#ethiopia

  Рет қаралды 10,504

GEBEYANU

GEBEYANU

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@GEBEYANU
@GEBEYANU 25 күн бұрын
ሰላም ውዶች! ከስመጥሩ ደራሲ እና የስነ-አእምሮ ሃኪም ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር በሙያ እና ሕይወቱ ዙሪያ ቆይታ አድርገናል፡፡ ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን!
@smsm3968
@smsm3968 24 күн бұрын
ከቃለ መጠይቁ መካከል ይበልጥ የገዛኝ ሃሳብ ቢኖር "አንድ ግለሰብ ምንም ይስራ፣ የትኛውንም ተግባር ይፈፅም ከመፍረድ ይልቅ ምክንያቱን ለማወቅ መሞከር" እጅግ በጣም ደስ የሚል አመለካከት ነው። ይሄ ከሞያህ አንፃር ብስለትህን ነው የሚያሳየው። ለማንኛውም ሁላችንም ብንሆን አንድ ሰው ከማህበረሰቡ ያፈነገጠ ነው የሚባል ተግባር ቢፈፅም እንኳን ከመፍረድ ይልቅ ያለበትን አስገዳጅ ሁኔታ ለማወቅ መሞከር ይሻላል። ምክንያቱም የምንኮንነው ያ የተነወረ እና የተወገዘ ተግባር ምናልባት ሳናውቀው እኛው ቤት በድብቅ እየተፈፀመ ይሆናልና። ይህ ብቻ አይደለም የፈረድንበት ነገር ባልታወቀ ምክንያት እኛው የችግሩ ተጠቂ ሆነን ባላሰብነው ቦታ ራሳችንን ልናገኘው እንችላለንና እንጠንቀቅ! ይሄ እሳቤ ከህፃንነቴ ወራት ጀምሮ በውስጤ የዳበረ አመለካከት ነው። በዚህም ብዙ የአካባቢዬ ነዋሪዎች ያከብሩኝ ነበር። ለምሳሌ:- እኔ ያደኩት ሆቴል ውስጥ ነው። ታዲያ እዚያ ቤት ውስጥ የማይፈፀም ነውር አልነበረም። ሌላው ቀርቶ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ይፈፀም ነበር። እነዚህ ማህበረሰቦች ህብረተሰቡ ሲያንቋሽሻቸውና ሲሰድቧቸው እጅግ በጣም ይሳቀቁ ነበር። አልፎ ተርፎም የሰው ዓይን ማየት ፈርተው አካባቢውን ጥለው ይጠፋሉ። ይበልጥ የሚያሳዝነው ደግሞ ጥቂቶች ቢሆኑም ራሳቸውን ያጠፋሉ። እኔ ግን፣ ገና በህፃንነቴ እና በትንሿ ልቤ እያሳዘኑኝ ምክንያታቸውን ለማወቅ ቀርቤ አወራቸው ነበር። የምሬን ነው የምላችሁ ሊታመን የማይችል እና የሚያስደነግጥ ነገር የነገሩኝ አሉ። ለምሳሌ:- "እኔ ስፈጠርም ጀምሮ በተመሳሳይ ፆታ ነበር የምሳበው፣ ለተቃራኒ ፆታ ምንም ስሜት የለኝም" በማለት ሲነግሩኝ 'እና ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ማነው ተጠያቂው'? እያልኩ ለብዙ ጊዜ ተወዛግቤያለሁ።
@quafseid
@quafseid 22 күн бұрын
@@smsm3968 የሚገርም ምልከታ ነው ያለህ ልምዶችህ ዘርዘር አርገህ ብትፅፍልን የበለጠ እንማር ነበር
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 17 күн бұрын
@@smsm3968 ይገርማል !
@addiszemen3266
@addiszemen3266 24 күн бұрын
ወንድም ሶሎሞን በዝህ ሁሉ ውስጥ ያንተን ባለ ብሩህ አዕምሮነትና መልካምነት አይተንበታል፣ ዶክተር ዳዊትም ከቤተ ክርስቲያን ልጅነቱ አንስቶ እስካሁን የደረሰበት አስደናቂ እርምጃ በራሱ ታሪክ ነው፣ ይበርታልን።
@grmbyn1
@grmbyn1 25 күн бұрын
Excellent conversation 🙏
@hannahelias6590
@hannahelias6590 24 күн бұрын
Wow he is very intelligent DR.
@yalewlayikertefferra5130
@yalewlayikertefferra5130 21 күн бұрын
ትክክለኛው 'ተጠያቂ' ከትክክለኛው ጠያቂ ጋር ሲገናኝ ማለት ይሄ ነው!!! አመሰግናለሁ አሉታዊ አቅም ያላትን ግን ትንሽ ቢያብራራት?
@getuterecha
@getuterecha 23 күн бұрын
በጣም ጥሩ ቆይታ ነው! ቀጣዩን በጉጉት?
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 22 күн бұрын
aygermim hulie yemasibew neber solomon ena dawit endiyaweru zare hone des alegnim 👍👍👍🙏
@alemtesfa1427
@alemtesfa1427 25 күн бұрын
Keep our mental clean which is mental hygiene protect from garbage ideas keep up positive thinking.
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 23 күн бұрын
Thd book was" ande le amest " the autror is asfaw damte.
@dawitbedada-l9l
@dawitbedada-l9l 24 күн бұрын
1 Le 5 Derasi Asfaw Damete
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 24 күн бұрын
8:30 የኔም ትውስታ ከበደ ሚካኤል ይመስለኛል።
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН