Ethiopia: ስለ አፄ ምኒልክ ገዳይ እና አሟሟት ያልተሰማ አስገራሚ ታሪክ

  Рет қаралды 174,416

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@kidanegirma669
@kidanegirma669 6 жыл бұрын
ከባርነት ያስጣለን መቼም የማንረሳው ምርጡ መሪያችን
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሁሌም አንርሳህም 💚💛❤ ሁሌም በልባችን ትነግሳለህ የኛ ጀግና 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wondimugutema8669
@wondimugutema8669 6 жыл бұрын
አምላክ ሺ አመት እድሜ በሰጠህ ኩሩ ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት ።
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 6 жыл бұрын
ግርማ ሞገሳቸዉ ብቻ ይበቃል አፄ ሚንልክ የኢትዪጰያ ጀግና
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
ከአፄዎች መፈጠር ምንኛ ደስ ይላል 💚💛❤💔💋💋💋💋💋💋
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ 5 жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ እግዛብሄር ነፍስሆትን በገነት ያኑረው
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 5 жыл бұрын
የኔ አባት የመጨረሻ ኑዛዚያቸው ታላቅ መሪና አገር ወዳድ መሆናቸዉን ያሳያል ለዛሬወቹ መሪወችም ጠቃሚ ነበር።
@mollafikadu944
@mollafikadu944 5 жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ ሆነ እቴጌ ጣይቱ ታላቅ ታሪክ ሰርተው አለፉ እንጂ አልሞቱም ሞቱ የሚባለው እኛ የልጅ ልጆቻቸው ስንረሳቸው ነዉ እኛ ደግሞ ገዱላቸዉን በልባችን መንፈሳቸውን በኑሮአችን እንተረጉመዋለን እንጂ አናፈገፍግም የአባቶቻችን ልጆች ነን ። 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@sofiamohammed1803
@sofiamohammed1803 6 жыл бұрын
አፄዎቻችን የምትሳሱለትን ሀገርና ህዝብ ዛሬ ብታዩት ምንትሉ 😢😢😢😢😢😢😢
@uaruae9438
@uaruae9438 6 жыл бұрын
ጅግና ምነው ተነስተህ ይህን ሜጤ ድምጥማጣቸውን ታጠፊቸው ነበር ሁለየም በልባችን ነህ ስራህ ለልጅ ልጆችን ይነገራል የኛ ጀግና
@getanehabebaw2349
@getanehabebaw2349 5 жыл бұрын
ጀገና በዓለም ላይ ጥራ ብትሉኝ አምዬ አፄ ምኒልክ ነዉ አሉ የታላቁ አገራት አሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ን ኦ ኬነዲ
@yosephtsegaygossa131
@yosephtsegaygossa131 6 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪኩን ሕዝባቸን እንዲያውቅ ሁሌም መጣር ያሰፈልጋል የተፈበረከ ታሪክ በጥናት ሲረጋገጥ ራሳችንን ስለሚያዋርደን
@azebazeb3242
@azebazeb3242 6 жыл бұрын
ውእይ ምእናለ ሀኪሙ ያዘዘውን በትክክል ቢረጉላቸው መቼም ሴቶች እልህኞች ናቸው እነሱ ያሉት ካልሆነ ወይ ፍክች ሊሉ አፄ ሚኒሊክ የኔ ጀግና ይህው ዛሬም በክብር ስሞት ከዳር እስከዳር ይነሳል ነብስ ይማር
@kikikikiki367
@kikikikiki367 6 жыл бұрын
ክብር ለጀግናው እምዬ ሚኒሊክ
@gizachewteklemariam9216
@gizachewteklemariam9216 6 жыл бұрын
So great big respect for King of the king atse menilek ,,,, king of all black people on the world የአፍሪቃ ፀሀይ ,,, የኢትዮጲያ ንጉስ አጴ ሚኒሊክ እምዬ RIP .
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 6 жыл бұрын
I’m proud of you my father, father of Ethiopian 💚💛❤️
@nison5347
@nison5347 6 жыл бұрын
ግርማ ሞገስዎ ብቻ ይበቃል ። ፎቶዎ ብቻ ጉልበትን ለመቆም አቅም ያሳጣል ። 💚💛❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 5 жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ ታላቁ ንጉስ
@mestilove7652
@mestilove7652 3 жыл бұрын
አፄ ምሊኒክ ነፍስ ይማር
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 2 жыл бұрын
ባባዬ💔♥♥♥👑
@ሰላማዊትደበላ
@ሰላማዊትደበላ 6 жыл бұрын
ሚኒልክ ጀግናችን በደንብ ማወቅ አለቡን ስለ አገራችን ታሪክ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 6 жыл бұрын
Kal aleben
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 2 жыл бұрын
አሁን ያለንበትን ክስረት ባዩልን 😥😥
@kalkidankaltube8615
@kalkidankaltube8615 3 жыл бұрын
ምነዉ በእሮሶ ዘመን በተወለድሁ የኢትዮጵያ ዋርካ አፄ ምኒልክ እሰከ ዓለም ፍፃሜ ስሞት ሲነሳ ይኖራል እዉነተኛ ሰዉ ይዎዶታል ባንዳ ሲጠሎት ይኖራል አገር አፍራሽ ያንቱን ስም ሲነሳ ትን ይለዋል
@yesheerygoodadamasu8523
@yesheerygoodadamasu8523 6 жыл бұрын
Minlk. The 1st. Black hero in the world.
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚፈራ መሪ የኢትዮጵያ ጀግና ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚😍💛💛💛😍❤️❤️❤️
@accses1180
@accses1180 6 жыл бұрын
Azmach sileshi ye dingli maryam lij anch tshlal ethiopa tgzta tmtawkew hager bdhnet 1k alem andegna yhunet hger lmalet b mngst mfoker ysafral
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
እውነትም ጀግና ናቸው አፄ ሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
የወላጆቼ ፎቶ ፩የለኝም ለማስታወሻ የንጉሰ #ነገስት የእምዬ #ሚኒሊክና የእቴጌ #ጣይቱ ግን ከቁጥር በላይ አለኝ እምዬ ሚኒሊክን የማይወድና የሚረግም የዛ የክፉ መንፈስ ማደሪያ ነው ክብር ይገባችሁል ነገስታቶቻችን ኩራታችን ናችሁ
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 6 жыл бұрын
ምንሊክ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ነበር።ጅቡቲን በማይረባ ባቡር የለወጠ ኤርትራን ለቅኝ ገዢ የተወ ጎሳዎችን በአካባቢ እከፋፈለ ያፋጀ ከጥንት የነበረው የኢትዮጵያ ባንዴራ የገለበጠ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ የነበረው ወደ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የገለበጠው ሌላም እጅግ ብዙ አስጠሊ ገመና ያለው የአሁኑ ችግራችን ከእሱ መጥፎ የአመራር ቀውስ የተነሳ ነው።ለማረጋገጥ የፈለገ መመርመር አስቸጋሪ አይደለም
@Moonlight-zn8uv
@Moonlight-zn8uv 6 жыл бұрын
ethiopia belaym betachm wedeb alba yargat emye mnlik nachew,tadya MN ydereg !
@chuchu1732
@chuchu1732 6 жыл бұрын
king of African.
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
ያገሬ ጀግና ♥
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
YEMIGERM NEW ETEGE MENENENEM ENDIHU BE GERMEN DOKTEROC YETERETIRU NEBER AMUAMUATACEWEN!DINKI YASEBELAL HULUN LATENEW HULEM MELESE ALEW !LE TIWELEDUM ENDE ENE LEMAYAKUTEM TIRU TIREKA NEWENA!AMESEGENALEHU🙏
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 6 жыл бұрын
እውነት። በጥንት። ግዜ። ብዙ። አፄ። ነበሩ ምን ነው። አሁን። አፄ። አጣን
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
catherina Atarga b/c we are killers
@muradeshetu6721
@muradeshetu6721 5 жыл бұрын
አሁን አጤ ሳይሆን ሴጣን ነው ያለው
@አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ
@አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ 5 жыл бұрын
አሁን የክልል አፄ ነው ያለው
@awkceawkce2159
@awkceawkce2159 6 жыл бұрын
አፃዋች እዉደቹህለሁ ።።።ጡሩናቹህ
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 4 жыл бұрын
ጀግናችን ምነው ለአንዴየ ባየህነ ዛሬ ያምእየተነሳአፉን ይከፍትብናን እግዚያአብሔር ነፍስበገነት ያኑርው
@metakonjo2900
@metakonjo2900 7 жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ ሁሌም አንረሳክም የኛ ጀግና
@timararyat2597
@timararyat2597 6 жыл бұрын
meta konjo yante jigna new.ye tigray jegna aydelem.
@madeyhf8735
@madeyhf8735 6 жыл бұрын
timar aryat kimalam lemagni man terashe min jegina ale degimo tigire leba
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 6 жыл бұрын
በጣም እመየ፡ ሚኒል፡ዘላለም እንወደሀል
@ሩሁብመርሃዊ
@ሩሁብመርሃዊ 6 жыл бұрын
ሴት ስለሆነ እምዬ እማዬ በሉት ።ወንድ ቢሆነማ ለመጣ ሁሉ ጁቡቲ ለፈረንሳይ ኤርትራ ለጣልያን ሰጥቶብን የባህር በር ባላሳጣን ነበረ ።ሴት ሴትነ ይወዳሉና አንቺም እነዲሁ ነሽ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 6 жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ ጀግና እንወዶታለን ❤️❤️❤️ ምነው በኛ ዘመን በነበሩ😍😍😍💚💛❤️
@וובטיצחק-נ7כ
@וובטיצחק-נ7כ Жыл бұрын
כול כבוד
@Tube-by3nw
@Tube-by3nw 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 7 жыл бұрын
ፊደል ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ካላወቃችሁ ጠይቁ በጣም ብዙ ስህተት በፊደል አጣጣል ላይ ይታያል።በጣም ብዙ ኢትዮጲያውያን ፊደልን አጣርተው ማወቅ አልቻሉም።
@merry5936
@merry5936 6 жыл бұрын
መዝገበ ቃላት ውስጥ የሌለ ስድብ መጻፍ ብቻ ነው የሚያቁት
@merry5936
@merry5936 6 жыл бұрын
በተጨማሪ ደግሞ በወያኔ ጊዜ የተማሩ ናቸዉ።
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 7 жыл бұрын
አጤ ምንትልክ ከኛ አልፈው የጥቁር ህዝብ ሁሉ ኩራት ኖት ከአሁ መሪዎች እንደ እምዬ ምንሊክ ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረበት አንድ ሰው ቢገኝ ይህን ጊዜ የት ነበርን የተዋለድን ህዝቦች እርስ በርስ ባልተጫረስን ነበር ለነገሩ ሐይማኖት የለሽ ፓጋን መናፍቅ አይደል አሁንማ የሚመራን ያሳዝናል
@sultanalshehhi3637
@sultanalshehhi3637 6 жыл бұрын
Wey wandemay anjten arskaw btkekel
@sofiasofia9782
@sofiasofia9782 6 жыл бұрын
Yinebeb bahru kkk
@sofiasofia9782
@sofiasofia9782 6 жыл бұрын
Yinebeb bahru Vvvv
@חנהמנדר
@חנהמנדר 6 жыл бұрын
yinusha app yinu tube Yinebeb bahru
@omerahmed7851
@omerahmed7851 6 жыл бұрын
የእናቶችን ጡት የሚቁረጥ ጀግና ነበረ
@germakebretengeda8619
@germakebretengeda8619 6 жыл бұрын
Enamesegnale minllik for what u have done to ethiopia tankew tankew tankew
@MaMa-q9i2u
@MaMa-q9i2u 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
nebsacew yemar 💔😌🙏
@abenezerabenezeraman4948
@abenezerabenezeraman4948 3 жыл бұрын
አንተን የመሠለ የኢትዮጵያ ጀግና ነው ዘንድሮ በተከበረው የአድዋ በአል ላይ photoshin ያልሠቀሉት።
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 6 жыл бұрын
አፄወች ሁላቸውም አምባ ገነን ናቸዉ የነርሱ ውርስ ነው ወያኔወችም የሰሩት እነዚህ የሰላም ፅር እራስ ወዳድ ኡፍ ወያኔወችንም ፈጣሪ ያጥፋቸው
@fouzfouz5459
@fouzfouz5459 4 жыл бұрын
ጅል ዘርኛ ለምን ለንች እይጣፋሺም ዚፍቲ
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 2 жыл бұрын
🙏
@SelomonBalcha
@SelomonBalcha 6 жыл бұрын
ጠላቶቹ ሳይቀሩ ለዘላለም ንገስ ያሉት እምዬ ምኒልክን ነውኮ፡፡ ምኒልክን የማይወደው ባንዳና ከስርቻ መውጣት የማይችል ጎጠኛ ብቻ ነው፡ምክንያቱም የኢትዮጵያን ታሪክ ለዘላለም እንዳይደርሱበት አድርጎ ከፍ ስላረገ፡፡
@southsouth5965
@southsouth5965 6 жыл бұрын
miniliki xux an iji wushoch zim balachu nafxanyoch cakanyoch qadil gibu minilikoch
@undermysaviour
@undermysaviour 5 жыл бұрын
Minilik anten meseleh tut yemiqortew? Leba leba setehon awo ejehen yeqortalena deros zem lileh neber?
@senaitm.8045
@senaitm.8045 6 жыл бұрын
Proud Africa , Proud Ethiopia Men !! Long life for Ethiopia
@undermysaviour
@undermysaviour 5 жыл бұрын
አጤ ምንሊክ ከዘመናቸው የፈጠኑ ያለጊዜያቸው የተወለዱ ድንቅ ሰው። ያነበብከው ኑዛዜ አይደለም አገር አቅንተው ሲጨርሱ ህዝቡን ሰብስበው የተናገሩት ነው።
@ethiopialegeethiopia4743
@ethiopialegeethiopia4743 6 жыл бұрын
King of africa
@rasteferi4757
@rasteferi4757 6 жыл бұрын
ክብር ለሚሰጠው ክብር ስጥ አፄ ምኒሊክ ማለት ለዛሬዋ ኢትዮጲያ መሰረት ናቸው ከሀዲ አትሁኑ !!!!!
@muhidinsiraj2774
@muhidinsiraj2774 6 жыл бұрын
weregna, keyet amtitachihu new yemtanebut? Hagere bewere atigenebam...kedada!
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 7 жыл бұрын
በአሁኑ ስዓት ኢትዮጲያውያን አማርኛ ፊደላትን ለይተው የማያቁ በጣም ብዙ ኢትዮጲያውያን አሉ።እባካችሁ የፊደል አጣጣልን ለይታችሁ እወቁ።ጉዳይ የሚለውን ገዳይ ብላችሁ ተጠቅማችኃል።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 жыл бұрын
טרקן יוהנס ትክክለኛውን ፊደል ነው የተጠቀሙት :: ጉዳይ የሚለው ቃል ከየት መጣ? የተወራው ስለግድያ እኮ ነው!
@טרקןיוהנס
@טרקןיוהנס 6 жыл бұрын
T g አታምታታ የእኔ ኮሜንት ከዛሙንዳ አቁአም አያይዥ ነው።እምየ ምኒሊክ ታላቅ እና ጀግና የአፍሪካ አባት አለም ያወቃቸው አባታችን ናቸው።
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 жыл бұрын
טרקן יוהנס እኔ ምንም አላምታታሁም የኔ ወንድም:: ኮመንትዎ ስለ ተሳሳተ ፊደል ነበር :: opየዛሙንዳ አቋምን ከአማርኛ ቃላትና የፊደል አጣጣል ጋር ምን አገናኘው? ስለ ሚኒልክስ ማን አወራ? እርሶ ተሳስታችሁ ጉዳይ የሚለውን ገዳይ ብላችሁ ፅፋችሗል አሉ:: እኔ ደግሞ የለም ተሳስተው ሳይሆን ፈልገው ነው ገዳይ ያሉት አልኩ :: አለቀ!ሌላ ሰው ነበር እንዴ ኮመንቱን የፃፈሎት?
@raheldemre6243
@raheldemre6243 6 жыл бұрын
טרקן יוהנס 😂
@Emperortwedros
@Emperortwedros 6 жыл бұрын
רקן יוהנס , ለምንድነው ኣንተ በ አብራይስጥ የጻፍከው ስምህ የንተ ስህተት መጀመርያ አወቅ ።
@alihorreaburus7707
@alihorreaburus7707 2 жыл бұрын
Hakim Workineh: Inqulal , Frafire , Ataakilt ... SIKUWAAR INNA GUBBET...
@binamasresha5721
@binamasresha5721 5 жыл бұрын
ጀርመን እስካሁን ጀርም እየሆን በተለይ ለአማራ ሕዝብ ለኢትዮጵያ ለኦሮሞ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ
@getachewyared5047
@getachewyared5047 6 жыл бұрын
ሚሊኒክየ የአፍሪካ ውበት
@nomoreetihopia2245
@nomoreetihopia2245 4 жыл бұрын
እምዬ ምኒሊክ የጠላህ ይጠላ
@mdsayed76
@mdsayed76 6 жыл бұрын
የኛ ግርማመጎስ
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 6 жыл бұрын
ጀግና ነው ሚባለው ጎኑ ጎኑ ግን ገይ ነበሩ ነው ሚባል በታሪክ ሚታወቀው
@maheletgoyetom7562
@maheletgoyetom7562 6 жыл бұрын
my hero(pateriot)
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
አይ ተሳሳታችሁ ጀርመኖችን እንዲያክሙ ማደረጋችሁ ዋይ ስተት ትልቅ ጥፋት
@terefedemere6635
@terefedemere6635 6 жыл бұрын
ይህን የቀበሌ ሽንት ቤት ጭንቅላትህን አስቀይረው ስለአፄሚንልክ ታሪክ ከሚያውቁ ጠይቅ ወይም ታሪክ አንብብ ነገሩ ያንተ ችግር ብቻ አይደለም የደንቆሮ አባትህ ውጤት ነው ላንተም የተረፈህ ግማታም የታሪክ አተላ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 6 жыл бұрын
Terefe demere:- You are Stubborn:-
@husenbekele644
@husenbekele644 4 жыл бұрын
ቆሻሻ ማንበብ ስችል አይደል ታሪክ የመቀሌ ሌባ
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 5 жыл бұрын
Emya Menilk
@bettybetty6542
@bettybetty6542 4 жыл бұрын
ሚኒሊክ ሀገርሻጪ ነበሩ አለአብይ አህመድ
@girmatekle5927
@girmatekle5927 5 жыл бұрын
Sile Atse Minilik in Sile Atse Tewediros jabid kef adirgo mewuret Amaerwochin kef medireg naw bilen yemnasib kehona sile Ethiopia yalenin dekema amelekekatin yeseyal bey nagn . ye Ehiopiyawuyan bilom Ye Afirica Kuretoch Yexiquaquroch dile abisariwoch I am from Ethiopia about Ethiopia.
@alihorreaburus7707
@alihorreaburus7707 2 жыл бұрын
I am a History PsychoAnalist The Afar Think-Tank Ali Ahmed Igahleh Aburus Ali-Horre Eli-Ubbar of ARRATA ( DANAKILS- TAL-ATTAL )
@abezuyoutube2585
@abezuyoutube2585 2 жыл бұрын
😪😪😪
@hayttube5476
@hayttube5476 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 6 жыл бұрын
አጤ ምኒልክ ጀግና ነበሩው ።ከኛ አልፎ ለጥቁር ህዝቦች በሙሉ ኮራት ነብሩው ምናለ ሺ አመት ኑርው ኢትዮጵያ ህዝቦች በገዙውን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Jegininetu minu lay New yeadewan tor yezemetut ye oromo ye tigray ye welayta arbengoch nachew esu miskinun hizb tut bilit kemekuret zare Amara editela kemadireg veker min tekem
@zewdugebre-hiwet2318
@zewdugebre-hiwet2318 6 жыл бұрын
ብልህ መሪ ነበሩ።
@keawork5954
@keawork5954 6 жыл бұрын
It is not Time for us to Talk about it, we 've a very Importanz topic ... EMYE MLINIK Rest in Peace!!!
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
Yes he died but not history of him
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Ras gobenan afelaligo endi sil teyekew tor silalek Ethiopia enimesiriti alew kezan 1eji ante 2eji ene enigezaleni alew esum minilik semito berasu wegenoch lay Tori kefete abichu selale eyale dar Ethiopia dires torachewin Marko ametachew yihenin yesemawu minilik ejig gobenan adenekew yetewawalutinim le etege sinegirat endet oromon besiltan tishomalek bila ende zemed degisew gurosheba jegina meta bilew bemerzi gedelut minilikm yalefabet tor yerasu adirigo ye oromo lijoch endebariya bichikane gezachew enderase akumo yashawun yikortal yashawun yigelal lelawun nibiret meret yinetikal edime lesu oromona Amaran eskahun akarnuwal
@tewodrostakele8116
@tewodrostakele8116 Жыл бұрын
መጀመሪያ አወቅና ልቅ
@jkssjdnx4423
@jkssjdnx4423 6 жыл бұрын
ነፈሰ ይማር
@MeskeremAbebe-r3q
@MeskeremAbebe-r3q 4 ай бұрын
ቀዳማዊ ዳጐቴ. ዘኢቶጲያ ንጉሠ ኪሦ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 жыл бұрын
hulum wed wegenih sibal aknbalo wede berti rote endet asmiro endakerebew sle chifchefaw yneger engi lemin ydbkal
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 жыл бұрын
Warqi Ena ye warqe lej oromon yal kebere neja I wexam yam ye hun yaa ye Sawa oromon abaro baldiras sil berasu tetekele Gen yemin jar sew new 🤩🙏 nebsacew yemar 💔 😌
@accses1180
@accses1180 6 жыл бұрын
axiy seytan ante ylmote man limot dedebe denkoro
@undermysaviour
@undermysaviour 5 жыл бұрын
Abet? Tewodrosen besemuni yeshetew Minilik,meseleh ergemanoch
@HananHanan-pp5kn
@HananHanan-pp5kn 6 жыл бұрын
እምዬ ምኒልክ የኛ ጀግና
@aselefechbalcha6277
@aselefechbalcha6277 6 жыл бұрын
ምን አለ ደግሞ ደጋግሞ ቢፈጠር እንደዚ አይነት ሰው (I like minilik wife &husband)አርቆ አሳቢ።
@zedoyeraya2533
@zedoyeraya2533 5 жыл бұрын
ስለዚህ የገደለቻቸው የገዛ ልጃቸው ጣይቱ ናታ
@getawbelku262
@getawbelku262 5 жыл бұрын
Zedoye Raya weshet
@حديت.بنت.بلايحبشي
@حديت.بنت.بلايحبشي 5 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ቀን ወጥቶላት አያውቅም አፄወች ከውጭ ወራሪ ሀገርን የጠበቁ ጀግኖች የሀገሪቱን ህዝብ በጃቸው የፈጁ አባገነኖች ናቸው ለሀገሪቱ ህዝብ ከሰይጣን ያልተሻሉ ደም ጠጭ በተለይ ከሚሊወን በላይ ሁሉም በዘመናቸው ሙስሊምን የፈጁ ናቸው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Bidir bemidir le oromo lij gobena lesiltan shikucha silu etege tayitu merzi asetita asgedelechew silezi bidir bemidir New
@undermysaviour
@undermysaviour 5 жыл бұрын
Yiqirta Etege Tayitu eko negest neberech Gobana Dache degmo ye Menilik abat ekuya neberu beselam new tamew yemotut.Eza akababi yalu Oromowoch ke Minilik gar agachetewachew neber yebalal enji manem almerezachewem.
@cherkoseman1954
@cherkoseman1954 5 жыл бұрын
አይ መሃይምነት!!!! አሁንም የዚህ አይነት መሃይም ሴት አሉ። ህክምና ሲሉታ ጠበል ጠንቆይ የምትል። kkkkkkk ለደን የምትኖር ኢትዮጵያዊ ሴት አለች ይች መሃይም ጠበል እየለች ንጽህናው የጎደለውን ዉሃ ጠጥት ሲስቀዝንት ተፈወስክ ወይ ዳንኩኝ ትላለች። የቀሸሸ ውሃ ፈውስ የሆነው በየት አገር ነው????
@sebasteyanosenqusilasse771
@sebasteyanosenqusilasse771 6 жыл бұрын
ምኒሊክ የኔ፣ አንተን ባየሁ አይኔ ባንዳ ለምኔ፣ ትግራዊ ለምኔ፣ ህወሃት ለምኔ፣ሻቢአ ለምኔ፣ብአዴን ለምኔ፣ ኢህአዴግ ለምኔ፣
@እየሱስክርስቶስየአላህባሪ
@እየሱስክርስቶስየአላህባሪ 5 жыл бұрын
የሙስሊሞች ጠላት ነበሩ አፈር ይብሉ እጠላቸዋለሁ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 5 жыл бұрын
Eselam wusha selhone nwe yebelabet laye yasetwukal
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 5 жыл бұрын
Eselam wusha selhone nwe yebelabet yebelabet laye yasetwukal
@እየሱስክርስቶስየአላህባሪ
@እየሱስክርስቶስየአላህባሪ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በአናትሽ ተተከይ ከነሱ ጋር ወደ ጀሀነም
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ
@ፍቅርየወሎልጅፍቅርየ-ጘ9በ 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና ባይኖሩ ኑሮ የዛሬን ኢትዮጵያ እምትደላለቂባትን አታገኝም ነበር ዘረኛ
@vivawit4382
@vivawit4382 4 жыл бұрын
@@user-eq8ro7kz7 ዝቃጭ የመዳም አር እናትሽ ትበዳ አቦ
@yemajeadil1930
@yemajeadil1930 6 жыл бұрын
this makes absolutely sure that miniknik is first Germanic fascist
@timorus1787
@timorus1787 6 жыл бұрын
Np
@yonasweldeab6452
@yonasweldeab6452 4 жыл бұрын
አረ ሚለሊክ ሰንቱ መተማ አና ኤርትራ ዉስጥ ሲዋጋ የትነበርክ አንተ ያስገባሆው ጠላት አሁን አክሱም ለመግባት ተንሽ ቀርተዋል።
@tewodrosmesfin3211
@tewodrosmesfin3211 6 жыл бұрын
ሚኒሊክ ጀግና አይደለም ጀግና የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው የሽዋ ሕዝብ በጎንደር ሕዝብ ላይ የፈፀሙት በደል ተነግሮ አያልቅም ዛሬ ለሚታየው የጎንደር ሕዝብ ፣የጎጃም ሕዝብ ውድቀት የሽዋ ሕዝብ ዋና ተጠያቂ ናቸው
@helenmulugeta6799
@helenmulugeta6799 6 жыл бұрын
Tewodros Mesfin lemehonu yehe en sem keyet abateh agegnteh nw yeteterahebet yesew lej yesew zer meteriya. Endante aynet ensesa aytetrabtem lelaw sele emeyo minilk endante aynet Doma aymelsem
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
Did Oromo people knows
@susususu7200
@susususu7200 6 жыл бұрын
ይህ ሰይጣን ስቱን ሙስሊም ጨረሰ።አማማቱም ያላማረው የንፁህ እባነው።
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 3 жыл бұрын
አፄ ዩሀኒስ ነዉ ሙስሊሞችን የጨፈጨፈዉ ሚኒሊክ አይደለም አብዛሀኞቹ ነገስታት ወሎ ክፋለ ሀገሪን አይወዱትም ነበሪ ሙስሊም ስላለበት እስኪል እስካሁን ዲረስ የዱሮዉን እየደገሙት ነዉ
@yesheerygoodadamasu8523
@yesheerygoodadamasu8523 6 жыл бұрын
The Engel of minilk here it comes who makes you cry with maphia government of weyane
@minassieshibru266
@minassieshibru266 6 жыл бұрын
Menlke komatha fet.
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
So do you
@stacyeversley332
@stacyeversley332 9 ай бұрын
Also Javelin 😂Haha
@ዓለምበር
@ዓለምበር 6 жыл бұрын
አዋን መልክት አለው
@selamtube1623
@selamtube1623 4 жыл бұрын
lenmot nw yetfter nw
@accses1180
@accses1180 6 жыл бұрын
mlelike .mngstu haylmary . enze sewuch l ethiopa mn adrgulat yale dhnet ena fukora lolo
@BaharAbdu-v4i
@BaharAbdu-v4i 6 күн бұрын
Dweld..etb
@Aነኝወሎየዋ-c3f
@Aነኝወሎየዋ-c3f 4 жыл бұрын
ምን አለ ዘራቸውንም በወስዱልን የነሱ ዘር ነው አሁን ነገር ያመጣው የሚሊልክ ዘር እያሉ ስሙን ቀይሩት ወይም እጅ ጠላት እቡር ስሊ ገበሬ አለቀብን እናሱ በሰሩት ታሪክ አሁን ህዝብ ለህዝብ እያጫረሰ ያለው አዱ ጡት ቆረጠ ይላል ምንም የማያቁት ገበሬ የማልቀው
@kifleawedew1917
@kifleawedew1917 6 жыл бұрын
Mirt Jegna Negus.
@fyoreintgry7725
@fyoreintgry7725 5 жыл бұрын
Kkkkkk ውሽትም
@asterisayas8522
@asterisayas8522 5 жыл бұрын
Fyori tgry Why ውሸታም የምታውቂው ካለ pls ንገሪን ክክ
ስለ አፄ ምኒልክ አዝማሪዎች ምን አሉ?
21:28
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 7 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 135 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН