የብልፅግና አገዛዝ የሚገደድ ወይስ የሚወገድ? “አልፀፀትም” ስትል! | ቆይታ ከጃዋር ሞሀመድ ጋር 01/10/25

  Рет қаралды 618,560

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 3 600
@asterdemeke-hansson7526
@asterdemeke-hansson7526 5 күн бұрын
የኢትዮጲያ ልጆች መነጋገር ሲችሉ እጅግ በጣም ደስ ያሰኛል ። እግዚአብሄር ለሁሉም ልብ ሰጥቶ መነጋገር እንጂ መኮራረፍ እንዲቀር ፣ የፖለቲካ ልዩነትን በቃላት እንጂ በቀለህ መፍታትም እንዲያበቃ ያድርግ! ተባረክ ቴዲ!
@KallidMussa
@KallidMussa 5 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ኮመንተህ ደስ ይላል
@WonjiTecnology
@WonjiTecnology 5 күн бұрын
Eritrea, Egypt, Somalia 🇪🇷 🇪🇬 🇸🇴 |• ሚኒስተራት ጉዳያት ወጻኢ ኤርትራ፡ ግብጺ፡ ሶማሊያ፡ ኣብ ካይሮ ርክብ ኣካይዶም፡ ሎሚ 11 ጥሪ 2025፡ ፕረዚደንት ሶማሊያ ሓሰን ሸኽ ማሕሙድ --- ኣብ ኢትዮጲያ ዑደት ኣብ ዝፍጽመሉ ዘሎ እዋን፡ ሚኒስተራት ጉዳያት ወጻኢ ኤርትራ፡ ግብጺ፡ ሶማሊያ፡ ን"ጸጥታ" ዘተኮረ ርክብ፡ ኣብ ካይሮ ኣካይዶም። ብመሰረት መግለጺ ሚኒስትሪ ጉዳያት ወጻኢ ግብጺ፡ እቲ ርክብ --- መቀጸልታ እቲ ሰለስቲኤን ሃገራት ብ10 ጥቅምቲ 2024 ዝበጽሕኦ ሓባራዊ ስምምዕ -- ንምዕባሌታቱን ቀጻሊ ኣንፈቱን ዝከታተል ብዝቆመ ኮሚተ ዝተኻየደ ምኳኑ ተገሊጹ ኣሎ። ኣብ'ዚ ናይ ሎሚ 11 ጥሪ ርክብ፡ ብወገን መንግስቲ ኤርትራ ሚኒስተር ጉዳያት ወጻኢ ኣቶ ዑሱማን ሳልሕ፡ ብወገን ሶማሊያ ሚኒስተር ኣሕመድ መዓልም ፋቂ፡ ብወገን ግብጺ ድማ ሚኒስተር ባድር ዓብደላቲ ተረኺቦም ነይሮም። እቶም ሚኒስተራት፡ ብመሰረት ኣብ ኣስመራ ዝጸደቀ ስምምዕ፡ ንጸጥታን ርግኣትን ቀርኒ ኣፍሪቃ ከም'ኡ ዉን ቀይሕ ባሕሪ ክሰርሑን፡ ንኣህጉራዊ ሓጋጋት ብምምእዛዝ፡ ልኣላዉነትን መሬታዊ ሓድነትን ሃገራት ክኽበር፡ ካብ ምትእትታዉ ግዳማዊ ሓይልታት ሓራ ዝኮነ ዞባ ንክህሉ ክዓዪ ደጊሞም ኣብ ስምምዕ በጺሖም። NationalEr Interest
@SusanCowboy-y2o
@SusanCowboy-y2o 4 күн бұрын
ቴዲ ተዘጋጅቶ ነው የገባው። ጥያቄዎቹን በሙሉ ማለት ይቻላል በማስረጃ እያስደገፈ ነው ጃዋርን ሲሞግተው የነበረው። ጃዋር የተጠየቀውን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ወደ ሌላ ርዕስ በመውሰድ ፤ የማያሳምን (አንዳንዴም ውሸት የሚመስል) ነገር እየጨማመረ ከጥያቄዎቹ ለማምለጥ ሲሞክር ና ሲቸገር ታዝበናል። ጃዋር የተፈተነበት ፣ ከእውቀት ይልቅ ጩኸት ፣ ዛሬ የሚናገረው ነገር ሌላ ጊዜ ከሚለው ጋር የሚጣረስ ፣ ችግሩ ከአብይ ጋር እንጂ ከሥርዓቱ ጋር አለመሆኑ እንዲሁም የሰሞኑ ዘመቻው መንግሥትን ከማብሸቅ ያለፈ ህዝብና ሀገር የሚጠቅም ቅንጣት ፋይዳ እንደሌለው አድማጭ - ተመልካቹ የተረዳበት ይመስለኛል። ምክንያቱም አብይን ማረም አይቻልም ካለ ፤ መንግሥት አንቀይርም ካለ ፤ ሌላ የመፍትሄ ሀሳብ የሌለው ይልቁንም ጩኸቱ "አትርሱኝ"ን ያዘለ ብሽሽቅ/ነቆራ/ እንደሆነ ታይቷል። በዛ ላይ ብቻውን እየተክለፈለፈ እንደሆነ እየታወቀ (በግሉ እንጂ ኦፌኮን ወይም ሌላ ቡድንን አልወከለም) "የእኛ ዓላማ" የሚላት ማደናገሪያም አብራ ተጋልጣለች። ራሱን ስትራቴጂስት ፣ ካልኩሌተር ፣ የፖለቲካ ተንታኝ ና ህወሀትን "በድርድር" ከስልጣን ያባረረ አድርጎ የሚናገረው ድፍረት ፤ ሰው ያልሰራበትን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንት እናስገባለን ፣ እግር እናስረዝማለን... ወዘተ ከሚሉት ደፋር ና ሀሰተኛ የሀይማኖት "ነቢያት" ተርታ የሚመደብ ደፋር ና ሀሰተኛ የፖለቲካ "ነብይ" መሆኑ ተጋልጧል። መጨረሻ ላይ ስለ ርዕዮት ሚዲያ የሰጠው አስተያየት ንዴቱን የገለፀበት ፣ ለቃለ መጠይቁ በመቅረቡ የተፀፀተበት ፣ ወደፊት ድርሽ እንደማይል ፍንጭ የሰጠበት ይመስለኛል።
@mins4580
@mins4580 3 күн бұрын
እረግ አረግ ምን አልክ እእነኝህማ የክፋፋይ ልጆች, የብሄርተኞች ልጆች የተገንጣይ የአስገንጣይ ልጆች በነፃውጭ የሚመሩ የተገዢ ስሜት ያድረባቸው የአልቃሽ ልጆች ትልቅ ሀገር ኖሯቸው በትልቅ ሀገር እየኖሩ ትንሽነትን የሚመኙ የ የልጅ ልጆች ብለህ አስተካክለው የ ኢትዬዽያውያንን አይወክሉም‼️
@lamrof
@lamrof 2 күн бұрын
የሆነው ቢሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዲት ድንጋይ አቃንቶ የማያውቅን ሰው እንዴት እህ ብለው ይሰሟል። አይቻልም።
@shemsueidres9005
@shemsueidres9005 6 күн бұрын
ከስድብና ጎጠኝነት የፀዳ ኮሜንቶችን በማንበቤ ደስብሎኛል እናንተም ከነሱ እኩል ብትመሰገኑ ደስ ይለኛል።ይልመድብን
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 6 күн бұрын
Me too I'm happy
@YoyoYo-d2u
@YoyoYo-d2u 4 күн бұрын
በጣም 👏👏👏ለኮማቾቻችን
@SusanCowboy-y2o
@SusanCowboy-y2o 4 күн бұрын
ቴዲ ተዘጋጅቶ ነው የገባው። ጥያቄዎቹን በሙሉ ማለት ይቻላል በማስረጃ እያስደገፈ ነው ጃዋርን ሲሞግተው የነበረው። ጃዋር የተጠየቀውን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ወደ ሌላ ርዕስ በመውሰድ ፤ የማያሳምን (አንዳንዴም ውሸት የሚመስል) ነገር እየጨማመረ ከጥያቄዎቹ ለማምለጥ ሲሞክር ና ሲቸገር ታዝበናል። ጃዋር የተፈተነበት ፣ ከእውቀት ይልቅ ጩኸት ፣ ዛሬ የሚናገረው ነገር ሌላ ጊዜ ከሚለው ጋር የሚጣረስ ፣ ችግሩ ከአብይ ጋር እንጂ ከሥርዓቱ ጋር አለመሆኑ እንዲሁም የሰሞኑ ዘመቻው መንግሥትን ከማብሸቅ ያለፈ ህዝብና ሀገር የሚጠቅም ቅንጣት ፋይዳ እንደሌለው አድማጭ - ተመልካቹ የተረዳበት ይመስለኛል። ምክንያቱም አብይን ማረም አይቻልም ካለ ፤ መንግሥት አንቀይርም ካለ ፤ ሌላ የመፍትሄ ሀሳብ የሌለው ይልቁንም ጩኸቱ "አትርሱኝ"ን ያዘለ ብሽሽቅ/ነቆራ/ እንደሆነ ታይቷል። በዛ ላይ ብቻውን እየተክለፈለፈ እንደሆነ እየታወቀ (በግሉ እንጂ ኦፌኮን ወይም ሌላ ቡድንን አልወከለም) "የእኛ ዓላማ" የሚላት ማደናገሪያም አብራ ተጋልጣለች። ራሱን ስትራቴጂስት ፣ ካልኩሌተር ፣ የፖለቲካ ተንታኝ ና ህወሀትን "በድርድር" ከስልጣን ያባረረ አድርጎ የሚናገረው ድፍረት ፤ ሰው ያልሰራበትን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንት እናስገባለን ፣ እግር እናስረዝማለን... ወዘተ ከሚሉት ደፋር ና ሀሰተኛ የሀይማኖት "ነቢያት" ተርታ የሚመደብ ደፋር ና ሀሰተኛ የፖለቲካ "ነብይ" መሆኑ ተጋልጧል። መጨረሻ ላይ ስለ ርዕዮት ሚዲያ የሰጠው አስተያየት ንዴቱን የገለፀበት ፣ ለቃለ መጠይቁ በመቅረቡ የተፀፀተበት ፣ ወደፊት ድርሽ እንደማይል ፍንጭ የሰጠበት ይመስለኛል።
@lamrof
@lamrof 2 күн бұрын
የሆነው ቢሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ አንዲት ድንጋይ አቃንቶ የማያውቅን ሰው እንዴት እህ ብለው ይሰሟል። አይቻልም።
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 5 күн бұрын
በስመአብ እንዴት አይነት ቃለመጠየቅ ነው ድንቅ ጀዌን ምላሱን ያሳሰረ ሊዋሽ ሊቀባጥር የማይችልበት አጠያየቅ በእውነት 1ኛ👍
@gadi6563
@gadi6563 5 күн бұрын
እኔ የጀዋር ተቃዋሚ ነኝ ግን ጀዋርም የዋዛ አይደለም ቴድሮስም እኮ ህውሀትን እየተንከባከበ ነው Be fare...!
@gadi6563
@gadi6563 5 күн бұрын
ሁለቱም ጎበዞች ናቸው። *ኮሜንት ላይ የቴዲ አድናቂ በዛብኝ (let's be fare) አናዳላ! *ጃዋር ይህንን ድንቅ መፅሀፍ ባይፅፍ ኖሮ ቴዲ ከምን ተነስቶ ችሎታውን ያሳይ ነበር?
@Balewegtube
@Balewegtube 5 күн бұрын
ጃ ነጥብ ይዞ የወጣበት ቃለ መጠይቅ ነው!
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅አቤት 😅😅😅😅😅
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 4 күн бұрын
​@@gadi6563 ከተናገራቸው ከራመዳቸው ተግባሮች ተነስቶ ጃዋርን ለመገምገም ለቴዲ አይከብድም መጻሕፍ ተጨመማሪ ነው ለቴዲ ባይሆን ለሌላው ማሕበረሰብ ይጠቅማል
@binyamyilma3352
@binyamyilma3352 6 күн бұрын
ጀዋር ከቴዲ የሚቀርበው ጥያቄ ፈታኝና በመረጃ የተደገፈ መሆኑን አውቀህ ለዚህ ቃለ ምልልስ መቅረብህ አደንቃለሁ ለሌሎች ሚዲያዎች ከቴዲ ብዙ መማር አለላችህ ቴዲ እና መሠግናለን በርታ
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 6 күн бұрын
Teddy is the smartest person he shakes Mr Juhar mind
@yusufomer6051
@yusufomer6051 6 күн бұрын
ቴዲን ጠቅለል አድርገህ ስታየው ከጥላቻ የዘለለ ሰው አይደለም። ነገሮች በጣም ጣዕም እንድያጡ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ነው።
@user-Loyalists
@user-Loyalists 6 күн бұрын
@@yusufomer6051 የምቀኝነት አስተያየት ተዉ
@josijo7487
@josijo7487 6 күн бұрын
@@yusufomer6051 Of course በደፈናው መወንጀል የየለመደ የፕሮፖጋንዳ ዘዴ እንደሆነ ይታወቃልም አልፎበታልም🤣 Providing evidence is the problem with you guys!!
@yonathan2895
@yonathan2895 6 күн бұрын
Teddy you are genius .
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 6 күн бұрын
ቴዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ። የምር አድናቂህ ነኝ በዚህ ቃለመጠይቅህ ብቻ ሳይሆን ሁሌም።በርታ ።
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et 4 күн бұрын
😂😂😂🙉🙉🙉🙈🙈🙈
@tigistashagre-ck9et
@tigistashagre-ck9et 4 күн бұрын
😂😂😂🙉🙉🙉🙈🙈🙈
@ዳማከሴ-ጠ6ለ
@ዳማከሴ-ጠ6ለ 3 күн бұрын
😂😂😂
@1921_Ethio_T
@1921_Ethio_T 5 күн бұрын
An extraordinary journalism showed yet again by Teddy. No matter what I believe in Ethiopian Politics I can’t go on without appreciating Tewodros about his smart journalism and questions.
@DestaBizuayahu
@DestaBizuayahu 6 күн бұрын
የገረመኝ መፅሐፉን ከፃፈው በላይ በአንድ ጊዜ ሸመደድከው ቴዳ ትለያለህ!!❤❤
@solomonassefaWodajo
@solomonassefaWodajo 5 күн бұрын
Tedi !kejharm keblsgnawchum yetshale hageritu wust ylewn hunta btshale tgenzblh berta !
@hardsg
@hardsg 4 күн бұрын
Jil snt Ken tezegajtobet new yemetaw siketl sle program betenager ayshalew slesew kemtenager.teddy eko aydelem anegagari yehonew ezih jewar enji.mengstem gelesebm beminagerew yeminketeket.
@YeberhaFertochi
@YeberhaFertochi 21 сағат бұрын
የምር የልብ ብርሃነት ማለት ይሄ ነው
@aseymichael1455
@aseymichael1455 6 күн бұрын
ለሁለቱም ምስጋና ይገባችዋል። ልዩነታቸው ወደጎን ትቶ ፊት ለፊት መቀራረባቸዉ በልህነታቸው እና በሀሳብ ለመከራከር ያላቸው ድፈረት ያሳያል። በጣም በጉጉት ነበር ያየሁት። ሁለቱም የእርቅና ወይይት፣የአዲሱ ትውልድም የተሰፉ ምልክቶች ናቸው። ያለፈው አለፎ ሰለወደፊት ዕጣፈንታችን መነጋገር እና መረዳዳት ደሞ የበለጠ ተስፋ እንድናደርግ ያደርገናል እና እነደዚህ ኣይነት ውይይት ይቅረቡ። በየጎራው ተወሽቆ የሚሳደብ ያልበሰለ ጨፉሪ እና የጥላቻ መንፈስ ያለባቸው ወገኖች ደሞ ልቦና ይሰጣቸዉ።
@eyueletansa4512
@eyueletansa4512 4 күн бұрын
Thanks!
@tomastom-bj6qp
@tomastom-bj6qp 6 күн бұрын
ቴዲ በጣም በሳል ብልህ በእውቀት የሚሞግት ለእውነት የሚኖር ሰው ነው ስለዚህ ከጅሃር ጋር ያደረገው ውይይት በጣም አስተማሪ ነውና በሌሎች ተመሳሳይ የፖለቲካ እውቀት ካላቸው ሰዎች እያቀረብክ እውነታውን ማሳየት አገር ካላት ጉዳት ያድናል።
@GenetAbate-ed7gh
@GenetAbate-ed7gh 6 күн бұрын
ትክክል
@YonasAbrha-b4d
@YonasAbrha-b4d 5 күн бұрын
ስጦታ አለው ግን ትንሽ የዘረኝነት ዝንባሌ ይታየዋል ህውሃት ሲነካ ወደ መክላከል ይሮጣል በዚህ አይነት አካሄድ ሰላም ማምጣት አይቻልም ህውሃት ረስቶ አንዴት በእቶጵያ ያለው ችግር አዲስ መፍትሔ ወደ ማግኝት ኣስበህ ስራ ምክንያቱም ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ፖለቲከኛ ነህ አቅምን አለህ
@fitsum106
@fitsum106 Күн бұрын
የቱ ጋ ነው ህወሐትን የተከላከለው​@@YonasAbrha-b4d
@BarackDan-p8j
@BarackDan-p8j 6 күн бұрын
ቴዲ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ በሚገባ ተዘጋጅተህበታል አደንቅሀለሁ ጁሀር ደግሞ በጣም ብልህና ምርጥ ፖለቲከኛ ነው ብዙዎቻችን ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን
@melkamuat6590
@melkamuat6590 6 күн бұрын
ጃዋር አዋቂ ሳይሆን ብልጣ ብልጥ እና ቀጣፊ ሰው ነው
@ሽሮእወዳለሁ
@ሽሮእወዳለሁ 5 күн бұрын
እዛው የምታታልለውን ፈልግ። አረመኔ፣ በብዙ ንጹሃን ደም እጁ የተጨማለቀ፣ አስመሳይ እባብ ነው። ቀኑ ሲደርስ ይጠየቅበታል።
@rose7595
@rose7595 5 күн бұрын
Err bakeh 😂 acheberbari he has no place in ethiopian politics
@SusanCowboy-y2o
@SusanCowboy-y2o 4 күн бұрын
ቴዲ ተዘጋጅቶ ነው የገባው። ጥያቄዎቹን በሙሉ ማለት ይቻላል በማስረጃ እያስደገፈ ነው ጃዋርን ሲሞግተው የነበረው። ጃዋር የተጠየቀውን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ወደ ሌላ ርዕስ በመውሰድ ፤ የማያሳምን (አንዳንዴም ውሸት የሚመስል) ነገር እየጨማመረ ከጥያቄዎቹ ለማምለጥ ሲሞክር ና ሲቸገር ታዝበናል። ጃዋር የተፈተነበት ፣ ከእውቀት ይልቅ ጩኸት ፣ ዛሬ የሚናገረው ነገር ሌላ ጊዜ ከሚለው ጋር የሚጣረስ ፣ ችግሩ ከአብይ ጋር እንጂ ከሥርዓቱ ጋር አለመሆኑ እንዲሁም የሰሞኑ ዘመቻው መንግሥትን ከማብሸቅ ያለፈ ህዝብና ሀገር የሚጠቅም ቅንጣት ፋይዳ እንደሌለው አድማጭ - ተመልካቹ የተረዳበት ይመስለኛል። ምክንያቱም አብይን ማረም አይቻልም ካለ ፤ መንግሥት አንቀይርም ካለ ፤ ሌላ የመፍትሄ ሀሳብ የሌለው ይልቁንም ጩኸቱ "አትርሱኝ"ን ያዘለ ብሽሽቅ/ነቆራ/ እንደሆነ ታይቷል። በዛ ላይ ብቻውን እየተክለፈለፈ እንደሆነ እየታወቀ (በግሉ እንጂ ኦፌኮን ወይም ሌላ ቡድንን አልወከለም) "የእኛ ዓላማ" የሚላት ማደናገሪያም አብራ ተጋልጣለች። ራሱን ስትራቴጂስት ፣ ካልኩሌተር ፣ የፖለቲካ ተንታኝ ና ህወሀትን "በድርድር" ከስልጣን ያባረረ አድርጎ የሚናገረው ድፍረት ፤ ሰው ያልሰራበትን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንት እናስገባለን ፣ እግር እናስረዝማለን... ወዘተ ከሚሉት ደፋር ና ሀሰተኛ የሀይማኖት "ነቢያት" ተርታ የሚመደብ ደፋር ና ሀሰተኛ የፖለቲካ "ነብይ" መሆኑ ተጋልጧል። መጨረሻ ላይ ስለ ርዕዮት ሚዲያ የሰጠው አስተያየት ንዴቱን የገለፀበት ፣ ለቃለ መጠይቁ በመቅረቡ የተፀፀተበት ፣ ወደፊት ድርሽ እንደማይል ፍንጭ የሰጠበት ይመስለኛል።
@samhabsami9819
@samhabsami9819 3 күн бұрын
​@@SusanCowboy-y2oሀሰተኛ ፖለቲከኛ የሚለው ጅዋርን በሚገባ የሚገልፀው ቃል ነው 👏 ወጀለኛም የሚል ቢጨመርበት ጥሩ ነው
@abdulrahmanseid9279
@abdulrahmanseid9279 6 күн бұрын
ቴዲ አሪፍ ስራ ነው ጃዋርም እንደ ልደቱ በማንኛውም መንገድ ለመጠዬቅ እና ለመሞገት ስለቻልክ ጥሩ ስራ ነው
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 5 күн бұрын
እንዴ ልደቱ የመመለስ ችግር የለበትም እኮ። ከቴዲ ጋ ይመጣጠናሉ።
@yonashabte1639
@yonashabte1639 4 күн бұрын
​@@AbrahamAlazar ይሄ እውር
@Habeshawi26
@Habeshawi26 6 күн бұрын
ቴዎድሮስን እሚተካ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም ሰው እንዴት እንደዚህ በእውነት እና በእውቀት ይገነባል በመድሀኒያለም Not only journalist he is pure human! Bless you tewodros
@BaneS744
@BaneS744 6 күн бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ይባል የለ:: ይህ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን ልቡም የታወረ መሰሪ ሰው ነው::
@fatalists832
@fatalists832 6 күн бұрын
ለምን እንዲ አልክ i'm just curious to know your reasons ​@@BaneS744
@mulat2224
@mulat2224 6 күн бұрын
ayy didbna hasab nw yakerebew lemin tsadebaleh lezawm betefetro nege min endemidersbih atakim beg ​@@BaneS744
@besufekad8292
@besufekad8292 6 күн бұрын
በጣም በጣም ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ምነው እንደ ቴዲ አብዝቴ በወለደች
@fmayt7975
@fmayt7975 6 күн бұрын
​@@BaneS744 ዶማ ስትሆን ቴዲ አይገባህም ስለዚህ የምመጥንህ ጋር ሂድ
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 5 күн бұрын
ትልቅ ክብርና አድናቆት ለድንቁ ጋዜጠኛ ቴዲ 👏🏽👏🏽👏🏽
@habtamutamene-nd3ev
@habtamutamene-nd3ev 4 күн бұрын
ትልቅ ክብርና አድናቆት ለድንቁፖለቲከኛ ጀዋር መሐመድም ጭምር፡፡
@negasiyoh6959
@negasiyoh6959 4 күн бұрын
ለካ ጀዋር ኣፍ ና ድጋፍ እነጂ ጭንቅላት የለውም
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 2 күн бұрын
Both
@ahmedarebu6461
@ahmedarebu6461 6 күн бұрын
ጠያቂው እና ተጠያቂው የሚመጣጠኑ ሰወች ሲወሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል።
@markget4327
@markget4327 6 күн бұрын
አልተመጣጠኑም
@HeueuBdj
@HeueuBdj 5 күн бұрын
አልተመጣጠኑም አይ ጀዊረ ወጥበወጥ ቴዲ ይመቺህ😂😂😂
@jozibaye591
@jozibaye591 5 күн бұрын
ጋዜጠኛው አጥቦ ነው ያሰጣው 😂
@meba1792
@meba1792 2 күн бұрын
@@jozibaye591በጣም😂😂😂
@HumnootaTokkummaaOromoo
@HumnootaTokkummaaOromoo 6 күн бұрын
ቴዲ እጅግ የወጣለት ዕንቁ የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያዊ በቂ የሙያዉ ችሎታውን በዚህ ፕሮግራም ያሳየህ መሆንህን ተረድተናል እንደ አንተ ያለ ያብዛን እያልን በዚህቺ አጋጣሚ ከፍ ያለ ምስጋናችንን ልናቀርብ እንወዳለን በርታ!!
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 6 күн бұрын
Sadly, he denied Ethiopia because of some bad people’s actions against the Tigray people.
@AmihaSilassie-g5q
@AmihaSilassie-g5q 6 күн бұрын
,ሥልብ ባሪያ በጌታው ቆለጥ ይፎክራል።
@GUTI318
@GUTI318 3 күн бұрын
@@AmihaSilassie-g5q😂😂 ሰምቼው የማላውቀው አባባል
@JemalDem
@JemalDem 2 күн бұрын
ዘረኛ
@ሃበሻጊዮናዊት
@ሃበሻጊዮናዊት 4 күн бұрын
ጥሩ ቃለመጠይቅና መልስ ነዉ እንዲህ ልዮነታችንን በመነጋገር ለመፍታት የመሞከር ባህላችንን ማዳበር ተያይዞ መዉደቅን ትተን በችግሮቻችን አየተወያየን ከድህነት እንዉጣ
@esayasmekonnen8710
@esayasmekonnen8710 6 күн бұрын
ስለ ሀገር መታደግ እንደዚህ አይነት ውይይት ወሳኝ ወሳኝ ነው ባይ ነኝ።
@mulu65
@mulu65 6 күн бұрын
መጭው ይበልጣል ካለፈው በምንግባባበት በጋራ እንስራ ልዩነታችንን በውይይት እና በmajority vote እንፍታ።both are brilliant.be wise, consistent and true
@fitawkassa2423
@fitawkassa2423 5 күн бұрын
Tedyy በጣም በሳል ሰው ❤❤❤ respect
@tesfutadese8422
@tesfutadese8422 6 күн бұрын
ጃዋር ባደረግከው ቃለ ምልልስ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት::
@JosefWodin
@JosefWodin 4 күн бұрын
Teddy you are a genius 👋 and great journalist. God bless you my brother 👍❤️
@ephesonelias1328
@ephesonelias1328 Күн бұрын
Wow teddy you are legend. You helped as to know the real personality of every politicians not only Jawar. The ultimate goals of all politicians are to protect,to benefit their beloved ones.
@TueumayMesele
@TueumayMesele 5 күн бұрын
በኢትዮጵያ የሚድያ ታሪክ ብዙ ጊዜ እውቀት ለመሸመትና አዳዲስ ሃሳብ ለማግኘት የሚኬደው ከታዳሚው ነበር። አሁን ሁሌ ከጠያቂው ቴዲ ነው። እናመሰግናለን የቐንየልና
@askaletesema8057
@askaletesema8057 6 күн бұрын
ሁሉም ጋዜጠኛ እንዳንተ ሁሉን የተረዳና ስለእውነት ቢቆም ደስ ይለኛል ቴዲን የወለደች እናት ልጅ ወልጃለሁ ትበል የኔ ልበብርሀን የሚሆነው ቀድሞ የገባህና መጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይውን ስጠይቅ እውነትውን እንድናውቅ ጠቁሞን ነበር በርታ ጀግና ነህ!!!
@ferueshetu220
@ferueshetu220 21 сағат бұрын
Tedy thank you so much. So briliant.
@goitanefsu234
@goitanefsu234 6 күн бұрын
Teddy is simply the best journalist and deserves praise.
@jagme334
@jagme334 5 күн бұрын
Teddy, so proud of you. Wow!! Thank you Jewar 🙏🏻 I wish peace to horn Africa 🙏🏻
@Elizewde
@Elizewde 5 күн бұрын
Teddy, I have seen all Jawar’s interviews and all of the interviewers are soft and somewhat intimidated except you. You asked the right questions and didn’t let him getaway with his denials as the others did. Having said that, though I believe he should be held accountable for his role, directly or indirectly, in the crimes committed, I want to give him credit for coming to Reyot. Thank you
@Feyse204
@Feyse204 5 күн бұрын
What crime has he committed? Advocating for his people? Speaking out against oppression? His only 'crime' is being Oromo. Stop perpetuating these baseless accusations. End the Oromophobia.
@HD-uh7nj
@HD-uh7nj 3 күн бұрын
Lol he's responsible for the massacre in shashamane and dera.
@Feyse204
@Feyse204 3 күн бұрын
@HD-uh7nj why do you lie so much and fabricate fake stories? Jawar is bigger than this
@primeenglish2288
@primeenglish2288 5 күн бұрын
Teddy I never got to listen to you before. You were phenomenon today, as is Jawar. Just a wonderful conversation from both of you!! Just one thing, Jawar just admit some of your mistakes, it's normal!! After all you're human. Hats off 👏
@abdulazizjemal2943
@abdulazizjemal2943 6 күн бұрын
ጀዋር በጣም ትችላለህ ። ቴዲም በጣም ፈታኝ ጋዜጠኛ ነህ እስከመጨረሻ የተከታተልኩት በሁለቱ መሀል ያለውን ክፍተት በደም ስለማውቅ ነበር መጨረሻ ግን ጥሩ አጨራረስ ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@bel-jq2xd
@bel-jq2xd 6 күн бұрын
Semeh abdulaziz selehone ena jawar lay biased selehonk enji jawar betam bezu yalmelesachew, adebabso yalefachew teyakewoch betam bezu nachew. Endewem lemejemeria gize dekama gonu betam sefto yetayebet interview new.
@Mickoman239
@Mickoman239 6 күн бұрын
😂1 ጥያቄ አልመለሰም.ኦሮሞ ጠል ነህ እስላም ጠል ነህ ነዉ ያለዉ😂 ጀግንነቱ ደፍሮ መምጣቱ ብቻ ነዉ😂
@melkamuat6590
@melkamuat6590 6 күн бұрын
ጃዋር ምኑ ነው የሚደነቀው፤ እራቁቱን ነው ያስቀረው እኮ፤ በጭፍን ከመደገፍ ወጥተህ ተመልከተው ጀለሴ፤ ጃዋር የፖለቲካ አጭበርባሪነቱ እና ወጥ አቋም የሌለው ውሸታም ሰው መሆኑ ነው የታየበት
@bemnetwondwossen7256
@bemnetwondwossen7256 Күн бұрын
its such an amazing interview I listen to this three times very interesting.
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 6 күн бұрын
Teddy, I never liked you in the past, but you made me change my mind today. You are simply a great journalist who does his homework
@Say-2424
@Say-2424 6 күн бұрын
በሃሳብ ሞግት !አልወድህም ነበር ምን አመጣው?ወደድከው አልወደድከው ምንም ለውጥ አያመጣም !!
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 5 күн бұрын
@ephremgetachew. You are a great human being willing to change your opinion when you see a fact . I am impressed on your Comments ❤
@ኩአኩዬኮረኮንች
@ኩአኩዬኮረኮንች 5 күн бұрын
ቴዎድሮስ ፀጋዬ ሚያስገርም ስብዕና የተላበሰ የሰው ልብ ተሸክሞ ሚኖር ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነው እናመሰግናለን ለሙያህ
@tsehayneshhmariam6696
@tsehayneshhmariam6696 5 күн бұрын
በዚህ ቃለምልልሰ ጀዋርንም ቴድንም አድንቅያለሁ ለኢትዮጵያ የሚሰፈልጋት ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ ብራቮ
@Mogessie842
@Mogessie842 6 күн бұрын
በመጨረሻ ያላችሁት ጥሩ ነገር ነው እኔ እንደረጅም ጊዜ የርዕዮት ተከታታይ ቴዲ ህዝብ ከመፈረጅ ብዙ የሚጠነቀቅ ነው። ጃዋርም ሰው ሁሉ ልቡ ንጽሁ ነው የሚለውና ዕውቀትና እውነት ወዳለው ሚዲያ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል።
@astergashaw4260
@astergashaw4260 2 күн бұрын
ልቡ ንጽህ ስለሆነ ነዋ" እኛ በቀበሌያችን በሜንጫ ነው የምንለው"_" Ethiopia out oromia"_ ያለው ማን ነበር። ቄሮን እስልፎ ህዝብ በላቡ የስራውን ኮንዶ ቄሮን እስባስቦ ወረራ ያካሄደ "_ማን ነበር። ንጽህ ልብ ማለት ለአንተ ተክበብኩ ብሎ ጥሪ በማድረጉ ያደራጃቸው ቄሮዎች በሻሸመኔ በእርሲ፣ 80 ንጽሀን ለመታረዳቸው ምክንያት መሆኑ ተረስቶ ይሆን። ።በእሱ ምክንያት ለተፈጸመው ወንጀል ይቅርታ እለመጠየቁ ንጽህ ልብ ቢኖረው ይሆን. ። አሁን በሁኔታ እስገዳጅነት የተለሳለስ ቢመስልም ወደፊት ትክክለኛ ገጽታውን የምናይ ይሆናል። እትችኩል።
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Күн бұрын
​@@astergashaw4260yeah የኛ ህዝብኮ ድድብናዉ ያለፈዉን ሲረሳ ጊዜ ኣይወስድበትም ያሳዝናል
@getenetabera6683
@getenetabera6683 6 күн бұрын
Tedy,I would like to appreciate you again ad again for your very valuable questions!!
@fasilyoseph3611
@fasilyoseph3611 3 күн бұрын
Both of you are real intellectuals.I thank you.Learned a lot.
@MishaBantero
@MishaBantero 6 күн бұрын
ቴዲም ስለጋበዝከው ጀዋርም ስለመጣህ ክብር ይገባችኋል🙏 ያለፈው አልፏል ለወደፊቱ እንቀራረብ እንተሳሰብ✌️
@Emuadonay
@Emuadonay 6 күн бұрын
አማራንለማጥፋትነው😂😂😂
@globaltube6708
@globaltube6708 6 күн бұрын
well said
@12ke883
@12ke883 6 күн бұрын
ደላላ አማራ ሁልጊዜ እላይ ሰቅሎ ማውረድ be realistic
@AgriTechSolutions360
@AgriTechSolutions360 6 күн бұрын
Well said bro , we can't live without each other!!
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 6 күн бұрын
የአሁኑ ውይይት አሪፍ ነው! በሚቀጥለው ጊዜ ግን መላው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት የምንታገልበት አቅጣጫ ላይ እንድትወያዩ ፍላጎቴ ነው!
@ethio4ever850
@ethio4ever850 6 күн бұрын
የቱ ነው ሁላችንን የሚያጠቃልለው??
@solomonabebeg.8693
@solomonabebeg.8693 2 күн бұрын
የቴዲን ስራዎች እንዳልከታተል ያደረገኝ ምን እንደነበረ አላስታውስም ተመልሽ ሁሉንም ስራዎች እንዳይ ያስገደደኝ ቃለ መጠይቅ ነው። ቴዲ በጣም ምርጥ ስራ ነው።
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 6 күн бұрын
ቴድዬ በእውነት ዛሬ ከልቤ ነው የወደድኩህ በእውነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ አጥበህ ጨምቀህ አስጣልኝ የኔ ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም 🎉🎉🎉🎉
@kooketabdurahman2105
@kooketabdurahman2105 6 күн бұрын
የቱጋ ነው ያሰጣልሽ
@gudetamekonen2377
@gudetamekonen2377 6 күн бұрын
በየትኛው ጉዳይ ነው ያሰጣልሽ ይልቁንም ጀዋር በበላይነት የተወጣው ቃለ ምልልስ ነው
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 6 күн бұрын
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ​@@kooketabdurahman2105
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 5 күн бұрын
እኔ ለሱ ጭንቅ አለኝ ትናንት ጀዌ ተበላ 😂😂😂😂
@SurafMulune
@SurafMulune 5 күн бұрын
ጀዋር ንጉስ ነዉ
@AbemOumer
@AbemOumer 6 күн бұрын
ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዶ/ር አሸብርን ቃለ መጠይቅ ስታደርግ በጣም ተመስጨብሀለው አሁንም ወጥረው ጀዋርም የሚቻል ባይሆንም Challenge ታደርገዋለህ ብዬ አስባለሁ ለማንኛውም ሁለታችሁም ተባረኩ መልካም ቀለ ምልልስ
@haylishhaylish-jp3yx
@haylishhaylish-jp3yx 6 күн бұрын
ምኑ ነው ማይቻል ይህ ቅንጭር
@burhanalem8768
@burhanalem8768 6 күн бұрын
@@AbemOumer I hope his question regarding secularism is enjoyable to you.🙃
@AM1g7102
@AM1g7102 6 күн бұрын
​@@burhanalem8768ዘመነ ካሴን ስለ secularism ያልጠየቀ ማህበረሰብ ጀዋርን መጠየቁ በጣም አስቂኝ ነው
@MohamedBabi-g9n
@MohamedBabi-g9n 6 күн бұрын
❤❤❤
@burhanalem8768
@burhanalem8768 6 күн бұрын
@@AM1g7102 በሃይማኖት ሰም የመንግስት መዋቀር ይዘው ከድሮ እድከዛሬ ሲበድሉና ሰብዓዊ መብትን ሲነፍጉ የነበሩት፣ አያደረጉ ያሉት እነሱ። and shame የለም ይሄን ጠያቄ የሚጠይቁትም እነሱ።
@Mamite926
@Mamite926 2 күн бұрын
I appreciate the interviewer professionalism. Good conversation.
@birhanubeyenebirhanu7399
@birhanubeyenebirhanu7399 6 күн бұрын
What a beautiful conversation between two Ethiopian brother s
@mohammedgeleto7407
@mohammedgeleto7407 6 күн бұрын
What an amazing interview today! Tedy’s performance was totally amazing; he really asked brave, justified questions. Jawar is Jawar-he answered the questions just like he did previously, with his extraordinary knowledge and maturity. In fact, the only option we genuinely have is to be united and respectful to each other; there is no other option. Additionally, what amazed me was the quality of the comments I read-none were insult-based. I really want to thank all the people who commented with good character and maturity. It was really touching to see Ethiopian politicians making smart communication at this level. There is no gain in hating each other. Let’s hope for better times to come. Thanks, all.
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 6 күн бұрын
No Tedeye bedenbe new yezrekrekew Juharen melese eskeyatrew drese
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 6 күн бұрын
@@danielzerubabel3859 lol Jawar educated teddy well . Teddy was just doing character assassination and trying to link Jawar as Islamist! Which is beneath of teddy to try that!!
@zelalemized
@zelalemized 5 күн бұрын
Jawar Miserably lost this time bro, የጀዋር መራቀቅ መጠየቅ በማታውቀው ማወቅም በማትፈልገው በቤቲ LTV ቀረ😂😂😂
@rose7595
@rose7595 5 күн бұрын
😂😂😂 jawar was a total clown during this interview amd showed us his lack of knoweldge and manipulative nature.
@SabaG1996
@SabaG1996 4 күн бұрын
Is it not a legitimate question to ask whether he believes in secularism, given who he is and how he's portrayed himself previously? In fact, it is beneath Jawar to say that he was asked this question because of his religion instead of taking it as an opportunity to make his stance clear @ethiogooner1504
@princessli2226
@princessli2226 2 күн бұрын
Teddy you are simply genius 👏👏👏👏👏
@dawitfurgassa9779
@dawitfurgassa9779 6 күн бұрын
ቴዲ በጣም አሪፍ ነበር ትንሽ እንዲህ ብለህ ነበር እንዲህ ብለህ ነበር የሚል ጥያቄ በዛበት እንጂ አምናለሁ በሚቀጥለው ስለወደፊቱ የአገራችን ሁኔታጥልቅ ፖለቲካዊ ውይይት እንጠብቃለን በርታ!!
@medhindebas5003
@medhindebas5003 6 күн бұрын
The question is based on Jwar book
@ethiogooner1504
@ethiogooner1504 5 күн бұрын
He focused completely in character assassination and trying to portray as if Jawar is Islamist! Cheap shot!! Irresponsible from teddy
@SusanCowboy-y2o
@SusanCowboy-y2o 4 күн бұрын
ቴዲ ተዘጋጅቶ ነው የገባው። ጥያቄዎቹን በሙሉ ማለት ይቻላል በማስረጃ እያስደገፈ ነው ጃዋርን ሲሞግተው የነበረው። ጃዋር የተጠየቀውን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ወደ ሌላ ርዕስ በመውሰድ ፤ የማያሳምን (አንዳንዴም ውሸት የሚመስል) ነገር እየጨማመረ ከጥያቄዎቹ ለማምለጥ ሲሞክር ና ሲቸገር ታዝበናል። ጃዋር የተፈተነበት ፣ ከእውቀት ይልቅ ጩኸት ፣ ዛሬ የሚናገረው ነገር ሌላ ጊዜ ከሚለው ጋር የሚጣረስ ፣ ችግሩ ከአብይ ጋር እንጂ ከሥርዓቱ ጋር አለመሆኑ እንዲሁም የሰሞኑ ዘመቻው መንግሥትን ከማብሸቅ ያለፈ ህዝብና ሀገር የሚጠቅም ቅንጣት ፋይዳ እንደሌለው አድማጭ - ተመልካቹ የተረዳበት ይመስለኛል። ምክንያቱም አብይን ማረም አይቻልም ካለ ፤ መንግሥት አንቀይርም ካለ ፤ ሌላ የመፍትሄ ሀሳብ የሌለው ይልቁንም ጩኸቱ "አትርሱኝ"ን ያዘለ ብሽሽቅ/ነቆራ/ እንደሆነ ታይቷል። በዛ ላይ ብቻውን እየተክለፈለፈ እንደሆነ እየታወቀ (በግሉ እንጂ ኦፌኮን ወይም ሌላ ቡድንን አልወከለም) "የእኛ ዓላማ" የሚላት ማደናገሪያም አብራ ተጋልጣለች። ራሱን ስትራቴጂስት ፣ ካልኩሌተር ፣ የፖለቲካ ተንታኝ ና ህወሀትን "በድርድር" ከስልጣን ያባረረ አድርጎ የሚናገረው ድፍረት ፤ ሰው ያልሰራበትን ገንዘብ ወደ ባንክ አካውንት እናስገባለን ፣ እግር እናስረዝማለን... ወዘተ ከሚሉት ደፋር ና ሀሰተኛ የሀይማኖት "ነቢያት" ተርታ የሚመደብ ደፋር ና ሀሰተኛ የፖለቲካ "ነብይ" መሆኑ ተጋልጧል። መጨረሻ ላይ ስለ ርዕዮት ሚዲያ የሰጠው አስተያየት ንዴቱን የገለፀበት ፣ ለቃለ መጠይቁ በመቅረቡ የተፀፀተበት ፣ ወደፊት ድርሽ እንደማይል ፍንጭ የሰጠበት ይመስለኛል።
@DjBezzu
@DjBezzu 6 күн бұрын
ርእዬት ቴዲ ከጃዋር ጋር ያደረገው ይበርታ ይቀጥል ጀዋርም ብዙ ለወጥ እራሱ ላይ ጨምሮ ለኢትዮጵያ ድህነት መነሳቱ ይበል ያስብላል። የምንጠብቀውን ጨዋነት ከሁለታችሁ አግኝተናል ። ሁለታችሁንም እንቁ የኢትዮጵያ ልጆችን እናመሰግናለን።
@IYOASful
@IYOASful 5 күн бұрын
እያለው ያለው የሚለዉን መሆኑን በምን እንመነዉ?
@Say-2424
@Say-2424 5 күн бұрын
@@DjBezzu jawar እጅግ አስቸጋሪ የማይጨበጥ በጣም ተለዋዋጭ (opportunist) ባህርይ ያለው ሰው ነው !
@Say-2424
@Say-2424 5 күн бұрын
@IYOASful 100 % አይታመንም !ለግዜው ግን ጠቃሚ ነው።
@rose7595
@rose7595 5 күн бұрын
Betam yewah sew neh, kezi interview yehe kehone medemdemiyah, 😢😢
@gadi6563
@gadi6563 5 күн бұрын
Dear ​@@Say-2424ጃዋር ፖለቲከኛ እኮ ነው።ትልቁ ነገር ኢትዮጵያን እየተቆረቆረላት መሆኑን ማሳየቱ ነው
@tewodrosdegu1922
@tewodrosdegu1922 4 күн бұрын
ቴዲ በጣም ጎበዝ እና ፈታኝ ጋዜጠኛ እንደሆነ አዉቃለሁ ነገር ግን ይሄን ያህል የጀግኖች ጀግና እንደሆነ አላወቀም ነበር
@12ke883
@12ke883 6 күн бұрын
Thank you Teddy realistic and honest...
@mmh24434
@mmh24434 6 күн бұрын
ጁሀር እናመሰግናለን ለሰጠኸን ግንዛቤ ቴዲ ጁሀርን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ Jawar is my #1 Politician.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 6 күн бұрын
ምነው ገለቴ ? የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ያን ያህል የሜሞሪ ችግር የለበትም።
@lemlemassefagrmay7148
@lemlemassefagrmay7148 4 күн бұрын
Thank you Tewodros ❤️🙏❤️
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 күн бұрын
የቴዲ እናት ልጅ ወልዳለች ልጅ ብሎ ዝም❤❤❤wow
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 5 күн бұрын
ቴዎድሮስ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ። ጀግና፡ነህ።ጥሩ፡አድርገህ፡ጀዋርን፡በማስረጃ፡ሞግተኸዋል። በርታ።
@aidaaddisu
@aidaaddisu 3 күн бұрын
Tewodros, you are an amazing human being!
@MohammedBedru-ms4sb
@MohammedBedru-ms4sb 6 күн бұрын
ቴዲ አላህ ያቆይህ መረጃ ማስረጃ በእውቀትና ግልፅ ቃላት የምትገልጥበት አቅምህ ጥሩ ነው ብዙ ሰው አንተ ጋ ሲቀርብ እከታተላለሁ ይርበተበታሉ ጃዋር ግን ከጠበኩት በላይ ጥሩ ነበር ሙስሊሞች ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ብዙ ትግል ይጠበቅባቸዋል
@QamrZman
@QamrZman 6 күн бұрын
አረ አላህ ያጥፋው ነው የሚባለው ለኢስላም ያለውን ጥላቻ በግልፅ አሰየ እኮ አያቶላን ለምን መጥራት አሰፈለገው
@yosefyambo7278
@yosefyambo7278 6 күн бұрын
Kemusilm yiq ye Oromo hizib bizu tigil yixebeqibetal kewurdetu lemenesat. Jawar gaararraa/isist new iskahun bayehut. Behizib dem tecawete, be Oromo sim negede. Ahunimi besu na be betamangistu ciraq mekakel minim liyunet ayitayenyim. Negeru rejim DIRAAMAAAAAAA new beteleyim be Oromo hizib lay. Bizuwochachiw Oromo sibedel des indemilachiw awuqalehu gin, Oromo mebtu iskaltekebere dires Xobiya selam atagenyim, mecereshawam LAYAMIR hula yichilal. Yihe minim mamoaret ayidelem. Bemeret layi yemitayi new. Oromon gefto, xelto, ferto.........YETIM AYIDERESIM.
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 4 күн бұрын
​@Qa mrZman አትደድብ አያቶላ ይሉሀል አለ እንጂ ስለ አያቶላ ምን መጥፍ ነገር አለ?
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 5 күн бұрын
ሁለታችሁም ጎበዞች ናቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 4 күн бұрын
ቴዲ ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ሞያውን የምትተገብር ድንቅ ሰው ነህ በርታልን በእውነት .ከእውነት ጋር ያለ ሰው ጥሩ እንቅልፍ ይተኛል በርቱ ድንቅ ኢትዮጵያውያን❤
@Natnael-l9k
@Natnael-l9k 6 күн бұрын
ደስ ይላል እንደዚ ሀሳብ ለሀሳብ ለመፋጨት መገናኘት ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው ይቀጥል
@mesht4434
@mesht4434 6 күн бұрын
በጣም ጥሩና ሀገራችን ዉስጥ መለመድ ያለበት ዉይይት ሁለታችሁንም አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ የሃሳብ ልዩነት ቢኖረኝም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@abdulsemedabdo184
@abdulsemedabdo184 40 минут бұрын
Bravo ሁለታችሁም ጎበዝ ናችሁ ❤️❤️❤️
@Gebray7
@Gebray7 6 күн бұрын
Very important discourse. Thank you both 🙏🏾
@alegntayeeshete9001
@alegntayeeshete9001 6 күн бұрын
Great conversation! Kudos to both-Tedi, your questions were sharp and relevant, and Jawar, your patience and composure stood out. Hope to see more of such discussions in the future! 👏
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 күн бұрын
ቴዲ እጅግ በጣም በሳል ጋዜጠኛ ነው ተባረክ🙏🙏
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 6 күн бұрын
ቴዲ ጋር ለቃለመጠይቅ መቅረብ የብረት ምጣድ ላይ ተጥዶ እንደሚቆላ ቡና መሆን ማለት ነው። ቴዲ በጣም ጎበዝ እጅግ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ሀገር ወዳድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው።
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 5 күн бұрын
አካበድሽው
@husseinnassir5591
@husseinnassir5591 5 күн бұрын
Tedi akaki awchi ena y hohwat popo nw kalgebash degmesh adamchiw. Eski simiw yiteykal enji melsun ayadamtim. Endew Juhar alteredawum enji mndnew yalkut bilo biteykew noro tedi zeroo nw . Tedi tezegajto yegebaw lemugitina l kakir filegana madenager nw filagotu. Beteref tedi endih yale poletician sigetim tadamiw mn yigenezebal bilo maseb yigebah nebr.
@zeezee9295
@zeezee9295 6 күн бұрын
Tady great journalist your question with evidence thank you
@selomealemayehu8823
@selomealemayehu8823 3 күн бұрын
What a great journalist professional questions and Jewar also amazing conversation thank you Teddy brilliant 👌
@tamiratteshome5091
@tamiratteshome5091 6 күн бұрын
ቴዲ በእውነቱ ከሆነ የጀዋር የፖለቲካን ግላዊ ግጭት ወደ ሀገራዊ ጉዳይ የመጠውን አሰልቺ ትችቶችን በትክክል አሳይተሃል ። ጎበዝ መሆንህ ማንም አብልጦ እንዲራደ አድርገሃል ። ጎበዝ ጀግና ነህ
@thetallhumblemanfromanothe3226
@thetallhumblemanfromanothe3226 6 күн бұрын
We know how much articulated Tedi is, but Jawar with all those track records and being around for a while I really admired how matured, smart and wise he become. We need more of these type of back and forth interviews!
@ZulfaLalu
@ZulfaLalu 3 күн бұрын
ጀግና አላህ ይጠብቅህ።ሪዮትም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።
@Mesfin7199
@Mesfin7199 6 күн бұрын
ቴዴን ከቀድሞ እስካሁን ድርሰ የሱ ሚዲያ ቤተሰብ ነኘ ከመቸውም በላይ ተደስቼ አላውቅም ምክንያቱም በብዙ ሺዋች መደነቅ ምትሐት ሳይሆን ችሎታ ነው.እውነትም እናት ስም ታወጣለች ቴዲ anyway with respect I'm not longer alone than welcome to our camp. God bless 🇪🇹
@awilamm
@awilamm 6 күн бұрын
Jawar is so brilliant, He didn't even hesitate or got emotional to answer those difficult and challenging questions 👏👏
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 6 күн бұрын
Come he was so imbalanced today
@queenofaxumitekingdom3037
@queenofaxumitekingdom3037 6 күн бұрын
Oh please!!?? Teddy mopped the floor with him 😂😂😂
@jewarehaji
@jewarehaji 6 күн бұрын
Exactly 💯
@soliyan
@soliyan 6 күн бұрын
Really?😂😂😂😂
@genetsisaye5447
@genetsisaye5447 5 күн бұрын
Foolish
@seidabdu9529
@seidabdu9529 5 күн бұрын
Greate speech Jawe and Teddy You both have greate understanding and knowledge Thank you so much
@SabaG1996
@SabaG1996 4 күн бұрын
If your takeaway from watching this isn't how dangerous Jawar is if he came into political power, then i don't know what to tell you. Thank you, Teddy, for the amazing interview and for being a gracious host, asking all the important questions. This was an exceptional peice of media.
@HD-uh7nj
@HD-uh7nj 3 күн бұрын
Us amharas been warning you about jawar. He's responsible for the massacre in Dera and shashmane
@millioneshata9618
@millioneshata9618 6 күн бұрын
ጃዋር በሳል ፓለቲከኛ ነው ጥያቄውን በሙሉ በብቃት መልስሀል መጨረሻ ላይ የስጠህው አስተያየት ተመችቶኛል thank you man good luck 👍
@destaabreha4095
@destaabreha4095 6 күн бұрын
Why are lying?
@Mickoman239
@Mickoman239 6 күн бұрын
😂😂
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 6 күн бұрын
የጃዋር የመጨረሻ አስተያየት ውሃ አያነሳም አሉባልታ ነው። ማስረጃ የሌለው።
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 5 күн бұрын
😅😅አረእፈሩ
@HeueuBdj
@HeueuBdj 5 күн бұрын
አይ ጀዊር እኔ ልጨነቅ ይመችህ ቴዲ😂😂😂😂
@countrytube4850
@countrytube4850 4 күн бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ሁሉም በዚ መንገድ ቢቀርብ ደስ ይላል።እንደዚ አሪፍ የእውቀት መቀራረብ ሲኖር ጥሩ ነው።አመለካከት ምንም ቢለያይ ችግር የለውም ።ይመችህ።አሪፍ ነው ቴዲ።
@abdialex2689
@abdialex2689 6 күн бұрын
Jawar at last point you speak some thing very true. Thank you we respect you really.
@utopianentertainment2551
@utopianentertainment2551 6 күн бұрын
I see democracy in this , thank you both
@MichaelHaile-fq6qe
@MichaelHaile-fq6qe 5 күн бұрын
የጃዋርን አቅም ያጋለጠ ቃለ መጠይቅ።
@AbasMamude
@AbasMamude 5 күн бұрын
ጃ ጀግናችን ❤❤❤❤ እንወድሃለን
@sisaymola7699
@sisaymola7699 5 күн бұрын
በእውነት በእኔ እሳቤ ውስጥ የ1990 የወለዳቸው ስነሂስ ሰጪዎች ውስጥ ካሉ አካላት የማደንቀው ሰው ነበርክ ያኔ ቴዲ በቅርቡ ከተፈጠሩ ነገሮች አንፃር ደግሞ የአማራ ፖለቲከኖችንና ህዝቡን ብሌም አድራጊ ነው ብዬ ነበር የማይህ ዛሬ ደግሞ ከጅሐር ጋር ባደረከው ቃለመጠየቅ ግን ይህን ቃለመጠየቅ እንደጋዜጠኛ ስነምግባር የሚገባህን የስራ ስነግብር አይቸብህ አለሁ እና መልካም ስራ ነው የሰራሃው እና አመስግኘኸለሁ።
@yekaleenat6552
@yekaleenat6552 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተዲየ ጀግና ጎቦዝ ጋዘጠኛ እኻ ባሓቂ
@la-saner1159
@la-saner1159 6 күн бұрын
Teddye the best educated and professional journalist….. best journalist at its best
@ASD2024-m5j
@ASD2024-m5j 5 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ሰከን ያለ እና እውቀት የሸመትንበት ጥላቻና ጎጠኝነት ያልታየበት ውይይት ነበር እድሜ ይስጣቹ❤
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 3 күн бұрын
What a clear and insightful question ,and what a well prepared ,punctual, and engaged response!cudos for both 👏
@williewilson7914
@williewilson7914 6 күн бұрын
Thank you Teddy. The best interview yet!!
@YacobHailu
@YacobHailu 6 күн бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ይህ ቃለ ምልልስ ብዙ መልካም ነገሮችን ቢያነሳም ቅሉ ቴዲ ወደ ክርክር አወረደው።ግልጽ የሆኑ የሕዝብ ጥያቄዎችን በማስቀመጥ በዚያ ላይ መነጋጋሩ ነበር መልካም የሆነው።
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 6 күн бұрын
የህዝብ ጥያቄ ያልሆነው የቱ ነው? ነው የህዝብ ስትል የኦሮሞን ብቻ ማለትህ ነው?
@ebba-pictures.
@ebba-pictures. 5 күн бұрын
Exactly. Tera ye buna ware asmesele
@adamkimo7447
@adamkimo7447 5 күн бұрын
Teddy what a great discussion I’m very happy you bring jawar. Jawar you did great interview I look for ward to hear more from you
@የጣናዋጮራ
@የጣናዋጮራ 6 күн бұрын
1:11 ላይ የሰጠው መልስ omg ❤❤❤ 🎉🎉🎉 የሚገርም ቃለ ምልልስ 😮😮ቴዲ ጠየከው ሳይሆን የሚባለዉ አናዘዝከዉ ጀዋርም በነፃነት ጥያቄዉን የሚመልስበት መንገድ በስማም በጣም ተገርምያለዉ በተለይ በጀዋር የአሁናዊ ለዉጥ እና አቁዓም ፅኑ ሰላማዊ ታጋይ 😳😳የሚገርም ነዉ ልቦናህን አይለዉጠዉ እዉነት በስለሃል ተለዉጠሃል ❤❤❤❤❤❤
@adugnatesfaye6346
@adugnatesfaye6346 6 күн бұрын
የብዙ ሰዎች ሕይወት ተቀጥፎአል በጃዋር reckles standings. ለፍርድ መቅረብ ያለበት ግለሰብ ነው No Justice No peace .
@Mickoman239
@Mickoman239 6 күн бұрын
ት/ቤት ብትሔጂ ባይ ነኝ.ዘና,ፈታ ብሎ ትላለች😂😂
@desumeku6967
@desumeku6967 6 күн бұрын
Jewar oromiya ውስጥ የነበሩ ተጋሩዎች እንዲገደሉ እንዲፈናቀሉ ለቄሮ እና ቀሬንሳ ትእዛዝ በመስጠት አስገድሏል አፈናቅለዋል... ጎንደር ላይ አማራ ተጋሩን እንድያፈናቅል የተደረገውም በጀዋር ሴራ ኦሮማራ ብሕቡእ እንዲመሰረት ተደርግ ኢትዮጵያ ሱሴ እያሉ አማራን confuse and conviance በማድረግ ቁማር በመብላት ነው.. በጦርነት ግዜ 2008-2010 ያልተገደሉ ያልተፈናቀሉ ተጋሩ በኦሮሚያ ሲኖሩ የነበሩም confuse and conviance በማድረግ ኦሮሞ ለትግራዋይ የሚያስብ ለመምሰል ነው.. በጦርነት ግዜ በማንኛውም ክልል አዲስ አበባን ጨምሮ ስንታሰር የነበርነው በኦሮሞ ገዢ መደብ ጋላቢነት ነው ሌላው ሲረግጠን የነበረ ፈረስ ሆኖ ነው...
@melkamuat6590
@melkamuat6590 6 күн бұрын
ጃዋር አዋቂ ሳይሆን ብልጣ ብልጥ እና ቀጣፊ ሰው ነው
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 6 күн бұрын
@melkamuat6590 ታዲያ አንድ ፖለቲከኛ ብልጣብልጥ እና ቀጣፊ መሆን ሳይችል እንዴት ሰፊ ድጋፍ ያለው ፖለቲከኛ መሆን ይችላል?
@desanuka4947
@desanuka4947 6 күн бұрын
ሁሉም ፓለቲከኛ ለምን እንደዚህ አይወያዩም ቴዲ ጀግና ብይሀለሁ
@musegirma2155
@musegirma2155 5 күн бұрын
Teddy the man. This is what we can an interview. I appreciate Jawar for coming
@demekeeligo64
@demekeeligo64 6 күн бұрын
The best discussion ever Teddy is genius !! I appreciate Jawar too, being interviewed by Teddy is tough
@SekelaTrading
@SekelaTrading 6 күн бұрын
Thanks Teddy he get the real interview. Thanks Jawar to face the real challenges
@soulyJah
@soulyJah 5 күн бұрын
Thank you, Teddy! You are an amazing journalist👌
@shise24434
@shise24434 6 күн бұрын
Jawar is the beacon of light on the top of the hill. Thank you 🙏 J and Tado.
@timharmon10
@timharmon10 6 күн бұрын
Yeah, that’s what people used to say about the Fuhrer
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 5 күн бұрын
😂😂😂
@blackwhitetube7421
@blackwhitetube7421 6 күн бұрын
ቴዲ ጀግናና ለእውነት የምትኖር ብቸኛ ሰው ነህ። እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 5 күн бұрын
Well said !!!!
@atchessman4825
@atchessman4825 2 күн бұрын
Thank you Teddy, great interview & holding accountable to politicians who are complicit to TigrayGenocide. Though he never cheered during the Genocide.
@neggaasamene1912
@neggaasamene1912 6 күн бұрын
Tedi Long live! true Journalist! I am proud of you!
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 6 күн бұрын
😂😂😂 ጃዋር ምርጥ ፖለቲከኛ ነው! አንተ ​@@alemuderebe6966 ግን መንጋ ነህ! 😢
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 6 күн бұрын
ጃ በሳል ምርጥ የፖለቲካ ሳይንቲስት የኢትዮጵያ ተስፋ አንበሳው ብልፅግናዎች ሽንት በሽንት ሆነዋል
@habtomgebrehiwot6912
@habtomgebrehiwot6912 6 күн бұрын
እሱ ራሱ ዋናው ብልፅግና አይደል
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq 6 күн бұрын
WE Amhara people never forget what you did Jewar.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 12 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01