Ethiopia Sheger Fm Sheger Shelf - Read By Andualem Tesfaye ሸገር ሼልፍ በአንዷለም ተስፋዬ

  Рет қаралды 110,841

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

5 жыл бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM #ShegerShelf

Пікірлер: 41
@yasina63
@yasina63 5 жыл бұрын
አንዱዬ ድምጽህ ሩቅ ይወስደኛል ሁሌ ማታ ማታ ሳዳምጥህ ‘’ሰላም ይሰጠኛል’’ እድሜ እና ጤና ለ አንዱአለም ተስፋዬ፡፡
@user-te1wt1xg5e
@user-te1wt1xg5e 5 жыл бұрын
እንደኔ ሁሌም አንዱየን የሚያዳምጥ ማን ነው love you bro
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
አንዷለም ተሰፋዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን💚💛❤ በቸርነቱ ይጠብቅልን ዘረኝነትን ያጥፋልን ዘርን ያለምልምልን ☝
@yimersolomon
@yimersolomon 3 жыл бұрын
ከሚገባው በላይ በትክክል ሥላብራራህው አንዳለም ዘመንህን ኑሮህን ይባርክ አቦ እኔ የታሪክ ተማሪነኝ አቅሜ የፈቀዳቸውን መፅአፍችን አንብቤቸዋለሁ ኢትዮጵያን ከጥንት እሥካሁን ድረስ ባንዳንድ አውቃለሁ ባዮች የእድገት ደረጃዋ ከውጩ ዓለም ወደሃላ ብትዘገይም በቀኝ አገዛዝ አለመገዛቷ በዓለምም ይሁን በአፍሪካ ተመሥክሮላታል ፈጣሪ እድገቷንና ሠላሟን ይሥጥልን ጥሩ ለሠሩላት ሠላማቸውን ያብዛ ለሞቱላት ነብሣቸውን ይማር ለካዷት ፈጣሪ ይካዳቸው ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ (S.Y)
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
እውነት ነው እርስበርስ ተዋግቶ አሸናፊ የለም በአንድነት ለአንዲት ኢትዮጵያና ህዝቧ በጋራ መስራትና በፍቅር መኖር ነው የሚሻለን። 💚💛❤ አንዷለም
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 3 жыл бұрын
Wow!!!!!!!!!!ሲያደነቄ
@lalaeio1171
@lalaeio1171 5 жыл бұрын
ዋሽንቱን ስሰማ እንባዬ ይፈሳል። አድናቂህ ነኝ።
@betybety660
@betybety660 5 жыл бұрын
Enamesegnalen Ethiopia Lezelalem Tnur
@TINATO73
@TINATO73 5 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ነው ቀጥሉበት!
@hermalakk4505
@hermalakk4505 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን የት ገባ ?? በጣም ተሰጦና ችሎታ ያለው ነው እባካቹ በደናው ነው የምታቁ ካላቹህ አሳውቁኝ።
@yosephgetachew4262
@yosephgetachew4262 4 жыл бұрын
እባክህ አንዷለም እንደው የመስፍን ሃይለማርያም ስረ በተለይ የቡና ቤት ሰእሎች የሚለውን
@desalegndagne3390
@desalegndagne3390 4 жыл бұрын
very nice
@blackman8719
@blackman8719 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@addismamo8347
@addismamo8347 Жыл бұрын
Wow
@zelalemabebe3375
@zelalemabebe3375 4 жыл бұрын
🙏💚💛♥️
@hulumtiruyonal3644
@hulumtiruyonal3644 5 жыл бұрын
Ethiopian 🇪🇹 bemehone be yandandu dekika ekoralew
@ramadanradi6486
@ramadanradi6486 2 жыл бұрын
Ashal, Wardit addis yesemahuwachew qalat nachew.
@grmbyn1
@grmbyn1 Жыл бұрын
Please mention the author's and the books name when you read someone's work
@dagiprogrammer7396
@dagiprogrammer7396 Жыл бұрын
mention tedergwal eko
@amahagessesse4457
@amahagessesse4457 4 жыл бұрын
ኣንዱ ማኛ ህልምህን ስትተረጉም በተፃራሪው ተርጉመው !! ትግራይ ኣቧራ ስትበን ኣየሁ ያልከው ህልም ልማት ላይ መሆንዋ በእውን እያየሀው ነው :: ብሶትህን ኣቧራ እንድትሆን የምትመኝባት ትግራይ ግን መቼም ቢሆን ኣቧራ ኣይቦናትም !! በልጆችዋ መስዋእት ትለማለች ከፍ ትላለች ልዩ የሆነች የሰሜኑ ሃገር እንደምታይ ደግሞ ምስክር እሆንልሃለሁ !! ህልመኛውንም ኣንተንም ከትንቢት በላይ እውነታ ላይ ብታተኩሩ መልካም ነው
@kidusmosusa2663
@kidusmosusa2663 4 жыл бұрын
አንተ ባንዳ አውን የሚሽጥ እግር የለም ወያኔው የ አስብን ወደብ እንደሽጣቹት አርሳነውም ባንዳው
@destalencho9106
@destalencho9106 2 жыл бұрын
የገመቱትን መቀባጠር ይሏል ይህ ነው። ጥራዝ ነጠቅ
@yohannesgezu9373
@yohannesgezu9373 5 жыл бұрын
አንዱአለም ስለህልም የተረከው የወረደና ከሸገር ዝቅ ያለ ነውና ለጨዋው የትግራይ ህዝብ ይበዛልና ተመከር።
@amahagessesse4457
@amahagessesse4457 4 жыл бұрын
Yohannes Gezu ያባቱ ነው ምን ያድርግ ጥላቻ ክፉ ካንሰር ኣይድንም !! እስኪሞቱ ያሰቃያቸዋል !! እኛ ግን ልማታችንና ሰላማችንን ለማስጠበቅ ኣስፈላጊውን መስዋእት መክፈል ይጠበቅብናል
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ህልማቸው እኮ ባመቱ ደረሰ ይሀው ትግራይም አመድ ሆነች
@alganeshtiku7924
@alganeshtiku7924 2 жыл бұрын
99
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ወይ አንዱየ ስወድህ እኮ አመድ ነሰነሰባቸው ተዋቸው ጥጋቡን አልችል ብለዋል የተረቱ ነገር ደርሶባቸው ጉድ እንዳይሆኑ የዱባ ጥጋብ ያለ ስቅ ....
@user-zk3le1so1w
@user-zk3le1so1w 5 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው ባክህ !!! ለዚች ንግግርህ ዋጋ ትከፍላለህ ተዘጋጅ
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 2 жыл бұрын
after 2 yrs it turns to be true
@tewodrosdagnachew8216
@tewodrosdagnachew8216 2 жыл бұрын
ጅል
@frehagos4050
@frehagos4050 5 жыл бұрын
Ygermal endezi dedeb mehonhn salak programh eketatel neber, matreba zeregna 🤨,migermh tigray werk enji amed aynesenesbatm, amedam,.
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 жыл бұрын
Fre Hagos zeregnoch gibresedomawian demo af alegn bilachu taweralachu,,,,,, tigray wede siol
@frehagos4050
@frehagos4050 5 жыл бұрын
well ,wudaki hula kendenant aynet zeregna lamawrat gizy yelegnm 😏🤨🤨
@amahagessesse4457
@amahagessesse4457 4 жыл бұрын
የዘር ጥላቻ ህመማቸው ከኣባቶቻቸው የተማሩት ነው :: እነሱ ከኣባቶቻቸው ኣያንሱም እኛ ከኣባቶቻችን እንበልጣለን !! ትግራይ ትለማለች ታድጋለች !! እነሱ ለፍርፋሪ የሚሆን ቆሻሻ ስድብ ከመሳደብ ያለፈ ምንም ማድረግ ኣይችሉም
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 2 жыл бұрын
After 2 yrs u see now ራዕይ ነበር የታየው 😲🤔🤔
@kazanchis100
@kazanchis100 5 жыл бұрын
አየህ አንዷዓለም? ይሄ ነው ችግሩ:: አንድ ሙሉ ክልልን አመድ ነሰነስባት ብለህ ስትቀል በፖለቲካ ልዩነት ምክንያት ሌላው ደግሞ አንተን ወይ ነህ ብሎ ባሰበው ህዝብ ላይ ስድብ ይሰነዝራል:: የትግራይ ህዝብ ይሄ ሁሉ ውርጅብኝ አይገባውም:: የጦርነትን ነገር የኪሳራውን ጥልቀትና ስፋት በሚገባ ስለሚያቅ እስካሁን እርስበእርስ ጦርነት ውስጥ አልገባንም:: በማዶ በኩል ያለውን ዛቻ, ቀረርቶ, ማፈናቀል, በድንጋይ ወግሮ መግደል... ባላየ እያለፉ ጣት መቀሰር ትርጉም የለውም:: በዚህ በኩል ያለው reaction ብቻ ነው::
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 5 жыл бұрын
Tigrewoch mechem aytsedum... all of Them are recist, denkoro, meserii, girbresedomawiyan nachew
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 2 жыл бұрын
After 2 yrs😲🤔🤔🤔
@user-zk3le1so1w
@user-zk3le1so1w 5 жыл бұрын
ምን ለማለት ነው ባክህ !!! ለዚች ንግግርህ ዋጋ ትከፍላለህ ተዘጋጅ
@yotorawi_blata
@yotorawi_blata 2 жыл бұрын
After 2 yrs😲🤔🤔🤔
@sadyaimar7476
@sadyaimar7476 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ   by Hama Tuma  ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ
23:03
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 22 М.
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 15 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,9 МЛН
Girum Tereka - የኖቤል ሽልማት ጨዋታዎች - ግሩም ትረካ @GirumTereka
25:54
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 8 М.
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 100 М.
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3 МЛН