Ethiopia Sheger FM Yechewata engida /Prime Minister Abiy Ahmed Interview With Meaza Birru /Part Two

  Рет қаралды 277,689

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 689
@hailubelete4598
@hailubelete4598 5 жыл бұрын
Thank you Meaza for this great interview and thank you PM Abiy for taking the time to share with us your thoughts. I listened to both parts repeatedly and Mr PM I found the clarity of your thoughts to be amazing. Even though all the answers were equally important I really liked the way you answered the first question in the second part regarding the tug and pull between ethnic identity and Ethiopian nationalism or identity, it really showed that you are even in a higher orbit thinking in terms of a Pan Africanist. May God help us to catch up with you sir God bless.
@lydia6288
@lydia6288 5 жыл бұрын
Amen Amene Amene
@almazheriakos6458
@almazheriakos6458 3 жыл бұрын
Dr. Abbey! your fluent, original, truthful, thoughtful vision is amazing. Thank God to hear your sitting interview. Give your dream and work. He is there with you as you always mention His name. Powerful questions powerful dedicated answers. God bless you both. God blessss Ethiopia.!!
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክ ይጠብቅህ መንገድህ የቀና ይሁን ሰው ይቀበልህ ክፉ ከፊትህ አይቁም !!!
@meseretgirma6219
@meseretgirma6219 5 жыл бұрын
Egze.abeher.ideme.ysteh
@azebteklesilassie6509
@azebteklesilassie6509 5 жыл бұрын
Dr. Abiy has shown on many occasions that he is genius. He has also proved this during this interview with the famous journalist, Meaza Biru. Those with shallow thinking and mind can learn more from his thoughts and beliefs. Long live our PM!! I wish you happy and prosperous new year.
@metigee4267
@metigee4267 5 жыл бұрын
Just listening to you makes me tear up .Your positive attitude, the love and respect you have for your family and your country , your vision not only for Ethiopia but for the whole Africa , I am just speechless!!!May God bless you and help you fulfilling your vision. I hope people like Jawar who feeds of off poor Ethiopians will get a fraction of your heart to care about others besides themselves. You are the Man 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ መዝዬ የኔመልካም የምወድክ አብያቺን ሺአመት ኑርልኚ👌👌👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈👈
@selemonadane8169
@selemonadane8169 4 жыл бұрын
እኔም እረጅም እድሜ እመኝላ ቸዋለሁ ነገር ግን 1000ሺ አመት የሚባለዉን ማቱሳላ እንኳ የኖረው 900አመት ነዉ።
@Zemaretube127
@Zemaretube127 5 жыл бұрын
የተባረክ ዶክተር አብይ አሁንም ለወደፊቱም በረከት መሆንህን ቀጥል! ስለአንተ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እፀልይልህማለሁ!
@እውነትአርነትያወጣል
@እውነትአርነትያወጣል 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ኡፍፍፍ አቢቹ ነጋ ውድድድድ መአዛዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ፍቅርቅር ❤❤❤ ነው ማደርጋችሁ
@ኑሪመሀመድየሃዋልጅ
@ኑሪመሀመድየሃዋልጅ 5 жыл бұрын
አብይ ምርጥ መሪ አንድንድ የfb ወሮበሎች 21ላይክ ለማገኛት ፎቶክን እንደ ፈለጉ ብያረጉትም ሀሳብህን እና አንተነትክን መቀያር አይችሉም በርታ
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Simply you are full paged book. I need to read and listen you in every moment. I am not patient to have your book soon.
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ይመጥንሻል ሞያው ትክክለኛውን ቦታ አግኝቶአል የኔ ጠ/ሚኒስቴር ጨዋ ምጡቅ አይምሮ የእውቀት ጥልቀት የአመላለስ ለዛ እግዚአብሔር ያግዞት
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
Genet Bekele አስተያየትሽ እንዴት ያጠግባል፤ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@hiruthtelahun6392
@hiruthtelahun6392 5 жыл бұрын
Dr abye you're an amazing leader and above all you are a wonderful human being. I am proud to call you my prime minister for the first time of my life. Long life and God bless you and keep you safe always.
@YET64
@YET64 5 жыл бұрын
@@hiruthtelahun6392 cheers sharing your comment!We encourage positive attitude. Great perspective
@tsiongetachew6767
@tsiongetachew6767 5 жыл бұрын
I am so proud of you My Prime Minister, May God bless you and protect you! Meaza as usual good job .
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 5 жыл бұрын
አብቹ ትልቅ እድሜ እመኛለሁ ...የሂወት ታሪኩ በጣም ደሰ የላል love u much more 💚💛❤
@nunuengdasew8772
@nunuengdasew8772 5 жыл бұрын
አቢቹ የእኛ መልካም መሪ ሐሳብህ ሁሉ እንደሚሳካ ሙሉ እምነት አለኝ ምክንያቱም እውነተኛና እግዚአብሔርን የምትፈራ ሰውን በእኩልና በሰውነቱ ብቻ ሰለምትወድና ሰለምታይ ሐሳብህ ሁሉ እንደሚሳካ እምነት አለኝ እኛም ሁሌም ከጎንህ ነን
@tiruwork1
@tiruwork1 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ጠቅላያችን እድሜና ጤና ይስጥዎት፣ ከክፉ ሰዎች ይጠብቅዎት የአገራችን ስጦታ ኖት። ለአገሬ ያሰቡት የልብዎ ሃሳብ እንዲሳካልዎት እመኛለሁ ሁል ጊዜ ከጎንዎ ነኝ።
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 5 жыл бұрын
ዋው ጠቅላይ ሚኒሰወትሬ ዶር ዐብይ በእውነት ምርጥ መሬዬ እንኳን የኢትዮጲያ መሪ ሆነህ በመመረጥህ የእኔም መሪ በመሆንህ በጣም ተደስቻለሁ ከልብህ አገርህን የምትወድ ለህዝብህ ፍቅር ያለህ አስተዋይ መሪ በመሆንህ ኮራሁብህ ዘመንህ ይባረክ
@Joseph_spider15
@Joseph_spider15 5 жыл бұрын
ካንተ በሁዋላ ማን ምን መናገር ይችላል? ማንም:: አንደበተ ርቱእ ነህ እግዚአብሔር አዕምሮህን ይባርከው❤️❤️❤️
@netsitube8346
@netsitube8346 5 жыл бұрын
ዘረኞች እና አክራሪ ሃይማኖተኞች መቼም ቢሆን አይወዱህም ነገር ግን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነኝ የምንል ሁሉ ከ ጎንህ ነን መአዚ እናመሰግናለን
@EthioKenya
@EthioKenya 5 жыл бұрын
Brilliant,wishful thinking,visionary and he’s the only leader of the Ethiopian people and the best leader in the history of Ethiopians. Good luck and I wish you the best of luck.And I hope 360 and Rewot could learn more about this great leader and his ambitions
@zolaphone1690
@zolaphone1690 5 жыл бұрын
Chirstian tesefa ayekoretem bemelewu...
@faithmoore7486
@faithmoore7486 5 жыл бұрын
I am so proud to have you as a leader Dr Abey May God bless you in every way & I wish you to have a great & successful year a head of you. Thank you very much Meaza Biru
@OptimalLivingVision
@OptimalLivingVision 5 жыл бұрын
The right person at the right time, he has all quality of a visionary, truthful, long lasting impact maker leader which is what great Ethiopian need at the moment. Sir so far good job, keep doing what you believe in and wish you all the best
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
Matured comment; great.
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 жыл бұрын
እርገጠኛ ነኝ አብይዬ ኢትዮጵያን ትልቅ እንደምታረጋት ያሰብከው ሁሉ ይሳካል ውድድድድድድ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ❤
@EthioMust
@EthioMust 2 жыл бұрын
😂
@ephraimmillion547
@ephraimmillion547 Жыл бұрын
ጥበብና ማስተዋል የተካኑ መሪያችን በሚያልፉበት መንገድ ሁሉ ፀጋ እንዲበዛልዎ ፀሎቴ ነው።
@yettitesfa
@yettitesfa 5 жыл бұрын
We’re greatly blessed to have you Mr PRIME MINISTER
@marcywodajo4877
@marcywodajo4877 5 жыл бұрын
Abiy you’re a true gift for Ethiopia! You ‘re gifted with an amazing wisdom. God blessed you with every stapes you take!!!!!!!
@amolunaluna5517
@amolunaluna5517 5 жыл бұрын
I'm grateful that you motivate our people to plant trees! Thank you for your leadership:We stand by you Dr Abiy! Great interview Thanks. #UnitedEthiopia #UnitedAfrica!Please Please please! Thank you!
@Mic1411g
@Mic1411g 5 жыл бұрын
What a blessing to have such a visionary leader and well rounded human being.
@messaysahile8073
@messaysahile8073 5 жыл бұрын
Dear prime minister you are blessing if God blessing you, no body curses you
@EthioMust
@EthioMust 2 жыл бұрын
😂
@mickeydi
@mickeydi 5 жыл бұрын
እግዜያብሔር በጣም ጥሩ መሪ ሰጥቶናል የኛ ስራ ደግሞ ጥሩ ዜጋ ሆኖ መገኘት ነው።
@eagle4452
@eagle4452 5 жыл бұрын
እባክህ ይህን ለ እብዶ ዲያስፓራው ምከርልኝ
@helina3753
@helina3753 5 жыл бұрын
Mickey K Tessema thanks 🙏🏾
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 5 жыл бұрын
አላሰራም አሉት የኦሮሞና የአማራ አክቲቪስቶች
@chimdichala9474
@chimdichala9474 5 жыл бұрын
Great message bro. Agree to be good citizen of Ethiopia !
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
@@newvisionconstruction431 ገደል ይግቡ የአማራና የኦሮሞ የሁሉም ብሄር ዘረኞች ይድፍቸውና
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 5 жыл бұрын
Wow the very best excellent chewewete by question and answer I love it ! God bless you our beloved "Primeminster Abeiy Ahemede"
@samcook9137
@samcook9137 5 жыл бұрын
Interesting discussion.He has everything to lead this country.
@veryrelitrans3025
@veryrelitrans3025 5 жыл бұрын
Correction he has.
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
ድንቅ ጋዜጠኛነሽ ማአዛብሩ የጠየቅሽውጥያቄ ወሳኝእና ፍሬነገርነው እሱምየመለሰበትመንገድ ድንቅነው ሀገራችንን ሰላምያርግልን ከዘረኝነት በሽታ አላህ ያሽረን
@mohammedawelalemu7706
@mohammedawelalemu7706 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የቅዳሜ ጨዋታ ሁለታችሁም ይመቻቹ ኑርልኝ የኔ ጠቅላይ ሚንሰትር
@meruaj8646
@meruaj8646 5 жыл бұрын
The best host with important questions and amazing answers from beloved PM Dr. Abiy Ahmed much love and respect to you Abicho may Allha protect you to fulfill your wishes and dreams, you are serving this country with pure heart and no matter what happens you will lead us to the right path 🙏🙏🙏🙏🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 5 жыл бұрын
አቤት አደበት ጨዋ ንግር አዋቂ የኢትዮጵያ ንጉስ ሺ አመት ንገስ ።
@habeshaxo7659
@habeshaxo7659 2 жыл бұрын
Ok 😂
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መሪ ንጉስ የኔ ምሁር የኔ አንደበተ ርቱ የኔ ጂግና የኔ ሁሉ ነገር ነህ በቃ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስልን🙏❤😍😘👌👈
@elsate8982
@elsate8982 5 жыл бұрын
ህንደኬ Z.Ethiopia እኔ እኮ እንደእናንተ አይነት ሰዎች በጣም ነው የምታስቁኝ...
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 5 жыл бұрын
አንጀት አርስ ቃለምልልስ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ከጎንህ ነን አገራችንን ትልቅ ቦታ እንደምታደርስ እናምናለን GBU Ethiopia
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 5 жыл бұрын
Wow wow my respected leader. God bless you!
@Addis948
@Addis948 5 жыл бұрын
አቢቹዬ😘 እኔነ ቃላት ያጥረኛል አንተን የምገልፅበት 😍ተባረክ ሁሉም እንዲረዳህ ፀሎቴተ ነው🙏በቃ ትችላለህ።
@tadyosgu711
@tadyosgu711 5 жыл бұрын
ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር በግርምት እያዳመጥኩኝ ነበር በመሪዬ ሁሌም እደምኮራው አኩርቶኛል ስንት ሰው ነው ለመሆኑ ይህ ሰው ይሄን በመከራ የተሞላ ሀገር እየመራ ሁለት መፀሀፍ ማበርከት በራሴና ተቃዋሚ ተብዬዎች አፈርኩ አቤት አደበት ቅንነትስ አላህ ይጠብቅህ ዘላለሜን አንተ ብቻ ምራኝ ገብቷቸውም ይሁን ሳይገባቸው ላልተረዱህ አላህ አቅል ይስጣቸው ኑርልን በሳልዋን ጋዜጠኛ መአዛን አመሰግናለሁ ምንም እንኳን ሰአቱ ቢያንስም
@fearless_soul_azi1445
@fearless_soul_azi1445 5 жыл бұрын
#በምርጫው ብንሸነፍ በፍቅር እናስረክባለን። በቃ አንተ እኮ ሰው በ ጠፉ ሰአት መሪ የሆንክ ሰው ነህ! ፈጣሪ ይጠብቅልን ።
@ymimi4468
@ymimi4468 5 жыл бұрын
Prime minister Abiy gives me hope for the future of Ethiopia. May God cause Ethiopia to prosper.
@tsionmoko808
@tsionmoko808 5 жыл бұрын
Very good interview, thank you Maza. The best PM in my lifetime!! "Aleke dekeke!" So much respect and love PM Dr Abiye
@ethioaddis1884
@ethioaddis1884 5 жыл бұрын
U r not only our PM,, but u r also a good teacher,, abyachin stay the way u r
@lydia6288
@lydia6288 5 жыл бұрын
Dr Abeye we lave u long live fore ever you are innocent and wise prime minister
@tirsityimam7462
@tirsityimam7462 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን .ሁሌም መልካምነት ለራስ ነው ..🙏🙏🙏
@tegnuwassu1814
@tegnuwassu1814 5 жыл бұрын
ማእዚየ በጣም እንወድሻለን ኑሪልን ኣብቹ እድሜና ጤና ኣላህ ካንተጋር ይሁን
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 5 жыл бұрын
መአዝዬ የኔ አንደበተ ርእቱ ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ማዕርግ የሚገባሽ ድንቅ ሴት ውድድ ምናል የሆነ ነገር ሰርቼ ባንቺ ብጠየቅ ያው ስለግርድናም ቢሆንም
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
chinklat endalesh yastawuqal. ayzosh ambebi hule
@henoktesfa
@henoktesfa 5 жыл бұрын
NO doubt that you are the standard for true Ethiopian citizen. Thank you my genius and hardworking PM, you set the vision and showed us the way to peace, economic development, and unity. We have to do our job.......he nailed it....."you are your country" ....if you are poor ....so is your country....if you are lazy....so is your country.....if you are hardworking....so is your country. I can see the bright future of our country with the help of this wise man. Thank you again and much respect!!!
@nahomb2784
@nahomb2784 5 жыл бұрын
I know this takes time but I'm already noticing the new generation (under 13) is catching up to your bright views. Keep going!
@emperor4316
@emperor4316 5 жыл бұрын
Once the new generation wakes up, the future will bright. Abiy is the future!
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
አብቹዬ አሳብህ ሁሉ አላህ ያሳካልህ የኔ መልካም
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል interview መልካም አዲስ አመት
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአብይ አህመድ እና ለመአዛ ብሩ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ዓቢቹ የእኔ ምርጥ መሪዬ. ስልክ ሁሌም በኩራት ነው. ጀግናዬ ነክ የዋህ. ታጋሽ. ነክ. እሞታለው. ላንተ. ❤💚❤👈
@melenabakalu7444
@melenabakalu7444 5 жыл бұрын
ስወድህ እኮ የእኔ መሪ 1ኛ ነህ እኮ ሺህ አመት ኑርልን ♥♥♥
@emperor4316
@emperor4316 5 жыл бұрын
Smart leader! I hope he gets elected.
@getachewsamuel6861
@getachewsamuel6861 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU I LOVE OUR PM//
@tewodrosgudeta5252
@tewodrosgudeta5252 5 жыл бұрын
My PM ITS WOW, I LIKE YOUR CLOSING STATEMENT. LET GOD HELP YOU IN EVERYTHING YOU DO SIR!!
@gigilemma6133
@gigilemma6133 5 жыл бұрын
We Ethiopian are Lucky to have this Great Leader.God bless you
@sev7634
@sev7634 5 жыл бұрын
Dr Abiy, I don’t care whether or not there will be an election held this year but we, Ethiopians need you one more term/5 years in office 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sabelkuwait809
@sabelkuwait809 5 жыл бұрын
እንደዉ ፈጣሪ መልካምነትክን አይቶ ይርዳት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@elsajesus4586
@elsajesus4586 5 жыл бұрын
ማንነትህ ከአነጋገርህ ብቻ በቂ ነው ከሰራህ ውጭ ግን የያዝነው ወርቅ መዳብ አደረግነው ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር አብይ
@Check675
@Check675 5 жыл бұрын
Elsa Jesus nothing has to do “Geta” he is the prime minister for all of us. Christians, Muslim, believers and non believers. Common sense
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ የልቦትን ባላውቅም ሀሳቦትና ምኞቶት ግን በጣም ግሩምነው ኢትዮጵያንና ህዝቦቿንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ 2012 አዲሱ ዘመንም የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳትና ዘላቂ ሰላም የሚስፍንበት ዘመን ይሁንልን አሜን፫
@Kidist_
@Kidist_ 5 жыл бұрын
Historic and interesting interview!!! Thank you Dr Abiy for your humility and humbleness to share your stories and Journalist Maaza for your professional dedication and balanced views.
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 5 жыл бұрын
Thanks Meaza for interviewing our hardworking pm!
@tube-lf8xq
@tube-lf8xq 5 жыл бұрын
የእስሪኤል አምላክ ጠላቶችህን ፀጥ ያስብልልህ ንግርት ነህ እና ያሰብከውን ሳታየው ከወንበሩ ማንም አያወርድህም አገሬ ተስፋ አላት ሰው ዘርህን ሳይሆን ጭንቅላትህን ቢከተል ይህ ሁሉ አይሆንም ነበረ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ይህ አስተምርልኝ ለዚህ ህዝብ አብያችን።😍😍😍
@workaferahuzelleke9708
@workaferahuzelleke9708 5 жыл бұрын
መአዚ ትባረኪ በዶ አብይ ኢትዮጵያ እና ህዝቧ ተስፋ አላቸው:: ራእይ ይዞ የመጣ መሪ እንደሱ የለም የአገሬ ጠላት አክትቪስቶች ዘረኛችን ብቻ እግዚአብሔር ያስታግስልን
@yemishaw6802
@yemishaw6802 5 жыл бұрын
We love you our PM!
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
ህም አዳዲስ ችግሮች የሚበቅሉባት ሀገር ኡፉፉፉ አረ መቼ ነዉ ሚነጋዉ ዶር አብይ ፈጣሪ አቅም ጉልበት ይሁንህ የኛ ትጉ መሪ አንተ ሌተር ቀን ደፍ ቀና ስትል ጠላቶች ደግሞ አዲስ ችግር ይተክላሉ አይሳካላቸዉ አንተን ፈጣሪ ከፍ ያረግሀል በርታ እንወድሀለን
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 5 жыл бұрын
Great leader! We love you so much!
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl 5 жыл бұрын
ዶር አብይ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የስጠው ታላቅ ስጦታ ነው። እግዚአብሔር ሆይ ተመስግን ኢትዮጵያን ስላስብካት። እባካችሁ ዝም ብላችሁ የምትቃውሙ ከእግዚአብሔር ሃስብ ጋር ተስማሙ ። እግዚአብሔር ን እንደ ስው አትዩት። እርሱ ካለ አለ ነው። ካንቱ ድካም አይሁንባችሁ። ጋዜጠኛ መዓዛ ተብረኪ። ባጣም ጨዋ ሴት ነሽ።
@solomongugessa4166
@solomongugessa4166 5 жыл бұрын
Ewnet new tebarek(i)
@nesanetlehulum1825
@nesanetlehulum1825 5 жыл бұрын
He's an intelligent person, I'm satisfied with the work he has done so far.
@yemalijteda3363
@yemalijteda3363 5 жыл бұрын
አተን የሰጠን ፈጣሪ ዘላለም ይክበር
@esayasayele4862
@esayasayele4862 5 жыл бұрын
Amen!
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 5 жыл бұрын
Always inspiring Really Dr. Abiy you deserve a standing ovation you answered some of my questions strike my mind like always I believe in you much applause may God continuously bless you and your family and happy new year 💚💛❤
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 5 жыл бұрын
wow ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እንኳን የተባረከ አይምሮ ሰጠኸ!! ይኸንን የሠጠዉ አምላክ አያሳፍርም !!! በእግዚአብሔር ያመነ አያፍርም !! እንኳን መርያችን ሆንክ ምክንያቱም ተስፋዎችን መልካሙን ነገር እንድናይ ታደርጋለህ!!! እምነት ተስፋ ፍቅር ጸንቶ ይኖራል !!! More Blessings prim Minster Abiy We Love You!!❤❤❤❤
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 жыл бұрын
ጌታ የመረጠው የተመረጠ የተቀባ መሪያችን እንወድሃለን ሺ አመት ኑርልን።።
@Fano44442
@Fano44442 5 жыл бұрын
Dr abiby Ethiopian Hero 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DadmA11
@DadmA11 5 жыл бұрын
This is a leader not only for Ethiopia but entire Africa! He will make a significant change if We just let him work.
@EthioMust
@EthioMust 2 жыл бұрын
😂
@DadmA11
@DadmA11 2 жыл бұрын
@@EthioMust 🤣🤣🤣 did you need to remind of this comment 2 years later?
@yenattyenat9736
@yenattyenat9736 5 жыл бұрын
አንተ ድንቅ መሪ ነህ የምለው ዝም ብዬ አይደለም ሁሌም ባንተ ሙሉ ተስፋ ስላለኝ ነው!!!
@zkfdsldfjsdjfl1
@zkfdsldfjsdjfl1 5 жыл бұрын
pie in the sky dummy
@melesetadesse303
@melesetadesse303 5 жыл бұрын
እውነት ነው ግን አንድ እንጨት እንዲሉ እንዳይሆንብን በፀሎት እናግዝ
@YET64
@YET64 5 жыл бұрын
Great visionary Leader! I found this interview has immense information that needs positive attitude and willingness to understand the PM vision or perspective
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 5 жыл бұрын
ድንቅ መሪ ነህ!❤
@Koke01-24
@Koke01-24 5 жыл бұрын
Wow,you are amazing grate citizen journalist, to many our cantrey journalist share your experience,your standard like western cantrey journalist, Thanks Meaza
@jesusjesus736
@jesusjesus736 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@amanuelalemayehu9967
@amanuelalemayehu9967 5 жыл бұрын
Betam kalibe desblognal ager be tikikilegna meseret lay sitimeseret bemenore. Ethiopia meseretwa tsinu hono temeserete bezih meseret tikikilegna tadgalech mnmn tiritir yelegnim engineer abiy. Hero
@fakiyajamal3627
@fakiyajamal3627 5 жыл бұрын
Abiychu don't worry God always with you ❤️😘♥️
@fmmo6575
@fmmo6575 5 жыл бұрын
Amen
@tolosagebiso9456
@tolosagebiso9456 5 жыл бұрын
Thank you. My leader and Meaza Birru. long live for Ethiopia
@fitsumgirma8635
@fitsumgirma8635 5 жыл бұрын
GOd bless you our beloved PM!!!!!!!!
@Addis948
@Addis948 5 жыл бұрын
መአዚ ምርጥ ነሽ👏👏👏👏👏Thank you 🙏
@tegenezewdu4833
@tegenezewdu4833 5 жыл бұрын
Thank u for your service !
@zemenaymolla1980
@zemenaymolla1980 5 жыл бұрын
Wow!!! what a leader እውቀት ለዛ ....... ሺ አመት ንገስ
@edunitessleman5049
@edunitessleman5049 5 жыл бұрын
I don't have words to describe my LOVELY prime minister Dr Abey Ahmed ,may Allah protect you and Thank you Meazi 🙏
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
ፐፐፐፐ አቤት ያጠያየቅ ለዛ አቤት አመላለስ ሁለታችሁም ኮኮብ ናችሁ ሺአመት ኑሩ አብቹ የሳብከው የለምከው ይሳካልህ ደሞም ታሳካዋለህ እንተማመንብሃለን ።
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
ሽወድኩ ፋራ ፋራ ስልሆንክ እኮ ነው ረይ ሽው
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
@@ልጅእያሱዘአንበሳ ፍልጥ ሰገጤ እንዳንተ አይነቱን ምናለሽ ተራ በማንቆርቆሪያ ነበር የምለውጠው እኔ ፅድት ጥርት ፍንትው ያልኩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሸገር ልጅ ነኝ ።
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
@@lulumulatu4517 ባክ ጅል ፋራ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
@@ልጅእያሱዘአንበሳ የደንበጫ አራዳ👎👎👎👎
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 5 жыл бұрын
@@lulumulatu4517 ባክ ፎቶ ያስታውቃል አረፋ ብቻ ነህ እንደ ወረደ
@GreatWaliaPics
@GreatWaliaPics 5 жыл бұрын
Some claim him to be the best leader in Africa. Is there really currently a leader like him in the entire world? I can't seem to think of any.
@Eyerusalem77
@Eyerusalem77 5 жыл бұрын
Abichu wow ante African ande lemadereg temokeraleh, leloch esu le oromo new miyasebew eyalu etach liyawerdu yemokeralu., ayesoch tebarek. Meaza great journalist Abichu great Leader!!
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@zumraaba3914
@zumraaba3914 5 жыл бұрын
ሀብቾ የምንገዜ ምርጫቺን ነዉ ጋዜጠኛዋችም እንወዳችዋለን
@adamdenekew3409
@adamdenekew3409 5 жыл бұрын
You are really special. No word to express the way you appreciate the world!!!!! God bless my prime minister Abiy Ahmed (Phd)!!!!!!
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
አሪፍ ቆይታ ነው እናመሰግናለን 🌻💚💛❤🌻
@ermias2859
@ermias2859 5 жыл бұрын
Kedada zeme bele
@Yoseph96
@Yoseph96 5 жыл бұрын
What a balanced and intellectual leader you are PM. Ethiopia is lucky.
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 5 жыл бұрын
አብይ አህመድ መልካም ሰው ያሳደገህ መልካም ነህ አገርህ እደምትመኛት ሁና ተደሰት ፀፈኞቺን አላህ ያሳልን አረብ
@tewodrosnahto2700
@tewodrosnahto2700 5 жыл бұрын
I wish to listen mehaza Biru interviewing by Dereje Haile We love you mehaza
@gidash
@gidash 5 жыл бұрын
Teddy Nahto ትክክለኛ ጋዜጠኛ መርጠህላታል:::
@zinashmarcos2706
@zinashmarcos2706 5 жыл бұрын
Should be soon . He also A Great Man!!!!
@nice7303
@nice7303 5 жыл бұрын
ሁሌ የምቀናበት የእግዚያብሔር ሰው ዶክተር አብይ ናቸው ሁሌ በሕይወታቸው የማየው የእግዚያብሔርን እጂ ነው እንጂ በሰው የሚሆን አይደለም እንዴት ያስቀናል!!!!
@Smashville3
@Smashville3 5 жыл бұрын
Big respect for the prime minister , he's selfless working yong men for all Ethiopians . በዚህ ዘመን እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትር የቀበሌ መሪ መሆን በከበደበት ግዜ! Let's face it come on in one year! one year!! he done tremendous job ! We should give him a big credit a visionary kind and Charming amazing personality ! He is the model for the Young Generation and a great father willing to work with anyone. I never see in my life this is the one we got from God! He taked the big responsibly ! that's why you are the choosing one! I don't think we need election right now even you said it! You just start working! Brother please don't leave us! my opinion we need work together everyone contribute anything! Either you leave home or outside let's try invest in our country anything I mean anything small to big investment ! 🇪🇹 we need change the economy not the leader at this time let's be a helper for our country! We don't need activists at this time we need investor! After All We Are All One! Thank you prime minister አብይ! on this time you keep your promise you do what you say God bless you! ኢትዮጵያ አትፈርስም 🇪🇹 ለዘላለም ትኖራለች መአዚ .......👌💚💛❤
@yabobayo5787
@yabobayo5787 5 жыл бұрын
Jesus for life Your message is beautiful
@girmatube551
@girmatube551 5 жыл бұрын
Proud of our hero !
@asratejigu147
@asratejigu147 5 жыл бұрын
THANK YOU!
@dennyboy9951
@dennyboy9951 5 жыл бұрын
We stand with Dr Abiy God bless Ethiopia
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 11 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57