Ethiopia፡ምሽቱን ሰበር ዜና- "አብይ አብቅቶለታል!" ጀዋር ዛሬም ደገመው! ከጀርመን ከባድ ጉድተሰማ "ይሄንን ዝም አልልም! ገና ለማ ወቶ ይናገራል!"

  Рет қаралды 91,879

Tamagn News

Tamagn News

Күн бұрын

Пікірлер: 259
@TewofilosDaniealAnjjulo-kn9ih
@TewofilosDaniealAnjjulo-kn9ih 8 күн бұрын
አገረን ለማፈረስ የምት ሞክረው አንተ ብቻ ነህ
@MazlHhh
@MazlHhh 6 күн бұрын
💪💪💪💪👌👌👌👌👂👂👂👂👂ድል ፋኖ
@TesfayeGebre-w4q
@TesfayeGebre-w4q 11 күн бұрын
Jawar you are 100% no. One
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 18 күн бұрын
ጀዋር አተን የሚያምን ማመን ይችላል እኛግ ስለኦሮሞ ሴራ አሳምረን እናውቃለን አተም በአድ ወቅተ ለጋዜጠኛ የሰጠከው መረጃ በጃችን አለ የምሰራ ለኦርሞ ነውብለክ ተናግረካል ዛሬ ደሞ ስለኢትዮጵያ እደተሟጋች መስለ ቀረብክ ኢትዮጵያ አተባልከው እናተ ባላችውት ኢትዮጵያ አትፈርስም ስለኢትኛዋ ኢትዮጵያ እደምታወራ አልገባንም እናተ የኦሮሞ ብሄርተኛች የምትሰሩት ለታላቋ ኦሮሞ ነው አማራም ደቡብም ጎረቤት ይሆናሉ ከናተ ጉርቤትይሻላል ባዶቤት የመገጠልና የመከፋፈልስራ ለማን እደጠቀመ አብረን እናያለን አሁንም በየሐገሩ እየሄድክ የምትለውን ዲስኩር እየሰማነው ነፍጠኛን ስልጣን የሚኒሊክ እያልክ ትቀባጥራለክ የናተ እውቀት ለናተነው ትተነዋል እናተ የአድሳቲም ግልባጭ ናችው ለንግግራችው ለከትየሌላች ዛሬም ከአማራ እራስ አትወርድም አናተ ባማራላይ የዘራችውትንጥላቻ ግድያ ማፈናቀል ካላቀማችው አማራም ትግሉ አይቆምም ድል ላማራ ፋኖ
@mmh4991
@mmh4991 18 күн бұрын
Why don't you write with your own language.
@ፍኖ
@ፍኖ 17 күн бұрын
@@mmh4991 እረ በተዋበ በራሱ/ በራስዋ ቋንቋ ነው እኮ የፃፈቹ ኣንተ ነህ እንጂ የራስህ ፊደል ስለሌህ ነው?
@aberraalemu2866
@aberraalemu2866 10 күн бұрын
መጀመርያ: አምሐራን: ይቅርታ: ጠይቅ። ተፀፀት!!!
@TERECHADAGNE
@TERECHADAGNE 8 күн бұрын
አረደቹ የበሉች የኦሮሞ ልጅ ስጋ ፈጠሪን ይቅርታ በሉ
@melakuhunegnaw7262
@melakuhunegnaw7262 18 күн бұрын
ጀዋር ሰው ነው ግን የስንት ንፁሃን ሰዎች ደም በጁ አለ ?
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ሰዉ 😂
@fetiyaakmel06
@fetiyaakmel06 13 күн бұрын
የመሀመድ ልጅ ስለሆነ ነው ጥርሳቹን መንከሳቹ መች አጣነው
@HussenAli-z5o
@HussenAli-z5o 7 күн бұрын
ጆሃር ማህሙድ እስክ አሁን የት ነበር ኢትዮጵያ ቡዙ ጦርነት ውስጥ የነበረው ጊዜ 😂
@cherenetHaylu
@cherenetHaylu 18 күн бұрын
ብዙ የአመራ ንፁሐን ደም በጅህ አለ ዛሬ ተነስተህ ስለ ሰላም ታወራለህ
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 18 күн бұрын
ሽመልስ አብዲሳ አዳነች አቤቤ ብርሃኑ ጁላ እነሱም የአብይ ብልፅግና ጉዳይ አሰፈፃሚዎች ናቸው።አብይ ብቻውን አይደለም።
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
ሁሉም አንድ ናቸው እቅዳቸውን አማራ አፈረሰባቸው 😂
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 18 күн бұрын
ጅዋርን ያመነ ጉም የዘገነ ነው ፋኖ እየገፋ ሲመጣ ሚዲያውን ለመያዝ ነው እንጅ ሁላችሁም አንድ ናችሁ ልብ ይስጣችሁ😢
@kedamiinfo1
@kedamiinfo1 18 күн бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤ኑ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wondfraw
@wondfraw 16 күн бұрын
In fact not only you but everyone should be standing with you to save Ethiopian
@YosiAkelilu
@YosiAkelilu 18 күн бұрын
ያበቃለት የጁሀር ነፍሰ ገዳይ ወንድም ስለሆነ ጊዜዉን ይጠብቅ ማንቁርቱን በቅርቡ በሚስቱ ፊት ሲጥ ኦናረገዋለን እሷም ከጎናችን ነች እኖዳታለን❤
@teka1528
@teka1528 18 күн бұрын
yeshermuta lig, yegelemota, yegered lig neh!
@BahruOusmann
@BahruOusmann 18 күн бұрын
እሥቲ መጀመሪያ እራሣችሁን ነፃ አውጡ መጀኀመሪያ ፋኖ እርሥበርሱ ይሥማማ መጀመሪያ አንድ ሁኑ በዚህ ሁኔታ አማራ ፈርሥ ት እያላችሁ አይደል
@GelanaDiribsa-l6k
@GelanaDiribsa-l6k 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@RidwanSafi-v3w
@RidwanSafi-v3w 13 күн бұрын
Jawar king 🤴 🙌
@titililiya3096
@titililiya3096 18 күн бұрын
መጨረሻችሁ ይህ ነው እንደ ውሻ እርስ በርሳችሁ ትጠፋፋላችሁ😢 ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
@BiniamBiniam-xk7pv
@BiniamBiniam-xk7pv 18 күн бұрын
ድሮም ጀግና ነህ መንግሥት የምሆነው ግን ፋኖ ነዉ ለላአንፈልግም
@ibrishrobe7807
@ibrishrobe7807 18 күн бұрын
ትሆናላችሁ መጀመሪያ ግን ኢትዮጵያን ብቻ ከአብይ እናድናት
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 17 күн бұрын
ጅዋርም አብይ የስልጣን እንጅ የመግደል የመዝረፍ አማራን አላማቸው አንድ ነው። ጁዋር ከተናገረው የተውሰደ አባባል።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ስንት ንፁሀንን በቄሮ ያስጨፈጨፈ ነዉኮ ተረሳደ
@sebi1020l
@sebi1020l 17 күн бұрын
@@ibrishrobe7807 አብይ ተጨፋጠፉ አላለም ተስማምታችሁ ስሩ ነው ያለው አኢትዮዽያ አብይ ባያስተዳድራት እሰካሁን ፈራርሳ ነበር እንዳው የአገሪቱ ለውጥ እንኳን አይታያችሁም? አሁን በአገሪቱ ላይ የምናየው ችግር ሁሉ አብይን ለማስጠላት ተደብቀው የሰጣን ስራ የሚሰሩ ክፉ ሰዎች ስራ ነው እኛ ተስማምተን ስራን ብቻ ብንሰራ አገራችን የት በደረሰች ነበር አብይ ሁሉን ነገር ፀጥ የሚለው ህዝቡ የሚራመደው ከሱ እቅድ ውጭ ስለሆነ ነው
@abdalfatah-i2u
@abdalfatah-i2u 14 күн бұрын
ዝምበይ ንገሱተብሎ ብፈቅድላቸውኳ ከፋኖመሀል ማን እንድነገስ ፈልገሽነው ሁሉምየከብትእረኛናቸውኮ በእርግጥ ጀግናናቸው ብያንስ እነብርሃኑ ጁላን አንስተው የመከላከያ ምንስተር ብሆኑ
@teferizemene5041
@teferizemene5041 17 күн бұрын
ጃዋር፣ መጀመሪያ አማራን ይቅርታ ጠይቅ አሁን “ኢትዮዽያ” ስትል ለመስማት ይከብዳል።
@wondfraw
@wondfraw 16 күн бұрын
Very perfect Idea this is what we even think keep it up may God bless you
@aminhassan3525
@aminhassan3525 10 күн бұрын
King jewar
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 9 күн бұрын
ጁሀር መሀመድ ሲራጅ ሆይ !!!! ብለህ ብለህ ኢትዮጵያን እንዳትበታተን ፣ ከአቢይ አህመድ ለማዳን የመጣሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጋሻ ጃግሬ መከታው ነኝ እያልከን ነው ???????? የአማራ ፋኖዎቻችንን ሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ጠቅላላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሙሉ በሙሉ የምንተማመንባቸው ፣ የማንደራደርባቸው ጋሻ ጃግሬዎቻችንና መከታዎቻችን በአስተማማኝነት ጠንክረው እየሰሩልን ስለሆነ""ኢትዮጵያ ሀገራችንም ሆነ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሕዝብ"" !!!!አንተንና ጠቅላላ ያንተን አይነት ቫይረስ ተሸካሚዎች ፣ አጭበርባሪዎች ፣ በዘረኝነት ልክፍት ጭንቅላታችሁ የቀነጨረ ስግብግቦች በፍፁም አንፈልጋችሁም ፣ በፍፁም አታስፈልጉንም !!!!😅 እባካችሁ "" ለኦሮሞ ሕዝብ ክብር ስትሉ ፣ የኦሮሞን ሕዝብ ከውርደት ለማዳን ስትሉ ፣ የኦሮሞ ሕዝብ እናንተኑ ራሳችሁን ሳያጠፋችሁ ፣ እባካችሁ በአጠቃላይ ከሚዲያ ራሳችሁን አርቁ ፣ ተደበቁ ፣ እንደ በግ ያረዳችሁት እና ያሳረዳችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይውጣችሁ በአስቸኳይ ድራሻችሁ ይጥፋ ፣ ጥፉ!!!! ድል ለመላው የአማራ ፋኖዎቻችን !!!! ድል ለመላው የአማራ ሕዝብ !!!! ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ !!!!!!
@akakimekanagechu1983
@akakimekanagechu1983 13 күн бұрын
ስለ የትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው ለማፍረስ ብዙ ሞክረህ አልሳካ ሲልህ ተቆርቋሪ መስለህ ቀረብክ የሚያዳምጥህ ማመዛዘን የሚችል አስተዋይ ህዝብ መሆኑን ረስተኧዋል።እያንገበገበህ ያለው የስልጣን ጥም ነው።የምታወራው ሀገሪቱ ካለችበት ሁኔታ አንፃር ተራ ምቀኝነት ነው።
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 18 күн бұрын
መስሚያችን ጥጥ ነው እዛው ተራገጡ አጀንዳችን ፋኖ እና ፋኖ ነው
@TERECHADAGNE
@TERECHADAGNE 8 күн бұрын
ፈንድየህን ስትቀዝን ትኖራለህ እንጅ ማን ይፈልጋል ሰው በለ እዛው ወደ ፊንፊኔ ድረሽ አትበሉ ፈሳም ጀውሳ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 8 күн бұрын
@ ቂንጥራም ጋላ ከምድረ ገፅ የምትጠፋበት ግዜ ቅርብ ነው ትላም
@TERECHADAGNE
@TERECHADAGNE 8 күн бұрын
@LA-lx2pf ቆማጣ ደብተራ ከወንድም ከአክስት በሸረሙጥና ገንደ ስረ የተወለደ ለማኝ ኡሪገጥ መጥፊየቹ ደረሷል አማራ ገራድ ማንም የሚሸናበት ቦሪኮ ህዝብ ነው ዝምበም ቆማጣ የገማ
@senaa3331
@senaa3331 14 күн бұрын
እዚው አገሬላይ እሞታለው ካሁን በሀላ ስትል አልነበር ምን አሷሸክ አብይ እንኳን መጥፎ ቢሰራ ለምን አትታገለውም ነበር
@ABDEPAHABESH
@ABDEPAHABESH 13 күн бұрын
ጀዋር ይችላል አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ሚዲያን ተቆጣጠረዉ የእዉነት ይችላል ብልፀግና ሳይቀር የሚመፃደቀዉ በጀዋር ለዉጥ ነዉ ሌሎች ፋኖ ምናምን ዜሮ ናቸዉ ተቀባይነት የላቸዉም ጀዌ ግን ሲዳማ አፋር ሱማሌ ኦሮሚያ ሀረር ድሬደዋ ከጎኑ ነዉ ስለዚህ በቅርብ ብልፅግናን መገርሰስ ይችላል ድል ለጀዋር ለጀግናዉ አዳሚ እንደልብህ የምትቀረሽ በጀዋር ለዉጥ ነዉ እንጂ ከኢሀዴግ አትላቀቅ ነበር ስለዚህ አንድ ብሄር አንድ ሀይማኖት ይዞ ከሚቦርቅ ግለሰብ ጋር ጀዋርን አታነፃፅሩ ኦኬ
@AddisuAwoke-u3q
@AddisuAwoke-u3q 18 күн бұрын
እኩዋን ለንስሀ አበቃህ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 16 күн бұрын
ለኢትዮጵያ የሚበጃት ወደእግዚአብሔር መጮህ ብቻ ያም ሲባል ሕዝብ ግራ ገብቶታል ሁሉም አንድ ናቸው አላማቸውም አንድ ነው ኢትዮጵያን በአፍ ብቻ እንጂ በልባቸው የለችም ይልቅስ ሁሉም ወደአምላኩ ተመልሶ ይጩህ ያልቅስ ።
@Beleteasegdew
@Beleteasegdew 18 күн бұрын
ትክክልነው
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 17 күн бұрын
ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪💪💪👌👌👍👏🇨🇬💪🕋☝
@efsasse7559
@efsasse7559 18 күн бұрын
እውነት ጀዋር ለኢትዮጵያ አዝነህ ነው።።።።ፋኖ ስለተቀሳቀሰ ኑው።።።ሰውየውም አንተም አላማችሁ አንድ ነው. ።።ያጣላችሁ ስልጣን ነው።።ሿሿ አትስራ
@TokummaaSabbaa
@TokummaaSabbaa 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tech-x9v
@Tech-x9v 18 күн бұрын
ሃይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ነው መስቀል ሀይላችን ነው መዳኞችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው የዘመኑ አይሁድ እነጀዋርና መሰሎቹ ይክዱታል እኛ ግን እናምንበታለን እንፈወስበታለንም ጭምር
@yhhih3709
@yhhih3709 18 күн бұрын
ጀሀር፣፣ዘመዶቺህ፣፣በወለጋ፣፣ያንሁህዝብ ሳርዱ፣፣የትነበረክ፣፣፣አንተየአራጂቤሰብ የአራጂዘር፣፣አሁን፣፣ለማንብለህተነሳህ አተምአብዪምአድናቺሁ
@efsasse7559
@efsasse7559 18 күн бұрын
ሰውየውም ለማም ጀዋርም ።።።አንድ ነው አላማችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ አትበጁም
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 18 күн бұрын
ላም አለኝበሰማይ ማለት ይሄኔ ነው
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
😂😂😂 በትክክል ! ገና ብዙ ይፎግሩናል
@TilahunAndualem-m4q
@TilahunAndualem-m4q 18 күн бұрын
አሁን የመጣበት ምክንያት መፅሀፍ ለመሸጥ ይመስላል
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 17 күн бұрын
ደልለአማራሕዝቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 17 күн бұрын
መናገር ይችላል ግን ማንም እሱን አያምንም ብልፄ ሲዳከም ፋኖ ሲበረታ አንገቱን መዞ መጣ እስካሁን ለምን ዝም አለ ፋኖ የሚያልቅ መስሎት ነው?????💚💛❤🙏 ድል ለፋኖ💚💛❤🙏
@TesfaneshTiku-o5c
@TesfaneshTiku-o5c 17 күн бұрын
ይሄ ጀሃዲስት ጸረ ኦርቶዶክስ ጸረ አማራ, ነው :: ለማ ንም አንፈልግም ያዉ ነው ለማ ለገጣፎ ላይ የሌላዉን ብሔር ቤት አስፈርሶ ሂዱ ወደ ሀገራችሁ ያለ ሰዉ :: እግሩ ላይ ወድቀዉ ስለምኑት እንኩዋን ይሄ የ ኦሮሞ ሀገር ነው ሂዱ ብሏል,, ለማም ያዉ እባብ ነው
@biruklemessa106
@biruklemessa106 18 күн бұрын
ስለየትኛው ጅዎር ነው የምታወራው ? " Ethiopia outoff oromia " ሲል ስለነበረው ነው ወይስ በግርግር በመስኮት ለመግባት የሚንዘባዘበውን ጀዎር ነው ? ሐገሪቱ የሚለው የትኛዎን ሐገር ነው ?
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
እኔ ግን ሳስበዉ ያንሁሉ ግፍ ጭፍጨፋ የሚረሳ ሾርት ሚሞሪ አማራ ሞልቷል😢አሳዛኝ ነዉ
@FreeAlemayehu
@FreeAlemayehu 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ አትፈርስም አምላኳ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ቀን አለዉ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች።ጀዌ አንተማን ስለሆንክ ነዉ መመሪያ የምትሰጠዉ ?ሁሉንም ለፋኖ ተዉለት በቃ መለስ ለእናንተ ስልጣን መስጠት ማለት ለህጻን ልጅ በርጭቆ መስጠት ነዉ ብሏል ምክንያቱም አትችሉበትም።
@lamisoshura7488
@lamisoshura7488 14 күн бұрын
ምንም ምታመጣው ነገር የለም ባንተ ምክኒያት የደረው ቀውስ እናቃለን።አሁን ተቀባይነት የለህም።
@MaryeAsefa-b2z
@MaryeAsefa-b2z 18 күн бұрын
ጀዋር እሱ እራሱ እብድ ነው በጥራቃ 😂😂😂😂😂 ድል ለፋኖ 🥰🥰😘
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
እሱ ፕላኑ ከፈኖ ጋር እጅ ተጨባብጦ የለውጡ አካል ነኝ እያለ ነው አንድ ሳይታገል ! የጋላ ቅልድ 😂😂😂
@MaryeAsefa-b2z
@MaryeAsefa-b2z 17 күн бұрын
@veracity8968 እኮ ኢትዮጵያን ማዳን ከፈለገ አብይ በሆዳቸው ኢንዲያስቡ ያደረጋቸውንየኦሮሞ ህዝብ አቅንቶ ወደ ትግል መግባት ነው
@nesruusman8107
@nesruusman8107 18 күн бұрын
That is right just his. Best
@gezegeze6045
@gezegeze6045 18 күн бұрын
ጀዋር የሚያስበው በሆዱ ልክ ነው ለሰው ልጅ አስቦ የሚያቅ አይደለም ኢት ለማፍረስ ከሱ በላይ ማንም አልሰራም ከሀዲ ሰው የሚረሳ መስሎት ነው
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
እኮ ስንቱን አሳርዶ በሻሸመኔ የስንቱ ንፁሀን አንገት ነዉ የተቆረጠዉ እኔ ከአዕምሮ አልጠፋልኝ ብለዋል ያዘግናኝ ቪድዎ ድጋሜ ለማጭበርበር ይቀባጥራል
@MohamedIdris-g9c
@MohamedIdris-g9c 15 күн бұрын
❤❤
@FAFENET
@FAFENET 18 күн бұрын
ሀገሪቷ መፍረሷን እመርጣለው ጀዎር ተመልሶ ከሚመጣ ደም የሚፈሰው ሰይጣንን በሰይጣን ለመለወጥ አይደለም ወንድሙ የጀመረውን የአማራን ጭፍጨፋ ሊጨርስ ነው የሚመለሰው ጋሼ ሜንጫ😢
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ሲጀመር ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለዉናልኮ ለዛነዉ ባንድራዋን ሲአቃጥሉ ኢትዮጵያ የሚለውን ሀገር ወዳድ አማራዉን ሲረሽኑ ሲጨፈጭፉ የኖሩት ዛሬ በምን ሂሳብ ነዉ ይሄ የሚታሰበዉ never
@Sarahabesh
@Sarahabesh 8 күн бұрын
Ayi gewar kinategna neki Abiyi layi kenaki
@SameeraH-d2n
@SameeraH-d2n 6 күн бұрын
ሁላችሁምሌባናችሁ ለኢቶብያእማትቆረቆሩ አላህስላሙንያምጣልንእጂ
@DarajeLagase
@DarajeLagase 16 күн бұрын
የሰዉ ደም የሜወደዉ ጁዋር መሃመድ
@aminandarkalo7148
@aminandarkalo7148 16 күн бұрын
ሀገር አቀፉ ለውጥ አልተገኘም ና ሁሉም እትዮጵያን ልጆች እኩል ተጠቃሚነት ልኖር ይገባል እኩል ተጠቃሚነት ና ሰላምን ለማስፈን እንድሁም ከድሃው እትዮጵያን ህዝብ መዋጮ መሰብሰብ እንድቀር ና ድህነትን ለመጥፋት ምን ብደረግ ይሻለናል
@sisayjemere3584
@sisayjemere3584 18 күн бұрын
He is visionary politician as long as he doesn’t change He might be one of leader pm jewar
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 17 күн бұрын
ሰው ጃዋር የሚባል ዥዋዥዌ ተጫዋች እብድ የሚያወራውን ወሬ ብሎ ሲለጥፍ ያሳዝናል። ወደነፈሰበት የሚንሳፈፍ አስቀያሚ ሰው ነው።
@beletumolla9964
@beletumolla9964 17 күн бұрын
ኧረ ተው አንተ አሁን ሰው ነህ ግን አላማህን አማራ አያውቅም መስሎህ ነው አትሳሳት እሺ አማራ አንተን የሚሰማ ይመስልሀል መስሚያው ጥጥ ነው እሺ ።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 15 күн бұрын
ማን ባመጣው ትግል ነው አንተ አብይን የምታስወግደው??ፋኖ አንተንም የሚለቅህ እንዳይመስልህ
@Noora-g9k
@Noora-g9k 17 күн бұрын
ኢተትጲያን ፍኖ ነፃ ያወጣታል አትቀባጥረ ማንም አይስማህም ሊባው ወይም ዘረኛው
@Noora-g9k
@Noora-g9k 17 күн бұрын
ሊቦ አንተ ለኢትዪጲያ ህዝብ አታውቅም ዘረኛው አሁን ለስልጣንህ ነው የምትለፉልፉው
@AdmasuZemecha
@AdmasuZemecha 17 күн бұрын
እዉነት ነው መንግስታዊ አቋም የለውም መንግስታዊ አቋም ሲኖር ነው ተቃዋሚም ደጋፊም የሚኖረው
@AmelaworkAmare
@AmelaworkAmare 15 күн бұрын
እረ ድረሱልን!!!!!!!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ስለየትኛይቱ ኢትዮጵያ ነዉ የምታወሩት ዳዉን ዳዉን ኢትዮጵያ ስላላችኋት ነዉ ፣ ባንድራዋን ስላቃጠላችኋት፣ ባንድራዋን የለበሰዉን ሁሉ ከጨርቅላይ ስለቀደዳችኋት ወይስ የትኛይቱን አገራችሁን ነዉ የምታወሩ እናተኮ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብላችሁናል
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 18 күн бұрын
Oromiya aut of Ethiopia በአካባቢየ ክርሰቲያን ከመጣ በሜንጫ ነዉ እያልክ ሰንቱን አሰጨፈጨፍከዉ ሻሸመኔ ላይ በአንተ ምክኒያት ህዝብ መሀል ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ የተገደለዉን ሚሰኪን ተረሳዉ ይሆናል እኮ
@Cripto244
@Cripto244 18 күн бұрын
Ethiopia out of oromia. በማለት ይስተካከል
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
እኔ ያዘግናኝ ጭፍጨፋ ገና ከህሌናየ አልጠፋም ለግሞ ሊአጭበረብር መጋጋጡ አለማፈሩ
@efsasse7559
@efsasse7559 18 күн бұрын
ለማ አይደል መጀመርያ ጆከር ስቦ የመጣው. ።።አዲስ አበባ ላይ ዲሞግራፊ ብሎ የኦሮሞን ተወላጅ አምጥቶ ያሰፈረው።ስለዚህ እናተ ለኢትዮጵያ ህዝብ አታስፈልጉም ።።።የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ፋኖ እና ፋኖን ነው
@AlmeaAgro
@AlmeaAgro 18 күн бұрын
ጀዊ ይችላል መረዳቱ ግሩም ነው ሀገረመንግስቱን እናድነው ማለቱ ግን የኦሮሞን የበላይነት እንዲቀጥል እናድርግ ማለቱ ነው አይዞህ ገለቴ ድጋማ የሚሸወድ የለም አማራ ላይመለስ ቆርጦ ተነስቷል አነቀፅ 39 ይዞ ሀገረ መንግስት የሚባል ጭምብል አይኖርም
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 18 күн бұрын
ከንቱ ከዚህ በላይ እንዴት ትሸወጅ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ጀዋር የቄሮ መሪና የንፁሀንሰ ደም ያፈሰሰ ወንጀለኛ ነዉ
@messerethabeti6525
@messerethabeti6525 18 күн бұрын
ጆሀርመሀመድብትረሳብትረሳ በሜጫ አገአንገቱ እያልኩ በግድ ህዝብን እዳፈኩ እግዛዋለሁ ትል የነበርክ አረመኔ አንተን ማንያምንሀል አንተማለትእኮ ዋናውየአማራእና ይክሪስቲን ጠላትነህ ምንግዜም ልባ ሲሰርቅ አይጣላ ሲካፋነውእጅ አንተ እናመሰሎችህ ለሀገራችን አታስፈልጉም በቃችሁ አሁ ህዝብ ነቅቶባችሃል
@sultannmani4176
@sultannmani4176 17 күн бұрын
ሚገርም አነጋገር መጀመራ ታዳ አተ ለምን ቦታዉ አልያዝከዉም ጀዋር ካብይ ሸር ታድነን ነበር
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ትጨርሰን ነበር ነዉ ታድነን ነበር🤣 ጀዋርኮ ቄሮን እያንጋጋ ብዙ የንፁሀንን አንገት ያስቆረጠ አረመኔ ነዉ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ያንሁሉ አመታት አማራ ሲታረድ ሲጨፈጨፍ ሲአልቅ ሀከኛ ከሆንክ የት ነበርክ እባክህ አንዱ ወንጀለኛ ነህኮ አንተ ቄሮ እያልክ ያስፈጀሀቸዉ ንፁሀንስ ተረሱ መሰለህ
@abebe7532
@abebe7532 18 күн бұрын
Jawar Abiyn aswegdo Kezas ⁉️ Ethiopian Litmera ⁉️😁
@sebi1020l
@sebi1020l 18 күн бұрын
የጠጣው ደም አልቆበት ሌላ ደም ሊጠጣ ነው እንጂ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለዉን ነበርኮ😅
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ጅል መሰልነዉደ ያሁሉ ግፍ ጭፍጨፋ ገና መች ከህሌናችን ጠፋና ነዉ መላክ መስሎ የመጣዉ ዛሬ​@@sebi1020l
@michaelsolomon6845
@michaelsolomon6845 18 күн бұрын
I support you jewar!!! Keep hammering him. He doesn't like who tells him the truth etc..
@ابراراثيوبي
@ابراراثيوبي 18 күн бұрын
💚💛❤👍
@TarikusolomonSolomon-dp1cl
@TarikusolomonSolomon-dp1cl 18 күн бұрын
ወይ ከበብሽ ቢልፂግነን ለመደን ነው ምትተገይ ምመሥሎ ሀገረችንን አማረነ ፍኖ ቢቻ ነው ምየድኖወ አየጠለም ውጥ አድሪጎ ድል ለሀገረችነ ሞት ለበንደውነ ለአሽከረ ልጂ
@samsona3503
@samsona3503 18 күн бұрын
እንዴት ነው ነገሩ? እኔ የምልው የተናገረውን እና የተፈፀመውን እረሳው እንዴ? ማነው እብዱ ? እባክህ ይበቃሀል:: ስራ ፈልገህ ህይወትህን ኑር:: አብይ ከእግዚብሄር የተሰጠው ነው:: ግዜውን ሳይጨርስ አይሄድም::
@Noora-g9k
@Noora-g9k 17 күн бұрын
አንተ ለአጉሪቱ አስብህ አታቅም ረሳህ እዲየ በአንድ ቀን በደቆሮ ወይምበዘረኙች ስብስብ ያስጨረስከው የማራ የጀግና ትውልድያልሆኑማለት የጠባብ ትውል
@BahruOusmann
@BahruOusmann 18 күн бұрын
በሀገሪቷ ጠመንጃ ይዘው ከሚታገሉትና ከፖለቲካ ፓርቲነን ባዮች በመቶ እጥፍ በለጠ
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 17 күн бұрын
እውቀቱ አለህ ግን እንዴት እንመንህ????? ጀዊ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
😂በሻሸመኔ ያሁሉ ንፁሀን አንገታቸዉን እንዳስቀረጠ በእደአአንተ አይነቱም ነገሮቹን በሚዘነጋ ላይ እድሉን አግኝቶት ሲፈፀምብህ ታማኝነቱን ታያለሀ
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 17 күн бұрын
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio እሱስእውነትህ ነው፡፡ ያልኩትም እኮ፡፡ይኸንኑ፡፡ነወ
@Cripto244
@Cripto244 18 күн бұрын
Ethiopia out of oromia. እያለ ቅስቀሳ በማድረግ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈው ጇዋር ሞሃመድ ማንነቱን እንደ እስስት አየቀያየረ ህዝብን ለመሽዎድ ቢሞክርም ከፍርድ አያመልጥም:: ምላሱን ቢቆረጥ በከንቱ ከመለፍለፍ ይድናል
@fittih7833
@fittih7833 18 күн бұрын
Tebarek, isky nigerlign
@SaFikad-b5y
@SaFikad-b5y 18 күн бұрын
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od 18 күн бұрын
A❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 18 күн бұрын
አብይን ከስልጣን ማውረድ ብቻ ሳይሆን በሰረቀው ዘጠኝ ሺ ኪሎ ወርቅና አልማዝ፣ ከማክሮን በተቀበለው 25 ሚሊዮን ዩሮ፣ለቤተመንግስት ማደሻ የተቀበለውንና በነፍሰገዳይነት እንዲጠየቅም መደረግ አለበት።
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 18 күн бұрын
አንተ እንደተመኘህ ትቀራለህ
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 18 күн бұрын
እንደአማረህ ቀራለህ
@teka1528
@teka1528 18 күн бұрын
YEWUSHA. yeshermuta, yegered, yegelemota ! ANTE KOMATA! worku, birru, almazu yeoromo naw! enathe beahiya tenefa!
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km 16 күн бұрын
ቅዜናም።ወናፊ።ምቀኛ።ተቃጠል እንግዲህ የምቀኛ ልጅ።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
ጀዋር ከሰይጣንነትህ ተግባርህ ተፈዉሰህ ነዉ ወይስ ልክ እንደ በፊቱ ኦሮአማራ ብላችሁ ሿሿ የሰራችሁንን ስራ ለመድገም አስባችሁ ነዉ😂😂 ድጋሜ የናንተን ጮሌነት አምኖ ለማለቅ አላማ የለንም የተረፍናችሁ አማራወች ።ህዉሀት ኦሮሞወችን ሲጨፈጭፍ እኛ አማራወች ነበርን የኦሮሞ ደም ደሜ ነዉ ብለን አብረን የተፋለምነዉና የጮህንላችሁና አብረን የሞትነዉ ።ግን እረሳችሁትና ስልጣን ስትይዙ በየአገኛችሁብነሰ ቦታ ሁሉ አረዳችሁን 😢 ጨፈጨፋችሁን በገዛ ከተማችን አድሳባ አገቡም ብላችሁ ከመንገድ እያወረዳችሁ ያረዳችኋቸዉ እልፍ አማራወች ናቸዉ ።አሰቃቂዉ የወለጋዉ እልቂትስ ኧረ ስንቱ 😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ ።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
አብይም ፣ለማምጀዋርም አላማችሁ አንድ ነዉ መጀመርያ ታላቁን ህዝብ አማራን ጨርሳችሁ ሌላዉንም በቀላል ጨፍልቃችሁ የኦሮሞሟ ሀገር መመስረት ።ተነቃቃን ቆየን የሳላችሁትን ካርታ እረሳችሁትደ አማራን ጠቅላላ በኦሮሞ ግዛት አስገብታችትአልኮ ነበር አልሳካ አላችሁ😂😂😂😂
@GejaGidora
@GejaGidora 18 күн бұрын
Tkkl❤🎉
@zenebeshe
@zenebeshe 8 күн бұрын
የሚገርም ትንታኔ ንው ማንም one man show ብሎ አይውቅም ከሱ የቀረበ ለአብይ ሰው ካለ ከሚቃወሙት እኒ ነኝ በል፣ ስለሊለ አለቀ ሞተ ነገሩ።
@HenokLulu-p9v
@HenokLulu-p9v 18 күн бұрын
ምንም አታመጣም ለአንተ ብሎ ሌላ ደም የሚያፈስ የለም። ጌታ ከአብቹ ጋር ነው! እሱ ይምራን ተመችቶናል አንተ የሱን ያህል መምራት አትችልም። ሀገር ሊፈርስ የነበረው TPLF ጋር ጦርነት በነበረበት ጊዜ ነው አሁን ሀገር አትፈርስም! አቢቹ ትምህርትም አለው ልምድም አለው። አቢቹ ጀግና መሪ ነው።❤❤❤❤
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
የባሰ አለ🙄 ሰዉ ግን ጤነኛ ናችሁ የናተ አንገት ካልተቆረጠ አይገባችሁምደ የወገን እልቂት አያማችሁም አብይኮ ሰዉ ለበስ አጋንንት ነዉ
@tadalayzoola-kb7zn
@tadalayzoola-kb7zn 18 күн бұрын
Woreigna
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 18 күн бұрын
ጃዋር ይችላል ❤
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 18 күн бұрын
ምንድነዉ የማችለዉ ህዝብ ማሰጨፍጨፍ ነዉ ?
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 18 күн бұрын
ምን ያህል የቅንአት መንፈስ እንደ አለበት ያስረዳል የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪማስተዋል ይስጥህ
@kassechwodajo407
@kassechwodajo407 18 күн бұрын
ከዶክተር አብይ ጋር ተፎካከርክ ማለት ከቤንያሚን ኔትናሆ ጋር ተፎካከርክ ማለት ነው ሰውየው ጴንጤ ነው አታሸንፈውም
@biruklemessa106
@biruklemessa106 18 күн бұрын
ምንድነው የሚችለው ? " ኢትዮጲያ ከኦሮሚያ ትውጣ " የሚለውን ግለሰብ ነው ይችላል የምትለው ?
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph 18 күн бұрын
አዎ ይችላል ወሬ😤 😜😂
@meklitgetachew1751
@meklitgetachew1751 16 күн бұрын
እበሸድ ሲየወራ አንድ ቁብነገር ያወራል አዳምጡት አኔ ሰምቻለሁ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 14 күн бұрын
ሻሸመኔ ላይ ያየነው መከራስ?????
@mesay1260
@mesay1260 18 күн бұрын
Fanno is getting very close
@veracity8968
@veracity8968 18 күн бұрын
አንጫጫቸው ዝምብለን ቁማራቸውን እንኮምክም 😂😂😂
@teka1528
@teka1528 18 күн бұрын
4KILO helem wedekebele helem! ZERAFE, yezerafe, lig! jewar nege yegebal berta! mexhafu endeshetelet keskesa new! mayem!
@GachSida
@GachSida Күн бұрын
Fxari anten fxari yafrsk jware egna anflgekem balga
@BirtukanDemissie-v2r
@BirtukanDemissie-v2r 16 күн бұрын
ገዱ ነበር መሆን የነበረበት ለአብይም ለለማም አሳልፎ ስልጣኑን ደመቀ እና ገዱናቸው የሰጦቸው
@Hawa-qj6gc
@Hawa-qj6gc 16 күн бұрын
ምርጫ ሰለደረሰ ለመመረጥ ብለህ
@AnwarSalo-n1p
@AnwarSalo-n1p 5 күн бұрын
አቤት አክቲበስት ኢቲዮጲየ በኦሮሞ ነ በኦሮሞ ፖሎቲከኘ የተገነበች ዪመስለል አተበሉን አንሰመም
@abebe7532
@abebe7532 18 күн бұрын
Ene yemegermegn Ye Mediaw masjkabet new ‼️‼️Jawar Jawar Jawar. Kkkkk
@Noora-g9k
@Noora-g9k 17 күн бұрын
ኢትዬጲያን የተማረ ጠባብ ያልሆነ የስው ልጅ ይመራታል
@AminAmin-f2y9q
@AminAmin-f2y9q 18 күн бұрын
ምርጥና ግዜን የዋጀ ቃለምልልስ ነው
@YitbarekMamo-vf3mp
@YitbarekMamo-vf3mp 18 күн бұрын
100%tikikil new.
@Adissuadaaye-j4x
@Adissuadaaye-j4x 18 күн бұрын
Juahar lehager eyasebe new belugn kkkkkkkkkk😂😂😂😂😂
@hushetalewedem4193
@hushetalewedem4193 15 күн бұрын
Yemutu atsm yewokeseh
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 17 күн бұрын
Silezih lema le abiy hatiyat wana teteyaki newo degum endezihu gin degu ena lema min eyaregu newo zim yalewo degimo ye abiy sra temechitotal malet newo
@mohammedbule1494
@mohammedbule1494 18 күн бұрын
Jewar yemani siritt new.
@fittih7833
@fittih7833 18 күн бұрын
Sew mesay beshengo.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ሰበር ዜና ጥር 9/20/17
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
Рет қаралды 87
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
22:50
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 94 М.