Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አል ሃጣብ የሕይወት ታሪክ

  Рет қаралды 45,340

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አል ሃጣብ የሕይወት ታሪክ
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 80
@sultantemam1272
@sultantemam1272 4 жыл бұрын
ኡመር ኢብኑልኽጣብ ፣ ጀግና ፣ ሩህሩህአዛኝ ፣ ደግ ህዝቡን የሚወድ ፣ ምንም የማያዳላ ምርጥ መሪ ነበር (ረ አ ወ)
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
ዑመሩል ፍሩቅ ረ,ዐ ጀግናይ ሼጣን የፈራው ነው አንተው የነብዬ ጀግና ተወየኝ እነዚህ ጀግናውች ናቸው እንግዴ የኔን ውድ ነብዬ ሰ,ዐ,ወ ባልደረባ የነበሩት አላህ ነገ በዛ በጫንቅ ቀን ከነዚህ ጋር ቀሰቅሰኝ ያረብ ዱኒያ ለምኔ የኔ ረሱል ሰ,ዐ,ወ ናፍቀውኛ ያረብ ጌታዬ መከታዬ በዚህ አመት ውሰደኝ ይህ ነው ዲኑ ሰንቱ አለፈ መቆያውች የሀጅ ሙሳ ኪኪያን ታረክ ለምንድ ነው የማታቀራቡት ሰንቱ አለፈ የአላህ
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነበር!!! እንዲህ አይነቱን ይፍጠርልን::❤️🙏እናመሰግናለብ::🙏
@mamehabesha5304
@mamehabesha5304 4 жыл бұрын
ድምፀ መረዋው ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ I Like you
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 3 жыл бұрын
ዑመር ኢብኑል ኸጣብ በዚህ ዘመን ቢኖሩ አለም እነደዚህ አትሆንም ነበር
@sisayatumo4410
@sisayatumo4410 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ!!! እንደዚህ አይነት መሪ ይስጠን!
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Even though I heard it once before, the Narrator tells the story beautifully never get bored . Thank you Eshete Asefa
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እሸቴ የአንተ አቀራረብ ድንቅ ነው!!!❤️🙏
@tead2225
@tead2225 4 жыл бұрын
(ረ ዐ)
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ለየት ያለ ሰው ነው!!!ሆይ!!!!
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
እውነትም እሽት አቀራረብህ ድምፅህ ልዩ ማሻ አላህ ሁሌም ብሰማህ አልሰለችም የምታቀርባቸውን ሁሉ
@mukbilmohamed1094
@mukbilmohamed1094 Жыл бұрын
ብዙ እንድናውቅ እያደረጋቹን ነው አመሠግናለው
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 2 жыл бұрын
God bless you Eshete for making people know about one of the dynamic Khalifah of the Muslim world.
@moonstar7343
@moonstar7343 4 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው እባክህ ስለ ነብዮ መሀመድ ሰ.ዐ.ወ አቅርብልን
@nseid6460
@nseid6460 2 жыл бұрын
Thank you Eshete Asefa
@henynegussei9234
@henynegussei9234 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የኡመር ና የአንተ አይነት ጋዜጠኛ ያስፈልጋልታል ተባረክ
@mukbilmohamed1094
@mukbilmohamed1094 Жыл бұрын
ረዲአላሁአንሁ አንሁ
@mamebekele4253
@mamebekele4253 4 жыл бұрын
Wow its amazing history
@Ethiolens
@Ethiolens Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እንደዚ አይነት መሪ ይስጠን Ethiopia
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ኡመር ኢብኑ ኸጣብ ረዲየላሁ አንሁማ አላህ ይርሀማቸው አምሳያቸው ይብዛልን ይግጠመን በአሁን ግዜም የተወሰኔ ቢገኝ
@sghanjm
@sghanjm 4 жыл бұрын
Amezing.leader of the century.
@swagman-jc6xk
@swagman-jc6xk 6 ай бұрын
masha Allah
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 4 жыл бұрын
My favorite journalist Eshete Asefa
@om-os2wc
@om-os2wc 4 жыл бұрын
What a history masha allah 👍🏾
@hussenwelo6916
@hussenwelo6916 2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፈርዶሥ ያኑረው
@abuzsd
@abuzsd 4 жыл бұрын
"አላህ ስራውን ይውደድለት " በጀነትም አላህ በእዝነቱ ይሰብስበን
@mohammededris7491
@mohammededris7491 4 жыл бұрын
እሽቴ አሰፋ ምርጥ ሰው ትረካ ባንተ ይብቃ
@Dev7217
@Dev7217 4 жыл бұрын
Tnx eshete
@jemsmohe7646
@jemsmohe7646 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት እዲነዉ ፍትህ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንካን።በስላም መጣህሺ
@shura-c8p
@shura-c8p Жыл бұрын
ትክክለኛ የ ኢስላም መሪወች እንድህ ነበሩ 🙏👌
@medusabodena8029
@medusabodena8029 4 жыл бұрын
Sew endet endezi ftum yhonal betam ygermalm yasdestalm bzugize ademetkut gn metgeb enkon akateg
@CryptoEnthusiast_et
@CryptoEnthusiast_et 4 жыл бұрын
Thanks SHEGER MAKOYA
@ኢትዮሀገር
@ኢትዮሀገር 3 жыл бұрын
እሼቴ እናመሰግናለን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን
@አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በልጅነቴ አባቴ እድሜው ይርዘምና ይሄን ታሪክ አውርቶናል
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 Жыл бұрын
ኢትዮጲያችን ፍትሐዊ አገር ትሆን ዘንድ ሁላችንም የዜጎቻችን ጫማን ተጫምተንና ተጫጭመን ማየት ስንችል ነውና የማህበራዊ ሚዲያዋቻችን ሁለገብ መሆናቸው እና ሚዛናዊ ዘገባ ማቅረባቸው ለመግባባቱ እና ለመግባባታችን ወሳኝ የሆነ የሐገር ግንባታ እና ሚና ይኖረዋል ሸገር ሬዲዮ በርቱ እንላለን
@Mohammed-rn9ff
@Mohammed-rn9ff 4 жыл бұрын
ኡመር ረ. ወ.
@kkdawud6457
@kkdawud6457 3 жыл бұрын
Wow nice guy never better
@jemilaahmed2816
@jemilaahmed2816 2 жыл бұрын
WOW!!!!!!
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ትክክል ህዝብ ካመነው !!!❤️🙏
@hudhudmedia99
@hudhudmedia99 4 жыл бұрын
Excellent!!
@jemalmohammed5008
@jemalmohammed5008 4 жыл бұрын
አላህ ስራውን ይውደድለት!
@lifestooshorttohate6244
@lifestooshorttohate6244 4 жыл бұрын
Peace be upon you !
@rolboy6362
@rolboy6362 2 жыл бұрын
Too good to be true,ryt?
@ቦርከናበጎአድራጎት
@ቦርከናበጎአድራጎት 3 жыл бұрын
እዲህ አድርገው የቀረፁት ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ መሆናቸው እዳይረሳ እናመሰግናለን
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መቆያ ሱሰ ናችሁ!
@hussenwelo6916
@hussenwelo6916 2 жыл бұрын
ሁላቺንንም ይዎፉቀን
@asmara7856
@asmara7856 2 жыл бұрын
THE STORY I LIKET BUT WHAY IS THE MUSIC WE can't concentrate
@saddam695
@saddam695 4 жыл бұрын
ከ ዑመር ቡኃላ ምድር ፍትሀዊም ሆነ አስገራሚ መሪ አይታ አታውቅም።
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 2 жыл бұрын
ኡመር ረድየላሁ አንሁ
@halalentertainment4013
@halalentertainment4013 3 жыл бұрын
ምነው በዛ ዘመን በኖርኩ ኖሮ
@kaprianimation3178
@kaprianimation3178 3 жыл бұрын
Seidina omer radiyalahu anhu
@agloveaglove2864
@agloveaglove2864 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው
@hureyahureya4496
@hureyahureya4496 4 жыл бұрын
ኡመር ረ. ዐ.
@jafarhamid3727
@jafarhamid3727 4 жыл бұрын
Mert saw
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 4 жыл бұрын
Umer ibnul ketab shetan erasu yifarawal
@Oronews2023
@Oronews2023 3 жыл бұрын
R.A
@MuhdinBuser
@MuhdinBuser 10 күн бұрын
10Q eshe
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@10adadis-34
@10adadis-34 4 жыл бұрын
በወጣትነቱ ተቀጨ። ደግ ኣይበረክትም።
@jemalmohammed4840
@jemalmohammed4840 4 жыл бұрын
ከኡመር ቡሁላ ምድር ፍትሀዊ መሪ አይታ አታውቅም
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 4 жыл бұрын
R a a, umar ibnul ketab jegna mari
@senayamelake7483
@senayamelake7483 4 жыл бұрын
ማቱ ግን ያሳዝናል
@hannagetachew1288
@hannagetachew1288 4 жыл бұрын
Sw mnmm truu behone telate aytawem
@rimuty7696
@rimuty7696 4 жыл бұрын
👍
@beyaabe
@beyaabe Жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሙስሊሞች ተመርታ ብናይ ጥሩ ነበር የተሻለ ይመስለኛል
@aawaammaa1717
@aawaammaa1717 3 жыл бұрын
Eshete asefa great man satadala ewnetun bemenagerih i take off my hut🎩🎩🎩
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ😂🙏
@bergenbergenbergenbergen3512
@bergenbergenbergenbergen3512 4 жыл бұрын
Can somebody translate it into English please?
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
BergenBergen BergenBergen ok . But where are you from?
@tlkabiy1932
@tlkabiy1932 4 жыл бұрын
BergenBergen BergenBergen Learn amharic
@abdulazizmohammed7371
@abdulazizmohammed7371 4 жыл бұрын
Batem des ymile tarike nw
@Gantana844
@Gantana844 7 ай бұрын
Ahya yehone gazetegna new Teferi eshete. He was a woyane propaganda cadre. Teferi shermutaw
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😂😂😀🙏
@mohbas590
@mohbas590 4 жыл бұрын
ኡመር አል ኸጣብ ኸጣብ ኸጣብ ።ሀጣብ አይደለም አሥተካክል
@mohbas590
@mohbas590 4 жыл бұрын
ኸጣብ ና ሀጣብ ይለያያል
@bbgl5736
@bbgl5736 4 жыл бұрын
Abey ke su new yewrsew wedfit esum abeba weha yateta nebr yateda nebr!mekinawm erasu yenda nebr
@kaleabfeyisa1902
@kaleabfeyisa1902 4 жыл бұрын
Please don’t repeat again and again. you can talk about WW2,... what about china leaders mao and the current leader president xi .....please keep up the great work
@anwarm2709
@anwarm2709 4 жыл бұрын
Different history
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,4 МЛН
ግራኝ አህመድ (Giragn Ahmed)
9:53
Awuga Media ( አውጋ ሚድያ)
Рет қаралды 2,6 М.
Mekoya - John Garang  መቆያ - ጆን ጋራንግ
28:30
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 45 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН