Ethiopia | አስፈሪው የውጭ ምንዛሬ ጣጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 34,040

salon tube

salon tube

Күн бұрын

Ethiopia | አስፈሪው የውጭ ምንዛሬ ጣጣ በአቡ ጁናዳ
ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
ኤርሚያስ አመርጋና መንግስት /
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 86
@FIRAOL612.abc12-_
@FIRAOL612.abc12-_ Ай бұрын
መለስን ለመተቸት ሞራሉ የላችሁም።
@ZOZIzozi-x6u
@ZOZIzozi-x6u Ай бұрын
ለህዝቡ እናስብለታለን እኛ እናውቅለታለን የሚሉት ተቀዋሚ ብሄርተኞች በዚህ አገብጋቢ ሰአት የት ሄዱ?አረ የት ደረሱ!!
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው ? የኢትዮጵያ ጠላት ፖለቲኞች ናቸው እነዚህን ደማቸዉን ማፍሰስ ያስፈልጋል
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
ለን ብለዋል ሀገር እየሾቀች
@ZOZIzozi-x6u
@ZOZIzozi-x6u Ай бұрын
የኛ ሀገር ሰዎች:ፖለቲከኞች ሳይሆኑ ብሄር ተኞች ናቸው!ምክንያቱም ሀገር ሰላም ስትሆን ሰውን በዘር ያባሉታል የኑሮ ውድነት ጥርስ አውጥቶ ህዝቡን መብላት ሲጀምር ደግሞ እነሱ የሉም ከሀገር ወተዋል::
@abrhaleygetahun3926
@abrhaleygetahun3926 Ай бұрын
ምንድ ነው ምታወራው ደደብ. ሒሳብን በመስኮት ነው የተማርከው. በ መለስ ዜናዊ ስልጣን ዘመን 1$ = 10 birr ነበረ እሺ::
@First-Post5
@First-Post5 Ай бұрын
ይገርማል እነዚ ምላሳቸዉ መለስ ነዉ በቃ😂
@HabtewoldGetachew
@HabtewoldGetachew Ай бұрын
የበላህው ይመለስ አልልህም ምክንያቱም ካንተ የተሻለ አመዛዝናለው
@Aman-gt4vt
@Aman-gt4vt Ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ ተባረኩ በርቱ
@samibeyene5838
@samibeyene5838 Ай бұрын
አሳፋሪ ጋዜጠኛ 😏
@samibelay-tl1gp
@samibelay-tl1gp Ай бұрын
ሰላም በለው እንኳን ደስ አለህ የኢትዮ ህዝብ
@Nazrawi11
@Nazrawi11 Ай бұрын
ሳሎኖች የብልፅግና የበላይ ጠባቂ ካልሆንን አላቹ ምነው
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
የቆማጣን ፊውዳል ቆሞቀሮችን መከተል ውድቀት ነው
@yoseftekeste1716
@yoseftekeste1716 Ай бұрын
Meles is a brave and visionery leader
@alaedna6718
@alaedna6718 Ай бұрын
What are u smoking 🚬?
@22johnny
@22johnny Ай бұрын
@@alaedna6718 ደነዠ። የእናንተ የትግራይ ጥላቻ አብይ ላይ ጣላችሁ። የመለስ ስም ሲነሳ የአብይን እብደት ረስታችሁ በህይወት የሌለዉን መለስን ለመንቀፍ ደፈርክ። እናትህን ልብዳት የሸርሙጣ የጠንቋይ ልጅ
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
ምርጥ ትረካ በርታ።
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu Ай бұрын
አረ መለስ በስንት ጣዕሙ!! ይህ ሰዉ እኮ ተላላኪ ቅጥረኛ ባንዳ ነዉ!! ገበያ ይወስን እና ቁርጥ ያለ ዋጋ መስጠት ይለያያል....ዝም ብለህ አትቀባጥር!!
@mikikebede4457
@mikikebede4457 Ай бұрын
ዬሄም ቻናል እንዲ ሆነ በቃ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n Ай бұрын
አብዱ ያምብብልን
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Ай бұрын
ወንድም ቢያንስ ከብልጽግና በፊት የነበሩት እኮ ቤተመንግስት ለመገንባት 16 ቢልየን ዳላር አላባከኑም።የህጻኑ ንጉስ ቅንጦት ቅጥ አጣ!የሽመልስ አብዲሳ ቤተመንግስት ደግሞ 57 ቢልየን ብር የሚጠይቅ ነው አሉ!
@melakutizazu7532
@melakutizazu7532 16 күн бұрын
በዓለም ሙሉ የኑሮ ውድነት ታሪካዊ እመርታ ያላደረገበት አንዳች አህጉር ሆነ ሐገር ካለ አልሰማሁም።
@habtemariamyonas
@habtemariamyonas Ай бұрын
African leaders never learn mistakes from previous government..
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
ረዠም እድሜ ለዚህ ቤት የእዉነት❤😂😂 ሳሎን የምኮራበት ሚዲያ
@ma9546
@ma9546 Ай бұрын
thanks for sharing salon ❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube Ай бұрын
My pleasure 😊
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs Ай бұрын
አብዘሀኛው ህብረተረብ አልገባውም ነገ ነገወድያ በደብ ኑሮ እሳት ሲሆንበት ይገበዋል ከባድ ችግር እየመጣብን ነው
@me_212
@me_212 Ай бұрын
የ አብዛኛው ማህበረሰብ ሰጋት ልክ እንደ አንተ አይነት ነዉ... ግን የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብሎ የሚያስብ የለም.
@genettekle4477
@genettekle4477 Ай бұрын
እሱ ምን ገንዘብ ብቻ አጠቃላይ ሀገሪቱን ገድሎ ዶላሩን በሙሉ ከነዘሩ ሰብስቦ መከራውን ለኛ ትተው ሄዱ መለስ ከነዘሩ የኢትዮጵያ ሸክም ነው
@SoloAbe
@SoloAbe Ай бұрын
Very informative thank you!
@SalonTube
@SalonTube Ай бұрын
Very welcome!
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl Ай бұрын
ሳሎን ቲዩቦች ትንሽ ኣልተቻኮ ላችሁም ወይ ???
@yoseph4816
@yoseph4816 Ай бұрын
ወንድሜ ታገስ ይህ ለሀገራችን የሚጠቅም እርምጃ ነው አዎ ልክ ነህ ለሌቦች አስጨናቂ ነው
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
አጭበርባሪ ካድሬ ይህ የናንተ ምኞት ነው ህዝብ ገና በሳምንቱ ኑሮው ሲኦል ሆነበት አንተ ምን አለብህ ሚጠበቅ ነው ብለህ አብዛኛውም የድሆች ሃገር እያነደዳችሁ ነው 😢
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
በዚህ አሰራር የተጠቀመ የተለወጠ ሀገር ካለ 1 እንኳን ጥቀስ እባክህ??
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እስከመቼ የፖለቲከኞች መጫወቻ ትሆናለህ ??በዘር በሀይማኖት እየተቦደንክ ስትጨፋጨፍ ስትባላ ትኖራለህ ??አረ ንቃ ህዝብ ሆይ እባካችሁን እያየናቸዉ ሀገር አልባ እያደረጉን ነው ..ተዉ ተነሱ እንነሳ የአንባገነኖች የዘረኞች መጫወቻ አንሁን ለልጆቻችን እንፋለም እንታገል ለአንድነታችን ለሀገራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 የኬኒያ,የናይጀሪያ,የባንግላድሽ, እጣ ለሀገራችን ይግጠማት ለለዉጥ ለአንድነት እህህ እስከመቼ እህህ ሰወች ችግር መከራ መገዳደል መፈናቀል ካላስተማረን ከምን ልንማር ነው ቢያንስ እንኮን ከጥሩ ነገራችን መማር ቢያቅተን ከመጥፎ ነገራችን ከችግራች ከመከራችን ከዛሬ ካለንበት ሁኔታ እንማር.... እባካቹሁን እንተባበር እንታረቅ!!!!!!!!
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 25 күн бұрын
ጡጦ ባልጣለ ህፃን መመራት ውጤቱ መቆሚያ የለውም::
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Ай бұрын
ዶ/ር አብይን ለሊት ከቀን የሚተቹ ሰዎችይገርመኛል??ሁሉመ ሀገር ችግረ ተጋፍጦ ነው ወደ ማማ የሚወጣው ሰው አጠርያለ ጊዜ በመቸገር ለትውለዱ የተሻለ ሀገር ማስረከብ አይፈልግም
@Ethio_1997
@Ethio_1997 Ай бұрын
Ye Abiy dayperoch denakurt
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን አሰብ😢😢😢
@MikeMtbl
@MikeMtbl Ай бұрын
የባንዳ ሚድያ:: ሆዳም‼️
@GariErgonomic
@GariErgonomic Ай бұрын
Your thoughts and attitude are consistently negative. Instead of just criticizing, please suggest solutions. Every time we talk, focus on constructive criticism rather than solely on negative aspects!
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 Ай бұрын
ሳሎን ቲዩብ ሁሌ ነበር የማዳምጣቹ ለካ እንደዚ ቆሻሾች የሀገራችንን ውድቀት ከሚደግፉት ጋር የምትቆሙ መሆን መች አወቅን አንሰብስክራይብ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
🙄ጥርግ በላ
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 Ай бұрын
@@tigisit2534 አንቺ የዛች የትላም ልጅ
@Fanaye-h4x
@Fanaye-h4x Ай бұрын
ለኢህአዴግ ያለህ ጭፍን ጥላቺ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ይብዛም ይነስም ጥሩ ኑሮ እየኖረ ነበር ።በኢኮኖሚ ውም የተጋነነ ችግር አልገጠመንም።
@ZOZIzozi-x6u
@ZOZIzozi-x6u Ай бұрын
@@Fanaye-h4x ፋንዬ እባክሽ ማስረጃ አቅርበሽ ተሞገቺ?
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
በትክክል ኢህአዴግን ምተችበት ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩኝም ድሃው በልቶ በሰላም ወጥቶ ገብቶ ኖሮዋል እሄ ሁሉም ኪሳራ ቀውስ የሆነ አገዛዝ ፃድቅ ለማድረግ ሚሄዱት እርቀት አጂብ ያሰኛል
@ketemawdemeke90
@ketemawdemeke90 Ай бұрын
ያለፈውን ታላዝናለህ እንደ
@antexmynex5368
@antexmynex5368 Ай бұрын
አሁን ይሄ ትንታኔ የቱ ጋር ነው ስህተቱ ?
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
እኛ የደርግን ስራሀት አናቅም ጥሩ ይሁን መጥፍ በወራ እንጂ በአካል አናቅም ነገር ግን የመለስን እና የአብይን ስራሀት እናውቃለን ከዛር 5 አመት በፍት ሰው ጋግሩ ይበላል በሰላም ወጥቶ ይገባል 1$ 10ብር 1ድርሀም 4ብር አሁንስ ዶላር80ብር ድርሀም 23 ብር ገባ አሁን ነው ሰው በልቶ ማደር በሰላም ወጥቶ መግባት በአደባባ መኬና መዝረፍ ከነሰውየው መኬናውን ከፖሌስጋር ተመሳጥሮ መዝረፍ ባንክ ያስቀመጥነውን ከባንካችን መዝረፍ ባንክ የምናስቀምጠው እንዳንሰረቅ ነበረ ዋናው ሌባወቹ ባንክ ሆነው ቁጭ አሉ እና ስለየትኛው አብይ ነው የምታወራው እሱኮ ለ666 አሳልፍ ሸጦናል መለስን ሴጠይቁት እንቤ ነው ያለው መድሀንያለም ከምድራችን ያጥፍልጥ የሉሴፈራ ተላላኬ መንግስት ኢትዮጵያውስጥ የለም
@dhugaandhuguma1260
@dhugaandhuguma1260 Ай бұрын
መቼም እንደ ሀገር እትዮጵያ እንደ አጉር አፍሪካ ዉስጥ መሆናችንን ጠንቅቀን ማወቅ ተገቢ ነዉ። ምክንያቱም ከየትኛውም ጊዜ የበለጠ አሁን በየ እምነታችን መጸለይ ያስፈልገናል ።😂 በተለይ እኛ ያለንበት ዘመን (አኺሩ_ዘማን) ነው።
@TsedeyTessema
@TsedeyTessema Ай бұрын
😢😢😢
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 Ай бұрын
Bank ena black market ekul bihone enquwan black emertalhu lenefese gedayema $ alkem
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አሁን ላለው ችግር ሁሉ ተጠያቂው መለስ ነው ።መሞት ለማይቀር መልካም ስራን ሰርቶ መሞት ምንኛ መልካም ነበር ስቅብግብነት አለማሰብን ፈጥሮ እችን አለም ተሰናበታት።አይ ሞት
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 Ай бұрын
@@zahraliban5714 የሞተ ሰዉ ከመዉቀስ በዚያዉ መንገድ ከመሄድ ብልጥ ሰዉ ከሰዎች ስህተት ይማራል ደንቆሮ በራሱ ይማራል ይባላል።
@abrhaleygetahun3926
@abrhaleygetahun3926 Ай бұрын
@@zahraliban5714 ante dedeb be meles gze 1 dollar 10 birr neber,
@milacafeinternet4509
@milacafeinternet4509 Ай бұрын
@@zahraliban5714 የበላኸው ይመለስ
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu Ай бұрын
አረ መለስ በስንት ጣዕሙ!! ይህ ሰዉ እኮ ተላላኪ ቅጥረኛ ባንዳ ነዉ!! ገበያ ይወስን እና ቁርጥ ያለ ዋጋ መስጠት ይለያያል....ዝም ብለህ አትቀባጥር!!
@esset1685
@esset1685 Ай бұрын
እውነት የሲዖል በር የከፈተው መለስና ግብረአበሮቹ 💀
@Aman-gt4vt
@Aman-gt4vt Ай бұрын
በርቱ እሚገርም አቀራረብ እውነት ተባረኩ
@antenehyeshitela6039
@antenehyeshitela6039 Ай бұрын
GDP
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps Ай бұрын
ብቃ እናንተ ማህበርስቡን ማሽብር ነው ስራችሁ ከእዚህ ቅድም እንድናንተ ዓይነቱ ጋዜጠኛ ነን ባየ ነፃ ገበያ ስርአት መግባት አለበን ባየ ዛሬ ድሞ ተግልበጣችሁ ስጋት ውስጥ ነን አላችሁ የማይነጋ የለም ይነጋል ይችን ጊዜ እንዳትረሳት? ዶክተር አብይ አህመድ የተሽከመውን ያህል ችግር ማንም አልተሽከመም ከን ችግሩም ቢሆንም በቅርብ ውራት ውስጥ ኢትዮጵያ ከእዚህ ችግር የለምንም ጥርጥር ትውጣለች ሁሉ ነገር ከቅድምው የሚሻል ነገር እናየልን አይቅርም።
@IemaMegrsa
@IemaMegrsa Ай бұрын
እስካሁን ዝም ማለታችሁ ገርሞኝ ነበር
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 Ай бұрын
የምታፈሰው የንጽሀን ደም በልጆቻችሁ ላይ ይሁን ??
@mejediyousuf211
@mejediyousuf211 Ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው::በርታ
@Ethio_1997
@Ethio_1997 Ай бұрын
😂😂😂😂
@dhugaandhuguma1260
@dhugaandhuguma1260 Ай бұрын
ሳሉኖች ❤❤❤በርቱልን❤❤❤ እናንቴ በምትሰሩት ዘገባ እጅግ በጣም ደስቴኞች ነን።
@remedandiltata7097
@remedandiltata7097 Ай бұрын
ትሽ ምትዘግበው ካጣህ ዝም አትልም። እሺ ችግር ብቻ ነው ምታወራው እሺ አንተ ምን ሰርተህ ነው ለሀገር እንዲህ ምተቸው ። ህዳሴ ለደሀ ቤት ለአረጋዊያን ቤት ችግኝ መትከል ግብርናን ማዘመን ሀገራች የባሕር ሀይል ወደብ ከተማ ማስዋብ ቱሪስት መሳቢያ ሪዞርት መንገድ መብራት እሄ ሁሉ ለአንተ ብልጭልጭ ነው። ነገ ታፍርበታለክ በዚህ ዘገባህ
@alazarhagos8351
@alazarhagos8351 Ай бұрын
አቦ የመለስ ዜናዊ መላጣ አንሸራቶ በአፍ ጢምህ ይድፋህ
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d Ай бұрын
የኢትዮጵያ የጥፋት ምንጭ መለስ ነው።
@tesfuberihun7903
@tesfuberihun7903 Ай бұрын
Pp
@warrior5847
@warrior5847 Ай бұрын
You are so funny and naive if you dont know what you are talking about its better to say nothing. 😂
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Ай бұрын
መስራትና ቃወም ይለያል መቼ ነው እሰይ ጥሩ ነገር ተሳራ የምትሉ ስም ማጥፋት ስራችን ነው ፕሮጀክቱ በብድር አይደለም በየአለም አገራት ለምኖና የኖቬል ሽልማቱን የአብይ ገንዘብ ሚስቱም ሳትቀር ለአይነስውራን ትምህርት ቤት ሰራች መፃፍ ተፅፎ ታትሞ ተሽጦ ለፕሮጀክቶች ወዘተ ተሰራ አብይ በብድር አልሰራም የድሮ ውዝፍ ብድር ስላለብን መንም ሊያበድሩን አልፈለጉም ይሄ ግልፅ ነው ውነት ውነቱን ዘግቡ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
አምስቶ ቢሊዎን የሚያወጣ ቤተመንግሥት ከሚሠራ እዳው ከፍሎ የቀረው የግብር እና እንዱስተሪዎች ቢያስፋፋበት ሥራ አጡን ቢቀንስ በተሻለ ነበር
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Ай бұрын
የመሃይም ወሬ ዘብዛባ አብይ ከኪሱ መሰለህ እሄ አራጅ ሰውዮ ከድሃው እየነጠቀ እሱ ቤተመንግስት እያነፀ እኮ ነው ከንግዲህ ሚሸወድ ህዝብ የለም ቻው
@Aman-gt4vt
@Aman-gt4vt Ай бұрын
አይ ወያኔ ምን ያልሰራው ክፉ ስራ አለ
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke Ай бұрын
ውሻ አማራ
@user-yk1oy9pe7f
@user-yk1oy9pe7f Ай бұрын
አይ መለስ ዜናዊ አፈሩ ይክበድህ
@FIRAOL612.abc12-_
@FIRAOL612.abc12-_ Ай бұрын
መለስን ለመተቸት ሞራሉ የላችሁም።
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Toy Kids★トイキッズ
Рет қаралды 10 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 18 МЛН
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Toy Kids★トイキッズ
Рет қаралды 10 МЛН