Ethiopia: ስሜቱን የነካው የውነት ይሰለቻል የበላይ ግጥም! (bekele weya) በርኖስ ጥበብ

  Рет қаралды 18,814

vellum Media ቬለም ሚዲያ

vellum Media ቬለም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 12
@gezegeta923
@gezegeta923 7 ай бұрын
We pray for you BELAY! GOD BE WITH YOU!
@Biniyamtedii
@Biniyamtedii Ай бұрын
Wow❤❤❤
@TutuLove-j7i
@TutuLove-j7i Ай бұрын
❤❤❤
@tigabudejene
@tigabudejene 4 ай бұрын
Waw
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 3 ай бұрын
ለህሊናዬ ………… ተደራደርን እኮ ፤ በስልጣን ተታለን እስከ ጥግ ቆመርን ፣ ስንወሰልት ከርመን፣ በቁም ስንካካድ ምንም አላፈርን። የአያት ቅድመ አያት ወግ፣ እያደር ሆኖብን የማይውርሱት ትለት፣ በጥቅም ወለድ ቂም፣ ዘር ለማጥፋት መዝመት ሆኗል የእኛ እውነት። ሆድ ይፍጀው አንቺዬ፣ የትኛውን ትቼ ፣ የትኛውን ላውጋሽ ? ምን ላርግ እሰጋለሁ፤ነውር ስዘረዝር፣ ላሳምር ስመክር ፣ፍቅር እንዳላበላሽ። አንቺስ ልክ ነበርሽ፤ ትውልድ ለማጀገን አጣፍጠሽ ስትገጥሚ፣ ግና ምን ያደርጋል፣ ተውጠሽ ነበረ ለመሪው ባደረ አጨብጫቢ ሰሚ። በማጀት ስር ወንጌል፣ የሚባንን አጥተን፣ጒህ እንደቀደደ ነቅቶ የሚቆም ሰው። ዛሬም ወግሞብን፣ እያንቀላፋን ነው ከበፊት በባሰው። ሰው መሆን ተስኖን በዘር ቀመር ገዝፈን፣ በቢራ አምሮት ላይ ለስላሳ ቸልሰን ዛሬም በአዲስ መልኩ እየሰከርን አለን በእድል ልናላግጥ እድል አኮስሰን ። ወይ አለመታደል ?! ሰርክ አያያዛችን ቢሆን የማያምር የታገድን ይመስላል፤ በአንድነት ልህቀት ድልን እንዳንዘምር። በዘርፈብዙሃን
@AwekeBredede
@AwekeBredede Ай бұрын
Comate setstu bayase kebr yenonachehu @ tenshe athun
@omj326
@omj326 8 ай бұрын
መንግስት አለመታደሉ ነው እንጂ አንተን የመሰለ ሀገር ወዳድ በደንብ ተንከባክቦና ወዶ አጠገቡ ማኖር ነበረበት ግን ........ሀገር ማለት ሳይሆን በዘር ውጥረት ውስጥ የሚዋኝ ሆነ። በላይ በቀለ ወያ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ !
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 8 ай бұрын
መንግስት smart people ይፈራል
@AntenehHailu-s2t
@AntenehHailu-s2t 3 ай бұрын
ስዳ ስድ ገጣሚ ቻይ መሳይ አሻሚ
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 3 ай бұрын
silieq ayamr
@bekriabdulmejid1979
@bekriabdulmejid1979 3 ай бұрын
ጥበብ ብለህ መለፋድድ ጀመርክ። "ይሰለቻል" ትላለህ።ዕወነትክን ነዉ አንተ ራስህ ትሰለቻለህ። ግጥም ብለህ በአንድ ብሔረ ሰብ ላይ ያነጣጠረ የጥላቻ ጦር በነጋ በጠባ መወርወር የትም አያደርስም። ብዙ ግጥሞችህን የማዳመጥ ዕድል አግኝቻለሁ። የግጥሞችህ እምቅ መልዕክቶችበሙሉ የሚያነጣጥሩት በዘረኝነት እሳቤ ላይ ነው። የአገሪቱን መሪ መተቸት አንድ ጉዳይ ነው። መላውን የኦሮሞ ሕዝብ ማጥላላትና ማንቋሸሽ ግን ግብዝነት ነው። አብዛኞቹ ግጥሞችህ የትምክህትና የማን አህሎኝነት አባዜ የተጠናወቱ ናቸው። አንተ ለዕወነተኛ ዲሞክራሲ እና አንድነት የምትሟገት ከሆነ አንድን ብሔረሰብ ሰማይ ጥግ አድርሰህ ሌላዉን ዝቅ ማድረግ የለብህም። ጥፋት ፈጻሚዎቹ ከአንድ ብሔረሰብ ብቻ እንደሚወጡ አድርገህ ማሰብህ የሕሊናህን ሽንቁርነት ያሳያል። ራስህን የኢትዮጵያ ጠበቃ አድርገህ አጓጉል አትጃጃል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የሁላችንም የመላው ብሔር ብሔረ-ሰብ አገር ናት እንጂ በጥበብ ስም መርዝ የሚረጩ አምታቾችና የቀበሮ ባሕታዉያን አይደለችም። ከዚህ በፊት ባቀረብከዉ ግጥምህ ዉስጥ ሻሸመኔ ከተማ ተሰቅሎ ስለ ሞተው ሰው በውስጠ-ወይራ ንግግርህ ጠቅሰሃል። መጥቀስህጥሩ ነው። በእኔም ዕምነት ሰው መሰቀል የለበትም። አንተ ለድርጊቱ ቄሮዎችን ተጠያቂ ማድረግህ ትክክል ነው። ፋኖዎች በእሳት ስላቃጠሉት የትግራይ ተወላጅስ ለምን አልተናገርክም። አየህ በዘረኝነት የዞረዉ ሕሊና እይታው እንዲህ ነዉ።
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Gene Magna Tube is live
3:40:14
Gene Magna ተቀበል
Рет қаралды 4,5 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН