TechTalk With Solomon S17 Ep.1: ልዩ ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ክፍል 1 | Convo with PM Abiy Ahmed

  Рет қаралды 419,854

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ዙሪያና በአጠቃላይ በእነዚህ ዘርፎች ሃሳባቸንው እና ለሃገራቸው ያላቸውን ራዕይ ያካፈሉበት የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Пікірлер: 1 300
@Zemaretube127
@Zemaretube127 4 жыл бұрын
ይህ መባረክ ነው፣ በሁሉም አቅጣጫ ከልጅነቱ ጀምሮ ስለሀገሩ የሚጨነቅ እና የሚጠበብ ምርጥ ሰው። አብያችን ለራሱ ብቻ ቢኖር በዓለም ላይ ካሉ ቢሊይነሮች አንዱ ይሆን ነበር። አሁንም ሃገራችንን ከፍ ካደረገ በኋላ መሪነቱን ሲያቆም ተዓምር የሚሰራ ሰው ነው። እድሜ ይስጥህ። በጣም አኮራብሀለሁ! የሐገር ኩራት ነህ! በሰማሁህ ቁጥር በጣም እበረታታለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@melat_yimer
@melat_yimer 4 жыл бұрын
Tekekel beleshal ehete ❤ Amen 🙏 le egna etiopiawe 💚💛❤breke yibelelen
@natama136
@natama136 4 жыл бұрын
Good Too.
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Heni Mam ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Woooooow mert comment thank you brother!
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac
@hailegebretsadik6373
@hailegebretsadik6373 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒሰትር ዶክተር አብይ አህመድ ያለ ማድነቅ አይቻልም ። Generational man ! Ethiopia deserves generational man . Beautiful discussion !
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
I KNOWWWW!!!
@fncfhg2275
@fncfhg2275 4 жыл бұрын
ረሳሐ አበይ ትፈልጦ ንሰካ ዝትፈልጥ haile gebretsadik ጣልያን ማዓኮረካ ከም ዝገበረካ ትፈልጥ ጎሓፈ
@hailegebretsadik6373
@hailegebretsadik6373 4 жыл бұрын
ባንዳ ወዲ ባንዳ ሰራቂ ሸያጢ ዓዱ ኣፍካ እፆ ! ፃሕፃሒ ለይባ ወዲ ለይባ !
@seifutemesgen7306
@seifutemesgen7306 4 жыл бұрын
ተመሥገን ነው እጂ ሌላ ምን ይባላል እውቀት ካለህ ምንግዚም ብር ይከተልሃል ገባህ ። ወንድሜና አብይ እድሜና ጤና ከነ መላው ያገራችን ሕዝብ
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
donkey shintam kizenam Amhara. Keep hopping you will pay the price soon. Tigray independence will be real soon.
@mekonnongoitom4342
@mekonnongoitom4342 4 жыл бұрын
Seifu Temesgen ደስ የሚል አገላለፅ አባባል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Yontan akalu. U egnorant u wish . but you never gets. Don't cry never come back. Mhayme. Lebba. Rubbery close your stinky mouth.
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Seifu Temesgen ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 4 жыл бұрын
"በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው" ።እጅግ መሳጭ ቃለመጠይቅ ።በጣም እናመሰግናለን።
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Belehu Brehan ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
እውነትም የሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆን እንዴት በተደነቅን ነበር።
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 2 жыл бұрын
Ya
@shawelassefa4057
@shawelassefa4057 2 жыл бұрын
²22
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 4 жыл бұрын
በጥበቡ የተሟሏ መሪያችንን በትምህርት የተሟሏ መሪያችንን ሁሉ ነገር የተሰጠው መሪያችንን ጀግናው መሪያችንን አቢቹዬ እንወድሃለን ኑሪልኝ!!!!!
@kidistabiy3258
@kidistabiy3258 4 жыл бұрын
Tnxx sis
@hodacelll4824
@hodacelll4824 4 жыл бұрын
🤮🤮🤮👎👎👎👹👹
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
For one temps down. Egnorant. Wyana
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 жыл бұрын
👍👍👍👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
hirut wedajo _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@wand9630
@wand9630 4 жыл бұрын
FIRST I need to say thankyou sole! let give our vote for this PM for 5 years then we will see it. for example i was working in PM OFFICE and UNITY PARK for the past 10 months. i see his commitment!! in my view he will make our country GREAT AGAIN!!!
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
🙏🙏
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 жыл бұрын
WANDIMAGEGNE MESFIN ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!! የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም:: ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!! ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!! ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
@wand9630
@wand9630 4 жыл бұрын
N A እንደ እምነትህ ነው የግል አቋምህ የግልህ ነው!! ግን አንድ ነገር እንድናገር ፍቀድልኝ የመጀመሪያው በየትኛውም ሃገር ታሪክ ውስጥ ካነበብክ ጥፋትም ልማትም የሚታየው በጊዜው ሳይሆን ገዢው ሲወርድ ወይም ረጅም ዕድሜ ሲገዛ ነው ያኔ ፀሃፊያን መፃፍና መረጃ ህዝቡ ጋር ማድረስ ይጀምራሉ ከያሉበት ይወጣሉ እኔ ይህንን አምናለው ለምሳሌ:- በህውሃት ጊዜ ብዙ ሰው ፅፏል ከውስጣቸው የወየጣው ኤርሚያስ ለገሰን ተመልከት... በአሁኑ ጊዜም አብይ ጎን ፀሃፊያን አሉ ዳንኤል,አህመዲን.... ስለዚህ ጊዜው ሲያበቃ ወይ ሲረዝም ቤተመንግስት ውስጥ ምን እንደነበር ይወጣል አሁኑኑ መጠበቅ ሞኝነት ነው ሌላው ከ1967 ወደዚህ እኔ የመንጌንና የአብይብን መንግስት በተለየ መንገድ ነው የማየው ለሃገሪቷ አዲስ ነገር ይዘው ነው የመጡት ሰው ደግሞ ያለ ጥፋት አኖርም መንግስትን ውደ ጥፋት የሚወስደው ህዝብ ነው ወደ ልማትም የሚወስደው ህዝብ ነው ህዝብ ጭጭ ካለ እንደሃገር ወዳቂ ነው ለምሳሌ አብይ ዛሬ ይቅርታ ጠይቋል ማን ያውቃል ነገ ደግሞ ገደል ጉቡ ሊል ይችላል ጊዜው ተለዋዋጭ ነው...
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
@@NA-nq8lc የራስህ አመለካከት የራስህ ነው ዶር ዐብይን ግን በአንተ ጭፍን አነጋገር ከስራው አታቆመውም የሚሰራውን ድንቅ ስራ ማታበረታታ ሲገባህ እየወጣህ የምትሳደብ አንድም ነገር ለአገርህ ያልሰራህ ተሳዳቢ ዐብይን አትተችም የቀንጅብ የሚስርቅ የሚገድል ነው ስለዚህ አንተው እራስህ ነህ የቀን ጅብ ብትችል ዝም በል አንት ኢትዮጲያን አትወክል ለምን ከመስራት ማውራት መሰደብ ስራህ አድርገህ በሶሻል ሚዲያው ላይ እንደ ቁራ ትጮሀለህ የሚጮህ አንፈልግም የሚሰራ ሰርቶ የሞያሳይ ነው የምንፈልገው ስለዚህ ሰርቶ የሚያሳይ ህዝቡን የሚወድ በፍቅር የሚገለጥ ያለውን የሚሰጥ ብቸኛ መሪ ዐብይ ብቻ መሆኑን እወቅ
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
@@NA-nq8lc ዶር አብይ በሁሉም መስክ ምርጥ መሪና ሀገሩን ኢትዮጵያን ወዳድ መሆኑን ህሊናህ ይመሰክራል። ምክንያቱም መልካምነቱ የተገለጠ ነውና። ብዙው ኢትዮጵያዊ እንደሚወደውስ ጠፍቶህ ነው? ባክህ ከራስህ አትጣላ። እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ከስንት አመታት በሁዋላ አገኘን። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@teferafanta1765
@teferafanta1765 4 жыл бұрын
Solomon thanks so much you did great job with our PM Dr.Abiy I like all your questions and his answer
@dagimkuri3971
@dagimkuri3971 4 жыл бұрын
አብዬ እናቴን የምጠራበት ስም ነው አበዬ ላንተ ስም አጣውልህ ቅን ደግ መልካም እውነተኛ ለኔ ሀያ ሰባት አመት አለቅሼና ፀልዬ አገሬን ለማዳን የተላክ ጀግናዬ በእውቀት ሙሉ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ይምራህ ይደግፍህ ልጆችህ ይባረኩልህ ሀሣብህ ይሳካልህ አሜን።
@awekesiyum2440
@awekesiyum2440 4 жыл бұрын
anchi fesam hula confidece yinurish
@kiki-th8vm
@kiki-th8vm 4 жыл бұрын
Tera
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
Dagim Kuri Amen, Amen, Amen 🙏🏼
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Dagim Kuri _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@atuusol3548
@atuusol3548 4 жыл бұрын
በሰል ያለ ግሩም ውይይትም ፕሮግራም ነበር ዶ/ር አብይ ሰፋ ያለ ምልከታቸው ተመችቶኛል በተለይ ለሀገር የሚያስቡት ነገር እጂግ ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች የመሪውን እራዕይ ማየት ከተቻለ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመለከተው ስለሆነ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ራዕይ ወደ ህዝቡ ይጋባል። እኔ ዶክተር አብይ ተጨማሪ እድል ሊሰጠው የሚገባ ጥሩ መሪ ነው። አሁን ላይ አገራት ያለ ቴክኖሎጂ እድገት ማምጣ ከባድ እየሆነ ነው አገራችን ወጣት አምራች ሃይል አለ መጠቀም ከተቻለ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ እንደ ዶክተር አብይ አይነት መሪ ወደ ፊት ያራምደናል ብየ አምናለሁ። ሶል የአንተ የጠየካቸው ጥያቄዎች ደስደስ የሚሉ ተገቢ ጥያቄዎች ነበሩ ዶክተር አንድ የተናገሩት ኢንሳ እያሉ ለጀርመን እና ለሌላ አገር ሸጠናል ያሏት ነገር እንድትብራራ ተጨማሪ ጥያቄ ትፈልግ ነበር አሪፍ ፕሮግራም ነበር thank you Sol.
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Solomon Molla _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@futer0
@futer0 4 жыл бұрын
ኢትዩ አማራው ዝልጥ
@sdesta1327
@sdesta1327 4 жыл бұрын
Dr. Abiy is amazing smart & humble gentleman. Ethiopia is Lucky to have such intellectual and wise man.
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Very very true
@Moneybag444
@Moneybag444 4 жыл бұрын
ምን አይነት እውቀት ነው? አሁን ካለንበት የኢትዮጵያ አስተሳሰብ 50 አመት ቀድሞናል ማንም አይክደውም። ግልጽ ነው። በጣም ትልቅ ሰው ነክ እናመስግናለን አብይ አህመድ እኛ በአንተ መመራታችን ትልቅ ኩራት ነው።
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Be tekekl
@Rahel371
@Rahel371 4 жыл бұрын
My prime minister never give up ! thank yon and God bless you
@peace2ol425
@peace2ol425 4 жыл бұрын
super talented excellent leader I can't wait to see what he can make of it in building our nation አስተዋይ ምጡቅ ለአገሪቱ ትልቅ ራእይ ያለው ይህንንም እየተገበረ ያለ ታላቁ መሪ ነው አብይ
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Ewenet new
@mimik1569
@mimik1569 4 жыл бұрын
Yes
@bekelchatesfaye3289
@bekelchatesfaye3289 4 жыл бұрын
Thank you Solomon 🙏 Proud of my PM 🇪🇹 #Abiy2020 My PM
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
👏👏👏 ኢትዮጵያ ልጅ ለመውለድ ብዙ ለፍታለች ለዘመናት ታረግዛለች ይጨነግፍባታል ከብዙ መከራ በኋላ ግን አንድ ልጅ ወልዳለች ለኔ ዶ/ር ዐቢይ የመከራና እና የእንባ የፀሎት መልስ ነው። እግዚአብር ይርዳው
@teshomewondmeneh9999
@teshomewondmeneh9999 4 жыл бұрын
ስብዕና፥ ዕውቀት፥ ትዕግት፥ አንደበት፥ ቅንነት፥ መሪነት፥ ወዘተ አብዝቶ ያደለው መሪ!!! ኢትዮጵያውያን፥ ያለንን እንወቅና እንጠቀምበት።
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 жыл бұрын
Hell nooo!..don't forget Dr Abiy lets the genocider & criminal Jawar to walk on the street freely for the only reason Jawar is Oromo. Therefore, Abiy is a racist!
@davehm1825
@davehm1825 4 жыл бұрын
@Ras Dashen - Digital Woyane
@mekonnongoitom4342
@mekonnongoitom4342 4 жыл бұрын
Teshome Wondmeneh እግዚአብሔር አንተንም ይባርክህ ደስ የሚል አገላለፅ በዕጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ነው
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Teshome Wondmeneh ______ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@futer0
@futer0 4 жыл бұрын
ኢትዩ አማራው ዝልጥ
@getayawkaldawit882
@getayawkaldawit882 4 жыл бұрын
Full of Wisdom and knowledge. My PM! May God Let you see your dream come true for you Beloved country!!
@kheyriamohamed7747
@kheyriamohamed7747 4 жыл бұрын
Ameen
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
Amen 🙏 በቅንነት subscribe😍
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
@@mahitubes749 የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac
@genetyitayal4349
@genetyitayal4349 4 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ቅን ,መልካም ,ጀግና , አንደበተ ርቱእ ...... ጠቅላይ ሚኒስቴር ሺ አመት ንገስልኝ ውድድድድድድድድድድድድድ
@Samsung-zx1yx
@Samsung-zx1yx 4 жыл бұрын
አብይ።አድንህ።አላህ።ይጠብቅህ።ሁሉም።ያልፋል።በራታ
@bellatasama8489
@bellatasama8489 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ውድድድድድ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@bellatasama8489 በቅንነት subscribe😍
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 4 жыл бұрын
ግሩም ቃለ መጠይቅ! ጠሚ አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ ፣ ከሶስት ጋዘጠኞች ጋር ቃለ ምልልስ ኣድርጓል። (የሰይፉ አንኳ አንደ ቁምነገር ኣይቆጠርም) አስክንድር ፍሬው አና መኣዛ ብሩ ግን ፣ የተሰጣቸውን አድል ማባከን ብቻ ሳይሆን ፣ ይህን የመሰለ ሃቅም ያለውን መሪ አንዲሁ ጊዜውን ኣባከኑ። በዚህ ቃለ ምልልስ ግን ፣ የጠያቂው ሙሉ ዝግጁነት አና የመሪያችንንም ሃቅም ያየሁበት ነው። አምቅ ሃቅም ባለው መሪ መመራት መታደል ነው። አድሜ እና ጤና ለጠሚ አብይ። ክብር ሊትዮጵያ!
@davehm1825
@davehm1825 4 жыл бұрын
@Kefyalew Fente - ግሩም እይታ ነው::
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
Kefyalew, you are absolutely right,i agree with you!
@zplatinum3602
@zplatinum3602 4 жыл бұрын
Gloriously inspired by your intelligence And I’m hoping Our country will have a bright future. Thank you Solomon for Hosting this program
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
Z Platinum donkey shintam kizenam Amhara. Keep hopping you will pay the price soon. Tigray independence will be real soon.
@bruck2723
@bruck2723 4 жыл бұрын
@@yonatanakalu-tk2xl denkoro weyane
@bilisummaatvbilisummaa73
@bilisummaatvbilisummaa73 4 жыл бұрын
what planet do u live on? This killer dropped out of 7th grade and didn't even go to school instead he joined TPLF criminals. This guy clamed to be a DR but he can't show us what school he went to. He claimed he created 4droves but he can't show us one drove. I know what thing for a sure In Wallaga phones are shut off. power is shut off. No internet in Wallaga and corona virus is killing people around the world. The people in Wallaga are not getting info about coronavirus. Abiy killed people with TPLF for 26 years now he became PM .what is wrong with that picture? Think about it. Think about the last 26 years. Think about what happened in last 26 years.
@samcr7540
@samcr7540 4 жыл бұрын
@@yonatanakalu-tk2xl man zim yelhal
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 4 жыл бұрын
My hero d/r we loved u,. ብሰማህ አልሰለችም ሊቅ መሪ ዘምኖ የሚያዘምን እንድውው ህሳብህ ይሳካ ምርጫዬ ብልጥግና ብቻ ጠያቂው ደሞ በጣም ትችላለህ ሲያምርብህ ደስ የሚል አቀራረብ Thanks So Much.
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
ሰለሞን እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ጂንየስ መሪያችን ስላቀርብክልን
@engidadessalegn7553
@engidadessalegn7553 4 жыл бұрын
The visionary Ethiopian leader!!
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
elroe ኤልሮኢ elroe ኤልሮኢ _______ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@ልጅየወዶሰንነኝ
@ልጅየወዶሰንነኝ 4 жыл бұрын
ሠለሞን እናመሰግናለን ክፍል 2እየጠበቅን ነው
@climaxvideoproduction3927
@climaxvideoproduction3927 4 жыл бұрын
bravo sele
@beatsandspectrum
@beatsandspectrum 4 жыл бұрын
UPDATE: I created a NEW video on How To Get 1000 Real KZbin Subscribers In 1 Week- kzbin.info/www/bejne/gXfYaKyoo55njLM
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 4 жыл бұрын
Prime minister Dr Abiy Ahemed has deep and detail knowledge . So he is a great inspiration for the Ethiopian young generation according to my opinion . I proud of him .
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
I agree. If we all are energetic to work & ready to change our bad attitude and work hard then our country will change & peoples work ethics also will improve to change the country.
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@enenegn5719 እኔም በጣም እኮራለህ። በቅንነት subscribe😍
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
@@mahitubes749 subscrib adrgeshalew , ur channel looks inspirational
@yelebenshtesfay9010
@yelebenshtesfay9010 4 жыл бұрын
የኔ መሪ ይሄ ነው ባለ ብሩህ ጭንቅላት ።ረጅም እድሜ አመኛለሁ ከነ መላ ቤተሰቦዎ
@gherieg.1091
@gherieg.1091 3 жыл бұрын
ለምንድነው የዜጋ ደህንነትን ዋስትና ማረጋገጥ ላይ ባፍጢሙ የተደፋው ታድያ ?!! ዲንጋይ ራስ !!
@Lifeine24
@Lifeine24 3 жыл бұрын
Right !! lik new !!
@biniyambgi9650
@biniyambgi9650 4 жыл бұрын
ወገን አያቹ ማንበብ እንዴት እንደሚጠቅም.... ማትመልሰው ማታመልጠው ነገር የለም...... love u daddy
@zharashemsudin4086
@zharashemsudin4086 4 жыл бұрын
Yes l love you daddy
@gherieg.1091
@gherieg.1091 3 жыл бұрын
ዳዲ ? 😁
@waza835
@waza835 4 жыл бұрын
his Vision Lead By Example Recognize Success Empower Others Motivate and Inspire
@bl8869
@bl8869 4 жыл бұрын
Well said!
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@bl8869 በቅንነት subscribe😍
@waza835
@waza835 4 жыл бұрын
@@mahitubes749 definitely
@ethiopiaconcernme4658
@ethiopiaconcernme4658 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ሥራ ፈት ነህ፣ ከደብተራ ጋር መዋል መጀመሪያ ውርደት ይጀምራል! በመቀጣል ይህ ማፈሪያ መሪ ጋዜጠኛው እንዴት እንደናቀው እግሩን አነባብሮ የሶል ጫማውን እያሳየው ነው፤ አይ መሪ!!!
@abenezerlishans7279
@abenezerlishans7279 4 жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ያዘጋጀከው ልጅ እናመሰግናለን። ድንቅ መሪ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
@እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
ዋው አቢቹ እጅግ እወድሀለው የኔ ሰው አክባሪ ውድ መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 жыл бұрын
Dr Abiy I proud of u You are a great leader !
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
አብቹ ድንቅ ነገር ከአንተ ስለሰማን ስለተማርን በጣም እናመሰግናለን እንኮራብሀለን አንተ የኢትዮጲያ ነህ ኢትዮጲያም የአንተ ናት የአንተን አገር ለማሳደግ ህዝብህን ከፍ ለማድረግ እየሰራህ ያለውን ጥንካሬህን ድካምህ አደንቃለሁ እኔም ከጎንህ ነኝ ምርጫዬ ብልጽግና ነው
@birukzekarias
@birukzekarias 4 жыл бұрын
I'm not really used to comment on any KZbin Videos. But i must this time. I consider myself a physics guy and i diden't expect the PM to know a lot about a lot of things but beyond that how to apply them for the benefit of the country. I don't think we have such a worthy candidate for the position. He is human and he may have made wrong decisions sometimes but in my opinion there is no better person than him to correct the mistake and move forward in making prosperous Ethiopia. Every youth in this country should not pass the opportunity of getting him elected on the coming election. I respect him a lot more now, he deserve to lead us to a better future.
@Daniel-xm8yn
@Daniel-xm8yn 4 жыл бұрын
ሰላም ጓደኛየዬ የ ሀገሬ ልጆች ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊልኝ በእርግጠኝነት ይመችሻል
@Ethio20245
@Ethio20245 4 жыл бұрын
@@Daniel-xm8yn እራስ ወዳድነት መድሃኒት ያልተገኘለት በሽታ ነው!
@Daniel-xm8yn
@Daniel-xm8yn 4 жыл бұрын
@@Ethio20245 ምን አልኩ እኔ ካልተመቸሽ ተይው ሰብስክራይብ አታድረጊ ከተመቸሽ አድርጊ አሱ ያንቺ ውሳኔ ነው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Very true
@alemetcha9051
@alemetcha9051 4 жыл бұрын
God bless you Dr. Abjy our hero ❤❤❤❤
@eyob_nigate
@eyob_nigate 4 жыл бұрын
I hope will have bright future,Iam ready to stand with him
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Eyob Nigate _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@bl8869
@bl8869 4 жыл бұрын
I with him to. No what say about. He is a breath of fresh air!
@foadahmed1725
@foadahmed1725 4 жыл бұрын
when i hear his voice i am always refreshed God be with you and bless you.
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Foad Ahmed _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@newharg5548
@newharg5548 4 жыл бұрын
Wow I kept watching this interview a lot dr Abey he is wise man!!!!! Thank you sole I learned a lot from him!!!!
@tadyosgu711
@tadyosgu711 4 жыл бұрын
አቦ አቡቹ ሰላምህ ይብዛልኝ መሪዬ ስልህ በኩራት ነው መቼም አብይን ስታዉ ደም ግፊታችሁ የሚነሳ ሰወች ገና ምን አይታችሁ መቼስ እነ ከበቡሽ ሀዘን ላይ ናቸው .solacheeeen keep forward በቃ ዘር ጎመንዘር የለ only technology
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
ብዚ አሉ አብሾ የሚነሳባቸው የነሳባቸው እንጂ አብቹ ከመስራት ከማድረግ ማንም አያቆመውም አብቺ ከአንተ ጋር ነን በርታ ጽና ጀግናዬ
@selamyemariyamlij9763
@selamyemariyamlij9763 4 жыл бұрын
ጎሽ እንዲህ ንገርልኝ እንጂ አብያችን አቦ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ እኮራብሃለሁኝ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 4 жыл бұрын
አረ ከበቡሽ ሶፊት ይሻላል ዋይስ ገመድ ሞት ለከበቡ እና ለመሰሎች አብያችን ሁሉም ሰዉ ምን አለበት እንደ አንተ ቢሆን👌👌👌👍👍💚💛💝💚💛💝
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
tadyos gu _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@asirathebraham1795
@asirathebraham1795 4 жыл бұрын
👌👌✔️✔️
@abinetabgirma4664
@abinetabgirma4664 4 жыл бұрын
This is Amazing man, am proud of you.
@agddag4626
@agddag4626 4 жыл бұрын
My prime minister our prime minister Ethiopian Prime Minister he's so sweet love you I am going to be with you any day any time God bless you God bless Ethiopia!!!!!
@erstugeremew1525
@erstugeremew1525 4 жыл бұрын
ምጥቁ አይእምሮ ያለው ለሃገሩ መልካም የሚያስብ የሚተገብር መሪ አብይ አህመድ ኑርልን
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Erstu Geremw Worku _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@DejeneAbdure
@DejeneAbdure Жыл бұрын
Good way of expression Z Pm
@mekiyahf1716
@mekiyahf1716 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አብያቺን ያሰብከውንም ያሳካልህ የኢትዮ ህዝብ ደግሞ እንቅፋት ባንሆንበት ጥሩ ነው ህልሙን እንዲያሳካ ከጎኑ ልንሆን ይገባል ጥቅሙ ለሁላቺን ነው
@bl8869
@bl8869 4 жыл бұрын
I have never seen such a leader in recent Ethiopian History! He is a breath of fresh air! I think our future is bright!
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 жыл бұрын
Abeyachen wise man!!!!!! Temehert bet yegebau meseleg. I learned a lot thank you guys!!!!!
@Daniel-xm8yn
@Daniel-xm8yn 4 жыл бұрын
ሰላም ጓደኛየዬ የ ሀገሬ ልጆች ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊልኝ በእርግጠኝነት ይመችሻል
@samit288
@samit288 4 жыл бұрын
በትክክል ወዳጄ!
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ስለሚመራኝ ደስተኛ ነኝ !
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ
@ፋፊነኝየናቴናፋቂልኑርለሚ 4 жыл бұрын
የፈጠረሽ አምላክሽነዉ እየመሪሽያለሽ አትሳሳቺ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
ME TOOOOOO!!!! SOFIIIII!
@messitamene1176
@messitamene1176 4 жыл бұрын
አብዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጫዬ ነህ
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Messi Ya Arsama Lij _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@habtamukumlachew4255
@habtamukumlachew4255 4 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ዙሪያና በአጠቃላይ በሌሎች ዘርፎች ላይ ያነሷቸው ሃሳባቸንው እና ለሃገራቸው ያላቸውን ራዕይ ያካፈሉበት እጅግ በጣም ደስ የሚልና ለሌሎች ትልቅ ምክረ ሀሳብ ስለሆነ በራሴ እጅግ በጣም አድንቂያለሁ፡፡መልካል ቀን
@abdi8135
@abdi8135 4 жыл бұрын
I’m proud of dr abey and also I’m so happy we have this kind of Ethiopia tech show Really Thank you .
@messitamene1176
@messitamene1176 4 жыл бұрын
ሠለሞን ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Messi Ya Arsama Lij _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@shalommoges6401
@shalommoges6401 4 жыл бұрын
For sure we Ethiopians’ have “Bright” thing in the future.! Keep going Mr PM.....
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Shallom Moges ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@abdullahhailu1656
@abdullahhailu1656 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህንን ሁሉ ተቃዋሚ እስተምራቸው ከገባቸው ግን አይገባቸውም እባክህ አላቅማቸው ስምህን እያጠፍት ስለሆነ ይቅር በላቸው ወድፊትም ቻለቸው
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Abdullah Hailu _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 4 жыл бұрын
ብልፅግና🙌🙌
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 4 жыл бұрын
Feel blessed to have U as PM!
@huleyeayele8729
@huleyeayele8729 4 жыл бұрын
All
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@huleyeayele8729 በጣም በቅንነት subscribe😍
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
I have big respect and love for you our pr Dr abiy 😍
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
አብቹዬ እንወደሀል የእኛ ምርጥ መሪ ....በፀሎቴ ዘውትር አሰብሀለሁ .... መግለጫ በምትሰጠበት ወቅት ሰለ ኮሮና ግዴታ አንትም መጠቀም አለብህ ማሰክ 😷👈 ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝባችን ....እናመሰግናለን ....አብቹዩ ❤👈
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
ትክክል 🤩
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
@@genetmohemode4045 ማስክ መጠቀም ለበሽተኛው ከሆነ ነው ወይም ከትጠረጠረ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኣለም ኣቀፍ ደንብ መስረት 1.5 ሜትር ራቅ ማለት ኣለባችሁ ኣትቀራረቡ የሚለውን በትግባር ኣሳይተዋል የትኛውም ኢንተርቨው ስናይ አንደዚህ ነው የተድረገው
@ዲያስፖራኢትዮጵያ
@ዲያስፖራኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ማስክ መጠቀም ለበሽተኛው ከሆነ ነው ወይም ከትጠረጠረ ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኣለም ኣቀፍ ደንብ መስረት 1.5 ሜትር ራቅ ማለት ኣለባችሁ ኣትቀራረቡ የሚለውን በትግባር ኣሳይተዋል የትኛውም ኢንተርቨው ስናይ አንደዚህ ነው የተድረገው
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Tikekel
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
@@ዲያስፖራኢትዮጵያ ልክ በቅንነት subscribe😍
@dawitgebre3819
@dawitgebre3819 4 жыл бұрын
አብቹን እኮ ድሮም አቃታለሁ አባቴ ፦ ፍቅርን ፤ ሰላምን & ፖለቲካን + በተጨማሪ Deep Space (Astrology በል Astronomy በል Cosmology በል ፡ Space and Time በል፡ Black Hole በል ... ወዘተ ) በቃ ምን አለፋ ፡ ስላለንበት Gigantic Universe ሁላ ምርጥ እውቀት ያለው የኔ (የኢትዮጵያ) መሪ ነው ♥♥♥
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 4 жыл бұрын
thank you so much solomon and i proud of him he is genius like you
@ሙሀመድአሌነጋ
@ሙሀመድአሌነጋ 4 жыл бұрын
ገቦዝ ናቸው ሁለቱም አድናቂያቸው ነኝ ተከታያቸውም ጭምር
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
ሙሀመድ አሌ ነጋ _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@meskeremzewde4196
@meskeremzewde4196 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ያንተ አይነት ጀግና መሪ ነው እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@mohammedbadi4635
@mohammedbadi4635 4 жыл бұрын
አብቹ ሺ አመት ግዛኝ ወላሒ አብቹን መቃወም ይከብዳል
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
ሳህህህህ ወላሂ የሚለው ቃል ለሱ አይመጥነውም
@ጥበብከሰማይ
@ጥበብከሰማይ 3 жыл бұрын
ማሜ እስኪ ዛሬም ሀሳብህን አልቀየርክም
@alexdesta5018
@alexdesta5018 4 жыл бұрын
እደዚህ ባለ ክቡር መሪ ሀገሬ መመራቷ የእውነት በጣም ነው የኮራሁት እያየሁት ለሱ እረጅም እድሜ ለራሴም እድሜ ሰቶኚ ሀገሬን ማየት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Tebarek mert comment new!!!
@naodbeba6277
@naodbeba6277 4 жыл бұрын
ይህን ሰወዬ አልተማረም ማለት አይከብድም ?? እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@zewdu36
@zewdu36 4 жыл бұрын
Naod Beba like Dr Ing. Samuel...!! Just I’m kidding!!
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 4 жыл бұрын
ያልተማሩ አክቲቪስት ነባዮች ለስድብ ቢነሱም እነሱን የማይሰማ ምርጥ የተማረ መሪ ስላለን እንኮራለን
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!! YEKEBDALLLLL!!!! NAOD,HE IS AMAZING ❤️😍
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Naod Beba complex slalebachew new😀
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Be tekikl
@Girma-ze2cu
@Girma-ze2cu 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያዬ ይህን ሰው አያያዝሽን እውቂበት
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 4 жыл бұрын
ARIF MEKER NEWE, EGZIABHER SETONAL BENEKETELEWWW ARIFFF NEBEREEE!!!!
@Girma-ze2cu
@Girma-ze2cu 4 жыл бұрын
ትክክል ሁላችንም ለሀራችን ለመሪዎቻችን መፀለይ አለብን!!
@samg.7861
@samg.7861 4 жыл бұрын
Great intellectual conversations!
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
የምንወድህ ሙሁሩ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ አንተ ለዚች ምስኪን አገር አንተን ጥሎልናል የማዝነው ላንተ ግን ጥሎብሀል የሚርዳህ ሰው አጣህ አቢቹአችን በርታልን you are our hero God bless you!!!
@tamirugetachew345
@tamirugetachew345 4 жыл бұрын
Dr Abiy keep going forward you are real hero
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
እይታህ በደብረ የዘመነንው በርታልን ምርጥአስተዋይ ነህረጂምእዲሜይስጥህ።
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ሳስበው የተለየ ተሰጥኦ፣ ልዩ ችሎታ! እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@dawitmamo7331
@dawitmamo7331 4 жыл бұрын
"think big start small scale fast" , boom , thank you sol and thank you my PM i respect and i feel i got hope in my country for future tech
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 жыл бұрын
Dawit Mamo ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!! የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም:: ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!! ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!! ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!! ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!! ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
@graceplug3471
@graceplug3471 4 жыл бұрын
@dawitmamo You are absolutely right. He is our Gift from God!
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
donkey shintam kizenam Amhara. Keep hopping you will pay the price soon. Tigray independence will be real soon.
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 жыл бұрын
yonatan akalu Go Fuck Abiy and yourself
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
N A shintam Amhara fukera becha Welkyit lol
@asfawwassie3257
@asfawwassie3257 4 жыл бұрын
Excellent!!Big respect...that was my dream to have brilliant leader,long live to Pm Abiy.
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 4 жыл бұрын
Great thought and discussion; Mr. solomon you need to be more aggressive and challenging to make your show more attractive. I understand why you let things to flow as is, in this interview. I am so thrilled by PM. Dr Abiy’s deep knowledges in vast areas. Keep it up!
@ethiocomedy5695
@ethiocomedy5695 4 жыл бұрын
ዋው ኮራውብህ ምርጥ ጭንቅላት ምርጥ ሰው ምርጥ መሪ ዶክተር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር
@ethiopian2943
@ethiopian2943 4 жыл бұрын
Great host! Great Guest! Great ideas!
@نُوفحجاب-ظ5ز
@نُوفحجاب-ظ5ز 4 жыл бұрын
ኡነትን ይዘህታሸንፋለክ በርታ አቢቹ አላህ ይገዝህ የእኛእቁ ሌባው ይጩህአተስራህን ስራ
@abenezermolla8203
@abenezermolla8203 4 жыл бұрын
Such a proud 44 minutes to see how smart our prime minster is.
@Daniel-xm8yn
@Daniel-xm8yn 4 жыл бұрын
ሰላም ጓደኛየዬ የ ሀገሬ ልጆች ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊልኝ በእርግጠኝነት ይመችሻል
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 4 жыл бұрын
አብቹ ይመችህ አቦ ፈታ ያልክ መሪ እኮነህ አንተን ቢያንስ ለ10አመት ኢትዮጵያን እንድትመራ እፈልጋለሁ አድናቂህ ነኝ❤❤❤
@sinishawtadele1096
@sinishawtadele1096 4 жыл бұрын
He is Smart !
@yum483
@yum483 4 жыл бұрын
He is very intelligent,
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Sinishaw Tadele _____ ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@mahadareshume506
@mahadareshume506 4 жыл бұрын
yeah
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
yes ❤
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Yes
@ethiopianproud3951
@ethiopianproud3951 4 жыл бұрын
Actually i am happy with this interview and also the great perception of p.m doctor abeye Ahmed. This is wonderful presentation, indication, advice of Ethiopian government.
@ephremabate184
@ephremabate184 4 жыл бұрын
ዝም ብላቹ ምታወሩ እስቲ እሱን አይታቹ ትምርት ውሰዱና ጭንቅላታችሁን አሰሩ ዶ\ር አብይ 1 ኛ
@Zehabu.
@Zehabu. 4 жыл бұрын
Ephrem Abate ትክክለኛ አገላለፅ ነው :: ወድጄዋለሁ :: ሰብስክራይብ አይረሳ ... አመሰግናለሁ!
@masiyedr.abiyeadnaki6128
@masiyedr.abiyeadnaki6128 4 жыл бұрын
Tekikel naw👍❤️❤️❤️❤️❤️
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
Yes Efh Lata Abey is always 1st
@beatsandspectrum
@beatsandspectrum 4 жыл бұрын
UPDATE: I created a NEW video on How To Get 1000 Real KZbin Subscribers In 1 Week- kzbin.info/www/bejne/gXfYaKyoo55njLM
@Yeezid
@Yeezid 4 жыл бұрын
We have a great leader 😀😃😄
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ 4 жыл бұрын
ሺአመት ንገስ እድለኛ ነን ምርጥ የተማረ ጀግና ሰው በመመራታችን ።
@Topሀበሻ
@Topሀበሻ 4 жыл бұрын
እዉቀት ማለት እንደ ነዉ ማዉራት ብቻ ሳይሆን በተግባርም እደደ አብይ
@kidantube4742
@kidantube4742 4 жыл бұрын
አቢቹ በሁሉም መስክ አስተካክሎ የፈጠረህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ስጦታ አርጎ የሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ።
@graceplug3471
@graceplug3471 4 жыл бұрын
LOVE YOU DR ABIYYYYYYYYY
@esayasbekele2812
@esayasbekele2812 4 жыл бұрын
i talk 4 all over z world proudly u r best EDUCATED PM ....ጠቅላያችን እያንዳንዷ ያወራሃቸው ቃሎች ይጣፍጣሉ @@@@@@GOD bls both of u@@@@@@@@
@pepetsegaye2641
@pepetsegaye2641 4 жыл бұрын
ነፍስ መሪ 😍
@befeaadi4176
@befeaadi4176 4 жыл бұрын
Waiting for long I’m really really happy to see first
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
Dr abiye yashagerenale 🙏🙏🙏🙏
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 жыл бұрын
Kiya Kiya 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
@@Tg-es1bz የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac
@hermontadiwos1973
@hermontadiwos1973 4 жыл бұрын
Kiya Kiya kemin kewenz new?😂🤣
@leulseged33
@leulseged33 4 жыл бұрын
Thank you doctor Abiy! You are extra ordinary person. God bless you.
@samieyo8689
@samieyo8689 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው በኢህአዴግ ውስጥ እንዲ አይነት ጥልቅ አሳብ እና ተግባር ያለው ሰው መኖሩ የሚገርም ነው::ብናግዘው ብዙ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል መሪ ነው
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
donkey shintam kizenam Amhara. Keep hopping you will pay the price soon. Tigray independence will be real soon.
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
sure 👌
@leulekalzeleke7490
@leulekalzeleke7490 4 жыл бұрын
Yonatan akalu ...ምን አገባን ለምን አትሞቱም
@yonatanakalu-tk2xl
@yonatanakalu-tk2xl 4 жыл бұрын
Leulekal Zeleke Ahya Amhara eyale sew lemin yemotal timb ?
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 4 жыл бұрын
አብያችን እውቀት ፍቅር ጥበብ ብልህ አስተዋይ ለሌላው ሠው መኖር ወዘተ ሁሉን አሟልቶ ያደለህ ድንቅ መሪ እኛ ሠው መሆን አቃተን አንተ ግን የተመረጥህ የተመረቅህ የሠው ማኛ ነህ ቃላትም የለኝም በርታ ፈጣሪ ይረዳሀል ጀግናዬ
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 4 жыл бұрын
ይኸንን ሰው ሳይ እንደ ምድራዊ ፍጡር ሳይሆን ለሰው ልጆች ጥቅምና እድገት ከላይ ተልኮ የመጣ ልዩ
@dalandalan7301
@dalandalan7301 4 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😝😝😝😝🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@eagleeye4914
@eagleeye4914 4 жыл бұрын
ለምን በሱ ሰም አትጠመቅም
@melat_yimer
@melat_yimer 4 жыл бұрын
Betekekel ye etiopia Muse ❤abeyacen she amet negerlegni 💚💛❤
@goytomadhanom627
@goytomadhanom627 4 жыл бұрын
በመልካም ኣሳቡ ስራው እውቀቱ ጥበቡ ከተጠመቀ እኮ ቆየ ለዛም ነው ስለሱ መልካም ነገር የሚናገረው ኣንቺ ነሽ የዘገየሽው ፍጠኚ ቦታ ሳይሞላብሽ
@eagleeye4914
@eagleeye4914 4 жыл бұрын
ውሃ ሲወሰድ አሳሰቆ ምን አውቀት ምን ጥበብ ኖሮት ነው ወሬ ና አሸሙር የሞላው ገንዘብና ሰልጣን ምኞቱ የሆነ ያለኔ አዋቀየለም እኔ ንጉሰ ነኘ ሁሉን አደርጋለሁ የሚል አሰመሳይ በሁለቱም የሚጫወት
@aberagmesekl2068
@aberagmesekl2068 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ደ/ር አብይ፡፡ ስብዕና፥ ዕውቀት፥ ትዕግት፥ አንደበት፥ ቅንነት፥ መሪነት፥ ወዘተ አብዝቶ ያደለህ መሪየ!!
@የጌታልጅናርዲ
@የጌታልጅናርዲ 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ከስኬት ጋር ይስጥህ ይጠብቅህ አንተ ጥሩ ሰው ተባረክ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
ይሄንን ጀግና ባለ ራህይ መሪ እባካችሁ በማርያም አግዙት ድር ቢያብር አንበሳ ያስር እንወድካለን መሪያችን ከነ መላው ቤተሰቦችክ ክፉ አይንካህ 💚💛❤
@neoz3377
@neoz3377 4 жыл бұрын
Our brilliant bro sol! good to see u . PM is a Great leader keep it up !!!
@dawitabdisa7262
@dawitabdisa7262 4 жыл бұрын
A lot of Wisdom we should learn from Dr. Abiy.. amazing time and experience sharing. Dr Abiy is scholar I really appreciate. Thank you Sol . Dr you are absolute smart person
@habtegebrielkifle2453
@habtegebrielkifle2453 4 жыл бұрын
Thank You sol.....ኤርትራ አገሬ እግዚአብሔር እንደዚ ዓይነት መሪ ይስጥሽ፣ እንዲውም ለአፍሪካ፣
@girmaa5480
@girmaa5480 4 жыл бұрын
You brought very important topic Solomon especially the one stating about UFO'S , Space & Time travele, I wish people can understand his thoughts and strat flighing with his beautiful realities. One thing I understood from his perspective is he believes that we are not alone in this universe. Thank you for sharing your thoughts Dr.
@abenezer83
@abenezer83 4 жыл бұрын
Inspirational talk. This man is Smart.
@fetyaethiopia8481
@fetyaethiopia8481 4 жыл бұрын
የኔ ድንቅ መሪ አላህ ያክብርልኝ። ሶል አድናቂህ ነኝ ይሄን ቃለመጠይቅ ስላቀረብክልንም በጣም አመሰግናለሁ።
@YET64
@YET64 4 жыл бұрын
Great interview Solomon! Inspirational interview. Keep up the good job!!!
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 4 жыл бұрын
Thank prime minister Abiye Ahmed for all this general education question and answer.
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
Abichuuuuu 💪💪💪💪😍😍😍💚💛❤️Jeginaye bertulin
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2 МЛН
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН