Ethiopia - ስዩም ተሾመ|| የተሰራብን ግፍ ይሄ ነዉ| ሁሉንም አጥረገረጋቸዉ|

  Рет қаралды 53,849

Ale spring

Ale spring

Күн бұрын

ale spring video
#ethiopia #ethiopiannews fana news live ኤፍ ቢ ሲ fana tv Fana television ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት Fana broadcasting corporate ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news Feta daily news ethiopian news eritrean news 2022 eritrean news in tigrinya eri tv news Eritrean news seifu on ebs ebs tv Mereja today ethiopia amhara news abiy ahmed Amhara news ethiopia: ሰበር ዜና fana lamirot በቀጥታ ተከታተሉ ፋና 90 chief of staff of the ethiopian national defense forces amharic film yeweyno lej new ethiopian music for dr abiy ahmed ethiopian drama Dr abiy ahmed esat eletawi today africa news eritrea news denden media news dishta gina yeneta የኔታ ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | zehabesha daily news

Пікірлер: 157
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
እኛ ከሀያ አመታት የፍርድ ቤት መመላለስና ብዙ የጠበቃ ክፍያ ካስወጣን በኋላ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አባታችን ያወረሰንን መሬት እኛ ልጆቹ እንድንረከብ ተወሰነልን:: መሬቱን ለመረከብ ስንጠይቅ ደግሞ መሬቱ ላይ ምንም የተመሰረተ ነገር ስለሌለ መሬቱ በመንግስት መወረስ አለበት ብሎ ሌላው ዳኛ እኛ እንዳንረከብ ከለከለን:: መሬታችን ክስ ላይ በነበረበት ወቅት በመሬቱ ላይ ምንም ነገር መስራት እንደማንችል ዳኛው ያውቃል::እንዴት ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወሰነውን ሌላው ዳኛ ጉቦ ፈልጎ መሬቱን መረከብ አትችሉም ብሎ ይፈርዳል:: ፍትህ እንፈልጋለን::
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ፍትህ ከስዩም ተሾመ ነው የምትጠይቀው ?
@je23_982
@je23_982 Ай бұрын
አዎ በቃ መባል አለበት ይበቃል አቃጠለን።
@abey7987
@abey7987 Ай бұрын
እውነትህን ብሮ ተቃጠልን እኮ
@user-eq1ud6hy4u
@user-eq1ud6hy4u Ай бұрын
Because of u
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 Ай бұрын
ተወዳጁ ❤❤❤ሰዩሜ ሰወድህ እንደ አብችዬ በርታ አንተ የህዝብ አፍ የአብቹ ረዳት ነህ ❤❤❤❤
@sebah2348
@sebah2348 29 күн бұрын
በትክክል፡ስዩም፡አትፍራ፡በዚህ፡ቀጥል፡ከጎንህነን
@Dont-k3j
@Dont-k3j 29 күн бұрын
እውነት ይህ የተረገመ ሰውዬ መግደል ወይም እስር ይገባዋል አንለቀውም 😢😢😢
@user-on6kd4zm4u
@user-on6kd4zm4u Ай бұрын
የስራቱ ውጤት ነው ወርቅና የቡድን ስራ በ27 የጨለማ ጊዜ ቀረ ቻለው ጫታሙ
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
በርግጥ ሰዉየዉ ንግግሩ ትኪክል ነዉ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Ай бұрын
ሃይሌ ገብረስላሴ ይምራልን ፌደሬሽኑ ይባረርልን
@SisayEnat
@SisayEnat Ай бұрын
ጎበዝ ዛሬ ወደድኩህ ስዩም
@dessalegngetu1495
@dessalegngetu1495 Ай бұрын
እውነቱን ነው አንድ ቀስተኛ ይጥፋ ግንባሩን ብሎ የሚደፋ
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu Ай бұрын
አዕምሮህን ፈጣሪ አይቀይርብህ
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 Ай бұрын
Seyoum only said facts today
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Ай бұрын
ውይ የጥሩየ ታናሽ የቀነኒሳ የኃይሌ ታናሽ እያየን ነው ያደግነው አላለም
@sofoniasalemayehu3922
@sofoniasalemayehu3922 Ай бұрын
እውነት ነው ተበዳይ ሳይሆኑ ወንጀለኞች ናቸው
@marye577
@marye577 Ай бұрын
ስዬሜ ንገራቸዉ ምድረ አሸባሪ ሀገረ በጥበብ ነዉ እምትመራዉ እነዚህ በጭፉን እየመሩ ገደል ከተቱን ወይ ነዶ 😢😢
@MohammedS-z5i
@MohammedS-z5i Ай бұрын
ሰውየው ያለቦታው ገብቶ ከሚያሸብር ሄዶ ጥርስ ማወላለቁን ይስራ።
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu Ай бұрын
የሙስና ሕጋችን ሰጭም ተቀባዩም ይጠይቃሉ ይላል ልክ ነህ
@user-se8bj8lo5p
@user-se8bj8lo5p Ай бұрын
አረ በሕግ አምላክ ይሔን የጥርስ ነቀይ የሚነቆልልን ሰው እንዴት አጣን ዶክተር አሸብር የኢትዮጵያን ክብር የቀማ ሰው ነው :በሕግ አምላክ ያጠየቅልን ኧረበሕግ ተቃጠልንእኮ
@MuluReba-k1d
@MuluReba-k1d 24 күн бұрын
Ere bakachuhe yeolopeku becha idelem yebaleseltan legoch hulu lemed lewwet tebelo bemogezet keremetun telekewal beye meserabetu feteshu bezu ale good
@user-zx5ct3iz3r
@user-zx5ct3iz3r 26 күн бұрын
Dr ashebr smu rasu mebetbet new fitu yastawqal zerafi mehonu hulum dr abye hulunm lehg aqrbo frd yst sle etyopia blo
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Ай бұрын
ኧረ ጉድ ስሙልኝ እኝህ ሰውዬ ማንን እያዩ እንዳደጉ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu Ай бұрын
የወንጀል ህጋችንም አባሪ ማለት ወንጀል ከመፈፀሙ በፊትና ወንጀል እየተፈፀመ እያለ ዋና ወንጀል አድራጊውን የረዳወንጀለኛ ነው ስለዚህ ትክክል ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 28 күн бұрын
This two will be responsible for the actions they do on this media when the time comes
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 Ай бұрын
ኣብቹ ሙሰኞችን ይጠየፋል አበቢ የሚመለከተው አካል ያባርልን
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Ай бұрын
ስምን ሰይጣን ያወጣዋል ""አሸብር""
@Abdisaa-g7b
@Abdisaa-g7b 21 күн бұрын
አረ አንድ በሉአቸው እነዚህን ሰዎች
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 Ай бұрын
ገና የአብይ አህመደ ስረአት እንደ ቲማቲም የተበላሸ መሆኑን ዛሬ ነዉ አእንዴ የገባህ ገና ሥረአቱ በኦሎፒክ ብቻ መሰለህ ኢትዮጵያ ስሟ እንዳይጠራ የማይፈልገዉ በሁሉም መስክ ነዉ የአብይ አህመድ ሥረዐት ፀረ ኢትዮጵያዊነቱን እያሳየ ያለዉ. ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Ай бұрын
ወያኔ የጠፈጠፈህ ደንቆሮ አቢቹ ምን ያርግህ ??
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Ай бұрын
ኰተታም ቆምጬ! እርስ በርስ እየተበላላህ ታውቃለህ!
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 Ай бұрын
አንተ ደሞ ከፖለቲካ ውጣ ምን ዓይነቱ አሸብር ነገር ነህ አንተ እራስህ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 Ай бұрын
አይ ዘረኝነት ሲያውርህ እኮ የወሬው እርስ ራሱ አይገባህም የአብይ ፍቅር በየቦታው ያስለፈልፋችኋል ሰውየው ምን ያርግህ የሚወራው ስለአሸብር አንተ ስለአብይ ፍቅር እኮ ከባድ ነው😂😂😂😂
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 29 күн бұрын
@@agerneshhusseinofficial9907 kkkkk yhenen menefes wegiwe esekki
@learntulearn848
@learntulearn848 Ай бұрын
“#ETHIOPIAWI#HULLU YEETHIOPIA TELAT NEWE - #KEABICHUYE #BESTEQER “ CADRE #SEYOUM TESHOME 🚫
@YosefNegatu
@YosefNegatu Ай бұрын
ሁሉም ሌቦች ናቸው ወድሟ ነኝ ያለበት ምክንያት ለሁ
@The20angel10
@The20angel10 28 күн бұрын
ኢትዮጵያን በአለም መድረክ አዋርደው ሊያጠፉ የሰሩ መጠየቅ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያውያንን ለምነው እንዲበሉ መደረግ አለባቸው። ኧረ ምነው ኢትዮጵያ ቀባሪዋ በዛ።
@user-eq1ud6hy4u
@user-eq1ud6hy4u Ай бұрын
Kersam hula
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Ай бұрын
ጠ/ሚኒስትሩ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ቢሆን ኖሮ ቀድሞ እርምጃ ይወስድ ነበር የዶ/ አሸብር ዝቅጠት የሚታወቀው ዛሬ ሳይሆን ቀደም ብሎ በእግር ኳስ ፌዴሬሽን እያለ ነው እንዲሁም በዘመነ ህወሐትም ጭምር ነው የዐብይ አህመድ ፓርላማ / አጨብጫቢዎች / በእንዲህ አይነት ሰዎች እንደተሞላ ግልፅ ነው እንግዳ ነገር የለም
@user-et7yq5zc4n
@user-et7yq5zc4n Ай бұрын
በወያኔ ያልተፈጸመ ያልሰማነው ይሄን የኬጂቢ ሰላይ ቀሪውን እድሜ በከርቸሌ ቢጨርስ ደስ ይለኛል
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
❤❤Goof❤❤
@ezu867
@ezu867 Ай бұрын
በዚህ ሚድያ ላይ ለምንድን ነው የሁሉም ሰው ድምጽ የሚፈጥነው? የድምጹን ሴትአፕ ቼክ አርጉት።
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 Ай бұрын
ቅሞ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም መቃብር ላይ የበቀለ ጫት ነው የሚበላው።
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
😂
@melakubogale
@melakubogale Ай бұрын
Tolo tolo semto lemewtat arif nw gize yikotbal
@bli9101
@bli9101 Ай бұрын
ቀርፀው Upload ሲያደርጉ የድምፁን ፍጥነት x1,25 አድርገው ነው፣ ግን እኔ በኖርማሉ x1 ሳይሆን x0,75 ሳደርገው ነው ትክክለኛ ፍጥነቱ የሚታወቀው
@TitiBerhanu
@TitiBerhanu Ай бұрын
ስዩም አቅራቢ ከሌለ ተቀባይ የለም አትበል እባክሕ አትሳሳት የምታወራውን ነገር አብስለው አሁን
@genettoshema5661
@genettoshema5661 24 күн бұрын
አትጩህወሬምንትደነፉለህ
@seydfenta2139
@seydfenta2139 Ай бұрын
ትንሹ እዩ ጩፋ
@teshomeshene908
@teshomeshene908 Ай бұрын
Dr. Asheber has to go now.
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደዛሬው አያረገውና ስሟ በዓለም አደባባይ ገናና ነበረች ግን ምን ይደረግ እነ ሆዳሙ ሽብር አሽብር እና ከነ ደሬሪቱ ቱሉንም ጭምር እግዚአብሔር ይጠይቃቸው ኢትዮጵያ ተዋረደች !!
@NigussieYetagesu
@NigussieYetagesu Ай бұрын
Zare ewenet tenagerke yazenkut gene yaw ah yawene ferto dawelawene yezebarekew
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
ዘረኝነት ካልቀረ ይኸው ነው መርዝ ነው
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
Shame on you Biletsegina we are tired of Your Corrupted system ☠️☠️💀💀💀
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 Ай бұрын
ችሎት ላይ ጉዳይ የላቸውም ፍርድ ቤት የሚለው ጉዳይ እዚህ የሚገባ አይመስለኝም ያገኛቸው እኮ ኢምግሬሽን ነው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
የሚናገረው ፍሬ የለውም እንደ እስራኤል ዳንሳ
@TheBelete
@TheBelete Ай бұрын
This is who your group is.
@melontadesse8967
@melontadesse8967 Ай бұрын
ስዩም ጫቱመስሎኝ ነበር የሚያስፈጥነው የሚመስለኝ
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e Ай бұрын
ይኸ ሰዉ ምን ቅሞ ነዉ 😂😂😂😂 ወዮ ስዩም😂😂
@beeo3859
@beeo3859 Ай бұрын
Ethiopia had ONLY one thing going for her, the domnance in tracks. Now thats gone. SMH
@ethiopianism22
@ethiopianism22 Ай бұрын
How the people is mentioned for protection of one useless political leader as always and visible is looter in Ethiopia as Africa
@dawittube1786
@dawittube1786 Ай бұрын
የብልፅግና ወሮበላ ዛሬ ምን ታየህ ?
@jemaloumer481
@jemaloumer481 Ай бұрын
በአሸብር አታላክ።ስርዓቱን ለማዳን አንድን ግለሰብ መውቀስ ማሽቃበጥ እንጂ ለኦሎምፒኩ አይጠቅምም
@HagereyMedia-q4o
@HagereyMedia-q4o Ай бұрын
Why is this mad dog blubbering!
@user-ky7qn8lt4r
@user-ky7qn8lt4r Ай бұрын
Antes tesetoh ayidel ewunetun kideh bechifin enesun mitidegif
@tsehayworku9046
@tsehayworku9046 Ай бұрын
ተክክል ብለሃል ሰጪዎቹ ይጠየቁ
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Ай бұрын
አጥረገረጋቸው ብሎ አርዕስት ሲሰጠው ደግሞ አታፍሩም ውጤት ጠፋ ብሎ ስዩም ሰውን እንዲህ ሲዘልፍና ሲሳደብ በህግ ያስጠይቀዋል ይከሰሳል አቶ አሸብርን ከደራርቱ ቱሉ ባልገዋል ብሎ በአደባባይ ሲናገር በህግ ያስከስሰዋል የሄ ባለጌ ማነው እንዲህ አፉን እንዲከፍት ማነው የፈቀደለት ማነው እሱ
@user-fw5er6jx7f
@user-fw5er6jx7f Ай бұрын
Eraseh sereat yelehem
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 Ай бұрын
Si oum korefee
@yonastekle7640
@yonastekle7640 Ай бұрын
አትፍራ!!
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 Ай бұрын
አለቅላቂ ጡዘታም
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Ай бұрын
ሙሰኛውን ዠልጡት ይበርቱ
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 Ай бұрын
ስዩም ግን ተንታኝ ነው የሚባለው
@eelaamekonkoolaachissummaa4141
@eelaamekonkoolaachissummaa4141 28 күн бұрын
አረ ተንፍስልን በደንብ ይሔ ጅራፍ የሆነ ትውልድ
@abenettadesse228
@abenettadesse228 27 күн бұрын
ማን ዶክተር አሸብርን ሊጥለው ይችላል!! ኧ?የደራርቱስ የአመራር ብቃት ጥያቄ ላይ አልወደቀም?
@user-zk8jw2ft2l
@user-zk8jw2ft2l Ай бұрын
ለተከበሩ ሾርት ሜሞሪ ህዝብ ኣንቂ ስዩም ተሾመ ብዙ ሰው የሚሰድበው ስድብ ኣለች በጣም ነው የምታስቀኝ ። በመቃብር ላይ የበቀለ ጫት ቅሞ ነው እንደዚ የሚሆን የሚል ።
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 Ай бұрын
አንተ፡ቆሻሻ፡ዛሬ፡ለዚህ፡በቃህ፡አቤት፡ስትተገለባበጥ፡ነገ፡ደግሞ፡ሌላ፡ዜና፡ይዘህ፡ትመጣለህ፡ቆሻሻ፡ማን፡ያምንሀል፡አንድ፡ደቂቃ፡ለህሊናህ፡ሁን፡ጨረስኩ።
@MasertMasi
@MasertMasi Ай бұрын
እና ስዩም አህመድ ቆየሽ እኮ
@etefietsegaw8940
@etefietsegaw8940 Ай бұрын
አንድ የእስፖርት አመራር አጠፋ ብለህ በአለሎ ግደሉት ብለህ እንዲህ ጉሮሮህ እስክሰነጠቅ ትጮሃለህ የተከበርክ መምህር የዛሬ አክትቭስት ዶላር ቀረ ብለህ? አለሎውን ላንተ ያድርገው። ስንቱን አስገደልክ ስንቱን ከስልጣን አስባረርክ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በእምቧይ የተበጠበጠ ጠጅ ነው የሚጠጣው? ለዚህ ሁሉ ቀውስ አሸብር ብቻ ነው ተጠያቂው? እህትህ ደራርቱስ? ኦሮሞ ስለሆነች ወደሷ አትሄድም
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i Ай бұрын
ሰጪም ተቀባይም ወንጀለኞች ናቸው እንደውም ፍርዱ በሰጪው ለይ ቅጣቱ ይጠንክር
@sabasegid2481
@sabasegid2481 Ай бұрын
ል ጫ ም ል ዝ ይ
@mulugetaejigu8003
@mulugetaejigu8003 Ай бұрын
ባሏ ነው
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Ай бұрын
አብይ አህመድ ይህን ቆሻሻ ሰዉ ማባረር አለበት ከዛም በሕግ መጠየቅ አለበት
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 Ай бұрын
እንዴት አንድ ሙሰኛ ያልሆነ የስፖርት ጋዜጠኛ ይጠፋል ሆድ አደር ብቻ በጥቅም ተጠልፈው የወደቁ የኦሎምፒክን መረጃ ድክመቶችን ተንትነው ማውጣት የሚችል ቴሌቪዥን ይጥፋ ከ50 በላይ የቴሌቪዥን ስርጭት ባለበት ሀገር ነገሮች ከተበላሹ እንኳን በፍሪላንስ ጋዜጠኛ ቀጥሮ ጉድ ማውጣት ያቅታል ?
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 Ай бұрын
የዛሬዋ ጫት ትለያለች
@GibidawShashe
@GibidawShashe Ай бұрын
ካቲካላ እየጠጣህ ነው ምታወራው ?
@lovleytigraye
@lovleytigraye Ай бұрын
ዕብድ ሓሽሻም
@Mantegibosh
@Mantegibosh Ай бұрын
እረ እያየነው ባቃጣሪነቱ የለቀቀዉ ዝኩሱ እብድ ገና የኢትዮጴያ አምላክ ጨርቅህን አውሎቀህ ትሔዳለህ
@biskut6932
@biskut6932 Ай бұрын
እንቅፋት
@meharihaile9443
@meharihaile9443 Ай бұрын
ቱሪ ናፋ ወሬ ብቻ ተለጣፊ አሰመሳይ
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e Ай бұрын
Siyum....dont fool us...This bad effect is the result of Abiy's poor leadership.Abiy made the nation zero.
@user-hj1vg8sw7t
@user-hj1vg8sw7t Ай бұрын
zare Pasport 35000 bir geba min tilaleh?
@desalegn6676
@desalegn6676 27 күн бұрын
ስዩም ተሾመ ጀዝባና ማስተዋል የተሳነው እንጭጭ
@BehailuJemal
@BehailuJemal 27 күн бұрын
እንጭጩ አንተ ትመስለኛለህ እነ አሸብር መንደር ውስጥ ፍርፋሪ ሳታገኝ አትቀርም አንተ ሆድ አደር
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
የኦሮሙማው ኦሎምፒክ 😁😁😁
@LunahirutZe
@LunahirutZe Ай бұрын
ለመሆኑ በለተሰቦቹ እንዴት ያለ ነብይ ነበሩ? አስቀድመው "አሸብር" አሉ!!! አሸበረ ብቻ አይገልፀውም አተራመሰም፣ አጋጨም፣ አግለበለበም፣ አሳሳተ፣ አቃጠለ፣ ቀ ለ ለ ይሄ ሁሉም በገለፀው
@user-kp9jy8ne9m
@user-kp9jy8ne9m Ай бұрын
የህ ኣተላ የፖለቲካ ተንታኝ መሆኑን
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
ዛሬ ምን ተገኘ አንተ ሣሙና ።ይህ ሁሉ አንተ የምትደግፈው የብልፅግና መንግሰት የእነ አዳነች አበቤ የነ ሸመልሥ የነ pastor አብይ ሥራ ነው አሸብር ብቻ ምን ያርግ።።አሁን ውነት አኘሸመልሥ እና አብይ ኢትዮጵያ በአደባባይ ሰነደቃላማዋ ተወለበለበ ቀረ ቅንጣት እንኳን ግድ አይሠጣቸውም።ምነው ሙዚቀኞችን ሠብሰቦ ኖታ የሚሰተምር የጤና ባለሙያዎችን ሠብሰቦ መመሪያ የሚሠጥ የprotestant መሪዎችን ሠብሰቦ ሰለ ሀይማኖት መፀሀፍ ቅዱሰ የሚሠብክ ጳጳሶችን ቤተ መንግሰት አነደ ተራ ካህን ደጅ የሚሰጠና የእግር ኳሰ ችሎታው የትም ምድር የሌለ የፀሀይ መነፅር አርጎ የሚጫወት ሁሉ ጋር አለሁ የሚል መሪ ኢትዮጵያ ሰለ Olympics ምርጫ ሆነ ሰለሚደርሠው አሥተዳደር በደልና ቅሬታ አያውቅም ብትሉኝ ተው እንጂ ጎበዝ ከማለት በሰተቀር ምን እላለሁ ።መንግሰት ጣልቃ አይገባም ለምትሉ ድብን አርጎ አብይ ቢፈልግ በአንድ የሰልክ ጥሪ አሸብርን ማባረር ይችላል ግን ነገሩ ሌላ ነው ።ጨርሻላሁ
@MillionMekonnen-ej2oh
@MillionMekonnen-ej2oh Ай бұрын
ወራዶች በስንቱ ታሳብባላችሁ አታፍሩም
@ruta2909
@ruta2909 Ай бұрын
Mesekine tasaznilhe btame please 🙏 goto hospital 🏥 crazy 🤪
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 Ай бұрын
አንተና መሰሎችህ ናችሁ ለአትሌቲክስ ፊዴሬሽን የቁልቁለት ጉዞ።
@FikaduabebeGultu
@FikaduabebeGultu Ай бұрын
ሰው ነህ
@michaelnugussie6023
@michaelnugussie6023 Ай бұрын
ይሀ ሰው አለቅላቂ ነው
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z Ай бұрын
ደግ አደረገ!
@BekaluGetahun-o1v
@BekaluGetahun-o1v 29 күн бұрын
አለቅላቂ አንተ ነህ ደነዝ ፣እውነትን መቀበል አለብህ
@michaelnugussie6023
@michaelnugussie6023 24 күн бұрын
@@BekaluGetahun-o1v ጅል
@user-hi6nz4lr4y
@user-hi6nz4lr4y Ай бұрын
እሄንን የቡሽቲ ልጅ ወያኔ በደምብ ነዉ ያዝረከረከዉ ኪኪኪኪኪኪ አሁንም ወያኔ ይላል
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
ምላስ ወድቆ የሚሰበር ቢሆን ናሮ የዚህ አስመሳይ ምላስ 1000ቦታ ይተረተር ነበር😅😅
@dertogada177
@dertogada177 Ай бұрын
ዝምበል አዉነት ስሎነ አመመክ ቻለው
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
ዝንብ ብላ ዝንባም😅
@Chereka203
@Chereka203 Ай бұрын
እስፎርቱን ያዳከመዉ ያበላሸዉ የአብይ የብልግና መንግስት ነዉ መንግስት በድሮን በመከላከያ በሽፍታ ሐዝቡን ከጨፈጨፈ እስፖርተኞች ወደቁ ተዋረዱ😭😭🤒🐕‍🦺👹👎🦴🦷💀☠️
@Fitih1888
@Fitih1888 Ай бұрын
ስዩም ግን አንተ የቱ ጋ መሬት ገጩህ???😂😄 አሸብር እኮ ያልገባበት ስፖርት ያልበጠበጠው ውድድር የለም።ውሎ አድሯል።የፓርላማ አባልም ነበረ ቀንደኛ ጁንታ ነበረ።ወጤቱ ዛሬ እንዲህ ከሰማይ ምድር ላይ አውርዶ ፈጠፈጠን!!!
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv Ай бұрын
ገልጃጃ ሰካራ ተጨማለቅህብን ቀንህን ጠብቅ አት ቆሻሻ ሽማግሌ
@saek6223
@saek6223 Ай бұрын
Zem bey hulshim segbgeb nesh yejshin nw yagneshiw.gena mn aytesh ene tilo malef ....ene tekula ...ene hulu amarsh .....ene gif ayfere...ene bemayagbash balwalshibet metzebarkiw ...ene fetari ayfere ....ene budnam menderam ...... kkkkk hulshim yaw nesh studio lay kuch blo melflef kelal nw.mesrat ena maserat nw kebad.alasbela alush ende yakaflush ende .... kkkk leflafi hula ke doctor gar mesafet aytekmshim. 1 Dr kemnata endante aynetu tekula 10 eji bitefa yishalal.!!!abet hamet abet bucheka abet sem matfat tawkubetaleh ......heg eyale feraj ena asferaj. Esey esey deg aregu. Le tekmach semay kirb nw yalut Esti hulachin zem blen bale gudayechu yawru.mndnw chigrachew hulunm kuch argen ...... Be mekniyat be masreja argen enawra hulu ngr be semet hulu ngr adebabay.ere sham nw. Lebnet adebabay Tornet adebabay Belgna adebabay Haymant adebaby Mot adebabay Hulu ngrsh adebabay wetalsh kezas Ere hulachin ye ye rasachin sera ensra. Dengay bicha mekemer mn yaregal. Dr asheber habtam .... Dr derartu habtam Shaleka gezahgne habtam .... Shalka haile g slase habtam... Ene dehaw mn agbagne zem beyye mlfelfew. Echi alemesmamat beka hulu bota nw yalechiw mn aynet seytan nw. Fetari antew freden dangen gelaglen astarken afakren.!!!
@EliasMelka1024
@EliasMelka1024 Ай бұрын
አይ አንተ ህዝብን የማትመጥን ሰው ከበላህ ይሉንታ የሌለህ ደግሞ እዚህ ውስጥገባህ እርግጠኛ ነህ አረ ህግ ባለበት ሀገር ህግ ሳይወስን ሰውን ወንጀለና ምታደርግ አንተ አህያ አሁን አንተ ከኛ በላይ ተናድደህ ነው ተው ግለሰብ ስም እየጠራህ አትለፍልፍ ተው ታርክ ይታዘብሀል አንተ እንደሆንክ ከሞትክ ቆይተሀል
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН