነት ድርብብ ያልሽ ሴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ህይወት ዉጣ ዉረድ ይበዛባታል ጠንካራ ሆኖ ያለፈ ሰዉ ነው ጎበዝ 👌👍
@theluckyguy5398
@theluckyguy5398 2 жыл бұрын
Ayzosh yene Kongo Getaa yeredashal yekasaa zemen yehoneleshal
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 2 жыл бұрын
@@theluckyguy5398 አሜንንንንንን የኔ እናት
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
እናት እኮ ልዬ ነች ሺ አመት በሰጣት ጌታ፣
@user-bd5cj7wr9d
@user-bd5cj7wr9d 2 жыл бұрын
የእኔ እና ጠንካራ ነሽ ጥንካሬሽ ለእኛ አርአያችን ነሽ እግዚአብሔር እርዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጆችሽን እሸት ያስበላሽ
@alexwolloo6227
@alexwolloo6227 2 жыл бұрын
ተዛመጂኝ አልሚ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
እንመኛለን
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 жыл бұрын
This lady is full of beautiful stories ...I want to hear more of it...The wisdom lady.
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
የኛ ሰው ቦጫቂ ነው። ሆኖም ጨዋ እና መልካም ሰው ነሽ። እንደተወራብሽ አይደለሽም። እድሜ ከጤና ያድልሽ በልጆችሽ ተካሽ።
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
መታደል ነው ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኪ ❤🙏
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 2 жыл бұрын
ለማይገብችሁ የሄለንን ሂወት አሜሪካ ስትመጡ ይበልጡኑም ቤተሰብ ለሌላችሁ ትማሩ ዘንድ ትመከራላችሁ በጣም ሄሉዩ ህመምሽ እኔንም ባይደርስብኝም በዛው ስለምኖር ቀላል አይደለም ያማል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለባድ ነው ለሰሚው ቀላል ለባለቤቱ ከባድ ነው ሰው ሁልግዜ ከሰው አንማርም ሲደርስብን ነው የምንማረው ስለዚህ ሁልግዜ ይሄን ነገር ለመፍታት መሞከር ብዙ ወንድሞች እህቶች እራሳቸውን ያጠፋሉ በጎዳና ላይ ይተኛሉ ስለዚህ አሜሪካንን እንደ ገነት አንቁጠር
@ethiopeace6124
@ethiopeace6124 2 жыл бұрын
ትክክል konjoy wayyyyyy america asabedachgn next street pray for me
@hannawoldemariam4414
@hannawoldemariam4414 7 ай бұрын
እውነት ነው
@tenagnew9804
@tenagnew9804 2 жыл бұрын
እህቴ፡አንቺ፡የተባረክሽ፡ሴት፡ነሽ፡ሰው፡ከአንደበቱ፡የሚወጣውን፡ነው፡የምወርሰው፡በመለያየት፡ውስጥ፡ለካ፡መከባበር፡እንዳለ፡ካንቺ፡ተማርኩ፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡፡
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
ሄለንዬ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ 🙏🙏🙏እንኩዋን ለሀገርሽ አበቃሽ ያሳለፍሽዉ ሁሉ ለ ልጆችሽ መስዋእትነት ነዉ ዉጤቱን ደሞ በልጆቹ ፈጣሪ ክሶሻል ፈጣሪ እስወመጨረሻዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏❤️🙏
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
በፈተና የፀና የተባረከ ነው ማለት አሁን ነው🙏😍
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
amen kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@danydan6662
@danydan6662 2 жыл бұрын
HIWOT EGZIABHER BEMIWEDEW MENGED BETSDQ LEMENOR YEMIGETMH FETENA BE TSNAT ALFEH STQUOM NEWW ENJI. TDAR AFRSEH LELA AGER SLALEW TSEGA BLEH KEZA MASMESEL ENA COVERUP YEBEZABET TARIK SLAWERAK LEMALET AYDELEM. GIN HULACHN HATYATN ENSERALEN ENA EGZIABHER YQR YBELEN . ERS BE ERSACHNM EYETEXELALEYN YE EGZIABHER HULETENIA YEMHRET EDL METEKEM NEWW. AMLAK YIMESGEN SLE FQRU ENA MHRETU
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
ብዙ ጀግኖች ሴቶ አሉ ያለፏበትን የመከራ ህይወት ለሌላው ደፍረው ትምህርት እንዲሆን እሚናገሩ በሌላም ጎኑ ምንም እንዳልተፈጠረ የስኬት ማማ ላይ ሲደርሱ የሚኮፈሱ እናመስግናለን እውቀት እንዲሆነን ስለነገርሽን
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 2 жыл бұрын
Aww sweet heart, I can hear the pain in her voice. I pray God restores your heart and heals you.
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
So proud of you the biggest accomplishment as a parent is to see thier kids in right direction well done mom!
@EthiophiaHagere
@EthiophiaHagere 2 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ጠንቅረሽ ያንንም ችግር አልፈሻል 💪💪💪 እስቲ ታሪክሽንሞ መፃፍ ያለብሽ ይመስለኛል 💪💪
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው የጅመርሽው ሁሉ ይከናወንልሽ መልካም ሴት ነሽ
@meserettemesgenmekonenn6487
@meserettemesgenmekonenn6487 2 жыл бұрын
በእውነት ሰው ማለት ያለፈበትን የማይረስ ነው በዛ ላይ ደሞ ትክክለኛ ነገር የምትናገሬ ተባረኪ በጣም አስተማሪ ነሽ
@saadahseraj6572
@saadahseraj6572 2 жыл бұрын
ግልፅ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ልጆቾሽ እድግ ይበሉልሽ☝☝☝
@saramasamvu
@saramasamvu 2 жыл бұрын
To be a single parent is not easy Europe or American….. specially for women’s. I have been through the same thing slightly different. women don’t give up everything is gone be ok we need to be strong 💪
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
ፈሣም ሸሌ
@danydan6662
@danydan6662 2 жыл бұрын
Many women misuse the system and abuse their men, later pretend as if victimised for being women. This doesn't refer to each single woman. Anyways, wish her good luck.
@alemat897
@alemat897 2 жыл бұрын
@@MikeAsmare3308 please Atesadeb why??
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 жыл бұрын
@@alemat897 እናንተን መሣደብ ብቻ ሣይሆን ቢቻል መጨረስ ነበር አፈር ብሉና
@awhhhsophiee1792
@awhhhsophiee1792 2 жыл бұрын
It's good to let people back in ethiopia know how difficult life in america is. They think you can just do whatever you'd like, and they think you magically become a millionaire the second you come here, I'm glad you're letting them know it's nowhere close to that. I love your hair I love your nails your makeup, everything girl god bless you!
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
They dont believe u… they think we r lying 😥
@samithekolfe5612
@samithekolfe5612 2 жыл бұрын
Her case is differenet. She faced this all difficulty because of her children and she dont have green card.
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mZe3mWSFetWXeqs
@wollogerageru3100
@wollogerageru3100 2 жыл бұрын
ወሬኛ አሜሪካ የአለማችን ምርጥ አገር ነው እየኖርንበት ነው ደሞ ለብር ደሞ ለምግብ እየደፋነው ነው እና ዝምብለሽ ከተወዘፍሽ ማን ሊሰጥሽ ትፈልጊያለሽ ሲጀመር gestation ያለችው ስራው ቁጭ ብሎ መዋል አይደል ጉድ እኮ ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
@@wollogerageru3100 ታካብዳለች ታዲያ ወረቀት ከሌላት ዘመድ ከሌላት ያለ ነዉ
@seidsitina5142
@seidsitina5142 2 жыл бұрын
አባክሽ ንገሪልን አሜሪካ እየኖራችሁ ምናሻችሁ ለሚሉት ቤተሠቦቸ
@saraeneghase2228
@saraeneghase2228 2 жыл бұрын
እናትነት ጀግንነት ነው ጀግናነሽ ማሸንፍ ነው ለሌላላ መኖር ነው እናትነት ግን የኢትዮጵያ አባቶች እባካቹሁ ለቤተሰብ መኖርን ልመዱው
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 2 жыл бұрын
ያሳለፍሽውን ጥሩ ሆነ መጥፎ አልፈሽ ለዚህ በመብቃትሽ በጣም ደስ ይላል ወደፊት ከዚህ የተሻለ ሕይወት እንዲገጥምሽ እመኛለሁ በረቺ !
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የሞቀ ትዳርን ትቶ እልመኛ መሆን ዋጋ ያስክፍላል ጥሩ ስው ነው ወይም ነች ብሎ መለየት ፋሽን ሆኗል ግን ከማንም መውለድ እንጂ ከማንም ፍቅር ማግኝት ይከብዳል ሄለን ልጆችሽን ማሳደግሽ እይወትሽን መጋፈጥሽ ደሞ ቦታ ያስጥሻል በያሽው በርቺ 👍
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 жыл бұрын
wow የበረዶ ዘመንን ፊልም የልጅነት ትውስታዬ ነው #ሳምቮድ ትዝ አለኝ 😍😍
@mekidesmesfin6790
@mekidesmesfin6790 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ተሞክሮ ነው ሄለን እናትነት ብዙ ፈተና አለው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ !!!ለሁሉም እናቶች ክብረት ይስጥልን!!👸👸👸
@mimishasrat1882
@mimishasrat1882 2 жыл бұрын
I'm happy for you. Good luck Helen dear.
@jutcvhvcjm3021
@jutcvhvcjm3021 2 жыл бұрын
Wow Helen thanks for the great talk god bless us welcome to your country
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቃልህ እንደሚል:-"ከወጣትነት ሚስትህ ጋር ደስ ይበልህ፣ጡቶቿም ያሙቁህ" እንደሚል የወጣትነት ሚስቴን አክብሬ አፍቅሬ ሁሌም አብርያት እንድኖር ፀጋህ ይብዛልኝ።
@tamiratendris569
@tamiratendris569 2 жыл бұрын
intelligent refers to acquire knowledge , smart refers to the ability to apply previous acquired knowledge in practical situation. You are wonderful !!!
@azebkalid7970
@azebkalid7970 2 жыл бұрын
It is refreshing to see this level of honesty and openness. All that struggle is worth it when you see all of your children attending higher education with full scholarship. Job well done 👏
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS 2 жыл бұрын
Such wisdom! I have just one daughter and trust me when I say it’s a struggle, endless sacrifice day-in-day-out to be a single parent. It’s so much worse in the US because you cannot really depend on even your family to help you all the time. Such a lonely place to be, even when you are surrounded by many. I cannot admire you enough, you proudly raised three kids. You are such a kind and honest soul. You are a living example of God’s Grace!
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 жыл бұрын
ሄለንዬ አይዞሸ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ የረዳሸውን እግዝአብሄር ይመሰገን
@barhanetemesgan5
@barhanetemesgan5 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝና ጠካራ ሴት ነች እግዚሀብሄር ያሰብሽውን የሳካል እድሜና ጤና ይስጥሽ🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
ትክክል 👍14:36 የሌለበትን እንዴት አወራለሁ 🙏ተባረኪ የዘመኑ ባልና ሚስት ሲጣሉ ልጆቻቸው ላይ ጥላቻ ነው የሚዘሩት ልክ ምንም ጥሩ ነገር እንዳላሳለፉ 😭😭
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@bijouxmelaku9370
@bijouxmelaku9370 2 жыл бұрын
መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ካልሆነ የሃይማኖት ትምህርት ነግስን አያድምም
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
@@bijouxmelaku9370 ሰጀመረ ቤተክርስትያን ሁሉ ነገረ ውንግል ነው ከመፀሐፈ ቅደድስ ውጪ የሆነ አሰተምሮ የላትም
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
በርቱ ቤተስብ ሆኛለሁ በእመነታችን ናፀናን እግዚአብሔር ከነጣቂ ተኩላወች ይጠብቀን ለካሀዲወቹም ልብ ይሰጣቸው
@user-zp5mc8tu4t
@user-zp5mc8tu4t 2 жыл бұрын
@@user-kr1gb9fm7k ከሀዲዮቹ እናተ ናችሁ ሂዳ ይስጣችሁ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
@@user-zp5mc8tu4t አኛስ ያመን የተጠመቅን ነን ካሀዲወች አደለምን እግዚአብሔር ይመስገን። የመፀሐፈ ቅድስ ህግ ና ስረአት አትጠብቅም ብትይን አዎ ትክክልነሺ የ ሀይማኖታቹ እንደሚያዛቹ አትሆኑም ካልሽኝም ትክክል ነሽ እልሻለሁ ነገረ ግን ከሀጂዎች አደለንም አልፋ ኦሜጋ አደኖናይ ኤልሽያዳይ የሆነው አምላክ እናመልካለን የአብራሀም አምላክ የያቀብ አምላክ ደም የምንገብረለት ሳይሆን በጠብታ ደም የገዛን አምላክ እናመልካለን መላአክት በስማይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዲስ እያሉ የሚስግዱለት እናመል ካለን ። ከሀዲዎች ግን እናንተ ናቹ የለዘበ ደንጋይ የምታ መልኩ በሽረኦ ነው የምንመራ እያላቹ የሽይጣ ተግባረ የምተረፈፁሙ ለአላህ ብላቹ ሰው የምትገድሉ አላህ ይፈቅዳል ብላቹ ከአንድ በላይ ሴት የምታገብ በፆም ግዜ ጮማ የምትበሉ ለስጋቹ እንጂ ለነብሳቹ የማትኖሩ ካሀዲወች እናንተ ናቹ።።።። ፀድቅ ሀጣት የሆነበት ሀጣት ፀድቅ የሚሆንብት ሀይማኖት ቢኖረ እስልምና ነው እኛ ክርስቲያኖች አምላካችን ይሞትላን እንጂ አንገድለለትም ድያብሎስ አደለምና የምናመልከው ።።።።።።።።።።
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
ሰው ነሽ ከልብሽ ያለፍሽውን ማስታወስሽ እራሱ ልትመሰገኝ ይገባል በርቺ
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
አይ አሜሪካ ለካ ሩቅ ሆነን ነዉ ገነት መስላ የምትታየን ይገርማል ጥሩ ትምህርትነዉ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
ሰይፍሻ ግን ሳታስተክል እራሱ ዛሬ ወጣት ሆነሀል ።አምሮብሀል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ምን ይትከል
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ፀጉር ነዋ ሌላ ምንአለ የሚተከል?
@josephabraham9064
@josephabraham9064 2 жыл бұрын
የኔናት ድምጿ እራሱ ወደ ውስጥ ነው በጣም በችግር ከመፈተኗ የተነሳ! ኣለ እንጂ ያ ቡኃቃ ድምጽ የድሮ ባሏ የሰው ጆሮ የሚበጥስ ድምጽ ያለው! በውነት ደስ የምትል ሙሉ ሴት የእግዚአብሔር የእጅ ስራ ውጤት የመከራ ውጤት ሃቀኛና ንጹህ ባለ ግርማ ሞገስ ሴት! እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ!!
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 2 жыл бұрын
Helen Tadesse, my class mate መድኃኒት አለም ትምርት ቤት I’m glad to see you ! I wish I’ve found you when you are in need!But I’m glad the LORD found you and helped you iጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺን እና ልጆችሽን!!! ሄልዬ ክፉሽን አልስማ!!! Helen Kasse የኳስ ሜዳ ልጆች
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
ሄሉዬ እንኳን ደና መጣሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛ የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው ለኔ ጀግናዬ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ያሰብሽው እግዚአብሔር ያሳካልሽ በድጋሜ welcome to Ethiopia
@saline7363
@saline7363 2 жыл бұрын
Heluyee your so honest, kind, amazing and strong woman. Keep shining like star and God bless you ♥️♥️♥️
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 2 жыл бұрын
ፍተና ሲበዛ ለበጎ ነው እኲን ለዚ አበቃሽ ፍጣሪ ጠካራ ሴት ነሽ።
@user-pl2zg6ym1t
@user-pl2zg6ym1t 2 жыл бұрын
እናትነት ከሁሉም በላይ ነው የኔ እናት ጠንካራ ነሽ በጣም
@LoveLaugh2013
@LoveLaugh2013 2 жыл бұрын
I am sorry you have gone through this. Yes, there is “Hunger” in USA. I heard about you 5 years ago, I remember, Me and friend took you as a role model. It is great to come to media and tell the truth. Either not come or come to face the challenge with out being broken.
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማር
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እፍ የውስጤን ቁስል ነው እኔም በስደ እህቴ በሞት አጥቼ ቅስሚ ተሰብራል እሳን ካጣው በሃላ ፈጣሪ ጥንካሪውን ይስጠኝ መልሺ አላገኛት በዐሎት ብቻ ነፍስ ይማር ከማለት ውጪ
@Tube-nd9ip
@Tube-nd9ip 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ቁስል የሌለው የለምም
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ነብሷን በ አፀደ ገናት ያድርግ ሞት ለማንም አይቀርም ጠንከር ባይ እህቴ ሁሌ በ ፀሎትሽ አስባት ነብሷ በ ሰላም እንድት አርፍ
@Lestina2024
@Lestina2024 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@muzanegussie4980
@muzanegussie4980 2 жыл бұрын
Thank youso much Hellen for sharing. You are open ,honest and brave am so proud of . You are very strong .I hope so many people will learn so much from your story. People think you get money from trees in America they think life is easy ,but you are so inspiring for not giving up on life for educating yourself and changing your life for the best ! Am so proud of you!
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ሳያትን ትመስላለች ልበል ትክክል ነሽ ቀድሞ መከራን መቀበል የኅላ ኅላ ያማረ ነዉ እኔም በየቀኑ በህይወት እየተማርኩ ነዉ ይገርማል እኔ ግን ፀጉር የሚተከል ነዉ የሚመስለው በርቺ ጀግና ነሽ
@kalkidanalebachew1979
@kalkidanalebachew1979 2 жыл бұрын
It is not easy to have 4 kids and being alone you are very strong lady egzhabher ahun yirdashi
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
የማያልፍ ቀን የለም እንካን አለፍሺው የኔእናት አይዞሺ እግዚአብሔር እስከ ፈቀደለትነው ሰው የሚኖረው ሰው ስለ ተራረቀ አይደለም የሚለያየው አብረው እየኖሩ አይደል የሚለያይት
@Dantov708
@Dantov708 2 жыл бұрын
እንቺ ሰው ቅዱስ አምላክ ይባርክሽ። አላቅሽም አነጋገርሽ ላይ እውነተኝነት እና ደግነት ይታያል ከፍ ያርግሽ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታሺ ፈጣሪ ልጆችሺን ይጠብቅ ታሪክሺ ከኔ ጋ ይመሳሰላል ሁሉም ለመልካም ነው ለሌሎች አርአያ ነሺ
@workabekele5370
@workabekele5370 2 жыл бұрын
Sifesha you looking 👌 please keep your beard don't ever shave off.
@arsemegerma4470
@arsemegerma4470 2 жыл бұрын
She is amazing mom I love her
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳካልሽ ታድያ ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንሽ ሰው ቢጥልሽ እርሱ ከፍ ያደርግሻል። በመከራ ሰዓት የደረሰልንን እየሱስ ብናጠፋ ይቅር የሚለን አምላክ ስላለን ተመስገን።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠንካራ ነሺ የሕይወት ጎዳና እንደዚህ ነው ትልቁ ነገር አምኖ መቀበል ነው ፡፡ አዲስ ነገር የለም ሰው ያለፈበትን ነው ያለፍሺው፡ እንኳን ጤናሺን ሰጠሺ፡
@barnbarn1681
@barnbarn1681 2 жыл бұрын
It was an informative interview. Thanks helen
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
የፈለግንበት ቦታ ላይ እንደ መድረስ የሚያስደስት ነገር የለም።
@user-se6ir3jy2g
@user-se6ir3jy2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እስኪ
@emihishe7685
@emihishe7685 2 жыл бұрын
Good job my sister I proud of you 👍
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
God blessed your familys forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻Helen
@gubaekanatube-1553
@gubaekanatube-1553 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mYGVpYKnqKt1mbM
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
God Bless You.be strong.
@gigigigi1858
@gigigigi1858 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ መልካም እና ጠንካራ እናት
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
What a brave women ❤
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ ችግርሽ ን አቀዋለሁ ኖሬዋለሁ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ በራስሽ የምተማመኝ ጀግና ነሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በጣም ግልጽ እና ቅን የሆንሽ ሰው እግዚአብሔር ይርዳሽ እስከመጨረሻው:: እንኩአንምተሳካልሽ::
@ethiomedia5418
@ethiomedia5418 2 жыл бұрын
Very strong women i am appreciate lij yizo sedet kibednew
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,8 МЛН
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 27 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 3,9 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41