ግጥም በጠ/ሚ አብይ አህመድ - በላይ በቀለ ወያ | Funny Poem | Belay Bekele Weya | Ethiopia

  Рет қаралды 205,047

Pulse Ethiopia

Pulse Ethiopia

4 жыл бұрын

Пікірлер: 99
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
Belay Bekele is a hero! He speaks truth and paid the sacrifice!
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ በእውቀት ያሳድግህ።ጥሩ ኢትዮጵያዊ ።
@Ritam432
@Ritam432 4 жыл бұрын
በላዬ እኔን ይብረደኝ።አድናቂህ አክባሪህ ነኝ። ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ሰው❤
@henokhaile3080
@henokhaile3080 3 жыл бұрын
ethiopian cover music
@user-nz4oo1wr7z
@user-nz4oo1wr7z 4 жыл бұрын
ይሄ ነውደ በላይ በቀለ በአካል አላቀውም ነበር ግን ግጥሙን በጣም እወድለታለሁ ጎበዝ ነህ ቀጥልበት
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@user-fx3hc6dd3p
@user-fx3hc6dd3p 4 жыл бұрын
በላያ ምርጥ ሰው።ስወድክ
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 4 жыл бұрын
"ያወደሱ ድመት ነብር ነኝ እያለ" ምርጥ አባባል
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
👌💪🙏
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 жыл бұрын
Gobez mar neh yanten aynet sew yibeza♥️🇪🇹👍👍👍🙏😭
@twinkeltwinkel9224
@twinkeltwinkel9224 2 жыл бұрын
....በብሔሮች ግጭት ክብሯን ባጣች ሀገር...😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
ፍቅሬ ናፍቆቴ: በላይዬ የኔ ልዩ ።
@user-hg8je4vk9m
@user-hg8je4vk9m 3 жыл бұрын
ድንጋዮች በድንጋይ ሰው ሲገሉ👌
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 4 жыл бұрын
ዋው በላይ ነህ ጎበዝ 👍
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Bekele Weya, mirt geta I! Burlington! 💚💛❤️👌👍🙏
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 жыл бұрын
ሠላም በሰላም ባስ ይመጣል ጠብቁ፤ የብሄር ጸብ.. እውነትን መናገር እንዴት ደስ ይላል፡፡
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 2 жыл бұрын
Tigist, that is an excellent poem!
@seadakebede6195
@seadakebede6195 2 жыл бұрын
በላየ ስወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ጀግናችን
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 2 жыл бұрын
You are gifted bro
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 4 жыл бұрын
ሰላም በሰላም ባስ ይመጣል ጠብቁ😂😂😂😂
@user-nw4pc3ql6k
@user-nw4pc3ql6k 2 жыл бұрын
በርታ ሠላም ለእምየ ሀገሬ ፍቅር ለወገኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@alemneshfekadu7148
@alemneshfekadu7148 4 жыл бұрын
ስወድእ ተባረክ
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 2 жыл бұрын
አግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ለእውነት የቆመ ሰው።በብሄሮች ምክንያት የተሸበረች አገር ኖሬ የብሄር ቀን ላክብር?
@luly5175
@luly5175 2 жыл бұрын
I love this guy he is smart.
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ምርጤ በዝህም መጣህ ሥወድህ
@user-rz9vr4oo2s
@user-rz9vr4oo2s 4 жыл бұрын
ልዩ ነህ በርታ
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 жыл бұрын
ድንጋዮች በድንጋይ ሰዉ እየገደሉ
@lulaahmed5891
@lulaahmed5891 Жыл бұрын
ለዚህ ልጅ ያለኝ ፍቅር 😇
@yttyhg9284
@yttyhg9284 2 жыл бұрын
በርታ የኔ ጀግና
@user-oe4op8rx4l
@user-oe4op8rx4l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ክብሯን ባጣች ሀገር 😭😭😭
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን
@Amhara85
@Amhara85 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን አዳዲስ ቪዴኦ ስትለቅ እንከታተልሃለን!
@kalfikr5522
@kalfikr5522 2 жыл бұрын
beyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 2 жыл бұрын
God job 🙏 sister
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ቅኔው ምርጥልጅ
@ermiasyosef2521
@ermiasyosef2521 4 жыл бұрын
ምርጥ ገጣሚ
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@ethioliterature509
@ethioliterature509 4 жыл бұрын
Nice one
@rahwaalemu6954
@rahwaalemu6954 3 жыл бұрын
Tileyaleh
@mela1567
@mela1567 2 жыл бұрын
የብሔረጠብ ቀን!
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
ውድ አብያችን ይገባዋል
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወደው አንዛመድ አህቱ
@dandanieldannycus3463
@dandanieldannycus3463 2 жыл бұрын
😮Wow
@getamesayhabtamu4299
@getamesayhabtamu4299 2 жыл бұрын
ይመችህ በላያ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 4 жыл бұрын
Beautiful, you seem to me that you love to love. I don't blame you. You deserve love. I hope you will find someone who loves you back.
@anwarrrmuhamed8047
@anwarrrmuhamed8047 Жыл бұрын
በርቱልን
@yhfbju3550
@yhfbju3550 2 жыл бұрын
አረ እንደይበላህ አብይ አህመድ ወንድሜ
@hiwettadesse4910
@hiwettadesse4910 4 жыл бұрын
ምርጥ
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
በላይ ምርጥ ሰው በርታ
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@asnihailu1904
@asnihailu1904 3 жыл бұрын
በናትህ ግጥም እወዳለሁ ደሞም እሞክራለሁ የት ነው የማገኝህ😭😭
@birhanutaye8082
@birhanutaye8082 2 жыл бұрын
Best
@mescoffee8888
@mescoffee8888 2 жыл бұрын
በርታ
@user-df1mc1jf8b
@user-df1mc1jf8b 2 жыл бұрын
በለዬ ምርጥሰው
@Amonmideaአሞንሚዲያ
@Amonmideaአሞንሚዲያ 3 жыл бұрын
Wawe
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 4 жыл бұрын
😍😍👏🏼👏🏼👏🏼👌👌😀😭😭
@gebeyamenegsite3636
@gebeyamenegsite3636 4 жыл бұрын
በጣምጥሩነዉ
@ethiolove5692
@ethiolove5692 3 жыл бұрын
አንተም ችለህ ስለመጣክ እናመሠግናለን 😂😂
@mohammadhanantube6631
@mohammadhanantube6631 2 жыл бұрын
Good
@birtukangirma8545
@birtukangirma8545 4 жыл бұрын
ደግአርገህ አስቀህኛል በፌስቡክ ሳነበዉ ደስየሚልግጥም ነዉ ግን በመድረክላይ አሪፍ ቀልደኛነህ ግጥሙንትተህ ወደኮሚድ ብገባ ያበላሀል ግጥሙን ለገጣሚወች ተዉላቸዉ አርት ጠራችኝ እያላችሁ እየገባችሁ አቀልዱ ሆ
@mela1567
@mela1567 2 жыл бұрын
በብሔሮች ግጭት ክብሯን ባጣች አገር ላክብር የብሔር ቀን?
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 4 жыл бұрын
ብሄር ብሄረ ጸብ ቀን ቀን kkkk.....
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@yitbietube8293
@yitbietube8293 2 жыл бұрын
Belay😁
@sebleyilma9172
@sebleyilma9172 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹❤❤😍😍❤❤😘😘😘እድግ በል በክብር በፀጋ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
ወወወወወወወይ ድስለል በእዉት ኒረልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
በላይበስትመከራአስፈትተንደሙእደያሲሪሂ ጢበበኛወድማችን
@sistefera6987
@sistefera6987 2 жыл бұрын
ወጣቱ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እናትህ የሁላችን እናት አባትህ የሁላቻን አባት ያለቀሱት ለበላይ ልጃቸው ብቻ አይደለም ልጆቻቸው በግፍ ተረሽነው እንዳያለቅሱ ለተከለከሉት በሰደፍ ለተከፈተሩት ወላጆች ጭምር ነዉ መንግስቱ አስሮ ይበላል ፍርዱ በርሱ የዶዶመ ነገሩ ግን በጀምላ ገድሎ በጀምላ ልክ እንደ አብይ ቤንሻንጉል ቀጭን ትዛዝ ከ207 በላይ ከነብሰገዳዮች መክሮ ዘክሮ ገና ቤተመንግሥት እግሩ ሳይደርስ በዶዘሩ እየተገፉ በአንድ ጉድጎድ ተቀበሩ መከራ የፀናባቸው አማሮች በላይ እኔን የሚያናደኝ አብይ የኢቷዮጵያን ምድር የደም መሬት ማድረጉ አይደለም የኦውቀቷ ጮራን የጥበብ መፍለቂያ ስነጥበብንም እግር ተወርች መጠፈሩ ነው በላይ እውነቱ ከተነገረ የሎሬት ፀጎየ ገመድኑ አሸሪዉ ቄርሱ እኑዲይጠፋ የስጦታ ልጅ ነህ ጨለማውን ብርሃን የማድረግ ችሎታ አለህ ከክፉ መቅሰፍት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንና ሸበላወችን
@user-nb7yp4tj2y
@user-nb7yp4tj2y 4 жыл бұрын
እኔ ይሄ ልጅ ቀስስስ ብሎ የሚናገረዉ ነገር ያደክመኛል
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
ኖሮ ውድ ሲሆን ሰው እየረከሰ 😭
@ad_man8712
@ad_man8712 2 жыл бұрын
አንተ ትለያህ👏👏👏
@madigetachew194
@madigetachew194 4 жыл бұрын
Gexemu arif naw gene lijeu baxame fazaza eda Naka Bale ijey
@mitu2969
@mitu2969 Жыл бұрын
Min hono new zegemtenga neger new
@mahadareshume506
@mahadareshume506 4 жыл бұрын
meni yakutekuteshale ayamerebeshem
@madigetachew194
@madigetachew194 4 жыл бұрын
Awo batikikil eda dase yametedanese yemaselal
@frehiwotbekele1960
@frehiwotbekele1960 4 жыл бұрын
በላይ በቀለ በጦጽያ በጃዝ ግጥም ላይ ጠፍተሃል ወይስ እኔ ነኝ ያላየውህ
@kasma8434
@kasma8434 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a4GYXmN_jNCIp6M
@getasewtesfaw3113
@getasewtesfaw3113 3 жыл бұрын
ቅኔ የማይዘርፉ ባንክን የሚዘርፉ እንዳይሰሙህ።
@user-ld1iu8xb8t
@user-ld1iu8xb8t 4 жыл бұрын
ሊንኩን በመጫን አዲሱን የበላይ በቀለ ወያ ግጥም ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/l5-adpRsgdZ9a68
@fasikatilahun6414
@fasikatilahun6414 3 жыл бұрын
ኧረ ወንድሜ በጣም ሞርጥ የአቀራረብ ስታይል ነው።እይታውም ገራሚ
@alelgnalex3136
@alelgnalex3136 2 жыл бұрын
ትለያለህ
@getachewzewdu9221
@getachewzewdu9221 2 жыл бұрын
ሰሞኑን በፌሰቡክ በጣም ሰምህን የምታብጠለጥልህ ሴት አለች ብሬን ዘረፈኝ እያለች የመልሰ ምት የለህም?
@-sostmedia5396
@-sostmedia5396 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወንድማችን በላያ kzbin.info/www/bejne/h3-rmGifnqmVh6c
@bereketsiyum4184
@bereketsiyum4184 4 жыл бұрын
እየቀለዳችሁ ድራሻችሁ ልትጠፉ ነው በመጣው ስትቀልዱ
@demeketasew7493
@demeketasew7493 2 жыл бұрын
Gitm lagm KKK ksegeaw ahya amad alqueda facist Araj olf opdo oromuma KKK gitm argo band snipper tit ginbarun
@onelove7063
@onelove7063 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ppW4gIaIlr5ljtk ጂጂ ኪያ ላይ ተለገጠባት
@farrobekele2991
@farrobekele2991 Жыл бұрын
ሲያዩት ጅላጅል ነው፤ ግጥሞቹ ግን ምጡቅ ናቸው
@Syntifik100
@Syntifik100 2 жыл бұрын
ሌባ ወመኔ
@ameadera3879
@ameadera3879 Жыл бұрын
በላየ ስወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ጀግናችን
የጠገበው ጅብ ሲሄድ የራበው እየመጣ...
9:25
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
የሐረር ሰው - በገጣሚ ዘውድ አክሊል | Zewd Aklil | Maedot Entertainment 2016
16:08
Maedot Entertainment / ማዕዶት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 11 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 21 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН